አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ @abutoiba Channel on Telegram

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

@abutoiba


قال الإمام مالك ((لايصلح آخر هذه الأمة إلا بماصلح به أولها))

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ (Amharic)

ከእንግዲህ ይህን ቻናል አጋቡት! ሁሉንም ልዩ ፍላጎትን በጣም ጥሩ ቦታ ከፍተኛ እና በሚያሳያው ጥናት መሳሪያ በተጠቃሚው ክፍል ይገኛል! አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ በእነዚህ ጉዳዮች የተገኘው ስለሆነ በዚህ ቻናል ከፋይናንስ እና በዚህ በሽታ የታለላት እና ድምፅን በሚይዙ የአንድ ሰዓት አቀማመጦችን ለመከታተል አስተምራለሁ እና ሌላ ሰዎችን ከስሼቶች በኃላ ጥሩነህበሰባን ማስተዋብር እና እንዲሁም መረጃዎች እንዳያደርጉ፣ ፈቃደ እና ተጥሯል! ታዲያ እንዴ? ሁሉም ኃላፊነት እውነተኞች ተቆጣሪ ናቸው። አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ በተቀናጀውና በስለዚህ ጉዳይ ስለሆነ በዚህ በሽታ የታለላት እና ድምፅን በሚይዙ ዓርብ አንድ ሰዓት አቀማመጦች በታላቅ ትምህርት የሚቀበሉን ልዩ መረጃዎችን ለመከታተል ከመላክ የያዘ ማስተማር እና መረጃውን ታውጅእና በመረጃዎቹ ውስጥ ላይ እና አማራጮ አቦርና አስታወቀቂነት ያለ ስነምግልነት እንደምትኖረው ስለሆነ ትክክለኛ በመሆኑ ታዝጋለም! አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ መረጃዎቹን በአጭር ፍላጎት መረጃዎችን ለመጠቀም እና ማስታወቂያ ለመባንክ አባላትን በብርድ ለመስብል ብቻ ጠብቃን እና ተጨባርነቱን በሁሉም በሽታ መሳሪያና በፍቅር እንላክ እና የአንድና የሌለውን እና ሌላ ሃዘን በእነዚህ ቻናሎች እና በእነዚህ ቻናሎች የሚያሳይ ጥናቶችን ወደ ምግብና በሚባለው ፋይናንስ በብቻ በማለፉ እና በማለፉ ወቅታዊ መረጃ መጠቀም እንችላለን።

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

30 Jan, 17:38


Live stream finished (55 minutes)

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

30 Jan, 16:42


Live stream started

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

30 Jan, 16:42


📌የመጨረሺያ ክፍል 26

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

30 Jan, 16:39


Live stream finished (39 seconds)

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

30 Jan, 16:39


Live stream started

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

30 Jan, 07:43


https://vm.tiktok.com/ZMk4XpBw1/

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

29 Jan, 16:30


Live stream finished (33 minutes)

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

29 Jan, 15:56


Live stream started

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

29 Jan, 15:52


📚 ሉምዐቱል ኢዕቲቀድ

📌ክፍል 25

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

28 Jan, 16:45


Live stream finished (43 minutes)

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

28 Jan, 16:01


Live stream started

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

27 Jan, 12:02


🎙الشيخ محمد أيوب رحمة الله عليه

ልቦች በቁርዐን ይረጋሉ ።


https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

27 Jan, 04:41


እዚያ ማዶ ይሰማል ለነገሩ አውቆ የተኛን………ነው ነገሩ

እኛን ተዉን የራሳችሁን መፅሃፍ አታነቡትም ወንይስ ከመፀሃፋቹሁም ጋር ተጣልታችሁዋል

ጳውሎስ

"...ራስዋን ሳትከናነብ የምትጸልይ ወይም የትንቢት ቃል የምትናገር ሴት፤ በሴት ላይ ሥልጣን ያለውን ወንድ ታዋርዳለች። ምክንያቱም ራስዋን የማትከናነብ ሴት እንደተላጨች ትቈጠራለች” (1ቆሮ.11፤4-5)


