ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹️ @man_united25 Channel on Telegram

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

@man_united25


#🔴ማንቸስተር ዬናይትድ ET🇪🇹በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት !
------------------------
➠| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
➠| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
➠| የዝውውር ዜናዎች

መወያያ ግሩፕ : @oldtrafford82

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹️ (Amharic)

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹️ የጠና መረጃዎችን ለመጠቀም ያስችላል። ዓለምን ስለሚያገኙበት ማንቸስተር ዩናይትድ ET™️ 🇪🇹️ እንዴት ነው? ምን ነው? በማንቸስተር ዩናይትድ ET™️ 🇪🇹️ በየደቂቃው ትኩስ በማንቸስተር ዩናይትድ ET™️ 🇪🇹️ እርምን ድርጅት ሳይሆን፣ ዝውውር መረጃዎችን ከየስታድየሞቹ በተመለከተ መልሱን እንጠቀማለን። ስለማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች እና ዝውውር ዜናዎች ግሩፕ በ @oldtraford11 በተጠቃሚዎት በመረጃዎች ለመተካት አስተካክለዋል።

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

13 Jan, 19:08


ማኑኤል ኡጋርቴ ዘንድሮ በሊጉ ከየትኛውም ተጨዋች በላይ በአማካይ በርካታ ታክሎችን ይወርዳል ።

Manu.

@man_united25
@man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

13 Jan, 14:30


በጥር ወር የምናደርጋቸው ቀሪ ጨዋታዎች !

ከነዚህ 5 ጨዋታዎች ስንት ነጥብ እናሳካለን ?

@man_united25
@man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

13 Jan, 02:30


አልታይ ባይንዲር ስለ ሩበን አሞሪም |🗣 

"እንወደዋለን"

@man_united25
@man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

11 Jan, 08:21


🚨 ሩበን አሞሪም ፡ “የኔ ህልም በማን ዩናይትድ ቤት ፕሪሚየር ሊጉን ማሸነፋ ነው።

@man_united25
@man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

10 Jan, 18:46


#Press_Conference

አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ከእሁዱ የኤምሬትስ ፍልሚያ በፊት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል።

"ተጨዋቾች ከጉዳት ተመልሰዋል አሁን ላይ ጥቂት ተጨማሪ ተጨዋቾችን ጨምረን ልምምዳችንን እያካሄድን ነው።"

"ቡድኔ ሀሳቤን በጥቂቱም ቢሆን እንዲረዳው እፈልጋለሁ እኔ ከሌሎች አሰልጣኞች የተለየሁ አይደለሁም።"

"አሁን ላይ ምንም ጨዋታ ሳናደርግ አንድ ሳምንት አልፎናል ስለዚህም ቡድኑ ላይ ይበልጥ ለመስራት ጊዜ ነበረን።"

"እናም አሁን ላይ ምርጡ ብቃታችንን ማሳየት አለብን ባለፈው የአንፊልዱ ጨዋታ ያሳየነውን ብቃት እየደገምን ጨዋታዎችን ማሸነፍ አለብን።"

"እኔ ሁሉም ሰው የሚመለከተውን አያለሁ ይሄ ከረጅም አመታት በፊት የተጀመረ ታሪካዊ ውድድር ነው ጥቂት የሚሆኑ የውድድሩን የፍፃሜ ጨዋታዎች ከዚህ ቀደም ተመልክቻለሁ ይሄን ዋንጫ ማሸነፍ እንፈልጋለን ።"

"ሰር አሌክስ ፈርጉሰን ሶስት ዋንጫዎችን ሲያሳኩ እና ይሄንንም ዋንጫ ሲበሉ የነበረው ጊዜ አእምሮየ ላይ አለ !!"

"ተጨዋቾቼን እወዳቸዋለሁ እነርሱንም በክለባችን እንዲቆዩ እፈልጋለሁ በተለይ ተሰጥኦ ያላቸውን በደንብ እንዲቆዩ እፈልጋለሁ።"

"አሁን ከባድ ጊዜ ላይ ነን ስለዚህ ስለ ተጨዋቾች ግል ብቃት ሳይሆን እንደ ቡድን ነው ማውራት ያለብን ነገር ግን እኔ በኮቢ ማይኖ እድገት እና መሻሻል ደስተኛ ነኝ።"

"የእኛ ሀሳብ ሁልጊዜም ምርጥ ተጨዋቾችን ማቆየት ነው ቡድናችንንም በእነርሱ ላይ መገንባት እንፈልጋለን ።"

"ያለንበትን ሁኔታ እናውቃለን ነገር ግን ተጨዋቾቼን እወዳቸዋለሁ በተለይ ደግሞ ከአካዳሚያችን የተገኙ ተጨዋቾችን አደንቃለሁ።"

[ ሩበን አሞሪም ]


@Man_United25
@Man_United25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

10 Jan, 06:38


Act Now !

