ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን @abumuseab Channel on Telegram

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

@abumuseab


✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!!

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን (Amharic)

ይህ ህዝብ በሌላ ቡድኖችን እና ሽያጭ መረጃዎችን በመጠቀም በአምራቾችና የተጠቃሚው አሳዛኝ ሱልጣኑ እና ሙሀመድ ሰልማኑ ደግሞ አስተካክለው ይባላል። ይህ የስልጠና አክሲሮ ቦታ ነው ከማዌብና ጉዳይ ከመብለጥ የዘር ባህር አዳራሽን እናም ሌሎች በሎዎችን ለመሳብ የተገለጹ ሁኔታዎችን በመጠቀም ያስተምሩልን። ስለሆነም በቲም መረጃዊያንን እና የተጠቃሚ ስለሆኑ ሰዎችን እንዴት እንደሚያመለክት ይመልከቱ።

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

11 Jan, 07:33


#የቁርዓን ግብዣ

﴿تَبَارَكَ الَّذِي جَعَلَ فِي السَّمَاءِ بُرُوجًا وَجَعَلَ فِيهَا سِرَاجًا وَقَمَرًا مُّنِيرًا﴾

▪️القارئ : إدريس الهاشمي
📖 الفرقان

اللهم اجعل القرآن العظيم ربيع قلوبنا

✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!!
https://t.me/Abumuseab

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

11 Jan, 07:23


💎   #የስኬት ንጋት    💎

የስኬት ንጋት በድንገት አይመጣም ለሁሉም ነገር ግዜ አለው ያ ግዜ እስኪደርስ ያንተ ሰብር ትልቅ ዋጋ አለው ።
             
💎        አላህ ያማረን ሰብር ይስጠን          💎

✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!!
https://t.me/Abumuseab

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

10 Jan, 20:08


የሙሀደራው ርዕስ :- ውቧ ጀነት 3

🔬ፈዲለቱ ሸይኽ አብድል ሀሚድ አልለተሚይ ሀፊዘሁሏህ

መሳጭ ሙሀደራ ነው እስከመጨረሻው ተከታተሉት

✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!!
https://t.me/Abumuseab

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

10 Jan, 19:50


↪️ የጁመዓ ኹጥባ (ምክር)
↩️ خطبة الجمعة
؛
➴➴➴➴➴
ርዕስ፦
«የተውሂድን ጥሪ ነብያቶች ሁሉ የለፉለት ቅን መንገድ ነው

ተውሂድ ማለት አላህን በብቸኝነት ነጥሎ ማምለክ ሲሆን  ተውሂዳችነን ከሚበላሹ ነገሮች መራቅ መጠንቀቅ አለብን

🟢በአላህ ላይ ሳያጋራ ሳያሻርክ ተውሂዱን አስተክሎ የሞተ ሰው ጀነት መግባትን ገባ

🟢በአላህ ላይ እያጋራ እያሻረከ እያጀጋራ ከአላህ ውጭ ያሉ ነገሮችን እየተጣራ የሞተ ሰው ጀሀነም ገባ በማለት ((ነብያችን ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም)) ተናግረዋሉ

በውስጡ በተውሂድ ዙሪያ  ያጠነጠነ የነብያቶች ሁሉ ጥሪያቸው በመጀመሪያ ስለ ተውሂድ ነበረ ከምንም ነገር ሁሉ ዋናው መሰረት ተውሂድ ነው ያለተውሂድ ሶላት የለ ያለ ተውሂድ ዘካ የለ ያለተውሂድ ሃጅ የለ ሰለዚህ ቅድሚያ ለተውሂድ በሚል ተወስቶበታ

🎙 በኡስታዝ ሙሐመድ ሰልማን
[ሃፊዘሁሏህ]

🕌 መስጅደ ሶፋ ሃራ ውላጋ

🗓 ትህሳስ ቀን/11/4/2017/የጁምአ/ኹጥባ ምክር

✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!!
https://t.me/Abumuseab/2736

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

10 Jan, 19:47


የዛሬ የጁሙዓ ኹጥባ ወሳኝ ምክር ጎብየ ላይ
ርዕሰ"
አላህንና መልክተኛውን የተዘዘ በርግጥም ነጃ ወጣ

👈   مَنْ هُمْ الْفِرْقَةُ الْحَجُورِيِّةُ ؟
➧የሃጁሪያ ፊርቃዎች እነማን ናቸው?

👈   مَنْ هُمْ جماعةُ  التكفير  ؟


  ➧የተክፊርያ ጀመኣዎች እነማን ናቸው?

➧የኡስማን የጁሙዓ የመጀመሪያ አዛን ሱና ወይስ ቢዳዓ ነው

➧በጀምዕያት አል ኸይርያት ዙሪያ ኡለማዎች ምን ብለው ተናግዋል 

➧ሱሪ መልበስ ይፈቀዳል ወይስ አይፈቀድም ክልክል ነውን

➧ኡዝር ቢል ጀህል አለ የለም ማክፈር የሚችለው አንድን ግለሰብ ማን ነው

🎙በኡስታዝ ሙሐመድ ሰልማን ሃራ
{ሃፊዘሁሏህ}

🌎 በሰሜን ወሎ ዞን በራያ ቆቦ ወረዳ ጎብየ /01) ቀበሌ ላይ↩️

🕌መስጅደ ፈትህ ጎብየ ላይ

🗓ጥር ቀን/2/5/2017/የጁማዓ/ምክር


✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!!
https://t.me/Abumuseab/2736

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

10 Jan, 14:03


ጋዛ vs አሜሪካ
======================
ۚ وَمَا يَعْلَمُ جُنُودَ رَبِّكَ إِلَّا هُوَ !!!
( የጌታህንም ሰራዊት (ልክ) ከርሱ በቀር ማንም አያውቅም፡፡

ትናንት የጋዛ ጨቅላ ህፃናት ሲጨፈጨፉ ጋዛ ምድር ስትወድም ቤንዚን ስታርከፈክፍ የነበረችው አሜሪካ ይሃው ሀያሉ አምለክ እንዲህ ያላት ይመስላል :-

أَوَلَمْ يَرَوْا أَنَّ اللَّهَ الَّذِي خَلَقَهُمْ هُوَ أَشَدُّ مِنْهُمْ قُوَّةً ۖ ؟؟؟
ያ የፈጠራቸው አላህ እርሱ በኀይል ከእነርሱ ይበልጥ የበረታ መኾኑን አያዩምን?

✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!!
https://t.me/Abumuseab

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

10 Jan, 12:17


📨 ከዛሬ ኹጥባ መልዕክት
===================

   በመሰረቱ እንደነ ነሺዳ እና መሰሎቹ ላሉት ኢስላማዊ የሚባሉ ስሞች መሰጠቱ ብቻ ክልክል ለመሆኑ በቂ ነው ምክንያቱም መጀመሪያቸው ኢስላማዊ አልነበሩም ማለት ነው የተኮረጁት ካፊራዊ ከሆኑት ነው ማለት ነው ለምሳሌ ኢስላማዊ ነሺዳ ከተባለ ኢስላማዊ ያልሆነ አለ ማለት ነው ስለዚህ የተኮረጀው ኢስላማዊ ካልሆነው ነው ማለት ነው ። የሚፈቀዱ ነገራት ኢስላማዊ የሚባሉ ታፔላዎች አያስፈልጋቸውም ለምሳሌ ኢስላማዊ ሰላት ፣ ኢስላማዊ ሀጅ የሚባል እንደሌለው ሁሉ ። ሀጅ ሀጅ ነው ሰላትም በዛው ልክ ሰለት ነው ስለዚህ ነሺዳን ኢስለማዊ ብለህ ብታጋጊጠውም የተከለከለ ከመሆን አያስወገደውም ።

ዛሬ ከሰማሁት የኹጥባ መልዕክት

✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!!
https://t.me/Abumuseab

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

10 Jan, 07:48


📆 ረጀብ
===================

   #የረጀብ ወር አላህ ካከበራቸው አራት ትላልቅ ወራት መሃል አንዱ ወር ነው ምንም እንኳን የተከበረ ወር ቢሆንም በዚህ ወር የተደነገገ የተለየ ዒባዳ ወይም አምልኮ ዬለም ። አንዳንድ ሰዎች የረጀብን ወር ሙሉ ወይም ከፊሉን ሲፆሙ ይስተወላል ይህ ትልቅ ስህተትና መሰረት የሌለው ጭማሪ ነው አንድ አምልኮ የሚሰራው በአላህ ሲደነገግ ብቻና ብቻ ነው ይህን አስመልክቶ ታላቁ የፊቅሂ ምሁር የነበሩት ሸይኽ ሷሊህ አል ዑሰይሚን እንዲህ ይላሉ :-

(የረጀብን በላጭነት በተመለከተ የተዘገበ ትክክለኛ ሐዲስ የለም ፤ የረጀብ ወርም ከፊቱ ካለው ጁመዳ አል-አኺር ከተከበሩ ወራት ውስጥ በመሆኑ እንጂ ሌላ በምንም አይለይም ። ከተከበሩት ወሮች አንዱ ካልሆነ በስተቀር በዚህ ወር የተደነገገ ፆምም ይሁን ሶላት ወይም  ዑምራ የለም፣ በረጀብ ወር የተደነገገ ምንም ነገር የለም። የረጀብ ወር ልክ እንደሌሎቹ ወራት ነው ። )

ስለዚህ በዚህ በተከበረ ወር ልክ እንደማንኛውም ግዜ ሰኞና ሀሙስን እንዲሁም አያመል ቢድን መፆም የለመደ መፆም ይችላል ። ካልሆነ ግን ማንኛውንም አይነት ቢደዓ ከመስራት ልንወገድ ይገባል ። አላህ ለመልካም ነገር ይግጠመን ።

አቡ ሙስዐብ
✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!!
https://t.me/Abumuseab

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

09 Jan, 07:34


🔠🔠 ከመሀይሞች አትሁን !
===========================

ኢማም ኢብነል ቀዩም አልጀውዚህ ረሂመሁላህ እንዲህ ይላሉ :-
   " #መሀይም በሰዎች ላይ ስለ አላህ ስሞታ ያቀርባል ለሰዎች ሂዶ ስለ አላህ ያማርራል ይህ ስሞታ የሚያቀርቡለትንና ስሞታ የሚያቀርቡበትን ማንነት ያለማወቅ  ጥግ ነው ምክንያቱም ጌታውን ቢያውቀው ሰዎች ዘንድ ሄዶ ስለጌታው ባላማረረ ነበር ሰዎችን ቢያውቃቸው ደግሞ ለሰዎች ሂዶ ስለ ጌታው ስሞታ ባላቀረበላቸው ነበር

ከሰለፎች አንዱ አንድ ሰውዬ ለሌላኛው ስለ ድህነቱና ስለ ችግሮቹ አማርሮ ሲያወራው አየ ከዛም ለሚያማረው ሰውዬ እንዲህ አለው ' አንተ ሰው ሆይ ወላሂ በማማረርህ እኮ በሚያዝልህ ላይ አማረርክበት እንጂ እኮ ምንም አልጨነርክም ' ለዚህም እንዲህ ይባላል :-

ወደ አደም ልጅ ሄደህ ስታማርር
የሚያዝልህን ጌታ ወደ ማያዝንልህ ፍጡር
ሄደህ ከማማረር ውጪ ምንም አትጨምር

ምንጭ:-
الفوائد ٨٧

ስለዚህ አንተ የአደም ልጅ ሆይ ችግር ፣ መከራ ፣ሀዘን ፣ ድህነት ገጥመውሃል ? ለዚህ ነገር አንተ የመጀመሪያው አይደለህም ካንተ በፊት የነበሩት ደጋግ የአላህ ባሪያት ነቢያትና ሩሱሎችም ካንተ በላይ ችግር ሀዘን ደርሶባቸዋል ነገር ግን ምላሻቸው አንድ ነበር እሱም :-

