ፍቅር እና የኛ ሰፈር ቀልዶች 🎼🎧Ofichal kumis @kumis4274 Channel on Telegram

ፍቅር እና የኛ ሰፈር ቀልዶች 🎼🎧Ofichal kumis

@kumis4274


Hello guy's Welcome to Sweet channel join and shere
Funs
Memes
Friends
self roast
To just offcial&cross @Nizreti

ፍቅር እና የኛ ሰፈር ቀልዶች 🎼🎧Ofichal kumis (Amharic)

ሰላም ሁሉንም! በዚህ ቻንኩል ለእናንተ አዲስ ቅኔሌ የምንገኝ በተለያዩ ገራሚቶችን ቺዝፕሹጹ እና ስረም እንድንፈልገን ምችቶቹን እና ማካሄድዎቹን አስተያየት ሲሆን ትግበሩን ለማየት እዚህ ይውረድን። ምሳሌ እና ስለምንዴም ባሰት ላይ።

ፍቅር እና የኛ ሰፈር ቀልዶች 🎼🎧Ofichal kumis

03 Jul, 18:37


ምናለ ድፍረቱን አጊንቼ አይን አይንሽን እያየው........ አጠገብሽ ሆኜ ምን ያህል



እንደምወድሽ ና እንደናፈቅሽኝ ለመናገር ድፍረቱን ባገኝ።°°°°°
@kumis4274
@kumis4274

@Emarsen

ፍቅር እና የኛ ሰፈር ቀልዶች 🎼🎧Ofichal kumis

03 Jul, 17:54


sayesh tega beya😌

🥀aneget tedefialesh🙂

atawerignme wey koy lemen

tafrialsh 🥰

@kumis4274
@kumis4274

Croos @Emarsen

ፍቅር እና የኛ ሰፈር ቀልዶች 🎼🎧Ofichal kumis

03 Jul, 05:26


​​​❤️ፍቅር የለም አንበል ፍቅር አለ.💖
👉ልዩነትን አጥብቦ ተቻችሎ መኖር ፍቅር ነው ❤️
👉የተቸገረን መርዳት ፍቅር ነው❤️
ፍቅር አለ ብሎ መኖር በራሱ ፍቅር ነው❤️
👉በጎ ማድረግ ፣የተቸገረን መርዳት፣የወደቁትን ማንሳት እና መልካምነት በራሱ ፍቅር ነው ደስታንም ይሰጣል❤️❤️

ፈጣሪ መልካም ቅንና አስተዋይ ልብ ይስጠን
🌹◉◉◎◎◉◉🌹◉◉◎◎◉◉◉🌹◉◉◎◎◉◉◉🌹
🌹
╔══❖•ღڿڰۣ🇪🇹ڿڰۣღ•❖══╗​​​
ღ @kumis4274 ღ
​​╚══❖•ღڿڰۣ💗ڿڰۣღ•❖══╝​​​

ፍቅር እና የኛ ሰፈር ቀልዶች 🎼🎧Ofichal kumis

29 Jun, 05:09


🌕
አንቺ ውብ ጨረቃ
ሰምተሽኝ እንድሆን ብቻዬን ሳወራ
ለሰው አትንገሪ ሚስጥሬን አደራ
ወስጤ ሰውን ፈራ መስሎኝ ከዳተኛ😔
እባክሽ ጨረቃ አድርጊኝ ጓደኛ🌚

:¨· .·¨ :
`· . .
.

━━━━⸙ፍቅርና የኛ ሰፈር ቀልዶች⸙━━━━
▃▅▆██▆▅▃▃▅▆██▆▅▃

       
Join us  👉 @kumis4274

ፍቅር እና የኛ ሰፈር ቀልዶች 🎼🎧Ofichal kumis

27 Jun, 04:00


* የማንም ሰው ትልቁ ስህተት መሳሳቱን ከተረዳ በሗላ ለማረም አለመዘጋጀቱ ነው!!!
* ተበድሎ እራሱ ይቅርታ የሚጠይቅ ሰው ልቡ ለእግዚአብሔር የቀረበ አስተዋይ ሰው ነው!!!
* ብንበድልም በንበደልም የይቅርታ ልብ ከሌለን ከሰው ብቻ ሳይሆን ከእግዚአብሔር እጅግ ብዙ ኪሎሜትሮች እንደራቅን ልንረዳ ይገባል!!!
መልካም ቀንና የይቅርታ ኣሙስ ይሁንልን።

