ፍቅር እና ግጥም ❤ @yene_1234 Channel on Telegram

ፍቅር እና ግጥም

@yene_1234


ህይወት ያለው ምስል በአእምሮዬ ይታየኛል ♡ ሳቅሽም ሳቄ ይሆናል
ከዛ ፈገግ እላለሁ ..♡
@yene_1431💙
Cross @Aloneyg

#እውነት_ፍቅር_ተስፋ

ለመቀላቀል 𝐑𝐄𝐐𝐔𝐄𝐒𝐓 𝐓𝐎 𝐉𝐎𝐈𝐍 1ዴ ይጫኑት

ፍቅር እና ግጥም ❤ (Amharic)

በአእምሮዬ ፍቅር እና ግጥም በተሰኘው ምናልባሊ ቦታ በሚያስፈልጉበት ህይወት ለሁሉም የተደረገበትን መረጃ ከተሻለበት የአእምሮ ይበለጥጥል! በአባታችን yene_1234 ማለት በሜሴክ፣ ፓስተትማርኬት፣ ንዋምን፣ ከዛፈንና ግማሽ ግንባታዎችን ሲገልጽል፣ ፍቅር እና ግጥም ከቶም እንዳለው የምንገባበት አርእስት ሊሆን አልቻልኩም፡፡ ተጨማሪ አርእስትን በቀላሉ ማስፈልገን፡፡ ከቀጣይነት፣ ከአዳዲስ አርእስት፣ ከቀላሉ ማስተማር፣ ከይሁዳ ክፍፍ እንዲሁም ከሌሎች አርእስቶች ያስቦ አንደኛው ህይወት ይውሰዱ፡፡ ፍቅር እና ግጥም ❤ ከአንድ ዳግም ባለ ታውቋላችሁ፡፡

ፍቅር እና ግጥም

17 Sep, 18:55


https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startApp=ref_5010160458&startapp=ref_5010160458&utm_medium=web_share_copy

ፍቅር እና ግጥም

07 Sep, 17:59


ቴሌብር አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ያዘጋጀውን ሽልማት ስንቶቻችሁ ለመውሰድ እየሰራችሁ ነው?
ያልጀመራችሁ ጀምሩት!
የቴሌብር ሱፐር አፕ ዉስጥ ይገኛል::✌️

ፍቅር እና ግጥም

27 Aug, 21:55


Hamster እዚህ ላይ ደርሻለው... እናንተስ?
ያልጀመራችሁ ጀምሩ ✌️

👇👇👇👇

https://t.me/haMster_kombat_bot/start?startapp=kentId6591397011

ፍቅር እና ግጥም

27 Aug, 21:27


ከላይ ያለውን link ነክታችሁ start በሉትና
በትርፍ ሰዓታችሁ ስሩት
መሞከር አይከፋም ✌️

ፍቅር እና ግጥም

27 Aug, 21:24


http://t.me/catsgang_bot/join?startapp=9Vl3GCm-5XA4ViWS-o3QR

ፍቅር እና ግጥም

13 Aug, 07:01


🎤በመሳይ

@Yene_1234

ፍቅር እና ግጥም

26 May, 19:24


መጣች




ተቀመጠች ከ አጠገቤ


ፈገገች


ሳያት ግን ጥርሷ ያለቅሳል



አቀፍኳት


አቀፈችኝ

አሁን ግን አይኗም ማንባት ጀመረ

እስከ ወድያኛው አነባች


እኔም እስከ ወድያኛው ወደድኳት


አይ አጋጣሚ!!!!!!!!