﴿ قَالَ إِنَّمَا أَشْكُو بَثِّي وَحُزْنِي إِلَى اللَّهِ وَأَعْلَمُ مِنَ اللَّهِ مَا لَا تَعْلَمُونَ﴾
يوسف: 86]

«ጭንቀቴንና ሐዘኔንና የማሰሙተው ወደ አላህ ብቻ ነው፡፡ »

ስለዚህ አንተም ችግርህን ብሶትህን ለአንዱ ሁሉን ቻይ ለሆነው አላህ ብቻ አሰማ ለሱ ብቻም አማክረው ለብቻህ ሆነህ በሚስጥር አዋየው እሱ ጋርም ብቻ ሄደህ ተዋደቅ ጌታዬ ሆይ ያላንተ ወዴት መሄጃና መሸሻ አለኝ ? በለው ወላሂ አያሳፍርህም ምክንያቱም እሱ ላንተ እናትህ ከምታዝንልህ በላይ ያዝንልሃል እናትህ ከምትወድህ በላይ ይወድሃል ።

አቡ ሙስዐብ
✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!!
https://t.me/Abumuseab

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

08 Jan, 19:59


✔️ምንኛ ያማሩ ሰው
=====================

ሁሰይን ቢን ሙሀመድ ሰመርቀንዲይ የተባሉት ዓሊም ስለ ቡኻሪይ እንዲህ ይላሉ :-

  ሙሀመድ ቢን ኢስማዒል አልቡኻሪይ ሌሎች የተወደሱ ባህሪያት ያሉት ከመሆኑም ጋር ሶስት ከሌሎች የሚለዩት ባህሪያት ነበሩት

1 🪶 ንግግሩ ትንሽ ነበር ( ብዙ አያወሩም ነበር )
2 🍃 ሰዎች ዘንድ ካለ ነገር አይከጅሉም ነበር
3 🍁 በሰዎች ጉዳይ ቢዚ አይሆንም ነበር ሁሌም በእውቀት ላይ ነበር ቢዚ የሚሆነው

📒«سِيَرُ أعلام النُّبلاء» للذَّهَبي
رحمهم الله أجمعين

እስቲ እኛም በእነዚህን ሶስቱን ባህሪያት ለመላበስ እንሞክር ?

✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!!
https://t.me/Abumuseab

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

08 Jan, 10:53


👆👆👆
🔈
#አላህ በመሬት መንቀጥቀጥ ባሮቹን ያስፈራራቸዋል።

🔶
በአዲስ አበባ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል የተደረገ ሙሐደራ።

🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)

📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
👇👇👇
🌐 https://t.me/shakirsultan

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

07 Jan, 04:18


አይ ኢልያስ አህመድ!!!
➬➬➬➬➬➬

🏝 ከሰሞኑ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን የነሲሃ ቲቪ እና የአፍሪካ ቲቪ ዱዓቶች ❴በሙመይዓዎች እና በኢኽዋኖች❵ መካከል ምንም ልዩነት የለም። ስለዚህ በአንድ ላይ መገኘት አለባቸው እያለ ተናገረ!

🎙 ➘➴➘➴➘
https://t.me/AbuImranAselefy/9437

♻️ ንግግሩ መሬት ጠብ ማለት የለበትም ብሎ የሙመይዓዎቹ ተወካይ የሆነው ኢልያስ አህመድ ይሄው ቃሉን ሞላለት! አቤት መከባበር ¡ አቤት ውደታ¡ አቤት ቃል አጠባበቅ¡

👉 ሰዎቹ በደንብ ለይቶላቸዋል ገና ከዚህም የባሱ ጉዶችን እንፈፅማለን የሚሉ ይመስላል። ጉድኮ ነው! ኧረ ከጉድም በላይ!

🔎 አምና ከነካሚል ሸምሱ ከነአህመዲን ጀበል ከነሙሐመድ ሀይሚድን ጋር ሲገናኝ ኧረ ለግል ጉዳይ ነው። ኧረ ለለቅሶ ነው ኧረ.... እያላችሁ ኡዝር ስትደረድሩ የነበራችሁ ሙሪዶች ሆይ! አሁንስ ታለቅሱ ወይስ? መቼስ ለለቅሶ ሄዶ ነው አትሉም ኣ¡

➲ አንዳንድ ታማኝ ሙሪዶችማ «ለመስለሃ እንጂ...» አይይ ሚስኪን! እስከመቼ በዚህ መልኩ ራሳችሁን ትሸውዳላችሁ ኣ!? ዲንን እና ኢልያስን ለዩንጂ ሰዎች!

አጥፊዎች በጥፋት እክከዘወተሩ ድረስ እኛም በማጋለጥ እንዘወትራለን። ያበጠው ይፈንዳ ሲፈልግ ይተርተር፤ እውነት ይነገራል ቢጣፍጥም ቢመር! አለቀ!

👌 ➴➘➴
https://t.me/AbuImranAselefy/9437

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

05 Jan, 18:32


https://t.me/Abumuseab/4581

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

05 Jan, 06:56


ግቡ ግቡ ዛሬ ሃሮ ከተማ ላይ ታሪክ እየተሰራ ይገኛልና ተቀላቀሉና ተከታተሉ

🎙 لفَضِيلَةِ الشَّيخِ عبد الحميد بن ياسين السني السلفي السلطي اللتمي «حفظه الله ورعاه»

🎙ሸይኽ ዐብዱልሐሚድ ብን  ያሲን አል'ለተሚይ!

🌎 በሰሜን ወሎ ዞን በሃብሩ ወረዳ ቀበሌ(29)ሀሮ ከተማ መስጅደ ፋሩቅ ላይ

🗓ታህሳስ ቀን /27/4/2017/እለተ/እሁድ


https://t.me/hussenhas

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

03 Jan, 19:47


ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን pinned «💎 ውዱ እንቅልፍ ======================== ✍🏻 ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡- ከእንቅልፎች ሁሉ በጣም ከሚጠቅሙ እንቅልፎች አንዱ አንድ ሰው ለመተኛት ሲፈልግ ለትንሽ ሰአት ለአላህ ብሎ ቁጭ ይልና በውሎው ምን እንዳተረፈ እና ምን እንዳጠፋ ራሱን ይተሳሰባል ። 🔸 ከዚያም በራሱና በአላህ መካከል ያለውን እውነተኛ ተውበቱን ያድሳል ተውበትም ያደርጋል ፣ ከዛም…»

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

03 Jan, 16:55


🔒ዋናው መሰረት
===================

ፉደይል ቢን ዒያድ ሱረቱል ሙልክ አንቀፅ ሁለት ላይ ያለውን የአላህን ቃል ሲያብራሩ እንዲህ ይላሉ :-

﴿لِيَبلُوَكُم أَيُّكُم أَحسَنُ عَمَلًا﴾ [الملك: ٢]

الَّذِي خَلَقَ الْمَوْتَ وَالْحَيَاةَ لِيَبْلُوَكُمْ أَيُّكُمْ أَحْسَنُ عَمَلًا ۚ وَهُوَ الْعَزِيزُ الْغَفُورُ
ያ የትኛችሁ ሥራው ይበልጥ ያማረ መኾኑን ሊሞክራችሁ ሞትንና ሕይወትን የፈጠረ ነው፡፡ እርሱም አሸናፊው መሓሪው ነው፡፡


ይህ ማለት #ጥርት_ያለ እና #ትክክለኛ ስራ የሚሰራው ማን እንደሆነ ሊሞክራችሁ ሞትንና ሕይወትን የፈጠረ ነው፡፡

#ስራ ጥርት ያለ ሆኖ ትክክለኛ ካልሆነ አላህ ዘንድ ተቀባይነት ዬለውም ፤ ትክክለኛ ሆኖ ጥርት ያለ ካልሆነም ተቀባይነት አያገኝም ስራ ትክክለኛ እና ጥርት ያለ እስኪሆን ድረስ ተቀባይነት ዬለውም ።

ጥርት ያለ ማለት ስራው ለአላህ ብቻ ተብሎ ሲሰራ ትክክለኛ ማለት ደግሞ የሚሰራው ስራ በነቢዩ ሱና መሰረት ሆኖ ማለት ነው
[الإخلاص والنية، ابن أبي الدنيا (٥٠)]

✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!!
https://t.me/Abumuseab

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

03 Jan, 01:50


  ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም በሃሮ ከተማ

      ውድ የሱና ቤተሰቦቻችን የነብያት ውርስ የሆነው የተውሒድ ዳዕዋ በሰሜን ወሎ የነብያት አደራ ተረካቢ በሆኑ መሻኢኾች እያበበና አድማሱን እያሰፋ መሆኑ ይታወቃል ። አሁን ደግሞ የፊታችን እሁድ ታህሳስ 27/04/2017 በሀሮ ከተማ የተውሒድን ችግኝ ለመትከል ቀጠሮ ተይዟል ። በዚህ ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም ላይ ከሰሜን ወሎ መሻኢኾች በተጨማሪ ሌሎች መሻኢኾችና ኡስታዞች ይካፈላሉ ።
     እነማን ካላችሁ የሚከተሉት ይገኙበታል ።

1 – ከስልጤ ዞን ሸይኽ ዐ/ሐሚድ አልለተሚ
2 – ከወልቂጤ   "  "  ሙባረክ ሑሰይን
3 – ከኮምቦልቻ  "  "  ሙሐመድ ጀማል
4 – ከሓራ          "  "    ሙሐመድ ሐያት
5 –  "  "            "   "    ሑሰይን ከረም
6 –  ከተንታ        "  "    ኢስማኢል ዘይኑ
7 –  ከወርቄ       "   "   ሑሰይን ዐባስ 
8 –  ከሃሮ          "    "    ሙሐመድ ስራጅ
9 —  ከሓራ        "   "      ሰዒድ ሙሐመድ
10 – ከኮምቦልቻ ኡስታዝ  ሙሐመድ ኑር
11 – ከአ/አ        "    "     ኡስታዝ ባሕሩ ተካ
12 – ከባሕር ዳር "   "    አቡ በከር
13 – ከመርሳ      "   "       ዐ/ራሕማን
14 –  ከኮምቦልቻ "   "      ኸድር ሐሰን
15 – ከመርሳ       "   "    ኑር አዲስ
16 –  ከሓራ         "   "    ሙሐመድ ሰልማን
17 – ከሸዋሮቢት  "   "    ሙሐመድ አሚን

      በዚህ ፕሮግራም ላይ የሃሮ አልፉርቃን መስጂድን ለማቋቋሚያ የሚሆን ተጨማሪ ፕሮግራም ይኖራል ። በመሆኑም የሱና ቤተሰቦች በተዘጋጀው ፕሮግራም ላይ በመሳተፍ  አሻራችሁን አኑሩ ይላል ጀማዓው ።

     ለሴቶች በቂ ቦታ ተዘጋጅቷል እንዳታስቡ ።

አላህ ካለ ፕሮግራሙ የሚጀመረው
          ከጠዋቱ  2 : 30 ይሆናል ።
     የእሁድ ፕሮግራማችን ከነቤተሰባችን ሃሮ ፉርቃን መስጂድ እናድርግ ።

   ለበለጠ መረጃ : –
     ስልክ ቁጥር     0920474161
                           0929732296
0935212614

https://t.me/hussenhas

https://t.me/heroselefi

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

02 Jan, 20:21


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

🌹🌹 አስደሳች ዜና ለደራውት እና አካባቢዋ ሙስሊም ማህበረሰብ በሙሉ።🌹🌹


🟢 የፊታችን ቅዳሜ ቀን 26/04/2017 ታላቅ የዳዕዋና የሙሀደራ ፕሮግራም  ስለሚኖር እርስዎ ከዘመድ አዝማድዎ ጋር በመሆን ይህንን ውብ ፕሮግራም ተጋብዘዋል።

ተጋባዥ እንግዶች: ኡስታዝ በህረዲን  አወል እና ሌሎች ተጋባዥ እንግዶች ይገኙበታል

🎙 ብዙ ወቅታዊና ወሳኝ የዲናችን  ጉዳዮች ይዳሰሱበታል።

እንኳንስ መቅረት ማርፈድ እራሱ ብዙ ኸይር ነገር ያስመልጥዎታል።


ሰዓት 3:30 ጀምሮ
🔷አድራሻ:- በደራውት ሰመረዲን ቀበሌ የአጠጤ መስጂድ።                                                      https://t.me/misrakazernetkiltosuniyochgroup

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

01 Jan, 20:06


⚖️የሚገርም ሚዛን
=========================

#ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ ፡-
"ከአላህ ኪታብና ከመልክተኛው ሱና ውጭ ሌላ የሰራ ሰው በምድር ላይ ጥፋትን ለማስፋፋት ጥረት አድርጓል።"

" مَنْ عَمِلَ فِيْ الأَرْضِ بِغَيْرِ كِتَابِ اللَّهِ وَسُنَّةِ رَسُولِهِ ، فَقَدْ سَعَى فِيْ الأَرْضِ فَسَاداً " .