ሙስሊም እህቶቻችን ጅልባባቸውን ይለብሳሉ ትምህርታቸዉንም ይማራሉ።


https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

25 Jan, 09:11


https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

25 Jan, 06:34


📌ክፍል ⑨

📚رحلة في حياة أهل القرآن

ወደ ቁርኣን ሰዎች የ ህይወት ጉዞ

🎙አቡ ዐኢሻ ሙሐመድ ሰዒድ

https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

25 Jan, 06:33


📚ሉምአቱል ኢዕቲቃድ

📌ክፍል  ሀያ ሁላት

የኪታቡ "pdf "
https://t.me/abutoiba/4514
https://t.me/abutoiba/4514

🎙አቡ አዩብ ሙሀመድ ሰዒድ ሙሀመድ


https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

24 Jan, 04:46


#ሼር
እባካችሁን_ልጄን_አድኑልኝ😭😭😭" አባት

ይህች ውብ የዘጠኝ ወርዓ ህፃን ሷድ_ዩሱፍ ትባላለች! ከተወለደች ጀምሮ በተደጋጋሚ ስትታመም እናትና አባት ጤናጣቢያ ቢወስዷትም ቶንሲል ነው እየተባሉ  መርፌ እየታዘዘላት ደህና ትሆናለች በሚል ተስፋ ቢጠብቁም ልትድንላቸው አልቻለችም!!

አንጀት የምትበላው ትንሿ ሷድ  ከጊዜ ወደ ጊዜ የባሰ እያመማት ጡት አልጠባም ብላ ስታስቸግርና ላብና ለቅሶዋ ሲያስጨንቃቸው ለተሻለ ህክምና ሌላ ሆስፒታል ወስደዋት"እረ ልጃችን በጣም ታመመችብን ምን ሆናብን ይሆን?እዩልን"ብለው በፍርሀት ጠየቁ!

ጨቅላዋ  ሷድ በሚያሳዝን ሁኔታ ከፍተኛ የልብ ህመም እንዳለባት ለወራት በተለያየ ጊዜ የወሰደችው መድሀኒት ህመሟን እንዳባሰባት በአስቸኳይ ወደ ውጪ ሄዳ ካልታከመችም ለህይወቷ አስጊ እንደሆነ ተነገራቸው!!

ቤት ኪራይ መክፈል ሲከብዳቸው ወደ እናታቸው ቤት የተመለሱት ባልና ሚስት ይህ መርዶ አስደነገጣቸው!ከ3,000,000(3ሚሊዮንብር) በላይ ለሚያስፈልገው የህክምና ወጪ ምንም ማድረግ እንደማይችሉና ልጃቸውን እያዩአት ሊያጧት እንደሆነ ሲያስቡ በጣም ጨነቃቸው!እርዱን ብለው ሰውን መለመንና ሰው ፊት መቅረብ በጣም ከበዳቸው😭

ሀዘንና ስብራታቸውን የተመለከቱ ጓደኞቻቸው ግን
እባካችሁን ሰው አስቸግረን እንሞክርና ሷድን እናድናት ብለው እገዛችሁን ፈልገው መጥተዋል! #እንድረስላቸው🙏ምንም ማድረግ ካልቻልን #ዱአ እነድርግ ለብዙ ደጋጎች እንዲደርስ
#ሼር እናድርግላቸው🙏

#አካውንት
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000304310937 የሱፍ ሀምደላ

  "ለመልካም ስራ ረፍዶ አየውቅም💔🙏
ስቁ 0713172605

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

10 Jan, 16:58


Live stream finished (53 minutes)

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

10 Jan, 16:05


Live stream started

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

09 Jan, 07:41


ሙስሊም ተማሪዎችን ከትምህርት ተቋማት ማገዳቸው ሲገርመን ጭራሽ ህዝበ ሙስሊሙን ከአክሱም እናባርራለን እያሉ እየዛቱ ነው። የነዚህ ሰዎች ድን.ቁ ^ርና ደግሞ የተለየ ነው። ሙስሊሙ ምን በወጣውና ነው ለናንተ የእርስ በርስ ሽኩቻ ማወራረጃ የሚሆነው? ለምን በዚህ ዘመን የጅ.ል ፖለቲካ ትጫወታላችሁ?
=
የቴሌግራም ቻናል :-
t.me/IbnuMunewor