@Man_United25
@Man_United25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

09 Jan, 17:43


#Official

አማድ ዲያሎ በክለባችን ቤት እስከ 2030 የሚያቆየውን ውል በይፋ ፈርሟል !!

@Man_United25
@Man_United25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

09 Jan, 04:57


ቀጣይ ጨዋታ [ Next Match ]

ሶስተኛ ዙር የኤፍ ኤ ካፕ መርሀ ግብር ! 

🔴 አርሰናል VS ማንችስተር ዩናይትድ ⚪️

📆 እሁድ ጥር 4

12:00

🏟 ኤምሬትስ ስቴዲየም 


ድል ለውዱ ክለባችን !

@Man_united25
@Man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

07 Jan, 04:41


#መልካም_በአል

እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ ።

በአሉ የሰላም እና የጤና እንዲሆን ከልብ እንመኛሎታለን !!

@Man_United25
@Man_United25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

06 Jan, 19:21


ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ከኑኖ ሜንዴስ ተወካዮች ወይም ወኪል ጋር ተገናኝተዋል ።

[ Plettigoal ]

@man_united25
@man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

06 Jan, 17:00


ጁቬንቱስ፣ ናፖሊ፣ ኢንተር እና ሚላን እንዲሁም በርካታ የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ጆሹዋ ዚርክዚን ማስፈረም ይፈልጋሉ ።

ነገር ግን ዚርክዚ ማንችስተር ዩናይትድን ለቆ የመውጣት ፍላጎት የለውም ክለቡን ይወዳል እንዲሁም እራሱን በፕሪሚየርሊጉ ማሳየት ይፈልጋል ።

[ SkyKaveh ]

@man_united25
@man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

06 Jan, 14:33


🚨 ማንቸስተር ዩናይትዶች ማርከስ ራሽፎርድን በ ኪቫች ክቫራስኬሊያ ለመቀያየር  ከናፖሊ ጋር ተወያይተዋል።

( TEAMtalk)

@man_united25
@man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

06 Jan, 14:31


ማን ዩናይትድ በትዊተር ገፃቸው ! 🥶

@man_united25
@man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

06 Jan, 14:30


የማንችስተር ዩናይትድ የመሀል ክፍል ኡጋርቴ፣ ብሩኖ እና ማይኖ በትናንትናው ጨዋታ በድምሩ 25 የመሬት ለመሬት ግንኙነት አሸንፈዋል።

Machines😮‍💨

@man_united25
@man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

05 Jan, 18:28


|| 20ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂው ላንክሻየር ደርቢ ጨዋታ!

                       ተጠናቀቀ!

| ሊቨርፑል 2-2 ማንችስተር ዩናይትድ |

. አንፊልድ ሮድ ስታድየም

ድል ያለ ድል ለእንግሊዙ ኩራት ማንችስተር ዩናይትድ ይሁን...!❤️

@man_united25
@man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

05 Jan, 17:19


|| 20ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂው ላንክሻየር ደርቢ ጨዋታ!

                    እረፍት!

| ሊቨርፑል 0-0 ማንችስተር ዩናይትድ |

አንፊልድ ሮድ ስታድየም

ድል ያለ ድል ለእንግሊዙ ኩራት ማንችስተር ዩናይትድ ይሁን...!❤️

@man_united25
@man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

05 Jan, 15:34


የዩናይትድ አሰላለፍ በፎርሜሽን ይህንን ይመስላል ።

@man_united25
@man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

05 Jan, 15:25


የተጋጣሚ አሰላለፍ !!

@man_united25
@man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

05 Jan, 15:24


አሰላለፍ ወጥቷል

ሊቨርፑልን የሚገጥመው የክለባችን ቋሚ 11 አሰላለፍ ይፋ ሆኗል ።

🎽| አንድሬ ኦናና

🎽| ዴሊት
🎽| ሀሪ ማጓየር
🎽| ማርቲኔዝ

🎽| ዲያጎ ዳሎት
🎽| ኡጋርቴ
🎽| ኮቢ ማይኖ
🎽| ኑሳይር ማዝራዊ

🎽| አማድ ዲያሎ
🎽| ሆይሉንድ
🎽| ቡርኖ ፈርናንዴዝ ©

ተቀያሪዎች ፦

ባዪንዲር፣ ማላስያ፣ ዮሮ፣ ካስሜሮ፣ ኮልየር፣ ኤሪክሰን፣ አንቶኒ፣ ጋርናቾ፣ ዚርኪዚ

መልካም ዕድል ለውዱ ክለባችን !

