ገዳማውያን @ethiomonsetry Channel on Telegram

ገዳማውያን

@ethiomonsetry


ይህ የገዳማውያን ቻናል ነው
ወድ የገዳማውያን የቴሌግራም ቻናል ተከታዮች በእዚህ ቻናል ስለገዳማት ና አድባራት ታሪኮች እና የጳጳሳት ፣ የመነኮሳት ፣ የካህናት ዲያቆናት ፣ የመምህራን ዘማርያን እና የምእመናን ፎቶዎች የሚለቀቁ ሲሆን ይህን የቴሌግራም ቻናል ላይክ ሼር እንድታደርጉ ስንል በልዑል እግዚአብሔር ስም በትህትና እንጠይቃለን 🙏

ይቀላቀሉን

ገዳማውያን (Amharic)

ገዳማውያን ቴሌግራም ቻናል ነው እናትህን ያለበት፡፡ በዓመታሮቻችን እና የቴሌግራም ቻናል ምክንያት አለባቸው፡፡ የገዳማት ና አድባራት ታሪኮች እና የጳጳሳት ፣ የመነኮሳት ፣ የካህናት ዲያቆናት ፣ የመምህራን ዘማርያን እና የምእመናን ፎቶዎች ለሚለቀቁ ቴሌግራም ቻናል እንደሚወስድ እንጠይቃለን፡፡ በልዑል እናም እግዚአብሔር መልካም በትህትና በስራ እንዲደርጉ እባኮችን ተከታይተው ይቀላቀሉን፡፡ 🙏

ገዳማውያን

11 Jan, 19:10


💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕

[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛

🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇
🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

ገዳማውያን

11 Jan, 18:58


መልካም ዜና ለአእላፍት ዝማሬ ቤተሰቦች ❤️‍🔥

የአእላፍት ዝማሬ መዝሙሮችን በነፃ የምታገኙበት አዲስ ቻናል ተገኝቷል፣ በቀላሉ ቻናሉን ለማግኘት
👇

ገዳማውያን

09 Jan, 13:23


ጉዞ ወደ ሰምነሽ ኪዳነምህረት ገዳም

✝️ የማር ፀበል የሚሰጥበት ቀን ነው
የጉዞ ቀን     ጥር 4
የጉዞ ሁኔታ   :-  ደርሶ መልስ

👉 የጉዞ ዋጋ 500 ብር
መስተንግዶን አይጨምርም

መነሻ   ፒያሳ ጊዮርጊስ , መገናኛ , ጣፎ አደባባይ

👉 መመዝገብ  የምትፈልጉ ከስር ባሉት ስልኮች ይደውሉልን

0929243837
0929481596

ገዳማውያን

07 Jan, 04:38


🌟 ሐመረ ብርሃኖች ነን 🌟

🎉 እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ!!! 🎉
ለምናዘጋጃቸው የብራና መጻሕፍት የቆዳ እጥረት አጋጥሞናል፡፡
እባኮትን የበግ 🐑 እና የፍየል 🐐 ቆዳ በመለገስ እንዲሁም ይህን መልዕክት 📩 ለሌሎች በማጋራት አጋርነትዎን 🤝 ይግለጹ።

መልካም በዓል!

ለተጨማሪ መረጃ

📞 0909444455 / 0966767676

🔗 https://t.me/Hamerebirhan

📍 በአቅራቢያዎ ያለ መቀበያን ለማግኘት የቴሌግራሙን ቦት ይጠቀሙ

🔗 https://t.me/hbkodabot

ገዳማውያን

31 Dec, 09:26


ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ  ወደ  ኢቲሳ አቡነ ተክለሃይማኖት አንድነት ገዳም

የጉዞ ቀን     ታህሳስ 24
የጉዞ ሁኔታ   :-  ደርሶ መልስ

👉 የጉዞ ዋጋ 500 ብር

መነሻ   ፒያሳ ጊዮርጊስ , መገናኛ , ጣፎ አደባባይ

👉 መመዝገብ  የምትፈልጉ ከስር ባሉት ስልኮች ይደውሉልን

0929243837
0929481596

ገዳማውያን

28 Dec, 15:23


“ገናም በጸሎት ስናገር አስቀድሜ በራእይ አይቼው የነበረው ቅዱስ ገብርኤል እነሆ እየበረረ መጣ፤ በማታም መሥዋዕት ጊዜ ዳሰሰኝ።”

ዳንኤል 9፥21

ገዳማውያን

27 Dec, 13:58


ምን አይነት መዝሙሮችን ይፈልጋሉ?👇👇👇

ገዳማውያን

27 Dec, 13:01


ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
_
ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️

ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
_
ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️

ገዳማውያን

26 Dec, 09:45


ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ  ወደ  አንጎለላ ሰምነሽ ኪዳነምህረት ገዳም

የጉዞ ቀን     ታህሳስ 20
የጉዞ ሁኔታ   :-  ደርሶ መልስ

👉 የጉዞ ዋጋ 500 ብር

መነሻ   ፒያሳ ጊዮርጊስ , መገናኛ , ጣፎ አደባባይ

👉 መመዝገብ  የምትፈልጉ ከስር ባሉት ስልኮች ይደውሉልን

0929243837
0929481596

ገዳማውያን

23 Dec, 09:06


ለሀዋሳ ገብርኤል መመዝገብ የምትፈልጉ ክፍያ ከዚ በታች ባለው አካውንት አስገብታችሁ ደረሰኝ ( screenshot ) በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ

💰 የጉዞ ዋጋ
:- 1500 ነው

🍽 መስተንግዶን ጨምሮ


👉 1000164763807  ያይንአበባ አሰግድ


🛑  ክፍያ ላልከፈለ ሐላፊነት አኖስድም !!!

