Mizan Institute of Technology - MiT🇪🇹 @mizaninstituteoftechnology Channel on Telegram

Mizan Institute of Technology - MiT🇪🇹

@mizaninstituteoftechnology


A multi-national tech company headquartered at Addis Ababa, Ethiopia. The first Full stack (MERN) bootcamp in Ethiopia.

Mizan Institute of Technology - MiT 🇪🇹 (English)

Mizan Institute of Technology (MiT) is a leading tech company based in Addis Ababa, Ethiopia, that is making waves in the world of technology. Offering a range of services and solutions, MiT is known for its innovative approach to problem-solving and its commitment to excellence. One of the standout features of MiT is its Full stack (MERN) bootcamp, the first of its kind in Ethiopia. This bootcamp provides individuals with the opportunity to learn the ins and outs of MERN technology, equipping them with the skills they need to excel in the tech industry. Whether you are a seasoned professional looking to upskill or someone just starting out in the field, MiT has something to offer you. Join the Mizan Institute of Technology channel on Telegram to stay up-to-date with the latest news, events, and opportunities from this dynamic tech company.

Mizan Institute of Technology - MiT🇪🇹

18 Nov, 10:20


"ኮንታ" ወደ ተቋማችን Mizan Institute of Technology (MiT) ብቅ ብሎ ነበር!

https://www.tiktok.com/@mizantechinstitute?_t=8rUhPsfsI4N&_r=1

Mizan Institute of Technology - MiT🇪🇹

13 Nov, 17:50


OpenAI CEO Sam Altman has set a bold goal for 2025: achieving artificial general intelligence (AGI), a level of AI that learns and understands like humans.

In a conversation with Y Combinator CEO Gary Tan, Altman made his excitement clear. When Tan asked, “What are you excited about in 2025?” Altman replied confidently, “AGI.” He sees this shift as a major milestone just around the corner.

As Altman pushes forward, two big questions remain: is AGI really that close, and can OpenAI manage its impact? If AGI arrives by 2025, Altman’s ambition may indeed launch a new era, ready or not.

#OpenAI #SamAltman #chatgpt #AGI #AI #artificialintelligence #technews #futuretech #Year2025

Mizan Institute of Technology - MiT🇪🇹

10 Nov, 15:53


የምዝገባ መርሃ ግብራቹህን ያጠናቀቃቹ ሆናቹ ወደ ዋናው የክላስ ግሩፕ add ያልተደረጋቹ ካላቹ ወይም ከፍላቹ ያልተመዘገባቹህ ካላቹህ ነገ ሰኞ ህዳር 02 ክላስ ስለሚጀመር በአስቸኳይ በውስጥ አናግሩንና add እናድርጋቹህ።


📱 t.me/MizanInstituteOfTechnologyEthio

📱 t.me/MizanInstituteOfTechnologyMiT

ወይንም በኢሜይላችን አግኙን።
✉️ [email protected]

Mizan Institute of Technology - MiT🇪🇹

10 Nov, 07:48


በኮምፒዩተር ላብ 1 እና በኮምፒዩተር ላብ 3 ውስጥ የፉል ስታክ ዌብ ደቨሎፕመንት ሚድ ፈተና እየወሰዱ ካሉ ተማሪወቻችን መሃል የላብ 1 ተፈታኞች!



🚀 FUTURE FULL STACK DEVELOPERS IN ACTION!

📹 Fom MiT Computer Lab 1, where our MERN Stack warriors are crushing their Mid Exam! (Plus more talents in Lab 3) 💪


Building tomorrow's web developers TODAY at Mizan Institute of Technology!

🌟 Want to become a Full Stack Developer?
NEW BATCH ENROLLING NOW!

What you'll master:
Front-end Development
Back-end Development
Database Management
API Integration
Real-world Projects
Industry-standard Tools

💼 Career Paths:
• Full Stack Developer
• Frontend Developer
• Backend Developer
• Web Application Engineer
• Software Developer

📍 Location: Mizan Institute of Technology (MiT)
📱 Contact: 0987143030 (Call/WhatsApp)

Transform your passion into profession!
Limited seats - Register NOW!

#MiTEthiopia #WebDevelopment #MERNstack #FullStack #CodingLife #TechEducation #Ethiopia #AddisAbaba #TechCareers #Programming

Mizan Institute of Technology - MiT🇪🇹

10 Nov, 07:36


ከአንድ ወር በፊት የፓይተን ተማሪወች በኮምፒዩተር ላብ 3 ውስጥ የሚድ ፈተና በመውሰድ ላይ! ነገ በሚጀምረው አዲስ ባች ተቀላቀሉን::

🔵 FUTURE DEVELOPERS IN ACTION! 🚀

Snapshot from today's Python Mid Exam at MiT Computer Lab 03. Proud to see our students mastering programming fundamentals and problem-solving skills! 💻

🌟 Want to be part of the next tech revolution?
Join our NEW BATCH starting soon!

What you'll learn:
Python Programming from Zero to Hero
Real-world Project Development
Data Structures & Algorithms
Problem Solving Techniques

🎯 Career Opportunities:
• Software Developer
• Data Scientist
• AI/ML Engineer
• Backend Developer
• And more!

📍 Location: Mizan Institute of Technology (MiT)
📞 Call: 0987143030
📱 WhatsApp: 0987143030

Don't miss this opportunity to transform your career! Limited seats available.