[مَجْمُوعُ الفَتَاوىٰ(٤٧٠/٢٨)]

ሱኒይ ሰለፊይ ለእያንዳንዱ እንቅስቃሴውና ንግግሩ ሚዛን አለው እያንዳንዱን ነገር መዝኖ ነው የሚሰራው ከዛ ሚዛን ከወጣ ያንን ስራ ይተወዋል ። በዛ ሚዛን ውስጥ ከሆነ ግን የፈለገም ከባድ ቢሆን ለመስራት ይጥራል ። ስለዚህ በእያንዳንዱ እንቅስቃሴያችን ቁርዓንና ሃዲስን በተግባር እናስቀድም ። ህይወታችንን በቁርዓን በሀዲስ እንመዝን ። ህይወታቸውን በትክክል በቁርዓን በሀዲስ ከሚመሩት ውድ ባሪያዎቹ አላህ ያድርገን ።

✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!!
https://t.me/Abumuseab

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

01 Jan, 19:53


🌑የለሊት ሰላት መስገድ ያለመቻላችን ምክንያት
============================

ኢብኑ ረጀብ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡-

ለኢብኑ መስዑድ (ረዲየላሁ ዐንሁ )፡- “የሌሊት ሶላትን መስገድ አልቻልንም” ተባሉ። እሳቸውም ሲመልሱ ከለሊት ሰላት ያራቃችሁ ወንጀላችሁ ነው አሉ

ለሐሰን እንዲህ ተባሉ ፡- የሌሊት ሶላትን መስገድ አልቻልንም አቃተን ። ተባሉ እሳቸውም ሲመልሱ የለሊት ሰላት እንዳትሰግዱ ወንጀላችሁ አስሮ ይዟችሁ ነው አሉ ።

ፉዳይልም ደሞ እንዲህ ይላሉ፡- “በሌሊት መስገድና ቀን መፆም የማትችል ከሆነ ወንጀልህ እንዳትሰግድና እንዳትፆም የከለከለህና  ያሰረህ መሆኑን እወቅ ።

ሐሰን እንዲህም ብለዋል፡- “አንድ ባሪያ ኃጢአትን ይሰራል ለዚህ ሀጢዓቱ ደሞ ከሌሊት ሶላት ይከለከላል ።

ከቀደምት ደጋጎች ደግሞ እንዲህ ያሉም አሉ ፡- " ወንጀልን በመስራቴ ምክንያት ለስድስት ወራት በሌሊት ከመስገድ ተከልክያለሁ” አሉ።

እኔና አንተስ ምን ያህል ይሁን በወንጀል ባህር የተዘፈቅነው ? ጌታዬ ሆይ በመሃሪነትህ ይሁንብህ ከወንጀል ፈፅሞ የመራቅ ድክመታችንን አትይብን ማረን ።

✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!!
https://t.me/Abumuseab

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

31 Dec, 11:46


🚀 የጭንቀት መፍትሄ

ጭንቅ ጥብብ ብሎህ ያውቃል ? ያሰብካቸው ነገራቶች አልሳካ ብለውህ ሁሉ ነገር ከብደውህ ያውቃል ? አንድ መፍትሄ ልጠቁምህ/ሽ

﴿ فَأَمَّا مَنۡ أَعۡطَىٰ وَٱتَّقَىٰ وَصَدَّقَ بِٱلۡحُسۡنَىٰ ﴾
አላህን የፈራ ሰደቃንም የሰጠ

.. ጭንቅ ጥብብ ሲልህ ሰደቃ ስጥ ምክንያቱም ውጤቱ :-

..﴿ فَسَنُيَسِّرُهُ لِلْيُسْرَى ﴾


ሁሉን ቻይ የሆነው ጌታ ነገራችንን ሁሉ ገር ያድርግልን እጃችንንም ለመቀበል ብቻ ሳይሆን ለመስጠትም የምትዘረጋ ያድርግልን !!

• በመስጠት የሚገኘው ደስታ በምንም ነገር ውስጥ አይገኝም !!!

✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!!
https://t.me/Abumuseab

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

31 Dec, 10:59


🎁 የቁርዓን ግብዣ

تلاوة خاشعة من الآية 29 إلى 38 الآية من سورة فاطر
بصوت القارىء علي عبد الله جابر رحمه الله
اللهم انفعنا وارفعنا بالقرآن العظيم

✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!!
https://t.me/Abumuseab

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

30 Dec, 11:58


💎 ውዱ እንቅልፍ
========================

✍🏻 ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡-

ከእንቅልፎች ሁሉ በጣም ከሚጠቅሙ እንቅልፎች አንዱ አንድ ሰው ለመተኛት ሲፈልግ ለትንሽ ሰአት ለአላህ ብሎ ቁጭ ይልና በውሎው ምን እንዳተረፈ እና ምን እንዳጠፋ ራሱን ይተሳሰባል ።

🔸 ከዚያም በራሱና በአላህ መካከል ያለውን እውነተኛ ተውበቱን ያድሳል ተውበትም ያደርጋል ፣ ከዛም በዚያ ተውበት ውስጥ ሆኖ ይተኛል፣ አላህ በሰላም አሳድሮት ከተነሣም ወንጀሎቹን ላለመድገም ወስኗል፣ ይህንንም በየሌሊቱ ሁሌም ያደርጋል።

🔹 በዚህ ሁኔታ ላይ ሆኖ በዚህ ሌሊቱ ከሞተ በንስሃ በተውበት ይሞታል ፣ ከተነቃም እድሜው በመርዘሙ ለወደፊት መልካም ስራ ለመስራትና ጌታውን ለመገናኘት እንዲሁም ያመለጡትን መልካም ስራዎችን ለመስራት ሲል በደስታ ይነሳል ።

🔸 ለባሪያው ከዚህ እንቅልፍ የበለጠ የሚጠቅም ነገር የለውም በተለይም ይህን ተግባሩን እንቅልፉ አሸንፎ እስኪወስደው ድረስ አላህን ማውሳት እና የመልእክተኛውን - صلى الله عليه وسلم - ሱና መተግበር ካስከተለበት ከዚህ እንቅልፍ የተሻለ የሚጠቅም እንቅልፍ ለባሪየው ዬለውም ።

📕 (كتاب الروح (99)]
✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!!
https://t.me/Abumuseab

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

29 Dec, 19:12


ጌታዬ ሆይ

የሙሳ እናት ምን ያህል የቂን ቢኖራት ነው እንደዛ የምትሳሳለትን ልጇን እንደሚመለስላት እርግጠኛ ሆና በውሃ ውስጥ የጣለችው ??

ጌታዬ ሆይ በሙሳ እናት ቀልብ የዘራሀውን የቂን ለኔም ወፍቀኝ !

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

23 Dec, 08:31


ተለቀቀ‼️

📌📚📖አዲስ መፅሐፍ 📖📚📌

"አል ኢርሻድ - ወደ ትክክለኛ እምነት መምራትና በማጋራትና በጥመት ባለቤቶች ላይ ምላሽ መስጠት"


الإرشاد إلى صحيح الإعتقاد والرد على أهل الشرك والإلحاد

በሸይኽ ዶክተር/ሷሊሕ ብን አል'ፈውዛን ሐፊዞሁሏህ ተዘጋጅቶ

በአቡ ዓብዲልዓዚዝ/ዩሱፍ አሕመድ ሐፊዞሁሏህ ወደ አማርኛ የተመለሰ

በዚሁ ቻናል በPDF ተዘጋጅቶ ለአንባቢያን የሚተላለፍ ይሆናል ተብሎ ቃል በተገባው መሰረት እነሆ የአላህ ፈቃድ ሆኖ ለአንባቢያን ቀርቧል‼️

ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን‼️
አላህ አንብበው ከሚጠቀሙት ያድርገን‼️
የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ

كن على بصيرة

https://t.me/alateriqilhaq

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

22 Dec, 06:59


አድራሻውን ማወቅ አልቻልነም ብላችህ ማስተወቂያ ይሰራለት ብለችህ ለተጨነቀችህ ማስተወቂያው ይህ ነው።
👇👇


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ውድ እና የተከበራችህ የመድረሰቱ አል-ወሰጢያ ደርስ ተከተታዮች በሙሉ የነገው እሁድ ደርስ ሰዓቱ እንደተጠበቀ ነው።

የሚሰጡ ደርሶች

📚ሪያዱ አስ-ሳሊሂን የኢማሙ ነወውይ ከ3:00 -4:00 ድረስ

📚ኢርሻድ ዒላ ሰሂሂል እዕቲቃድ የሸይኽ ፈውዛን ከ4:00- 5:00

3 📚ጣሃዊይ የአቢል ኢዝ ከ5:00- 6:00



ቦታ እና ሰዓት

አዲስ አበባ በተለምዶ ስልጤ ሰፈር የሚባለው ሰፈር ከሸምሱ ሬስቶራንት በለችው ቂያስ 25 ሜትር ገባ ብሎ የለው ነው።

🕌መድረሰቱ-አልወሰጢየህ

ከ3:በኀለ -6:00 ሰዓት ድረስ

https://t.me/AbraribnAwal

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

18 Dec, 07:43


በርሜል ይንከባለላል? የሚለው ጥያቄ ግን ተመችቶኛል

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

15 Dec, 14:48


የቻናል ስጦታ 🎁
°°°°°°°°°===========
   ይህ አዲሱ የወንድማችን የሳዲቅ አወል ( አል ፈቂሩ ኢለሏህ ) ቻናል ነው ።


የድሮው ቻናሉ ባልታወቀ ምክንያት ስለጠፋ ይህንም ሼር እናድርገው ባረከላሁ ፊኩም

https://t.me/sadikawol2017

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

15 Dec, 08:37


ተጀምሯል

ርእስ:- ነፍሳችሁንም እራሳችሁንም ከእሳት ጠብቁ

🎙ኡስታዝ ሻኪር ሱልጧን (ሀፊዘሁላህ)

ገባ ገባ👇👇👇በሉ
https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=8ca3b03a7a8ad7572b

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

03 Dec, 18:15


المميعة حمار الإخوان والإخوان حمار الشيعي والشيعة حمار اليهود هؤلاء كلهم منحرفون ما أكثرهم لا كثّرهم الله

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

26 Nov, 16:48


ኢኽዋን & ትኋን

قال شيخنا الشيخ محمد حياة الهروي حفظه الله تعالى:
أهم الأمور عند الإخوان العلو على الكراسي فإذا فقدوها صاحواـ! وإذا وجدوها راحواـ!!
اه‍ الدرة البهية صـ ٣٠
ሸይኻችን ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት አሏህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ ፦
ኢኽዋኖች ጋ ዋነኛው ነገር የበላይነትና ወምበር ነው! ስልጣንና  ወምበሪቱን ሲያጡ ይጮሃሉ  ሲያገኟት ደሞ ያርፋሉ!!