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

09 Jan, 04:23


https://whatsapp.com/channel/0029VaFq6A0KWEKrOTAB2S0g

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

04 Jan, 06:58


📚ሉምአቱል ኢዕቲቃድ

📌ክፍል  አስራ ስምንት

የኪታቡ "pdf "
https://t.me/abutoiba/4514
https://t.me/abutoiba/4514

🎙አቡ አዩብ ሙሀመድ ሰዒድ ሙሀመድ


https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

04 Jan, 06:58


📌ክፍል ⑤

📚رحلة في حياة أهل القرآن

ወደ ቁርኣን ሰዎች የ ህይወት ጉዞ

🎙አቡ ዐኢሻ ሙሐመድ ሰዒድ

https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

04 Jan, 06:56


ዝን .ጀሮ የራሷ መላጣ አይታያትም!
~
ልጅቷ
“የሰለጠነችው”
ነጮቹ ሲያብዱ አይታ - ማሰብ ያቆመችው
ከፈረንጆች በላይ - የፈረነጀችው
ልብስ ባልጠፋበት - ባለንበት ዘመን
ልብሶቿ ሸሽተዋት - እሩቧን ብትቀር
እርቃንነት ለምዳ - መልበስ የሚደንቃት
ሀሩር የሚበርዳት - ቁር የሚወብቃት
ከልብሶቿ ቀድሞ - ህሊና አምፆባት
ጎንበስ ብላ አየችኝ - የኔ ሱሪ አጥሮባት
አቤት!
እስኪ እዩ ይሄን እብደት!

(ኢብኑ ሙነወር፣ ታህሳስ 04/2006)
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

02 Jan, 18:09


📌قليلٌ دَائِم خَيْراً مِن كَثِيرٍ مُنْقَطِع.

ما لا يُدْرك كُله لا يُترك كله

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

02 Jan, 17:55


📌አይ የኛ ነገር

نحنُ التُّرابُ إلى تُرابٍ نَرِجعُ
وهُناكَ نحصُدُ تحتهُ ما نَزرَعُ

يا جامِعَ الأموالِ طولَ حياتهِ
أينَ الذي بالأمسِ كنَّا نَجمَعُ

لو كانتِ الدُّنيا لشخصٍ واحدٍ
ما زالَ في طَلَبِ الزَّيادةِ يَطمَعُ..


https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

02 Jan, 16:38


يقول الإمام القرطبي

"ولما كان هذا الكتاب (القرآن) بهذه المنزلة، حيث نزل به أمين السماء على أمين الأرض، عزمت أن أفني فيه عمري وأستفزع فيه طاقتي".


https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

02 Jan, 09:25


📚العلم:
 من أكبر القرب التي يتقرب بها إلى رب العالمين, وينال بها رضاه ويدرك بها ثوابه, وقد فضله أكثر العلماء على كل العبادات, فكيف عند أشد الحاجات إليه…

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

02 Jan, 07:58


📚تيسير أحكام التجويد للمبتدئين

📌ክፍል ②

የኪታቡ pdf
https://t.me/abutoiba/4828
https://t.me/abutoiba/4828


🎙አቡ ዐኢሻ ሙሐመድ ሰዒድ

https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

02 Jan, 04:22


📌ክፍል ④

📚رحلة في حياة أهل القرآن

ወደ ቁርኣን ሰዎች የ ህይወት ጉዞ

🎙አቡ ዐኢሻ ሙሐመድ ሰዒድ

https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

02 Jan, 04:22


📚ሉምአቱል ኢዕቲቃድ

📌ክፍል  አስራ ሰባት

የኪታቡ "pdf "
https://t.me/abutoiba/4514
https://t.me/abutoiba/4514

🎙አቡ አዩብ ሙሀመድ ሰዒድ ሙሀመድ


https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

03 Dec, 04:55


📌አይ ዱንያ እህ… ……

ዱንያ ትልቅ ት/ቤት ናት ዬቱኑም ያክል የከፍታ ቦተ ብትወጣ መጨረሸህ የሞት ሰርተፍኬት ብቻ ነው ልትወስድ የምትችለው ስለዚህ አከትኩራ…………


https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

03 Dec, 03:49


የማይሳሳት ሰው ለመሆን አትሞክር ይህ የማይቻል ነዉና
ይልቁንም ከስህተቱ የሚማር ሰው ሁን ይህ በጣም ጥሩ ነው



https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

30 Nov, 15:54


Live stream finished (20 minutes)