#MiTEthiopia #PythonProgramming #CodingBootcamp #TechEducation #LearnToCode #Ethiopia #AddisAbaba #TechCareers

Mizan Institute of Technology - MiT🇪🇹

08 Nov, 08:44


ተጨማሪ የምዝገባ ክፍት ቦታዎችን እናሳውቃችሁ።

ብዙዎቻችሁ እስከ ዛሬ ሲሰጥ የነበረው የ1 ወር የመመዝገቢያ ቀነ ገደብ በዚህ ዙር በአንድ ሳምንት ውስጥ ስለተጠናቀቀ መመዝገብ አለመቻላችሁን አሳውቃችሁናል። ከፊል የኮርስ ቦታዎች ቀድመው የሞሉ ቢሆንም የቅበላ አቅማችንን በማስፋት ያሉ ውስን ክፍት የመመዝገቢያ አማራጮችን እናሳውቃችሁ።


በኦንላይን መማር ለምትፈልጉ በሁሉም ኮርሶች ያልተገደበ ክፍት ቦታ አለን።

1️⃣) ግራፊክ ዲዛይን:

በመደበኛ: 7 ቦታዎች
በማታ: 12 ቦታዎች
በሳምንታዊ ቅዳሜና እሁድ: 10 ቦታዎች


2️⃣) ፉል ስታክ (MERN) ድረ ገፅ ማበልፀግ፡

መደበኛ፡ 2 ቦታዎች
በቅዳሜና እሁድ: 5 ክፍት ቦታዎች
በማታ: 3 ቦታዎች


3️⃣) ዲጂታል ማርኬቲንግ፡

በመደበኛ: 4 ቦታዎች
በማታ: 6 ቦታዎች
በቅዳሜና እሁድ: 5 ቦታዎች


4️⃣) ፓይተን
ሸመደበኛ: 10 ቦታ
በማታ: 8 ቦታዎች
በቅዳሜና እሁድ: 7 ቦታዎች


5️⃣) ሞባይል አፕ ማበልፀግ:

በመደበኛ 12 ቦታዎች
በማታ: 8 ቦታዎች
በቅዳሜና እሁድ: 10 ቦታዎች

6️⃣) ደታ ሳይንስ:

በመደበኛ 10 ቦታዎች
በማታ: 8 ቦታዎች
በቅዳሜና እሁድ: 10 ቦታዎች

7️⃣) ሳይበር ሴኩሪቲ:

በመደበኛ 11 ቦታዎች
በማታ: 15 ቦታዎች
በቅዳሜና እሁድ: 15 ቦታዎች

8️⃣) ቪድዮ ኤዲቲንግ:

በመደበኛ 12 ቦታዎች
በማታ: 12 ቦታዎች
በቅዳሜና እሁድ: 9 ቦታዎች


የክፍል መርሃ ግብሮች ዝርዝር ሰአት:

መደበኛ ማለት፡ ከጠዋት 3፡00-5፡00 ወይም ከሰአት 7፡30-9፡30 የሚሰጥ ነው።

የማታ ማለት፡ ከቀኑ 11፡00-1፡00 የሚሰጥ ነው።

የቅዳሜና እሁድ ፕሮግራም: ለግማሽ ቀን የሚሰጥ ነው። (ከጠዋት 3:00–6:00 ወይም ከሰአት 7:30–10:30)

ማስታወሻ፡ የማሽን ለርኒንግ፣ AI፣ DL እና Robotics ክላሶች በሁሉም ክፍለ-ጊዜዎች ሙሉ በሙሉ ተይዘዋል።



ክላስ የሚጀመረው ሰኞ ነው እድሉ ሳያልፋችሁ ፈጥናችሁ አሁኑኑ ተመዝገቡ፡

ለመመዝገብ:  www.mizantechinstitute.com


ለማንኛውም ጥያቄ በቴሌግራም፡ t.me/MizanInstituteOfTechnologyEthio ወይም በኢሜል [email protected] ወይም 0987143030 ላይ አግኙን።

የኛን ምርጥ ምርጥ ኮርሶች ለመቀላቀል የመጨረሻውን እድል ተጠቀሙበት።


ነገር ግን ከመመዝገባቹህ በፊት የሞላ ኮርስ ካለ ቀድማቹህ ጠይቁን✉️🔍

Mizan Institute of Technology - MiT🇪🇹

08 Nov, 08:37


48 hours last chance!🔈

Last Chance to Register for Mizan Institute of Technology Courses!


Due to high demand, we are offering additional free spaces for our courses. Classes will be started on Monday, so act quickly to secure your spot within the next 3 days. This is the final opportunity—no exceptions!


Available Spaces:

1) Graphic Design:

Regular: 7 spaces
Extension: 12 spaces
Weekend: 10 spaces


2) Full Stack (MERN) Web Development:

Regular: 2 spaces
Weekend: 5 spaces
Extension: 3 spaces



3) Digital Marketing:

Regular: 4 spaces
Extension: 6 spaces
Weekend: 5 spaces



4) Python:

Regular: 10 space
Extension: 8 spaces
Weekend: 7 spaces




5) Mobile App Development:

Regular: 12 spaces
Extension: 8 spaces
Weekend: 10 spaces

6) Data Science:

Regular: 10 spaces
Extension: 8 spaces
Weekend: 10 spaces

7) Cyber Security:

Regular: 11 spaces
Extension: 15 spaces
Weekend: 15 spaces


Class Schedules:

Regular: Morning 3:00-5:00 or Afternoon 7:30-9:30 local time

Extension: Afternoon 11:00-1:00 local time

Weekend: Saturday and Sunday, half day (3:00-6:00 or 7:30-10:30 local time)


Note: Machine Learning, AI, DL, and Robotics classes are fully booked in all sessions. But if you are qualified and have a solid Python background, you can contact us.

Online options are available for all courses.


Register Now: www.mizantechinstitute.com

For any questions, contact us on Telegram: t.me/MizanInstituteOfTechnologyEthio or via email at [email protected].

Don't miss out on this final chance to join our cutting-edge courses!