ኢኽዋኖች
ስልጣናቸው ሲነካ ያላወቀውን ማህበረሰብ ዲንህ ተነካ ወጥተህ ተጋደል ሰላማዊ ወይም ተቃውሞ ሰልፍ ውጣ ይሉታል ወምበራቸው እንዳስጨነቃቸው ያላወቀው ህዝብ ደሞ ወጥቶ ህይወቱን ያጣል፣
ሙስሊሞች ሆይ ኢኽዋኖች ዲናቸው እንዳላስጨነቃቸው የስልጣን ጥማት እንደሆነ እወቁ ተጠንቀቋቸውም የጀነት ጠላቶች ነውና ፣

የሱና ቻናል ነው ሀቅን ለመላው ሙስሊሞች ለማድረስ ሰበብ እንሁን
لأن يهدي الله بك رجلا واحدا خير لك من حمر النعم
ሼር join ጆይን ይበሉ
     👇👇👇
📱https://t.me/hussenhas

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

26 Nov, 04:54


አሁን
🎤በሸይክ አ/ሀሚድ አልተሚይ ሀፊዘሁላሁ ተኣላ

🏙በሀላባ ቁሊቶ ካተማ

👉የፈትዋ ፖሮግራም ጀምሮዋል

ገባ ገባ በሉ

ሼር ሼር በማድረግ ላልደረሳቸው እናዳርስ

https://t.me/Ibnushaffi?livestream=3b681fd395b14f5323

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

22 Nov, 06:09


ዕውቀት እና የዕውቀት ባለቤቶች ደረጃ

 ክፍል - 12

የማያውቁትን “አላውቅም” ማለት የእውቀት ግማሽ ነው

ጅብሪል ቂያማ ቀን የሚቆምበትን ሰዓት ለረሱል ﷺ በጠየቃቸው ጊዜ “ከጠያቂው ተጠያቂው የበለጠ አዋቂ አይደለም”  የሚል ምላሽ ነበር የሰጡት፡፡  ይህ የሚጠቁመው  አንድ አሊም የሆነ ሰው በአንድ  ጉዳይ ሲጠየቅ ስለጉዳዩ የማያውቅ ከሆነ “አላውቅም” የሚል ምላሽ  መስጠት እንደሚገባው ነው፡፡

በጅብሪል ሐዲስ የአላህ መልክተኛ ﷺ “ጠያቂውን ታውቀዋለህን?” ብለው ኡመርን ሲጠይቁት ፣ “አላህና መልክተኛው አዋቂ ናቸው” በማለት የሰጠው ምላሽም ተመሳሳይ ነበር፡፡

አንድ አሊም ሲጠየቅ “አላውቅም” የሚል ምላሽ  መስጠቱ ደረጃውን የሚቀንስ ሳይሆን አላህን ፈሪ ፣ የዲን ሰው መሆኑን ነው የሚያመላክተው፡፡

አንድ ሰው የማያውቀውን “አላውቅም” ማለቱ ዲኑን ከሚያሟለበት  መንገድ አንዱ መሆኑን ልብ ልንል ይገባል፡፡

አላህ ለመላኢካዎች የሚከተለውን ጥያቄ ሲጠይቃቸው የሰጡትን መልሰ እስኪ እናስተውል፡

قَالُوا سُبْحَانَكَ لَا عِلْمَ لَنَا إِلَّا مَا عَلَّمْتَنَا ۖ إِنَّكَ أَنتَ الْعَلِيمُ الْحَكِيمُ

«ጥራት ይገባህ፤ ከአስተማርከን ነገር በስተቀር ለኛ ዕውቀት የለንም፡፡ አንተ ዐዋቂው ጥበበኛው አንተ ብቻ ነህና» (አሉ)፡፡

(በቀራ ፡ 32)

ሸእብይ - ረሂመሁሏህ - ስለአንድ ጉዳይ ተጠየቀና “አላውቅም” የሚል ምላሽ ሰጠ፡፡ “የኢራቅ አሊም ሆነህ አላውቅም ስትል አታፍርም?” በማለት ከጎኑ የነበሩ ሰዎች ጠየቁት፡፡

((“ጥራት ይገባህ አንተ ያሳወቀከን እንጅ ለእኛ እውቀት የለንም” በማለት መላኢካዎች ለጌታቸው ምላሽ ሲሰጡ አላፈሩም፡፡)) በማለት ምላሽ ሰጣቸው።
(ኢብን አብዱል በር “ጃሚኡ በያኒል ኢልም” 2/51)

ነፍሱን ያወቀ ሰው አላህ ለታማኙ ነብይ ﷺ የተናገረውን  ያስተውል፡፡

قُلْ مَا أَسْأَلُكُمْ عَلَيْهِ مِنْ أَجْرٍ وَمَا أَنَا مِنَ الْمُتَكَلِّفِينَ

"በላቸው «በእርሱ ላይ ምንም ዋጋ አልጠይቃችሁም፤ እኔም  ከተግደርዳሪዎቹ አይደለሁም፡፡"
(ሷድ ፡ 86)

ማለትም : የኔ ያልሆነውን "የኔ ነው" ፤ ለእኔ የሚወረድልኝን ወህይ እንጅ በቅጥፈት የማላውቀውን  "አውቃለሁ" ብየ የምሞግትም አይደለሁም።

አብደሏህ ብን መስኡድ የሚከተለውን ተናግሯል ፡
“እውቀት ከእርሱ ዘንድ ያለ ይናገር፡፡ ከእርሱ ዘንድ እውቀት የሌለው “አሏሁ አእለም” ይበል፡፡ አላህ ለነብዩ የሚከተለውን ተናግራል ፡

قُلْ مَا أَسْأَلُكُمْ عَلَيْهِ مِنْ أَجْرٍ وَمَا أَنَا مِنَ الْمُتَكَلِّفِينَ

"በላቸው «በእርሱ ላይ ምንም ዋጋ አልጠይቃችሁም፤ እኔም  ከተግደርዳሪዎቹ አይደለሁም፡፡"

(ሷድ ፡ 86)

እንዲህ አይነት ተወዳጅ የሆነ ባህሪ ፣ ከፍተኛ የሆነ ስነምግባር ፣ ምርጥ የሆነ አነጋገር ከሰለፎች ፣ ከሶሃቦች ፣ ከታብእዮች እና የእነርሱን ጎዳና ከተከተሉትም በብዛት ተገኝቷል፡፡

አቡበክር ሲዲቅ ከአላህ ቁርዓን አንድ አንቀጽ ተጠየቀ፡፡ የሚከተለውን ምላሽ ነበር የሰጠው፡

"أية أرض تقلني ، وأية سماء تظلني إذا قلت في آية من كتاب الله بغير ما أراد الله سبحانه وتعالى"

“የትኛው መሬት ይሸከመኛል ፣ የትኛው ሰማይ ያጠልለኛል፡፡ ከአላህ መጽሐፍ በአንድ አንቀጽ አላህ ያልፈለገውን በተናገርሁ ጊዜ”

ኢብን ኡመር ተጠየቀ ፡ “የአባት እህት ትወርሳለች?”
“አላውቅም” አለ፡፡ ጠያቂውም “አንተ አታውቅም?! ፣ አንተ አታውቅም?!” አለው፡፡

ኢብን ኡመርም ፡ “አዎ” ፤  “ሂድና የመዲናን ኡለሞች ጠይቅ” አለው፡፡

የሚከተለውን ተናግሮ ዘወር ብሎ ሄደ

"نعما قال أبو عبد الرحمن ، سئل عما لا يدريه ، فقال : لا أدري"

“አቡ አብዲረህማንን ምን ያማረ (ሰው) አደረገው ፤ ስለማያውቀው ነገር ተጠየቀ እርሱም አላውቅም አለ፡፡”

(ኢብን አብዱል በር ፡ ጃሚኡ በያኒል ኢልም” 2/52)

የሶሃቦች ባህሪ ይህ ነበር፡፡ እያንዳንዳቸው ሲጠየቁ ፈትዋውን ጓደኛቸው ቢመልስላቸው ይመኙ ነበር፡፡

በራእ ብን አዚብ የሚከተለውን ተናግሯል ፡

"لقد رأيت ثلاثمائة من أهل بدر ما منهم أحد إلا وهو يحب أن يكفيه صاحبه الفتوى"

“ከበርድ ጦርነት (ዘማች ሶሀቦችን) ሶስት መቶ የሚሆኑትን ተመልክቻለሁ፣ ከአነርሱ አንድም አካል የለም ፣ ፈትዋው በጓደኛው እንዲብቃቃ የሚወድ ሆኖ እንጅ”

(አልፈቂህ ወልሙተፈቂህ” 2/165)

ታብዕዮችም ይህን ባህሪ ከሶሃቦች ወርሰዋል፡፡

አብዱረህማን ብን አቢ ለይላ የሚከተለውን ተናግሯል ፡

ከአላህ መልክተኛ ባልደረቦች ከአንሷሮች አንድ መቶ ሀያ የሚሆን አግኝቻለሁ አንዱ ጥያቄ ሲጠየቅ ወደዚያኛው ይመልሰዋል ፤ ያኛው ሲጠየቅ ወደዚያኛው ይመልሰዋል መጨረሻም ጥያቄዋ መጀመሪያው ወደተጠየቀው ሰው ትመለሳለች፡፡”

(ዳረሚይ 1/53 ፤ ኢብን አልሙባረክ “ዙህድ” 58)

ቃሲም ብን ሙሀመድ አንድ ቀን ተጠየቀ፡፡ “አላውቅም” ብሎ መለሰ፡፡ ከዚያም የሚከተለውን ተናገረ ፡

"والله لأن يعيش الرجل جاهلا بعد أن يعلم حق الله عليه خير من أن يقول مالا يعلم"

أخرجه الدارمي : 1\48

“ወሏሂ ፣ አንድ ሰው የአላህን ሀቅ ካወቀ በኋላ  የማያውቀውን ከሚናገር ለእርሱ ጃሂል ሆኖ ቢኖር ይሻለዋል፡፡”

ኢብን አባስ የሚከተለውን ተናግረዋል ፡

"إذا ترك العالم لا أدري أصيبت مقالته"

“አሊም 'አላውቅም' የሚለውን ከተወ ንግግሩ ፈተና ይደርስባታል”

(ኢብን አብዱል በር ፡ ጃሚእ በያኑል አልኢል” 2/54)

አቡዘያል የሚከተለውን ተናግሯል ፤

"تعلم لا أدري ولا تعلم أدري ، فإنك إن قلت لا أدري علموك حتى تدري ، وإن قلت أدري سألوك حتى لا تدري"

“'አላውቅም' የሚለውን ተማር ፣ 'አውቃለሁ' የሚለውን አትማር ፤ አንተ 'አላውቅም' ካልህ እስከምታውቅ ድረስ ያስተምሩሃል ፤ 'አውቃለሁ' ካልህ ግን እስከማታውቅ ድረስ ይጠይቁሃል፡፡

