NGCS PARENTS GRADE 1-8 @ngcsprpa Channel on Telegram

NGCS PARENTS GRADE 1-8

@ngcsprpa


NGCS PARENTS GRADE 1-8 (English)

Welcome to NGCS PARENTS GRADE 1-8, a Telegram channel dedicated to keeping parents of students in grades 1 through 8 informed and connected. NGCS, which stands for Next Generation Charter School, is a community-driven educational institution that prides itself on providing a supportive environment for students to learn and grow. This channel serves as a hub for parents to stay up to date on school events, academic achievements, and important announcements. Whether you're looking for information on upcoming parent-teacher meetings, extracurricular activities, or ways to get involved in your child's education, NGCS PARENTS GRADE 1-8 has you covered. As a member of this channel, you'll have the opportunity to connect with other parents, share experiences, and collaborate on ways to support your child's educational journey. Join us today and be part of a community that is dedicated to helping students thrive and succeed.

NGCS PARENTS GRADE 1-8

05 Dec, 11:22


27/4/2017



ማስታወቂያ

ለ1-11 ኛ ክፍል የተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች
ነገ ህዳር 27 ቀን 2017 ዓ.ም ትምህርት እስከ 4፡30 የሚኖር ሲሆን ሁሉም ተማሪ ት/ቤት መገኘት ይኖርበታል ከ 4፡30 እስከ 8፡00 ሰዓት የብሔር ብሔረሰብ ቀን በት/ቤት ውስጥ ይከበራል፡፡ የብሔር ብሐረሰብ ልብስ ያላቸው ተማሪዎች ልብሱን በመልበስ የበዓሉን በድምቀት ማክበር ይችላሉ ፡፡

ት/ቤቱ

NGCS PARENTS GRADE 1-8

21 Nov, 13:57


12/3/2017


ማስታወቂያ
ለ5ኛ -8ኛ ክፍል የተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች
ከነገ ህዳር 13 ቀን 2017 ዓ.ም. እና ህዳር 14 ትምህርት የማይኖራቸው መሆኑን እናሳውቃለን ከሰኞ ህዳር 16 እስከ እሮብ ህዳር 18 ፈተና ይኖራልቸዋል ሐሙስ ህዳር 19 ትምህርት አይኖርም ፡፡ ከ አርብ ህዳር 20 ጀምሮ ትምህርት ሙሉቀን ይኖራል ፡፡

ት/ቤቱ

NGCS PARENTS GRADE 1-8

21 Nov, 13:50


12/3/2017


ማስታወቂያ
ለ1ኛ -4ኛ ክፍል የተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች
ከነገ ህዳር 13 ቀን 2017 ዓ.ም. እሰከ እሮብ ህዳር 18 ትምህርት የማይኖራቸው መሆኑን እናሳውቃለን ከሐሙስ ህዳር 19 ጀምሮ ሙሉ ቀን ትምህርት ይኖራል ፡፡

ት/ቤቱ

NGCS PARENTS GRADE 1-8

21 Nov, 12:14


Thank you

NGCS PARENTS GRADE 1-8

21 Nov, 12:14


Please parents check the link for grade 1up to 8 so that you can show or teach your kids

NGCS PARENTS GRADE 1-8

21 Nov, 12:14


ውድ ወላጆች አሳዳጊዎች

ከታች አዲስ የተሌለግራም አድራሻ የተምሪዎች የቀየርን ሲሆን ከዚህ በህዋላ አዲሱን አድራሻ እንድትጠቀሙ ስንል በትህትና እንገልፃለን፡፡

Primary
G1
https://t.me/+9yOgyekZy1thYjRk
G2
https://t.me/+goX0Sv7Dh4g4YzFk
G3
https://t.me/+OThEB-kAnHc5Y2E0
G4
https://t.me/+P-JRRZNs-QkwOWI0
G5
https://t.me/+LbPwSS2eaIk4ZTA0
G6
https://t.me/+_1TQgdhqWCViNzQ0
G7
https://t.me/+uIgFuZF8O3ozNWY0
G8
https://t.me/+ZOOTHZO8znRiMWQ0

