Orbit Electronics @orbitelectronicscompany Channel on Telegram

Orbit Electronics

@orbitelectronicscompany

⭐️በኦርቢት ኤሌክትሮኒክስ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን እና ዘመናዊ የሆኑ የኤሌክትሮኒክ ምርቶችን ከአስገራሚ ዋጋ 💸 እና ልዩ ልዩ አገልግሎቶች ጋር ያገኛሉ!

ለማንኛውም ጥያቄ በስልክ ቁጥር 📞 0911072525 ይደውሉልን

Orbit Electronics (Amharic)

በኦርቢት ኤሌክትሮኒክስ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን እና ዘመናዊ የሆኑ የኤሌክትሮኒክ ምርቶችን ከአስገራሚ ዋጋ 💸 እና ልዩ ልዩ አገልግሎቶች ጋር ያገኛሉ! ኦርቢት ኤሌክትሮኒክስ ከተኛ እስረኞችን ተጠቃሚዎችን እና ሌሎች አገልግሎቶችን ተከታተልን! በዚህ እስረኞችን ለመክፈል ሲሉ፣ ስልክ ቁጥር 📞 0911072525 ይደውሉልን።

Orbit Electronics

09 Feb, 11:04

እያንዳንዱን ነገር በ 4K ኳሊቲ 📺 ይመልከቱ!

ስትሪም እያደረጋችሁም ይሁን አፕሊኬሽን እየጫናችሁ የኦርቢት አንድሮይድ ቲቪን 🤩 ሁሌም ምርጫዎ ያድርጉ! 🛒

አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።
 
ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።

Orbit Electronics

07 Feb, 06:01

4ኬ ጥራት 📺፣ ዌቦስ ሶፍትዌር እንዲሁም ማጂክ ሪሞት 🪄 ያለውን የኦርቢት ቲቪ ይግዙ!

መዝናናትን 🎶በአዲስ ጣዕም 🍿ይወቁ!

አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።
 
ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።

Orbit Electronics

05 Feb, 18:06

ሙቅ ፣ ቀዝቃዛ እና ኖርማል አማራጮች ያለው የኦርቢት ውሃ ማጣሪያ 🚰 ከራሱ ሚኒ ፍሪጅ 🧊 ጋር ጉዞዎ 🚗 ቀጣይ ወደ እናንተ ቤት ነው!

99% የማጣራት አቅም ያለው የኦርቢት ውሃ ማጣሪያ ፒያሳ ያለው ሱቃችን 🛒ይገኛል!

አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።
 
ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።

Orbit Electronics

03 Feb, 16:04

የኦርቢት ማኑዋል ላውንደሪ ማሽን የጭንቀትዎ ገላጋይ ነው! 💧🌀

በኮፐር ሞተር ⚙️ የተሰራ ሲሆን እንዲሁም ድሬን ፓምፕ አለው! 🚰

ውሃ ቆጣቢ የሆነው ማሽናችንን በሱቃችን ያግኙት! 🛒

አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።
 
ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።

Orbit Electronics

02 Feb, 11:02

580 ሊትር አቅም ያለው የኦርቢት #700 ፍሪጅ ❄️ ጭንቀትዎን ሁሉ 😊 ይቀንስልዎታል!

መብራት 💡 ባይኖርም ምግብዎን 🍎 ለ 24 ሰዐት ቁልጭ አድርጎ እንደቀዘቀዙ ያቆየዋል!

ለማንኛውም ቤት 🏠 ምቹ ነው!

ዛሬውኑ ወደኦርቢት 🚪 ይምጡ!

አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።
 
ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።

Orbit Electronics

31 Jan, 06:35

በኦርቢት ውሃ ማጣሪያ 💧 እራስዎን ያቀዝቅዙ! ❄️🔥 ማሞቅም ማቀዝቀዝም የሚችል ሲሆን የራሱም ሚኒ ፍሪጅ 🧊 አለው!

