Ginbot20 school2015 @g20school2015 Channel on Telegram

Ginbot20 school2015

@g20school2015


Ginbot20 school2015 (English)

Welcome to Ginbot20 school2015! This Telegram channel is dedicated to providing educational resources and support for students and learners of all levels. Whether you are a high school student preparing for exams or an adult looking to expand your knowledge, this channel has something for everyone. The channel username @g20school2015 is where you can find a community of like-minded individuals who are passionate about learning and growing together. At Ginbot20 school2015, we offer a wide range of educational content, including study tips, exam preparation materials, and interactive learning activities. Our goal is to create a supportive and engaging environment where students can enhance their skills and achieve academic success. Who is it for? Ginbot20 school2015 is for anyone who is eager to learn and improve their knowledge in various subjects. Whether you are a student, a teacher, or a lifelong learner, this channel is a valuable resource for expanding your academic horizons. What is it? Ginbot20 school2015 is a dynamic platform that brings together a diverse community of learners who are dedicated to personal and educational growth. Through our curated content and interactive discussions, we aim to inspire and empower individuals to reach their full potential. Join us at Ginbot20 school2015 and embark on a journey of discovery and enlightenment. Together, we can unlock the power of education and pave the way for a brighter future. See you in the virtual classroom!

Ginbot20 school2015

07 Feb, 13:34


Hulum memhr samntawi ekidun bemazegjet asfelagiwn yememar mastemar tegbarun beagebabu endiweta betibik enadasbalen

Ginbot20 school2015

07 Feb, 13:31


የሁለተኛ መንፈቅ አመት ትምህርት አጀማመርን አስመልክቶ በየትምህርት ቤቱ ክትትል ለሚያደርጉ ባለሙያዎች ኦረንቴሽን ተሰጠ።

(ጥር 30/2017 ዓ.ም) በመርሀ ግብሩ የቢሮው አላማ ፈጻሚ ዳይሬክተሮችና ባለሙያዎችን ጨምሮ የክፍለ ከተማ የስራ አስተባባሪዎችና ባለሙያዎች የተገኙ ሲሆን በከተማ አስተዳደሩ የካቲት 3/2017ዓ.ም የ2ኛ መንፈቅ አመት ትምህርት እንደሚጀመር ቀደም ሲል መገለጹ ይታወቃል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የስርአተ ትምህርት ማበልጸጊያና ትግበራ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው ታለማ ከትምህርት አጀማመሩ ጋር በተገናኘ ክትትል የሚያደርጉ የትምህርት ባለሙያዎችና ሱፐርቫይዘሮች በሁሉም የመንግስትና የግል ትምህርት ቤቶች በመገኘት ቢሮው ባዘጋጀው ቅጽ መሰረት ትክክለኛ መረጃ በመሙላት ግብረ መልስ ማቅረብ እንደሚገባቸው አስገንዝበዋል።

ዳይሬክተሩ አያይዘውም ምልከታው የትምህርት አጀማመርን አስመልክቶ እንደመካሄዱ በዕለቱ ርዕሳነ መምህራንን ጨምሮ መምህራን እና የአስተዳደር ሰራተኞች መገኘታቸውን በማየት ሪፖርት ማድረግ እንደሚጠበቅባቸው ጠቁመው በየትምህርት ቤቱ በእለቱ የተማሪዎች ምገባ በሜኑ መሰረት መቅረቡን ማረጋገጥ እንደሚገባቸው አመላክተዋል።

የቢሮው የአጠቃላይ ትምህርት ሱፐርቪዥን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ጥላዬ ዘውዴ በበኩላቸው የ2017ዓ.ም የሁለተኛ መንፈቅ አመት አጀማመርን አስመልክቶ በየትምህርት ቤቱ በሚደረገው ክትትል መምህራን እለታዊ እቅድ በማዘጋጀት በክፍለ ጊዜያቸው መሰረት ማስተማር ስለመጀመራቸው እንዲሁም በሁሉም ተቋማት በቂ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች መሰራታቸውን በማረጋገጥ ለቢሮው ሪፖርት ማድረግ እንደሚገባ ገልጸዋል።