ፍቅር እና ግጥም

26 May, 19:10


ተራ ተራ ቀጣዩ ሰው
በሉ ግቡ ያለፈውን ደሞ ልርሳው
:
የበፊቱን ለትዝታ
ዛሬን ልኑር ሳልምታታ
:
ነይ ለዛሬ ነይ ለነገ
ዛሬ ይላል ትላንትናን መንቀሳቀስ ያልፈለገ
:
ለኔ ዛሬ ነገዬ ነው ትላንትና ትዝታዬ
መደበቄ መሸሸጌ ለመኖር ነው ዝምታዬ።


ዮሴፍ።።።።።።።።ለማ።።።።።።።።።።።።

ፍቅር እና ግጥም

12 May, 11:08


ናፍቀሀታል
ተው አትራቅ...ካሳደገህ ማጀት ቤቷ፤
ርበሀታል
ብትጎለምስ...ዛሬም ልጅ ነህ ለእሷነቷ...
ጊዜ ስጣት
ቀን አትሰስት...ራስህን አታርቀው፤
ልቧ ባንተ እየተከፋ
አትበልህ..."ወልደህ እየው"...!

ቀን አጠብቅ...ነገን እያልክ
    ጊዜ ፋታ ከቶ አይሰጥም፤
የህል ውሀ ሆኖ ነገር
   ሩቅ አስኪዶህ ብትቀልጥም፤
አድማስ አድማስ ያሳያታል
   አታውቀውም የእናትን ጥም..።

ናፍቅሀለች
በል ሂድላት አያድክምህ ሆኖብህ ሩቅ፤
ምን ይዤ አትበል
ጉልበቷን ሳም የደርግሀል የሷ ምሩቅ...
ህይወት ከንቱ
የማይሞላ ሞላው ብለህ ብታብቀው፤
ቆይ እስቲ እያልክ
በል ስጋህን ከዓይኗ ስር አታርቀው፤
እንዲ ነው ሰው....የሚፀድቀው።

                አብርሃም ፍቅሬ
                        (የቅዳስ ልጅ)

@yene_1234

ፍቅር እና ግጥም

02 May, 19:32


የአይሁድ ግርግር ዱላና ወከባ
የኢየሱስ ልብ ውስጥ መች ሰርጾ ሊገባ
                        :
መች ሊፈራ እሱ
ይቅር ይላቸዋል ሲገርፋት እነሱ
                        :
መቁሰሉን ወዶታል ለሚገርፉት አይሁድ
ለልጆቹ ብሎ ከተመቸ ዙፋን ማን አለ የሚወርድ
                       :
ሲገርፉት የሚስቅ
ገራፊዎቹ ግን ልባቸው ይኖራል ዘላለም ሲሳቀቅ   
                      :
ጎተትኩክ በመንገድ
ስሜክ የምሸጥህ ስታምነኝ የምክድ
                       :
ክብርክን ለመግፈፍ
የምታገል ሆንኩኝ ገላህን የምገርፍ
                       :

አይ አንተ ኢየሱስ እኔ እገረፍኩክ አንተ እየማርከኝ
መስቀል ተሸክመህ ወደ ገነት ደጃፍ አቅፈህ      አስገባኸኝ     
                      :
ለዚ ሁሉ ምህረት ምን ልክፈል ወለታ
እየበደልኩህም አንተ አትቀጣኝም ሁልጊዜ ስጦታ
                      :
መላእክትን ልከህ ብታወጣ ከእሳት
ወግተህ ብታፈሰው የሀጥያትን ሀሞት
                      :
ምን ተአምር አለው
ተሰቅለክ አልነበር እንዳንሞት ያረከው?






              ዮሴፍ- ለማ



ለመላው የ ክርስትና እምነት ተከታይ ወንድም እህቶች እንኳን ለ ስቅለት በአል እና ለ ብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ.....መልካም በአል✝️✝️✝️✝️✝️




@Alpha6070

ፍቅር እና ግጥም

30 Apr, 19:53


1000 ፍቅር ለ1000 ወንድ ከየት ተማርሽው
:
በናትሽ ለተራ ነገር ክቡር ገላሽን እንዳታረክሽው
:
ለእውነት ኑሪ ሀሰትን ጣይው ውሸትን እርሺው!!!!!!!!!



yoseph......Lemma.......