“ጃሚኡ በያኑል ኢልሚ ወፈድሉህ” 2/55)

 
https://t.me/alateriqilhaq

كن على بصيرة

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

21 Nov, 11:31


ወንድሜ ነቃ በል

አስተውለህ ተጓዝ የሱና ወንድሜ
ስንት ሰው ሲሟሟ አይቻለሁ ቁሜ

ልብ ብለህ እያቸው እንዴኔ አስተውለህ
የሚሄዱት መንገድ በደንብ እንድገባህ
ዱሮ በዛ ጊዜ ምን ነበር  የሚሉህ
አሁን ያሉበትን በስራአት ካየህ
ግልፅ ይሆንልሃል  ማንም አይሸውድህ

   እህቴ ሆይ ንቂ

ሀቁን ተከተይ ከቢድአ ራቂ
ከሙብተድዕ ጋራም አትደባለቂ
እራስሽን ለይ በሱናም ላይ ንቂ
በተውሒድ በሱና አብበሽ ድመቂ
ከሙብተድኦች ጋር  አትነፋረቂ
ሰለፎች ጋር ሁኚ ድንሽን እወቂ
ኡስታዜ ተነካ እያሉ ከማልቀስ
ሀቅ ከየት ጋርነው ብሎ ነበር ማሰስ
እኔን የገረመኝ የተማሪ ጩኸት
እራሱ ዝም ብሎ ልጆች ሲያወሩለት
በሰፊያ ስም ሙሪድ ለሆናችሁ
አያዋጣችሁም  ተው ይቅርባችሁ

አስተውይ

ሙብተድዕ ሲነካ ልቡን የሚጨንቀው
እራሱን የሚያመው ሆዱን የሚቆርጠው
አትጠራጠሩ ይሄሰው ከዛው ነው

የሰለፊን መንሀጅ ሰምታችሁ አይታችሁ
ሀቅ በመከተል ባጢልን ትታችሁ
ጭፍን ተከታዬች በመባል የተሰደባችሁ
አላህ በራህመቱ በዝነቱ ይያችሁ
ለወቃሽ ወቀሳ ቦታ ያልሰጣችሁ
አላህ በራህመቱ ሀቅላይ ያፅናችሁ

https://t.me/hussenhas

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

15 Nov, 07:50


هُو الحَبيبُ الّذي تُرجَىٰ شفاعَتُهُ،
"صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيما"

صَلَّى عَليكَ اللهُ يا مَن ذِكرهُ
شرحَ الصُّدورَ وطيَّبَ الآفاقَا

إنْ لم نكنْ ممّن  رآكَ  فإنَّنا
تَوقًا  إليكَ  نُعانقُ  الأشْواقَا..

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

14 Nov, 20:19


የጥልፌ ድረቆሌ የዳዕዋ ጥሪ ለታ ወሳኝ ምክር በሃጁሪያዎች ላይ በቂ ምላሽ

ርዕስ"
ሃጁሪያዎችና ሓዳድዮች ልዩነታቸው የት ላይ ነው
👈   مَنْ هُمْ الْفِرْقَةُ الْحَجُورِيِّةُ ؟
⌛️የሃጁሪያ ፊርቃዎች እነማን ናቸው
👈  مَنْ هُمْ جماعةُ  الْحَدَّادِيَّةِ ؟
  የሃዳድያ ጀመኣዎች እነማን ናቸው

📟 የሃጁሪዮች አቋም ድሮና ዘንድሮ እንደት ነበሩ
የነሱ አቋም በአመት በዎራት በቀናት የሚታደስና የሚለሰልስ ሂደትና ይዘት ሁሉ አለው በሸይኻቸው ላይ ደንበር በማለፍ በእውቀት ባልቤቶች ላይ ምላሳቸውን ይሰነዝራሉ ጎራን አፍርሰው ሜዳላይ በሰሜት ለመጋለብ ኮርቻ ይጭናሉ

🧣እርስ በርሳቸው ምላሽ ረድ ሲደራረጉ ሸሪኣን የሚነቅፍና የሚቃረን በግላውይ ጉዳይ ላያ ያጠነጠነ  በቀልና ህስደትን ቅናትን ያነገበ ጥሪ የሚናገሩ ነው።

🕶በስሜት የሰዎችን ስስ ብልትና ክፍተት በመመልከት ቁስል በመነካካት ማነዎር ማሽሟጠጥ ዋና ስራቸው ናቸው።

📝እነሱን መገደፍን የገደፈ ከነሱጎን የቆመ ሰለነሱ መልካም ነገር የፃፈ ሸይኻቸውን ያልነካ ሁሉ ከአላህ ውጭ እንኳን ቢያጋራ ቢዳዓ ቢሰራ ጉዳያቸው አይደለም አይነካም

ሸይኽ የህያን የተናገረ በሱላይ ጠንከር ያለ ምላሽ የሰጠ ከሱ ያስጠነቀቁ ኡለማዎችን  ሁሉ የቢዳ ሰውዎችናው የቢዳ ሰዎች እንጅ የኛን ሸይኽ አይነኩም የሚነካም የለም በማለት ደንበር ያልፋሉ

በውስጡ የሱና ኡለማዎች በየህያ አል ሃጁሪ ምን አይነት በቂ ምላሽ እንደሰጡት ተብራርቶበታል ተዎስቶበታል

🎙 በኡስታዝ ሙሀመድ ሰልማን
{ሃፊዘሁሏህ}

🕌 መስጅዴ ረህማን ጥልፌ ድረቆሌ

ጥቅምት ቀን /25/2017/እለተ/ሰኞ ወሳኝ ምክር /ክፍል /ሶስት/(3)ይቀጥላል
https://t.me/Abumuseab/4557

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

12 Nov, 20:10



አላህ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን አንተ ጋርም ያማረ ማረፊያን አብጅልን አሚን

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

12 Nov, 11:41


ليست كل جالس مستريح

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

11 Nov, 05:27


አዲስ ኹጥባ ከሃራ
===========================

የጎብየ የጁመዓ ኹጥባ (ምክር)
فائدة
ተውሂድ
ርዕስ"
ከዚክር ሁሉ በላጩና ዋናው ላኢላሃ ኢለሏህ ያለው የተውሂድ ንግግር ነው

#ተውሂድ ከጭንቀት መገላገያ ነው።
#ተውሂድ ከመከራ መውጫ ነው።
#ተውሂድ የዱአ መሳሪያ ነው።
#ተውሂድ የነብያቶች መመሪያ ነው።
#ተውሂድ የተጨነቀ ሰው መደበቂ ነው።
#ተውሂድ የአሏህን እዝነት ማግኛ መሳሪያ ነው።
#ተውሂድ የአሏህን በር ማንኳኩያ ነው።
#ተውሂድ የጀነት በር መክፈቻ ቁልፍ ነው።
……
የጭንቀት ሁሉ ትልቁ ጭንቀት ሽርክ ነው።

🎙በወንድም ሙሐመድ ሰልማን ሃራ
{ሃፊዘሁሏህ}

       ቅድሚያ ለተውሂድ  በተግባር


https://t.me/Abumuseab/4555

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

06 Nov, 22:24




ሙሳ ዓለይሂ ሰላም ከሊሙላህ ይባላሉ ብሎ የጠበቀ ማንም አልነበረም
ለቁረይሽ ሹማምንቶች ፍየል ያግዱ የነበሩት ነቢያችን ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም የሩሱሎች አይነታ ይሆናሉ ብሎም ያሰበ አልነበረም ።

ነገር ግን ሁሉቱም ሆኗል !!!

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

06 Nov, 06:04


የኸይር ስራ ፈላጊ እህት ወንድሞቻችን ሆይ፦

ሸሪአችንን "በዚህች ምድር የወንድሙን ወይም የእህቱን እንዲሁም የእህቷን ወይም የወንድሟን ጭንቀት ያስወገደ/ች አላህ በአኸይራህ (በመጪው አለም) የሱን/ሷን ጭንቀት ያስወግድለታል" በማለት በኸይር ስራ አነሳስቷል። በመቀጠል ወደ መልካም ስራ እናመላክታችሁ። እሱም አንድ እህታችን የወንድም እህቶቿን እገዛ ትፈልጋለች።

እህታችን አጢባ ነጋሽ ትባላለች። በወራቤ ከተማ 02 ቀበሌ ነዋሪ ስትሆን በደረሰባት የልብ ህመም የወራቤ ኮምፕሬሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ወደ ህንድ ሀገር ሄዳ እንዲትታከም ፅፎላታል። ለህክምናውም 2,000,000 [ሁለት ሚሊዮን ብር] ያስፈልጋል ተብላለች። ነገር ግን በግል ህክምናውን ለመከታተል አቅም የሌላት በመሆኑ ከሀያሉ ጌታ ቀጥሎ የናንተን ወንድም እህቶቿን ድጋፍ ትፈልጋለች።

ይህች እህታችን ለበርካታ ጊዚያት በበሽታ እየተሰቃየች መሆኑን ተደጋግሞ እየሰማን ነው። አላህ ሁላችነንም ቤተሰቦቻችነንም እኛንም ከዱንያም ከአኸይራም ችግር ይጠብቀን!  በመሆኑም አላህ የመዋረጃው ቀን ጭንቀት ጊዜ ዘወር እንዲያደርገለት የፈለገ በተቻለው ይርዳት በማለት መልእክቱን ለማላስተላለፍ እንወዳለን።

❝ አንዳችሁንም ሞት ሳይመጣውና ጌታዬ ሆይ! እንድመጸውትና ከደጋጐቹም ሰዎች እንድኾን ወደ ጥቂት ጊዜ ብታቆየኝ ኖሮ እመኛለሁ ከማለቱ በፊት ከሰጠናችሁ ሲሳይ ለግሱ፡፡ ❞

በዚህ መልካም ስራ መሳተፍ የምትፈልጉ በሙሉ የሚከተሉትን አካውንቶች መጠቀም ትችላላችሁ

የአካውንት ቁጥር
Commercial Bank of Ethiopia
1000036881589

Zamzam Bank
0050265620101

Awash Bank
01425562027700

የአካውንት ስም Hatiba Nagash Aman

ተጨማሪ መረጃ
📱 +251912011954
           ሐጢባ ነጋሽ አማን

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

30 Oct, 18:06


በአላህ ፍቃድ በድል ላይ ድል ‼️

የሃራ ሰለፍዮች በተባለው ቦታ በጧት በመገኘት የአጨዳ ስምሪቱንና ዘመታውን በድል አጠናቀው ተመልሰዋል በዚህ የአጨዳ ዘመቻ ስምሪት ስራ ላይ የተሳተፉት ወጣቶች ብዛታቸው  /107/ገዳማ ሲሆኑ ጀግንነት ቆራጥነት መተባርና መከባበራቸው በእጅጉ ይለያል በእነሱ ላይ ተውሂድ በተግባር ሰፍኖ ቢዳዓን መፈናፈኒያ ለመሳጣት በደሊል መሳሪያ በመታጠቅና በመሰናቅ ዛሬ ላይ የቢዳዓን ሰዎች እያሸማቀቁ ይገኛሉ ጀግንነት የታየበት የመተባበር ሂደቱን በማጠናከር ለታሪክ አሻራ ጥለው ለማለፍ ጤፉን እየረፈረፉት ይገኛሉ ።

በአጨዳ ስምሪቱ የተጨዱ የእርሻ ቦታዎች ብዛት ከቦታ ቦታ በመዘዋዎር በቀኝ ዳና በግራ ከረሓማ በዚህ መካከል ላይ ትልቅ አሻራ ተጥሎ አልፏል /3/ እርሻዎችን እስከ /8:00/ገዳማ አጠናቀው ለመመለስ ችለዋል ።

ይህ ተግባር ቀጣይም በዚሁ ሁኔታ ታመው መከሰብ ለማይችሉ ከሃገር ጭቦ ፌንት በመባል የተፈረጁ አባታቸው የሟተባቸው የቲሞችን ጭምር ቀጣይም ለመተባበር የሃራ ሰለፍዮች ምኞታቸው ነው።