በክትትልና ድጋፉ የሚሳተፉት ባለሙያዎች የተመደቡበት ትምህርት ቤት ከቢሮው የአጠቃላይ ትምህርት ሱፐርቪዥን ቡድን መሪ በሆኑት አቶ ተሾመ ቀናሳ አማካይነት የቀረበ ሲሆን በክትትሉ ለሚሳተፉ ባለሙያዎች ድጋፍ የሚያደርጉ አስተባባሪዎች መመደባቸውም ተገልጿል።

ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/aacaebc

Ginbot20 school2015

07 Feb, 10:26


ኤረ ሮስተር እና ውጤት ትንተና እየጠበቀን ነው ቶሎ አስገቡ

Ginbot20 school2015

06 Feb, 17:00


#MoE

ትምህርት ሚኒስቴር በመጪው ክረምት ለሚሰጠው የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮች ስልጠና የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት ጀምሯል፡፡

በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ለሦስት ተከታታይ ቀናት የሚሰጠውን የአሰልጣኞች ስልጠና 224 አሰልጣኞች እየወሰዱ ነው ተብሏል፡፡

28 የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አማካይነት ለ60 ሺህ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሒሳብ፣ ሳይንስ እና እንግሊዝኛ መምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች ስልጠና እንደሚሰጥ ሚኒስትር ዴኤታ አየለች እሸቴ ተናግረዋል።

በሐምሌ እና ነሐሴ ወራት የሚሰጠው ስልጠናው፤ የቅድመ አንደኛ፣ የአንደኛ ደረጃ እና የሁለተኛ ደረጃ መምህራንን የማስተማር ስነ-ዘዴ አቅም ለማሳደግ ያለመ መሆኑን ገልፀዋል።

Ginbot20 school2015

06 Feb, 11:08


በተላከው ፎርማት መሰረት ይሰራ

Ginbot20 school2015

06 Feb, 11:05


ሰላም እንዴት ናችሁ! ሮስተር ስትሰሩ ውጤት ትንተና ላይ በ3 እና በላይ የወደቁ ወይም ከ50 በታች ያመጡት ተማሪዎች በወንድ እና በሴት ለይታችሁ ዛሬ ለዘውዷ ስጧት። ያስገባቹሁ እና ትንተና ያልሰራችሁ ካላችሁ ለነገ ሪፖርት ስለሚደረግ በቴሌግራም ወይም በስልክ ልካችሁ አድርሷት። አደራ እንዳት ረሱ

Ginbot20 school2015

23 Jan, 13:31


Share NSL edu ICT Teachers and Experts those who take Ethio coder trainining._035650.xlsx

Ginbot20 school2015

23 Jan, 13:28


ነገ ከአርብ ጀምሮ ስልጠና ላይ የሚሳተፋ የአይሲቲ መምህራን ስም ዝርዝር ሲሆን የስልጠና ቦታ ለቡ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሰዓት 2:30 ጀምሮ ነው::

Ginbot20 school2015

17 Jan, 08:41


በቴሌግራም እንዲለቀቅልን ነው

Ginbot20 school2015

16 Jan, 18:09


መልካም እድል በርቱ

Ginbot20 school2015

16 Jan, 06:26


Eskemisa seat 6:45 medebegna timhert endeminor bedigami enastawkalen

Ginbot20 school2015

16 Jan, 06:24


ለግንቦት 20 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት መምህራን በሙሉ ነገ ማለትም በቀን 09/05/2017 አ,ም ከ ምሳ ሰአት ጀምሮ የመሠረታዊ መምህራን ማህበር ምርጫ ስለሚካሄድ ሁሉም መምህር በምርጫው ላይ ተሳታፊ እንዲሆን ስል በአክብሮት እገልፃለሁ ።

