CARE LAND GENERAL HOSPITAL @careland_general_hospital Channel on Telegram

CARE LAND GENERAL HOSPITAL

@careland_general_hospital


24 Hours medical services
Phone ☎️ 09 77 86 86 86

CARE LAND GENERAL HOSPITAL (English)

Welcome to CARE LAND GENERAL HOSPITAL, a Telegram channel dedicated to providing valuable information and resources on healthcare, wellness, and medical services. Whether you are looking for health tips, updates on medical advancements, or expert advice on specific health conditions, our channel is your go-to source for all things related to healthcare. At CARE LAND GENERAL HOSPITAL, we aim to create a supportive and informative community where individuals can access reliable and up-to-date information to help them make informed decisions about their health. Our team of medical professionals and experts regularly share articles, videos, and resources to educate our members on various health topics. Who is it? CARE LAND GENERAL HOSPITAL is a Telegram channel for individuals who are interested in staying informed about healthcare, wellness, and medical services. Whether you are a healthcare professional, a patient, or simply someone who values their health, our channel offers something for everyone. What is it? CARE LAND GENERAL HOSPITAL is a platform that provides a wealth of information on healthcare, wellness, and medical services. From tips on leading a healthy lifestyle to updates on the latest medical research, our channel covers a wide range of topics to help you stay informed and empowered when it comes to your health. Join us at CARE LAND GENERAL HOSPITAL and become part of our growing community of individuals who are passionate about health and wellness. Together, we can support each other in leading healthier and happier lives. Stay informed, stay healthy, and join us on our journey towards better health and well-being.

CARE LAND GENERAL HOSPITAL

11 Jan, 05:36


Saturday`s Schedule 📅

To book an appointment with one of our Specialists, feel free to call us at :-

📞 8699/ 0977868686

CARE LAND GENERAL HOSPITAL
BEYOND TREATMENT 🩺

CARE LAND GENERAL HOSPITAL

10 Jan, 13:16


የሰውነት በሽታ መከላከል አቅም ማለት ምን ማለት ነው ?
የሰዉነት በሸታ መከላከል አቅም ማለት ሰዉነታችን ለጎጂ ወይም ለ አደገኛ በሽታ አመጪ ተህዋሳት ሲጋለጥ ሂደትዉን ተክትሎ ሰዉንታችን ሚሰጠው ምላሽ ማለት ነው ፣ በተለይም በሽታ አምጪ ወይም ተላላፊ በሽታ ያለመጋለጥ ወይም የመቋቋም ሁኔታ ነው። የበሽታ መከላከል አቅም ተፈጥሯዊ ወይም አስቀድሞ በመጋለጥ እንዲሁም በክትባት ሊፈጠር ይችላል፡፡
ተፈጥሯዊ ፡- አብሮ በመወልድ ማለት ሲሆን ሁሉም ሰው በተፈጥሮ በሽታ የመከላከያ ዝግጅት በ ሰውነት ዉስጥ አለ ማለት ነው፡፡
አስቅድሞ በ መጋልጥ፡- በ በሽታ አመጪ ህዋሳት በሽታ ካስያዙን በኋላ ሰውነታችን ለነዚህ ህዋሳት የመክላከያ ወታደሮች ያዘጋጃል በ ሌላ ጊዜ እኝህ ህዋሳት ሰዉንታችን ዉስጥ ሲገቡ በ ማስታዎስ ያጠቁታል ማለት ነዉ፡፡
ክትባት ፡- ህዋትን በሳይንሳዊ መንገድ ከ ሰዉነት ጋር በማላመድ መላመድ (ወይም ንቁ) መከላከያ ማዘጋጀት ማለት ነዉ ፡፡
የሰዉነታችንን በሽታ የመከላከል አቅማችሁን ከፍ ለማድረግ ፡ ማድረግ ያለብን 6 ነገሮች
1. የተመጣጠነ ምግብ መመገብ ( አትክልት እና ፍራፍሬዎች)
2. አስካሪ መጠጦችና ሲጋራ ማቆም ( መቀነስ)
3. በቂ እንቅልፍ ማግኘት
4. የሰውነት ክብደት መቆጣጠር
5. አካላዊ እንቅስቃሴዎችን ማድረግ
6. በቂ ዉሃ መጠጣት
ጤናማ እና ደስ የሚል እረፍት ተመኘንላቸሁ
ኬር ላንድ አጠቃላይ ሆሰፒታል
ቀጠሮ ለማስያዝ
8966 / +251977868686
ከ ማከምም በላይ!!

CARE LAND GENERAL HOSPITAL

10 Jan, 05:48


Friday`s Schedule 📅

To book an appointment with one of our Specialists, feel free to call us at :-

📞 8699/ 0977868686

CARE LAND GENERAL HOSPITAL
BEYOND TREATMENT 🩺

CARE LAND GENERAL HOSPITAL

09 Jan, 05:52


Thursday`s Schedule 📅

To book an appointment with one of our Specialists, feel free to call us at :-

📞 8699/ 0977868686

CARE LAND GENERAL HOSPITAL
BEYOND TREATMENT 🩺

CARE LAND GENERAL HOSPITAL

08 Jan, 10:15


✳️የማህፀን ጫፍ ቅድመ ካንሰር ምርመራ ምንድነው ?

የማህፀን ጫፍ ቅድመ ካንሰር ምርመራ ማለት የማህፀን ጫፍ ካንሰር ምልክት ከማሳየቱ በፊት መመርመር ማለት ነው፡፡
✳️ለምን ይጠቅማል ?
በ ማህፀን ጫፍ ላይ የሚታይ የቅድመ ካንሰር ለውጥ ወደ ካንሰር ለመቀየር ከ ሶስት እስከ ሰባት አመታትን ብቻ የሚፈጅ ስለሆነ በ ቅድመ ካንሰር ምርመራ የ ህመም ምልክት ሳይታይ ይደረስበታል ።
✳️መቼ መደረግ አለበት ?
ከ 21 አመት ጀምሮ በ የ ሶስት አመቱ ይደረጋል። ነገር ግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩት አጋላጭ ሁኔታዎች ካሉ ከ ሶስት አመት ባነሰ ጊዜ ውስጥም ምርመራውን ማድረግ ያስፈልጋል፦
1) የ ሰውነት የመከላከል አቅም በተለያዩ ምክንያቶች የተዳከመ ከሆነ ለ ምሳሌ ኤች አይ ቪ ያለባቸው ህሙማን
2) በቅርብ ጊዜ የተሰራ ምርመራ ወይም ናሙና ቅድመ ካንሰር ጠቋሚ ከሆነ ።
በኬርላንድ አጠቃላይ ሆስፒታል የማህፀን ጫፍ ቅድመ ካንሰር ምርመራ እና አጠቃላይ የ ማህፀን ህክምና በ ስፔሻሊስት እና በ ሰብ ስፔሻሊስቶች ሳምንቱን ሙሉ እየሰጠን እንገኛለን
ኬርላንድ አጠቃላይ ሆስፒታል ሲመጡ አገልግሎቱን በየቀኑ ያገኛሉ እንዲሁም ውጤቱ በሰዓታት ውስጥ በ እጆ ላይ ይደርሶታል።