ገዳማውያን

17 Dec, 09:56


ታላቅ የንግስ ጕዞ ወደ ሀዋሳ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም

መነሻ ቀን :- ታህሳስ 18

መመለሻ :- ታህሳስ 19 ከንግስ በኃላ

የጉዞ ሁኔታ :- አዳር

← የጉዞ ዋጋ 1500 ብር

መስተንግዶን ጨምሮ

መነሻ ፒያሳ ጊዮርጊስ, መገናኛ, ጎሮ አደባባይ

☞ መመዝገብ የምትፈልን ከስር ባሉት ስልኮች ደደውሉልን

0929 24 38 37

09 29 48 15 96

ገዳማውያን

11 Dec, 10:24


ታላቅ የንግስ ጕዞ ወደ ይርጋለም አርሴማ

👉መነሻ ቀን :- ታህሳስ 5

👉መመለሻ :- ታህሳስ 6

የጉዞ ሁኔታ :- አዳር

💰 የጉዞ ዋጋ 1500 ብር

🍽 ሙሉ መስተንግዶን ጨምሮ

🛑 በመንገዳችን ሀዋሳ ገብርኤልን እንሳለማለን ✝️

መነሻ ፒያሳ ጊዮርጊስ, መገናኛ, ጎሮ አደባባይ

👉 መመዝገብ የምትፈልን ከስር ባሉት ስልኮች ደደውሉልን👇

0929 24 38 37

09 29 48 15 96

ገዳማውያን

06 Dec, 09:56


ታህሳስ 3 የት ለመሄድ አስበዋል እንዳያመልጦ‼️

መቅረት የሚያስቆጭ ድንቅ ቦታ
ማህበረ ፍኖተ ሰማይ የጉዞ ማህበር ተግተው እየሰሩ ነው ገዳማትን አድባራትን እያስጎበኙ ያሉት ድንቅ ማህበር ይህን ድንቅ ቦታ
የዳግም ትንሣኤ ማብሰሪያ ቦታ
የአዳም ርስት
የቅዱስ ሩፋኤል መቀመጫ
👉 እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በስደቷ ጊዜ ያረፈችበትን  ቅዱሱ ተራራ

👉የቅዱሳን አፅም ያለበት አስደናቂ ስፍራ ይህን   የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ ይመለከቱ ዘንድ ታህሳስ 3 ጉዞ አዘጋጅተናል የት ነው ካላችሁን ወደ ኤረር ባዕታ ለማርያም አመታዊ በአሏ ቀን እንጓዝ እያሏችሁ ነው እርሶስ ምን ይጠብቃሉ ይፍጠኑ ያለን ቦታ ውስን ነው በቶሎ ይመዝገቡ


የጉዞ ቀን     ታህሳስ 3
የጉዞ ሁኔታ   :-  ደርሶ መልስ

👉 የጉዞ ዋጋ 500 ብር
መስተንግዶን ጨምሮ

መነሻ   ፒያሳ ጊዮርጊስ , መገናኛ , ጎሮ አደባባይ

👉 መመዝገብ  የምትፈልጉ ከስር ባሉት ስልኮች ይደውሉልን

0929243837
0929481596

ገዳማውያን

02 Dec, 09:34


መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ሰምነሽ ኪዳነምህረት ገዳም

✝️ የማር ፀበል የሚሰጥበት ቀን ነው
የጉዞ ቀን     ህዳር  28
የጉዞ ሁኔታ   :-  ደርሶ መልስ

👉 የጉዞ ዋጋ 500 ብር
መስተንግዶን አይጨምርም
ወሀ እና ቆሎ ብቻ 🙏

መነሻ   ፒያሳ ጊዮርጊስ , መገናኛ , ጣፎ አደባባይ

👉 መመዝገብ  የምትፈልጉ ከስር ባሉት ስልኮች ይደውሉልን

0929243837
0929481596

ገዳማውያን

29 Nov, 16:06


ማሳሰቢያ

ለ አዳዲ ማርያም ተጓዦች በሙሉ

የመኪና ጎን ቁጥር 👉 9219

📍 አያት ,አባዶ,G7, አቤም,ካራ, መሪ,ፊጋ ካዛንቺስ ,22,ቦሌ,ሳሪስ,ኮየ ፈቼ, 6ኪሎ,ፈረንሳይ ,ላምበረት,ሰሚት,cmc,ገርጂ,ሾላ,ቀበና

እዚህ እና በነዚህ ሰፈሮች አቅራቢያ ያላችሁ ተጓዦቻችን
12:00 መገናኛ የካ ክፍለከተማ (ማራቶን ፊት ለፊት)  ይገኙ
ሲደርሱም በ 0929481596 እና በ 0929243837 ይደውሉ

📍አዲሱ ገበያ , ቡራዩ , መስቀል ፍላወር , መርካቶ ,ሜክሲኮ ,አብነት ,አስኮ,ሸጎሌ

እዚህ እና በነዚህ ሰፈሮች አቅራቢያ ያላችሁ ተጓዦቻችን
12:30 ፒያሳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ይገኙ
ሲደርሱም በ 0929481596 እና በ 0929243837 ይደውሉ

🚨የጉዞ ፕሮግራም ማሳሰቢያ

1ኛ ሁሉም ተጓዥ በሰአት መገኘት አለበት በገለፅናቸው ሰዓቶች ለማይደርስ ተጓዥ ሀላፊነት አንወስድም

2ኛ መታወቂያ እንዳትረሱ

ሰዓት ይከበር!!!

