Ethio Arsenal Troll @ethio_arsenal_troll Channel on Telegram

Ethio Arsenal Troll

@ethio_arsenal_troll


ለማስታወቂያ @picass00

Ethio Arsenal Troll (Amharic)

የእጅ መስረት እና ንብረት በመቀነስ በተገኘ ጊዜ አስካስት እና ታዋቂ ቤት ለሚስት አጻፈ አረሲኔ ባለንብረት ስራ እንዲለካለን በዚህ መደብ አረሲኔ ማንኛውም ትንተና ያልሆነ ሀሳብ መጠቀም ይሆናል። ይህ ቡድን የተለያዩ አስኮሎናት መረጃዎችን በሚያልኩት በዚህ እንዲሰፍኑ በዮሐንስ አረሲኔ ትክክለና ለኢትዮጵያ ምሙና እና ሙያ ሲስተም ምንም ሳይመካከር እና ላይኢንሽም ለመፈቀም በቀጣይ ሆኖአል።

Ethio Arsenal Troll

20 Feb, 12:10


ማንቸስተር አሸንፎ ሀይላቱን እያየው ሚሸነፍ ይመስለኛል !!😂


🗣ኤፍሬም የማነ

Ethio Arsenal Troll

20 Feb, 08:49


እና ፎርፌ ቢሆን አይሻልም ሰዎች 🥹

ነገሮች አልጋ በ አልጋ እየሆኑ ነው አላቹ gunners🔥🔥🔥

እኛ ጨርሰናል!! ትኩረት ወደ ህፃኑ🫡

Ethio Arsenal Troll

20 Feb, 08:46


🚨ዌስትሀም ወሳኝ ተጫዋቹን አያገኝም !

ቅዳሜ በሚደረገው ጨዋታ ሉካስ ፓክዌታ በጉዳት ምክንያት ከ ጨዋታ ዉጪ ሆኗል ። በተጨማሪም አንቶኒዮ ፣ ስመርቪሌ እና ፉልክረግ በጨዋታዉ አይኖሩም ።

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL

Ethio Arsenal Troll

20 Feb, 07:41


🚨Breaking

ዩናይትድ Everton ላይ ለሞከረ ተጨዋች ሐውልት ሊያቆም እያሰበ ነው!!!😭

Ethio Arsenal Troll

20 Feb, 07:11


ለምን ሻሼ ቀጣይ ዓመት ግስላውን አስፈርማ

ወደ epl እየበረረ ይዥቸው አይመጣም 🫢🤔

Ethio Arsenal Troll

20 Feb, 05:09


ሞት አኮ ቀላል ነው😭😂

Ethio Arsenal Troll

19 Feb, 21:49


ልዩ ተስተስ እኮ ናት ኑኑ

Ethio Arsenal Troll

19 Feb, 21:45


AMINO 🙏🙏🙏

Ethio Arsenal Troll

19 Feb, 21:41


ቀልቀሎ ቀልቀሎ

ቀልቀሎ ስልቻ

ዝምብለሽ ተቀበይ

የሰጡሽን ብቻ!!!😂

Ethio Arsenal Troll

19 Feb, 21:34


በቀጣይ እሁድ ምሽት 1:30 በኢትሀድ ስቴዲየም እንገኛኝ 🩵

Ethio Arsenal Troll

19 Feb, 21:33


havertz ቆቀር በልቶ 100 ኑኔዝ ያራል😋

Ethio Arsenal Troll

19 Feb, 21:32


5 points

Ethio Arsenal Troll

19 Feb, 21:28


ቋጠሮአችን ገና አላበቃም 👍

Ethio Arsenal Troll

19 Feb, 21:28


እንደፈራሁት vila ተፈተነ 😁


ሲጀመር vila ትናንሽ team ይከብደዋል!!😏

Ethio Arsenal Troll

19 Feb, 21:27


እስኪ ለቪላ 👏

Ethio Arsenal Troll

19 Feb, 21:27


አሁን ደሞ ፕሮ እንቀይር 🚶‍➡️

Ethio Arsenal Troll

19 Feb, 21:26


ቀጣይ ደግሞ🙏

Ethio Arsenal Troll

19 Feb, 21:26


በሂወቴ ለአርሴ እንዲህ አልቋጠርኩም 😭😭

Ethio Arsenal Troll

19 Feb, 21:25


አለቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀ🥹😌

Ethio Arsenal Troll

19 Feb, 20:38


አደራ ወጥራችሁ ቋጥሩ ከጨዋታው በውኃላ በሰላም ያገናኘን 🟣

COME ON VILLA

Ethio Arsenal Troll

18 Feb, 20:19


አሁን Online ላላችሁ ብቻ 💸የካርድ ሽልማት አለ።
ካርዱ ሊለቀቅ ❽ ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው
Join ብላችሁ ጠብቁ

Ethio Arsenal Troll

18 Feb, 20:08


🇨🇦የዉጭ ሀገር Processus‌‌ ጀምረዉ ወደ አለማችን ወዳሉ ታላላቅ ሀገሮች መሄድ ከፈለጉ ይቀላቀሉን

Ethio Arsenal Troll

18 Feb, 20:08


ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

Ethio Arsenal Troll

18 Feb, 15:48


😭😁

Ethio Arsenal Troll

18 Feb, 15:14


ፈጣሪዬ ምንድነው ምታሰማኝ 😭

ከድሮ ብቃቱን ነው ሚማረው በሉኝ🥹😂

Ethio Arsenal Troll

18 Feb, 15:11


ንዋኔሪ ከስተርሊንግ ብዙ ነገሮችን እየተማረ ነው ፤ ስተርሊንግ እንደ አርአያነት ንዋኔሪ ላይ ትልቅ በጎ ተፅእኖ እያሳረፈ ነው!

[AF TV]

SHARE | @ETHIO_ARSENAL

Ethio Arsenal Troll

18 Feb, 14:02


Antony ከ ማንቼ ከወጣ በኋላ 😁

Ethio Arsenal Troll

18 Feb, 11:17


ከወዳጄ የተላከ😁👇

🗣የ ፓላስ ደጋፊዎች ለሻሼ


ኦልድትራፎርድ ላይ ጥሩንባ ተነፋ

ማቴታ ሲመጣ አማድ ድምፁ ጠፋ

Ethio Arsenal Troll

18 Feb, 08:48


አማድ ዲያሎ በልምምድ ሜዳ ውስጥ መጎዳቱ ተሰምቷል !!!!!