High school

G 9
https://t.me/+rLf878oHvtNhNDE0
G10
https://t.me/+RTy1LYvD85U4Mjdk
G 11
https://t.me/+ryliI07is25hM2Rk
G 12
https://t.me/+YcbyAoegqXlmNjY8

NGCS PARENTS GRADE 1-8

21 Nov, 09:18


12/3/2017


ማስታወቂያ
ለተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች
የሁለተኛ ሩብ አመት የት/ቤት ክፍያ ከ ህዳር 16 እስከ ህዳር 30 ቀን 2017 ዓ.ም. መሆኑን እያ ሳወቅን በሰዓቱ እንድትከፍሉ ስንል በትህትና እንጠይቃለን በሰዓቱ የማይከፍል ወላጅ ከተጠቀሰው ቀን ጀምሮ ቅጣት የሚኖር መሆኑን እንገልፃለን ፡፡

ት/ቤቱ

NGCS PARENTS GRADE 1-8

15 Nov, 13:03


6/3/2017


ማስታወቂያ
ለ6ኛ -8ኛ ክፍል የተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች ብቻ
ቅዳሜ ህዳር 7 ቀን 2017 ዓ.ም. ትምህርት የማይኖራቸው መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ት/ቤቱ

NGCS PARENTS GRADE 1-8

08 Nov, 12:45


ቀን:- ዓርብ ጥቅምት 29/2017 ዓ.ም

አስደሳች ዜና....ዓውደ ርዕይ ( exhibition) በነፃ ተጋብዛችኋል
የት ?
መቼ ?
የምን ዓውደ ርዕይ ?

በ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ የሚገኘው የ ህንድ ኤምባሲ ከፊታችን እሁድ ህዳር 1/2017 ዓ.ም እስከ ዓርብ ህዳር 6/2017 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ የ ፖስታ ቴምብሮች ( postal stamps) አውደ ርዕይ (exhibition ) ለህዝብ ዕይታ በነፃ ክፍት አድርጎ ይጠብቃል ።

ይህ ከብዙ ጊዜ አንዴ በአጋጣሚ ብቻ የሚገኝ ዕድል በተለይም ለተማሪዎች ከ 2000 (ሁለት ሺህ ) በላይ የተለያዩ ሃገራት ፖስታ ቴምብሮችን በ አንድ ቦታ ተሰድረው የማየት ዕድሉ ሲገጥማቸው ምን ያህል ዕውቀት እንደሚያገኙበትና እነሱም በትርፍ ጊዜያቸው እንደመዝናኛ ቴምብሮችን የመሰብሰብ ልምድ እንደሚያዳብሩ እርግጠኛ ሆነን መናገር የሚያስችል ነው።

ከ ብዙ በጥቂቱ ለመግለጽ በዚህ አውደ ርዕይ ላይ የሚታዩት ቴምብሮች

-- የ ህንድ መንግስት እ.አ.አ 1854 ዓ.ም ጀምሮ ለ ፖስታ አገልግሎት ሲጠቀምባቸው የ ቆዩ ቴምብሮች

-- የ ኮመንዌልዝ አገራት ቴምብሮች

---የ አፍሪካ ሃገራት የ አገራችን ኢትዮጵያ፣ የሶማሊላንድ ፣ የታነጋኒካ ፣ የ ደቡብ አፍሪካ ፣ የ ጋቦን እንዲሁም የሌሎች ብዙ ሃገራት ቴምብሮች ለዕይታ ይቀርባሉ።

የ ህንድ ኤምባሲ አድራሻ
ከ 4ኪሎ ወደ አቧሬ በሚወስደው መንገድ ላይ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ የ ቀድሞው ቤል ኤር ሆቴል አጠገብ።