ገዳማውያን

29 Nov, 11:10


እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ያበሰራት ቅዱስ መላዕክ ማን ይባላል?

ገዳማውያን

29 Nov, 09:03


🥰ምን አይነት መዝሙር ማግኘት ይፈልጋሉ  የምት ፈልጉትን መዝሙር በመምረጥ ተቀላቀሉ 👇👇👇

ገዳማውያን

26 Nov, 14:20


ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ  ወደ  አንጎለላ ሰምነሽ ኪዳነምህረት ገዳም

የጉዞ ቀን     ህዳር  21
የጉዞ ሁኔታ   :-  ደርሶ መልስ

👉 የጉዞ ዋጋ 700 ብር
🍽 ሙሉ  መስተንግዶን ጨምሮ

መነሻ   ፒያሳ ጊዮርጊስ , መገናኛ , ጣፎ አደባባይ

👉 መመዝገብ  የምትፈልጉ ከስር ባሉት ስልኮች ይደውሉልን

0929243837
0929481596

ገዳማውያን

25 Nov, 11:09


ጉዞ ወደ ስእለት ሰሚዋ አዳዲ ማርያም

ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ጥንታዊቷ አዳዲ ማርያም ገዳም

መነሻ ቀን :- ህዳር 21

የጉዞ ሁኔታ :- ደርሶ መልስ

← የጉዞ ዋጋ 500 ብር

ሙሉ መስተንግዶን ጨምሮ

መነሻ ፒያሳ ጊዮርጊስ, መገናኛ

- አዳዲ ማርያም እንደ ላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት ከወጥ ድንጋይ ተፈልፍላ የተሠራች ጥንታዊ ቤተ ክርስቲያን ናት። አዳዲ ማርያም በ፲፫ኛው መቶ ክፍለ ዘመን እንደ ተመሰረተች ይታመናል። ይኸውም ከላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ሥራ ፍጻሜ ቀጥሎ መሆኑ ይታወቃል

☞ መመዝገብ የምትፈልጉ ከስር ባሉት ስልኮች ይደውሉልን

0929 24 38 37

09 29 48 15 96

ገዳማውያን

25 Nov, 03:52


“አንተ ሰው የበደለህን ይቅር ሳትል ወደ ጾም አትግባ፡፡ አንተን በበደለህ ሰው ላይ በቁጣ እያለህ የምትጾመው ጾም ከንቱ ነው፤ እግዚአብሔርም አይቀበለውም፡፡ ጾምህን በፍቅርና እርሱን ተስፋ በማድረግ በእምነት ካላደረግኸው አንተን ፈጽሞ ሊረዳህ አይችልም፡፡ በጠብ ሆኖና በውስጡ ጠላትነትን አንግሦ የሚጾም ጸዋሚ እግዚአብሔርን ይጠላዋል፤ ከመዳንም ፈጽሞ የራቀ ነው፡፡"

#ቅዱስ_ኤፍሬም

ገዳማውያን

23 Nov, 11:02


ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ  ወደ  ጥንታዊቷ አዳዲ ማርያም ገዳም

መነሻ ቀን   :-  ህዳር  20 አርብ
መመለሻ ቀን :- ህዳር 21 ቅዳሜ
የጉዞ ሁኔታ   :-  አዳር

👉 የጉዞ ዋጋ 800 ብር
🍽 ሙሉ  መስተንግዶን ጨምሮ

መነሻ   ፒያሳ ጊዮርጊስ , መገናኛ , ጣፎ አደባባይ

🛑👉 አዳዲ ማርያም እንደ ላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት ከወጥ ድንጋይ ተፈልፍላ የተሠራች ጥንታዊ ቤተ ክርስቲያን ናት። አዳዲ ማርያም በ፲፫ኛው መቶ ክፍለ ዘመን እንደ ተመሰረተች ይታመናል። ይኸውም ከላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ሥራ ፍጻሜ ቀጥሎ መሆኑ ይታወቃል

👉 መመዝገብ  የምትፈልጉ ከስር ባሉት ስልኮች ይደውሉልን
09 29 24 38 37
09 29 48 15 96

ገዳማውያን

21 Nov, 10:09


https://youtu.be/6SpR6hKwK8s?si=C3Jmu0geQL2VF5Gh

ገዳማውያን

20 Nov, 19:01


https://youtu.be/YyBG6uXWias

ገዳማውያን

20 Nov, 15:06


“በዚያም ዘመን ስለ ሕዝብህ ልጆች የሚቆመው ታላቁ አለቃ ሚካኤል ይነሣል”
    ዳንኤል 12፥1

ገዳማውያን

20 Nov, 10:12


https://vm.tiktok.com/ZMhW6Hsep/

ገዳማውያን

19 Nov, 07:41


ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ  ወደ  ኩክየለሽ ማርያም እና ሰምነሽ ኪዳነምህረት ገዳም