@man_united25
@man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

05 Jan, 12:43


#Official

በዛሬው ጨዋታ ሶስተኛው ማልያችን ግልጋሎት ላይ ይውላል !!

@Man_united25
@Man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

04 Jan, 12:34


ኑኖ ሜንዴዝ ዩናይትድን መቀላቀል እንደሚፈልግ ግልፅ አድርጓል !!

የፈረንሳዩ ክለብ ፓሪስ ሴንት ጄርሜ የግራ መስመር ተመላላሽ ኑኖ ሜንዴዝ ክለባችንን ለመቀላቀል ዝግጁ መሆኑን ለክለባችን ማሳወቁ ተገልጿል።

የተጨዋቹ እጮኛ በሀገረ ፖርቱጋል የምትኖር ሲሆን ነገር ግን ሜንዴዝ አሁን ላይ ወደ ማንችስተር ለመጓዝ ዝግጁ እንድትሆን እንዳሳወቃት ተነግሯል።

በሁለቱ ክለቦች መካከልም ንግግሮች እንደተጀመሩ ተዘግቧል።

Cm Journal የዘገባው ምንጭ ነው ።

@Man_United25
@Man_United25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

03 Jan, 13:37


#Breaking

ማንችስተር ዩናይትድ የሀሪ ማጓየርን ውል ለአንድ ተጨማሪ አመት ማራዘሙን አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም አረጋግጠዋል !!

@Man_United25
@Man_United25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

03 Jan, 11:21


አማድ የታህሳስ ወር የዩናይትድ ምርጡ ተጨዋች ተብሎ ተመርጧል።


@Man_united25
@Man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

02 Jan, 12:00


ክለባችን በጥር ወር የሚያደርጋቸው ጨዋታዎች!

@man_united25
@man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

02 Jan, 11:58


ከትናንትናው እለት በበለጠ መልኩ ዛሬ እየወጡ ባሉ መረጃዎች መሰረት ማንቸስተር ዩናይትድ ጋርናቾ ላይ የለጠፈው የዋጋ መጠን 50 ሚሊዮን ዩሮ ነው ተብሏል ።

@Man_United25
@Man_United25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

01 Jan, 19:19


🚨 OFFICIAL: ማይክል ኦሊቨር ቀጣዬን የ ሊቨርፑልን እና የ ማንቸስተር ዬናይትድን ጨዋታ እንደሚመሩ ተረጋግጧል።

@man_united25
@man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

01 Jan, 19:18


ቀጣይ ጨዋታ!

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿20ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ!

🔴ሊቨርፑል 🆚 ማንችስተር ዩናይትድ⚪️

🗓 || እሁድ

|| 01:30

🏟 || አንፊልድ

@man_united25
@man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

01 Jan, 18:38


ማንችስተር ዩናይትድ የታህሳስ ወር የክለቡ ምርጥ ተጨዋች እጩዎችን ይፋ አድርጓል።

@man_united25
@man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

30 Dec, 14:21


ማንችስተር ዩናይትድ በጥር የዝውውር መስኮት ኑኖ ሜንዴስን ማስፈረም ላይ ትኩረት ሰጥቶ የሚሰራ ይሆናል።

[FABRIZIO ROMANO]

@man_united25
@man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

28 Dec, 10:56


ቀጣይ ጨዋታ [ Next Match ]

አስራ ዘጠነኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የጨዋታ መርሀ ግብር ! 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿

🔴 ማንችስተር ዩናይትድ VS ኒውካስትል ⚫️

📆 ሰኞ ታህሳስ 21

05:00

🏟 ኦልድትራፎርድ ስቴዲየም 

ድል ለውዱ ክለባችን !

@Man_united25
@Man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

27 Dec, 19:10


ቀጣይ አመት ማለትም 2025/26 የምንጠቀመው ሶስተኛ ማሊያን።

@man_united25
@man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

27 Dec, 10:08


🗣 ሩበን አሞሪም ኤቨርተንን 4-0 ካሸነፈ በኋላ:-

"ማዕበሉ ይመጣል፣ በአንዳንድ ጨዋታዎች ላይም እንታወክበታለን።"

@man_united25
@man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

27 Dec, 10:07


አትሌቲኮ ማድሪድ ከፍተኛ ሂሳብ አቀረበ !!

