የያሲኔ ወዳጅ 🇪🇹PAGE🇪🇹 @yeyasine_wedaje Channel on Telegram

የያሲኔ ወዳጅ 🇪🇹PAGE🇪🇹

@yeyasine_wedaje


እኔ የያሲኔ ወዳጅ ለኢስላም ማድረግ ከሚገባኝ የገዘፈ ግዴታ ቅንጣት በመፍጨርጨር ላይ ነኝ

ዓላማችን ያውቀነውን ማሳወቅ ነው
🍀 Comment ☞ @Nemira_1
ለአስተያየት መስጫ @Nemira_1
በሀሳብ ለመደገፍ 👉 @Nemira_1

ወይም☞ @NemiraBot

የያሲኔ ወዳጅ 🇪🇹PAGE 🇪🇹 (Amharic)

የያሲኔ ወዳጅ በማንኛውም ሰው ዘምቻለሁ ወይም ለወደገና በማንኛውም ድምፅ የተረበረኝ ወዳጄ፣ የያሲኔ ወዳጅ ላይ እናቀርባለን። እርግጥ ያለው ወደጅ እና ስለ ሰው ከናንተ ማለት አንደኛው ግዴታ በመፍጨርጨር ላይ ነበር። ከዚህ በላይ ዓላማዎችን ይከታተልልሃል። በግልፅ አሁንም እሷም መስጫ ለመገኘት እና ላይ በልቢ ምምታ በመፍጨር፣ በሀሳብ ለመደገፍ ለሚያስችል የሆኑ ማለትን ይመልከቱ። ለበለስም ማህበረሰብ አስተናጥቃለው እና ለመሸጣጠል እንዳልተሰጥ ስሜ እሱን ይዘምራል ። የያሲኔ ወዳጅ ለክምችና፣ መረጃና መረጃ ማለትን መስጠት እያስችለ ነው። የዚህ ጸረያውን በማንኛውም የሚጠቀሙ እና የወዳጁ ስለዚህ ተለይተዋል። ለበለስ ማህበረሰብን በኧረ ምሽት እና ለመተሓም ለመረጃና ለመተግበስ አጠቃላችሁ። ለማህበርያትየሚገኙ ምክሮችን እና ለማከፍት ነኝ። ለበገናኝ ተብሏል በመሆኑ እናውቃለን።

የያሲኔ ወዳጅ 🇪🇹PAGE🇪🇹

28 Apr, 06:42


በጎንደር አክራሪ ፋኖ በግፍ የተገደለው ወንድማችን

አንገቱን ደፍቶ የኖረ፣ ትንሽ ትልቁን ያከበረ፣ አንደበቱ ፈፅሞ ክፉ ያልተናገረ የአላህ ሠው ነበር። አስተዳደጉ፣ አስተሳሰቡ፣ አኗኗሩ፣ በሀይማኖትና በጎሳ ዘረኛ ያላደረገው - ጻዲቅ። Ahmed Maru በክፉ አይታማም። ታታሪ፣ ከሁሉም ጋር ተግባቢ፣ ድሀን ቀላቢ ነው። ሠርቶ አደር ነው። ለጋሥ ነው። ቸር ነው። ሠው ነው። የማክሰኞ ዕለት ጭለማ እርሱንም በላው። ደጉን ሠው ቀጠፈው።

አላህ ይቀበልህ ወንድሜ፣ ኢናሊላህ ወኢና ኢለይሂ ራጅዑን! #የጎንደርጭፍጨፋ #GondarMassacre #ሙስሊምጠልነት #ፋኖ #ማኅበረቅዱሳን #የአማራብሄርተኝነት #Gonder #ጎንደር

የያሲኔ ወዳጅ 🇪🇹PAGE🇪🇹

23 Mar, 18:58


አሳዛኝ ዜና
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን

ታላቁ ዋርካ ፣ የኢልሙ ገበሬ ፣ ሃፊዘል ቁርዓኑ ፣ የልማት አርበኛው ፣ የመድረኩ ፈርጥ ፣ የበጎ ስራዎች አምባሳደር የነበረው ኢማም ሙሳ ያሲን ወደ ማይቀርበ ቤቱ ተሸጋግሯል።

ሁላችንም ዱኣ እናድርግለት።
እንደሚታወቀው በአለም አቀፍ ደረጃ በሚባል መልኩ ውጭ ሀገር ሄዶ መታከም እንዲችል ለህክምናው ወጪ ይሆን ዘንድ ገንዘብ እየተሰበሰበ የነበረ ሲሆን በዛሬው እለት 3.4 ሚሊዮን መድረሱ ይታወቃል።
ቀጣይ ሂደቱን ኮሚቴው ተወያይቶ ለሚዲያ እስኪያሳውቅ ድረስ ሁላችሁም ለታላቁ ሰው ዱዓ ታደርጉለት ዘንድ በአለህ ስም ተጠይቃችዋል።
አላህ ጀነተል ፍርደውስ ይወፍቅህ በጀነተም ከታላላቆች ጎን እንዲያደርግህ የዘውትር ዱኣችን ነው ።