መነሻ ቀን   :-  ህዳር  14 ቅዳሜ
መመለሻ ቀን :- ህዳር 15 እሁድ
የጉዞ ሁኔታ   :-  አዳር

👉 የጉዞ ዋጋ 800 ብር
🍽 ሙሉ  መስተንግዶን ጨምሮ

መነሻ   ፒያሳ ጊዮርጊስ , መገናኛ , ጣፎ አደባባይ

🛑👉 ቅዳሜ ጠዋት ሰሚነሽ ኪዳነምህረት የማር ፀበል ፕሮግራሙን ጨርሰን ከሰዓት በኋላ ወደ ኩክየለሽ ማርያም ሄደን እናድራለን ከቅዳሴ በኋላ ወደ አዲስአበባ እንመለሳለን

👉 መመዝገብ  የምትፈልጉ ከስር ባሉት ስልኮች ይደውሉልን

0929243837
0929481596

ገዳማውያን

13 Nov, 06:43


ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ አንጎለላ ሰምነሽ ኪዳነምህረት ገዳም

የጉዞ ቀን ህዳር 8
የጉዞ ሁኔታ :- ደርሶ መልስ

👉 የጉዞ ዋጋ 800 ብር
🍽 ሙሉ መስተንግዶን ጨምሮ

መነሻ   ፒያሳ ጊዮርጊስ , መገናኛ , ጣፎ አደባባይ

👉 መመዝገብ የምትፈልጉ ከስር ባሉት ስልኮች ይደውሉልን

0929243837
0929481596

ገዳማውያን

12 Nov, 15:42


መዝሙር 123 ፥ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
እነሆ፥ የባሪያዎች ዓይኖች ወደ ጌታቸው እጅ እንደ ሆኑ፥ የባሪያይቱም ዓይን ወደ እመቤትዋ እጅ እንደ ሆነ፥ እንዲሁ እስኪምረን ድረስ ዓይናችን ወደ አምላካችን ወደ እግዚአብሔር ነው።

😔 ማረን፥ አቤቱ፥ ማረን፤ ንቀትን እጅግ ጠግበናልና፤

የባለጠጎች ስድብና የትዕቢተኞችን ንቀት ነፍሳችን እጅግ ጠገበች። 🙏

+++++++  ገዳማውያን  +++++++

https://vm.tiktok.com/ZMhpNDQN8/

ገዳማውያን

11 Nov, 17:41


🌹የጽጌረዳ ወራት እንኳን ቢያልቅ
ከስዕልሽ ፊት መቆምን አላፍርም 🌹
         ብለው "አባ ጽጌ ድንግል" በደረሱበት በታላቁ ደብረ ብስራት አቡነ ዜና ማርቆስ አንድነት ገዳም የነበረን ቅይታ ።
https://vm.tiktok.com/ZMhgH6QDR/

ገዳማውያን

10 Nov, 15:11


🌹 ተፈፀመ ናሁ ማህሌተ ጽጌ በታላቁ እና ማህሌተ ጽጌ በተደረሰበት ደብረ ብስራት አቡነ ዜና ማርቆስ አንድነት ገዳም ።

📸 yisu pictures

ገዳማውያን

08 Nov, 19:28


ማሳሰቢያ
ለ ዜና ማርቆስ ጉዞ ተጓዦች በሙሉ

ስትመጡ መታወቂያ እንዳትረሱ!!! በስህተት እንዳትረሱ

ክርሰሰቲያናዊ አለባበስ

መነሻ ንጋት 11:00 ፒያሳ ጊዮርጊስ የሚነሳበት
11:40 መገናኛ ማራቶን ህንፃ ጋ መኪና የሚንቀሳቀስበት ሰአት
ጣፎ አደባባይ 12:30 መኪና ጨርሶ መንገድ ይጀምራል

ሰአት ይከበር

ጠዋት ስትመጡ በነዚህ ስልኮች ደውሉ
+251929243837
+251929481596

ገዳማውያን

06 Nov, 11:28


የመጨረሻውን ማህሌተ ፅጌን ፅጌ ማህሌት በተደረሰበት ደብረ ብስራት አቡነ ዜና ማርቆስ እንሄድ ዘንድ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን
🚍🚍🚍🚍🚍🚍🚍🚍🚍🚍🚍

♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
"ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ" መዝ. 121

#ጉዞውን_አይቅሩ
#shareSHAREshareSHAREshareSHARE

❖ በፍፁም የማንቀርበት ጉዞ ❖
➠ የጉዞ ዋጋ➺ 1000 መስተንግዶን ጨምሮ
➠ መነሻ ➺ ጥቅምት 30/2017 ዓ.ም
➠መመለሻ ህዳር
➠የጉዞ ሁኔታ➺
አዳር

⭕️ በጉዟችን የምንሳለማቸው ገዳማት
🔹 ደብረብርሃን ስላሴ
🔹 ሰሚነሽ ኪዳነምህረት


እነዚህን ታላቅ ገዳም ኑ አብረን እንሳለም
በቀሩት ጥቂት ወንበሮች እና በቀረው ቀን አብረውን ይጓዙ ቀድመው በመደወል ይመዝገቡ።

📞 0929243837
📞  0929481596

#መነሻ_ቦታ
ፒያሳ ጊዮርጊስ | መገናኛ | ጣፎ አደባባይ

ገዳማውያን

02 Nov, 19:30


💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕

[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛

🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇
🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