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

30 Nov, 15:33


Live stream started

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

26 Nov, 17:20


"አንድ ሰዉ ላይ ከመፍረድህ በፊት ያለዉን ነገር ከሰው ሳይሆን ከርሱ ስማ"

https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

20 Nov, 06:08


معاناة أهل غزة
فرج الله كربهم

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

20 Nov, 04:26


📚فضائل القرآن

📌ክፍል  ዘጠኝ

የኪታቡ "pdf "
https://t.me/abutoiba/4524
https://t.me/abutoiba/4524

🎙አቡ አዩብ ሙሀመድ ሰዒድ ሙሀመድ


https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

20 Nov, 04:11


📚ሉምአቱል ኢዕቲቃድ

📌ክፍል  አስራ ሁለት

የኪታቡ "pdf "
https://t.me/abutoiba/4514
https://t.me/abutoiba/4514

🎙አቡ አዩብ ሙሀመድ ሰዒድ ሙሀመድ


https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

20 Nov, 04:03


📚فضائل القرآن

📌ክፍል  ስምንት

የኪታቡ "pdf "
https://t.me/abutoiba/4524
https://t.me/abutoiba/4524

🎙አቡ አዩብ ሙሀመድ ሰዒድ ሙሀመድ


https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

19 Nov, 01:21


አጂብ ምንኛ የሚደንቅ ነግግር ነው

ወላሂ አሁን ያለንበትን ተጨባጭ የሚገልፅ ነው

ነገር ግን ልንገዘበው የሚገባው:
እውነተኛ ወንድማማችነት በእድሜ የማይለካ፣በችግርች የማይገታ፣በማግኘት ያልተጀመር፣በማጣት የማይቀየር ከአላህ የሚስጥ እውነተኛ ሰጦታ ነው "

ከንድዚህ አይነት ወንድሞች ጋር መጣመር መታደል ነዉና አላህ ይወፍቀን

አሚን

https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

18 Nov, 15:52


Live stream finished (40 minutes)

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

18 Nov, 15:12


Live stream started

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

15 Nov, 16:07


Live stream finished (21 minutes)

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

15 Nov, 15:45


Live stream started

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

13 Nov, 15:58


Live stream finished (48 minutes)

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

13 Nov, 15:22


📚ሉምዐቱል ኢዕቲቃድ

📌ክፍል 12

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

13 Nov, 15:10


Live stream started

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

13 Nov, 05:19


ለኢማምነት መሸቀዳደም አይገባም
~
ኢማምነቱ ሰጋጆች ዘንድ የማይፈለግ የሆነ ሰው ነፍሲያውን ተቆጣጥሮ አርፎ ሊቀመጥ ይገባል። ተከታዮቹ የጥላቻቸው ሰበብ የራሳቸው ክፋት ከሆነ ከቁም ነገር አያገባም።
ሸሪዐዊ ምክንያት ካልኖረ በስተቀር ራስን በሰዎች ላይ ኢማም አድርጎ ለማንገስ መሸቀዳደም አይገባም። ካልሆነ የሚመለከታቸው አካላት ሊያሳርፉት ይገባል። ሱፍያን አሠውሪይ እንዲህ ይላሉ፦
"አንድ ሰው በሶላት ሰዎችን ለመምራት ሲጓጓ ካየኸው ወደኋላ አድርገው።" [ሙስነድ ኢብኑል ጀዕድ፡ 1787]

በቦታው ይበልጥ አዋቂ ካለ ቦታውን ለሱ መልቀቅ፣ እሱን ማስቀደም ይገባል። ቦታው ላይ መደበኛ ኢማም ካለ ስልጣኑ የሱ ነው። ከሰው ቤት ሄደን ከሆነ ስልጣኑ የባለቤቱ ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

12 Nov, 03:54


📌ገሳጭ የሆነ ምክር ከኑኒዩቱ አልቃህጧኒ


https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

11 Nov, 20:26


አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ pinned «»

