ለማታ ስም ጠሪ መምህራን በሙሉ የተማሪዎች መታወቂያ ወስዳችሁ እንድታዘጋጁ ብለን በማስታወቂያ መለጠፋችን ይታወቃል ነገር ግን አንዳንድ ስምጠሪ መምህራን አስካሁን እንዳልወሰዱ ለማወቅ ችለናል ። በዚህ መሰረት መታወቂያ ያልወሰዳችሁ መምህራን እንድትወስዱ በድጋሜ እያሳወቅን የወሰዳችሁ መምህራንም ጨርሳችሁ አስከ ረቡዕ ማለትም 25/03/17ዓ/ም ለመ/ማ/ም/ር/መ/ር ገቢ እንድታደርጉ እናሳውቃለን።
ት/ቤቱ