Ginbot20 school2015

09 Jan, 17:03


የ12ኛ ክፍል ስም ጠሪ መምህራን የሞዴል ፈተና የተማሪዎች ኩረጃ ለማስቀረት ተማሪዎች በደረጃ ለይተን መደልደል እና መፈተን ስለአሰበን በ3 ደረጃ ማለትም ከፍተኛ፣መካከለኛ እና ዝቅተኛ ውጤት ያላቸው ለይታችሁ ነገ በ02/05/2017 ዓ.ም እስከ 5:00 ለዘውዷ ስጧት።

Ginbot20 school2015

30 Dec, 13:27


📩ማሳሰቢያ

1.ከ4-12ኛ ክፍል የማጠቃለያ ፈተና(6ኛ፣8ኛ እና 12ኛ ሞዴልን ጨምሮ) ወጥ በሆነ table of specification የሚዘጋጅ ስለሆነ ለት/ቤቶች TOS ሰሞኑን የምናወርድ መሆኑን እናሳውቃለን::

2.የ6ኛ እና8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና የሚዘጋጀው የ6ኛክፍል ፈተና( ከ5ኛ እና 6ኛ ክፍል) እንዲሁም የ8ኛ ክፍል(7ኛ እና 8ኛ ክፍል) መሆኑን አውቃችሁ ለተማሪዎቻቹህ አስፈላጊውን እገዛ አድርጉ

3.የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚያካትተው የ9ኛ ክፍል አሮጌው ስርዓተ ትምህርት እና የ11ኛእና 12ኛ ክፍል ከአዳሱ ስርዓተ ትምህርት መሆኑ ታውቆ ለተፈታኝ ለተማሪዎች አስፈላጊው እገዛ ይደረግላቸው(10ኛ ክፍል አይካተትም)

4.የ6ኛ ፣8ኛ እና 12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና በክፍለ ከተማ ደረጃ የሚዘጋጅ ይሆናል!!

5.contnous assessment እስከ ት/ቤት ድረስ ውይይት ተደርጎና ጸድቆ ከከተማ እስኪመጣ ድረስ በጀመራቹህት አግባብ ቀጥሉ

6.ሁሉም የመንግስት እና የግል ት/ቤቶች አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ትምህርት ምዘና አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 3/2016 ረቂቅ መመሪያ መሰረት መስራት ይጠበቅባቸዋል!!

Ginbot20 school2015

25 Dec, 20:42


የተግባር ትምህርት ለተመደባችሁ መምህራን ነገ ሓሙስ ትምህርት ቢሮ ስልጤና ስለአዘጋጀ ጥዋት 3:30 ምንልክ ትምህርት ቤት እንድትገኙ እናሳስባለን።

Ginbot20 school2015

24 Dec, 18:31


በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ እና ማህበራዊ ሳይንስ የጥያቄ እና መልስ ውድድር ነገ (16/04/2017) ይደረጋል። በዚህም የ12 ኛ H (social) እና 12ኛA(natural) ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ የሚፎካከሩ ይሆናል።
ማሳሰቢያ
መምህራን በሰዓቱ በመገኘት ጥያቄ እና መልሱ የተሳካ እንዲሆን በማስተባበር የበኩላችሁን እንድትወጡ በጥብቅ እናሳውቃለን።

Ginbot20 school2015

23 Nov, 09:49


ፖሮትፎልዮ ያልተመዘኑ መምህራን

1…መታሰቢያ ዳንኤል አጼዘርያእቆብ ትምህርት ቤት
2…ገነት አባተ አማርኛ መምህር 
3…ሊዲያ ሀብቴ ብርቃ ዋዩ
4… ውብአለም አድኛ ሰኔ 9
5…ሸዋዬ ቦጋለ ለብ
6…ስንታየሁ ተገኝ ግንቦት 20