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

11 Nov, 18:14


📌ዓይነ ስውሩ ዓለምን ለማየት ይመኛል።
📌ደንቆሮዎች ድምጾችን ለመስማት ይናፍቃሉ።
📌ዲዳው ቃላትን መናገር ይፈልጋል


ነገር ግን :አንተ ትመለከታለህ ፣ ትሰማለህ ፣ትናገራለህ ታዲያ ለዚህ ሁሉ ምስጋና አቅርባሃል ⁉️⁉️

الحمد لله ثم الحمد الله… ……………


https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

11 Nov, 11:19


📚ሉምአቱል ኢዕቲቃድ

📌ክፍል  አስራ አንድ

የኪታቡ "pdf "
https://t.me/abutoiba/4514
https://t.me/abutoiba/4514

🎙አቡ አዩብ ሙሀመድ ሰዒድ ሙሀመድ


https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

11 Nov, 03:53


ሰራተኛን በየትኛውም መልኩ አትበድሉ። በምግብ አትቅጡ። አትምቱ። ልጆቻችሁ ሰራተኛ ላይ አይቅበጡ። በነሱ ላይ ከአላህ ጋር የሚያጣላችሁን ክፉ ቃል አትናገሩ። ራሳችሁ ላይ ቢሆን በማትፈልጉት መልኩ እንቅልፍና ረፍት አትንሱ። ከአቅም በላይ የሆነ ስራ አትስጡ። ሐቃቸውን ሳትሸራርፉ ስጡ። ሶላት እንዲሰግዱ እዘዙ። የነሱ ሐቅ በናንተ ላይ ከሚኖር፣ የናንተ ሐቅ ቢቀር ይሻላል። ደካማ ላይ ጉልበተኛ አትሁኑ። ከውጭም ይሁን ከውስጥ ልክስክስ ወንዶች ወይም ጎረምሳ ልጆች ከነሱ ጋር እንዳይባልጉ ጥንቃቄ አድርጉ። ሰበብ አድርሱ። በባህሪም ይሁን ሃላፊነትን በመወጣት በኩል ሁኔታቸው የማይጥም ከሆነ በነሱ ሰበብ ወንጀል ላይ ከመውደቅ በሰላም መሸኘት ይሻላል።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

10 Nov, 04:46


📚مفتاح التجويد للمتعلم المستفيد

📌ክፍል ⑥


🎙አቡ አዩብ ሙሀመድ ሰዒድ


የኪታቡ "pdf"
https://t.me/abutoiba/4659
https://t.me/abutoiba/4659

ወደ ቻናሉ ለመቀላቀል
https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

08 Nov, 08:39


📌ያአላህ ምንኛ የሚያስደስት ቂረዐት ነው

እኒህ ሼክ እድሚያቸው ምን ያክል ነው ብንባል ሁላችንም ዘንድ የምንገምተው አለ


ግን ይህ ነገር የሆነ ሰዐት ቡልቅ ብሎ የሚመጣ እንደይመሰለን

ወንድሜ ሆይ አንተና እኔ እድሚያችን ምን ያክል ነው ⁉️
ቁርዐን አቀራራችንስ⁉️
ከቁርዐን ጋር ያለን ህይወት ምን ይመስላል⁉️


አላህ የቁርዐን ሰዎች ይበለን

አሚን




https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

07 Nov, 17:15


اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

ቦታ መግዛት ለሚፈልግ
ማሻ ደሴ መውጫ ባዙራ መንገድ ስር
2መቶካሬ ህጋዊ ምሪት
ዋጋ 7መቶ 80ሺ

ፈላጊ ካለ በዚህ ቁጥር በቀጥታ ይደውል  
ቢላል  0941441814
በቴሌ ግራም ለማናገር
@Op_251

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

03 Nov, 05:48


📌እውነተኛ መሆን


https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

02 Nov, 17:16


Live stream finished (31 minutes)

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

02 Nov, 16:44


Live stream started

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

02 Nov, 04:08


-
"‏عوِّد لسانك قولَ الصِّدق تحظَ به
إنَّ اللِّـسـانَ لِمَا عـوَّدتَ مُـعتـادُ."!