/ YOU /
#JOIN&SHEER

@kumis4274
@kumis4274

ፍቅር እና የኛ ሰፈር ቀልዶች 🎼🎧Ofichal kumis

26 Jun, 09:29


🔣🔣🔣🔣🔣🔣🔣🔣🔣🔣

'ልብሽ አያመንታ'

መውደድሽ ከሆነ የእውነት ከልብሽ
ሀሰት ከሌለበት የምትሰጪኝ ፍቅርሽ
ከኔ ጋር ለመሆን ልብሽ አያመንታ
መኖር አትችልም ነፍሴ ካንቺ ተለይታ
አንበሳ ያለ ጥርስ ሞገስ እንደሌለው
የኔም ህይወት ያላንቺ ልክ እንደ
አንበሳው ነው

ውዴ !

መሆን ፈልጋለሁ ካንቺ ጋር ዘላለም
አንቺን ለማስደሰት የማልሆነው የለም
እስከ አለም ጥጋጥግ እስካለም ዳርቻ
ወድሻለሁ ፍቅሬ ልኑር ላንቺ ብቻ
ከኔ ጋር ለመሆን ልብሽ አያመንታ
ላኖርሽ ችላለው በደሜ ጠብታ 💝


https://t.me/kumis4274

ፍቅር እና የኛ ሰፈር ቀልዶች 🎼🎧Ofichal kumis

25 Jun, 20:39


💔💥...
አንድ ልብ አለችኝ ብዙ የተጎዳች😔
ከጎኗ የሚሆን ሰው ፈልጋ ያጣች🤷‍♂
በሰው ተከብቤ ሰው ይናፍቀኛል🤦‍♂
ልቤ ነጋ ጠባ አንድ ሰው ይለኛል😢
ልቤ የናፈቃት አንዷን የኔ ተስፋ💔
ልቧ አልረጥብ አለ ብደክም ብለፋ🙆‍♂
አውቃለሁ ፈሪ ነኝ አንቺን ለማሳመን ቃለት ማልደረድር😞
እመኝኝ የኔ ውድ ልቤ ማፍቀር እንጂ አይችልም መናገር


@kumis4274
@kumis4274

#SHER #SHER

@Emarsen

ፍቅር እና የኛ ሰፈር ቀልዶች 🎼🎧Ofichal kumis

25 Jun, 04:27


,,,,,,,,,,,,✽‌»‌🌺ሁሌም እንዳበራች ናት🌺‌✽‌,,,,,,,,,,
                   
         :¨·.·¨:
  ┄┄┉┉✽‌»‌✿🌺✿»‌✽‌┉┉┄┄

ጨረቃዋ ወጥታ በጨለማው ሰማይ
ትገፋፋኛለች እርሷን ብቻ እንዳይ
ውበቷ ማራኪ ሳቢነው ብርሀኗ
መንካትም ያሰኛል መቀመጥ ከጎኗ

ሌላ ብርሀን ባይኖር ብቻዋን በቂ ናት
አይን ታፈዛለች ሱስ ሆኖበት ላያት
በጨለማ ሆኖወደላይ አንጋጦ
ክቧን ውብ ጨረቃ እርሷ ላይ አፍጥጦ

ማየትለቻለ ሰው ውበቷ ድንቅ ነው
ከሁሉም ብርሀኖች ብርሀኗ ሀያል ነው

ፈገግ ስል እኔ ፈገግ ትል ይሆን
ሲከፋኝ ሳዝንባት ታዝን ይሆን
ብዬ አስብና ቀናብዬ ሳያት
ከፍቷት ምታቅ አትመስል ሁሌ እንዳበራችናት
አዝና ምታቅ አትመስል ሁሌ እንደፈካችናት
ግን አንዳንዴ ደሞ.......
እንኳንስ ፈገግታ ልታበራ ቀርቶ
ትጠፋለች ደሞ አትኖርም ከቶ።

🌹𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒💌 #𝐒𝐇𝐄𝐑 🌹
@kumis4274
@kumis4274

ፍቅር እና የኛ ሰፈር ቀልዶች 🎼🎧Ofichal kumis

29 Dec, 16:54









ፍቅር እና የኛ ሰፈር ቀልዶች 🎼🎧Ofichal kumis

24 Nov, 18:52


💔💥...
አንድ ልብ አለችኝ ብዙ የተጎዳች😔
ከጎኗ የሚሆን ሰው ፈልጋ ያጣች🤷‍♂
በሰው ተከብቤ ሰው ይናፍቀኛል🤦‍♂
ልቤ ነጋ ጠባ አንድ ሰው ይለኛል😢
ልቤ የናፈቃት አንዷን የኔ ተስፋ💔
ልቧ አልረጥብ አለ ብደክም ብለፋ🙆‍♂
አውቃለሁ ፈሪ ነኝ አንቺን ለማሳመን ቃለት ማልደረድር😞
እመኝኝ የኔ ውድ ልቤ ማፍቀር እንጂ አይችልም መናገር


@kumis4274
@kumis4274

#SHER #SHER

@Emarsen

ፍቅር እና የኛ ሰፈር ቀልዶች 🎼🎧Ofichal kumis

23 Nov, 19:50


​​...