""እእእእ ምንድነው ሚባለው እንኳንስ ዘንቦብሽ እንዲሁም ጤዛ ነሽ""!!😁


🗣ኤፍሬም የማነ

Ethio Arsenal Troll

18 Feb, 07:53


💯💯

Ethio Arsenal Troll

18 Feb, 07:14


🗣ተቀበል

🗣ዳገቱ ላይ ቆሜ
  ይታያል ራያ

🗣እንደምነሽ ሻሼ
  የሊጉ አህያ
 
Ohhh donkey 😅

ሞቅ ሞቅ አርጉት እንጂ ምንድነው መፍዘዝ 😁😁

Ethio Arsenal Troll

18 Feb, 06:06


➡️ምን አይነት ቻናል መቀላቀል ይፈልጋሉ ROHA FILMS ጋር ሁሉም አለ 📺🌟

🔠🔠 ፊልሞች 💙JOIN HERE

እንገሊዘኛ ፊልሞች JOIN HERE

የድሮ እንግሊዘኛ ፊልሞች ➡️ JOIN HERE

አማርኛ ፊልሞች 💙JOIN HERE

ቱርክ ፊልሞች 💙JOIN HERE

የድሮ አማርኛ ፊልሞች 💙JOIN HERE

ህንድ ፊልሞች ➡️JOIN HERE

ህንድ ተከታታይ 💙JOIN HERE

Animation ፊልሞች➡️ JOIN HERE

Korea Films 💙JOIN HERE

Korea ፊልሞች በትርጉም ➡️ JOIN HERE

Romance ፊልሞች ➡️JOIN HERE

Action ፊልሞች 💙 JOIN HERE

ተከታታይ ፊልሞች 💙JOIN HERE

Horror ፊልሞች 💙JOIN HERE

ተከታታይ በትርጉም ➡️JOIN HERE

አሜሪካ ፊልሞች ➡️ JOIN HERE

ቃና ፊልሞች 💙 JOHN HERE

👉ተጨማሪ ቻናሎች 😊

Game Zone ቻናል ➡️JOIN HERE

የቴክኖሎጂ ቻናል ➡️JOIN HERE

ሁሉንም የእኛን ትክክለኛ ቻናሎች አሁኑኑ  ይቀላቀሉ🌟

Ethio Arsenal Troll

18 Feb, 06:05


Ethio Arsenal ግን ትገርማላቹ

ሜሪኖ የሚባል አጥቂ እንዳስፈረምን ለምንድነው የደበቃችሁን?😐🥹

Ethio Arsenal Troll

18 Feb, 04:46


😭😭

Ethio Arsenal Troll

17 Feb, 19:12


Nwaneri እንዳለ ትዝ ሲልህ 😋😋

እንኳን አልኖሩ ከነዚህ ተጫውተው እግራቸውን ያቆሽሹ እንዴ 😭

Ethio Arsenal Troll

17 Feb, 19:09


15 f.c ቋጠሮ ተሳክቷል🥹

Ethio Arsenal Troll

17 Feb, 19:08


🚨ቡካዮ ሳካ እና ጋብሬል ማርቲኔሊ የሚያመልጧቸዉ የሊግ ጨዋታዎች !

• ዌስትሀም
• ኖቲንግሀም
• ዩናይትድ
• ቼልሲ

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL

Ethio Arsenal Troll

17 Feb, 18:45


ሁለቱም ጎሎች ለምን በዚህ በኩል ሆኑ ያልከኝ የሻሼ fan ግን አልቻልኩም😁

Ethio Arsenal Troll

17 Feb, 18:41


የ ኤቨርተን አዲሱ ሜዳ ይሄ ነው

ሻሼን ቅዳሜ እዚህ ላይ ነው ሚያጫውቷት😂

Ethio Arsenal Troll

17 Feb, 18:26


Gabriel በጎል ከነዚህ ተጫዋቾች በላይ ነው🔥🔥🔥


አጥቂ የለም😢
ችግር የለም Gabriel አለ😁🫡

Ethio Arsenal Troll

16 Feb, 06:25


This man 🔥

Ethio Arsenal Troll

16 Feb, 06:24


🤣

Ethio Arsenal Troll

15 Feb, 21:10


😂😂😂😂😂😂

Ethio Arsenal Troll

15 Feb, 19:54


እንደ ተስተስ ፎክሮ ፎክሮ

Ethio Arsenal Troll

15 Feb, 19:53


ጄምስ ጀስቲን ከጨዋታዉ በፊት 🗣 ፦ በሜዳቸዉ አሸንፈዉናል በሜዳችን ግን ይህንን እንደማያደርጉት የታወቀ ነዉ።

በነገራችን ላይ እንዲ የፎከረዉ ልጅ 45 ደቂቃ ራሱ አልተጫወተም በጉዳት ተቀይሮ ወቶ ነበር።

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL

Ethio Arsenal Troll

15 Feb, 19:14


ከፋይል ማህደር

እንዲህም ተብሎ ነበር😂😂

አስታዋሽ- Tinsu

Ethio Arsenal Troll

15 Feb, 17:31


የሻሼ ደጋፊ እውቀት አለኝ ሲልህ

Ethio Arsenal Troll

15 Feb, 17:19


እንደ ተለመደው ከ dubai ስንመለስ ደጋፊ የማባረር ስራችን በይፋ ጀምረናል 🤗

Ethio Arsenal Troll

15 Feb, 17:03


Come on 🤗🤗

Ethio Arsenal Troll

15 Feb, 17:01


ነገ ሁላችንም የወልቭስ ደጋፊዎች ነን 🫡

Ethio Arsenal Troll

15 Feb, 16:55


ትክክል ብለዋል😄👍

Ethio Arsenal Troll

15 Feb, 16:55


▪️ዊሊያም ሳሊባ ከሜሪኖ ፖስት ስር

"የአለማችን ምርጡ አጥቂ" 😄

"SHARE"   @ETHIO_ARSENAL

Ethio Arsenal Troll

15 Feb, 16:52


ልክ እናት እንደ ሌለው ልጅ ሜዳ መሃል ሲያሯሩጡት ይኸው ተጎድቶ ቁጭ አለ አይይይይይ

Ethio Arsenal Troll

15 Feb, 16:48


አይ ለማንኛው ልክ እንደ ሮድሪ ያቅልልህ

Ethio Arsenal Troll

15 Feb, 16:46


እውነት አዝነናል

Ethio Arsenal Troll

15 Feb, 16:45


🚨 𝗕𝗥𝗘𝗔𝗞𝗜𝗡𝗚:

አማድ ዲያሎ በልምምድ ወቅት ቁርጭምጭሚቱ ላይ ባስተናገደው ጉዳት ምክንያት ቀሪው የውድድር ዘመን ሊያመልጠው ይችላል። [Chris Wheeler]

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et

Ethio Arsenal Troll

15 Feb, 16:07


ኒውካስትል እኛ ላይ ብቻ በርቱ እናንተ

Ethio Arsenal Troll

15 Feb, 15:11


ከሌስተር ብለዉ ከሻሼ አጫወቱን😒

Ethio Arsenal Troll

15 Feb, 14:42


አርሴ ላይ መቋጠር ጤናን ይጎዳል 😔

በድብቅ ስትደግፉን እንደነበር ደርሰንበታል 😭

Ethio Arsenal Troll

09 Feb, 19:53


ሻሼ እኛ ብቻ ነን ኤፌ ካፑ ላይ የቀረን እንበላዋለን

ፕሌይሞዝ:

Ethio Arsenal Troll

09 Feb, 19:33


እሄንንማ ተዉት 10 ኛ ባላንዶሩን ለመውሰድ ከ ሳላህ ጋር አንገት ለ አንገት ተናንቀዋል 😔

Ethio Arsenal Troll

09 Feb, 19:28


ደማቸው ሁላ ተመለሰ እኮ 😎😎

Ethio Arsenal Troll

09 Feb, 18:56


እስኪ Profilችንን ይቺን እናድርግ አሁን ደግሞ😊

Ethio Arsenal Troll

09 Feb, 18:44


ሊቨርፑል : Quadruple እናሳካለን

playmoouth:

😂😂😂

Ethio Arsenal Troll

09 Feb, 18:27


ከ ርዕስ ውጪ 😔

Ethio Arsenal Troll

09 Feb, 18:02


ወገን ቲክቶክ ላይ ሊቨርፑል ላይ ያገባውን ልጅ Follow ሳደርገው Follow back መለሰ🤭

Ethio Arsenal Troll

09 Feb, 17:58


ሊቨርፑል ላይ ያገባው ተጨዋች ዋና ስራው ቧንቧ ጥገና ነው አሉ🥹

Ethio Arsenal Troll

09 Feb, 17:57


በዛላይ ስኳር, ደም ግፊት, ስንት ነገር አለባቸው 😭

Plymouth ሚባል ክለብ በዕርግማን ብቻ ሊጠፋ ነው 😔

Ethio Arsenal Troll

09 Feb, 17:52


አሁን ሼባው ለተሸነፈው ሻሼ ምን አቃጠላት?