Mizan Institute of Technology - MiT🇪🇹

08 Nov, 07:14


የሞባይል መተግበሪያ ማበልጸግ (Mobile App Development)

📱 መግቢያ:
የሞባይል አፕሊኬሽን ማበልጸግ ማለት ለስማርት ፎኖች፣ ታብሌቶች እና ሌሎች የሞባይል መሳሪያዎች አፕሊኬሽኖችን የመፍጠር ስራ ነው። እነዚህ መተግበሪያወች ለተለያዩ አላማወች የተሰሩ ናቸው።

ከበርካታ አይነቶቻቸው መካከል
1) ከተግባር አንፃር:
→ የማህበራዊ ትስስር አፖች:
ምሳሌ: ፌስቡክ፣ ኢንስታግራም፣ ሊንክድኢን፣ ዋትስአፕ
→ ለፕሮዳክቲቪቲ የሚውሉ እንደ ጎግል ድራይቭና ማይክሮ ሶፍት ኦፊስ አይነት አፖች
→ ለመዝናኛነት የሚውሉ እንደ ዩ ቲዩብአ ቲክቶክና ስፖቲፋይ
→ የኢኮመርስ አፖች እንደ አሊባባ፣ አማዞን፣ ሾፒፋይና ኢባይ
→ ለመገልገያነት የሚውሉ እንደ ፍላሽ ላይት፣ ካልኩሌተር፣ QR ስካነር
→ ለስፖርትና ለጤና የሚውሉ እንደ ማይፊትነስና ሄድስፔስ
→ ለትምህርት የሚውሉ እንደ ኻን አካዳሚ፣ ዩደሚና ኮርሴሪያ
→ ለገንዘብ ዝውውር የሚውሉ እንደ ፔይፓልና ቬንሞ
2) ከደቨሎፕመንት ሂደት አንፃር:
የሞባይል ኦፕሬቲንግ ሲስተሞች በዋናነት ገበያውን የተቆጣጠሩት የጎግሉ አንድሮይድ እና የአፕሉ አይኦኤስ ናቸው:: ከነዚህ በተጨማሪ የቻይናው ሁዋዌ የጀመረው ሃርሞኒ ኦኤስ አለ። አንድ የሞባይል መተግበሪያ አበልፃጊ በዋናነት ታሳቢ የሚያደርገው ኦፕሬቲንግ ሲስተማቸው አንድሮይድ እና አይኦኤስ ለሆኑ ስልኮች ነው። ይህ ኔቲቭ አፖች ይባላሉ። ለአንዱ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ብቻ እንዲሰራ ተደርጎ የተሰራ አፕ ኔቲቭ አፕ ነው።
ስለዚህ ከማበልፀግ ሂደት አንፃር:
→ ኒቲቭ የሆኑ አሉ! ምሳሌ WhatsApp (iOS), Google Maps (Android).
→ የተዳቀሉ (ሃይብሪድ) አሉ! ምሳሌ ኢንስታግራምና ትዊተር አይነት
→ ዌብ አፖች አሉ! ምሳሌ ጎግል ዶክስ እና ፍሊፕቦርድ
→ ፕሮግረሲቭ ዌብ አፖች አሉ! ምሳሌ ስታርባክና ፒንተረስት
3) ከኢንዱስትሪና ዶሜይን አንፃር:
→ እንደ ዙምና ሴልስፎርስ ያሉ ቢዝነስ አፖች አሉ
→ እንደ ካንዲክረሽ ያሉ ጌም አፖች
→ እንደ ጎግል ማፕስ፣ ኡበር፣ ራይድ፣ ፈረስ፣ ያንጎና ኤየር ቢኤንቢ ያሉ የመጓጓዣና ናቪጌሽን አፖች
→ እንደ ቢቢሲ ኒውስ ያሉ የዜናና መረጃ ሰጪ አፖች አሉ።



💻 ዋና የፕሮግራሚንግ ቋንቋዎች:

1. Android አፖችን ለመስራት:
- Java
- Kotlin
- Android Studio IDE ገበያው ላይ ይታወቃሉ!

2. iOS አፖችን ለመስራት:
- Swift
- Objective-C
- Xcode IDE

3. Cross-Platform (በሁለቱም ኦፕሬቲንግ ሲስተሞች ላይ የሚሰራ አንድ አፕ ለመስራት):
- Flutter (Dart)
- React Native (JavaScript)
- Ionic (Angular/React)

አሁን ላይ ተፈላጊ የሆነው ይህ 3ኛው ነው። ምክኛቱም ለምሳሌ ራይድና ፈረስ ሞባይል አፓቸውን ለማሰራት የግድ ሳምሰንግና መሰል ኦኤሳቸው አንድሮይድ የሆኑ ስልክ ያላቸው ደንበኞቻቸው የሚጠቀሙት አንድሮይድ አፕ ይፈልጋሉ፣ የሆነ ደንበኛቸው ደሞ አፕል ስልክ ሊኖረው ይችላል። ስለዚህ ለሁሉም ደንበኞቻቸው ተደራሽ እንዲሆኑ ሁለት አፕ ያስፈልጋቸዋል፣ ለሁለቱም ሁለት የተለያየ ባለሙያ አፕ ሰሪ ሊያፈልጋቸው ነው። ከዚህ ይልቅ ሁለቱም ሲስተሞች ላይ የሚሰራ አንድ ባለሙያ ቢቀጥሩ ከክፍያም አንፃር አዋጭ ነው:: አንድሮይድ አፕ ለሚሰራላቸው 100 ሺ ብር፣ አይኦኤስ አፕ ለሚሰራላቸው 100 ሺህ ብር ከመክፈል፣ ለሁለቱም የሚሰራ አንድ አፕ በ150 ሺ ብር ማሰራት ይበልጣል::

በኛ ተቋም 3ቱም ይሰጣሉ፣ ግን በዋናነት ገበያው ላይ ወደፊት ተፈላጊ የሆነው Flutter ይሰጣል!

📊 የገበያ እድሎች:

በአለም አቀፍ ደረጃ:
- $206.7 ቢሊዮን የገበያ መጠን (2024)
- 18.4% የዓመታዊ እድገት
- 6.3 ቢሊዮን የሞባይል ተጠቃሚዎች

በኢትዮጵያ:
- 25+ ሚሊዮን የስማርትፎን ተጠቃሚዎች
- 200% የዓመታዊ የዲጂታል ኢኮኖሚ እድገት
- እያደገ ያለ የፊንቴክ ዘርፍ

💰 የገቢ እድሎች (በወር):

1. Junior Developer:
- የአካባቢ: 15,000 - 25,000 ብር
- ዓለም አቀፍ: $800 - $2,000

2. Mid-Level Developer:
- የአካባቢ: 30,000 - 70,000 ብር
- ዓለም አቀፍ: $2,500 - $5,000

3. Senior Developer:
- የአካባቢ: 70,000+ ብር
- ዓለም አቀፍ: $6,000+

4. Freelancing:
- በፕሮጀክት: $500 - $5,000
- ወርሃዊ ኮንትራት: $1,000 - $4,000

🎯 የሚሰሩ አፕሊኬሽኖች:

1. ፊንቴክ:
- የክፍያ አፕሊኬሽኖች
- የባንክ አፕሊኬሽኖች
- የዋሌት አፕሊኬሽኖች

2. ኢ-ኮመርስ:
- የሽያጭ መደብሮች
- የማድረስ (ዴሊቨሪ) አገልግሎቶች
- የእቃ መከታተያ

3. ማህበራዊ ሚዲያ:
- የመልእክት መላላኪያዎች
- የይዘት መጋሪያዎች
- የኔትወርኪንግ መድረኮች

📚 የስልጠና ይዘቶች:

1. መሰረታዊ ክህሎቶች:
- Programming Fundamentals
- UI/UX Design
- Database Management
- API Integration

2. የልማት ሂደቶች:
- Agile Development
- Version Control (Git)
- Testing & Debugging
- App Store Deployment

3. የንግድ ክህሎቶች:
- Project Management
- Client Communication
- App Monetization
- Marketing Basics


📱 የገበያ ፍላጎት:

1. የአካባቢ (የሎካል ማርኬት) ፍላጎቶች:
- የባንክ አፕሊኬሽኖች
- የትራንስፖርት አፕሊኬሽኖች
- የድርድር መድረኮች

2. ዓለም አቀፍ እድሎች:
- Freelance Platforms
- Remote Jobs
- Startup Opportunities

🎁 በMiT የሚያገኙት ጥቅሞች:

1. ተግባራዊ ልምምድ:
- እውነተኛ ፕሮጀክቶች
- የግል ፖርትፎሊዮ
- የስራ ልምድ

2. የባለሙያ ድጋፍ:
- የግል አሰልጣኝ
- ቴክኒካል መድረክ
- የስራ ምደባ

3. ሪሶርሶች:
- ዘመናዊ ሶፍትዌሮች
- የመማሪያ ቁሳቁሶች
- የተሳኩ ፕሮጀክቶች

📞 ለመመዝገብ:
ይደውሉ: +251-987-14-30-30
ቴሌግራም: @MizanInstituteOfTechnologyEthio
ድረ-ገጽ: www.mizantechinstitute.com

አድራሻ: Apple Plaza, 7ኛ ፎቅ፣ በቤቴል፣ አዲስ አበባ


"ዛሬ ጀምረው ነገ የሞባይል አፕ ገንቢ ይሁኑ!"



ለበለጠ:

https://mizantechinstitute.com/course-category/mobile-app-development/


https://t.me/MizanInstituteOfTechnology

Mizan Institute of Technology - MiT🇪🇹

07 Nov, 13:55


🌟 ዲጂታል ማርኬቲንግ - የንግድዎ የወደፊት እድል✔️
የገበያው አየር ቀዝቅዟል⁉️

📱 ዲጂታል ማርኬቲንግ ምንድን ነው
ዲጂታል ማርኬቲንግ ማለት ንግድዎን እና አገልግሎትዎን (products & services) በዲጂታል መንገድ (በኢንተርኔት፣ በሶሻል ሚዲያ፣ በኢሜይል፣ በሞባይል አፕሊኬሽኖች፣ በድረ ገፆች፣ በሰርች ኢንጂኖች) እንደ ኮምፒዩተር፣ ላፕቶፕ፣ ስልክ፣ ታብሌትና የመሳሰሉትን ድጅታል መሳሪያወች በመጠቀም ለደንበኞች ማድረስ ነው።

መርካቶ ወይም የሆነ ቦታ ላይ ብቻ ተገድቦ ከሚሸጥና ከሚያከፋፍል ነጋደ ይልቅ መርካቶ ላይ ከመሸጡ ተጨማሪ የሚሸጣቸውን ቁሳቁሶች ሶሻል ሚዲያን ጨምሮ በኢንተርኔቱ አለም ላይ በማስተዋወቅ የሚሸጠው ነጋደ ይበልጣል።

ቤተል ወይም የሆነ ቦታ ላይ ብቻ ተገድቦ ትልቅ ታፔላና ባነር ለጥፎ አገልግሎት ከሚሰጠው ተቋም ይልቅ የሚሰጠውን አገልግሎት ሶሻል ሚዲያን ጨምሮ በኢንተርኔቱ አለም ላይ የሚያስተዋውቀው ሰርቪስ ሰጭ ተቋም የተሻለ የደንበኞች ብዛት አሉት።

እሱ ለሚሰጠው ሰርቪስ የሚሆኑ ደንበኞች ያሉት አድስ አበባ ላይ ብቻ ሆነው ሳለ: በመላው አገር ለሚተላለፍ የቲቪ ወይም የራድዮ ማስታወቂያ ከመክፈል ይልቅ አድስ አበባ ላይ ብቻ ላሉ ሰወች ይህን መልእክት አድርስልኝ ብሎ ማስታወቂያ የሚያሰራ ድርጅት የበለጠ አትራፊ ነው።

💼 በዓለም አቀፍ ድርጅቶች የተገኘ ውጤት:

1. Nike የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ካደረገ በኋላ:
- የኦንላይን ሽያጭ በ82% ጨምሯል
- በ2023 $5.5 ቢሊዮን ገቢ ከዲጂታል ሽያጭ ብቻ አግኝቷል
- የማርኬቲንግ ወጪው በ30% ቀንሷል

2. Starbucks Digital Strategy:
- 27+ ሚሊዮን የፍጆታ መተግበሪያ ተጠቃሚዎች አግኝቷል
- 40% የሽያጭ መጨመር (በአፕ በኩል) አሳክቷል
- $2.5+ ቢሊዮን ተጨማሪ ገቢ በ2023 አግኝቷል

3. የአማዞን ዲጂታል ስትራቴጂ:
- 300+ ሚሊዮን አባላት በአለም አቀፍ ደረጃ አግኝቷል
- $514 ቢሊዮን ዓመታዊ ገቢ


📊 አዳዲስ Case Studies:

1. Ethiopian Airlines Digital Success:
- 85% የቲኬት ሽያጭ በዲጂታል ፕላትፎርም ለማድረግ እየሰራ ነው
- 2.5 ሚሊዮን የመተግበሪያ ተጠቃሚዎች
- በቢሊዮን+ ዓመታዊ ገቢ

2. Local Success: Ride App
- 500,000+ ተጠቃሚዎች በአዲስ አበባ
- 1000+ የስራ እድል ፈጥሯል



🌍 የዲጂታል ማርኬቲንግ አሃዞች:

በአለም አቀፍ ደረጃ:
- $400+ ቢሊዮን የገበያ መጠን
- 17% የዓመታዊ እድገት
- 90% ንግዶች ዲጂታል ማርኬቲንግ ለመጠቀም በስራ ላይ ናቸው።

በኢትዮጵያ:
- 25+ ሚሊዮን የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች አሉ ተብሎ ይገመታል
- 6.8+ ሚሊዮን የፌስቡክ ተጠቃሚዎች
- በርካታ % ዓመታዊ የዲጂታል ንግድ እድገት እየታየ ነው።

💡 ለምን አሁን መማር አስፈላጊ ሆነ?⭐️

1. የገበያው እድል:
- 98% የኢትዮጵያ ንግዶችና ድርጅቶች ዲጂታል ማርኬቲንግ አያውቁም
- በቀጣይ 5 ዓመታት 500,000+ የስራ እድል ይፈጠራል ተብሎ ይገመታል
- $50+ ሚሊዮን የሃገር ውስጥ የገበያ እድል ይኖራል ተብሎ ይገመታል

2. የወደፊት እድገት:
- 90% የንግዶች ወደ ዲጂታል እየተሸጋገሩ ነው
- የዲጂታል ማርኬቲንግ ባለሙያዎች ፍላጎት እየጨመረ ነው
- ከፍተኛ የደሞዝ መጠን በቅጥርም ሆነ በግል ስራ ወይም በፍሪላንስ አለ

3. ዓለም አቀፍ እድል:
- Freelancing በUpwork እና Fiverr እንድሁም በሌሎች የፍሪላንስ ፕላትፎርሞች
- Remote Jobs በዓለም አቀፍ ኩባንያዎች
- ማርኬቲንግ Agency ለመክፈት እድል ይፈጥራል

📈 ROI (Return on Investment) Case Studies:

1. Coca-Cola Digital Campaign:
ኢንቨስትመንት ያደረገው: $1,000,000
ውጤት:
- $4,500,000 ገቢ ያገኘው
- 350% ROI
- 10 ሚሊዮን+ reach



🎯 በMiT የሚማሯቸው ዋና ዋና ክህሎቶች:

1. Data-Driven Marketing:
- Google Analytics
- Facebook Insights
- SEO Tools
- Market Research

2. Content Creation:
- Video Marketing
- Copywriting
- Graphic Design
- Social Media Content

3. Digital Advertising:
- Facebook Ads
- Google Ads
- Instagram Ads
- LinkedIn Ads

4. Technical Skills:
- Website Development
- Email Marketing
- Mobile Marketing & ORM
- Marketing Automation
- CRM Systems

💰 የገቢ እድሎች (በወር):

1. Junior Digital Marketer:
- Local: 15,000 - 25,000 ETB
- International: $800 - $1,500

2. Mid-Level Marketer:
- Local: 30,000 - 50,000 ETB
- International: $2,000 - $4,000

3. Senior Level:
- Local: 60,000+ ETB
- International: $5,000+

4. Freelancing:
- Project Based: $200 - $2,000
- Monthly Retainer: $500 - $3,000

🎁 ልዩ ጥቅማጥቅሞች በMiT:

1. Real Projects:
- እውነተኛ ከሆኑ ንግዶች ጋር መስራት
- Portfolio መገንባት
- የስራ ልምድ ማግኘት

2. Mentorship:
- ከተሳካላቸው ባለሙያዎች መማር
- One-on-One Coaching
- Lifetime Support

3. Tools & Resources:
- Tools Access
- Updated Materials
- Case Studies

4. Job Support:
- CV Writing
- Interview Preparation
- Job Placement


📞 ለመመዝገብ:
ይደውሉ: +251-987-14-30-30
ቴሌግራም: @MizanInstituteOfTechnologyEthio
ድረ-ገጽ: www.mizantechinstitute.com

አድራሻ: Apple Plaza, 7ኛ ፎቅ፣ በቤቴል፣ አዲስ አበባ

"The best time to start was yesterday. The next best time is NOW!"

ለመጀመር የተሻለው ጊዜ ትናንት ነበር። ቀጣዩ የተሻለ ጊዜ ዛሬ ነው

🎓 Early Bird Special Offer:

- Certification

አሁኑኑ ይመዝገቡ እና የዲጂታል ዘመኑ አካል ይሁኑ!

ለበለጠ መረጃ ድረ ገፃችንን ይጎብኙ:
https://mizantechinstitute.com/course-category/digital-marketing/

Mizan Institute of Technology - MiT🇪🇹

07 Nov, 13:27


ተመዝግባቹ ወርሀዊ ክፍያ እና የመመዝገቢያ የከፈላቹበትን ደረሰኝ ያላካቹ በቴሌግራም @MizanInstituteOfTechnologyEthio ላይ ላኩልን።

Mizan Institute of Technology - MiT🇪🇹

07 Nov, 06:09


🎨 ግራፊክ ዲዛይን - የፈጠራ ኢንዱስትሪው መነሻ

📱 ግራፊክ ዲዛይን ምንድን ነው?
ግራፊክ ዲዛይን ማለት የእይታ ኮሙዩኒኬሽን ሙያ ሲሆን፣ በዋናነት ኮምፒውተርን (ስማርት ስልኮችን) በመጠቀም የንግድ ምልክቶችን (ሎጎ)፣ ፖስተሮችን፣ ብሮሸሮችን፣ የማስታወቂያ ቁሳቁሶችን፣ የድረ ገጽ ንድፎችን እና ሌሎች የእይታ ይዘቶችን የመፍጠር ሙያ ነው።