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

28 Oct, 16:18


Live stream finished (52 minutes)

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

28 Oct, 15:26


Live stream started

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

28 Oct, 08:05


አዲስ የገባ የጥቅምት ማር


የሚፈልግ በዚህ username ማናገር ይችላል
@Attewhid35



https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

27 Oct, 06:32


የመኗኗር ጥበብ
~
"ብልህና አስተዋይ ማለት ከቤተሰቡ፣ ከወዳጆቹ፣ ከጓደኞቹና ከጎረቤቶቹ ትንሽ ትልቁን አጥብቆ የማይዝ ነው።" .
ኢብኑል ጀውዚይ
[ተህዝቡል ከማል፡ 19/370]
አንዳንዴ ስህተቶችን አይቶ እንዳላየ የሚያልፍ ለማለት ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

26 Oct, 04:25


📚مفتاح التجويد للمتعلم المستفيد

📌ክፍል ⑤


🎙አቡ አዩብ ሙሀመድ ሰዒድ


የኪታቡ "pdf"
https://t.me/abutoiba/4659
https://t.me/abutoiba/4659

ወደ ቻናሉ ለመቀላቀል
https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

25 Oct, 18:03


በጊዜ ተንፍስ
~
አንዳንድ ወንድሞች በሆነ የዒልም ዘርፍ ከእኩዮቻቸው ሲበልጡ ወይም የበለጡ ሲመስላቸው ትእቢት ሲፈትናቸው ይታያሉ። አንዱን መናቅ፣ ያኛውን ማጣጣል፣ ሌሎችን በመገምገም ራስን ከፍ ከፍ ማድረግ ላይ ይጠመዳሉ።
የሸሪዐ እውቀት አላህን መፍሪያ መሳሪያ መሆኑ ሁሌም ሊዘነጋ አይገባም። ማወቅህ ትእቢት ካወረሰህ፣ በማወቅህ ለሌሎች ንቀትን ካዳበርክ ወላሂ ማወቅህ ጎድቶሃል። ጅህልና ላንተ የተሻለ ነበር። ሰው ቴኳንዶ ሰልጥኖ ቀድሞ ያልነበረውን አደብ ሲላበስ በምናይበት ጊዜ የሆነን ዒልም ሲማር እብሪትና ንቀትን የሚያዳብር ማየት አሳፋሪ ነው።
ወንድሜ ሆይ! መከበር ከፈለግክ ሰዎችን አክብር። ሌሎችን መናቅ ምናልባት ጥቂት ጊዜ ቢያስከብር ነው። ወይ ሰዎች እስከሚነቁ፣ ወይ ደግሞ ማንነትህ እስከሚገለጥ ድረስ ቢዘልቅ ነው። ከዚያስ? ከዚያማ መናቅህ መንናቅን ነው የሚያስከትልብህ። መተንፈስህ ላይቀር አፀፋ ሳያስተነፍስህ በፊት አላህን ፈርተህ ተንፍስ። በጊዜ ተንፍስ። አዎ መተንፈስ ይሻልሃል።
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

25 Oct, 17:21


📚مفتاح التجويد للمتعلم المستفيد

📌ክፍል ④


🎙አቡ አዩብ ሙሀመድ ሰዒድ


የኪታቡ "pdf"
https://t.me/abutoiba/4659
https://t.me/abutoiba/4659

ወደ ቻናሉ ለመቀላቀል
https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

24 Oct, 05:57


♦️ መልዕክት ≅ 3

🎙አቡ አዩብ ሙሀመድ ሰዒድ

https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

22 Oct, 13:40


📌ምንም ያህል ሪዝቅህ ትንሽ ቢሆን እንዳንተ መሆን የሚፈልጉ በሚልዮን የሚቆጠሩ ሰዎች እንዳሉ ማወቅ አለብህ ስለዚህ አላህን አብዝተህ አመስግን

https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

20 Oct, 16:42


Live stream finished (25 minutes)