በኦርቢት ያግኙት! 🛒

አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።
 
ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።

Orbit Electronics

29 Jan, 17:59

🎁ሥራ ለሚበዛባቸው ቤተሰቦች የኦርቢት አውቶማቲክ ማሽን ፍቱን መፍትሄ ነው! 🌀

እስከ 20 ኪ.ግ 🏋️‍♀️ የማጠብ አቅም እና 90% ያደርቃል! 💦

ዛሬውኑ ይሸምቱ! 🛒

አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።
 
ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።

Orbit Electronics

27 Jan, 15:58

ከደበዘዙ ስክሪኖች ጋር እየታገሉ ነው? 📺

የኦርቢት 4ኬ ቲቪ እያንዳንዱን ምስል በናኖ ስክሪን ቴክኖሎጂ ጥርት ያደርገዋል!📺📺

በፊልሞች፣ ጨዋታዎች እና ሌሎችንም በሚያስደንቅና በህይወት መሰል ግልጽነት ይደሰቱ!⚽️

አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።
 
ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።

Orbit Electronics

26 Jan, 11:03

ፀሀይ ሆነ🌞 ፣ ተበላሸ 🌦፣ ለወጠ ፤ እነዚህ ቃላት የኦርቢት ዲክሽነሪ ላይ የሉም!

ፍሪጅ ሞዴል 700 ❄️ ሁለት ፋኖች, የሃይል መቆጣጠሪያ እንዲሁም ለ 24 ሰዐት ያለመብራት የማቀዝቀዝ አቅም 💡 ጋር ቁልጭ ብሎ ወደቤታችሁ ይመጣል! 💯

በሱቃችን ያግኙት! 🛍

አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።
 
ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።

Orbit Electronics

24 Jan, 06:02

580 ሊትር ከነበረዶ መፈልፈያ እና ውሃ ማጣሪያ ጋር! ❄️

ሶስት ፋኖች ያሉት ሲሆን ከሱም ባሻገር የኃይል መቆጣጠሪያው መብራት ለ 24 ሰዐት ቢጠፋ እራሱ ውስጥ ያሉት ምግቦች ፍሬሽ 🥗 እንደሆኑ ይቆያሉ! በኦርቢት ያግኙት! 🛒

አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።
 
ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።

Orbit Electronics

23 Jan, 04:28

ሙቅ ☀️ ወይም ቀዝቃዛ ❄️ ንጹህ ወይም መንፈስን የሚያድስ 🍃 ፤ የእኛ የውሃ ማከፋፈያ እርስዎ የሚፈልጉትን ሁሉ ይሰጥዎታል! 🐴 ከማጣሪያም ባሻገር የራሱ ሚኒ ፍሪጅ 🧊ስላለው ለሚፈልጉት ነገር መጠቀም ይችላሉ! 💡በሱቃችን ያግኙት!

አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።
 
ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።

Orbit Electronics

20 Jan, 16:01

4k ጥራት 📺, ናኖስክሪን ቴክ እና አስማት ሪሞት 🎮! ይህ ቲቪ ፊልም🎥ለማየት ብቻ ሳይሆን ቦታዎንም ይለውጣል. 🌍 እራስዎን የሚያዩት ውስጥ ያግኙ! 🌟👀

አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።
 
ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።

Orbit Electronics

19 Jan, 11:05

ለዕቃዎችዎ ቦታ ያግኙ ፣ ጭንቀትዎን ይቀንሱ።!

የሞዴል 640 ሶስት ፋኖች ❄️ ሁሉንም ነገር አሪፍ፣ ፍሬሽ 🥶 እና ከሽታ ነጻ 🚫🦠 ያደርጋሉ!

በተጨማሪም ለ 24 ሰዐታት ያለ ሃይል ማቀዝቀዝ ይችላል! ኦርቢት፣ ለተሻለ ጥራት! 💪

አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።
 
ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።

Orbit Electronics

18 Jan, 17:23

እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!🎆

🎆ኦርቢት ኤሌክትሮኒክስ መልካም ጥምቀት ይመኝልዎታል!

Orbit Electronics

17 Jan, 07:08

ትክክለኛ የምግብ አበሳሰል ዘዴን ከኦርቢት ያግኙ! 🍳

የኦርቢት ሙሉ የኤሌክትሪክ ምድጃ ⚡️ ከዋቦ ሳህን ቴክኖሎጂ ጋር አብሮ የመሚመጣ ሲሆን እንዲሁም የጥብሳጥብስ ፓትራዎችን እና ሽታን የሚቀንስ ፋን 🍃ሲስተም ይዟል!