አብዛኛወቹ የእኛ ሃገር ድርጅቶችና ታላላቅ ተቋማት ጭምር ደረጃውን የጠበቀ ብራንድ የላቸውም:: ስለ ከለር ብራንድ ብዙወች አይጨነቁም። ቋሚ የሆነ የተቋም ብራንድ በሁሉም ጊዜና ቦታ የሚጠቀሙ ውስን ናቸው። ልክ የሆኑ ከለሮችና የሆነ ሎጎ ስናይ ይህ የእገሌ ተቋም ነው ብለን መናገር የምንችላቸው ውስን ናቸው! ብዙ ተቋም ደረጃውንና ብራንዱን የጠበቀ ዘመናዊና ቀለል ያለ፣ ውስብስብ ያልሆነ፣ ሳቢና ትርጉም ያለው፣ በቀላሉ ተመልካች አዕምሮ ላይ ተቀርፆ የሚቀር ሎጎ የለውም። የለም ማለት በርካታ የስራ እድል እንዳለ አመላካች ነው። ስራውን መስራት ለኚህ አይነት ተቋማት ስለ ብራንድ ጥቅም ግንዛቤ ከመፍጠር ይጀምራል።

የህትመት ቤቶችን ጨምሮ በርካታ ቦታወች፣ የሚዲያ ተቋማትና ኤጀንሲወች ላይ ግራፊክ ድዛይነር ያስፈልጋል። አብዛኛው ተቋም ስራ ሲጀምር ታፔላ መለጠፍ፣ የማስታወቂያ ባነር፣ ብሮሸር፣ ቢዝነስ ካርድ፣ ሎጎ ይፈልጋል። ይህ መስክ ከሃገር ውስጥ ስራወች በተጨማሪ ከሃገር ውጭም ፍሪላንሰር ሆኖ ያሰራል።

💼 በዓለም አቀፍ ድርጅቶች የተገኘ ውጤት:

1. Apple Design Team:
- $2+ ቢሊዮን በዲዛይን ገቢ አግኝቷል
- 5000+ ዲዛይን ፓተንቶች አሉት
- በዓመት $50+ ሚሊዮን በዲዛይን ብቻ ቆጥበዋል

2. Nike Graphics:
- 30% የሽያጭ እድገት በአዲስ ዲዛይኖች አግኝቷል
- $500+ ሚሊዮን

📊 በMiT የሚሰጡ የግራፊክ ዲዛይን ኮርሶች:

1. Adobe Creative Suite:
- Photoshop
- Illustrator
- InDesign


2. UI/UX Design:
- Figma
- Adobe XD
- Sketch

3. Brand Design:
- Logo Design
- Brand Identity
- Marketing Materials

🌍 የግራፊክ ዲዛይን አሃዞች:

በአለም አቀፍ ደረጃ:
- $45+ ቢሊዮን የገበያ መጠን አለው
- 12% የዓመታዊ እድገት አሳይቷል
- 3.8+ ሚሊዮን የስራ እድሎች አሉ


💰 የገቢ እድሎች (በወር):

1. Junior Designer:
- Local: 10,000 - 20,000 ETB
- Freelance: $300 - $800

2. Mid-Level Designer:
- Local: 25,000 - 40,000 ETB
- Freelance: $1,000 - $3,000

3. Senior Designer:
- Local: 45,000+ ETB
- Freelance: $3,000 - $8,000

🎯 የሚሰሩባቸው መስኮች:

1. Brand Design:
- Logo Design
- Business Cards
- Branding Materials

2. Marketing Materials:
- Social Media Posts
- Flyers & Brochures
- Billboard Designs

3. Digital Design:
- Website Design
- App Design
- UI/UX Design

4. Print Design:
- Magazine Layouts
- Book Covers
- Packaging Design


🎁 በMizan MiT የሚያገኟቸው ጥቅማጥቅሞች:

1. Industry Tools:
- Templates & Assets

2. Practical Training:
- Real Client Projects
- Portfolio Development
- Industry Mentorship

3. Career Support:
- Job Placement for high achievers
- Freelance Guidance
- Business Setup Support

📞 ለመመዝገብ:
ይደውሉ: +251-987-14-30-30
ቴሌግራም: @MizanInstituteOfTechnologyEthio
ድረ-ገጽ: www.mizantechinstitute.com

አድራሻ: Apple Plaza, 7ኛ ፎቅ፣ በቤቴል፣ አዲስ አበባ

🎓 Special Offer:
- 10% ቅናሽ (ለመጀመሪያ 20 ተማሪዎች)
- Certification

ወደ ዲዛይን ዓለም እንኳን በደህና መጡ!

@MizanInstituteOfTechnology

Mizan Institute of Technology - MiT🇪🇹

06 Nov, 16:04


በአንዳንድ ኮርሶች የኦንላይን፣ የማታ፣ የሳምንትና የመደበኛ ፕሮግራሞች ላይ ውስን ክፍት ቦታዎች ስለሚኖሩ እድሉ ላመለጣችሁ ያሉትን ክፍት ቦታዎች ዝርዝርና ከፍላቹ ያልተመዘገባቹ በአፋጣኝ በውስጥ መስመር ወይም በአካል ቢሮ በመገኘት አሳውቁን!

Dear aspiring tech professionals, thank you for the overwhelming response to our 7th Round Registration! We’re thrilled to welcome those who secured a spot in our advanced courses:

❤️ Full Stack (MERN) Web Development
❤️ Mobile App Development
❤️ Python Programming
➡️Digital Marketing
➡️Graphic Design
📌Machine Learning
➡️Deep Learning
Artificial Intelligence

Didn’t get a spot?

Stay tuned! We’ll update you soon if any remaining seats become available in select departments and attendance modes, including in-person and online options.

For those who have paid but not yet completed registration, please reach out to us immediately.