ቀጠሮ ለማስያዝ
📞8699/0977868686
ኬርላንድ አጠቃላይ ሆስፒታል
ከማከምም በላይ🩺

CARE LAND GENERAL HOSPITAL

08 Jan, 05:37


Wednesday`s Schedule 📅

To book an appointment with one of our Specialists, feel free to call us at :-

📞 8699/ 0977868686

CARE LAND GENERAL HOSPITAL
BEYOND TREATMENT 🩺

CARE LAND GENERAL HOSPITAL

06 Jan, 05:26


Monday`s Schedule 📅

To book an appointment with one of our specialists, feel free to call us at :-

📞 8699 / 0977868686

CARE LAND GENERAL HOSPITAL
BEYOND TREATMENT 🩺

CARE LAND GENERAL HOSPITAL

04 Jan, 09:20


ቫይታሚን ዲ ምንድን ነው እና ለምን አስፈላጊ ነው?
ቫይታሚን ዲ የአጥንትን ጤንነት ለመጠበቅ ወሳኝ የሆኑትን ካልሲየም እና ፎስፎረስ ለመምጥ በጣም አስፈላጊ የሆነ በስብ የሚሟሟ ቫይታሚን ነው። ቫይታሚን ዲ ለአጥንት ጤና ከሚጫወተው ሚና በተጨማሪ የሰውነትን በሽታ የመከላከል ስርዓትን መቆጣጠር፣ የጡንቻን ተግባር እና እብጠትን መቀነስን ጨምሮ በተለያዩ የሰውነት ተግባራት ላይ ተጽዕኖ ያሳድራል።

ዋናው የቫይታሚን ዲ ምንጭ ለፀሀይ ብርሀን መጋለጥ ነው, ምንም እንኳን በተወሰኑ ምግቦች እና ተጨማሪ ምግቦች ሊገኝ ይችላል. የሚገኝ ቢሆንም፣ ብዙ ሰዎች በቫይታሚን ዲ እጥረት ይሰቃያሉ።
የቫይታሚን ዲ እጥረት ምልክቶች
1 ድካም እና ድካም
2 የአጥንት ህመም እና የጡንቻ ድክመት 3ተደጋጋሚ ኢንፌክሽኖች
4የመንፈስ ጭንቀት
5የተዳከመ ቁስል ፈውስ
6የጸጉር ማጣት
7የአጥንት መጥፋት
8የጡንቻ ሕመም
9የክብደት መጨመር
10ከፍተኛ የደም ግፊት
የቫይታሚን ዲ እጥረት መንስኤዎች
1የተወሰነ የፀሐይ ተጋላጭነት
2ደካማ የአመጋገብ ስርዓት
3የህክምና ሁኔታ
እንደ ሥር የሰደደ የኩላሊት በሽታ፣ የጉበት በሽታ 4ዕድሜ እና የቆዳ ቀለም ሰዎች በዕድሜ እየገፉ ሲሄዱ ቆዳቸው ቫይታሚን ዲ የማምረት አቅማቸው ይቀንሳልለ
ቫይታሚን ዲ እጥረት ሕክምና
1የፀሐይ መጋለጥ
2የአመጋገብ ለውጦች
በአመጋገብዎ ውስጥ በቫይታሚን ዲ የበለፀጉ ምግቦችን ያካትቱ፣ ለምሳሌ የሰባ ዓሳ
3ማሟያዎች
የቫይታሚን ዲ ተጨማሪዎች ቫይታሚን D2 (ergocalciferol) እና ቫይታሚን D3 (cholecalciferol) እንክብልዎችን መውሰድ

ጤናማ እና ደስ የሚል እረፍት ተመኘንላችሁ !!

ኬርላንድ አጠቃላይ ሆሰፒታል

ከማከምም በላይ!!

CARE LAND GENERAL HOSPITAL

04 Jan, 05:47


Saturday`s Schedule 📅

To book an appointment with one of our specialists, feel free to call us at :-

📞 8699 / 0977868686

CARE LAND GENERAL HOSPITAL
BEYOND TREATMENT 🩺

CARE LAND GENERAL HOSPITAL

03 Jan, 05:44


Friday`s Schedule 📅

To book an appointment with one of our specialists, feel free to call us at :-

📞 8699 / 0977868686

CARE LAND GENERAL HOSPITAL
BEYOND TREATMENT 🩺

CARE LAND GENERAL HOSPITAL

02 Jan, 12:31


Wal’aansa Intarveenshinaal Raadiyooloojii
* Gargaarsa teeknooloojiitiin adeemsa rakkoo ykn jeequmsa ujummoo dhiigaa bakka baay’ee walxaxaa ta’etti adda baasuu ykn yaaluudha.
* Teeknooloojii ammayyaa kan akka altiraasaawundii fluoroscopy, CT scan, MRI fi kkf fayyadamuun ogeessi kun meeshaalee xixiqqoo qaama keessa jiran filatee dhukkuba kana bira ga’ee yaaluun ni danda’ama, kunis  wal’aansa baqaqsanii hidhuu hin barbaachifne irraa akka of qusatu taasisa.
Rakkoowwan teknooloojii kanaan yaalaman keessaa muraasni:
1. Qaamolee rakkisoo (somba, kalee, tiruu fi kkf) irraa saamuda fudhachuu .
2. Baqaqsanii hodhuu malee malaa kusaamee  bakka adda addaa irraa baasuu ykn waarabuu.
3. Ujummoo hadhooftuu cufamee banuu
4. Ujummoo dhiigaa dhiphate / cufame bal’isuu / banuu
5. Qoricha farra kaansarii ujummoo dhiigaa gara kaansariitti geessutti dabaluun ujummoo dhiigaa cufuun kaansarii fayyisuu.
  Hospitaala Waliigalaa Kerland keessatti Wal’aansa Intarveenshinaal Raadiyooloojii
Dr. Ashenafi Bushar, ogeessa  raadiyooloojii     ispeeshaalistii fi sabispeeshaalistii  raadiyooloojii gidduu seensaa, akkasumas ogeeyyii keenya birootiin kennama jiraa.
Beellama qabachuuf
8699/0977868686 irratti bilbila
Hospitaala Waliigalaa Kirland
Wal'ansa caalaa