Ethio Arsenal Troll

09 Feb, 17:52


የግም ልይ የምታወሩት አጣችሁ አይደለ

Ethio Arsenal Troll

09 Feb, 17:49


ኧረ የምን አምቡላንስ ነው የምሰማው?👂👀

Ethio Arsenal Troll

09 Feb, 17:45


አምና Coventry ምን እንደሰራቸው ትዝ ሲልህ🫣

Ethio Arsenal Troll

09 Feb, 17:27


ሻሼዎች ቀጣይ ከ plymouth ጋር እንደሚጫወቱ ሲሰሙ 😭

Ethio Arsenal Troll

09 Feb, 16:59


Losserpool ምን ጉድ ነው 😭😭

Ethio Arsenal Troll

08 Feb, 22:28


😭😭😭😭😂

Ethio Arsenal Troll

08 Feb, 20:00


ሳምንቱ ያለ አርሴ አይገፍም😩

ነገርግን በሌላ ጨዌ እራስን ማፍታታት ነው 🤙

Madrid ደርቢ ልጋብዛቹ 🔥🔥🔥

Ethio Arsenal Troll

08 Feb, 18:03


ማነው ጭዶ ኦቢ?😂

Ethio Arsenal Troll

08 Feb, 17:28


ከዚህ ክለብ ውጣ እንጂ 😭😭

ገና 10 ባላንዶር እንጠብቃለን 😎

Ethio Arsenal Troll

08 Feb, 17:26


ሁሉም እኮ አይጥ ናቸው ምን ብለን እንገምት😭

Ethio Arsenal Troll

08 Feb, 17:25


Guess who is ??

Ethio Arsenal Troll

08 Feb, 16:43


ጉድ በል 🥶🥶🥶

Ethio Arsenal Troll

08 Feb, 13:27


😭

Ethio Arsenal Troll

08 Feb, 13:24


Antony scores 😍

Ethio Arsenal Troll

08 Feb, 10:27


የማን እግር ነው ??

Ethio Arsenal Troll

08 Feb, 06:36


ሻሼ የሊግ ተቀናቃኟን አሸንፋ ለያዥ ለገናዥ አስቸገረች ኧረ

Ethio Arsenal Troll

07 Feb, 20:02


ቴኳንዶ መሰልጠን ጀምሮ ነው

Ethio Arsenal Troll

07 Feb, 19:25


በሕይወት አለ ግን??

ወይስ ሻሼ አስፈርማው ነው ያን ነገር እንዲያጠፋላት 😭

Ethio Arsenal Troll

07 Feb, 19:17


የሼሻ ደጋፊዎች ማርትኔሊ ተጎዳ ብለዉ ሲቀውጡት ስታይ

Ethio Arsenal Troll

07 Feb, 18:29


አስባችሁታ አማድ ቢጎዳ

ለአሞሪም ይሰጡታል😂

Ethio Arsenal Troll

07 Feb, 18:07


ሌላ ተጫዋች አላቸው አንዴ

Ethio Arsenal Troll

07 Feb, 18:06


አማድ ዲያሎ በዚህ ሲዝን 3 ግዜ የማንቸስተር ዩናይትድ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ሽልማትን አሸንፏል! 🔥

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et

Ethio Arsenal Troll

07 Feb, 16:25


😂😂

Ethio Arsenal Troll

02 Feb, 06:32


I am Back.

