ELOHE PICTURES ♱ @elohe_picture Channel on Telegram

ELOHE PICTURES ♱

@elohe_picture


በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ኦርቶዶክስ ነዎት ?
ፕሮፋይል የሚያረጉት ፎቶ አጥተው ተጨንቀዋል ?
በ እግዚአብሔር ስም እንጠይቃል ይቀላቀሉን ለ ወዳጆም ያጋሩ
T.me/elohe_picture
እንዲለቀቅላችሁ የምትፈልጉት ምስሎች ካሉ
@Elohe_pictures_bot መላክ ይችላሉ 🙏
ኤሎሄ ኤሎሄ ላማ ሰበቅታኒ

ELOHE PICTURES ♱ (Amharic)

ኤሎሄ ምስሎች አዲሱን አርአያንን እና ከፍታቸውን እናመሰግናለን። እናንተን እንደተቀበሉ መረጃዎችን ከሞቶ በታች ለቀረቡን። ኤሎሄ በጣቢ ቾሎች ላይ ያሉት አሰባስበኞችን እና የሰውነታቸውን ከሆላችሁ ማየት እና ዝምታችሁን ማጥብ በሚመጣው ፕሮፋይል እናመሰናል። በጣቢ ያሉትን መረጃዎችን ባጠቃላችሁ ከተጠቀምነው ይቀላቅሳል ይህ ላምባታል። የአሜንን ለማድረግ ከተጠቀሙት ፎቶዎች ፤፤፥ @Elohe_pictures_bot መላክ እንችላለን። እናመሰግናለን፤ 🙏

ELOHE PICTURES ♱

11 Jan, 21:39


ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት?

ELOHE PICTURES ♱

11 Jan, 21:29


◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇

ELOHE PICTURES ♱

06 Jan, 16:55


ELOHE PICTURE

“ ዮም ተወልደ በቤተልሄም ”

♡ ㅤ  ⎙ㅤ    ⌲        ✉️    Lᶦᵏᵉ   ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድንለቅ ሪያክሽን እንዳይረሳ ❤️
     ➪ ꌗꃅꍏꋪꍟ ꌩꂦꀎꋪ ꎇꋪꀤꍟꈤꀸ

🔻🔻ይቀላቀሉን 🔗🔗
https://t.me/+Ci5F1FcleWtlZThk

ELOHE PICTURES ♱

05 Jan, 04:33


🌲👑በአልን በማስመልከት የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 5 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

ELOHE PICTURES ♱

05 Jan, 04:19


ማሪያምን ዝም ብላቹ  JOIN  በሉ
😂😂😂ጥርሳችሁ እስኪ ሰበር ነዉ ምትስቁት ግን በዋላ ጥርሳቹ ተሰብሮ ክፈል የለም 😁😁

ELOHE PICTURES ♱

05 Jan, 04:07


የማንን ስልክ መጥለፍ ይፈልጋሉ?🤔
የፍቅረኛዎን ፣ የልጆን ወይስ የጓደኛዎን

እንግዳውስ መፍትሄው ትልቁን የHACKING ቻናላችንን መቀላቀል ነው።👨‍💻
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/addlist/mvg6kARWWbMzYzI0

ELOHE PICTURES ♱

01 Jan, 21:27


በቤቲንግ ብር እየተበላችሁ የምትገኙ በሙሉ ይሄ ቻናል ለናንተ ነው ምርጥ ቲፕ የምታገኙበትን ቻናል ይዘን መጥተናል

ማየት ማመን ነው
🏆👇

ELOHE PICTURES ♱

01 Jan, 20:53


የስልክ ቁጥሮን የመጨረሻ ቁጥር በመምረጥ እድሎን ይሞክሩ 🤩

ELOHE PICTURES ♱

01 Jan, 20:41


ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

ELOHE PICTURES ♱

27 Dec, 18:49


ELOHE PICTURE

“ ቅዱስ ገብርኤል ፲፱ ”