CARE LAND GENERAL HOSPITAL

02 Jan, 05:55


Thursday`s schedule 📅

To book an appointment with one of our specialists, feel free to call us at :-

📞 8699/ 0977868686

CARE LAND GENERAL HOSPITAL
BEYOND TREATMENT 🩺

CARE LAND GENERAL HOSPITAL

01 Jan, 09:37


እንኳን ደስ አላችሁ !!
ኬርላንድ አጠቃላይ ሆስፒታል በሸገር ከተማ አስተዳደር ጥራት ያለዉ የጤና አገልግሎትን በማስፋፋት የሚደረገዉ ሂደት ላይ ባደረገዉ ጉልህ ትብብር ከ ሸገር ከተማ አስተዳደር የምስጋና ወረቀት ተበርክቶለታል!!
ኬርላንድ አጠቃላይ ሆሰፒታል
ከማከምም በላይ!!

CARE LAND GENERAL HOSPITAL

01 Jan, 09:35


Oduu Gammachiisaa !!

Hospitaalli Waliigalaa Keerlaand Bulchiinsa Magaala Shagaritti dhaabbileen fayyaa qaqqabummaa tajaajila fayyaa qulqullina qabu babal'issuuf hojii hojjatamaa jiru irratti meeshaalee yaalaa garagaraa gumaachuu keenyaaf waraqaan galataa nuuf keennamee jira.

Hospitaala Waliigalaa Keerland
Wal'ansa olii !!

CARE LAND GENERAL HOSPITAL

01 Jan, 05:41


Wednesday`s Schedule 📅

To book an appointment with one of our Specialists, feel free to call us at :-

📞 8699/ 0977868686

CARE LAND GENERAL HOSPITAL
BEYOND TREATMENT 🩺

CARE LAND GENERAL HOSPITAL

31 Dec, 12:24


ኢንተርቬንሽን ራድዮሎጂ ( Interventional Radiology)
* በቴክኖሎጂ በመታገዝ የደምስር ችግሮችን ወይም በጣም ዉስብስብ ቦታ ላይ የሚገኙ እክሎችን ምርመራ ወይም ህክምና የምናደርግበት አሰራር ነዉ
* ባለሙያዉ ዘመናዊ ቴክኖሎጂን ማለትም እንደ አልትራሳዉንድ ፍሎሮስኮፒ ፣ ሲቲ እስካን ፣ ኤም አር አይ እና የመሳሰሉትን በመጠቀም ትናንሽ መሳሪያዎችን በሰዉነት ዉስጥ መርጦ በሽታዉ ላይ መድረስ እና ማከም ያስችለዋል ይህም አላስፈላጊ ቀደ ህክምናዎችን ማስቀረት ያስችላል
በዚህ ቴክኖሎጂ ከሚደረጉ / ከሚታከሙ እክሎች ለ መጥቀስ ያክል፡-
1. ከ አስቸጋሪ አካላት ክፍሎች (ከሳምባ ፣ ከ ጉበት፣ኩላሊት…ወ.ዘ.ተ)ቆንጥሮ ናሙና መዉሰድ
2. ከተለያዩ ቦታዎች ላይ የሚጠራቀሙ መግሎችን ያለ ኦፕሬሽን ማዉጣት
3. የተዘጉ የሀሞት መተላለፊያ መንገዶችን መክፈት
4. የጠበቡ/ የተዘጉ ደም ስሮችን ማስፋት / መክፈት
5. ወደ ካንሰር የሚሄደዉን መጋቢ ደምስር ዉስጥ ፀረ ካንሰር መድሀኒት በመጨመር እና ደምስሩን በመዝጋት ካንሰሩን ማክሰም
በኬርላንድ አጠቃላይ ሆሰፒታል የኢንተርቬንሽን ራድዮሎጂ ህክምና በ ዶ/ር አሸናፊ ቡሽር ራዲዮሎጂስት እና የኢነትረቬንሽን ራዲዮሎጂ ሰብ ሰፔሻሊስት እንዲሁም በሌሎች እስፔሻሊሰቶቻችን ጥራቱን የጠበቀ እና የተሳካ ህክምና እየሰጠን እንገኛለን
ቀጠሮ ለማስያዝ
8699/0977868686
ኬርላንድ አጠቃላይ ሆሰፒታል
ከማከምም በላይ