የስፔኑ ክለብ አትሌቲኮ ማድሪድ አሌሀንድሮ ጋርናቾን ለማስፈረም ለክለባችን ጥያቄ ማቅረቡ ተገልጿል።

የዲዮጎ ሲሞኔው ክለብ አትሌቲኮ ማድሪድ ለተጨዋቹ ዝውውር 60 ሚሊየን የዝውውር ሂሳብ ለመክፈል ፍቃደኛ መሆኑንም ለክለባችን አሳውቋል ተብሏል።

ክለባችን በበኩሉ የማድሪድ ከተማውን ክለብ ጥያቄ እያጤነው እንደሚገኝ ተዘግቧል።

Caught Offside የመረጃ ምንጫችን ነው ።

@Man_United25
@Man_United25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

26 Dec, 18:19


|| 18ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ BOXING DAY ጨዋታ!
                           እረፍት!

ዎልቨር ሃምፕተን 0-0 ማንችስተር ዩናይትድ

| ሞሌኒክስ ስታድየም

ድል ያለ ድል ለታላቁ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ

@man_united25
@man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

26 Dec, 16:28


አሰላለፍ ወጥቷል !

ወልቭስን የሚገጥመው የክለባችን ቋሚ 11 አሰላለፍ ይፋ ሆኗል ።

🎽| አንድሪ ኦናና

🎽| ዮሮ
🎽| ሀሪ ማጓየር
🎽| ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ

🎽| ዲያጎ ዳሎት
🎽| ማኑኤል ኡጋርቴ
🎽| ኮቢ ማይኖ
🎽| ኑሳይር ማዝራዊ

🎽| አማድ ዲያሎ
🎽| ሆይሉንድ
🎽| ብሩኖ ፈርናንዴዝ

ተቀያሪዎች

ባይንዲር ፣ ዴሊት ፣ ኢቫንስ ፣ ካሴሚሮ ፣ ኮሊየር ፣ ኤሪክሰን ፣ አንቶኒ ፣ ጋርናቾ ፣ ዚርክዚ

መልካም ዕድል ለውዱ ክለባችን !

@man_united25
@man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

26 Dec, 02:10


ነገ ምሽት ዎልቭስን ለመግጠም ወደ ሞኔሊክስ ያቀናው ስብስባችን...

ግብ ጠባቂዎች፦ ባይንዲር፣ ሄተን፣ ኦናና

ተከላካዮች፦ ዮሮ፣ ዳሎት፣ ዲላይት፣ ማዝራዊ፣ ማጉየር፣ ማርቲኔዝ፣ ማላሲያ።

አማካዮች፦ ካሴሚሮ፣ ብሩኖ፣ ማይኖ፣ ኮሊየር፣ ኤሪክሰን፣ ኡጋርቴ

አጥቂዎች፦ አማድ፣ ጋርናቾ፣ ሆይሉንድ፣ ራሽፎርድ፣ አንቶኒ፣ ዚርክዚ።

*ራሽፎርድ ወደ ስብስቡ በመመለስ ከቡድኑ ጋር አብሮ ተጉዟል።

@man_united25
@man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

24 Dec, 10:04


ቀጣይ ጨዋታ [ Next Match ]

|| አስራ ስምንተኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የጨዋታ መርሀ ግብር !

ዎልቭስ VS ማንችስተር ዩናይትድ

📆 ሀሙስ ታህሳስ 17

02:30

🏟 ሞሊኒክስ ስቴዲየም 

ቀጥታ ስርጭት በ ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

ድል ለውዱ ክለባችን !

@Man_united25
@Man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

23 Dec, 14:07


ሩበን አሞሪም ክለባችንን መክሯል !!

ፖርቱጋላዊው አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ለክለባችን ባለስልጣናት አንድ ምክረ ሀሳብ እንዳቀረበ ተገልጿል።

ይህም ክለባችን በሀገረ ፖርቱጋል የምልመላ ቡድን እንዲያቋቁም መጠቆሙ ተነግሯል።

በዚህም በርከት ያሉ ተሰጥኦ ያላቸው ፖርቱጋላዊያን ታዳጊ ተጨዋቾች ወደ ክለባችን እንዲኮበብልሉ ሊያደርግ ይችላል ተብሏል።

የመረጃ ምንጫችን ዴይሊ ሚረር ነው ።

@Man_United25
@Man_United25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

22 Dec, 11:03


ተጨዋቾቻችን ደርሰዋል 👹

@Man_united25
@Man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

22 Dec, 10:13


ታይረል ማላሲያ በኢንስታግራም ገፁ !

@Man_United25
@Man_United25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

22 Dec, 05:32


የማን የልጅነት ምስል ይመስላችኋል ?

