✍️ ግጥም እና ሳቆች 😆

@mark4593


ኑ ተዝናንተው ይህዱ አድናቆት እና ጥያቄ @marko4593

✍️ ግጥም እና ሳቆች 😆

23 Oct, 18:58


ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

✍️ ግጥም እና ሳቆች 😆

23 Oct, 18:31


ወጣት ነህ
እንግዲያውስ
እናትህን ማስደሰት አለብህ
ራስህን መቀየር አለብህ
ልብ በል ጊዜህን ማባከን የለህም


አሁኑኑ ይሄን ቻናል ጆይን በል

✍️ ግጥም እና ሳቆች 😆

23 Oct, 18:11


🥲ለተሰበረ ልብ 🥹ለተጎዳ ሰው የሚሆን ለፕሮፋይል ፒከቸር ማድረግ ምትፈልጉ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🥰
Add ur channel 👉 @Ab_man2121

✍️ ግጥም እና ሳቆች 😆

23 Oct, 17:40


ከ 5 ደቂቃ በኋላ ይጠፋል
ቀደመው ለሚመጡ 50 ሰዎች ብቻ

Give away ልንጀምር ነው

ይሄን መልእክት ካያችሁ እድለኛ ናችሁ 👇

✍️ ግጥም እና ሳቆች 😆

23 Oct, 17:27


📰 ሰበር ዜና ‼️‼️

የRemedial University ምደባ ተለቀቀ እንዲሁም ግቢ በቶሎ እንደሚጠሩ ተገለፅ.... 

አሁኑኑ ሁላችሁም ገብታችሁ  Check አድርጉ 👇

✍️ ግጥም እና ሳቆች 😆

23 Oct, 17:26


🎁Namootaaf pachage kan ji'aa laachaa jirra!🎁
Kanaafuu hundi keessan bilbila kana xuqatii pachage keessan fudhadhaa👇
╭━━━━━━━╮
┃   ● ══        
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████ |
┃███████┃
┃███████┃
┃        🔘       ┃
╰━━━━━━━_
Pachage amma fudhadhaa 👆

Waver👇
@FastVipProm

✍️ ግጥም እና ሳቆች 😆

23 Oct, 16:39


ትወደኝና ዋ!

እልህ ነው የያዘኝ ያለመገኘትህ
እኔ አንተን ስልህ ሌላውን ማለትህ
ስትገኝ አይደለም ሳጣህ ነው ምወድህ

ሁሉ ሲፈልገኝ ስላልፈለከኝ ነው
በፍቅር እንዳይመስልህ እንደዚህ ምሆነው
እልህ ነው!
አደራህን ውዴ ከወደድከኝ ጠላሃለው
ከፈለከኝ ርቅሃለው
አውቀዋለው እኔ አመሌን
ሲፈልጉኝ መጀነኔን
ፍቅር እንዳይመስልህ እንዲህ ሚያደርገኝ
እልህ ነው ካለህበት ሁሉ ሚያሽከረክረኝ
ልንገርህ አንተ ሰው ከቶ እንዳትወደኝ
እኔ አመል አለብኝ
ስለዚህ አደራ ወደህ አታስጠላኝ!



👇👇👇👇👇👇
join us
@mark4593
join us
@degsewrr

✍️ ግጥም እና ሳቆች 😆

01 Oct, 18:55


World war ሊነሳ ነው😔😔

✍️ ግጥም እና ሳቆች 😆

29 Aug, 17:36


‍ ••ዝምብያለሁኝ••


ስም ላውጣልሽ ብዬ
ቃላትን ባሰላ
አጣሁልሽ ፊደል
ሚሄድ ካንቺ ጋራ
ፍቅሬ እንዳልልሽ
ከፍቅር አልፈሻል
ህይወቴ እንዳልልሽ
በጣም ያንስብሻል
ስም ልሰጥሽ ብዬ
ቃላት ስላጣሁኝ
በቃ የኔ ፍቅር
ዝም ብያለሁኝ።
◆━━━✎✦✎━━━◆




   
join us @mark4593
join us @degsewrr
join us @markdess

✍️ ግጥም እና ሳቆች 😆

20 Aug, 17:39


የወደፊት ሚስቴ እንዴት አመሸሽ?🥲😁


Join us @mark4593
Join us @degsewrr
Join us @markdess

✍️ ግጥም እና ሳቆች 😆

15 Aug, 17:03


ፀጉር ቆራጮችማ በደንበኞቻቹ ፂም ትቀናላቹ😭፣ "አትንካው" እያልኩት 😢
.
.
.
ይኸው ፊቴን እየበረደኝ ነው😭 ...



    
join us @mark4593
join us @degsewrr
join us @markdess

✍️ ግጥም እና ሳቆች 😆

15 Aug, 08:28


       😥 ፍቅር አለቀሰ 😥

ፍቅርን ስፈልገው ቀናቶች አለፉ
ፈለግኩት ፈለግኩት ድካም ሆነ ትርፉ
አጋጣሚ ሆኖ ተደብቆ አየሁት
አላምን ስላልኩኝ ምክንያቱን ጠየኩት