CARE LAND GENERAL HOSPITAL

31 Dec, 05:29


Tuesdays Schedule📅

To book an appointment with one of our specialists, feel free to call us at :-

📞 8699 / 0977868686

CARE LAND GENERAL HOSPITAL
BEYOND TREATMENT 🩺

CARE LAND GENERAL HOSPITAL

30 Dec, 06:07


Monday`s schedule 📅

To book an appointment with one of our specialists, feel free to call us at :-

📞 8699 / 0977868686

CARE LAND GENERAL HOSPITAL
BEYOND TREATMENT 🩺

CARE LAND GENERAL HOSPITAL

28 Dec, 05:41


Saturday`s Schedule 📅

To book an appointment with one of our specialists, feel free to call us at :-

📞 8699 / 0977868686

CARE LAND GENERAL HOSPITAL
BEYOND TREATMENT 🩺

CARE LAND GENERAL HOSPITAL

27 Dec, 14:13


Tomorrow's Schedule ( Saturday , Dec28) 📅

To book an appointment with one of our specialists, feel free to call us at :-

📞 8699 / 0977868686

CARE LAND GENERAL HOSPITAL
BEYOND TREATMENT 🩺

CARE LAND GENERAL HOSPITAL

27 Dec, 12:08


ጤናማ እና ደስ የሚል እረፍት ተመኘንላቸሁ !
5% የሚሆኑ ሰዎች ብቻ ናቸው እጃቸውን በትክክል ታጥበው የሚያደርቁት
እርሶ ከየትኛው ይመደባሉ ?
1. እጃችሁን በንፁህ ውሃ (ሙቅ ወይም ቀዝቃዛ) ይታጠቡ በ መቀጠል ሳሙና ይጠቀሙ
2. በመቀጠል እጃችሁ ሙሉ በ ሙሉ በ አረፋት እስኪሸፈን ይሹት ፣ ይህም የእጆቻችሁ ጀርባ ፣ ጣቶቻችሁ መካከል እና ጥፍሮ መዳረሱን ያረጋግጡ። 3.እጃችሁን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ በደንብ ይሹ
4.በንጹህ ዉሃ እጆትን ይታጠቡ
5.በንጹህ ፎጣ ወይም በ አየር ማድረቂያ ያድርቁ
ያሰተዉሉ ፡- ትክክለኛ የእጅ መታጠብያ መንገድ መጠቀም በጣም ቀላል እና ዉጤታማ ከሆኑ የጤና መጠበቅያ መንገዶች አንዱ ነው.
ኬር ላንድ አጠቃላይ ሆሰፒታል
ቀጠሮ ለማስያዝ
8699 / +251977868686
ከ ማከምም በላይ!

CARE LAND GENERAL HOSPITAL

17 Nov, 11:22


Team Care Land General Hospital at the Great Ethiopian Run 2024! 🌟

Today, Team Care Land General Hospital took part in the Great Ethiopian Run 2024, showing our commitment to health, teamwork, and community spirit! 🏃‍♀️🏃‍♂️

Our founder and CEO, Dr. Jafer Yasin Mohammed, led the way, alongside our respected specialists and sub-specialists and Department heads who joined in this incredible event. It was a fantastic opportunity to not only promote fitness but also connect with the community and show our dedication to improving health in Ethiopia. 💙

A big thank you to everyone who participated, cheered us on, and made this day memorable. Together, we’re committed to making a difference in health, one step at a time! 💪

#CareLandGeneralHospital

CARE LAND GENERAL HOSPITAL

07 Nov, 14:57


Thank you for choosing us.

            Care Land General Hospital
                  Beyound treating
24/7 service
Specialist and sub-Specialist doctors only
Address:- Furi Noc Abageda roundabout
Tell:-8699 or 0977 86 86 86

CARE LAND GENERAL HOSPITAL

07 Nov, 14:57


ከጥቅምት 27 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ የኢትዮ ቴሌኮም ሰራተኞች እና ቤተሰቦች እጅግ ዘመናዊ ፣ምቹና ማራኪ በሆነው በሆስፒታላችን ጥራት ያለው ማንኛውንም ዓይነት የህክምና አገልግሎት ማግኘት የምትችሉ መሆኑን በደስታ እናሳውቃለን፡፡      24/7  ዝግጁ            

Onkololeessa 27, 2017 irraa eegalee hojjettoonni fi maatiin hojjettoota Itiyoo Telekoom hospitaala  tajaajila qulqullu kennu, hawwataa fi mijataa ta’e, Hospitaala Waliigalaa Keerlaand keessatti tajaajila yaalaa gosa kamiiyyuu argachuu akka dandeessan gammachuudhaan isin beeksifna.

       Care Land General Hospital
Beyond treating

Address:- furi Nock,Abageda roundabout
Phone:- 8699 or 0977 86 86 86

CARE LAND GENERAL HOSPITAL

12 Oct, 06:57


Job Title: Biomedical engineer

Job Type: Parmanent

Job Sector: Health Sector

Work Location: Sheger City, Ethiopia

Education Qualification: Bachelor's Degree
Experience: 2 and above years relevant work Experience. Experience in hospital
is preferred.

Vacancies: 1

Salary/Compensation: Monthly

Deadline: October 16, 2024


RESPONSIBILITY
Perform regular maintenance, calibration, and repair of medical equipment to ensure they are functioning correctly and safely.
Conduct equipment inspections and safety checks, adhering to industry standards and regulatory requirements.
Collaborate with healthcare professionals to understand equipment needs and provide technical support and training on the proper use of medical Equipment.
Manage the medical equipment work requests, receiving, prioritizing, and facilitating their completion.
Controlling complete record of all medical equipment installed in the hospital containing Installation & commissioning, annual maintenance contracts, Calibration, Preventive maintenance and Breakdown and troubleshooting details.

Qualifications
Bachelors Degree in Biomedical Engineering.
Strong understanding of medical equipment principles and operation.
Excellent problem-solving and analytical skills.
Effective communication and interpersonal skills to work with a variety of healthcare professionals.
A commitment to safety and quality in patient care.
for problem-solving and innovation.

How to Apply for the Careland General Hospital?
Interested and qualified applicants can send a updated CV within 5 consecutive days through the below email address [email protected] or you can submit your application in person.
Addreess:-Sheger city (Furi Sub-city) Aba Geda Square Adjacent to GM Furniture

CARE LAND GENERAL HOSPITAL

11 Oct, 11:15


Care General Hospital External Vacancy Announcement

Job Title: Biomedical engineer

Job Type: Parmanent

Job Sector: Health Sector

Work Location: Sheger City, Ethiopia

Education Qualification: Bachelor's Degree
Experience: 2 and above years relevant work Experience. Experience in hospital is preferred.

Vacancies: 1

Salary/Compensation: Monthly

Deadline: October 16, 2024

Description:
Responsibilities:

Research, design, and develop medical devices and equipment in accordance with regulatory standards and industry best practices.
Conduct feasibility studies, prototype testing, and validation to ensure product efficacy and safety.
Collaborate with interdisciplinary teams, including clinicians, scientists, and engineers, to identify user needs and translate them into technical requirements.
Perform risk assessments and contribute to regulatory submissions and compliance efforts.
Stay abreast of emerging technologies and trends in biomedical engineering and healthcare to drive innovation and continuous improvement.
Requirements:

- Bachelor's degree in Biomedical Engineering.
- Proficiency in CAD software (e.g., SolidWorks, AutoCAD) and biomedical modelling tools.
- Strong understanding of biomedical principles, including physiology, anatomy, and medical device regulations (e.g., FDA, ISO).
- Excellent communication skills and ability to collaborate effectively with cross-functional teams.
- Detail-oriented with a passion for problem-solving and innovation.