ገዳማውያን

02 Nov, 18:37


በግምት ከሌሊቱ 8 ሰአት ገደማ ነው ሶስት ጓደኛማቾች እንደ ለመደባቸው ቅዳሜን ወጥተው ክለብ ለክለብ እየተዝናኑ ሰአታትን አስቆጥረዋል እንደ አጋጣሚ ሆኖ እጃቸው ላይ ያለውን ብር የትራንስፖርት እንኳን ሳያስከሩ መጨረሳቸውን ያስተዋሉት ከረፈደ ነበር ያው የሁልጊዜ ቤታችን ስለሆነ ዱቤ ይሠጡናል ብለው አስተናጋጁን ይጠሩትና የተፈጠረውን ያስረዱታል እንደ አጋጣሚ ሆኖ ሞባይል ባንኪንግ የማይጠቀሙበትን ተቀያሪ ስልካቸውን እንደያዙና እጃቸው ላይ በዚህ ሰአት ምንም ብር እንደሌላቸው ይነግሩታል እሱም ወደ ማናጀሩ መሄድ ሲጀምር.....see more

ገዳማውያን

30 Oct, 13:52


የመጨረሻውን ማህሌተ ፅጌ የት ሊያሳልፉ ፈልገዋል እንግዲያውስ እኛ እንንገሮት ፅጌ ማህሌት የተደረሰበት ወደ ደብረ ብስራት አቡነ ዜና ማርቆስ እንሄድ ዘንድ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን
🚍🚍🚍🚍🚍🚍🚍🚍🚍🚍🚍

♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
"ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ" መዝ. 121

ከጥቅምት 30_ህዳር 1/2017 ዓ.ም   📣#ታላቅ መንፈሳዊ_ጉዞ_ወደ_ደብረ ብስራት አቡነ ዜና ማርቆስ አንድነት ገዳም    📣

#ጉዞውን_አይቅሩ
#shareSHAREshareSHAREshareSHARE

❖ በፍፁም የማንቀርበት ጉዞ ❖
➠ የጉዞ ዋጋ➺ 1000 መስተንግዶን ጨምሮ
➠ መነሻ ➺ ጥቅምት 30/2017 ዓ.ም
➠የጉዞ ሁኔታ➺
አዳር

📞 0929243837
📞  0929481596

   ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ደብረ ብስራት አቡነ ዜና ማርቆስ አንድነት ገዳም

እነዚህን ታላቅ ገዳም ኑ አብረን እንሳለም
በቀሩት ጥቂት ወንበሮች እና በቀረው ቀን አብረውን ይጓዙ ቀድመው በመደወል ይመዝገቡ።

ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ደብረ ብስራት አቡነ ዜና ማርቆስ አንድነት ገዳም

መንፈሳዊ ጉዞ
#መነሻ_ቦታ
ፒያሳ ጊዮርጊስ | መገናኛ | ጣፎ አደባባይ

ገዳማውያን

29 Oct, 09:00


ዘኪዎስ አጭር ባይሆን

ዘኪዎስ በማጠሩ ምክንያት በኢያሪኮ እያለፈ ያለውን ክርስቶስን ለማየት ተቸገረ:: ሕዝቡ ብዙ ነውና የቆሙት ሁሉ ጌታን ከማየት ከለሉት::
የሾላ ዛፍ ላይ ወጥቶ ጌታን ለማየት ሲሞክር ጌታ አሻቅቦ አየው::
እሱ ዛፍ ላይ ጌታን ሊያይ እንጂ ሊታይ አልወጣም:: ጌታ ሊታዩ ከሚሞክሩ ይልቅ ሊያዩት የሚሹትን ይወዳልና ዘኪዎስን ጠራው::
ከምድር ቆመን ዓይናችንን አንጋጠን ማረን የምንለው ጌታ ዘኪዎስን ከምድር ሆኖ ወደ ልይ እያየ ልማርህ አለው:: "ዛሬ በቤትህ እውል ዘንድ ይገባኛል" አለው:: ጌታ ወደ ቤቱ ገባ:: ለዘኪዎስ ቤት መዳን ሆነለት::
ዘኪዎስ አጭር ባይሆን ኖሮ ከሰዎች ጋር እየተጋፋ ጌታን ያይ ይሆናል እንጂ በጌታው ዓይን ለመታየት የሚያበቃ ትጋት አያሳይም ነበር::
ምናልባትም ሰዎችን ገለል በሉ እያለ በኩራት ሲጋፋ ከአንዱ ጋር ሲጣላ ሊቆይ ይችል ነበር::
ዘኪዎስ አጭር ባይሆን ከዛፍ ላይ አይወጣም ነበር::
ዘኪዎስ አጭር ባይሆን የሠራዊት አምላክ ወደ ቤቱ አይገባም ነበር:: በኪሩቤል ላይ የሚቀመጠው ንጉሥ በቤቱ ወንበሮች ላይ የተቀመጠው ዘኪዎስ በማጠሩ ምክንያት ነው:: የዘኪዎስ ነፍስ የዳነው በቁመቱ ማጠር ነበር:: እግዚአብሔር የመዳኑን ቀን የቆረጠለት ቁመቱን ሲያሳንሰው ነበር::በምድር በመጽሐፍ ቅዱስ በሰማይ በሕይወት መዝገብ ስሙ የተጻፈው ዘኪዎስ ዘኪዎስ አጭር በመሆኑ ነው::
ስለ ቁመት የማወራ እንዳይመስልህ:: እግዚአብሔር ለነፍሳችን መዳን የሚያሳጥርብን ብዙ ነገር አለ:: እንደ ዘኪዎስ ቁመትህ አጭር ባይሆን የሚያጥርህ ነገር ግን አይጠፋም::
ይሄ ጎደለኝ የምትለው ከሰዎች አነስኩበት የምትለው ነገር አንዳች ነገር የለም? እሱን ማለቴ ነው:: ይሄ ይጎድልብኛል ከሰው አንሳለሁ እያልክ አትማረር:: እጥረትህ መከበሪያህ ነው:: ጉድለትህም መዳኛህ ነው::
እግዚአብሔር ያጎደለብህ የመሰለህ ነገር ወደ ዛፍ እንድትወጣ ምክንያት ይሁን:: በጉድለትህ እንደ ዘኪዎስ ከፍ በልበት:: ያኔ ሰዎች አንተን አንጋጠው ከማየት ውጪ አማራጭ አይኖራቸውም:: ፈጣሪ በፍቅሩ ይይህ እንጂ ሰዎች ወዳንተ ያዘነብላሉ:: በቤትህ መዳን ይሆንልሃል:: ከዚያም ስላጠረህ ስለጎደለህ ነገር ፈጣሪህን ስታመሰግነው ትኖራለህ::
እመነኝ አንዳንድ ጉድለቶች እድሎች ናቸው::
ዘኬዎስ አጭር ባይሆን ይሄኔ በሾላው ዛፍ ጥርሱን እየፋቀ ነበር::
ግንቦት 23 2014 ዓ ም
ዲ/ን ሄኖክ ሃይሌ