- ؄𝑵𝒂𝒕𝒉𝒂𝒏.✞

Ethio Arsenal Troll

02 Feb, 06:31


ጥቁር ዶሮ እና ባለ ሁለት አፍንጫ ጀበና ምትፈልጉ DM አናግሩኝ

Ethio Arsenal Troll

02 Feb, 06:30


ድል ያለ ድል ለወንዳወንዱ ክለቤ🥂🔥

አደራ እንግዲህ ይቋጠርለት በደንብ😂🫶🏽

Ethio Arsenal Troll

01 Feb, 16:15


😉😉😎

Ethio Arsenal Troll

01 Feb, 14:51


እህህህህህህህህህህ ተቀሰቀሰብኝ መጣብኝ አመሌ😂

7up ይጎንጩ😇

Ethio Arsenal Troll

01 Feb, 14:46


ጌታቸው በተደበደበው እነሱ የሰው መሳቂያ ሆኑ አይ ሻሼ 😁

Ethio Arsenal Troll

01 Feb, 14:34


ሻሼዎች እሄ ጨዋታ ስያልቅ ያሳዩት reaction 😭😂😂

Ethio Arsenal Troll

01 Feb, 14:27


ብራይተን ትናንሾች ላይ ብቻ ይበርታ

Ethio Arsenal Troll

01 Feb, 14:25


አይ ብራይተን አውቆ 7 ጎል እንዲገባበት እየከፈተ ቁስል ይቀሰቅሳል

እውነተኛ የሻሼ ጌታ😂

Ethio Arsenal Troll

01 Feb, 14:23


7 ጎል ሚገባው በሆነ ክለብ ብቻ ይመስለኝ ነበር 😂😂😂

Ethio Arsenal Troll

01 Feb, 14:22


ኖቲንገሀም 😂

Ethio Arsenal Troll

01 Feb, 14:21


ኖቲንግሃም ማንን ለመንካት ነው 😂😂

Ethio Arsenal Troll

01 Feb, 13:53


ኡኡቴ 😂

Ethio Arsenal Troll

01 Feb, 11:42


ቆሻሻ መጣያ ጋርቤጃችን ሻሼ😂

Ethio Arsenal Troll

01 Feb, 08:50


THE POST - ከነዚህ ውስጥ ማን እንዲሸጥ ትፈልጋላችሁ??
THE COMMENT - ከሳሊባ ኃላ ያለው 😁

Ethio Arsenal Troll

01 Feb, 07:22


😂😂

Ethio Arsenal Troll

01 Feb, 04:49


ፕሪሚየር ሊጉ ነገ ይጀመራል😍

Ethio Arsenal Troll

31 Jan, 20:08


REVENGE TIME 😡

Ethio Arsenal Troll

31 Jan, 20:05


የቦርዱን አባላት ተጫዋች አስፈርሙልን ስትላቸው

Ethio Arsenal Troll

19 Jan, 16:57


እንዴ ምንድን ነው የተፈጠረዉ 😭🤌🔥❤️‍🔥

Ethio Arsenal Troll

19 Jan, 16:37


በበዓል ቀን
የወጪ ሳይኖርህ
የሻሼ ደጋፊ ሆነህ
ቸከሷ ሸምጥጣህ
ቲምህ ተሸንፎ

ምታሳልፈዉ life 😄

Ethio Arsenal Troll

19 Jan, 16:30


ሲያሸንፍ አይገነባም ሲሸነፍ ግን ግንባታ ላይ ነው😂😂

ቆሼቆምቦሬ ሁላ😂😂😂

Ethio Arsenal Troll

19 Jan, 16:28


እነዚህ ከጫወታ መጠናቀቅ በኃላ ግምቱ ብትላቸው ራሱ ይሳሳታሉ😂

Ethio Arsenal Troll

19 Jan, 16:27


ይሄን ግምት ተዉ ብላቸው አልሰማ ብለው 😥

Ethio Arsenal Troll

19 Jan, 16:26


Ethio Arsenal Troll pinned «የአርሰናል ደጋፊ ሆይ ርህራሄ እንዳታሳይ ጆሮው ስር ሄደህ እየተነፈስክ ድምፅህ ከበድ አርገውና እንዲህ በለው፦ ❝አይጥ ክለብ ይዘህ ስለ መድፉ አታውራ አያምርብህም ብራዘሬ በለው ‼️»

Ethio Arsenal Troll

19 Jan, 09:37


መወያያ ግሩፓችንን ያልተቀላቀላችሁ ገብታችሁ ተወያዩ ቤተሰብ 👇

https://t.me/+y4_sXQauQXAxNjA0

Ethio Arsenal Troll

19 Jan, 06:43


Old group ያላቹ በአሪፍ ዋጋ እገዛለው

⭐️ 2017 , 2018
🌟 2019 , 2020
⭐️ 2021 , 2022

በነዚ አመት የተከፈተ member 0 ቢሆንም እንገዛለን........ምን አስጨነቃቹ ድሮ ቴሌግራም group ከፍታቹሃል ማለት አሁን ሀብታም ናችሁ ማለት ነው🤩

ለመሸጥ INBOX
@JRCOYGFAN
@JRCOYGFAN

Ethio Arsenal Troll

18 Jan, 20:45


በሄታፌ እና በባርሴሎና መካከል ሚደረገውን ተጠባቂ የስፔን ላሊጋ ጨዋታ በቀጥታ ለመከታተል ከታች ባለው ሊንክ ይቀላቀሉን ☑️

t.me/EthioBarcelona_Fans
t.me/EthioBarcelona_Fans

Ethio Arsenal Troll

18 Jan, 19:52


Partey መስመር ተከላካይ ሲሆን ኦዴ ይጠፋል አለቀ

Ethio Arsenal Troll

18 Jan, 19:47


እሄ የራሴ ሃሳብ ነው አሁን ያለንበት ደረጃ ለደጋፊው ምያሳዝን ነው ግን አሁን ሊቨርፑል ያለበትን squad አይታችሁ የኛን እዩ bench ሁላ እኮ የለንም
በዚህ squad even ጨራሽ አጥቂ የለም ብቻ በዚህ ሁሉ ሰበብ ያለንበት ደረጃ ብዙም ያስከፋል ብዬ አላስብም

ምያስከፋን ሁሌ ዋንጫ ስለምናስብ እንጂ

Ethio Arsenal Troll

18 Jan, 19:41


በውጤቱ በጣም ብናዝንም መደነቅ ያለበት ተጫዋች 💯

Ethio Arsenal Troll

18 Jan, 19:38


Øde ን ምተቹ ግን ምናቹን ነው ምያማችሁ ስንት ሚተች እያለ😭
ያለሱ እኮ ባዶ ነን 😔

Ethio Arsenal Troll

18 Jan, 18:23


የክለባችን አጥቂዎች አርሰናል ተጨዋች ሊያስፈርም ነው ሲባሉ

Ethio Arsenal Troll

18 Jan, 18:21


ገብተህ አውጣው😁

Ethio Arsenal Troll

18 Jan, 16:51


ኑኑም አመረረች😭

Ethio Arsenal Troll

18 Jan, 16:45


ጎል ለሳተ ተጨዋች😂😂🤝

Ethio Arsenal Troll

18 Jan, 16:44


ዛሬ ጎል የሚስት ተጨዋች ሊኖር አይገባም😭🤝

Ethio Arsenal Troll

18 Jan, 14:29


አርቴታ 🗣️ ጉዳት አለቅህ አለኝ አለቅህ አለኝ እኮ 😔

Ethio Arsenal Troll

18 Jan, 11:22


🤝

Ethio Arsenal Troll

18 Jan, 11:13


ደህና ዋሉ በኋላ በሰፊው እንመለሳለን🤝🔥

Ethio Arsenal Troll

18 Jan, 11:11


ሎሚ ለመወርወር ያሰባችሁ ብቻ ደህና ዋሉ😂🙌

Ethio Arsenal Troll

18 Jan, 11:09


ቤተሰብ እንዴት ነው እንዴት ነው ?🤝😍

Ethio Arsenal Troll

17 Jan, 16:48


ዮሮን ጉድ ሲሰሯት ዋሉ😂😂😂😂😭

Ethio Arsenal Troll

17 Jan, 16:47


እኔ ትላንት ዩናይትድ እንዴት አሸነፉ ብያለው ለካ ለ 12 ገብተው ነው 😭🤣

Ethio Arsenal Troll

17 Jan, 16:44


ትላንት Sulemana ሲያሻት ነበር ለካ😂😂😂

Highlight ይለቀቅ😂?

Ethio Arsenal Troll

11 Jan, 21:37


አንድ ሰው እንኳን ላግዝህ ሳይለኝ ታዘብኳቹ 😂

ጉልበቴን ጨርሻለው 😭

Ethio Arsenal Troll

11 Jan, 21:37


I'm running out of my energy 😂❤️

ለዛሬ እዚህ ጋር አበቃን ነገ በአዳዲስ መረጃዎች እንገናኝ መድፈኞች... 🫶

SHARE | @ETHIO_ARSENAL

Ethio Arsenal Troll

11 Jan, 19:43


ጃክ ግሪሊሽ በ2024 ከእኛ ሚለየው እሱ የሲቲን ጨዋታ ኤቲሃድ ሆኖ ይከታተላል እኛ ደግሞ እዚው ኢትዮጵያ ሆነን 😅

Ethio Arsenal Troll

11 Jan, 19:38


His reaction😂😂

Ethio Arsenal Troll

11 Jan, 19:05


😂😭

Ethio Arsenal Troll

11 Jan, 18:58


ፎቶ ግብዣ

ለመጨረሻ ግዜ ማንቸስተር ዩናይተዶች ከአርሰናል ጋር ሲጫወቱ ከጨዋታው ቀደም ብለው የቆሙ ኳሶችን እንዴት መከላከል እንዳለባቸው ሲለማመዱ ሚያሳይ ፎቶ 💀🙂‍↕️

SHARE | @ETHIO_ARSENAL

Ethio Arsenal Troll

11 Jan, 18:13


ዳሎት ደህና ነህ ወይ?