How to Apply for the Careland General Hospital?
Interested and qualified applicants can send a updated CV within 5 consecutive days through the below email address [email protected] or you can submit your application in person.
Addreess:-Sheger city (Furi Sub-city) Aba Geda Square Adjacent to GM Furniture

CARE LAND GENERAL HOSPITAL

11 Sep, 06:14


መልካም አዲስ አመት

ኬርላንድ አጠቃላይ ሆስፒታል ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ለ 2017 በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ እያለ፣ አዲሱን አመት ምክኒያት በማድረግ ለ 1 ወር ብቻ የሚቆይ ሙሉ ምርመራ (medical check up) በታላቅ ቅናሽ ማዘጋጀቱን ሲገልጽ በታላቅ ደስታ ነው።

በየትኛውም የድሜ ክልል ላሉ እንዳስፈላጊነቱ በተለያየ መልኩ የተዘጋጀው የምርመራ (check up) ፓኬጃችን ከ 40 አመት በታች ላሉ ወንዶች፣ ከ 40 አመት በላይ ላሉ ወንዶች እንዲሁም ለሴቶች በተለያየ መልኩ ተዘጋጅቷል። መልካም አዲስ አመት!

ይምጡ ይመርመሩ
የዚህ እድል ተጠቃሚ ይሁኑ።

ኬርላንድ አጠቃላይ ሆስፒታል
ከማከምም በላይ

CARE LAND GENERAL HOSPITAL

10 Sep, 09:46


🎉🌟 Happy 2017 Ethiopian New Year from Care Land General Hospital! 🌟🎉
As we celebrate Inkutatash, we wish our patients, staff, and the entire community a year filled with joy, good health, and prosperity. Thank you for trusting us with your care. This new year, we renew our commitment to providing exceptional healthcare services to you and your loved ones.
May 2017 be a year of new beginnings and abundant blessings for all! 💫
#HappyInkutatash #2017EthiopianNewYear

CARE LAND GENERAL HOSPITAL

31 Aug, 16:37


🌟 Meet Dr. Jafer Mohammed – Your Pulmonary and Critical Care Specialist at Care Land General Hospital! 🌟
Dr. Jafer Mohammed is a highly skilled subspecialist in Pulmonary and Critical Care Medicine, dedicated to providing top-notch care for patients with respiratory and critical conditions. With a deep commitment to improving patient outcomes, Dr. Jafer combines expert knowledge with compassionate care.
🕒 Available every Wednesday afternoon from 8:00 onwards, Dr. Jafer is here to support your health and well-being.
Whether you're dealing with complex pulmonary issues or need critical care expertise, you can trust Dr. Jafer and our team at Care Land General Hospital to be there for you.
📞 Book your appointment today and breathe easy with the best care.
#CareLandGeneralHospital #PulmonaryCare #CriticalCare #HealthcareExcellence #YourHealthOurPriority

CARE LAND GENERAL HOSPITAL

21 Aug, 08:26


የራዲዮሎጂ ክፍላችን እጅግ በጣም በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በሚሠሩ ዘመን አፈራሽ የህክምና መሳሪያዎች የተደራጀ ሲሆን ከእነዚህም መካከል 1.5T MRI፣ 128-slice CT scan፣ AI-supported 4D ultrasound with 5 active probes እና ዲጂታል ኤክስ ሬይ ማሽን ፍሎሮስኮፒን ጨምሮ ከብቁ ባለሞያ ጋር ቀልጣፋ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል። የእርስዎ ጤና ቅድሚያ የምንሰጠው ጉዳይ ነው፣ ውጤቶን በተቀላጠፈ ጊዜ በጥራት ሰርተን እናስረክቦታለን። እርሶ ብቻ ለተሻለ ምርመራ ምርጫዎን ኬርላንድ ያድርጉ። #CareLand Hospital #RadiologyInnovation #Healthcare Tech

Our Radiology department is now equipped with state-of-the-art technology, including a 1.5T MRI, 128-slice CT scan, AI-supported 4D ultrasound with 5 active probes, and a digital X-ray machine with fluoroscopy. Your health is our priority, and we're committed to providing top-notch diagnostics. Trust us for cutting-edge imaging services! #CareLandHospital

ለተጨማሪ መረጃ
Odeeffannoo dabalataaf
For more information

☎️ 09 77 86 86 86

🏢 ፉሪ ኖክ (አባ ገዳ አደባባይ) ከጂ.ኤም ፈርኒቸር አጠገብ
Furii Nook ( Marfata Abbaa Gadaa) Farniicharii GM cinaatti argamna
Furi nock roundabout (Aba Geda Roundabout) adjacent to GM furniture

CARE LAND GENERAL HOSPITAL

22 Jul, 13:46


MRI abbaa teeslaa 1.5tiin
Siitiskaanii abbaa islaayisii 128 akkasumas
Laaboraatorii ammayyaa’aa olaanaa fayyadamuun tajaajila si’ataa gatii madaalawaan bakka tokkotti kan kennu hospitaala keenya filannoo jalqabaa taasifachuun murtoo isa sirriidha.


Gaaffii yookin yaada dabalataaf 8699 ykn 0977868687 irratti nuuf bilbilaa?

1.5T ኤም አር አይ
128 slice CT scan
ዘመናዊ ላብራቶሪ
እጅግ ፈጣን አገልግሎት
ተመጣጣኝ ዋጋ
ሁሉንም በአንድ ቦታ እኛ ጋር ያግኙ።

8699 አጭር የስልክ መስመር ወይም 0977868686 ላይ ይደውሉ።
አድራሻ ከ ጀሞ/አየር ጤና ወደ አለምገና በሚወስደዉ ዋና መንገድ ከጂ ኤም ፈርኒቸር አጠገብ ያገኙናል።

CARE LAND GENERAL HOSPITAL

22 Jul, 08:25


💹የስኳር በሽታ💹

የስኳር በሽታ ሥር የሰደደ የሜታቦሊክ በሽታ ሲሆን፣ በደም ውስጥ ያለው የስኳር መጠን ከፍ ያለ ሲሆን ይህም ከጊዜ ወደ ጊዜ በልብ, በደም ሥሮች, በአይን, በኩላሊት እና በነርቭ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያስከትላል.

ባለፉት ጥቂት አሥርተ ዓመታት ውስጥ  የስኳር በሽታ እና ስርጭት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መጥቷል.