@Man_United25
@Man_United25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

21 Dec, 11:03


ቀጣይ ጨዋታ [ Next Match ]

አስራ ሰባተኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የጨዋታ መርሀ ግብር ! 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿

🔴ማንችስተር ዩናይትድ  VS በርንማውዝ ⚫️

📆 እሁድ ታህሳስ 13

11:00

🏟 ኦልድትራፎርድ ስቴዲየም 


ድል ለውዱ ክለባችን !

@man_united25
@man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

19 Dec, 22:26


|| የእንግሊዝ ካራባው ካፕ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ መርሃ ግብር !
                          ተጠናቀቀ!

ቶትንሃም ሆስፐር 4-3 ማንችስተር ዩናይትድ
#ሶላንኬ።                     #ዚርኪዚ
#ኩሉሱቭስኪ               #አማድ
#ሶላንኬ                      #ኢቫንስ
#ሶን

🏟 ቶትንሃም ስታድየም


@man_united25
@man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

19 Dec, 03:33


#Breaking

አሌሀንድሮ ጋርናቾ ስፐርስን ለመግጠም ወደ ለንደን ባቀናው የክለባችን የቡድን ስብስብ መካተት ችሏል !!

ማርከስ ራሽፎርድ አሁንም ከስብስቡ ውጪ ነው ።

@Man_united25
@Man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

17 Dec, 17:58


#የተረጋገጠ

አሌሀንድሮ ጋርናቾ ኤቨርተን ላይ ያስቆጠራት የመቀስ ምት ጎል የፑሸካሽ አዋርድ አሸናፊ መሆን ችላለች ።

Congrats. 👏👏❤️

@man_united25
@man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

06 Dec, 09:40


ቀጣይ ጨዋታ [ Next Match ]

አስራ አምስተኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የጨዋታ መርሀ ግብር ! 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿

🔴ማንችስተር ዩናይትድ  Vs ኖቲንግሀም ፎረስት ⚪️

📆 ቅዳሜ ህዳር 28

ምሽት 02:30

🏟 ኦልድትራፎርድ ስቴዲየም 

ቀጥታ ስርጭት በ ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ❤️

@Man_united25
@Man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

06 Dec, 09:39


ከአሞሪም መልቀቅ በኋላ የተቸገረው ሊዝበን !

የፖርቱጋሉ ክለብ ስፖርቲንግ ሊዝበን ከአሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ጋር ከተለያየ በኋላ የውጤት ቀውስ ውስጥ ገብቷል።

ክለቡ ከአሞሪም መልቀቅ በኋላ በሁሉም ውድድሮች ባደረጋቸው ሶስት ጨዋታዎች በሶስቱም ሽንፈት አስተናግዷል።

@Man_United25
@Man_United25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

06 Dec, 05:55


በ2025/2026 የውድድር ዘመን ማንቸስተር ዩናይትድ ከሜዳው ውጪ ሀምራዊ እንዲሁም Winter ቅርፅ ማሊያ ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል ።

[ Footy Headlines ]

@man_united25
@man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

04 Dec, 22:08


󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿|| 14ኛ ሳምንት ተጠባቂ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ መርሃ ግብር!

                 ተጠናቀቀ!

󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 አርሰናል 2 - 0 ማንችስተር ዩናይትድ 󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿

🏟|| ኤምሬትስ ስታድየም

@man_united25
@man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

04 Dec, 05:16


14ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐግብር

📄 ቅድመ ዳሰሳ

🔴 ማንችስተር ዩናይትድ 🆚 አርሰናል ⚪️

|| ምሽት 5:15

🏟 || ኦልድትራፎርድ ስቴዲየም

👉 በ 14ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐግብር ማንችስተር ዩናይትድ በዚህ የውድድር ዘመን ከኤሪክ ስንብት በኋላ በመነቃቃት ላይ ያለ ክለብ ሲሆን ይህን ጥሩ እንደ ጥሩ አጋጣሚ ይዞ ተቀናቃኙን አርሰናልን የሚገጥም ይሆናል ።

👉 በተደጋጋሚ ከሜዳው ውጪ በተለየም ወደ ለንደን እየተጓዘ በሚያደርገውም ጨዋታዎች እየተቸገረ ያለው ክለባችን ዛሬ ከሜዳው ወጪ ከአርቴታ ልጆች ጋር ትልቅ ጨዋታ ያደረጋል በአንፃሩ በዚህም ሲዝን ለሊጉ ዋንጫ እየተጫወተ የሚገኘውን አርሰናልን ከጥሩ አቋም ጋር ሆነ ክለባችንን ያስተናግዳል