የያሲኔ ወዳጅ 🇪🇹PAGE🇪🇹

20 Mar, 09:48


አላሁ አክበር ሼር ሼር

ሀጂ ሰኢድ ያሲን ለማን ይተካው ፕሮጀክት
10ሚሊዮን ለመስጠት ቃል ገቡ አላሁ አክበር

ወቅታዊ መረጃ እንዲደርሶ
የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ
https://t.me/joinchat/AAAAAEOPTe77tGqV25jc9w

የዩቲውብ አድራሻችን Subscribe ይበሉ
https://www.youtube.com/channel/UCTqmDhnSdDAfJ9eNyrqzHsA

የያሲኔ ወዳጅ 🇪🇹PAGE🇪🇹

28 Jan, 20:55


መዛሚር ሊቃ #1 (እንዳንቱ #2)
"የላቀ መወሳት" በሚል መሪ ቃል
ጥር 22 እሁድ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ
በአምባሳደር ሲኒማ በአላህ ፍቃድ ይካሄዳል

ትኬት በሞባይል ባንኪንግ

📌 1000238309658 (CBE) ወደዚህ የንግድ ባንክ አካውንት ክፍያ ይፈፅሙ
📌 0944289444 ስክሪን ሾት (screenshot) በቴሌግራም ይላኩልን

1 ትኬት 200 ብር
በዕለቱ የሞባይል ባንኪንግ ደንበኞችን ብቻ የሚያስተናግዱ ኻዲሞች ይኖራሉ

ለበለጠ መረጃ 0944289444

#ሊቃ #መዛሚርሊቃ #Liqa #mezamirliqa

የያሲኔ ወዳጅ 🇪🇹PAGE🇪🇹

26 Jan, 20:05


አስደሳች ዜና ላይክክ

ጀግናው ዛኪር ናይክ ወደ ቀድሞ ንፅፅር ስራ
ተመልሷል አልሃምዱሊለህ እንኳን ደስ አለን

ጀግናው ወደ ሚምበሩ ተመልሰዋል!

ለአመታት በእገዳ ምክኒያት ሰፊው ህዝብ የሚታደምበትን የንፅፅር ስራዎች እንዳይሰሩ ተከልክለው የነበሩት ዶ/ር ዛኪር ናይክ ለሰፊው ህዝብ ይፋ በሚሆኑበት የውይይትና የንፅፅር ፕሮግራማቸው ተመልሰዋል። Ibra ta

ሼር ላይክ #ZakirNaik #ዶክተርዛኪርናይክ

ወቅታዊ መረጃ እንዲደርሶ
የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ
https://t.me/joinchat/AAAAAEOPTe77tGqV25jc9w

የዩቲውብ አድራሻችን Subscribe ይበሉ
https://www.youtube.com/channel/UCTqmDhnSdDAfJ9eNyrqzHsA

የያሲኔ ወዳጅ 🇪🇹PAGE🇪🇹

02 Jan, 19:23


ያሳዛናል አላህዬ ድረስ

የሸዋሪቤቷ ታዳጊ ኢክራም ለ7መደፈሯን በዛሬው እለት ሶይፉ ሾ ላይ ገለፀች ያሳዝናል በጣም ሁላችንም ተረባርበን እህታችንን አለንልሽ ልናላት ይገባል

በተለይ የስነልቦና ባለሞያዎች ከጎና ልትሆኑ ይገባል አብሽሪ እህቴ ሁሉም የአላህ ውሳኔ ነው
#EBSEkram

ወቅታዊ መረጃ እንዲደርሶ
የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ
https://t.me/joinchat/AAAAAEOPTe77tGqV25jc9w

የዩቲውብ አድራሻችን Subscribe ይበሉ
https://www.youtube.com/channel/UCTqmDhnSdDAfJ9eNyrqzHsA

የያሲኔ ወዳጅ 🇪🇹PAGE🇪🇹

05 Dec, 20:21


"ይሄን ጉዳይ በግልፅ አውግዞ ተገቢውን አስተማሪ ቅጣት እንዲያገኝ ከማድረግ ይልቅ የመሸፋፈን፣ ለግለሰቡ መከላከል መሞከር ወይም ይከፋፍለናል የሚለው ሀሳብ ተቀባይነት የለውም"

ኡስታዝ #አህመዲን_ጀበል
ወቅታዊ መረጃ እንዲደርሶ
የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ
https://t.me/joinchat/AAAAAEOPTe77tGqV25jc9w