Empower your future with MiT. Welcome to all enrolled; for those who missed this round, we hope to see you in the next!🕐

Contact us:
✉️ [email protected]
📞 0987143030 🙏
🕐 www.mizantechinstitute.com
#MizanTech #NextGenTech #MizanMiT

Mizan Institute of Technology - MiT🇪🇹

05 Nov, 11:16


ምዝገባ ክፍት ነው👨‍💻

በተቋማችን Mizan Institute of Technology (MiT) በሚከተሉት ኮርሶች ስትማሩ ከምታገኟቸው ጥቆሞች መካከል፦

1⃣ እያንዳንዱ የምንሰጠው ኮርስ በተለመደው የሃገራችን የትምህርት ስርአት መሰረት በተግባር ባልታገዘ ቲዎሪ ላይ ብቻ ያጠነጠነ ሳይሆን ገበያው ላይ ባሉ እውነተኛና ተጨባጭ ፕሮጀክቶች የተደገፈ መሆኑ፣

2⃣ እኛ ጋር በተማራችሗቸው የትምህርት ዘርፎች ጠንክረው የተማሩ ብቁ ተማሪዎችን በዙሪያችን ካሉ መንግስታዊና መንግስታዊ ካልሆኑ ተቋማት ጋር በማገናኘት የስራ እድል እንዲያገኙ ማመቻቸት መቻላችን፣


3⃣ በጣም ምጡቅ የሆኑትን ተማሪዎች እኛው ጋር የምንቀጥር መሆኑ፣


4⃣ ከቅጥር ስራ ባሻገር በግላቸው የራሳቸው ስታርታፕ ከፍተው ለመስራት ፍላጎቱና አቅሙ ላላቸው የበኩላችን ድጋፍ ማድረጋችን፣


5⃣ ተማሪዎቻችን ከኛ ጋር የሚማሩትን ኮርስ ካጠናቀቁ በሗላ የተለያዩ መማሪያ ማቴሪያሎችን በነፃ እንደፈለጉ እንዲጠቀሙ መፍቀዳችን፣

6⃣ ከኢትዮጵያ እስከ አሜሪካ ባሉ ባሉ ድርጅቶች ላይ መስራት የሚችሉ ተማሪዎችን ማብቃታችን፣

7⃣ ምንም አይነት የኮምፒዩተር እና አይቲ ልምድ የሌላቸውን ተማሪዎች ከጀማሪ ደረጃ "ሀ" ብለን አስጀምረን ልምዱ ካላቸው ጋር እኩል እና አንዳንድ ጊዜ የተሻለ ሆነው እንዲበቁ ማድረጋችን፣

8⃣ ኮምፒዩተር ለሌላቸው ተማሪዎች የተሟላ ዘመናዊ የኮምፒዩተር ላብራቶሪ ማመቻቸታችን፣

9⃣ ይህን ላብራቶሪ ከትምህርት ፕሮግራም ባሻገር በማንኛውም በሚመች ሰአት በነፃ እንዲጠቀሙ ክፍት ማድረጋችን፣

🔟 በኦንላይን ለሚማሩ ተማሪዎች የመማሪያ ማቴሪያሎችን በቪድዮ፣ በጽሑፍ፣ በቀጥታ ስርጭትና መሰል አማራጮች ለአጠቃቀም ቀላልና አመች በሆነው ዘመናዊ ድረ ገፃችን ላይ ማቅረባችን፣

1⃣1⃣ በኦንላይን ለሚማሩ ኢንተርኔት ሲቆራረጥ እንዳይቸገሩ የቀጥታ ስርጭት ክላሶችን ሪከርድ አድርገን በሚመቻቸው ሰአት እንደፈለጉ እንዲከታተሉ ማስቻላችን፣

1⃣2⃣ የምንሰጣቸውን ኮርሶች የተወሰነ ክፍላቸውን ብቻ በብዙ ቦታ እንደሚደረገው ከላይ ከላይ ነካ ነካ አድርገን ሳናስተምር፤ በዚያ መስክ ገበያው ላይ አስፈላጊ የሆኑና ጊዜ ያላለፈባቸውን መስኮች መርጠን በብቃት ማስተማር መቻላችን፣

1⃣3⃣ አዲስ አበባና አካባቢው ላሉ በአካል መማር ለሚፈልጉ የበአካል ክላስ መጀመራችን፣ ከሃገር ውጭ ለሆኑና ክፍለ ሃገር ላሉ የኦንላይን ፕሮግራም ማመቻቸታችን፣

1⃣4⃣ በአካል ለሚማሩ regular, weekend እና extension አማራጮችን ማመቻቸታችንና በአሳማኝ ምክንያት ከአንዱ ወደ አንዱ ፕሮግራም መቀየር ለሚፈልጉ በነፃ መፍቀዳችን፣

1⃣5⃣ ለብቃታችን በቀላሉ ከዘመናዊ ድረ ገፃችን ጀምሮ ውጤታማ የቀድሞ ተማሪዎቻችን ምስክር ናቸው::

ዛሬ ነገ ሳይሉ ዛሬውኑ ይመዝገቡና ቴክኖሎጂውን ከነ ቤተሰብዎ ይቀላቀሉ::

ከታዳጊ እስከ ታላላቅ ሰዎች፣ ልምዱ ላላቸውም ለሌላቸው በየደረጃው በሚገባ የተዘጋጁ ኮርሶች አሉን:: ተቀላቀሉን::


ለመመዝገብና ኮርሶቹ በውስጣቸው የሚያካትቱትን ዝርዝር ለማየት: http://www.mizantechinstitute.com

ኮርሶቹን ለማጠናቀቅ ምን ያክል ወር ይፈጃል የሚለውን ለማወቅ ይህን ሊንክ ተጭነው ያንብቡ። https://t.me/MizanInstituteOfTechnology/183


ካሉን ዘመናዊ የቴክኖሎጂ ኮርሶች መካከል፦
☞⇨ ፉል ስታክ ዌብ ዴቨሎፕመንት
☞⇨ ዲጅታል ማርኬቲንግ
☞⇨ ግራፊክ ዲዛይን
☞⇨ የሞባይል መተግበሪያ ማበልፀግ
☞⇨ ፓይተን
☞⇨ ማሽን ለርኒንግና ዲፕ ለርኒንግ
☞⇨ ሮቦቲክስ
☞⇨ የሰው ሠራሽ ልህቀት (አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ)