👉 ፕሪሚየር ሊጉ ከተጀመረ ጀምሮ ጥሩ ግስጋሴ እያደረገ የመጣው አርሰናል በመሀል ደካማ አቋም ያሳየባቸው ጨዋታ ያሉበት ቢሆንም በዘንድሮ የውድድር ዘመን አስደናቂ አቋሙን እያሳየ ይገኛል ይህንን ጨዋታ ማሸነፍ ደግሞ ለዋንጫ ተፎካካሪነታቸው እንደ ትልቅ መሸጋገሪያ መንገድ አድርጎ ይመለከቱታ ያለበለዚያ ከዋንጫ ፉክክር በጊዜ እራሳቸውን ያገላሉ።

👉 ልክ ምሽት 5:15 ሲል ማንችስተር ዩናይትዶች በኤሜሬትስ ስታዲየም ከመድፈኞቹ አርሰናሎች ጋር የሚፋለሙ ይሆናል። ጨዋታውንም በተወዳጁ ቻናላችን በማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ በቀጥታ በፅሁፍ ስርጭት የምናስተላልፍላችሁ ይሆናል ።

@Man_United25
@Man_United25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

03 Dec, 16:27


🚨|JUSTIN : ሌኒ ዮሮ አርሰናል ከሚገጥመው የማንችስተር ዩናይትድ ስብስብ ጋር አብሮ ወደ ለንደን ተጉዟል::

- STEVEN RAILSTON

@man_united25
@man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

03 Dec, 04:02


#OFFICIAL

በኤፍ ኤ ካፕ 3ተኛ ዙር ጨዋታ ክለባችን ማንቸስተር ዩናይትድ ከ አርሰናል ጋር የሚጫወት ይሆናል ።

@Man_united25
@Man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

02 Dec, 16:04


ማንችስተር ዩናይትድ ፤ ቶተንሀም ፤ ባርሴሎና እና ፒኤስጂ ሀሙስ ዕለት በኢሮፓ ሊግ ምሽት የአይንትራ ፍራንክፈርቱን የፊት መስመር ተጫዋች ኦማር ማርሙሽን ለመመልከት  የምልመላ ቡድናቸውን ልከዋል ።

[ MIrror Football ]

@Man_united25
@Man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

02 Dec, 08:08


የ13ተኛ ሳምንት የፕሪሜርሊግ ምርጥ 11 ይፋ ሲደረግ ከክለባችን ዚርክዚ , ራሺ እና አማድ ተካተዋል ።

[ Fotmob ]

@man_united25
@man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

02 Dec, 04:19


#update

ሌኒ ዮሮ እና ክርስቲያን ኤሪክሰን ዛሬ ስብስብ ውስጥ ያልነበሩት በጉዳት ምክንያት አይደለም።

ይህም ማለት ለአርሰናሉ ጨዋታ በሙሉ ፊትነስ ዝግጁ ይሆናሉ!

[UtdMenace]

@man_united25
@man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

01 Dec, 18:26


| ቀጣይ ጨዋታ | Next Match

የ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ አስራ አራተኛ ሳምንት የጨዋታ መርሀ ግብር !

አርሰናል
vs ማን ዩናይትድ

እሮብ | ህዳር 25

ከምሽቱ | 05:15 ላይ

ኤምሬትስ ስታዲየም

ድል ለ ታላቁ ክለባችን ማንችስተርዩናይትድ 

@Man_united25
@Man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

01 Dec, 17:22


13ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ 

⌚️ ተጠናቀቀ

🔴 ማን ዩናይትድ  4 - 0⃣  ኤቨርተን
ራሺ (2x )
ዚርክዚ (2x)

🏟  ኦልትራፎርድ

@man_united25
@man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

30 Nov, 06:09


የተረጋገጠ

ሩድ ቫኔስትሮይ እስከ 2027 በሚቆይ ውል ሌሲስተር ሲቲን በዋና አሰልጣኝነት ተረክቧል ።

መልካም እድል ሌጀንድ !

@man_united25
@man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

27 Nov, 16:27


ይፋዊ እውቅና ከታላቁ ክለባችን !!

በሀገራችን ኢትዮጵያ  በበርካታ ስራዎች ላይ የሚንቀሳቀሰው የክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ማኅበር ከማንችስተር ዩናይትድ ይፋዊ እውቅናን ማግኘት ችሏል።

በዚህም መሰረት የአዲሱ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም እና የሴቶች ቡድን አሰልጣኛችን ማርክ ስኪነር ፊርማ ያረፈበት የእውቅና ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እንደደረሰን ለማረጋገጥ እንወዳለን።

በበርካታ የበጎ አድራጎት ስራዎች ላይ የሚሳተፈው የደጋፊዎች ማኅበሩ በይፋ ከክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ እውቅና ካገኙ ጥቂት የአፍሪካ ሀገራት የደጋፊዎች ማኅበር አንዱ ሆኗል።

እንኳን ደስ አላችሁ ፣ እንኳን ደስ አለን !