አንቺን ሳይ ባፍር ማውራት ቢቸግረኝ
ይለኛል ያየኝ ሰው ወዷታል መሰለኝ
አዎ ወዳታለው ልክ ገመታቹ
በዛውም መውደዴን ንገሯት ባካቹ..

😣•═••• •••═•🥺
༒︎@kumis4274 ༆

ፍቅር እና የኛ ሰፈር ቀልዶች 🎼🎧Ofichal kumis

23 Nov, 19:45


ፍቅር እና የኛ ሰፈር ቀልዶች 🎼🎧Ofichal kumis pinned «#​​እሱን_ተይው ..... 🤦‍♀ ስትወጅው ካልወደደሽ ስትቀርቢው ካልቀረበሽ ስትጠጊው ካልተጠጋ ስለፍቅር ካላወጋ አይሆንሽም እሱን ተይው አትድከሚ ላታገኚው ማፍቀርሽን እያወቀ በፍቅራችሁ ካልፀደቀ በቃልሽ ላይ ካላመነ ጥርጣሬ ከሰፈነ በመውደድሽ እየኮራ የውሸት ፍቅር ከሚሰራ ልብሽ ይቁረጥ እሱን ተይው ላንች ላይሆን አትወትውችው ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━…»

ፍቅር እና የኛ ሰፈር ቀልዶች 🎼🎧Ofichal kumis

23 Nov, 19:39


#​​እሱን_ተይው ..... 🤦‍♀

ስትወጅው ካልወደደሽ
ስትቀርቢው ካልቀረበሽ
ስትጠጊው ካልተጠጋ
ስለፍቅር ካላወጋ

አይሆንሽም እሱን ተይው
አትድከሚ ላታገኚው
ማፍቀርሽን እያወቀ
በፍቅራችሁ ካልፀደቀ

በቃልሽ ላይ ካላመነ
ጥርጣሬ ከሰፈነ
በመውደድሽ እየኮራ
የውሸት ፍቅር ከሚሰራ
ልብሽ ይቁረጥ እሱን ተይው
ላንች ላይሆን አትወትውችው


━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
@kumis4274
@kumis4274
Share & join

ፍቅር እና የኛ ሰፈር ቀልዶች 🎼🎧Ofichal kumis

18 Jul, 15:49


❤️😔💋😞❤️😢💋❤️💋❤️💋
ያኔ ስጠይቀኝ እሺ አለማለቴ መግደርደሬ እኮ ነው እንደ ሴትነቴ የውስጤን አምቄ መግለፅ ቢሳነኝም ተዉ አትፍረድ በኔ ሴት ልጅ እኮ ነኝ አሀ አሄ....
........ቆጨኝ.....😭

😔😔😔😔@Etyokeldoch

ፍቅር እና የኛ ሰፈር ቀልዶች 🎼🎧Ofichal kumis

18 Jul, 15:49


😘sewedehe❤️💔💔💔💔💞💋💋💋💋💋💋
Melkam ken lehulachum

Join and sher👉 @kumis4274

🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

@kumis4274
@kumis4274

ፍቅር እና የኛ ሰፈር ቀልዶች 🎼🎧Ofichal kumis

06 Jun, 04:58


​​​​አንድ ቀን፤
#ቃል_ፍቅር💞

የደሥታዬ ምንጭ የህይወቴ ዋልታ፣
ዘላለም ኑሪልኝ ባለሽበት ቦታ።
እንቅፋት አይንካሽ እሾክ አይወጋብኝ፣
ክፉም አይንካብኝ ደስታሽን ያብዛልኝ።