ምግብ ማብሰል እንደዚህ ቀልጣፋ እና አስደሳች ሆኖ አያውቅም! 🔥

በሱቃችን ያግኙት! 🛒

አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።
 
ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።

Orbit Electronics

15 Jan, 17:59

ልብስ ማጠብን ቀላል ያድርጉ! 🧼

እስከ 20KG አቅም ያለው የኦርቢት ላውንደሪ ማሽን ልብስ ማጠብን የደቂቃዎች ስራ ያደርገዋል! ⏱️

ከ 90% የማድረቅ ሃይል እና ዝገት-ነጻ ዘላቂነት 🌟 ያለው ማሽናችን ለዘመናዊ ኑሮ ተመራጭ ነው!

አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።
 
ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።

Orbit Electronics

13 Jan, 16:04

ኤሌትሪክ ወይስ ጋዝ? 🤔 ለምን ሁለቱም አይሆንም? 🔥⚡️

የኦርቢት ሁለት በሁለት ስቶቭ ሁለቱንም አማራጮች ይዞላችሁ ቀርቧል! 🍳

ስለደህንነትዎ ደግሞ አያስቡ! 🛡 ፍሳሽ ቢኖር የራሱ መቆጣጠሪያ አለው! 🚫💨

በሱቃችን ያግኙት! 🛒🎉

አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።
 
ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።

Orbit Electronics

12 Jan, 11:01

ከባባድ ልብሶችን ከማጠብ ጀምሮ እስከ ቀላል ልብሶች ድረስ የኦርቢት ላውንደሪ ማሽን የተሰራው የእርስዎን ስራ ለማቅለል ነው!

- ልዩ አቅም 💪
- የሚገርም የማድረቅ ሃይል

ስራዎትን ከኦርቢት ጋር ቀላል ያድርጉ!

አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።
 
ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።

Orbit Electronics

10 Jan, 07:27

መዝናኛዎን በሚያስደንቅ የ4K ጥራት ያሻሽሉ! ለፊልም ምሽቶች 🎬, ለስፖርት ጨዋታዎች ⚽️, ወይም የምትወዷቸውን ትዕይንቶች 📱 ለመመልከት, የኦርቢት ቲቪ ተመራጭ ነው! ይዝናኑ! 🍿⭐️

ሱቃችን ብቅ ይበሉ! 🛒🎉

አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።
 
ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።

Orbit Electronics

08 Jan, 18:03

የኦርቢት 4ኬ ቲቪ 📺ስማርት ሶፍትዌር ሲስተም ያለው ሲሆን 🤩, ከሱም ባሻገር በናኖስክሪን ቴክኖሎጂ 💻⚡️ እና በሃይል ስቴቢላይዘር 💪 የታገዘ ስለሆነ ጥራት እና ጥንካሬው የተረጋገጠ ነው! 🔥

ሱቃችን ብቅ ይበሉ! 🛒🎉

አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።
 
ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።

Orbit Electronics

06 Jan, 15:05

🎄 በዐሉን የሰላም፣ የደስታ እንዲሁም የጤና ያድርግልዎ!

በኦርቢት ዕቃዎች፣ ምግቦችዎ ፍሬሽ ሆነው ይቆያሉ፣ ምድጃዎ በእኩል መጠን ይሞቃል፣ እናም እያንዳንዱ ምግብ ድንቅ ጣዕም ይኖረዋል! 🎁

የበዐልን ደስታ ከኦርቢት ጋር በመሆን ለሚወዱት ያካፍሉ! መልካም ገና! 🎉🍗❤️

Orbit Electronics

05 Jan, 11:01

ቤትዎን በኦርቢት 4ኬ አልትራ ኤችዲ ስማርት ቲቪ 📹 ወደ ሲኒማ ይለውጡት!

ጥርት ያለ ኳሊቲ፣ ደማቅ ቀለሞች 🎨 እና በመሳጭ ድምጽ 🎶 የእርስዎን ተወዳጅ ፊልሞች፣ ትርኢቶች እና ጨዋታዎች 🎮🏉 እውን ያስመስሉ!

ህይወትዎን ከኦርቢት ጋር ያዘምኑ!

አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።
 
ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።

Orbit Electronics

03 Jan, 06:12

የኦርቢት ሁለት በሁለት ኤሌትሪክ ⚡️ እና ጋዝ 🔥 ስቶቭ የሚያስፈልግዎትን ሁሉ ያሟላል!