እንደ አለም አቀፍ የስኳር ፌደሬሽን ዘገባ እ.ኤ.አ. በ 2021 ፣በግምት 537 ሚሊዮን ጎልማሶች (ከ20-79 ዓመታት) በስኳር ህመም ይኖራሉ ፤ እና በ 2030 አጠቃላይ የስኳር ህመምተኞች ቁጥር ወደ 643 ሚሊዮን እና በ 2045 ወደ 783 ሚሊዮን ከፍ ይላል ተብሎ ይገመታል። ከእነዚህ  ውስጥ የአዋቂዎች ከስኳር በሽታ ጋር የሚኖሩ አብዛኛዎቹ (ከ4 ውስጥ 3) ዝቅተኛ እና መካከለኛ ገቢ ባላቸው አገሮች ውስጥ ነው፡፡

በዚሁ ዘገባ በአፍሪካ አህጉር  ውስጥ የስኳር ህመም እና የግሉኮስ መቻቻል ችግር ያለባቸው ሰዎች ቁጥራቸው እየጨመረ ሲሆን በ 2045 እ.ኤ.አ 117 ሚሊዮን ይደርሳል ።ያልታወቀ የስኳር በሽታ መጠን በአፍሪካ ክልል ከፍተኛው ነው(54%)።

በጣም የተለመደው የስኳር በሽታ ሁለት ሲሆን፡-
1. ዓይነት 2 በመባል ይታወቃል። ብዙውን ጊዜ በአዋቂዎች ላይ የሚከሰት ሲሆን፣ ሰውነታችን ኢንሱሊንን መቋቋም ሲችል ወይም በቂ ኢንሱሊን በማይፈጥርበት ጊዜ ነው።

2. ዓይነት 1 የስኳር በሽታ በተሟላ የኢንሱሊን ምርት እጥረት የሚታወቅ ሲሆን በየቀኑ የኢንሱሊን አስተዳደርን ይፈልጋል ።

በእርግዝና ወቅት ተለይቶ የሚታወቅ የስኳር በሽታ ክፍል የእርግዝና የስኳር በሽታ ተብሎ የሚጠራ ሲሆን ይህም ሴቶች በእርግዝና ወቅት ለችግር ተጋላጭነት, ለወሊድ እና ለወደፊቱ ዓይነት 2 የስኳር በሽታ የመጋለጥ እድላቸው ከፍተኛ ነው።

የስኳር በሽታ ምልክቶች በድንገት ሊከሰቱ ይችላሉ ፣ ወይም ቀላል ሊሆኑ እና ለመታወቅ ብዙ ዓመታት ሊወስዱ ይችላሉ።

የስኳር በሽታ ምልክቶች የሚከተሉትን ያካትታሉ:
❇️በጣም የመጠማት ስሜት
❇️ከወትሮው በበለጠ ብዙ ጊዜ መሽናት ያስፈልጋል
❇️ብዥ ያለ እይታ
❇️የድካም ስሜት
❇️ሳይታሰብ ክብደት መቀነስ
ከጊዜ በኋላ የስኳር በሽታ በልብ, በአይን, በኩላሊት እና በነርቮች ላይ የደም ሥሮችን ይጎዳል እና በልብ ችግሮች, በአንጎል ውስጥ ደም መፍሰስ, የኩላሊት ውድቀት, የእይታ መጥፋት ወይም የእግር ቁስለት ይታያል.
 
 ✍️በዶክተር ሊሚ ባሻ (ኢንዶክሪኖሎጂስት)

CARE LAND GENERAL HOSPITAL

02 Jul, 04:57


Firii qorannoo si’ataa
Qulqullina olaanaa
Gatii madaalawaa

ፈጣን የምርመራ ውጤት
ጥራት ያለው
በተመጣጣኝ ዋጋ

Fast Result Process
High Quality Images
Affordable price

8699
0977868686 Nuuf bilbilaa! ይደውሉ

CARE LAND GENERAL HOSPITAL

01 Jul, 10:45


Dhibee ilkaaniitiin dararamaa jirtuu?
Doktar Biiniyam Awaash ( Haakima ilkaanii) yemmuu ta’an, Hospitaala walii-galaa keerland keessatti wiixataa hanga Jimaataa ganama sa’atii 2:00 hanga 11:00 akkasumas sanbata xiqqaa sa’atii 2:00 hanga 6:30tti nii argamu. Ogeessa muuxxannoo qabanii fi Jaallatamummaa horatanidha. Beellama wabachuuf ykn odeeffannoo dabalataa argachuuf 8699 ykn 0977868686 irratti nuuf bilbilaa.

የጥርስ ህመም ያስቸግሮታል?
ዶ/ር ቢኒያመ አዋሽ ይባላሉ፣ በኬርላንድ አጠቃላይ ሆስፒታል የጥርስ ሃኪም ሲሆኑ ስመጥር እና ተመራጭ ሃኪም ናቸው። ዶ/ር ቢኒያም በሆስፒታላችን ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ከ ጠዋቱ 2:00 እስከ 11:00 እንዲሁም ቅዳሜ ከ 2:00 እስከ 6:30 ይገኛሉ። ቀጠሮ ለማስያዝ አልያም ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በ አጭር የስልክ መስመራችን 8699 ወይም በ ስልክ ቁጥራችን 0977868686 ይደውሉልን።

We're thrilled to introduce our renowned dentist, Dr. Biniam Awash, who brings exceptional expertise and care to Care Land General Hospital. Dr. Biniam is available to see patients Monday to Friday from 2:00 PM to 11:00 PM and on Saturday mornings. for more informations reach us on 8699 or 0977868686

CARE LAND GENERAL HOSPITAL

20 Jun, 17:35


የማንኮራፋት ችግር | Snoring disorder

የማንኮራፍት ችግር ማህበራዊ ጫና ከመፍጠሩ ባሻገር ጤናላይ የሚያመጣዉ መዘዝ የጎላ ነው።
የማንኮራፋት ችግር የሚከሠተዉ አየር ከሳንባ ወይም ወደ ሳንባ በሚወጣበት እና በሚገባበት ጊዜ በሚያልፍባቸው የአየር ቱቦ በቂ የሆነ ክፍተት ካላገኘ ወይም የሚያልፍበትን የተመቻቸ መስመር የሚያስቀይር ችግር ካጋጠመው የሚፈጥረው የተዛባ ድምጽ ነው።
ይህን የማንኮራፋት ችግር የሚያስከትሉ ምክነያቶች በህጻናት እና አዋቂዎች ላይ የተለያዩ ቢሆንም የሚከሠቱበትን ቦታ በ 4 ከፍሎ ማየት ይቻላል።