ብዬ....ፈጣሪዬን ሁሌ እጠይቃለሁ፣
ፀሎቴም ደርሶልኝ ያኔ አይሻለሁ፣
ብቻ ፈጣሪዬ አይዞታህን ካንተ እፈልጋለሁ፣
የነገርኩህ ሁሉ ፍሬው እንዲያፈራ ሁሌ እማፀናለሁ።
አላማችን ሰምሮ ፍቅራችን ተጣምሮ፣
ብቻ...አንቺ በርቺልኝ እኔ አለሁ በጎሮ።
ይለናል ፈጣሪ ብቻ ውዴ አትፍሪ፣
አንድ ቀን ሞልቶልን እንሆናለን ኗሪ።

❤️•═••• የፍቅር ግጥም •••═•❤️
,,,,,🌹🌹🌹🌹,,,,,
••●◉Join us share◉●••
@kumis4274
@kumis4274
@kumis4274
// ,,📩 @Emarsen12 ━━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━━━

ፍቅር እና የኛ ሰፈር ቀልዶች 🎼🎧Ofichal kumis

25 Apr, 18:47


💌 #ማ_ይንገርሽ 💌


ብዙ አስብና ማፍቀሬን ልነግርሽ
መኖሬ ላንቺ ነው ወድሻለሁ ልልሽ

ግና ገና ሳይሽ

ያ ሁሉ ስቃየን አይደለም ልናገር
ላንቺ የሆንኩትን እንኳን ልመሰክር

ጉልበቴም ይዝላል 😥
አካሌም ይደክማል
ልሳኔም ይዘጋል 😐
ልቤም ያው ይፈራል💓

ታዲያ የኔ ፍቅር

የልቤን ፍላጎት አፌ ካላወራው
ፍቅርሽን መራቤን ልቤ ካላወጣው
ገና ሳይሽ አንቺን ጉልበቴ ከዛለ
አካል እስትንፋሴ ባንቺ ከተከለለ

ማን ይንገርሽ እና እንዴትስ ታቂያለሽ
እስከ ሞቴ ድረስ እኔ እንደምወድሽ🙍‍♂❤️

 👉 @kumis4274
      ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌  

ፍቅር እና የኛ ሰፈር ቀልዶች 🎼🎧Ofichal kumis

27 Nov, 18:57


▓▓▓▓▓▓▓   ▓▓▓▓▓▓▓

        "ሂጂ ፈቅጃለሁ"

የውስጤን ላይ ሸማ አንቺው ጀምረሽው
በሰፊው ልቤ ላይ ባጭር ከቀጨሽው
……………………ደርቢው አልልም
ድሮም አጭር ነገር ከሰው ላይ አያምርም!!
እውነቴን ነው ውዴ
ለሰው ልጆች ሁሉ
ያልተመለሰልን ብዙ ጥያቄ አለ
አንቺም ካልተመቸሽ
የልቤ ላይ ሸማ ላንቺ ካልተባለ
መሄድ ትችያለሽ!
አልከለክልሽም !
ለኔ የሞተብሽ ስሜትሽ ካየለ
ግን ማወቅ ያለብሽ?
ገፍቶ በመሄድ ላይ ብዙ መውደቅ አለ
እውነቴን ነው ውዴ
በዚች ዓለም ስኖር መገፋት ቢኖርም
በፍቅር መረገጥ ሽንፈት አይወክልም
ደሞ ይሄን ስልሽ
እንዲገባሽ እንጂ እንድትመጪ አደለም!
ሂጂ ፈቅጃለሁ
በኳታኙ እግርሽ እንዳሻሽ ሁኝበት
ድሮም መሄድ እንጂ መምጣት አታውቂበት
ስለዚህ ፍቅሬ
ጥለሽኝ ብትሄጅም
መነሳቴ አይቀርም መቃብር ፈልፍየ
በፍቅር ዓለም ውስጥ
ከሞት በኃላ ነው 'ሚኖረው ትንሳኤ ።

           kuma

━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን 😘

አዘጋጅ፦ ፍቅርና የኛ ሰፈር ቀልዷ

➳➳ ከወደዱት ለሌሎች ሼር ያድርጉ !! ➢➢

Join us 👉 @kumis4274

ፍቅር እና የኛ ሰፈር ቀልዶች 🎼🎧Ofichal kumis

26 Nov, 13:15


👇

አይቻልም እንጂ ፣ ቢቻልማ ኖሮ
መሳደብ እንዲያቆም ፣ እናቱን አክብሮ
ምጥ ማሳየት ነበር ፣ ባለጌን ዘንድሮ።


ጥሩ መላ አይመስላችሁም? ታዲያስ?

━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን 🙏

ፍቅርና የኞ ሰፈር ቀልዶች

➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢

Join us 👉 @kumis4274