♡ ㅤ  ⎙ㅤ    ⌲        ✉️    Lᶦᵏᵉ   ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድንለቅ ሪያክሽን እንዳይረሳ ❤️
     ➪ ꌗꃅꍏꋪꍟ ꌩꂦꀎꋪ ꎇꋪꀤꍟꈤꀸ

🔻🔻ይቀላቀሉን 🔗🔗
https://t.me/+Ci5F1FcleWtlZThk

ELOHE PICTURES ♱

25 Dec, 13:35


ELOHE PICTURE

“ ኪዳንኪ ግን ለኃጥአን ቤዛነ ፤ ኪዳንኪ ኮነ ኪዳንኪ ኮነ ፤ ለኃጥአን ቤዛነ ኪዳንኪ ኮነ ። ”

♡ ㅤ  ⎙ㅤ    ⌲        ✉️    Lᶦᵏᵉ   ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድንለቅ ሪያክሽን እንዳይረሳ ❤️
     ➪ ꌗꃅꍏꋪꍟ ꌩꂦꀎꋪ ꎇꋪꀤꍟꈤꀸ

🔻🔻ይቀላቀሉን 🔗🔗
https://t.me/+Ci5F1FcleWtlZThk

ELOHE PICTURES ♱

01 Dec, 21:19


🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ   ‼️

ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇

ELOHE PICTURES ♱

01 Dec, 21:15


ተወዳጁን ድራማ  ሐረግ አዲስ ክፍል ተለቋል ከትክክለኛው ቻናል ይከታተሉ።

ELOHE PICTURES ♱

01 Dec, 20:13


እድሜዎ ስንት ነው?

ELOHE PICTURES ♱

09 Nov, 17:20


አንድ ጨዋታ ላጫዉታቹ  እዉነት ድፍረት

ELOHE PICTURES ♱

09 Nov, 17:10


🎁 መሸለም ልንጀምር ነው 🎁

ይሄ መልዕክት ከ20 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል

ቀድመው እነዚን ቻናል ለተቀላቀሉ 20 ሰዎች የ50 ብር ካርድ ልሸልም ነው ቶሎ ይቀላቀሉ።

ELOHE PICTURES ♱

09 Nov, 16:58


የማንን ስልክ መጥለፍ ይፈልጋሉ?🤔
የፍቅረኛዎን ፣ የልጆን ወይስ የጓደኛዎን

እንግዳውስ መፍትሄው ትልቁን የHACKING ቻናላችንን መቀላቀል ነው።👨‍💻
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ELOHE PICTURES ♱

09 Nov, 15:38


የአርያም ንግስት
https://youtu.be/orw2S5qz8Vk?si=vyIGyDGUrsKHcO5b

ELOHE PICTURES ♱

05 Nov, 22:29


የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  ስለ ፍቅረኛዎ ይወቁ

😍😍😍
ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!

ELOHE PICTURES ♱

04 Nov, 20:19


📲ስልኩን ስትነኩት የሚወስዳችሁ ቻናል ለህይወታችሁ ጠቃሚ ስለሆነ ስልኩን  ይጫኑ
/Start 👇👇
╭━━━━━━━╮
┃   ● ══        
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃        🔘       ┃
╰━━━━━━━╯

ELOHE PICTURES ♱

04 Nov, 20:12


👑  ስለ ንጉስ ቴዎድሮስ     🤴


🩸 ትንቢት የተነገረለትን ንጉስ የቴዎድሮስ የሚነሳበት አስደናቂና ምስጢራዊ ስፍራ

🩸 እውነት ትንቢት የተነገረለት ንጉስ ቴዎድሮስ ይመጣል ?