ገዳማውያን

28 Oct, 07:45


🚍🚍🚍🚍🚍🚍🚍🚍🚍🚍🚍
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን !
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
"ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ" መዝ. 121

ከጥቅምት 30_ህዳር 1/2017 ዓ.ም   📣#ታላቅ መንፈሳዊ_ጉዞ_ወደ_ደብረ ብስራት አቡነ ዜና ማርቆስ አንድነት ገዳም    📣

#ጉዞውን_አይቅሩ
#shareSHAREshareSHAREshareSHARE

❖ በፍፁም የማንቀርበት ጉዞ ❖
➠ የጉዞ ዋጋ➺ 1000 መስተንግዶን ጨምሮ
➠ መነሻ ➺ ጥቅምት 30/2017 ዓ.ም
➠የጉዞ ሁኔታ➺
አዳር

📞 0929243837
📞  0929481596

   ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ደብረ ብስራት አቡነ ዜና ማርቆስ አንድነት ገዳም

እነዚህን ታላቅ ገዳም ኑ አብረን እንሳለም
በቀሩት ጥቂት ወንበሮች እና በቀረው ቀን አብረውን ይጓዙ ቀድመው በመደወል ይመዝገቡ።

ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ደብረ ብስራት አቡነ ዜና ማርቆስ አንድነት ገዳም

መንፈሳዊ ጉዞ
#መነሻ_ቦታ
ፒያሳ ጊዮርጊስ | መገናኛ | ጣፎ አደባባይ

ገዳማውያን

26 Oct, 07:52


ስለ ምህረት ኪዳንህ ማረን

"ስለ እኔም ስለ ባሪያዬም ስለዳዊት ከተማይቱን እምራለሁ" 2ኛ ነገሥ 19:34

ስለ ስምህ ማረን ብለን ስለ ቅዱሳንህ ማረን የምንለው ራሱ እግዚአብሔር ሲናገር ያየነውን ይዘን ነው:: ኪዳናችን "በእንቲአከ ወበእንተ ፍቁር ወልድከ እግዚእነ ኢየሱስ" (ስለራስህና ስለተወደደ ልጅህ ጌታችን ኢየሱስ) ቅዳሴያችን "በእንተ ስምከ አጽንዓነ" (ስለ ስምህ ብለህ አጽናን) የሚለው በስሙ እንድንለምን የእግዚአብሔር ፈቃድ ስለሆነ ነው: :
ስለ ዳዊት ስለ አብርሃም ስለ ድንግል ማርያም ብለህ ማረን ማለት ከመጽሐፍ ቅዱስ የተገኘ የጸሎት ዘይቤ መሆኑ ለማይዋጥለት ሰው መጽሐፍ ቅዱስ አልፎ ተርፎ "ስለ ሰይጣን ብለህም" ይላል: :
"
ከሕፃናትና ከሚጠቡ አፍ ምስጋናን አዘጋጀህ ስለ ጠላትህ" ይላል:: (መዝ 8:2) ጠላት ዲያብሎስ ይፈር ብለህ የሕፃናትን አፍ በምስጋና ሞላህ ሲል ነው:: ርኩስ ዲያብሎስ ደስ አይበለው ብሎ እግዚአብሔር የሚሠራ ከሆነ መላእክት ደስ ይበላቸው ብለህ "በእንተ ሚካኤል በእንተ መላእክት መሐረነ ክርስቶስ" ብንል ምንኛ ይሰማን ይሆን?
የወላዲተ አምላክ ኪዳነ ምህረት (የምህረት ኪዳን) ከአብርሃም ከዳዊት ቃል ኪዳን
ይበልጣል:: እግዚአብሔርን በቤቱ ካስተናገደው አብርሃም ይልቅ ለእግዚአብሔር ቤቱ የሆነች ድንግል አትበልጥምን? በእግዚአብሔር ታቦት ፊት ከዘለለው ዳዊት ይልቅ ለእግዚአብሔር ታቦት የሆነችው ድንግል አትበልጥምን? ስለዚህ የእርስዋ ቃልኪዳን ከሁሉ ይበልጣል: :
እርስዋ ምህረት ለማሠጠት የምታስታውሰው የተገባላትን ኪዳን ብቻ አይደለም:: በብርድ ወራት በጨርቅ የጠቀለለችውን : ድንግልናዊ ወተትዋን ያጠባችውን : በስደት ይዛው የተንከራተተችውን : በፊቱ ላይ የወረደውን ዕንባዋን እያስታወሰች እንድትለምን በቅዳሴያችን የምንማጸናት ለዚህ ነው : :
እግዚአብሔርም እንዲህ ነው ምሕረትን ለማድረግ ጥቂት ነገር ይፈልጋል:: እንደ በላኤ ሰብእ ጥርኝ ውኃ ሲያገኝ ከድንግሊቱ ኪዳነ ምህረት ጋር ደምሮ ይምርሃል:: እንደ ሕዝቅያስ ጥርኝ ዕንባ ሲያገኝ ከዳዊት ቃልኪዳን ጋር ደምሮ ይምራል:: እንደ ሙሴ አታጥፋቸው የሚል ጥርኝ ምልጃ ሲያገኝ ከአብርሃም ቃልኪዳን ጋር ደምሮ ይምራል: :