መመዘኛ ቦታ  ፍሬህይወት ትምህርት ቤት መመዘኛ ቀን16/3/2017
ሰዓት ከ7:30 ጀምሮ

ማሳሰቢያ
መዛኝ መምህራን ሙለጌ ሄዳችሁ ውል እንድትሞሉ ይሁን።

Ginbot20 school2015

20 Nov, 06:59


በ12/03/2017 ዓ.ም በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ የኢኖቬሽን ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት ባዘጋጀው ስልጠና ላይ የሚሳተፉ የICT መምህራን ስም ዝርዝር ሲሆን የስብሰባ ቦታ ን/ላ/ክ/ከተማ ግቢ ውስጥ በሚገኘው የካፌ አዳራሽ ሲሆን ሰዓት 2:30 መሆኑን እንገልፃለን::ትምህርት ቤቶች ለመምህራኑ ጥሪ አስተላልፉ::

Ginbot20 school2015

14 Nov, 15:32


ቀን 05/03/2017 ዓ/ም
ለሁሉም የመጀመሪያ ደረጃ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በሙሉ
ነገ ጠዋት ከሰልፍ ስነ ስርዓት በፊት ሁሉም መምህርና ተማሪ በተገኘበት ህዳር ሲፀዳ በሚል መሪ ቃል ባነር አዘጋጅታችሁ የወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት በተገኙበት ጽዳት እንድታፀዱ እና በሰልፍ ስነ ስርዓት ላይ ዉይይት እንዲደረግና አጭር ሪፖርት የተገኘ መምህራን፣ ተማሪና አስተዳደር ሰራተኛ እንዲሁም በውይይቱ ላይ የተነሱ ሀሳቦችን ጨምሮ እስከ 4:00 ሰዓት እንድታደርሱን አሳስባለሁ፡፡Top attention

Ginbot20 school2015

14 Nov, 15:32


Hulum memhr ena serategna endigegn enastawkalen

Ginbot20 school2015

13 Nov, 15:01


Betam yikrta!!!😂😂😂12gna

Ginbot20 school2015

13 Nov, 13:56


Ye 1gna kifl maths ena English memhran nege beereft seat sibseba silalen riese memhr biro enditegegnu. Seat yikeber. Mekret ayfekedm

Ginbot20 school2015

06 Nov, 12:53


Poop

Ginbot20 school2015

06 Nov, 07:34


Yemufakead yemahdere tegbar mizena yalakahedachu memhran
Lemecheresha gize
1. English, biology and Afan oromo kotari school
2. Amharic, physics and chemistry lebu school
3. Bethlehem belay and zeritu firehiwet school
Zare 27/02/17 kenu 7:30 trgegntachu temezenu

Ginbot20 school2015

06 Nov, 06:12


27/02/2017
Lememhran bemulu
Yematenakeriya timhrt ajemamrn betemelekete achir wiyyt sileminoren beereft seat 4:45 endtgegnulun enasasbalen

Ginbot20 school2015

06 Nov, 06:09


Andande yekifl halafi memhran metewekiya letemari balemesterachu be national id mizgeba chigr eyefetere yigegnal. Bemehonum base elet eske ereft seat dires enditsetu betibik enasasbalen

Ginbot20 school2015

01 Nov, 08:26


@@@:
አስቸኳይ የስልጠና ፕሮግራም ማሻሻያ መልክት
==============================
አማርኛና አፋን ኦሮሞን እንደ 2ኛ ቋንቋ የሚያስተምሩ መምህራን ስልጠና ለሁለት ቀን (23-24/02/2017) ያልነው ወደ 1 ቀን ስለተቀየረ ክ/ከተሞች ከዚህ ቀጥሎ በወጣላችሁ ፕሮግራም  መሠረት ሰልጣኞችን ትልኩልናላችሁ
ቅዳሜ:- አዲስ ከተማ ፣አራዳ ፣ኮልፌ ፣የካ  እና ጉለሌ
እሁድ:- ልደታ፣ ቦሌ፣ አቃቂ፣ ን/ስልክ፣ ለሚኩራ፣ ቂርቆስ፣ መነንና ገላድ አዳሪ
የቦታ ለውጥ የለም እዛው ኮተቤ የት/ት ዩኒቨርሲቲ ነው

የትምህርት ቢሮ መልዕክት ነው ለሚመለከተው ይተላለፍ

Ginbot20 school2015

31 Oct, 11:10


Ye12gna kifl memhran lefetenaw silemtfelegu endathedu. Yametachhum enditmetu. Fetenaw 6gna kifle gize new

Ginbot20 school2015

31 Oct, 02:47


The pretest exam for grade 12 will be held on Thursday afternoon class.