ለ በለጠ መረጃ ለማግኘት እና ጥያቄም ካላችሁ የ ኤምባሲው ሰራተኛ የሆኑትን አቶ ጌታነህን በ 0921-144396 ደውላችሁ ማነጋገር ትችላላችሁ።


ልደታ ማርያም ልጃገረዶች ትምህርት ቤት
አዲስ አበባ።

NGCS PARENTS GRADE 1-8

03 Nov, 04:52


24/02/2017 ዓ.ም

በ 2016 ዓ.ም የ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና ( ማትሪክ) ለ ወሰዳችሁ የልደታ ማርያም ልጃገረዶች ትምህርት ቤት ተማሪዎች በሙሉ

የ 2016 ዓ.ም 2 ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና (ማትሪክ) ዋናው የውጤት ሰርቲፊኬት ስለመጣ ከነገ ሰኞ ጥቅምት 25/02/2017 ዓ.ም ጀምሮ ትምህርት ቤት እየመጣችሁ እንድትወስዱ እያሳሰብን የስም ስፔሊንግ ስህተት ያለባችሁ ተማሪዎች የአገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በላከው መመሪያ የ 1 ወር ጊዜ ብቻ ስለሰጠ በአስቸኳይ ለትምህርት ቤት ሪፖርት እንድታደርጉ እየገለፅን የተላከልንን መመሪያ እንድታነቡት እዚህ አያይዘነዋል።

NGCS PARENTS GRADE 1-8

31 Oct, 07:34


ውድ ወላጆች አሳዳጊዎች

ከታች አዲስ የተሌለግራም አድራሻ የተምሪዎች የቀየርን ሲሆን ከዚህ በህዋላ አዲሱን አድራሻ እንድትጠቀሙ ስንል በትህትና እንገልፃለን፡፡

Primary
G1
https://t.me/+9yOgyekZy1thYjRk
G2
https://t.me/+goX0Sv7Dh4g4YzFk
G3
https://t.me/+OThEB-kAnHc5Y2E0
G4
https://t.me/+P-JRRZNs-QkwOWI0
G5
https://t.me/+LbPwSS2eaIk4ZTA0
G6
https://t.me/+_1TQgdhqWCViNzQ0
G7
https://t.me/+uIgFuZF8O3ozNWY0
G8
https://t.me/+ZOOTHZO8znRiMWQ0

High school

G 9
https://t.me/+rLf878oHvtNhNDE0
G10
https://t.me/+RTy1LYvD85U4Mjdk
G 11
https://t.me/+ryliI07is25hM2Rk
G 12
https://t.me/+YcbyAoegqXlmNjY8

NGCS PARENTS GRADE 1-8

26 Oct, 08:40


https://youtu.be/h5i_sQz0cY4?si=ILvzA5HufpLsgTbU

NGCS PARENTS GRADE 1-8

26 Oct, 08:37


https://youtu.be/fekTcZYP2lc?si=gG8Pt0hsXpmouwnB

NGCS PARENTS GRADE 1-8

26 Oct, 08:35


https://youtu.be/jckEpF4fGGE?si=NoKLeG7FSAWixqkZ

NGCS PARENTS GRADE 1-8

26 Oct, 08:35


https://youtu.be/rGBpks6nhrk?si=0Aw_pE1Vf2tXsv0L

NGCS PARENTS GRADE 1-8

25 Oct, 13:48


https://youtu.be/TmgUqpiZBn0?si=Z19MvbEh6gwj8vGj

NGCS PARENTS GRADE 1-8

21 Oct, 08:31


ለ 6 ክፍል ወላጆች /አሳዳጊዎች
እሮብ 13/02/2017 ዓ.ም የወላጅ ስብሰባ ከጠዋቱ 1፡30 የሚጀምር ሲሆን
የ6ኛ ክፍል ወላጆች በዚሁ ቀን የስብሰባ አዳራሽ እንድትገኙ ስንል በትህትና እናሳስባለን፡፡
ከሠላምታ ጋር
ት/ት ቤቱ