Ethio Arsenal Troll

10 Jan, 08:16


እውነት ነው 😔

Ethio Arsenal Troll

09 Jan, 19:32


እንዴ አርሰናል ይሸነፋል ብሎ ሚያስብም አለ 😭

እነሱ እኮ የ city ውን ቀን ዓመት ዓመት ያድርሰን ብለው ነው የተለያዩት መች ዓመት ሞላ 😂

Ethio Arsenal Troll

09 Jan, 19:23


ይሄ ክለብማ ምንም ቢቸገር ለአይጧ አያንስ😈

Ethio Arsenal Troll

09 Jan, 18:22


እራስህ ላይ የሞት ፍርድ ፈረድክ 💩

Ethio Arsenal Troll

09 Jan, 18:17


የቼላዉ ደጋፊ ለሆነው ጀለስህ ፎቶ Editing ካሳየኸዉ በኋላ 💀

Ethio Arsenal Troll

09 Jan, 13:26


እስኪ ለዚህ photo 👏👏😂

Ethio Arsenal Troll

09 Jan, 05:38


ቆይ ለኔ የሚታየው ለናንተ አይታይም እንዴ አርሰናል ሲሸነፍ ወይም አቻ ሲወጣ ሊቨረፑልም ወይ አቻ ወይ ሽንፈት ያጋጥመዋል እኔ ብቻ ነኝ ያስተዋልኩት 🫢

Ethio Arsenal Troll

09 Jan, 05:29


የሼባው ፈላ ደጋፊዎች ተረጋጋችሁ ወይ😭😂😂

Ethio Arsenal Troll

09 Jan, 05:28


ጉድ MORNING😍🎯

Ethio Arsenal Troll

08 Jan, 19:59


😭

Ethio Arsenal Troll

08 Jan, 19:23


For city fan😍

Ethio Arsenal Troll

08 Jan, 15:54


ተውቆኝ ነበር እኮ እኔ😂

Ethio Arsenal Troll

08 Jan, 03:36


ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት?

Ethio Arsenal Troll

08 Jan, 03:26


ከእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የማን ደጋፊ ናችሁ

Ethio Arsenal Troll

07 Jan, 22:28


My club🥹💔

Ethio Arsenal Troll

07 Jan, 22:03


Without saka 0

Ethio Arsenal Troll

07 Jan, 21:28


ራይስ

Ethio Arsenal Troll

07 Jan, 20:59


ቀሪ 45 ደቂቃ Isak እንዳይጫወት ቂጡን በቢላ ወግቶ ከ Emirates ሚያባርረው አንድ እንደኔ አይነቱ ወንድ ይጥፋ🥹🥹

Ethio Arsenal Troll

07 Jan, 20:57


እነ ሃቨርትዝም አጥቂ ተብለው ይጠራሉ ከ ኢሳክ እኩል 🥹

Ethio Arsenal Troll

07 Jan, 20:50


ወዴት እየሄድን ነው😢

Ethio Arsenal Troll

07 Jan, 19:14


በቃ አትሄጂም Nati ፍቺ😂😂😂

Ethio Arsenal Troll

07 Jan, 19:07


እናሸንፋለን በቃ💪🏽

Ethio Arsenal Troll

07 Jan, 19:01


ጉዳት ደሞ፦

Ethio Arsenal Troll

07 Jan, 18:58


ማርቲኔሊ ደሞ የብራዚል አምላክ ቱቱቱ ይበልብህ🥹 አንተስ ኢትዮጵያዊ ነህ መሰለኝ😂😂

Ethio Arsenal Troll

07 Jan, 18:55


Isak ኳስ ስይዝ እግሩን ቄጤማ አእምሮውን ጃክሰን ያርገው አሜን🤲🏾

Ethio Arsenal Troll

07 Jan, 18:37


EBS ማል ታቴ?😂😂

ምንድን ያረገው ቆይ🤣🤣

Ethio Arsenal Troll

07 Jan, 17:53


ታሪክ ብቻ 😂

Ethio Arsenal Troll

07 Jan, 17:47


አንተነህ

መሽከርከር አይሰለችህም

Ethio Arsenal Troll

07 Jan, 17:45


ገብረየሱስ

"ይደወልልሻል::" 😂

Ethio Arsenal Troll

04 Jan, 20:26


የዩናይትድ ደጋፊዎች እኛን ለማበሸቅ ሲጣጣሩ ስታይ በሳቅ 😃 ይልቅስ ምላሳችሁን ለነገ ዱአ አድርጉበት ።

Ethio Arsenal Troll

04 Jan, 16:49


ቶሎ ግቡ ፋምሊ ከ 10 መሬት መንቀጥቀጥ ተርፋችሁ የቼላው ደጋፊ እራት እንዳትሆኑ😂😂😂

Ethio Arsenal Troll

04 Jan, 16:42


ማል ታቴ አለቃ🙆‍♂😂

Ethio Arsenal Troll

04 Jan, 16:22


እስኪ ግምት ደቅ ደቅ አርጉ የማን ይሳካል 😔

እኔ 3 - 1 arse win

Ethio Arsenal Troll

04 Jan, 15:12


እሱንም ከከተተ 😁😭

Ethio Arsenal Troll

04 Jan, 14:56


ቶተንሃሞች ሁል ጊዜ ዩናይትድ እና ሲቲ ላይ የሚያሳዩትን አቋም በየጊዜው እንደዛ ቢጫወቱ የሚኖራቸው ዋንጫ

Ethio Arsenal Troll

04 Jan, 14:15


ነገ የሻሼ ደጋፊዎች ለሊቬ ሲቋጥሩ ስታይ😐

Ethio Arsenal Troll

04 Jan, 14:13


ካላሳፈሩን😐

Ethio Arsenal Troll

04 Jan, 11:54


😔😂

Ethio Arsenal Troll

04 Jan, 10:23


ምስኪን ምስኪን ማንቼ💔

ስቃያችሁ በዛ ያሬድ እንዳያት ትል፤

አሁን ከሊቨርፑል፣ ቀጥሎ ከአርሰናል!

ማነው የከተታችሁ እንዲህ ካለው እቶን?

ግድ የላችሁም ሰዎች...አቋርጣችሁ ውጡ ልክ እንደ ማራቶን።

Ethio Arsenal Troll

04 Jan, 09:02


Hello everyone! 🌟 I'd like to introduce you all to a lucrative job opportunity.
BTT is one of the largest advertising networks globally, and it is currently online part-time employees in Ethiopia. 🌍

No academic qualifications or work experience are necessary just a smartphone is all you need to get started.

📱 By downloading a designated app and boosting the download rates of other companies, you easily begin to earn money! 💸

💰 Income Security: You can earn up to 25,000 ETB daily. With settlements and withdrawals your income is more secure than

🌟 Key Advantages
Zero Threshold No professional skills required Safe and Reliable All apps are rigorously selected to ensure information is secure Flexible Scheduling Participate anytime that suits you.