1. ከአፍንጫ እስከ ላንቃ ያለው የአየር መተላለፊያ ሲሆን ህጻናት ላይ በአብዛኛው አዴኖይድ የምንለው የቶንሲል ክፍል መጠን መጨመርና በአፍንጫ የሚያልፈውን አየር ሲዘጋ የሚከሠት ነው። አዋቂወች ላይ ከዚህ ቦታ በሚነሳ ችግር ማንኮራፋት ከተከሠተ ካንሠርን ጨምሮ ሌሎች እብጠቶችን ማሠብ እና ምርመራ ማድረግ ግድ ይላል።

2. ከምላስ የኋለኛው ክፍል እና በጎኑ ከሚገኙ ቶንሲሎች ማበጥ ጋር ተያይዞ የሚከሠት ማንኮራፍት ነው። የዚህ ከምላስ ጎን የሚገኘው ቶንሲል የማንኮራፍት ችግር ከመፍጠሩ በላይ በተደጋጋሚ የቫይረስ እና የባክቴሪያ ኢንፌክሽን በመፍጠር ተጨማሪ የጤና እክል ያስከትላል።

3. በአፍና መንገጭላ አካባቢ የሚከሠቱ የአፈጣጠር ችግሮች እንዲሁም ከነዚህ ቦታወች ተነስተው የኅለኛውን የአየር መተላላፊያ ሊዘጉ የሚችሉ እብጠቶች እንደ ምከንያት ይጠቀሳሉ።

4. የኋለኛው የአየርና የምግብ የጋራ መተላለፊያ ግድግዳን የሚሠሩ ጡንቻወች መዛል ፣ በስብ መሞላት ፣ በእብጠት መጠቃት ወይም መግል መቋጠር ከተፈጠረ የሚከሠት ይሆናል።

ማንኮራፍት የሚከሠትባቸውን ምክነያቶች በወፍ ዘረር ካየን የዚህ ችግር መጠን ከሠው ሠው እንደተፈጠረው የአየር መተላለፊያ መስመር መጥበብ መጠን ይለያያል።

ይሔም ከልማዳዊ ማንኮራፋት እስከ ሳንባ ከረጢቶች መጠን መቀነስ ብሎም የሳንባ ደም ስሮች ግፊት እና የልብ ችግር ሊፈጥር ይችላል።

በተጨማሪም አካላዊና አእምሯዊ የእድገት ችግር ፣ የጸባይ ችግር (በተለይም ህጻናት ላይ) ፣ ቀን አብዝቶ የመተኛት ችግር ፣በስራ የመዛልና ውጤታማ ያለመሆን እና የመሳሠሉ ተጽኖወችን ይፈጥራል።

በትዳር አጋር ላይ የሚፈጥረው ጫና እና ማህበራዊ ቀውሡም ሌላው ጉዳቱ ነው። ማንኮራፍት የፈጠረውን የጤና ችግርደረጃ ለማወቅ አይነተኛ የሚባለው መሣሪያ (polysomnography) ሲሆን የሚፈጠሩ ስሜቶችን እና ምልክቶችን በማየት እናየልብ ፣ የአተነፋፈስ ምርመራወችን በማድረግ ደረጃውንማወቅ ይቻላል። የዚህን ጀረጃ ማወቁ ጥቅሙ ለእያንዳንዱ ደረጃ የሚሠጠው ህክምና የተለያየ መሆኑ ነዉ።

ወደ መፍትሔው ስንመጣ ፤ መፍትሔው የሚወሠነው ማንኮራፍቱን በፈጠረው ችግር እና የችግሩ መጠን ሲሆን

1. በአብዛኞች ህጻናት ላይ ከአፍንጫ ጀርባ እና ከምላስ ጎንያለውን ቶንሲል በሠርጀሪ በማስወገድ የሚስተካከል ይሆናል።

2. በአዋቂወች ደግሞ እባጮች (እጢወች) እንደሌሉ ከተረጋገጠ በኋላ ክብደት መቀነስ ፣ የኦክስጅን ህክምና (CPAP) ብሎም የአየር መተላለፊያን ቱቦ ለማሥፍት የሚደረጉ ሠርጀሪወች እና ሌሎች ዘርፈ ብዙ ሠርጀሪወች) የህክምና አማራጮች ናቸው።

ስለዚህ፦ ማንኮራፋትን እንደ ቀላል ችግር በማየት አንዘናጋ፤ቢያንስ ያለንበት የማንኮራፍት ጀረጃ በምን መሥተካከል እንደሚችል ሀኪሞችን እናማክር።
✍️ ዶ/ር አዲስ አስፋው
ከአንገት በላይ ስፔሻሊስት ሃኪም
ማክሰኞ፣ ሀሙስ፣ አርብ እና ቅዳሜ ከ 10:00 እስከ 12:00 በኬርላንድ አጠቃላይ ሆስፒታል ይገኛሉ
ለበለጠ መረጃ በ 0977868686 ይደውሉ

CARE LAND GENERAL HOSPITAL

15 Jun, 17:07


✳️በ ሀገራችን ያለበት ሁኔታ ?

22 ሚሊዮን የሚገመት ቁጥር ያላቸው እድሜያቸው ከ 15 አስከ 49 የሆነ ሴቶች በየ አመቱ ይያዛሉ፣ ከነዚህ ዉስጥም 7095 ኬዞች 4732 የሚሆኑትን ለሞት ይዳረጋሉ ። በ ሀገሪቱ በ ገዳይነቱ እና ብዙ ህዝብ በማጥቃት ሁለተኛ ደረጃን ይዟል ። የ ማህፀን ጫፍ ቅድመ ካንሰር ምርመራ አንደኛው የ ማህፀን ጫፍ ካንሰርን መከላከያ መንገድ ቢሆንም ፤ ምርመራውን የሚያደርጉ ሴቶች ቁጥር እጅግ አናሳ ነው።

💹
ምርመራው በ ሆስፒታላችን 24 ሰዓት የሚሰራ ሲሆን ውጤቱም ከ ሁለት ቀን ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ ይደርሳል። ምርመራው በ ሶስት ደቂቃዎች ውስጥ ይወሰዳል።

✳️ከምርመራ በፊት የሚደረጉ ቅድመ ዝግጅቶች ምንድናቸው ?

