Liket College ልቀት ኮሌጅ @liketcollegeoffichal Channel on Telegram

Liket College ልቀት ኮሌጅ

@liketcollegeoffichal


Liket college is now providing online teaching in this telegram channel.

Promotional Article for Liket College ልቀት ኮሌጅ Telegram Channel (Amharic)

ልቀት ኮሌጅ በአንድ ቦታ ቡድንና በትምህርት ሚኒስትር የሚሆነው ምሁር ነው! ይህ ቦታ በተጨማሪ በትምህርት ምክንያት ከሚለው ተማሪዎች ጋር ይከታተሉን ነገር ነው። ለበለጠ ሌላ ምንም ወንጀል ከነሆው ቀጣይ እቃዎቹ እባኮት ከፋይናንስ እና ካልሲር እና ግንቦት ማህበረሰብ ማህበረሰቡን ቤተሰብ እና ማህበረሰቡ ከአስቸጋሪ እንዲሆኑ ተረጋግጧል። ከወራቱም መስሪያቸውን ለመስራት እና የኮሌጅ ቤተሰብ ከዜና መረጃዎቹ እንጠቀማለን። ልቀት ኮሌጅ ኮምፕዳችን ገቢ ያለው ከተማ ለመልኩ እና ተጨማሪ በትምህርት ሚኒስትርን የሆኑ ተማሪዎችን እና ለተጨማሪ የመረጃዎቹን ለመከታተል እንደሚችሉ ተረጋግጫለን።

Liket College ልቀት ኮሌጅ

31 Jan, 12:37


አስቸኳይ

ዛሬ በርካታ መንገዶች ዝግ ስለሆነ የ  11 ሰዓቱ መርኃግብር ወደ ሌላ ቀን ተዘዋውሯል።

መደበኛ ክላሶች ይቀጥላሉ

Liket College ልቀት ኮሌጅ

15 Jan, 08:00


https://vm.tiktok.com/ZMkm9mERs/

Liket College ልቀት ኮሌጅ

07 Jan, 07:34


ዉድ የልቀት ኮሌጅ የአስተዳደር ሰራተኞች መምህራን እንዲሁም ተማሪዎች እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ

Liket College ልቀት ኮሌጅ

13 Nov, 19:30


ልቀት ኮሌጅ ነፃ የትምህርት እድል ሰጠ
***
ልቀት የኪነጥበብ እና ቢዝነስ ኮሌጅ የተመሰረተበትን ሰባተኛ  ዓመት ምክንያት በማድረግ በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለ200 ተማሪዎች የአንድ ሴሚስተር  ከወርሃዊ ክፍያ ነፃ የትምህርት እድል እንደሚሰጥ አሳውቋል።

ኮሌጁ ህዳር 2 ቀን 2010 ዓ.ም በአራት ወጣት ባለሞያዎች ተመስርቶ  በሀገሪቱ ትምህርትን በከፍተኛ ጥራት እና ልዩነት እያስተማረ ቆይቷል።

ኮሌጁ በልዩነት በሚታወቅበት የፊልም ትምህርትን በአዲስ አበባ በብቸኝነት በዲፕሎማ ሲያስተምር ቆይቶ አሁን ደግሞ በኢትዮጵያ በግል ኮሌጆች ታሪክ የመጀመሪያ የሆነውን የፊልም ጥበብ ትምህርትን በመጀመሪያ ዲግሪ በመስጠት ላይ ይገኛል።

ልቀት ኮሌጅ በየዓመቱ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን ዜጎች በከፍተኛ ቅናሽ በማስተማር ማህበራዊ ኃላፊነቱን ሲወጣ የቆየ ሲሆን በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመንም የተመሰረተበትን ሰባተኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ  የመጀመሪያውን ሴሚስተር ወርሃዊ ክፍያ በነጻ  የትምህርት እድል እንደሚሰጥ አሳውቋል።

ነፃ የትምህርት እድል የተሰጠባቸውም የትምህርት መስኮች:-ቪዲዮ ካሜራና ኤዲቲንግ፣
አካውንቲንግ፣ ማርኬቲንግ፣
የሰው ኃብት አስተዳደር እና
የቴአትር ጥበባት ሲሆኑ ምዝገባ ከህዳር 2 - 10 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ብቻ መሆኑን የተቋሙ ዲን መሉጌታ ሙሃመድ ገልፀዋል።
ተመዝጋቢዎች የትምህርት ማስረጃቸውን ዋናውን እና ኮፒ ፣ በተጨማሪም ሁለት ጉርድ ፎቶ ግራፍ ይዘው በአካል ቀርበው መመዝገብ እንደሚችሉ ገልፀዋል።
ዕድሉ መጠቀም የሚፈልግ ሁሉ  አራት ኪሎ ትምህርት ሚኒስቴር ጀርባ ኢክላስ ህንፃ ላይ በሚገኘው የኮሌጁ ቢሮ በመምጣት መመዝገብ ይችላሉ ተብሏል።
ለበለጠ መረጃ በ09 84 71 71 44/09 40 08 99 99 መደወል እንደሚቻልም አሳውቋል

Liket College ልቀት ኮሌጅ

11 Nov, 13:41


https://www.facebook.com/share/p/15A8nr3qtE/

Liket College ልቀት ኮሌጅ

26 Oct, 19:25


#ልቀት ኮሌጅ ጥቅምት 15/2017 ዓ.ም ከምሽት ከ11፡30 ሰአት ጀምሮ   የጥቅምት  ወር  ወርሀዊ የዉይይት መድረክ ያዘጋጀ ሲሆን  በእለቱም የፍቅር እስከ መቃብር ሲኒማቶግራፈር ፍስሐጺዮን ንብረት
በመገኝት በ ኪነ ጥበባዊ የሙያ ትንታኔዎች፡  ኪነ ጥበባዊ የሕይወት ተሞክሮ እና አነቃቂና አስተማሪ ሐሳቦችን ለተማሪዎችና እና በእለቱ ለታደሙ እንግዶች   አጋርቷል::
            *ልቀት ኮሌጅ 🎓*

Liket College ልቀት ኮሌጅ

19 Oct, 20:58


https://www.facebook.com/share/p/mu28unfJqXaQCUmo/