ፍቅር እና ግጥም

29 Apr, 19:17


ሀገር ስጠኝ አለችኝ ቆን ጅዬ ህጻን ልጅ
ሰጠኋት የፈረሰች ሀገር
ሀሳበ ቢስ ባዶ ምድር
የተበላች በዘር ነቀዝ
የከረፋች በጎሳ መርዝ
ሰጠኋት ለ ህጻኗ.....ግን እሷም አብራ ከረፋች 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺

ፍቅር እና ግጥም

27 Apr, 07:09


የጾሙ የመጨረሻ ሳምንት ላይ ደረሰን.... ሆሳእና ነገ ነው እንኳን አደረሳችሁ 🌿🌿🌿🌿




ዮሴፍ - ለማ

ፍቅር እና ግጥም

25 Apr, 14:45


@Alpha6070


ዮሴፍ ለማ

ፍቅር እና ግጥም

17 Apr, 08:11


ሰዎች ሳይረፍድባቹ ተጠቀሙበት ሼር ተደራረጉት  channalunm Join asdergu share argut lguadegnochachu

ፍቅር እና ግጥም

11 Apr, 15:08


እወድሻለሁ  አልኳት

<<አሁን ነው ትንሽ ያገገምኩት ፤ መሳቅ የጀመርኩት ፤ ብቻዬን መሆንን የለመድኩት ። አሁን ነው እንቅልፍ ሳልቸገር መተኛት የጀመርኩት ። አሁን ነው ሰበብ እያደረግኩ ፣ የሆነውን እያስታወስኩ መነፋረቅ ያቆምኩት ። >>

እኔ እኮ.. ..አቋረጠችኝ

ለቁምነገር ነው የምፈልግሽ ...አከብርሻለሁ ... እወድሻለሁ ...እታመንሻለሁ... አልከዳሽም ....ልትለኝ ነው አይደል ? ሁሉንም ተብያለሁ

ተወኝ ትንሽ ብቻዬን መሆንን ላጣጥመው ፤ ትንሽ ማገገሜ ይታወቀኝ ...ተወኝ >>

እሺ ...ግን

እውነቴን ነው ብሎ እውነተኛም  አለ ፣
ኋላ ማየት ኋላ ያስቀርሻል ፣ ህይወት ወደፊትም ነው .....አሁንም አቋረጠቺኝ

   <እሱንም ተብያለሁ......>> 

እሺ ..አልኳት

ከትላንቱ ጋ የተጣበቀን ሰው ነገን ማሳየት ከባድ ነው
  ©Adhanom Mitiku

ፍቅር እና ግጥም

11 Apr, 14:54


Channel name was changed to «ፍቅር እና ግጥም »

ፍቅር እና ግጥም

11 Apr, 14:54


Channel name was changed to «ፍቅር እና ግጥም»

ፍቅር እና ግጥም

11 Apr, 14:53


ስትናፍቂኝ

በደስታ ውስጥ ሆኜ
ወይ በሀዘን ታፍኜ
በስራም ብጠመድ
ስቀመጥ፤ ስራመድ
የትም ልሁን የትም
በሀሳብ ብዋጥም
.....................
ድንገት ስትናፍቂኝ
ልቤም አንቺን ሲለኝ
አይኔም ፈገግታሽን
ጆሮዬም ድምፅሽን
መላ ሰውነቴ ያንቺ እስኪመስለኝ
የት ናት ተከተላት አምጣት አምጣት ሲለኝ.
.................
ምን ልበልሽ ውዴ
ይረበሻል ሆዴ፤
ደስተኛ😁..በቅፅበት፤
ትካዜ😞  በድንገት፤
..................
ስሚኝ የኔ ፍቅር
እውነት ለመናገር፤
አንቺ ስትናፍቂኝ
እኔ ሌላ ሰው ነኝ።

                 ✍️ፃ..