- የጋዝ ፍሳሽ መቆጣጠሪያ ሴንሰር 🛡
- ታይመር መቆጣጠሪያ ⏱️

እንዲሁም ሌሎችን ያሟላው ስቶቫችን ፒያሳ በሚገኘው ሱቃችን ማግኘት ይችላሉ! 🛒🎉

አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።
 
ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።

Orbit Electronics

01 Jan, 17:59

የመብራት መቆራረጥን ይሰናበቱ! 💡

ሁለት-በር ዲዛይን ያለው የኦርቢት 700 ሞዴል ፍሪጅ ለ24 ሰአታት 🕒 ያለ ኤሌክትሪክ የሚሰራ ሲሆን በረዶ የሚፈለፍል፣ ውሃ ማጣሪያ ያለው እንዲሁም 550 ሊትር አቅም 🚪 እና ሁለት ፋኖቹ 🌀 አለው!

ይህንን ፍሪጅ በኦርቢት ሱቃችን ያገኙታል! 🛒

አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።
 
ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።

Orbit Electronics

30 Dec, 15:59

ልብሳችሁን እዛው አጥባችሁ፣ አድርቃችሁ እዛው ማድረግ የሚያስችላችሁ የኦርቢት 12 በ 8 አዎቶማቲክ ላውንደሪ ማሽን ልዩ ነው! 👔

ሱቃችን ብቅ በሉ! 🛒🎉

አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።
 
ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።

Orbit Electronics

29 Dec, 12:37

የኦርቢት አውቶማቲክ ላውንደሪ ማሽን 🌀 ቀጥታ ከቧንቧ መስመር ጋር አገናኝተውም ሆነም በባልዲ እየቀዱ 💦, 90% የማድረቅ አቅም ያለው ማሽናችን ሁለቱንም ይቀበላል! 🙌👌

በሱቃችን ያግኙት! 🛒🎉

አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።
 
ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።

Orbit Electronics

27 Dec, 08:03

ባለ 580 ሊትር አቅም ያለው ፍሪጅ ሞዴል 700 የበረዶ መስሪያ 🧊 እና ውሃ ማጣሪያ 🚰 ፍሪጁ የራሱ አለው!

ለ24 ሰአት ያለምንም መብራት 💡 የሚሰራው እና የሃይል መቆጣጠሪያ ⚡️ ያለው ፍሪጅ የሚፈልጉትን ሁሉ ያሟላል!

ምን እየጠበቁ ነው? 🤔 ዛሬውኑ ኦርቢት ጎራ በሉ! 🚀

አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።
 
ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።

Orbit Electronics

25 Dec, 18:00

ይህ ስቶቭ በምኑ ይለያል?

- 🌬 የፋን ሲስተም
- ⏱️ ታይመር መቆጣጠሪያ
- 🔥 2 ከፍተኛ ሙቀት ስቶቭ ሳህኖች

ለቤትዎ አስፈላጊ እቃ ነው! 🏠
ዛሬም በሱቃችን ያግኙት! 🛒

አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።
 
ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።

Orbit Electronics

23 Dec, 16:00

በማጣራት አቅሙ የሚተማመኑበት ማጣሪያ ከኦርቢት ያግኙ! 🛒

የራሱ ማሞቂያ ♨️ እና ማቀዝቀዣ ❄️፣ እንዲሁም ሚኒ ፍሪጅ 🧊 ያለው የኦርቢት ውሃ ማጣሪያ ቀጣይ መዳረሻው እርስዎ ቤት ነው! 🏠💧

ወደኦርቢት ይምጡ፣ አስተማማኝ እቃዎች ያግኙ! 🚪💼

አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።
 
ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።

Orbit Electronics

22 Dec, 11:01

ማንኛውንም ኤሌክትሮኒክስ ⚡️📺 በተመጣጣኝ ዋጋ 💰 የሚያገኙበት ኦርቢት እሌክትሮኒክስ ይምጡ! 🛒🏠

አስተማማኝ እቃዎችን በምርጥ ዋጋ ያግኙ! 🎯

አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።
 
ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።

Orbit Electronics

20 Dec, 08:16

እንዳያስቡ! 🤩 ህይወትዎን ለማቅለል ኦርቢት ዘመናዊ የሆኑ ኤሌክትሮኒክሶችን አዘጋጅቶልዎታል! ⚡️

ወደሱቃችን በመምጣት 🛒🏠 እርስዎም የሚፈልጉትን ያግኙ! 🎯

አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።
 
ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።

Orbit Electronics

18 Dec, 18:01

ምግብዎን በእኩል ሙቀት እንዲበስል የሚያደርገው የኦርቢት ሙሉ ኤሌትሪክ ስቶቭ ለዘመናዊ ኑሮ አንደኛው ምርጫ ነው!