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

20 Oct, 16:17


Live stream started

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

17 Oct, 06:12


ሰሞኑን ትንሽ አሞኝ ነበር። ዛሬ በአንፃሩ ለውጥ አለኝ አልሐምዱ ሊላህ። ህመም ጋር በተያያዘ ጥሩ ያልሆነ ልማድ አለኝ። ሃኪም ቤት መሄድ አልወድም። ህመሜ ከባድ ደረጃ ሲደርስ ወይም መንቀሳቀስ ሲያቅተኝ ግድ ሲሆን ነው የምሄደው። እንደተለመደው መቋቋም ሲያቅተኝ በአቅራቢያ ያለ ሃኪም ቤት ገባሁ። ሳውቀው በጣም ህዝብ ይርመስመስበት ነበር። ፀጥ ረጭ ብሏል። ከኔ ውጭ ሁለት ታካሚ መሰለኝ ያየሁት። ያውም አንዷ ድንገተኛ። ለህክምናዬ ያወጣሁትን የገንዘብ መጠን ሳይ ሰውን ያሸሸው ይሄ የተጋነነ ዋጋ ዋና ምክንያት ሊሆን እንደሚችል አሰብኩ።
ሰው አማራጭ ስለሌለው ወይም አማራጩ ስለሚያንስ ብቻ በዚህ ልክ መጨከን ጥሩ አይደለም። በርግጥ እኔ የሄድኩበት የሙስሊም ቤት አይደለም። ነገር ግን የሙስሊሞቹም የባሱ እንጂ የተሻሉ እንዳልሆኑ በተደጋጋሚ አይቻለሁ፣ ሰምቻለሁም። ለዚህ የዋጋ ንረት የተጠቃሚውም ድርሻ ቀላል አይደለም። የህክምናውን ጥራት በሚከፍለው ብር መጠን የሚለካ አለ። ክፍያው ዝቅ ሲል ለተቋሙ የሚሰጠው ግምት አብሮ ዝቅ ይልበታል። እንዲህ አይነቱን ሳይነቃ እንደነቃ የሚያስብ ወይም ጥጋበኛ እንተወውና ለሰፊው ህዝብ ግን አንድ ነገር ማለት ጥሩ ነው። አስገዳጅ ሁኔታ ካልገጠማችሁ በስተቀር ህክምናችሁን በመንግስት ተቋማት አድርጉ። ለዚህ አንዱ ምክንያት የህክምና ዋጋ ነው። ከዋጋ ያለፉ ሌሎችም ምክንያቶች በተጨባጭ አሉ። ለነገሩ ህዝባችን አሁን በመንግስት ተቋማት ለመታከምም የሚያቅተው ደረጃ እየደረሰ ነው። አላህ ይድረስልን።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

15 Oct, 04:59


📚ሉምአቱል ኢዕቲቃድ

📌ክፍል  አስር

የኪታቡ "pdf "
https://t.me/abutoiba/4514
https://t.me/abutoiba/4514

🎙አቡ አዩብ ሙሀመድ ሰዒድ ሙሀመድ


https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

13 Oct, 18:47


📚ሉምአቱል ኢዕቲቃድ

📌ክፍል  ዘጠኝ

የኪታቡ "pdf "
https://t.me/abutoiba/4514
https://t.me/abutoiba/4514

🎙አቡ አዩብ ሙሀመድ ሰዒድ ሙሀመድ


https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

13 Oct, 03:04


♦️♦️♦️ትዳር

📌"ትዳሩን የሚወድ ሰው አይደለም በቢሳቢስቲ ይቅርና የሚላስ የሚቀመስ ባይኖር እንኳ ትዳሩን አያፈርስም ለትዳሩ ክብር ይሰጣል ምክኒያቱም ትዳር በማግኘት እና በማጣት ላይ የተመሰረተ አይደለም" ።

ትዳር ውሰጥ አለመግባባቶች መፈጠራቸው አይቀርም ትልቁ ነገር የያዝነው ነገር ከባድ መሆኑን ተገንዝበን መፍቴሄ መፈለግ ትልቅ ቁም ነገር ነው

በጣም የተገረምኩበት ነገር ቢኖር ሁለት ጥንዶች መካከል የሆነ ነገር ሲከሰት ብዙም ያልጋለው ጠባቸው አስታራቂ (ሸማግሌ)በመሃላቸው ሲገባ ጠባቸው ፍሞ የተለያዩ አካላቶችን በቁጥር መናገር ያደግታል

ሸማግሌ (አስታራቂዎች) በአላህ ተዳርን በማፈረስ ሳይሆን በመጠገን ለይ ስሩ

ከዚያም ወንዱም ሴቱም እኛኮ እንዋደድ ነበር እንደንለያይ ያደረጉን እን እከሌ ናቸው በማለት ጣት ቅሰራ ይጀመራል

አጂብ

ትዳሩን ያፈረሳችሁት እናንተው ናችሁ ወቀሳዉን ወደ ሰው ከማድረግ ራስ ላይ ማድረግ ነው

አደራ ትዳር ውስጥ ሲገባ ብስለት ያሰስፈልጋል ሌላው ትልቁ ነገር ትዳር ውስጥ አሸናፊና ተሸናፊ የለም።


https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

12 Oct, 07:27


እናት

ስለ እናት መካሪዎች መክረዋል,ፃሃፊዎችም ፅፈዋል, ተናጋሪዎችም ተናግረዋል ነገር ግን ሊገልፇት አልቻሉም ምክኒያቱም አላህ (سبحانه وتعالى)ደረጃዋን ከፍ ያደረገው ሁሌም ከፍ ብላ ትኖራለች