🇪🇹❤️

@man_united25
@man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

27 Nov, 13:16


የማንቺስተር ዩናይትድ ደጋፊ ኖት

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

26 Nov, 11:00


🔴 ቀጣይ ጨዋታ 🔴

🇪🇺 የዩሮፓ ሊግ አምስተኛ ዙር የምድብ ጨዋታ !

ማንችስተር ዩናይትድ  🆚 ቦዶ

📅 የጨዋታ ቀን : ህዳር 19

የጨዋታ ሰአት : ምሽት 5:00

🏟 የጨዋታ ቦታ : ኦልድትራፎርድ ስታድየም

ድል ለምንጊዜውም ታላቁ ክለባችን ! ❤️

@Man_united25
@Man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

24 Nov, 18:27


አስራ ሁለተኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የጨዋታ መርሀ ግብር ! 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿

               ተጠናቀቀ!

🔵 ኢፕስዊች 1- 1 ማንችስተር ዩናይትድ🔴
#ሁትቺንሰን                            #ራሽፎርድ

🏟. ፖርትማን ሮድ ስታዲዮም 


@man_united25
@man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

21 Nov, 12:22


ቀጣይ ጨዋታ [ Next Match ]

አስራ ሁለተኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የጨዋታ መርሀ ግብር ! 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿

🔵 ኢፕስዊች vs ማንችስተር ዩናይትድ 🔴

📆. እሁድ ህዳር 15

. ምሽት 01:30 ላይ

🏟. ፖርትማን ሮድ ስታዲዮም 

ቀጥታ ስርጭት በ ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ❤️

@man_united25
@man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

13 Nov, 02:22


Sky sport ሩበን አሞሪም ኢኘስዊችን በሚገጥምበት የመጀመሪያ ጨዋታው ላይ ይዞት ይገባል ብለው የገመቱት ግምታዊ አሰላለፍን አጋርተዋል።

አሰላለፉን እንዴት አያችሁት?

@man_united25
@man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

01 Nov, 12:42


A warm welcome for him ...

@man_united25
@man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

29 Oct, 15:33


ሩበን አሞሪም ወደ ማንችስተር ዩናይትድ

Here We Go!

[Fabrizio Romano]

@man_united25
@man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

28 Oct, 13:39


ሰበር !!!

ኤሪክ ቴንሀግ ከክለባችን ተሰናብቷል !!

(David Ornstein)

@man_united25
@man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

24 Oct, 09:47


ቀጣይ ጨዋታ [ NEXT MATCH ]

ዩሮፓ ሊግ ሶስተኛ ዙር ጨዋታ መርሃ ግብር !

FENERBAHÇE 🇹🇷 vs MANCHESTER UNITED🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿

📆. ሃሙስ ጥቅምት 14

. ከምሽቱ 4 ሰአት

🏟. Şükrü Saracoğlu Stadium (TURK🇹🇷)

ድል ለታላቁ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ❤️

@man_united25
@man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

21 Oct, 17:09


ሰበር !

ሌኒ ዮሮ በግሉ የሜዳ ላይ ልምምድ ማድረግ ጀምሯል።

@man_united25
@man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

19 Oct, 16:14


🔥🔥🔥

@man_united25
@man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

19 Oct, 16:02


🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 8ተኛ ሳምንት የ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች

                     ተጠናቀቁ

     ማን ዩናይትድ 2-1 ብሬትፎርድ

@man_united25
@man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

17 Oct, 16:13


ቀጣይ ጨዋታ [ NEXT MATCH ]

የፕሪሜርሊግ 8ተኛ ሳምንት መርሃ ግብር !

