የእናቶች ወግ ስለ ልጆች አስተዳደግ ከልሳን ጋር @yenatochweg Channel on Telegram

የእናቶች ወግ ስለ ልጆች አስተዳደግ ከልሳን ጋር

@yenatochweg


Mom's to Mom's support group

የእናቶች ወግ ስለ ልጆች አስተዳደግ ከልሳን ጋር (Amharic)

ስለ ልጆች መልካም መረጃ እስከሚኖር ይቅርታ የተመረቀ እናቶች ወግ ላይ በልሳን እና አንድነት ደንብ ያቀናቀሉ። ይባላል በይፋ ትግል እና ርከብ አንድነት ለትዕዛዝ እና ስናት ሠዎች እንደ ሽግግም ሰለያያለን። 'የእናቶች ወግ ስለ ልጆች አስተዳደግ ከልሳን ጋር' እናቶች ስለሆነ የልጆች እምቢ እና አስገብተ ነገር አጋለጠን።

የእናቶች ወግ ስለ ልጆች አስተዳደግ ከልሳን ጋር

18 Jun, 03:35


https://youtu.be/HU8vTEVy1w8?si=cnIvFC1I-Cgan3C6

የእናቶች ወግ ስለ ልጆች አስተዳደግ ከልሳን ጋር

18 Jun, 03:34


https://youtube.com/@yeenatochweglesan40?si=wHQ-b6FQL1LJzypz

የእናቶች ወግ ስለ ልጆች አስተዳደግ ከልሳን ጋር

26 Apr, 17:26


#ጥቆማ

የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በመጪው ክረምት የስልጠና መርሃ ግብር የሚሳተፉ ተማሪዎችን ምዝገባ ጀምሯል። በስልጠና መርሃ ግብር የሚሳተፉት የመጀመሪያ እና 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ የሆኑ እና ስልጠናውን በሳምንት ለ4 ቀናት መከታተል የሚችሉ መሆን እንደሚጠበቅባቸው ገልጿል።

በመጪው ክረምት ለተከታታይ ሁለት ወራት ለሚሰጠው ስልጠናም ፍላጎት ያላቸው ታዳጊዎች ከዛሬ ጀምሮ እስከ ግንቦት 07/2016 ባሉት ተከታታይ ቀናት መመዝገብ እንደሚችሉ አስታውቋል። ስልጠናው ከሚያተኩርባቸው መካከል የሰው ሰራሽ አስተውሎት መሰረታውያን፣ ሮቦቲክስ፣ ፕሮግራሚንግ፣ ማሽን ለርኒንግ እና ሌሎችም ይገኙበታል ተብሏል።

በዚህም ስልጠናው መሳለፍ የምትፈልጉ አመልካቾች በሊንክ 1 እንዲሁም በሊንክ 2 ላይ ያሉትን የመመዝገቢያ ቅጾች በመሙላት እንድትመዘገቡ ጥቆማ ቀርቧል።

@TikvahethMagazine

የእናቶች ወግ ስለ ልጆች አስተዳደግ ከልሳን ጋር

11 Apr, 18:25


ለልጆች ስለመራቢያ አካላት፣ ስለጾታዊ እና የግብረ-ሥጋ ግንኙነት እንዲሁም የወሲብ ጥቃቶች እንዴት እናስተምር?

ይህ ፖድካስት ልጆች ስለመራቢያ አካላት፣ ስለጾታዊ እና የግብረ-ሥጋ ግንኙነት እንዲሁም የወሲብ ጥቃቶች ላይ የሚያተኩር ሲሆን በዚህ ፖድካስት ለልጆች ስለመራቢያ አካላት፣ ስለጾታዊ እና የግብረ ሥጋ ግንኙነት እንዲሁም የወሲብ ጥቃቶች እንዴት  እንደምናስተምራቸው እንወያያለን። በዚህ ፖድካስት ላይ 

አቶ ቴድሮስ ድልነሳው ሳይኮሎጂስት እና በአሁኑ ሰአት በእርቅ ማዕድ ሚዲያ እና ሳይኮሎጂካል አገልግሎት መስጫ ውስጥ ሳይኮሎጂስት እና ኘሮጀክት ኦፊሰር ሆኖ በመስራት ላይ የሚገኝ ባለሙያ ጋብዘን እንወያያለን እናንተንም እንድትከታተሉን እንጋብዛለን።

ተጋባዥ
▪️አቶ ቴድሮስ ድልነሳው (ሳይኮሎጂስት)

አዘጋጅ እና አቅራቢ
ብፅት ኤልያስ

🗓 አርብ ሚያዚያ 04
ማታ ከ3:00 - ከ4:30

#BikuZegaPodcast

@BikuZega

የእናቶች ወግ ስለ ልጆች አስተዳደግ ከልሳን ጋር

08 Apr, 14:17


Rarely used original BEABA brand unique Rocker with 4 adjustable height & 3 recline positions for 6,999 Birr! Capable of up to 12kg!!
‘First Come First Serve’
Please contact us @teddy_mar or Call @ 0974438581 , we’re located on the way from Signal to Britain embassy in front of the School of Tomorrow ; follow this goggle map to our Store 👉🏿 https://maps.app.goo.gl/Sbp6RdaZPspnicUw9?g_st=it Thanks 🙏!

የእናቶች ወግ ስለ ልጆች አስተዳደግ ከልሳን ጋር

08 Apr, 14:17


Here’re few rarely used Rockers & Bouncer with melody and vibration, price is tagged on the pics!
‘First Come First Serve’
Please contact us @teddy_mar or Call @ 0974438581 , we’re located on the way from Signal to Britain embassy in front of the School of Tomorrow ; follow this goggle map 👉🏿 https://maps.app.goo.gl/Sbp6RdaZPspnicUw9?g_st=it Thanks 🙏!