📢 Limited-time Benefit: The first 100 joiners will have the chance to receive a reward of 5,000 ETB! 🎉

Join the official BTT channel, contact the customer service within the channel to register, and start earning money today! 💼🚀

https://t.me/+u5l252_cZTVmNmNl

Ethio Arsenal Troll

04 Jan, 06:04


😂😭

Ethio Arsenal Troll

03 Jan, 18:58


POV ኦናና አንፊልድ ትሄዳለህ ሲባል 😂😭

Ethio Arsenal Troll

03 Jan, 11:15


WHAT A PHOTO 🫢

Ethio Arsenal Troll

03 Jan, 11:08


🎶 አዲሱን አስገራሚ የ lil baby አልበም ከስር ባለው የሙዚቃ ቻናላችን ያገኙታል 👇👇

https://t.me/+_ytl3zHOPCxjMjdk
https://t.me/+_ytl3zHOPCxjMjdk

Ethio Arsenal Troll

03 Jan, 07:34


Our Dream.

Ethio Arsenal Troll

02 Jan, 20:48


😂

Ethio Arsenal Troll

02 Jan, 19:09


አሁን Online ላላችሁ ብቻ 💸የካርድ ሽልማት አለ።
ካርዱ ሊለቀቅ ❽ ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው
Join ብላችሁ ጠብቁ

Ethio Arsenal Troll

02 Jan, 19:03


ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

Ethio Arsenal Troll

02 Jan, 17:31


20ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ
 
              አንፊልድ ስታዲየም 🏟️
                  ተጠናቀቀ
ሊቨርፑል 24-0 ማንችስተር ዪናይትድ
    ጋክፖ 1' 7' 28' 74'
    ሳላህ 5' 22' 36' 45+2' 66' 90+4'
     ዲያዝ 3' 11' 34' 78' 83'
     ሶቦዝላይ 25' 44' 77'
     ቫንዳይክ 40' 68'
    አሊሰን 39'
   ስሎት(ከቤንች ላይ) 55'
    ኦናና በራሱ ላይ 21' 
    ማጓየር በራሱ ላይ 90+7'

እሄም ሲያንሳቸው ነው 😂

Ethio Arsenal Troll

02 Jan, 14:35


😂😂

Ethio Arsenal Troll

02 Jan, 05:51


😭😭😂

Ethio Arsenal Troll

01 Jan, 21:11


Btw i love this guy🤝

Ethio Arsenal Troll

01 Jan, 20:43


ያሸንፋሉ😂😂?


በቃ ሽማግሌ ልከን እናስታርቃቸው Guys ነጥቡ ስለ ሚያስፈልገን😂😂😂

Ethio Arsenal Troll

01 Jan, 20:40


ቢኖረውስ ኖሮ?😂😂😂

Ethio Arsenal Troll

01 Jan, 20:36


ፀጉራቸው ተመካክረው የገቡ ነው ሚመስለው😂

Ethio Arsenal Troll

01 Jan, 20:36


አቤት መመሳሰል😂😂

@oza_thought

Ethio Arsenal Troll

01 Jan, 20:23


እኛ አርሰናሎች ነን💪🔥

Ethio Arsenal Troll

01 Jan, 20:23


Arsenal Cleared😂😂🕺

@oza_thought ቤተሰብ ይሁኑ☺️

Ethio Arsenal Troll

01 Jan, 20:10


እሁድ እንግዲህ YOU CAN ማንችዬ💪

Ethio Arsenal Troll

01 Jan, 20:03


በጣም ይችላል 🔥

Ethio Arsenal Troll

01 Jan, 19:46


Big win🔥

Congrats family❤️

Ethio Arsenal Troll

01 Jan, 19:43


ያደለው ልጁን እንዲ ያቅፋል ሌላው 😭

እንዴት ቴስታ ይገባብሃል ብሎ በዱላ ያባርራል 😂

Ethio Arsenal Troll

01 Jan, 19:31


በማያገባችሁ ገብታችሁ ምትቋጥሩ አድቡ 😭

Ethio Arsenal Troll

01 Jan, 19:29


#COYG 🔥

Ethio Arsenal Troll

01 Jan, 19:14


Happy New Year🔥

@oza_thought ቤተሰብ ይሁኑ

Ethio Arsenal Troll

01 Jan, 17:22


Tiktok creative award ማን እንደበላው የሰማሁት ገና አሁን አይደለ እንዴ ☺️

ለማንኛውም አንቶኒ በማሸነፉ ደስ ብሎናል ፣ ይገባዋል 😍👍

Ethio Arsenal Troll

01 Jan, 17:05


🚨 ተጠባቂው የዝውውር መስኮት በይፋ ተከፍቷል

ዛሬ ጠዋት የተደረጉ አዳዲስ የዝውውር ዜናዎች ለመመልከት የትም ሳሄዱ #TRANSFERNEWS የሚለውን መንካት በቂ ነው።👇

Ethio Arsenal Troll

01 Jan, 17:05


የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው

1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ
2⃣ ለወጣ  250 ብር ካርድ
3⃣ ለወጣ  100 ብር ካርድ

👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ

Ethio Arsenal Troll

01 Jan, 16:52


ይቅናህ አቦ 🙏💯

Ethio Arsenal Troll

01 Jan, 16:17


በስማም አርቴታ ዛሬ አስደሰተኝ🔥🔥😭

Ethio Arsenal Troll

01 Jan, 16:17


▪️|| የክለባችን አሰላለፍ ! #OFFICIAL

#COYG 🔴⚪️

SHARE @ETHIO_ARSENAL

Ethio Arsenal Troll

01 Jan, 15:56


ከኛም አልፎ ራሳቸው meme😭

እዚህ ክለብ ላይ ሙድ መያዝ ሰለቸን እኮ 😉😂

Ethio Arsenal Troll

01 Jan, 15:20


ቴንሃግ ይባረር እንጂ አስጨናቂውን ዩናይትድ ታያላችሁ 🤗

Ethio Arsenal Troll

01 Jan, 12:43


ለአንዳንድ ደጋፊዎች ጤና ሲባል TikTok ይዘጋ አሜሪካ እውነቷን ነው 😂

Ethio Arsenal Troll

31 Dec, 20:10


ብስራት ስፖርት ላይ ትላንት

ሲሄድ ባቱ ያምራል ሲመለስ ደረቱ ሊቬ አይደለም ወይ የሻሼ አባት

Ethio Arsenal Troll

31 Dec, 18:05


ሊጀመር ደሞ ያ የዝውውር መስኮት😭

Ethio Arsenal Troll

31 Dec, 17:09


2024 ሊጠናቀቅ የሰዓታት እድሜ ብቻ ይቀራዋል!

ለእናንተ የ2024 ምርጡ የክለባችን ጨዋታ ማን ከ ማን ነበር??