🔴 ማንችስተር ዩናይትድ ከ ብሬንትፎርድ ⚪️

📆 : ቅዳሜ ጥቅምት 9

: ከቀኑ 11:00 ሰዐት

🏟 : ኦልድ ትራፎርድ

ድል ለክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 😍

@man_united25
@man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

16 Oct, 13:38


ሌኒ ዮሮ ከጉዳቱ በጥሩ ሁኔታ እያገገመ ይገኛል ክለባችንም ከህዳር አለም አቀፍ ዕረፍት በፊት ወደ ቡድን ልምምድ እንደሚመለስ ተስፋ አድርጓል ።

[ JacobsBen ]

@man_united25
@man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

16 Oct, 04:26


ማንቸስተር ዩናይትድ የኤሪክ ቴን ሃግ የወደፊት እጣ ፈንታ ተወስኗል።

ቅዳሜ ዩናይትድ በብሬንትፎርድ ከተሸነፈ ይሰናበታል።

[Sami mokbel ]

@man_united25
@man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

10 Oct, 16:13


ቺዶ በይፋ የክለባችን ከ18 አመት በታች ስብስብ ውስጥ ተካቷል 👏

@man_united25
@man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

05 Oct, 17:19


ቺዶ ኦቢ ማርቲን ✍️

@Man_united25
@Man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

05 Oct, 11:45


Cherry game

✔️Tap tap
✔️Task መስራት ብዙ ከሰራችሁ 10$💵 withdraw ማድረግ ትችላላችሁ

  ለ 2 ሳምንት ነው 10,000 usdt ቶፕ  500 ውስጥ ለገቡ ሰዎች ይሸለማሉ 😳

ቦቱ   Viral ስላልወጣ ብትጀምሩት መልካም ነው 🔥

@man_united25
@man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

05 Oct, 11:43


https://t.me/cherrygame_io_bot/game?startapp=r_6875001996
Join the cherry game using this referral link and win prizes!

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

04 Oct, 03:33


በአውሮፓ መድረክ የማንቸስተር ዩናይትድ የመጨረሻዎቹ 10 ውጤቶች…

🟨 3-3 vs ሴቪያ (በሜዳ)
🟥 0-3 vs ሴቪያ (ከሜዳ ውጪ)
🟥 3-4 ባየር ሙኒክ (ከሜዳ ውጪ)
🟥 2-3 vs ጋላታሳራይ (በሜዳ)
🟩 1-0 ኮፐንሃገን (ከሜዳ ውጪ)
🟥 3-4 ኮፐንሃገን (በሜዳ)
🟨 3-3 vs ጋላታሳራይ (ከሜዳ ውጪ)
🟥 0-1 ባየር ሙኒክ (በሜዳ)
🟨 1-1 vs ትዌንቴ (በሜዳ)
🟨 3-3 vs ፖርቶ (ከሜዳ ውጪ)

@Man_united25
@Man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

03 Oct, 06:03


| የጨዋታ ቀን | Match Day

ዩሮፓ ሊግ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ

ፖርቶ  🆚 ማንዩናይትድ

ሀሙስ መስከረም 23

ከምሽቱ 04:00

🏟 ኢስታድዬ ዶ ድራጋኦ ( ፖርቱጋል  )

ድል ለ ዩናይትድ 

@Man_united25
@Man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

02 Oct, 18:26


ቴን ሃግ በቀጣይ የሚያደርጋቸው ሁለት ጨዋታዎች (ፖርቶ እና ቪላ) የወደፊት ዕጣ ፈንታውን እንደሚወስኑት ያውቃል ።

[ David McDonnell / Mirror ]

@man_united25
@man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

01 Oct, 17:22


ሰበር ዜና፡

ዩናይትድ የብሩኖን ቀይ ካርድ ይግባኝ በማለት ይግባኙን በማሸነፉ ብሩኖ የሚያመልጠው ምንም አይነት ጨዋታ አይኖርም።

ስለዛም በቀጣይ ሶስት ጨዋታዎች የሚገኝ ይሆናል!

@Man_united25
@Man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

28 Sep, 04:15


ዲያጎ ዳሎት በዘንድሮው የውድድር አመት በፕርሚየር ሊጉ ከሚገኙ የመስመር ተመላላሾች ጋር ሲነፃፀር :-

🥇 የተሳኩ ታክሎች — 1ኛ
🥇 ቁልፍ ኳሶችን በማቀበል — 1ኛ
🥇 ኳሶችን በማቀበል (ቁልፍ ያልሆኑ) - 1ኛ

Portuguese monster.

@Man_united25
@Man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

27 Sep, 11:18


#OFFICIAL

ቺዶ ኦቢ ማርቲን የማንችስተር ዪናይትድ ተጫዋች መሆኑ ይፋ ተደርጓል ። 

በተጨማሪም ማንችስተር ዩናይትድ ቺዶ ኦቢ ማርቲንን በሊጉ ለማስመዝገብ ከፕሪሚየር ሊጉ ፍቃድ አግኝቷል።

FABRIZIO ROMANIO

@man_united25
@man_united25

ማንቸስተር ዬናይትድET™️ 🇪🇹

27 Sep, 00:09


He will be back !

@Man_United25
@Man_United25