🩸 በፍካሬ ኢየሱስና በገድለ ፊቅጦር ስለ ትንቢታዊው ንጉስ ቴዎድሮስና ተጽፎ ይገኛል

🩸 የየረር ተራራ አስገራሚ ምስጢሮች

ለእነዚህ ጥያቂዎች መልስ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ

እዚህ ጋር ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
➢ JOIN  ➢  JOIN  ➢ JOIN ➢JOIN
➢ JOIN  ➢  JOIN  ➢ JOIN ➢JOIN
➢ JOIN  ➢  JOIN  ➢ JOIN ➢JOIN
➢ JOIN  ➢  JOIN  ➢ JOIN ➢JOIN

ELOHE PICTURES ♱

03 Nov, 18:39


🖌 የመፅሃፍ ጥቆማ

መፅሐፉን ማንበብ ያለበት ማን ነው?
ግዕዝ ቋንቋን ማወቅ እና ማውራት የሚፈልግ ሁሉ።
ግዕዝ ቋንቋን የሚማሩ አፀደ ህፃናት እብከ ዩንቨርስቲ ያሉ ተማሪዎች ።
በየትኛውም ሰዓት የሚደረግ ቅኔን መረዳት የሚፈልግ ሁሉ ።
ቅኔ መማር የሚፈልጉ እና የጀመሩ ተማሪዎች
ሌሎችም .....

ለበለጠ መረጃ መግዛትም ሆነ ማከፋፈል ለምትፈልጉ በ
☎️0963719934

☎️ 0949961420

በመደወል ማግኘት ይችላሉ ።

ELOHE PICTURES ♱

31 Oct, 21:18


😀ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️

ELOHE PICTURES ♱

10 Oct, 05:02




⭐️Elohe picture

እንኳን ለቅድስት አርሴማ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ

“ውበት ሐሰት ነው፥ ደም ግባትም ከንቱ ነው፤ እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት ግን እርስዋ ትመሰገናለች።”
— ምሳሌ 31፥30 ”
 📦ㅤ   🔈
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
ꌗꃅꍏꋪꍟ ꌩꂦꀎꋪ ꎇꋪꀤꍟꈤꀸ

🔻🔻ይቀላቀሉን 🔗🔗
https://t.me/+Ci5F1FcleWtlZThk
🔤🔤🔤🔤🔤

ELOHE PICTURES ♱

06 Oct, 17:18


ወርኃ ጽጌ ከመስከረም 26 እስከ ኅዳር 6

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ስርአት መሰረት ከመስከረም 26 ቀን እስከ ሕዳር 6 ቀን ያለው 40 ቀን የእመቤታችን ና የልጇን ስደት በማሰብ ወርኃ ጽጌን ዘመነ ጽጌን ታከብራለች ይህ 40 ቀን የእመቤታችንና የጌታ ስደት የሚታሰብበት ዘመን ነው፡፡ ወቅቱ የአበባና የፍሬ ወቅት በመሆኑ እመቤታችን በአበባ ጌታን በፍሬ እየተመሰሉ ጌታችን በአምልኮት እመቤታችን በፈጣሪ እናትነቷ በተለየ ምስጋና ይመሰገናሉ

በዚህ በወርኃ ጽጌ በዘመነ ጽጌ የሚጾሙ ክርስቲያኖች ሲኖሩ ጾሙን መንፈሳውያን ሰዎች ሳይታዘዙ በራሳቸው ፈቃድ የሚጾሙት ጾም በመሆኑ (የፈቃድ) የትሩፋት ጾም ይባላል በቀኖና ቤተክርስቲያን ከታዘዙት ከ7ቱ አጽዋማት ውጪ የሆነ ትርፍ ጾም ማለት ነው፡፡ ከታዘዘው አትርፎ የጾመ ሰው የመጾሙን ዋጋ ያገኛል ብዙ መንፈሳዊ ሥራ የሰራ ሰው ብዙ ክብር እንደሚያገኝ መጽሐፍ ይናገራልና እጅግ ወዳለችና ብዙ ያለው ሐጢአትዋ ተሰርዮላታል ጥቂት ግን የሚሰረይለት ጥቂት ይወዳል’’ (ሉቃ.7፡47) እንዲል