"ፍቅር አንተው ነህ ወይ?" ብዬ ብጠይቀው
ምንም መልስ ሳይመልስ እንባ ተናነቀው
ግራ ገባኝና ባግራሞት አየሁት
ቆይ ፍቅር ደስታ ነው ሲባል ሰምቻለሁ
ታድያ ያንተ ለቅሶ ከየት የመጣ ነው?
ፍቅርም መለሰልኝ አይኑን መሬት ተክሎ
መናገር ጀመረ ቃላትን ቀጣጥሎ

"ደስታማ ደስታ ነኝ ላወቀው ሚስጥሬን
ከደስታም በላይ ነኝ ከተረዱኝ እኔን
ያስለቀሰኝ ነገር ሆድ ሆዴን ያስባሰው
በኔ ስም መነገድ መቸ አቆመ ሰው
አፈቀርኩሽ ብሎ ሲዋሻት በኔ ስም
ማሬ ውዴ ብላ ከድታው ስትሄድ እሷም

በኔ ሲጫወቱ የሀሰት ጨዋታ
በኔ ሲባልጉ በኔ ስም ሲምታታ
በውሸት ዓለም ሆነው በኔ ስም ሲጠሩ
እንዴት አላነባ ካልረባ ነገሩ"
ብሎ መለሰልኝ ፍቅር በቀስታ
አንገቱን ቢያስደፉው የሀሰት ጨዋታ



join us
@mark4593
join us
@degsewrr
join us
@markdess

     

✍️ ግጥም እና ሳቆች 😆

08 Aug, 17:16


Like አይቆጥርም ኧረ ተጫኑት👍❤️😂
   
    
#share & #like

join us @markdess
join us @mark4593
join us @degsewrr

✍️ ግጥም እና ሳቆች 😆

07 Aug, 17:28


💐ናፍቀኸኛል 💐

ናፍቀኸኛል በጣም  ከወትሮው ይልቅ  ለየት ባለ መልኩ
ስላንተ እያሰብኩ ምናልባት ደውዬ
ካነሳህ ድምፅህን ለመስማት ቸኩዬ
ናፍቀኸኛል በጣም እስከማልችል ድረስ
በጣም ናፍቀኸኛል አንድ ጊዜ ተመለስ
ድምፅህ ናፍቆኛል ድንገት በጆሮዬ ሳቅህ ያቃጭላል
ብዙ ጊዜ እንኳን ያላየሁት መልክህ ውልብ ይልብኛል
በጣም ናፍቀኸኛል በምንስ ላስረዳህ ናፍቆት ብሶብኛል
የናፍቆቴ ጥጉን መግለፅ ስላቃተኝ  እንባ ይቀድመኛል
ብቻ ግን ብቻ ግን ለመግለፅ ከብዶኛል ታውቃለህ ግን ውዴ
እስቲ ልጠይቅህ ናፍቀኸኛል እንዴ
የአንተን ባላውቅም እኔ ግን ልንገርህ በጣም ናፍቀኸኛል እጅጉን ሲበዛ ሁሉም ይቅርና አግኘኝ
ላንድ አፍታ አይንህንም ቢሆን አንዴ ብቻ ልየው
ናፍቆቴን ላስታግስ አይወጣልኝ ነገር ብቻ ግን ልቻለው።

.  LIKE ማንን ገደለ አድርጉ

    

ሼር 
join us @mark4593
join us @degsewrrr
join us @markdess

✍️ ግጥም እና ሳቆች 😆

05 Aug, 18:10


ነይ በክረምት አለ ዘፋኙ

ወዶ አይደለም🤧😁



   
join us @mark4593
join us @degsewrr
join us @markdess

✍️ ግጥም እና ሳቆች 😆

04 Aug, 17:03


የዚ ዘመን ተማሪዎች Class ባዶ ሲሆን መሳሳም ነው ሚያቁት 🙈💋


እኔ በናንተ ጊዜ Class ማንም ከሌለ አሪፉን ወንበር ነበር ለራሴ ምቀይረው😂😭

Like አይቆጥርም ኧረ ተጫኑት አትለፉት 😁👍❤️😂
        .
    
#share & #like

Join us @mark4593
Join us @markdess
Join us @degsewrr

✍️ ግጥም እና ሳቆች 😆

02 Aug, 19:48


ለፈገግታ HAMSTER ምግብ ቤት
ከች ብሏል ታብ ☝️ታብ እያረጋቹ መብላት ነው

😛ሰዎች ከTap Tap እና Daily combo አልፈን እዚህ ደርሰናል። 😂😂
✔️የዛሬ Daily combo ፍርፍር ፣ ድንች ወጥ እና ውሃ , 50ብር

✍️ ግጥም እና ሳቆች 😆

02 Aug, 18:03


ሀምስተር ምግብ ቤት ተከፈተ😂🤭


    
join us @mark4593
Join us @degsewrr

✍️ ግጥም እና ሳቆች 😆

26 Jul, 19:12


እንቅልፍ ግን መጥቶ ነው የሚወስደን ወይስ እኛ ነን የምንሄድለት famil 😂😂


Join us @mark4593
Join us @degsewrr
Join us @markdess

✍️ ግጥም እና ሳቆች 😆

20 Jul, 18:25


    🏦ዛሬ ደሞ አንዱ ከወለድ ነፃ ባንክ ብሩን ከቶ አልወልድ ሲለው ምን ቢል ጥሩ ነው
:
:
:
:
:
  ባንኩንም ወሊድ መከላከያ አስዋጡት እንዴ
  
    😁😁



    
join us @markdess
     join us @mark4593
     join us @degsewrr