1)የ ወር አበባ ላይ ላለች ሴት ምርመራው አይሰራም። 2) ከ ምርመራው 24 ሰዓት አስቀድሞ ከ ግብረ ስጋ ግንኙነት ፣ ብልትን ከመታጠብ እንዲሁም በ ብልት ውስጥ ከሚደረጉ ማናቸውም አይነት መድሐኒቶች ወይም ክሬሞች መቆጠብ ያሻል።

✍️ ዶ/ር ያልፋል አስታጥቄ
የማህፀን እና ፅንስ ስፔሻሊስት ሃኪም

CARE LAND GENERAL HOSPITAL

15 Jun, 17:07


✳️የማህፀን ጫፍ ቅድመ ካንሰር ምርመራ ምንድነው ?

ቅድመ ምርመራ ማለት አንድ ህመም ምልክት ከማሳየቱ በፊት መመርመር ማለት ሲሆን ፣ የማህጸን ጫፍ ቅድመ ካንሰር ምርመራም ከነዚህ ምርመራዎች መካከል ይገኝበታል።

✳️ለምን ይጠቅማል ?

በ ማህፀን ጫፍ ላይ የሚታይ የቅድመ ካንሰር ለውጥ ወደ ካንሰር ለመቀየር ከ ሶስት እስከ ሰባት አመታትን የሚፈጅ ስለሆነ በ ቅድመ ካንሰር ምርመራ የ ህመም ምልክት ሳይታይ ይደረስበታል ።

✳️መቼ መደረግ አለበት ?

ከ 21 አመት ጀምሮ በ የ ሶስት አመቱ ይደረጋል። ነገር ግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩት አጋላጭ ሁኔታዎች ካሉ ከ ሶስት አመት ባነሰ ጊዜ ውስጥም ምርመራውን ማድረግ ያስፈልጋል፦

1) የ ሰውነት የመከላከል አቅም በተለያዩ ምክንያቶች የተዳከመ ከሆነ ለ ምሳሌ ኤች አይ ቪ ያለባቸው ህሙማን
2) በቅርብ ጊዜ የተሰራ ምርመራ ወይም ናሙና ቅድመ ካንሰር ጠቋሚ ከሆነ ።

✳️ምርመራውን መቼ ማቆም ይቻላል ?

ከ 65 አመት በኋላ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች ከተሟሉ ምርመራውን ማቆም ይቻላል፦
1) ከዚህ በፊት ምንም አይነት የ ማህጸን ጫፍ ቅድመ ካንሰርም ሆነ የ ካንሰር ህመም ታሪክ ከሌለ።
2) ሶስት ከማህጸን ጫፍ ነጻ የሆኑ ተከታታይ የቅድመ ካንሰር ምርመራ ውጤቶች በ አስር አመት ውስጥ የመጨረሻው ውጤት ሶስት አመት ያላለፈው ከሆነ።

CARE LAND GENERAL HOSPITAL

14 Jun, 05:45


Date June 12, 2024

Care land General Hospital External Vacancy Announcement

Job Position: – Pharmacist
Required Qualification and Experience
Education: BSc in Pharmacy.
Experience: 2 and more years of experience,
Experience in the hospital or healthcare industry is mandatory
Excellent in Afan Oromo, Amharic and English, oral and written.
How to Apply for the Careland General Hospital?
Interested and qualified applicants can send your CV within 05 consecutive days via this email address: [email protected] or you can submit your application in person. Please mention the position you are applying for at the subject part of your email. For more information please call to 0977868686
Addreess:-Sheger city (Furi Sub-city) Aba Geda Square Adjacent to GM Furniture

CARE LAND GENERAL HOSPITAL

14 Jun, 05:44


Date June 11, 2024
Carland General Hospital External Vacancy Announcement
1. Job Title: Supervisor and Ticket order
Job Type: Permanent (Full-time)
Job Sector: Hospital Cafeteria
Qualification: Diploma in Hotel Management and Above
Requirements: Experience as a Supervisor or similar role 2 year and above
Person Needed: 1
Salary/Compensation: As per the organization scale
Deadline: June 15, 2024
2. Job Title: Junior Chef
Job Type: Permanent (Full-time)
Job Sector: Hospital Cafeteria
Qualification: Level II in Hotel Management and above
Requirements: 0
Person Needed: 2
Salary/Compensation: As per the organization scale
Deadline: June 15, 2024
How to Apply
Interested and qualified applicants can send a cover letter and resume to [email protected] or you can submit your application in person. For more information please call to 0977868686
Addreess: -: Sheger city (Furi Sub-city) Aba Geda Square Adjacent to GM Furniture

CARE LAND GENERAL HOSPITAL

10 Jun, 05:27


Date June10, 2024

Care land General Hospital External Vacancy Announcement

Job Title: IT Officer
Job Type: On-site - Permanent (Full-time)
Job Sector: #Information technology
Work Location: Addis Ababa, Ethiopia
Education Qualification: Bachelor's Degree
Experience Level: Intermediate
Vacancies: 3
Salary/Compensation: Monthly
Deadline: June 15th, 2024
Description:
nstall and configure computer hardware, Monitor operating systems and maintain IT equipment’s, install networks lines when needed, resolve/troubleshoot hardware and software faults,
Coordinate with reputable local IT support firms in ensuring scheduled maintenance, repairs, and processing of replacement parts as needed to ensure proper functioning of computing equipment at the office, Provide support to project staff by setting up their login profiles on their assigned computers and address any related issues and Train staff in the use of software’s
Competency:
Familiar with Network system, system softwares and application software.
Excellent communication and writing skills
Ability to work under pressure
Must be a team player
Self-motivator Education: BSC degree or other equivalent degrees in Computer Science, software engineering, Information Technology, Information system or related field.
Experience: Junior IT Officer or related fields which require strong understanding of subject specific rules and procedures
Salary: - per Hospital scale
Deadline: June 15, 2024
How to Apply for the Careland General Hospital?
Interested and qualified applicants can send your CV within 05 consecutive days via this email address: [email protected] or you can submit your application in person. Please mention the position you are applying for at the subject part of your email. For more information please call to +251 905864444
Addreess:-Sheger city, Furi Aba Geda Square Adjacent to GM Furniture