የጽጌን ጾም የሚጾሙ ሰዎች በክብርም ከእመቤታችን ጋር ይተባበራሉ ነገር ግን የጽጌን ጾም የሚጾሙ ሰዎች ለመመጻደቅ መጾም የለባቸው የማይጾሙ ሰዎችንም መንቀፍና መክሰስ የለባቸውም የጽጌ ጾም እንዲጾም በቀኖና ቤተክርስቲያን ከሰባቱ አጽዋማት አንዱ ተደርጎ ስላልተወሰነ የማይጾሙ ሰዎች ሕገ ጾምን እንዳፈረሱ አድርጎ መውሰድ ስሕተት ነው ይልቁንም የሚጾሙ ሰዎች ቢችሉ መጾማቸው እንዳይታወቅባቸው ቢያደርጉ የተሻለ ነው ስትጾሙ እንደግብዞች አትጠውልጉ (ማቴ. 6፥16) የተባለው ለዚህ ዓይነቱ ጾም ነው፡

♡  ⎙ㅤ   ⌲
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
ꌗꃅꍏꋪꍟ ꌩꂦꀎꋪ ꎇꋪꀤꍟꈤꀸ

👇👇ይቀላቀሉን 👇👇
https://t.me/+Ci5F1FcleWtlZThk

ELOHE PICTURES ♱

06 Oct, 17:17


እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕፃንኪ
ንዒ ማርያም/2/ 
ንዒ /4/ ማርያም

ልጅሽን ታቅፈሽ እመቤቴ ሆይ ነይ ማርያም/2/
ነይ /2/ ማርያም

♡  ⎙ㅤ   ⌲
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
ꌗꃅꍏꋪꍟ ꌩꂦꀎꋪ ꎇꋪꀤꍟꈤꀸ

👇👇ይቀላቀሉን 👇👇
https://t.me/+Ci5F1FcleWtlZThk

ELOHE PICTURES ♱

22 Sep, 09:34




🌟Elohe picture 🔂

“ ለኔ ያረገው ሚካኤል ብዙ ነው

 📦ㅤ   🔉
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
ꌗꃅꍏꋪꍟ ꌩꂦꀎꋪ ꎇꋪꀤꍟꈤꀸ

🔻🔻ይቀላቀሉን 🔗🔗
https://t.me/+Ci5F1FcleWtlZThk
🔤🔤🔤🔤🔤

ELOHE PICTURES ♱

11 Sep, 05:31




🌟Elohe picture 🔂

“ እንኳን ለዘመነ ማቴዎስ በሰላም አደረሳችሁ ”
 📦ㅤ   🔉
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
ꌗꃅꍏꋪꍟ ꌩꂦꀎꋪ ꎇꋪꀤꍟꈤꀸ

🔻🔻ይቀላቀሉን 🔗🔗
https://t.me/+Ci5F1FcleWtlZThk
🔤🔤🔤🔤🔤

ELOHE PICTURES ♱

22 Aug, 10:38




🌟Elohe picture 🔂

“ እግዚአብሔር ቀላል ይሆናል አላለም ነገር ግን ከእናንተ ጋር እሆናለሁ ብሏል ”

 📦ㅤ   🔉
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
ꌗꃅꍏꋪꍟ ꌩꂦꀎꋪ ꎇꋪꀤꍟꈤꀸ

🔻🔻ይቀላቀሉን 🔗🔗
https://t.me/+Ci5F1FcleWtlZThk
🔤🔤🔤🔤🔤

ELOHE PICTURES ♱

21 Aug, 18:39




🌟Elohe picture 🔂

ነሀሴ ፲፮

“ ሰላም ለዕርገተ ሥጋኪ ኀበ ሀሎ ርእስ ፤ እንዘ ይሴብሑኪ መባርቅት ወዓውሎ ነፋስ ፤ ማርያም ድንግል ንጽሕተ ሥጋ ወነፍስ በፍልሰትኪ ዮም ወደሰኪ ጊዮርጊስ ፤ ወለጊጋር መተሮ መዓትም ሔሮድስ!

እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ እርገቷ በሰላም አደረሳችሁ ”

 📦ㅤ   🔉
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
ꌗꃅꍏꋪꍟ ꌩꂦꀎꋪ ꎇꋪꀤꍟꈤꀸ

🔻🔻ይቀላቀሉን 🔗🔗
https://t.me/+Ci5F1FcleWtlZThk
🔤🔤🔤🔤🔤

39,213

subscribers

599

photos

2

videos