Ginbot20 school2015

30 Oct, 16:10


Temariwoch yelidrt miskr wereket /birth certificate/ bemeyaz temezgebu. Bota berasachn timhrt bet. Memhran ena yeastedader serategnochm bezihu gize gbi wust memezgeb tichilalachu. Kene jemro asfelagiwn zigjit yidereg

Ginbot20 school2015

30 Oct, 16:07


1. የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሚገኙ መላው ትምህርት ቤቶች ከ5 አመት በላይ ያሉ ተማሪዎችን፣ መምህራንን፣ የአስተዳደር ሰራተኞችን፣ የምገባ ማዕከላት ሰራተኞችን የመመዝገብ ዘመቻ ላይ ያተኮረ ነው፤

2. የምዝገባው ሂደት  ስልክ ቁጥር አስፈላጊ በመሆኑ ስልክ የሌላቸው ልጆች በወላጆች ወይም በአሳዳጊዎች ስልክ እንዲመዘገቡ ይደረግ፤

3.  እድሜያቸው ከ 5- 16 የሆኑ ተመዝጋቢዎች የፍቃድ መስጫ ቅጽ በወላጅ ወይም በአሳዳጊ መሞላት ስላለበት ከምዝገባው አንድ ቀን አስቀድሞ የምዝገባ ቅጹን ለወላጆች በመላክ ተሞልቶ ወደ ትምህርት ቤት ይላክ፤ (መምህራን እና ርዕሰ መምህራን የልደት ምዝገባ ወረቀቱ የልጆቹ ስለመሆኑ እንዲሁም የፍቃድ መስጫ ቅጹ በወላጆች በትክክል ስለመሞላቱ በማረጋገጥ ይኖርባቸዋል)፤

4. ከ5 እስከ 16 ዓመት የሆኑ ተመዝጋቢዎች የወላጅ ወይም የአሳዳጊ መታወቂያ ኮፒ ይዘው መገኘት አለባቸው፤

5.  እድሜያቸው ከ16 በላይ የሆኑ ወጣቶች ለመመዝገብ  የሚያስፈልገውን የፍቃድ መስጫ ቅጽ እራሳችው በመሙላት መመዝገብ ይችላሉ፤

6. ወላጆች አስቀድመው ከተመዘገቡ የፋይዳ ቁጥራቸውን በፍቃድ መስጫ ቅጹ ላይ መሙላት ይኖርባቸዋል፤

7  በክረምት ዘመቻ የልደት ምዝገባ መከናወኑ ይታወሳል፤ የልደት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው በሙሉ ምስክር ወረቀቱን በማምጣት እንዲመዘገቡ መረጃው ይውረድ፤ የልደት ምዝገባ ምስክር ወረቀት የሌላቸው ብቻ በትምህርት ቤት መታወቂያ ይመዝገቡ፤

8. የዘገየ የፋይዳ መለያ ቁጥር ማረጋገጫ  ወደ ስልካቸው በአጭር የስልክ መልዕክት (SMS) ለማስላክ እባክዎን  id.et/help ወይንም 9779 ይጠቀሙ፤

9.የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ ሂደት ክፍያ የለውም፣ ዲጂታል መታወቂያ ማለት ባለ 12 አሀዝ ልዩ ቁጥር በመሆኑ ካርድ ማሳተም ግዴታ አይደለም፤

1,633

subscribers

763

photos

1

videos