2025 በ ዋንጫ ምንደምቅበት ዓመት ያርግልን አሜን 🙏🙏

Ethio Arsenal Troll

31 Dec, 10:40


ምን ብዬ ነበር 😭😭😉

Ethio Arsenal Troll

31 Dec, 10:12


😂😂😂

Ethio Arsenal Troll

31 Dec, 10:10


2025 ከመግባቱ በፊት በስምንት ቀን ውስጥ አዲስ የወጣው 2-2-3 አሰላለፍ😂

@oza_thought ተቀላቀሉ❤️

Ethio Arsenal Troll

31 Dec, 07:02


እንደኔ እሄ አሰላለፍ 👏🙏

Ethio Arsenal Troll

31 Dec, 05:05


💀💀💀💀💀💀

Ethio Arsenal Troll

31 Dec, 04:34


😭😭💀

Ethio Arsenal Troll

31 Dec, 03:35


ቼላው የተረሳሽ መስሎሻል 😭😭

Ethio Arsenal Troll

26 Dec, 09:00


HAPPY BIRTH DAY 💝💝LEGEND 💗

Ethio Arsenal Troll

26 Dec, 08:04


የቱርክ የምንጊዜም ምርጡ ፊልም ኩሩሉስ ኦስማን🔥

የዛሬውን ክፍል 293/294 ጨምሮ ሙሉ ክፍሉን ለማግኘት ይቀላቀሉን ☑️

Ethio Arsenal Troll

26 Dec, 07:52


memer እንደ ሆነ መች አውቄ Admin እንስጠው በቃ😂😂😂😂

Ethio Arsenal Troll

26 Dec, 07:50


ፓርቴ እዚህ ትሮል ቻናል ውስጥ አለ ማለት ነው😂😂😂

Ethio Arsenal Troll

26 Dec, 06:32


ኤፍሬም የማነህ ወደ አቋሙ ተመልሷል 👏😁

Ethio Arsenal Troll

25 Dec, 19:35


Ayt taschegrh metegha tasatah

Ethio Arsenal Troll

25 Dec, 19:35


ይሄን ሁሉ ከምትፅፍ በአጭሩ ኦልድትራፎርድ እደር አትለኝም 😶🌫

Ethio Arsenal Troll

25 Dec, 19:23


ብሩኖን ፈልጎ ላገኘ ዩናይትድ ደጋፊ ዘራ መዳኒት እንሸልማለን 😂🔥

Ethio Arsenal Troll

25 Dec, 19:22


በፕሪምየር ሊጉ ታሪክ በአንድ የውድድር ዓመት አማካይ ሆነው ብዙ የሊግ ጎሎች ያለ ፔናሊቲ ያስቆጠሩ ተጨዋች !

• ማርቲን ኦዲጋርድ 15 ጎል
• ኬቨን ዴ ብሩይነ 15 ጎል

ኦዴን Understimate ያደረግነው ይመስለኛል ... 😎

SHARE |
@ETHIO_ARSENAL

Ethio Arsenal Troll

25 Dec, 18:46


Finally 😍

Ethio Arsenal Troll

25 Dec, 11:11


የተቃረኒ ቡድን ደጋፊዎች የሳላን ፓስት በመጠበቅ ላይ

Ethio Arsenal Troll

25 Dec, 07:42


ይሄ ሁሉ ትሮል ሰርቼ አንድ ሰው የኔን ስም እንዳልፃፈ ሳውቅ 😭😭

Ethio Arsenal Troll

25 Dec, 04:37


የጠላትን ጨጓራ የሚልጥ የቤቱ ምርጥ troller ማነው ?

የሚያዝናናችሁን አድሚን ስሙን ፃፉ እስኪ 😁

Ethio Arsenal Troll

24 Dec, 19:27


ዘራ ሚሸጡት አንድ ሁለት ቀን ኦልትራፎርድ ቢሄዱ

Ethio Arsenal Troll

24 Dec, 19:24


Challenge accepted😂😂🔥

Ethio Arsenal Troll

24 Dec, 19:05


HERE WE GO

ቶም ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ 🫡

በመጨረሻም በዝውውር መስኮቱ የመዝጊያ ቀን ዩናይትዶች አስገራሚ ድመት አስፈርመዋል 👏

Ethio Arsenal Troll

24 Dec, 18:52


This one 🤣

Ethio Arsenal Troll

24 Dec, 18:46


i like this 😭😂😂

Ethio Arsenal Troll

07 Dec, 20:41


ከ ኦናና ማትረሳ ኢንተርቪው

🗣ዛሬ ለየት ያለ ነገር አዘጋጅተናል

በገባ በትንሽ ደቂቃዎች ዉስጥ ሽንት በሽንት አድርገዉ አስቀዝነዉ ነው ጨወታዉን ያስጨረሱት😄

Ethio Arsenal Troll

07 Dec, 20:34


ትንሽ ቡድን ተሸነፈ አልተሸነፈ ምን አገባን😐

ለማነኛውም ቻናላችን ላይ ለምትገኙ የ ኖቲንግሃም ደጋፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!

Ethio Arsenal Troll

07 Dec, 19:56


ወናና😁

Ethio Arsenal Troll

07 Dec, 19:52


የእማማ ዝናሽ ቡድን የሚለጠልጠዉ ጥምረት😁

Ethio Arsenal Troll

07 Dec, 19:52


ከ 2 ቀን ቡሃላ ይመጡና 😭

Ethio Arsenal Troll

07 Dec, 19:48


ጎልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሻሻሻሻሻሻሻሻሻሻሻሻሻሻሼሼሼሼሼሼሼሼሼሼሼሼሼሼሼሼ

What come back 😳😳

ማን ዩናይትድ 6-3 ኖቲንግሃም
ሆይሉንድ 18'            ሚሊንኮቪች 2'
ብሩኖ 62'                   ጊብስ 48
አሞራዉ በክንፉ 70'       ዉድ 54'
አሞራዉ በላባዉ 78'
አሞራዉ በእንቁላሉ 85'
አሞራዉ በኩሱ 89

Ethio Arsenal Troll

07 Dec, 19:48


This guy my hero🔥

Ethio Arsenal Troll

07 Dec, 19:46


ሶማሊያዋ ደና ነበረች እኮ ባይቀይራት 😂

Ethio Arsenal Troll

07 Dec, 19:45


ግን ገና አዲስ አሰልጣኝ ነዉ😂😂😂😂😂😂

Ethio Arsenal Troll

07 Dec, 19:42


ብሩኖ እኮ ካገባ በኃላ ቢደግሙ ኖሮ አይሸነፉም ነበር 😂

Ethio Arsenal Troll

07 Dec, 19:40


ሲንቁት የነበረዉ ኮርና አቃታቸዉ😔😁

Ethio Arsenal Troll

07 Dec, 19:36


የዘንድሮው የሊጉ የወርቅ ጓንት አሸናፊ እያሉ ሲጨፍሩለት የነበረዉ ወንፊት ይህ ነው እንግዲህ

Ethio Arsenal Troll

07 Dec, 19:34


The Manchester United effect 😵‍💫

Ethio Arsenal Troll

07 Dec, 19:32


ሰው እንዴት ጥብስ እና ጥሬ አሻፈረኝ ብሎ ሁልግዜ ቦዘና ይበላል😂

Ethio Arsenal Troll

07 Dec, 19:30


Abdi or ebdi?

