Tom Training Center @tomtrainingcenter Channel on Telegram

Tom Training Center

@tomtrainingcenter


Tom Training Center (English)

Welcome to Tom Training Center! Our Telegram channel, @tomtrainingcenter, is a hub for all things related to fitness, nutrition, and personal development. Whether you're a seasoned athlete looking to take your training to the next level or a beginner just starting out on your fitness journey, we have something for everyone. Our team of experienced trainers and nutritionists provide regular tips, workout plans, and healthy recipes to help you reach your goals. Stay motivated and engaged with our supportive community of like-minded individuals who are all striving towards a healthier lifestyle. Join us at Tom Training Center and let's work together to achieve your fitness and wellness goals!

Tom Training Center

30 Dec, 09:47


https://t.me/registrsn

Tom Training Center

30 Dec, 09:47


የ2016 ተማሪዎች በሙሉ

ውጤታችሁን ከዚህ በታች ባለው የቴሌግራም ቻነል እንድትመለከቱ እናሳውቃለን።

Tom Training Center

17 Dec, 18:55


Tom Training Center pinned «ለማንኛውም ጥያቄ በዚህ ያናግሩን @tomtrainingcenteroffice 👉 ከስልጠና 👉 ምዝገባ 👉 ሲኦሲ 👉 ሰርተፍኬት እና 👉 ምርቃት ጋር በተያያዘ ማንኛውም መረጃ ሲያስፈልግዎ በዚህ የቴሌግራም አድራሻ ወይም በስልክ ቁጥሮች +251111267669 / 0961525252 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ። @tomtrainingcenteroffice»

Tom Training Center

17 Dec, 18:43


ለማንኛውም ጥያቄ በዚህ ያናግሩን @tomtrainingcenteroffice

👉 ከስልጠና
👉 ምዝገባ
👉 ሲኦሲ
👉 ሰርተፍኬት እና
👉 ምርቃት ጋር በተያያዘ

ማንኛውም መረጃ ሲያስፈልግዎ በዚህ የቴሌግራም አድራሻ ወይም በስልክ ቁጥሮች +251111267669 / 0961525252 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
@tomtrainingcenteroffice

Tom Training Center

03 Dec, 10:34


https://t.me/tom_2016_students

Tom Training Center

09 Nov, 07:00


http://youtube.com/@tomfilmschool

Tom Training Center

05 Oct, 10:55


ውድ የቶም ተማሪዎች

ብዙ ተማሪዎች በትራንስፖርት ችግር ምክንያት መምጣት አለመቻላቸውን ገልፀውልናል።

ስለዚህ ዛሬ ቅዳሜ መስከረም 25 ሙሉ ቀን ስልጠና አለመኖሩን ማሳወቅ እንወዳለን ።

Tom Training Center

04 Oct, 06:58


http://youtube.com/@tomfilmschool

Tom Training Center

04 Oct, 06:15


ውድ የቶም ተማሪዎች

ዛሬ ከሰዓት (ከ8-10 ፣ 10-12 እና 12-2 ተማሪዎች)
                          እና
ነገ ጠዋት (ከ3-5 እና 5-7 ተማሪዎች)

በኢሬቻ ምክንያት መንገድ ስለሚዘጋጋ ትምህርት የሌላችሁ መሆኑን እናሳውቃለን።

Tom Training Center

19 Aug, 18:12


እንኳን ለዓለም የፎቶግራፊ ቀን አደረሳችሁ።
በእናንተ የተነሱ ፎቶዎችን በዚህ አጋሩን። ምርጥ የሆኑትን መልሰን እንለቃቸዋለን።

t.me/tomtrainingcenteroffice

Tom Training Center

12 Aug, 08:36


http://youtube.com/@tomfilmschool

Tom Training Center

02 Aug, 13:36


ሰላም ✌️
በዚ አመት Focus On Ability International Short Film Festival Competition ላይ «Invisible Sight» በተሰኘው ፊልማችን  Finalist ገብተናል:
እናም እሄው ፊልማችን የውድድሩን አላማ በመያዝ በጥሩ እና ሳቢ በሆነ ታሪክ: እንዲሁም በዘመናዊ Cinematic ለማሳየት ሞክረናል:
እሄንን ፊልማችን ከታች 👇 ባለው ሊንክ በመግባት እንድታዩ እናም (VOTE) እንድታደርጉ በትህትና እጠይቃለሁ።🙏

https://www.focusonability.com.au/FOA/films/3322.html

Tom Training Center

08 Jul, 13:29


ውድ የቶም ሰልጣኞች

ሐምሌ 3 ቀን 2016 ዓ.ም የመምህራን ወርሃዊ ስብሰባ ስለሆነ ከ8-10 ከ10-12 እና ከ12-2 የሆናችሁ ተማሪዎች በዕለቱ ትምህርት የሌላችሁ መሆኑን እናሳውቃለን።

ተቋሙ

Tom Training Center

21 Jun, 05:50


https://youtu.be/p7xXWsVgg88

Tom Training Center

01 Jun, 06:48


ከ5-7 የሆናችሁ የቶም ተማሪዎች አድዋ ሙዚየም ባለው ስብሰባ ምክንያት መንገድ በመዘጋቱ ዛሬ ትምህርት የሌላችሁ መሆኑን እንገልፃለን።

ተቋሙ

Tom Training Center

30 May, 05:40


Good work Amde thank you

Tom Training Center

30 May, 05:38


ቶም አዋርድ 2015 አሸናፊዎች

https://youtube.com/playlist?list=PLQFrbTzeFf_SKetLt0NcoXpfAQbxPLjNr&si=afu-lQEe4Epxohlk

Tom Training Center

20 May, 18:41




👉 ውድ ተመራቂዎች

‼️ጋወን መመለሻ የመጨረሻ ቀን ነገ ማክሰኞ ግንቦት 13 ቀን 2016 ዓም መሆኑን እያሳወቅን ከእሮብ ጀምሮ በየቀኑ ከሚጨምር ቅጣት ጋር የምትመልሱ መሆኑን ከወዲሁ ለማሳሰብ እንወዳለን።


Tom Training Center

18 May, 11:57


ቶም 2016 ዓም ምርቃት ፕሮግራም በከፊል