ለ 8 ክፍል ወላጆች /አሳዳጊዎች
ሐሙስ 14/02/2017 ዓ.ም የወላጅ ስብሰባ ከጠዋቱ 1፡30 የሚጀምር ሲሆን
የ8ኛ ክፍል ወላጆች በዚሁ ቀን የስብሰባ አዳራሽ እንድትገኙ ስንል በትህትና እናሳስባለን፡፡

ከሠላምታ ጋር

NGCS PARENTS GRADE 1-8

20 Oct, 17:46


Russian robotics innovations will be shown in Ethiopia

On October 23-25, 2024 in Addis Ababa, Southwest State University, a leading Russian university in the field of scientific and technical research and development, will hold the "Days of Robotics and Innovative Educational Technologies" at the Russian House in Addis Ababa, this event is held under the auspices of Rossotrudnichestvo. Free registration to participate in the event continues at: https://www.swsu-online.ru/roboticsethiopia/en!
Students from schools, colleges and universities, teachers, postgraduates, scientists and job seekers, innovation experts and investors, employees of ministries and departments, and people studying Russian in Ethiopia are invited to participate.
The program of the event includes a large presentationя about the Decade of Science and Technology in Russia, lectures, seminars on robotics and virtual reality, master classes on spacecraft assembly and programming, gaming tournaments, demonstration of samples of educational, industrial, and aerospace robotics, practical classes "Developing a game in virtual reality", as well as a demonstration Russian educational and cultural VR projects.
Experts and teachers of higher education from Southwest State University, Belgorod State National Research University and North Caucasus Medical College will show and tell the youth of Ethiopia how modern robots are created and how this can be learned in Russia.
The organizers of the event are Rossotrudnichestvo and Southwest State University, Kursk, Russia.
Online registration of participants and contact details of the organizers on the official website of the event https://www.swsu-online.ru/roboticsethiopia/en!
Free entrance, lunch and drinks will be offered.

NGCS PARENTS GRADE 1-8

12 Oct, 06:57


ቀን:- ቅዳሜ ጥቅምት 02/2017 ዓ.ም

አስቸኳይ ማሳሰቢያ በ 2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ለወሰዳችሁ ተማሪዎች
የዩኒቨርስቲ ምርጫ እና የትምህርት መስክ ምርጫን በተመለከተ ተጨማሪ ማሳሰቢያ ከትምህርት ቢሮ በሚከተለው መልኩ ፎርሙን አስሞሉ የሚል መልእክት ስላስተላለፉልን ከዚህ በታች ያያዝነውን ፎርም ፕሪንት አድፍጋችሁ ሞልታችሁ ሰኞ ጠዋት ትምህርት ቤት መጥታችሁ እንድታስረክቡ እናሳስባለን።

ትምህርት ቤቱ

NGCS PARENTS GRADE 1-8

12 Oct, 06:57


I am sharing 'ዩኒቨርሲቲ ምርጫ' with you

NGCS PARENTS GRADE 1-8

09 Oct, 09:48


ቀን:- መስከረም 29/2017ዓ.ም

ለልደታ ማርያም ልጃገረዶች ት/ቤት በ 2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን 12 ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች በመደበኛ እና በ መልሶ ማሻሸያ መርሃግብር(Remedial program) ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች ትላንት ትምህርት ሚኒስቴር በተለያዩ ድረገፆች ላይ ባስተላለፈው ማሳሰቢያ በየትምህርት ቤቶቻችሁ ተገኝታችሁ የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን እስከ መስከረም 30/2017 ዓ.ም ድረስ አስሞልታችሁ እንድትልኩ መግለፁ ይታወቃል ነገር ግን ይህንን ጉዳይ ለማጣራት ወደ ተለያዩ የትምህርት አመራር ተቋማት ደውለን ባገኘነው መረጃ ምርጫችሁን ለማስሞላት እና ለመላክ የሚያስችል እንዲሁም የትኞቹ ዩኒቨርስቲዎች ናቸው ለምርጫ የቀረቡት የሚለውን ግልፅ እና ተጨማሪ መመሪያ ከትምህርት ሚኒስቴር በኩል ይመጣል ተብሎ እየተጠበቀ እንደሆነ ስለተገለፀልን ይህንን ተገንዝባችሁ መረጃውም እንደደረሰን በአፋጣኝ በዚህ በትምህርት ቤቱ ቴሌግራም ቻነል የምናሳውቃችሁ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።