የሸይኽ ሙሐመድ ሃያት ደረሳዎች ጋር በመጣመር ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ሲያጭዱ ይውላሉ በቦታው ላየና ለተመለከተ ምነው እኔም ፌንጥ ጭቦ በተባልኩኝ ያሰኛል

የቢዳዓ ሰዎች ምን ያክል ደንበር በማነፍ የእስልምናን ካባ ለብሰው ከአላህ ውጭ ለጅን ለአድባር ለቆሌ ለቀብር ለመውሊድና መሰል መሰረተቢስ ተግበረር ላይ ሙስሊሙን ኡማ በነሱ መረብ ለማስገባት ወይም በዚህ ብልሹ ስራቸው ላይ አለበት የለበትም ብለው ሰውን የሚፈትሹት የሚመዝኑች በቁርአንና በሶሂህ ሐድስ  ሳይሆን ለቆሌ ለሊቃ ለዶሪህ ለመውሊድ ብርርር አውጣ አንጣ በማለት ሰዎችን ይለካሉ እሽ ብሎ ለጥያቄው መልስ የሰጠና መረሃባ ላለ ተቀብለው  በእነሱ እምነት እንዳመነ ይታሰባል  ምክር ይሰጠውና በዛው እንድቀጥል ተልኮ ይሰጠዋል አይ ከአላህ ውጭ ላሉ አካል ለሚውል ነገር ገንዘቤን አላዋጣም አልሰጥም ካለ ወደንሃል ይባላል ቢማኣና ጠልተነሃል መሆኑ ነው።

ከዛ ቦኋላ ፌንጥ ይባላል ፌንጥ ማለት ከቤቱ አሳትም ውሃም ቢሞትበትም ቢታመምም  አረም አጨዳ ውቂያ መሰል ማሃበረውይ የትድድር አይነቶችን በሱ ላይ ይታቀባሉ።

ይጣልበታል አማራጭ ሲያጣ ሲጨንቀው ሲጠበው ወደኛ ከመጣ እሰየው ካልመጣ ግን ይመከርበታል  አጃኢብ የቢዳዓ ሰዎች ከድሮ አንስተው እስከ ዘንድሮ ድረስ ሲራለውን ያሴራሉ በተውሂድ በሱና ሰዎች ላይ

ቀጥለውበታል ታዳ  በጧት በማታ ቁመው ተቀምጠው በትክክለኛ የተውሂድ ጥሪ የገባቸው ሃቅ ፈላጊ የአላህ ብርቅየ ባሪያዎች አሉና ወደናችኋል ሲሏች መልሳቸው በግልፅ እኛም ጠልተናችኋል የሚል ረድ ይሰጡና በቀጥተኛው ጎዳና ላይ ቀጥ በማለት በብዙ መንደር ውስጥ ጠንካራ የተውሂድ ዘበኞች አሉ የሚገርመው ከአላህ ውጭ ላሉ ለዳሪህ ለጅን ለቆሌ የመሳሰሉ የሽርክ አይነቶችን ስማቸውን በመከለስ ለዛ መዋጮ አውጡ አንጡ ብለው የተውሂድን ሰዎችና የቀብር አምለረኪዎችን መመዘኒያ መለኪያ መስፈሪያቸውና ማስፈራያቸው ፌንጥ ነው

የሚገርመው ኢማም ሳይሆንን እነሱን ተከትሎ ለሰገደ ብቻ ከመስጅደ የታገደና ከኋላ ሁኖም ቢሆን ከነሱ ጋር እንዳይሰግድ ጭምር የፈረዱበት ወጣት አለ ሶላት እስካሁን ድረስ እንደዚህ አይነት የሱፍያ ጭፍን ተከታይ ሙሪዶች ኢማም ባልሆነ አካል ተከትሎን እንዳይሰግድ ሶላታችነን ያበላሽብናል በሚል እሳቦት መስጅድ እንዳይገባ የታገደም አባታችን አለ ተመልከቱ የቢዳዓ ባልቸቤቶች ያለ እውቀት በተባሉት ልክ በባጢል ተግባር ላይ እንደት እንደሚተባበሩ እኛስ በመልካም የሱና የተውሂድ ወንድሞቻችነን መርዳትኮ
ሲያሰን ነው ግደታም ጭምር ነው

🗓 ጥቅምት/ቀን/20/2017/አለተ እሮብ

https://t.me/hussenhas

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

29 Oct, 18:17


አስላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ

አስደሳች አኽበር ‼️

እነሆ የሃራ  ሰለፍዮች እሮብ  ጁመዓና ቅዳሜን የጤፍ አጨዳ ሰምሪቱን በማጠናከር የተቸገሩ የሱና ወንድሞችን እንባ በማበስ ላይ ዘመቻውን ቀጥለውበታል በዛሬው ዕለት ማለትም ጥቅምት ቀን /16/2017/ቅዳሜ ከስከዛሬው በተለየ አይነትና መልኩ የአጨዳ መብረቃውይ ጥቃት ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም ቅዳሜ ከዙህር ሶላት ቦኋላ ጉዞ ወደ በርካና ኬንቤልታ

በሸይኽ ሙሃመድ ሃያት መሪነት ከደረሳዎቻቸው ጋርና ከሃራ ሰለፍይ ወጣቶች ጋር በመጣመር በመደመር በዛሬው ምሽት ብቻ ከ 80 በላይ ወጣቶች በአጨዳ ስሚሪት ላይ በመሳተፍ የ 3 ሰዎችን አዝሪት እርሻ አጭደው በመጨረስ ያካባቢውን ኗሪውች ትንግርት አሰኝተዋል የአዝሪት ባልተቤቶችም በጣም ደስ ብሏቸዋል

የዳዕዋ ሰለፍያን ጥሪ ከንግግር አልፎ በተግባር  በመሰለፍ የሱና ሰዎችን በማስፋፋት ማፍራትና በተውሂድ መማረክ ምን ያክል ደስ የሚል ሂክማ አዘል ጥበብ እንደሆነ ለመታዘብ ችለናል ወደ ፊትም የስራ ዘመቻው ይቀጥል

በዚህ ተግባራውይ የዳዕዋ ሰለፍያን ጥሪ ለማጠናከር እንደሁም ለማበረታታት የሱና ቅሬ አባላቶች እንዳሉት ከሆነ ይሄን የሰለፍያ ወጣት አለማመስገንና አለማበረታታት ንፉግነት ነው
ስለዚህ የሱና ቅሬ ለሃራ ሰለፍዮች ከአምሳ 50 በላይ ማጭዶችን ገዝተን ለማስረከብ ከወድሁ በቅርቡ አስበናል ለዚህ አመት በቻ ሳይሆን ለወደፊት የሱና ሰዎችን አንገት ቀና ለማድረግ የስራ ዘመቻው መቀጠል አለበት በማለት አብሽሩ ብለው አሳባቸውን ገልፀዋል

ሌሎችም  የሃራ ሰለፍዮችን ከጎናችሁ ነን አብሽሩ በማለት የመጓጓዤያ የጭነት መኪናዎችን የለገሱም አሉ ለአድርሶ መልስ እየተባበሩን ያሉ ወንድሞችም ስላሉን በጣም ከልብ እናበሰግናለን አላህ ኸይረ ጀዛችሁን እጥፍ ድርብ አርጎ ይመንዳችሁ ባረከሏሁ ፊኩም

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

29 Oct, 18:17


ስኪ ትንሽ ልበል በምችለው ልክ በትብብራቸው ቀልብ የሚማርኩ በተውሂድ በሱና የተኮተኮቱ አይበገሬዎች እንድህ ወደ ሃራ አሉ መራር ሰዎች በረባ ባረባው የማይሉ ኮሽ ከሃቅ ጎን ቁመው ቀጥ በማለት ይሄን አንጃ ሁላ የደሊሉን ድሃ ኢኽዋን የሚባልን አንበረከኩት በደሊል መሳሪያ እያፈረሱት
የሃራ ይለያል ስደት ሂጅ ቢሆን ምን ጥቅም ይገኛል ይዘው የመጡትም አያሌን ገንዘብ ቶሎ ብትን ይላል አጥብቆ ተውሂድን በተግባር መማሩ ከሁሉም ይበልጣል ሱናን በጥርሳቸው ሞጨው ከያዙት ከነሱጋር ሁኘ በዚሄው ልሙት ለሞት አይደለሞ የተፈጠርኩት በተውሂድ በሱና በቀድምት አረዳድ የተረዱትን በሚችሉት አቅም የቢዳኣን ሰዎች አንገት በማስደፋት የተሰማሩት የሃራ ወጣቶች እንጀራን ይብሉት
https://t.me/hussenhas

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

29 Oct, 18:17


የዚህ ቻናል ዋና አላማ ሱናን ማንገስ ሽርክን ማርከስ ነው!!

የሱና መሻይኮችና የሱና ዳዒዎች የሚላክበት የዳዕዋ የደርስ ሴንተር ቻናል ነው

ሐሳብ አስተያትን ያለምንም ጥበት እንቀበላለን

ቅድሚያ ለተውሂድ በተግባር

https://t.me/hussenhas

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

29 Oct, 18:17


አስላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ

ውድና የተከበራችሁ በሃራ እና አካባቢዋ የምትገኙ ሰለፍያ ወጣቶች ሁላችሁም  እንድሁም በተለይ በጓጉር ሲቢልካይና በዳና ጎልባንባ በከረሓማ በሃራ ውላጋ ያላችሁ የሱና ወንድሞች በሙሉ ነገ የፊታችን እሮብ ማለትም ጥቅምት ቀን/20/2017/ነገ የፊታችን እሮብ የሱና ወንድማችነን ለመርዳት
አስበናል ተቀላቀሉና በቦታው ላይ የጠናበትን መረዳት ያለበትን የምናይ ይሆናል ይህ ወንድማችን የሙሽሪኮች ተውሂድ ለቆሌና ለዶሪህ ማረድ ነውና ለዚህ አፀያፊ ተግባር ገንዘብ አውጣ አንጣ ካላመጣህ ፌንጥ ብለነሃል በማለት አቀናጅቶ ማለትም ከሌላ ሰው ጋር አሻርኮ እያረሰ ነበርና መቀናጆውን እንድነቀጥ አድማ በማረግ እርሻው እንዳይታረስ ሁሉ አሲረውበታል ብሞትም አነቀብርህም እያሉ ቢስፈራሩትም አሞራ ይብላኝ ከአላህ ውጭ ለማረድ ለሽርክ ተግባር አላዋጣም ገንዘቤን አልሰጥም በሚል አቋም ፀቶ ቆይቷል የሱና ወንድሞች በሬ በመስጠት አይዞህ ከጎንህ ነን በማለት ሳይከፋው እንዳገር አርሶ አብቅሏል አሁንም ጤፉን ዝናብ እንዳይመታበት ለመሰተር ለማጨድ የሃራ ሰለፍዮች ቀን ይዘው ታጥቀው ተነስተዋል ትናንት ሰኞም የአንድ አባታችነን ጤፍ አጨዳው ድል በድል  በጧት በማጠናቀቅ ተመልሰው መጥተዋል የሃራ ሰለፍዮች የሱናን ሰዎችን እንባ ለማበስ የቢዳዓ ሰዎችን ሴራ ለማፍረስ ቆርጠው ተነስተዋል ስለሆነም በተባለው ቀንና ቦታ በጧት በመገኘት
በመስጅደ ሶፋ ግቢ  ከፈጅር ሶላት ቦኋላ ጉዞ ወደ ጉለበሎ ይሆናል

በዛ አካባቢ የምትገኝ ሰለፍዮች ሆይ በቦታው በመገኘት የአጅሩ ተካፋይ ሁኑ ኑ ወደ ጎለበሎ ጎላ አባሄ

🗓 ጥቅምት ቀን /20/2017/የፊታችን ነገ የፊታችን እሮብ


https://t.me/hussenhas

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

29 Oct, 12:03


አዲስ የምስራች
¯¯­¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
🎤
ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም

በወራቤ ዩንቨርሲቲ ሰለፍዮች የመስጂድ ቦታ ግዢ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ በቀጥታ ስርጭት (online)

➡️ በአይነቱ ለየት ያለ የዳዕዋ እና የንያ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል

🪑
የእለቱ ተጋባዠ እንግዳችን፦ ኡስታዝ ኢልያስ አወል አላህ ይጠብቀው!