ክፍያን ጨምሮ ሌሎች ያልገቧችሁ ዝርዝር ነገሮች ካሉ በቴሌግራም በውስጥ @MizanInstituteOfTechnologyEthio ላይ ወይም በኢሜይላችን [email protected] ላይ አናግሩን።

Mizan Institute of Technology - MiT🇪🇹

05 Nov, 11:15


ለዛሬ አንድ የ11 አመት ታዳጊ የሆነ ህፃን ተማሪያችንን እናስተዋውቃችሁ::
ረፊቅ አስራር ይባላል:: የ11 አመት ታዳጊ እና የ4ኛ ክፍል ተማሪ ነው:: ከታላቅ ወንድሙና ወላጅ አባቱ ጋር ተቋማችንን በፉል ስታክ ድረ ገፅ ማበልፀግ መስክ ከተቀላቀሉ ወራቶችን አስቆጥረዋል:: ረፊቅ አሁን ላይ የ3ኛው ተርም ተማሪያችን ሲሆን ገና በመማር ላይ ይገኛል::
ለናሙና ያክል ይህን የግሉን ድረ ገፅ ጋበዝናችሁ::
https://refiqtech.com/

ወላጆች ልጆቻችሁ የቴክኖሎጂ ፍላጎት ካላቸውና ፍላጎት እንዲያድርባቸው ከፈለጋችሁ ወደ ተቋማችን ጎራ በሉ:: እናንተም ተማሩ ልጆቻችሁንም አስተምሩ::
በድረ ገፃችን https://mizantechinstitute.com/ ላይ በመግባት በምትፈልጉት መስክ ተመዝገቡ:: ስትፈልጉ በአካል ወይም ሲያሻችሁ በኦንላይን መማር ትችላላችሁ:: አዲስ አበባና ዙሪያዋ ላላችሁ ኮምፒዩተር ከሌላችሁ እኛ ጋ ባሉን ዘመናዊ ላቦች በነፃ ትማራላችሁ::

Mizan Institute of Technology - MiT🇪🇹

05 Nov, 11:15


Meet Refiq Asrar, one of our exceptional students in the online Full Stack MERN Web Development program. Refiq, a grade 4 student, has already embarked on his tech journey with us at Mizan Institute of Technology (MiT). Check out his impressive personal portfolio at (https://refiqtech.com/).

Refiq’s journey shows that age is no barrier to entering the exciting world of technology. For families with children who have a passion for technology, programming, and coding, we invite you to enroll them in our institute. Our project-based learning approach ensures that young minds are nurtured and guided to become the innovators of tomorrow.

Join us in our 6th round registration and help shape your children's future today. With the right support and resources, they can achieve incredible things. Let’s make their dreams a reality at MiT.


#MizanMiT #Tech #Programming #Coding #FullStack #Frontend #Backend #MERN

Mizan Institute of Technology - MiT🇪🇹

05 Nov, 11:14


ለዛሬ በአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሚሠራውንና በተቋማችን ከፌብሯሪ 2023 ባች የፉል ስታክ ዌብ ዴቨሎፕመንት ተማሪዎቻችን መካከል አንዱ የሆነውን ዶ/ር ሰይድ አህመድን ልናስታዋውቃችሁ ወደድን። ዶ/ር ሰይድ የትምህርት ባክግራውንዱ የጤናው ዘርፍ መሆኑ ሳያግደው የቴክኖሎጅውን ዘርፍ በድረ ገፅ ማበልፀግ መስክ ተቀላቅሏል። የኮምፒዩተር እውቀት ልምድ ቢኖራችሁም ባይኖራችሁም ፥ ከኛ በፊት የተማራቹህት ሌላ መስክ ቢሆንም እኛ ጋ በመማር የቴክኖሎጅ ጉዟችሁን ጀምሩ። በጤና ዘርፍ፣ በአካውንቲንግ ዘርፍ፣ በጂኦሎጂ ዘርፍ የተማሩ ሆነው እኛ ጋር የቴክኖሎጂ መስኮችን የተማሩና የሚማሩ ተማሪዎች አሉን።

ዛሬውኑ https://mizantechinstitute.com ላይ በመመዝገብ በምትፈልጉት መስክ መማራችሁን ቀጥሉ።

Mizan Institute of Technology - MiT🇪🇹

05 Nov, 11:14


Meet Dr. Seid Ahmed, a dedicated Medical Doctor currently serving at Alert Comprehensive Specialized Hospital. Dr. Seid was a student of the Full Stack Web Development program at our institute, Mizan Institute of Technology (MiT), and graduated with the class of February 2023. Despite his demanding career in the medical field, he pursued his passion for technology and successfully became a skilled developer.
Dr. Seid's journey is a testament to the limitless possibilities that come with determination and the right education. At MiT, we believe that your background should never limit your potential. Whether you are a doctor, engineer, artist, or entrepreneur, our programs are designed to equip you with the skills you need to thrive in the digital era.
Visit Dr. Seid Ahmed's portfolio website at seidahmed.com to see the incredible work he has done and get inspired by his journey.


Join us today for our 6th round registration and take the first step towards transforming your future. Embrace the opportunity to learn, grow, and achieve greatness. Let Dr. Seid's story inspire you to pursue your dreams and redefine what's possible.

Welcome to Mizan Institute of Technology - where your journey to the digital era begins!



Gain hands-on experience with real-world projects.
Flexible schedules to accommodate professionals and students alike.
Don't miss out on this chance to elevate your career and unlock new opportunities. Register now and become part of a community that supports your aspirations and empowers you to succeed.

mizantechinstitute.com

Join MiT today and start your journey towards a brighter, tech-savvy future!

Mizan Institute of Technology - MiT🇪🇹

05 Nov, 10:52


1️⃣1️⃣ 🔠🔡🔡🔡🔡 🔠🔠🔠🔠🆎⚙️


🔗 www.mizantechinstitute.com

📞 0️⃣9️⃣8️⃣7️⃣1️⃣4️⃣ 3️⃣0️⃣3️⃣0️⃣


📱 t.me/MizanInstituteOfTechnologyEthio