ትምህርት ቤቱ

NGCS PARENTS GRADE 1-8

16 Sep, 07:21


መስከረም 6/2017 ዓ.ም

ለልደታ ማርያም ልጃገረዶች ትምህርት ቤት ወላጆች እና አሳዳጊዎች እንዲሁም መምህራንና ሠራተኞች በሙሉ እንኳን ለ 2017 ዓ.ም አዲስ ዓመት እንዲሁም የትምህርት ዘመን በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ። ዛሬ ሰኞ መስከረም 6/2017 ዓ.ም በሁሉም ደረጃ ከ 1ኛ እስከ 12 ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች ከረጅሙ የክረምት እረፍት ተመልሰው በናፍቆት ሲጠብቋት በነበረችው የመጀመሪያዋ የትምህርት ቀን ላይ ተገኝተው የመክፈቻውን ሥነ ስርዓት ከወላጆቻቸው እና ከመምህራን ጋር በዚህ መልኩ ተከታትለዋል።

NGCS PARENTS GRADE 1-8

15 Sep, 10:02


ቀን  5/1/17

ለውድ ወላጆች አሳዳጊዎች
መውሊድ በዓል ዛሬ ስለሆነ ነገ ሰኞ መስከረም 6 ትምህርት  የሚጀመር መሆኑን እንገልፃለን መስከረም 6 ግን ግማሽ ቀን ትምህርት ይኖራል 
መስከረም 7:ግን ሙሉ ቀን ትምህርት የሚጀመር መሆኑን እየገለፅን ሙሉ የትምህርት ትጥቃቸውን ይዘው እንዲመጡ ስንል እናሳስባለን ፡፡



ት/ቤቱ

NGCS PARENTS GRADE 1-8

13 Sep, 09:02


For Grade 1

NGCS PARENTS GRADE 1-8

13 Sep, 09:01


And Also One Test Not Book 50page Thank You

NGCS PARENTS GRADE 1-8

13 Sep, 08:58


Share

NGCS PARENTS GRADE 1-8

13 Sep, 07:17


ቀን 3/1/17

ለውድ ወላጆች አሳዳጊዎች
ሰኞ መስከረም 6 መውሊድ በዓል ከሆነ ትምህርት የማይጀመር መሆኑን እንገልፃለን በአል ካልሆነ መስከለም 6 እና 7 ግን ግማሽ ቀን ትምህርት ይኖራል መስከረም 8 ግን ሙሉ ቀን ትምህርት የሚጀመር መሆኑን እየገለፅን ሙሉ የትምህርት ትጥቃቸውን ይዘው እንዲመጡ ስንል እናሳስባለን ፡፡

NGCS PARENTS GRADE 1-8

19 Aug, 07:15


ውድ ወላጆች አሳደጊዎች በሙሉ
ከ1ኛ እስከ 8 ኛ ክፍል ላሉተማሪዎች ከዚህ በፊት የመፅሀፍት ክፍያ ከፍላችሁ መፅሀፉን ያልወሰዳችሁ ወላጆች
ከመፅሐፍት ቤት መጣችሁ እንድትወስዱ ስንል በአክብሮት እናሳስባለን ፡፡

NGCS PARENTS GRADE 1-8

03 Aug, 20:22


Saturday August 3/2024

Good News to Nativity Girls' school Parents ; Guardians; teachers and Students

The Ethiopian Press Agency, which has been publishing newspapers and magazines in print media sector for the past 83 years has launnched children's magazine called '' Blatenat '' today Saturday August 03/2024 at the Adwa Victory Memorial Hall in the presence of higher government officials and key stakeholders.