ርዕስ ፦ በሰአቱ ይገለፃል
             
🗓
ፕሮግራሙ ሮብ በ 20/2/2017 E.C ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ በላይቭ (ቀጥታ ስርጭት) ይካሄዳል።


♻️ ፕሮግራሙን ለመከታተል ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ ።
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/WRU_Selefy_Students
https://t.me/WRU_Selefy_Students

🌐 ሼር እና አድ በማድረግ ሀላፊነታችንን እንወጣ !!

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

28 Oct, 19:21


https://t.me/Abumuseab/4546

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

24 Oct, 11:17


ታገስ! አላህ ታጋሾችን ያለ ገደብ ይመነዳል!!
————
ትግስት (ሶብር) እጅግ በጣም ታላቅ ስጦታ ነው!። ትግስት በእርግጥ ጅምሩ መራራና ከባድ ቢሆንም መጨረሻው ደግሞ ከማር የበለጠ ጣፋጭ ነው!።

አንድም ሰው ከትግስት የተሻለ ስጦታ የተሰጠው የለም!። ከአቢ ሰዒድ አል-ኹድሪይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:-
የሚታገስ ሰው አላህ ያስታግሰዋል፣ አንድም ሰው ከትግስት የተሻለ ስጦታ አልተሰጠውም!።” [ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል]

የትግስት ምንዳ አላህ ዘንድ እጅግ በጣም የላቀ ከመሆኑ አንፃር ታጋሾችን የሚመነዳው ያለ ገደብ ነው። አምላካችን አላህ እንዲህ ብሏል:-

قُلْ يَا عِبَادِ الَّذِينَ آمَنُوا اتَّقُوا رَبَّكُمْ ۚ لِلَّذِينَ أَحْسَنُوا فِي هَٰذِهِ الدُّنْيَا حَسَنَةٌ ۗ وَأَرْضُ اللَّهِ وَاسِعَةٌ ۗ إِنَّمَا يُوَفَّى الصَّابِرُونَ أَجْرَهُم بِغَيْرِ حِسَابٍ

«ጌታችሁ፣ እናንተ ያመናችሁ ባሮቼ ሆይ! ጌታችሁን ፍሩ!፡፡ ለነዚያ በዚህች በቅርቢቱ ዓለም መልካም ለሠሩት መልካም ምንዳ አላቸው፡፡ የአላህ ምድርም ሰፊ ናት፤ (ብትቸገሩ ተሰደዱ)፡፡ ታጋሾቹ ምንዳቸውን የሚሰጡት ያለግምት ነው፣ (ይላል) በላቸው፡፡» አዝ-ዙመር 10

ስለ ትግስት እጅግ በጣም በርካታ የቁርኣን አንቀፆችና ሶሂህ ሀዲሶች አሉ። በግል ጉዳይም ይሁን በጀመዓ ጉዳይ፣ በአኼራ ጉዳይም ይሁን በዱኒያ ጉዳይ በተለያየ መንገድ በሚደርሱ ችግሮችና ፈተናዎች ምንም ያህል ቢበረቱ ዋጥ አድርጎ ታጋሽ ሆኖ በጥንቃቄ ማሳለፍ መጨረሻው ያማረና ገደብ የለሽ ለሆነ ምንዳ ያደርሳል!!።

ብዙ ጊዜ ለእኛ ክፉ መስለው የሚታዩን ስለደረሱብን ወይም ስላመለጡን፣ አለያም ሀብት ንብረት ስለወደመ፣ ደክመን ጥረን ሰበብ አድርሰን ከሰራነው ቤት ስለተፈናቀልን… የምንቆጭባቸውና ትግስት የምናጣባቸው ነገሮች በትግስት ዱዓ እያደረግን አላህ እስልምናን እና ጤናን ጨምሮ ሌሎች ተቆጥረው የማያልቁ ፀጋዎችን እንዳጎናፀፈን እያስተዋልን በማመስገን በጥንቃቄ ስናልፋቸው መጨረሻቸው መልካም ሆነው እናገኛቸዋለን!።

ታዳ አንተ ምን ጨነቀህ?! ታገሽ ብቻ ሁን!፣ አላህ ከታጋሾች ጋር ነውና። አላህ እንዲህ ብሏል:-

يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اسْتَعِينُوا بِالصَّبْرِ وَالصَّلَاةِ ۚ إِنَّ اللَّهَ مَعَ الصَّابِرِينَ

«እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በመታገስና በሶላት ተረዱ፡፡ አላህ (በእርዳታው) ከታጋሾች ጋር ነውና፡፡» አል-በቀረህ 153

ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሷሊህ አል-ዑሰይሚን (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:-
“ትክክለኛው ወርቅ በእሳት ካልተፈተነ አይታወቅም፣ የእንጨቱ (ዌራ) ሽታ አይታወቅም በእሳት ሲቃጠል ቢሆን እንጂ። እንዲሁም አማኝ የሆነ ሰው አይታወቅም በመፈተን ቢሆን እንጂ። ወንድሜ ሆይ! አደራ በትግስት!፣ እርግጥ ነው በዲንህ ትፈተናለህ፣ በእርግጥም ያፌዙብህ ይሆናል…፣ ታገስ እውነተኛ ሁን! መልእክተኞች ኡሉል ዐዝሞች ላይ የደረሰውን ተመልከት (አስታውስ)።

የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) መስጂደል ሀረም (መካ) አካባቢ ለአላህ ሱጁድ ላይ ሆነው እያለ፣ ከሰዎች ሁሉ ጠማማ የሆኑት ይመጡና የግመል ፈርስና እንግዴ ልጅ ይጥሉባቸው ነበር፣ ሱጁድ ላይ ሆነው ነው ይህን የሚያደርጉባቸው የነበረው፣ ይህ እጅግ በጣም ከባድና ከመልእክተኞችና ኡሉል ዐዝሞች ያልሆነ ሰው የማይታገስበት ተግባር ነው!። በህፃንና በጨቅላ እድሜዋ የነበረችው ልጃቸው ፋጢማ (ረዲየላሁ ዐንሃ) መጥታ እስክታነሳላቸው ድረስ ሁሉ ይቆይ ነበር፣ እንደዛም ሆኖ ሙሽሪኮች ይስቁ ያላግጡ ነበር።

ታገስ! አላህ ዘንድም ምንዳ አገኝበታለሁ ብለህ አስብ፣ እወቅ! የስቃይህና የችግርህ ማብቂያ ሞት ከሆነና ለአላህ ብለህ ታጋሽ ሆነህ ከሞትክ፣ ከአንድ ሀገር ወደተሻለና መልካም ወደሆነ ሀገር ተሸጋግረሃል።” [ተፍሲር ኢብኑ ዑሰይሚን 3/41]
✍🏻ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa)

የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

24 Oct, 06:11


ይህ የወንድማችን ሃይደር ነጋሽ የገቢ ማሰብያሰብያ ግሩፕ ነው


የመርካቶው እሳት አደጋ ከፍተኛ ችግር ውስጥ ከጣላቸው ወንድሞቻችን መሀከል  በመልካም ስራው የምናውቀው ወንድማችን Hayder Negash  አንዱ ነው።

እስቲ በምንችለው እናግዘው

ንግድ ባንክ: 1000398663897 
                   ሀይደር ነጋሽ



https://t.me/HayderNegash

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

23 Oct, 13:30


📝  شرح السنة للبربهاري

📚 شارح شيخ صالح بن فوزان بن عبد الله الفوزان


ሰአት: ዘወትር  ረቡዕ እና ሐሙስ

ከመግሪብ እስከ ዒሻእ

 🎙 ኡስታዝ አቡ ዑበይዳህ ባህሩ ተካ

በሰአቱ ሚቀጥል ይሆናል።

🕌 በአል ኢስላሕ መድረሳ



https://t.me/medresetulislah

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

22 Oct, 16:10


ምንኛ ያማረ ግጥም ነው :-

ولا تمشِ فوق الأرض إلاّ تواضعاً 
فكم تحتها قومٌ هم منك أرفعُ

በምድር ላይ ስትራመድ ተናንሰህ ሳትኩራራ ተራመድ ምድር በውስጧ እኮ ካንተ የትና የት የላቁ ሰዎችን ነው አቅፋ የያዘችው

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

20 Oct, 06:14


👉የነገ እሁድ ኮርስ አለ
ደርሱም👇👇 እንደተጠበቀ ነው

የዳር አስ-ሱንና ሳምንታዊ የእሁድ ደርስ እንደተጠበቀ ሆኖ ሸይኽ ሑሰይን መደበኛ ሳምንታዊ ኮርሳቸውን ይቀጥላል። ከኮርሱ በኋላ ደርስ ስለሚቀጥል በጊዜ ይገኙ!

ዘውትር እሁድ 3:30 እስከ 6:00 የሚሰጡ ት/ቶች

1, አት-ተስፊየህ ወ'ተርቢየህ (ተከታታይ ሳምንታዊ የእሁድ ኮርስ)
ሊሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ)

2,  አል ኢርሻድ ኢላ ሶሂህ አል ኢዕቲቃድ
ሊሸይኽ ሷሊህ ፈውዛን አል-ፈውዛን (ሀፊዘሁላህ)
በሸይኽ አህመድ አወል (ሀፊዘሁላህ)

ከአሱር በኋላ
1, ሸርሁ ከሽፍ አሽ-ሹብሃት በኢብኑ ዑሰይሚን ሸርህ

2, ሶርፍ

ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል
አዲስ አበባ አለምባንክ

የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

19 Oct, 11:35


አላህ ይጨምርልሽ እህታችን !!!

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

16 Oct, 10:19


.


|[ حرص أعداء الإسلام على تبرج النساء
    واختلاطهن بالرجال ]|

قال الإمام العلامة الشيخ ابن عثيمين
     رحمه الله تعالى :

ولذلك نجد أعداءنا وأعداء ديننا -أعداء شريعة الله عز وجل- يُركّزون اليوم على مسألة النساء، وتبرجهن، واختلاطهن بالرجال، ومشاركتهن للرجال في الأعمال، حتى يصبح الناس كأنهم الحمير، لا يهمهم إلا بطونهم وفروجهم -والعياذ بالله-، وتصبح النساء وكأنهن دُمى؛ أي: صور، لا يهتم الناس إلاّ بشكل المرأة، كيف يُزَيِّنونَها، وكيف يُجَمِّلونَها، وكيف يأتون لها بالمُجَمِّلات والمُحَسِّنات، وما يتعلق بالشَّعَر، وما يتعلق بالجلد، ونتف الشَّعَر، والساق، والذراع، والوجه، وكل شيء؛ حتى يجعلوا أكبر هَمِّ النساء أن تكون المرأة كالصورة من البلاستيك، لا يَهُمُّها عبادة، ولا يَهُمُّها أولاد.