ጥርኝ ውኃ : ጥርኝ እንባ : ጥርኝ ደግነት ብቻ አንዳች ጥርኝ መልካምነት ከእኛ ይፈልጋል: :


"በብዙ ወይም በጥቂት ማዳን እግዚአብሔርን አያስቸግረውምና" 1ኛ ሳሙ 14:6
ዲ/ን ሄኖክ ሃይሌ
የካቲት ኪዳነምሕረት
2013 ዓ.ም

ገዳማውያን

26 Oct, 07:51


#ለዘባንኪ

#እመቤቴ_ኪዳነ_ምህረት_ሆይ አስቀድሞ ወደ ደብረ ቁስቋም በመሰደድ ወራት አምላክን ለአዘለ ጀርባሽ ሰላምታ ይገባል።

#የቃል_ኪዳኗ_እመቤቴ_ሆይ ስምሽን በስሙ ላይ የሠየመውን በኋለኛይቱ የፍርድ ሰዓት ደሙ ባያሠለጥነው አንቺ ይቅር ባይ እናቱ የቃል ኪዳን አሥራት አድርገሽ ተቀበይው።

#መልክአ_ቅድስት_ኪዳነ_ምህረት

ገዳማውያን

25 Oct, 11:56


ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ

ወደ 🌹ማህሌተ ጽጌ የተደረሰበት ደብረ ብስራት አቡነ ዜና ማርቆስ አንድነት ገዳም

የጉዞ ሁኔታ :- አዳር
የጉዞ ቀን :- ጥቅምት 30
መመለሻ ቀን :- ህዳር 1

👉 የጉዞ ዋጋ 1000 ብር
🍽 ሙሉ መስተንግዶን ጨምሮ

መነሻ   ፒያሳ ጊዮርጊስ , መገናኛ , ጣፎ አደባባይ

👉 መመዝገብ የምትፈልጉ ከስር ባሉት ስልኮች ይደውሉልን

0929243837
0929481596

ገዳማውያን

25 Oct, 09:00


መስቀል ማለት ምን ማለት ነው ?

ገዳማውያን

25 Oct, 08:02


🤔 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ⁉️

📌 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
📌 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
📌 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ
📌 ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ
📌 ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ
📌 ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ
📌 ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ
📌 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
📌 ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
📌 ዘማሪ ዲ/ን ሮቤል ማቲያስ
📌 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ
📌 ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
📌 ዘማሪት አቦነሽ አድነው
📌 ዘማሪት ዶ/ር ሔለን ተስፋዬ

እና የሌሎችንም ...........

ዘማሪዎችን መዝሙሮች እና አዳዲስ
መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር OPEN
የሚለውን ይጫኑት። 👇

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

ገዳማውያን

24 Oct, 11:42


ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ አንጎለላ ሰሚነሽ ኪዳነምህረት

የጉዞ ቀን ጥቅምት 16 ደርሶ መልስ

የጉዞ ዋጋ 800 መስተንግዶን ጨምሮ

መነሻ   ፒያሳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ,መገናኛ ,ጣፎ አደባባይ

ጉዞው ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ከስር ባሉት ስልኮች ይደውሉልን
0930313294
0930292710
0925750473

ገዳማውያን

21 Oct, 16:47


“ነገር ግን በእውነት ጽሑፍ የተጻፈውን እነግርሃለሁ፤ በዚህም ነገር ከአለቃችሁ ከሚካኤል በቀር ማንም የሚያጸናኝ የለም።”
  — ዳንኤል 10፥21

እንኳን ለገናናው መልአክ ለቅዱስ ሚካኤል  ወርሃዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ

+++++++ ገዳማውያን +++++++

ገዳማውያን

18 Oct, 11:17


https://youtu.be/7Lab1Zmlm6o?si=BiTDZsGnWgiTyYeT

ገዳማውያን

12 Oct, 19:49


ከእዚህ ‹‹ ትሕትና ›› ጀረባ 🥰

የሊቅነትም የኦርቶዶክሳዊ ስብዕና ትልቁ ቁም ነገሩ ትህትና ነው

‹‹ .. አሐቲ ድንግል .. አንዲት ድንግል

ከቅድስት ቤተክርስቲያን ጋር የዚህ መፅሐፍ መልካም ትምህርት ሁሉ የቤተክርስቲያን ነው !! .. በፊደልም ሆነ በሚስጥር የሳትኩት ካለ ደግሞ የኔ ብቻ ነው .. እንጂ! .. ነውር የሌለባት የክርስቶስ ሙሽራ ቤተክርስቲያን አይደለም !! .. ቢኖርብኝም ደግሞ አቤት ወዴት ብዬ ለእናቴ ለመታረም ዝግጁ ነኝ !! ››

🙏 የ፬ቱ ጉባኤያት ምስክር መምህር ሊቀ ሊቃውንት የኔታ እዝራ ሐዲስ

🙏 ርዕሰ ሊቃውንት አባ
ገብረ ኪዳን የ፬ቱ ጉባኤያት ምስክር መምህር !! 🙏

+++++++ ገዳማውያን +++++++

https://t.me/ethiomonsetry

ገዳማውያን

06 Oct, 20:34


👉መሬት መንቀጥቀጡን ሳይሆን መሬቱን ያንቀጠቀጠውን እንፍራ!!!

#አቤቱ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እነደቸርነትህ ይቅር በለን

#አቤቱ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እነደቸርነትህ ይቅር በለን

#አቤቱ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እነደቸርነትህ ይቅር በለን

+++++++ ገዳማውያን +++++++

ገዳማውያን

05 Oct, 17:08


🌹የጽጌረዳ ወራት እንኳን ቢያልቅ
ከስዕልሽ ፊት መቆምን አላፍርም 🌹
                "አባ ጽጌ ድንግል"

ገዳማውያን

04 Oct, 06:54


አንድ ተማሪ በፈተና አዳራሽ ገብቶ ሁለት ጥያቄዎችን እንዲሠራ ተሰጠው። ጥያቄዎቹ እነዚህ ናቸው።

1. ስለ እግዚአብሔር ጻፍ
2. ስለ ሰይጣን ጻፍ የሚሉ ነበሩ።

ጥያቄዎቹን ካነበበ በኋላ ስለእግዚአብሔር ጻፍ የሚለውን ይጽፍ ጀመረ። ነገር ግን የተሰጠው ጊዜ አንድ ሰዓት ብቻ ስለነበር ሙሉውን ሰዓት ስለ እግዚአብሔር ሲጽፍ ቆይቶ ሰዐቱን ጨረሰ።

የፈተናውን ወረቀት የሚሰበስበት ጊዜ ደርሶ ደውል ተደወለ ብልሁም ተማሪ ሁለተኛውን ጥያቄ አለመሥራቱን ተረድቶ "ለሰይጣን ጊዜ የለኝም" ብሎ በአንድ መስመር መልስ ሰጠ።

ወንድሜ ሆይ ለሰይጣን ጊዜ አይኑርህ።
      
   +++++++  ገዳማውያን  +++++++

ገዳማውያን

01 Oct, 16:25


https://youtu.be/c2a9zOLVzn0

ገዳማውያን

30 Sep, 09:31


ልዩ ልዩ መዝሙሮችን ለማጥናት👇👇
መስቀል አበባ.mp3
🎶መስቀል ተመሬኩዘን.mp3
🎶ደስ ይበለን.mp3
🎶እሰይ እልል በሉ.mp3
🎶ዮም መስቀል.mp3
🎶ቤተከርስቲያን ርእየቶ.mp3
🎶በመስቀሉ ቤዘወነ.mp3
🎶መስቀሉሰ.mp3
🎶መስቀል ብርሃን.mp3
🎶አለው ሞገስ.mp3
🎶መስቀል አብርሃ.mp3
🎶ርዕዩ ዕበዩ.mp3
🎶በኃይለ መስቀሉ.mp3
🎶ተሰኢነነ.mp3
🎶ትቤሎ ዕሌኒ.mp3
🎶ወይቤሎ መስቀል.mp3
🎶ኧኸ በመስቀልከ.mp3
🎶ወበእንተዝ አዘዙነ.mp3
🎶ዝንቱ መስቀል ረድኤት.mp3
🎶ደስ ይበለን.mp3
🎶መስቀል አበራ.mp3........
እነዚህን ለማጥናት Join አድርጉ
🔰 ✞  JOIN   ❖  JOIN  ✞ 🔰 
🔰 ✞  JOIN  ❖  JOIN  ✞ 🔰 
🔰 ✞  JOIN  ❖  JOIN  ✞ 🔰 

ገዳማውያን

30 Sep, 08:56


➪ አባታችን ሙሴ 10ቱ ትዕዛዛትን የተቀበለው በየትኛው ተራራ ላይ ነው ?


✍️🎚✍️🎚✍️🎚✍️🎚✍️🎚✍️🎚✍️🎚

ገዳማውያን

19 Sep, 06:27


https://vm.tiktok.com/ZMhNr3D8D/