ያአላህ እናታችንን ሊገልፃት የሚችለው ያው እናት የሚለው ቃል ነው

እናት የሚለው ቃል አጭር ቢሆንም በተስፋ, በውዴት ,በእዝነት, በሆደ ሰፊነት,በደሰታ ,በደጀንነት…………ወዘተ የተሞላ ነው

እናቱን በሞት ያጣ ሰው ምን ያክል እንደተጎዳ የሚያውቀው እሱ ብቻ ነው

እናቶቻችን እኛ እንድንደሰት ስንት ደከሙ⁉️
እኛ በልተን እንድንጠግብ ምን ያክል ተራቡ⁉️
እኛ እንድንደሰት ምን ያክል ተገፉ⁉️

ወላሂ የደስታ ግማሹ እናት ነች
ቀሪው ግማሽ ደሞ የእናት ዱዓ ነው!

እናቶቻችን በህይወት እስካሉ አቅማችን በፈቀደው ያክል እናዝናናቸው እናስደስታቸው ምክኒ ያቱም እድሜ ካመለጠና ቀኑ ከመሽ ቡሃላ ብንፈራገጥ ምንም አናመጣም ፀፀት ብቻ ነው ትርፉ

የሞቱትን አላህ ይዝንላቸው ያሉትን ህይወታቸወን አርዝሞልን የምንከባከበቸው ያድርገን


አሚን


https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

11 Oct, 14:03


📌"አንድንድ ነገራቶችን ስቀን ተገርመን አለፍናቸው እንጂ መች ሳይገባን ቀረ

አንዳንዱ ሰው ሰዉን ማስቀየም ውቅያኖስ ውስጥ ዲንጋ እንመጨመር የሚቀለው አለ "

አጂብ

ወላሂ የኔ ወንድም አደራህን ተጠንቀቅ የወንድምህን (የእህትህን) ቀልብ ከመስበር

ያአላህ

ወላሂ በጣም ከባድ ነው


https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

10 Oct, 08:01


📚مفتاح التجويد للمتعلم المستفيد

📌ክፍል 3


🎙አቡ አዩብ ሙሀመድ ሰዒድ


የኪታቡ "pdf"
https://t.me/abutoiba/4659
https://t.me/abutoiba/4659

ወደ ቻናሉ ለመቀላቀል
https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

10 Oct, 08:01


📚ሉምአቱል ኢዕቲቃድ

📌ክፍል  ስምንት

የኪታቡ "pdf "
https://t.me/abutoiba/4514
https://t.me/abutoiba/4514

🎙አቡ አዩብ ሙሀመድ ሰዒድ ሙሀመድ


https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

09 Oct, 10:49


📌من أعظم نعم الله أن تصبح وتمسي وأنت معافى فهي نعمة لا يدركها إلا من يفتقدها.

"ከተላላቅ የአላህ በረከቶች መካከል በጥዋት እና በማታ ጤነኛ መሆንህ ነው ይህን ፀጋ የሚገነዘቡት ያጡት ብቻ ናቸው።"


አላህ ሆይ የሰጠህን ፀጋ ሳይጎልብን እና የሰው እጅ ውስጥ ሳታስገባን ውሰደን

አሚን



https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

08 Oct, 11:37


📚مفتاح التجويد للمتعلم المستفيد

📌ክፍል 2


🎙አቡ አዩብ ሙሀመድ ሰዒድ


የኪታቡ "pdf"
https://t.me/abutoiba/4659
https://t.me/abutoiba/4659

ወደ ቻናሉ ለመቀላቀል
https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

08 Oct, 09:22


እናንብብ

📌القراءة تزيد الرجل رجولة و تزيد المرأة أنوثة !
- سلام على القراء أينما كانوا في عالم ..

https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

07 Oct, 16:31


Live stream finished (45 minutes)

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

07 Oct, 15:45


Live stream started

8,266

subscribers

781

photos

373

videos