የኃይል መቆጣጠሪያ እንዲሁም የታይመር ሲስተም ያለው ሲሆን ለአጠቃቀም ምቹ ነው!

ኦርቢት፣ ለዘመናዊ ህይወት!

አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።
 
ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።

Orbit Electronics

16 Dec, 16:02

ልብስዎን እንደ እናት እጅ በጥንቃቄ ጥርት አድርጎ የሚያጥበው የኦርቢት አውቶማቲክ ልብስ ማጠቢያ ማሽን 100% ልብስዎትን ያደርቃል! ዛሬውኑ ወደሱቃችን ብቅ በሉ!

አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።
 
ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።

Orbit Electronics

15 Dec, 10:59

የጥራት መጠሪያ የሆነውን የኦርቢት ቴሌቪዥን በ 4k ምስል እና በስማርት ሶፍትዌር የታገዘ ሲሆን ኑሮዎን ዘመናዊ እና ቀላል ያደርገዋል! ወደሱቃችን ጎራ ይበሉ!

አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።
 
ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።

Orbit Electronics

13 Dec, 07:23

ቤትዎም ግርማ ሞገሱን የሚያገኘው ከኦርቢት ጋር ነው!

ባለ 3 ፋን የሆነው የኦርቢት #700 ፍሪጅ ለ 24 ሰአት ያለምንም መብራት ምግብዎን እንዳቀዘቀዘው ይቆያል።

ስለጥራቱ እንዳይጠራጠሩ፣ ወደሱቃችን በመምጣት ያረጋግጡ!

አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።
 
ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።

Orbit Electronics

11 Dec, 18:01

ባለሁለት ስቶቭ እና ጋዝ ፕሌት ያለው የኦርቢት ስቶቭ ለቤትዎ እጅግ ጠቃሚ እቃ ነው!

የፋን ሲስተም እንዲሁም በእኩል ሙቀት የማብሰል አቅም ያለው ሲሆን የምግብዎን ጣዕም ማራኪ ያደርገዋል!

ኦርቢት ኤሌክትሮኒክስ
በልዩነት የሚመርጡት!

አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።
 
ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።

Orbit Electronics

09 Dec, 16:00

ባለሁለት ስቶቭ እና ጋዝ ፕሌት ያለው የኦርቢት ስቶቭ ለቤትዎ እጅግ ጠቃሚው እቃ ነው!

የሰአት መቆጣጠሪያ ታይመር ያለው፣ የፋን ሲስተም የተገጠመለት፣ የግሪል መስሪያ ያለው፣ የሁለት ፖትራ ፓርቲሽን ያካተተ እንዲሁም በእኩል ሙቀት የማብሰል አቅም ያለው ሲሆን የምግብዎን ጣዕም ማራኪ ያደርገዋል!

ኦርቢት ኤሌክትሮኒክስ
በልዩነት የሚመርጡት!

አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።
 
ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።

Orbit Electronics

08 Dec, 11:01

ምቹ እና አስተማማኝ ህይወትን ለመምራት ኦርቢት ኤሌክትሮኒክስን ምርጫዎ ያድርጉ!

አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።

ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።

Orbit Electronics

06 Dec, 09:05

የኦርቢት ኤሌክትሮኒክስ ምርቶች በአገልግሎታቸው ብቻ ሳይሆን ቤትዎን ውበት እና ግርማ ሞገስ ያላብሱልዎታል! ኦርቢትን ምርጫዎ ያድርጉ!

አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።

ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።

Orbit Electronics

04 Dec, 18:00

ለቤትዎ የሚያስፈልግዎን የኤሌክትሮኒክስ ምርቶች በውቡ ሱቃችን ያገኛሉ!

ኦርቢት ኤሌክትሮኒክስ!