ثم إنَّ أعداءنا -أعداء دين الله، وأعداء شريعته، وأعداء الحياء- يريدون أن يُقْحِمُوا المرأة في وظائف الرجال؛ حتى يُضَيِّقُوا على الرجال الخناق، ويجعلوا الشباب يَتَسَكَّعُون في الأسواق، ليس لهم شُغل، ويحصل من فراغهم هذا شر كبير وفتنة عظيمة؛ لأن الشباب والفراغ والغنى من أعظم المفاسد، كما قيل:

إنّ الشباب والفراغ والجده
               مفسدة للمرء أي مفسده

فهم يُقْحِمُون النساء الآن بالوظائف الرجالية ويَدَعون الشباب؛ ليفسد الشباب وليفسد النساء.

أتدرون ماذا يحدث؟ يحدث بتوظيفهنّ مع الرجال مفسدة الاختلاط، ومفسدة الزنا والفاحشة، سواء في زنى العين، أو زنى اللسان، أو زنى اليد، أو زنى الفرج، كل ذلك محتمل إذا كانت المرأة مع الرجل في الوظيفة.

وما أكثر الفساد في البلاد التي يتوظف الرجال فيها مع النساء.

ثم إنَّ المرأة إذا وُظِّفَت؛ فإنها سوف تَنْعَزِلُ عن بيتها، وعن زوجها، وتصبح الأسرة مُتَفَكِّكَة، ثم إنها إذا وُظِّفَت سوف يحتاج البيت إلى خادم، وحينئذ نستجلب نساء العالم من كل مكان، وعلى كل دين، وعلى كل خُلُق، ولو كان الدين على غير دين الإسلام، ولو كان الخُلُق خُلُقًا فاسدًا، نستجلب النساء لِيَكُنَّ خَدَمًا في البيوت، ونجعل نساءنا تعمل في محل رجالنا، فنعطل رجالنا ونشغل نساءنا، وهذا أيضًا فيه مفسدة عظيمة وهي تفكك الأسرة؛ لأن الطفل إذا نشأ وليس أمامه إلا الخادم؛ نسي أمه ونسي أباه، وفقد الطفل تعلقه بهما، ففسدت البيوت، وتشتت الأسر، وحصل في ذلك من المفاسد ما لا يعلمه إلاّ الله.

ولا شك أن أعداءنا وأذناب أعداءنا -لأنه يوجد فينا أذناب لهؤلاء الأعداء، درسوا عندهم وتَلَطَّخُوا بأفكارهم السيئة، ولا أقول إنهم غسلوا أدمغتهم، بل أقول إنهم لَوَّثوا أدمغتهم بهذه الأفكار الخبيثة المعارضة لدين الإسلام- وقد يقولون: إنَّ هذا لا يعارض العقيدة، بل نقول: إنه يهدم العقيدة، ليس معارضة العقيدة بأن يقول الإنسان بأن الله له شريك، أو أن الله ليس موجودًا وما أشبه فحسب، بل هذه المعاصي تهدم العقيدة هدمًا؛ لأن الإنسان يبقى ويكون كأنه ثور أو حمار، لا يهتم بالعقيدة ولا بالعبادة؛ لأنه متعلق بالدنيا وزخارفها وبالنساء، وقد جاء في الحديث الصحيح: « ما تركت بعدي فتنة أضر على الرجال من النساء »

ولهذا يجب علينا نحن - ونحن - والحمد لله- أمة مسلمة- أن نعارض هذه الأفكار، وأن نقف ضدها في كل مكان وفي كل مناسبة، علمًا بأنه يوجد عندنا قوم -لا كَثَّرَهم الله، ولا أنالَهم مقصودهم- يريدون هذا الأمر، ويريدون الفتنة والشر لهذا البلد المسلم المسالم المحافظ؛ لأنهم يعلمون أنَّ آخر معقل للمسلمين هو هذه البلاد، التي تشمل مقدسات المسلمين، وقبلة المسلمين؛ ليفسدوها حتى تفسد الأمة الإسلامية كلها، فكل الأمة الإسلامية ينظرون إلى هذه البلاد ماذا تفعل، فإذا انهدم الحياء والدين في هذه البلاد فسلام عليهم، وسلام على الدين والحياء.

لهذا أقول: يا إخواني، يجب علينا شبابًا، وكُهولًا، وشيوخًا، وعلماء، ومتعلمين، أن نعارض هذه الأفكار، وأن نقيم الناس كلهم ضدها؛ حتى لا تسري فينا سريان النار في الهشيم فتحرقنا،.

نسأل الله تعالى أن يجعل كيد هؤلاء الذين يدبرون مثل هذه الأمور في نحورهم، وأن لا يبلغهم منالهم، وأن يكبتهم برجال صالحين حتى تخمد فتنتهم، إنه جواد كريم.

📔شرح رياض الصالحين (١/ ٥٢٥-٥٢٧)
ابن عثيمين رحمه الله تعالى

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

14 Oct, 18:59


🎤 ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ጥሪ↩️

ለየት ያለ የዳአዋ ፕሮግራም በሀብሩ ወረዳ
021ቀበሌ በውላውላ ሰለፍያ ጀመአወች
መዘጋጀቱን ሰናበሰራችሁ በታላቅ ደሰታ ነው

የፕሮግራሙ አዘጋጆች፦
 
   የውላውላ  ሰለፍያ  ጀመዓወች

🪑 የእለቱ ተጋባዠ እንግዶቻችን ፦↩️

🎙ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት حفظه الله

🎙ሸይኽ ሁሴን ከረም حفظه الله

🎙ሸይኽ ሰኢድ ሙሀመድ حفظه الله

🎙ኡሰታዝ አብዱረህማን حفظه الله

🎙ኡሰታዝ ኑራድሰ ሙሀመድ حفظه الله

🎙ወንድም አብዱረህማን حفظه الله

🎙
ወንድም ኑሩ ከሀራ حفظه الله

ሀፊዘሁሏህ ጀሚአን

   ዕርስ፦ በእለቱ ይነገራል

🟢 ኢንሻአላህ ሌላም ተጋባዥ እንግዳ ይኖራል

🗓 በውላውላ አቅራቢያ የምትገኙ
ሙሰሊሞች ይህን ሙሂም ዳአዋ
እንዳያመልጣችሁ  የፕሮግራማችን ቀን
የፊታችን ጁመአ ቀደማችሁ
በመገኘት የፕሮግራሙ ተካፋይ ይሁኑ
!!!

♻️ ፕሮግራሙን ለመከታተል ሊንኩን
በመጫን ይቀላቀሉ።

በቻናል እና በግሩፓች ሼር በማድረግ
ሀላፍትናችንን እንወጣ


➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/YweIaweIa_Groups
https://t.me/YweIaweIa_Groups

🌐 ሸር በማድረግ ሀላፊነታችንን እንወጣ

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

11 Oct, 17:18


ኮንፈረንሱ የሚካሄድበት ቀን መተላለፉን ስለማሳወቅ

ጥቅም 3 አዲስ አበባ ላይ በሚሊኒየም አዳራሽ ሊካሄድ የነበረው ታላቁ ኢስላማዊ ኮንፈረንስ በፕሮግራም መደራረብ ምክንያት ለተወሰነ ጊዜ ተራዝሟል።

ኮንፈረንሱ የሚካሄድበትን ጊዜ ወደ ፊት የምንገልፅ መሆኑን ከይቅርታ ጋር እናስታውቃለን።

የኢትዮጵያ አህለሱና ኢስላማዊ ማህበር

https://t.me/alateriqilhaq

كن على بصيرة

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

11 Oct, 17:18


ውድ የሱና ወንድምና እህቶች ምንም እንዳይሰማችሁ እኛ ብለን ነበር አላህ አላለውም ። እሱ በፈቀደው ጊዜ መሆኑ አይቀርም ። በጉዳያችን ሁሉ ወደ አላህ እንመለስ ።

http://t.me/bahruteka

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

09 Oct, 15:30


🔷   ሰበር የምስራች

         የታላቁ ኮንፈረንስ ቀንና ቦታ 

በኢትዮጵያ አህለሱና ኢስላማዊ ማህበር የተዘጋጀውና በአይነቱ ልዩ የሆነው  ታላቁ ኢስላማዊ ኮንፈረንስ፣ አዲስ አበባ ላይ ይካሄዳል።
ቀን:- ጥቅምት 3/2017
ቦታ:- በሚሊኒየም አዳራሽ
(ቦሌ ኤርፖርት አጠገብ)

የኮንፈረንሱ መሪ ሀሳብ:-
ዲናችንን ማወቅ፣ መተግበርና ማስተማር

የመግቢያ ትኬትዎን ቶሎ ከእጅዎ ያስገቡ!

የኢትዮጵያ አህለሱና ኢስላማዊ ማህበር

https://t.me/alateriqilhaq

كن على بصيرة

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

08 Oct, 03:29


ታላቅ ብስራት ለሰለፍዮች በሙሉ
~~~~>

በአይነቱ ልዩ የሆነ ታላቅ ኢስላማዊ ኮንፈረንስ

የኮንፈረንሱ መሪ ቃል “ዲናችንን ማወቅ መተግበርና ማስተማር”

🏝 የኢትዮጵያ አህለ ሱና ኢስላማዊ ማህበር ታላቅ ሀገር ቀፍ ኢስላማዊ ኮንፈረንስ ጥቅምት ላይ በአዲስ አበባ ከተማ ለማካሄድ አስቧል።
=> ለዚህ ፕሮግራም የአዳራሽ ኪራይ፣ ለተሳታፊዎች ሻይ ቡና ፣ ለዑለማዎች ትራንስፖርትና ማረፊያ ወዘተ የሚያስፈልገውን ወጪ ለመሸፈን እንዲቻል የአንድ ሰው መግቢያ ትኬት 1000 ብር ነው

🔹 ስለሆነም ትኬት በአካል መግዛት ለምትፈልጉ፦
➡️  አል ኢስላሕ መድረሳ
➡️  ዳሩ ሱና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል

🔹በባንክ አካውንት ለምትጠቀሙ
የባንክ አካውንት ቁጥር፦ 1000650550718
          ሙሒዲን ሳሊሕ እና ዩሱፍ ኸድር

   የኢትዮዽያ አህሉ ሱና ኢስላማዊ ማህበር

https://t.me/alateriqilhaq

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

07 Oct, 18:23


የቡልሻንን መንገድ ተባብረን እናሰራ ግሩፕ ላይ የተለቀቀ ።

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

07 Oct, 18:22


የእናት አባት ሀቅ በቁርዓን

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

06 Oct, 18:17


በዋዛ የማይገኝ ዕድል
======================

አቡ ሀሰብ ቢን በጣል የተባሉ ዓሊም እንዲህ ይላሉ :-
ወንጀሉ የበዛበት ሰው ነገር ግን ያለምንም ድካም አላህ ወንጀሉን እንዲምረው የፈለገ ሰው ሰላት ከሰገደ ቦሃላ መስገጃው ላይ የመፅናትን ዕድል ይጠቀም ምክንያቱም መላዕክት ብዙ መሃርታንና ምህረትን ይጠይቁለታል ።

[شرح صحيح البخاري  (٩٥/٢)]
.

መልዕክት :- እኛ የምንሰግደው ሰላት አሰጋገዳችን እራሱ መሃርታን ስለሚያስጠይቅ ቢያንስ ለትንሽ ደቂቃዎች በመስገጃችን ማረፍን እንለማመድ ።

አቡ ሙስዐብ
https://t.me/Abumuseab

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

04 Oct, 12:57


የዛሬ የሸይኻችን የጁሙዓ የዳዕዋ ፕሮግራም ሰዓቱ ከመغሪብ እስከ ኢሻዕ ይሆናል

ሼር ሼር

ባረከሏሁ ፊኩም



https://t.me/sadikawol

6,725

subscribers

446

photos

92

videos