የዩቲውብ አድራሻችን Subscribe ይበሉ
https://www.youtube.com/channel/UCTqmDhnSdDAfJ9eNyrqzHsA

የያሲኔ ወዳጅ 🇪🇹PAGE🇪🇹

05 Dec, 20:15


"ይሄን ጉዳይ በግልፅ አውግዞ ተገቢውን አስተማሪ ቅጣት እንዲያገኝ ከማድረግ ይልቅ የመሸፋፈን፣ ለግለሰቡ መከላከል መሞከር ወይም ይከፋፍለናል የሚለው ሀሳብ ተቀባይነት የለውም"

ኡስታዝ #አህመዲን_ጀበል

ወቅታዊ መረጃ እንዲደርሶ
የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ
https://t.me/joinchat/AAAAAEOPTe77tGqV25jc9w

የዩቲውብ አድራሻችን Subscribe ይበሉ
https://www.youtube.com/channel/UCTqmDhnSdDAfJ9eNyrqzHsA

የያሲኔ ወዳጅ 🇪🇹PAGE🇪🇹

29 Nov, 19:54


በመዲናችን አዲስ አበባ የተደረገ የጭካኔ ጥግ
የፍትህ ያለህ አሳዛኝ ድርጊት

#ገደሉት_እኮ😭😭😭
#አውሬዎች_ናችሁ😭😭😭

ልጄን አገኛለሁ ብለው 16ቀን ሙሉ በተስፋ የተንከራተቱ እናትና አባት አሁን ከመሸ ሞቱን ተረዱ😭 #ያሳዝናል😭

ፀባየ ሰናዩ አቤልን አውሬዎቹ ለስራ ብለው ጠርተውት ተሬ ላይ የመጨረሻ ስልኩን ከእህቱ ጋር ተደዋውሎ በጊዜ ቤት እንደሚመጣ ነግሯት ቢለያዩም ወንጀለኞቹ ለሆዳቸው ሲሉ ለ3 አንቀው በጩቤ ገደሉት😭

ዝምተኛው አቤላ ሲጠሩት እሺ ብሎ በትህትና ሄዶላቸው ህይወቱን በጭካኔ ነጥቀው ጫካላይ ለአውሬ ሰጡት😭

ከብዙ የፖሊስና ጓደኞቹ ድካም በኋላ ህይወቱ ባይገኝም ወንጀለኞቹ ተይዘው ለቀናት ምርመራ ተደርጎ አምነው ዛሬ ገድለው የጣሉበት ቦታ ጠቁመው ከ16ቀናት በኋላ የተረፈው አስክሬን ተገኝቷል😭

Henok fekadu

የያሲኔ ወዳጅ 🇪🇹PAGE🇪🇹

08 Oct, 11:31


በፖሊስ አሰቃቂ ድብደባ ለደረሰባት ሰሚራ በዛሬው ጁመአ መኖሪያ ቤት ተበረከተላት አልሃምዱሊላህ
የአላህ ስራ ታላቅ

መልካም ጁመአ

የያሲኔ ወዳጅ 🇪🇹PAGE🇪🇹

07 Oct, 10:52


ወሎ ትጣራለች ! ! !
አዎ በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል በተከሰተው ጦርነት ሳቢያ በወገኖቻችን ላይ የደረሰው ጉዳት እጅግ ከባድ ነው ።
* ረጂ የነበረው ወሎ !
* ደግ ገራገር የነበረው ወሎ !
* መህረባ /መርሀባ እያለ እንግዳ ተቀባይ የነበረው ወሎ !
* ትልቅ ትንሹን ሸሆቹ እያለ ሰው አክባሪ የነበረው ወሎ !
★አሁን ግን በገጠመው ጦርነት ምክንያት ተራበ ፣ ተጠማ ፣ ታረዛ ፣ ከቀዪው ተፈናቀለ ለተረጂነት ተጋለጠ
ያ አላህ ይህ ፈተና ወዳንተ መመለሺያ ፣ የመተዛዘኛ ፣ የመደጋገፊያ የመረዳጃ ፣ የእድገት አድርግልን አሚን ።

የያሲኔ ወዳጅ 🇪🇹PAGE🇪🇹

06 Oct, 16:02


በፖሊስ የተደበደችው ሰሚራ አልሃምዱሊላህ ሁሉም ነገር ለኸይር ሆኖ ሥራ ጀምራለች

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ የተጀመረው በቀን 1 ጊዜ መመገብ ያልቻሉ ዜጎች የዕለት ጉርስ እንዲያገኙ በተከፈተው የተስፋ ብርሐን የምገባ ማዕከል 6ኛ ቅርንጫፍ ውስጥ ስራ ጀምራለች።
…..*****…..
#Ethiopia