ከእርስዎ የሚጠበቀው ወደ ሱቃችን ብቅ በማለት መጎብኘት ብቻ ነው።

አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።

ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።

Orbit Electronics

02 Dec, 16:00

12 ኪግ የማጠብ አቅም ያለው አውቶማቲክ ልብስ ማጠቢያ ማሽን እስከ 8 ኪግ ድረስ ልብስዎትን ሙሉ ለሙሉ ማድረቅ ይችላል! መብራት ቢጠፋም ምንም አያሳስብም! ልብስዎትን በቀላሉ ማውጣት ይችላሉ!

ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።
አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።

Orbit Electronics

01 Dec, 11:01

በኦርቢት 4k ስማርት ቴለቪዥን ተመልካች ብቻ ሳይሆን የምስሉ አካል እንደሆኑ ይሰማዎታል! ዛሬውኑ ወደኦርቢት ይምጡ!

ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።
አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።

Orbit Electronics

29 Nov, 06:00

ሁለት የእሌትሪክ እና ሁለት የጋዝ ፕሌቶች ያሉት የኦርቢት ስቶቭ ለቤትዎ አስፈላጊ ነው! የጋዝ መቆጣጠሪያ ሴንሰር ስለተገጠመለት ምግብዎን ያለሃሳብ ማብሰል ይችላሉ!

ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።                  
አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።

Orbit Electronics

27 Nov, 18:01

የኦርቢት ማኑዋል ማሽን የተለያየ የማጠብ አማራጮች ያሉት ሲሆን ለሁሉም አይነት ልብስ ይሆናል! ከሱም ባሻገር:
- የኮፐር ሞተር
- ከማይዝግ ብረት የተሰራ
- ተጨማሪ ሮልጄት ጥርስ ማሻ የተገጠመለት
- እየዘፈዘፈ የሚያጥብ
- ድሬን ፓምፕ ያለው
-14፣ 16 እና 20 ኪግ አማራጮች አሉት

ዛሬውኑ ጎራ በሉ!

ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።                  
አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።

Orbit Electronics

26 Nov, 06:08

የኦርቢት ውሃ ማጣሪያ የራሱ ውሃ ማሞቂያ ያለው ሲሆን ከሱም በተጨማሪ ሚኒ ፍሪጅ ከስሩ አብሮት አለው!

ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።                  
አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።

Orbit Electronics

20 Nov, 18:01

ከእርሶ ተርፎ ለልጅ ልጅዎ የሚሆን ፍሪጅ ኦርቢት ይዞላችሁ መቷል!

- የፋን ቴክኖሎጂ የሚጠቀም
- ኃይል መቆጣጠሪያ ለመብራት መቆራረጥ ያለው
- ያለመብራት ለ 24 ሰዓት የሚሰራ
- ባለ 2 በር

ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።                  
አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።

Orbit Electronics

18 Nov, 15:59

በ 12 ኪግ አማራጭ ለናንተ የቀረበ ሲሆን 90 ፐርሰንት የማድረቅ አቅም ከ ውሃ መስመር አማራጮች ጋር ይዘንላችሁ መተናል!

ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።
አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።

Orbit Electronics

17 Nov, 10:59

ባለ ሁለት ኤሌትሪክ እና ሁለት የጋዝ ሳህኖች እንዲሁም መለኮሻ እና የጋዝ ፍሳሽ መቆጣጠርያ ያለው ስቶቭ በኦርቢት እንሆ!

ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።
አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።

Orbit Electronics

15 Nov, 05:59

12 ኪግ የማጠብ እና 8 ኪግ የማድረቅ አቅም ያለው የፊት ተከፋች ላውንደሪ ማሽን ለመክፈት መብራት መጣ ጠፋ ሊያሳስቦት አይገባም! በነፃነት ልብሶትን ይጠቡ ፣ ሕይወትዎን ያቅሉ!

ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።
አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።

Orbit Electronics

13 Nov, 18:00

በዋቦ ቴክኖሎጂ የሚሰራው ሙሉ ኤሌትሪክ ስቶቫችን ጣት አስቆርጣሚ ምግብ ለማብሰል አንደኛ ምርጫዎት ሊሆን ይገባል!
- ባለ 4 ሳህን
- ፋን ሲስተም ለሙቀት መመጠኛ
- ጥብሳጥብስ መስሪያ እቃዎች
ያሟላ ሲሆን የስቶቭ ጥግ ነው! ዛሬውኑ ወደሱቃችን ጎራ በሉ!

ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።
አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።

Orbit Electronics

11 Nov, 17:00

ኩልል ያለ ምስል በመስኮትዎ እያዩት እስኪመስል! ከ 43 እስከ 65 ኢንች አማራጭ ይዘንላችሁ ቀርበናል!

ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።

አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።

Orbit Electronics

10 Nov, 12:13

በማይዝግ ኮፐር ሞተር የተሰራው ማሽናችን የቀጣይ ጉዞው ወደናንተ ቤት ነው!

ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።

አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።

Orbit Electronics

08 Nov, 17:01

16 እና 20 ኪግ አማራጭ ይዞላችሁ የመጣው የላይ ተከፋች ላውንደሪ ማሽን!

ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።

አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።

Orbit Electronics

06 Nov, 17:01

ባለ 2 በር ተከፋችና አቅም ያለው ሞደል #700 ፍሪጅ እኛው ጋር አለ!

ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።

አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።

Orbit Electronics

04 Nov, 16:01

ጣፋጭ ምግብዎን በእኛ ምርጥ ምድጃ ያብስሉ! 🍳
ለቤተሰብዎ ደህንነቱ የተሟላ የኤሌክትሪክ እና የጋዝ ምድጃዎችን ይሸምቱ!
አሁኑኑ ይደውሉልን
ወይም ሱቃችንን ይጎብኙ።

ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።

አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።

Orbit Electronics

30 Oct, 17:09

በአዲሱ ሞዴል #640 ፍሪጅ የምግቦን ጥራት እና ንፅህና ይጠብቁ!

ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።

Orbit Electronics

29 Oct, 05:36

🏆 የኦርቢት 640 ፍሪጅ - ለዘመናዊ ቤተሰብ የተሰራ!

ዋና ዋና ጥቅሞች:
⚡️ የሃይል መዋዥቅ መከላከያ ስርዓት
❄️ ፈጣን የማቀዝቀዝ ቴክኖሎጂ
📦 550 ሊትር ሰፊ ቦታ
🌡️ 3 ፋኖች
• ምግብዎ ለረጅም ጊዜ ያቆያል
• ከሽታና ከበረዶ ነጻ
🚪 ጠንካራ ሁለት በሮች

ሞዴል 640 ይምረጡ፣ ለቤተሰቦ የተሻለ ህይወት ይገብዩ! ⭐️

📞 ለማዘዝ ይደውሉልን

ለዘመናዊ ህይወትዎ ዘመናዊ መፍትሄ!

Orbit Electronics

27 Oct, 11:01

ባልተመጣጠነ ሙቀት ምክንያት ከመጠን በላይ ምግቦ በስሎብዎት ያውቃል? የኦርቢት ኤሌክትሪክ ምድጃ ምግብ ለማብሰል አብሮ ከተሰራ ግሪል እና ማናፈሻ ጋር የሚመጣ ሲሆን የትኛውንም ምግብ አንደባለሙያ ማብሰል ይችላሉ!

Orbit Electronics

25 Oct, 06:01

የርቀት መቆጣጠሪያውን መፈለግ ሰልችቶታል? በኦርቢት ስማርት አንድሮይድ ቲቪ ሁሉንም ነገር በድምጽ ወይም በእጅዎ መቆጣጠር ይችላሉ። ቲቪ ማየት እንደዚህ ቀላል ሆኖ አያውቅም!

Orbit Electronics

23 Oct, 18:01

በፍሪጅዎ ግድግዳዎች ውስጥ በረዶ እየተፈጠረ ነው? በኦርቢት አዲስ 700 ሞዴል፣ ያ ከአሁን በኋላ ችግር አይደለም! የተጣራ ውሃ፣ የበረዶ መስሪያ እና 580 ሊትር ማከማቻ! ሁሉም ለ 24 ሰዓታት ያለ ኃይል ፍጹም በሆነ ሁኔታ እየሰሩ!

Orbit Electronics

21 Oct, 16:00

ከደበዘዙ ስክሪኖች ጋር እየታገሉ ነው? የኦርቢት 4ኬ ቲቪ እያንዳንዱን ምስል በናኖ ስክሪን ቴክኖሎጂ ጥርት ያደርገዋል። በፊልሞች፣ ጨዋታዎች እና ሌሎችንም በሚያስደንቅና በህይወት መሰል ግልጽነት ይደሰቱ።

Orbit Electronics

20 Oct, 06:00

ዛሬውኑ ሕይወትዎን ያቅልሉ! ኦርቢትን ይምረጡ!

አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።
 
ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን። #SmartHome #FutureLiving

Orbit Electronics

16 Oct, 18:00

አንደልብዎ ያለምንም ስጋት የሚጠቀሙትን ኤሌክትሮኒክሶች ከኛ ያግኙ!

አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።
 
ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን። #SmartHome #FutureLiving

Orbit Electronics

14 Oct, 16:01

ሕይወትዎን ምቹ ለማድረግ ኦርቢትን ይምረጡ!
አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።
 
ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን። #SmartHome #FutureLiving

Orbit Electronics

13 Oct, 11:00

ለቤትዎ ውበትና ለአገልገሎት ጥራት! ተቃጠለ፣ ተበላሸ፣ አንዲሁም ተሰበረ ብሎ መጨነቅ ቀረ! ኦርቢት ኤሌክትሮኒክስ!

አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።
 
ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን። #SmartHome #FutureLiving"

Orbit Electronics

11 Oct, 06:00

ለዘመናት እምነትዎን አንደጠበቀ፣ ጥራትን ከላቀ አገልግሎት ጋር እምነትዎን አሁንም አለ! ኦርቢትን ምርጫዎ ያድርጉ!

አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።
 
ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን። #SmartHome #FutureLiving"

Orbit Electronics

09 Oct, 17:00

የጥራት ደረጃና መጠሪያ የሆነውን ኦርቢት አሁኑኑ ምርጫዎት ያድርጉ!

አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።
 
ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን። #SmartHome #FutureLiving"

Orbit Electronics

08 Oct, 11:50

እናንዳንዱ የቤቶን ክፍል በኦርቢት ኤሌክትሮኒክስ የበለጠ ያዘምኑ። ዘመናዊ አኗኗር ለመኖር ጊዜው አሁን ነው!

አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።
 
ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን። #SmartHome #FutureLiving"

Orbit Electronics

04 Oct, 11:49

Baga ayyaana Irreechaan isin gahe!
መልካም የኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
ከኦርቢት ኤሌክትሮኒክስ ቤተሰብ ሁሉ፣ ደስታና ሰላም የተሞላበት በዓል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።

Orbit Electronics

04 Oct, 07:11

ይቹ እና አስተማማኝ ህይወትን ለመምራት የኦርቢት ኤሌክትሮንስ እቃዎች ቤቶ ያስገቡ!
አድራሻችን፡ ፒያሳ ካቴድራል ት/ቤት አካባቢ ከቶሞካ ቡና ፊት ለፊት ይገኛል።
ለማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0911072525 ይደውሉልን።
#OrbitElectronics #TechMadeEasy

Orbit Electronics

26 Sep, 13:51

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ
በዓሉ የደስታና የፍቅር እንዲሆንላችሁ እንመኛለን፡፡ ጥራት ባላቸው የኦርቢት ምርቶች እየተጠቀሙ ደማቅ በዓልን ያሳልፉ!

Orbit Electronics

23 Sep, 15:27

ደስ የሚል ዜና - ፍልቅልቋ የቲክቶክ ፈርጥ ከኛ ጋር ለመስራት ተፈራረመች::

በቲክቶክ ገፅ ላይ የብዙዎችን ቀልብ የገዛችው ያብስራ አዲሱ @yeabsira_addisu ከእኛ ጋር የማህበራዊ ድረጽ አምባሳደር በመሆን በትላንትናው እለት ተፈራርማለች::

እኛም ማህበረሰቡ ጋር በጥልቀት ለመድረስ እና ስለምርትና አገልግሎቶቻችን በስፋት እና በፍጥነት መረጃዎችን ማቅረብ እንዲያስችለን ከብዙ ጥናት በሃላ ያብስራ አዲስን ልንመርጥ ችለናል::

ኦርቢት ኤሌክትሮኒክስ በቅርቡ ተደራሽነት እና አሰራራችን በማዘመን በጥራትና በአይነት የሚለዩ የኤሌክትሮኒክስ መገልገያዎችን ለደንበኞቻችን እናስተዋውቃለን። የሚወጡ አዳዲስ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የኦርቢትን ማህበራዊ ሚዲያ ገፆች በመቀላቀል ይከታተሉ።