Ethio Arsenal Troll

07 Dec, 19:30


የ league, ምርጥ በሬ ኦናና 😭😭

ግን ዛሬም በቴስታ 2 goal 😭😭

Ethio Arsenal Troll

07 Dec, 19:27


ኦናና ከጨዋታው ቡሀላ 😂

Ethio Arsenal Troll

07 Dec, 19:26


አሞራው አዲስ ነው ጊዜ ያስፈልገዋል

ካሁን ቡሃላ ምንሰማቸው ወሬዎች ናቸው 😭😁😁😁

Ethio Arsenal Troll

07 Dec, 19:25


ተፎካካሪያችን ባትሆንም ግን በደንብ እንሳቅ 😁😁😁😁😁😁😁😁

😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁



😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁

Ethio Arsenal Troll

07 Dec, 19:09


አሞራው

Ethio Arsenal Troll

29 Nov, 17:38


🙏🙏

Ethio Arsenal Troll

29 Nov, 04:43


ለፈገግታ 😁

Ethio Arsenal Troll

28 Nov, 20:37


ሰሞኑን ዩናይትድ ላይ ሚቆጠሩ ጎሎች ልዩ ናቸውው 😭🔥

Ethio Arsenal Troll

28 Nov, 20:37


የቦዶ የመጀመሪያ ጎል

W GOAL 🔥

Ethio Arsenal Troll

28 Nov, 20:33


My bosss we miss you 😭

Ethio Arsenal Troll

28 Nov, 19:06


እኔ የዛ ክለብ ጨዋታ አይመቸኝም ግን goat antony ቋሚ ከሆነ ብቻ ነው ላይ ምችለው 😔

Ethio Arsenal Troll

28 Nov, 18:03


ሀሙስ ገቢያ ምነው ራቀኝ ዛሬ😂😂😭😭😭

Ethio Arsenal Troll

28 Nov, 16:57


ታላቁ ማድሪድ ወደ ድል እንዲመለስ ከማንቼ ጋር መጫወት አለበት ወደ አሸናፊነቱ እንዲመለስ 😉

Ethio Arsenal Troll

28 Nov, 11:43


😁

Ethio Arsenal Troll

28 Nov, 10:56


🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 26 ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ። 

          ተጠናቀቀ

ሊቨርፑል 7-0 ማን ዩናይትድ
⚽️ ጋክፖ 43'    
⚽️ ኑኔዝ 47'.        
⚽️ ጋክፖ 50'
⚽️ ሳላ 65'.         
⚽️ ኑኔዝ 76'
⚽️ ሳላ 83'.            
⚽️ ፊርሚኖ 88


በጊዜው ትልቅ የወተት ማነስ ችግር አጋጥሞ ነበር 😔😔

Ethio Arsenal Troll

28 Nov, 10:15


😢

Ethio Arsenal Troll

28 Nov, 04:51


😂

Ethio Arsenal Troll

27 Nov, 19:25


😂our big gabi

Ethio Arsenal Troll

27 Nov, 18:26


i can't 😂😂😭

Ethio Arsenal Troll

27 Nov, 18:24


ወይ ጥሩ ተናገሩ ወይም ዝም ይበሉ ሌጀንድ😒😒

Ethio Arsenal Troll

27 Nov, 18:23


🗣️"የአርሰናሉ ሌጀንድ ተጫዋች ሲውዲናዊው ፍሬዲ ሉንግበርግ ጋብርኤል ማጋሌሽ ጎል ካ ስቆጠረ በኋላ የቪክቶር ጊዮከርስን ሴሌብሬሽን በመኮረጅ ደስታውን የገለጸበትን መንገድ እንዳልወደደው ተናግሯል።"

🗣ሊዩምበግ ንግግሩን ቀጥሎም ... "አርሴናል ፍጹም በጫወታ ብልጫ ስፖርቲንግን አሸንፏል ነገር ግን ማጋሌሽ ለአርሰናል 3ኛውን ጎል ካስቆጠረ በኋላ ደስታውን የገለጸበት መንገድ ጨዋነት የጓደለው እና ያደረገው ነገር ትንሽ አክብሮት የጎደለው ይመስለኛል።"

🗣"ምናልባት ይህ ያረጀ ፋሽን ይመስለኛል እኔ እንደማስበው ይህ የደስታ አገላለጽ አስፈላጊ አይመስለኝም ምክንያቱም እሱ ጎል ካስቆጠረ በኋላ የራሱ ያልሆነ የሌላ ሰው የደስታ አገላለጽ አድርጓል ይህ ደሞ የዒላማ ምልክት ነው ማጋሌሽ እባክህ ተወው የቪክቶርን ሴሌብሬሽን ለቪክቶር ተውለት እንዲህ አይነት ነገር አንድ ነገር ዒላማ ያደረገ ነገር እኔ ማየት አልወድም።" በማለት ከምሽቱ ጨዋታ በኋላ ሊዩምበርግ ተናግሯል 👀

🙈እናንተ ምን ሃሳብ አላችሁ ? እንደ እኔ እይራ ማጋሌሽ ምንም ስህተት የለውም ይህ በማጋሌሽ ብቻ አልተጀመረም በርካታ ተጫዋቾች ይህንን ሲያደርጉ አይተናል ፍሬዲ ለምን በጋቢ ሴሌብሬሽን እንደተበሳጨ እና ኔጋቲቭ አስተያየት እንደሰጠ አልገባ ኝም እናንተስ ምን ሃሳብ አላችሁ ።

SHARE @ETHIO_ARSENAL

Ethio Arsenal Troll

20 Nov, 11:10


ሳምንቱ ያለ አርሰናል እንዴት ነው 😭😭

Ethio Arsenal Troll

20 Nov, 08:57


የአርሰናል ደጋፊ ሆነህ ቀጣይ ሳምንት ቶተንሃም ከሲቲ እንደሚጫወቱ ስታዉቅ 😅❤️

Ethio Arsenal Troll

19 Nov, 19:04


አሁን እንዲ ሲታይ የአለም ዋንጫ final ጨዋታ ላይ በ90+3 ላይ ጎል አግብቶ ያሸነፈ አይመስልም 😐🙇‍♂

Ethio Arsenal Troll

19 Nov, 18:50


ኢትዮጵያ ብታሸንፍም ብትሸነፍ የኔ ህይወት...

Ethio Arsenal Troll

19 Nov, 18:07


ከምር ይመቻቸው ውጤቱ ይገባን ነበር 💯
ሞቅ ሞቅ አርጉት እንጂ እናት ሀገር ኢትዮጵያ አሸንፋ የለ 😭


በ reaction አደማምቁት 👏😔

Ethio Arsenal Troll

19 Nov, 18:02


እስኪ ዛሬ ለሀገራችን

ሁላችንም 👏👏👏👏

Ethio Arsenal Troll

19 Nov, 17:36


ፔፕ 🥲

Ethio Arsenal Troll

19 Nov, 17:33


ልክ ፀጉር ቤት ሄደህ ልትቆረጥ ስትል አንዱ የቼላዉ ማልያ የለበሰ ሰዉዬ ሊቆርጥህ ሲል... 🏃‍➡️🏃‍➡️🏃‍➡️
.
.
.
ፌድ ብሎ ቁንጮ ይስራኝ እንዴ 🥲

Ethio Arsenal Troll

19 Nov, 16:09


የዲቻዉ ፋንስ እንኳን አደረሳችሁ 👏🙂‍↔️
.
.
.
ያዉ አሁን ሽንት ቤት ግቡና ቆልሉት እንግዲ 💩🥲

Ethio Arsenal Troll

19 Nov, 15:26


ይቅርታ አድርጉልኝና 9ኙንም ባላንዶር አሳምኖ የበላው የአንቶኒ አድናቂ ነኝ 😍

Ethio Arsenal Troll

18 Nov, 18:37


የእለቱ ምርጥ ትሮል 😂😂😂

Ethio Arsenal Troll

18 Nov, 18:37


▪️|| የ ትሮይ ዲኒ አስገራሚ አስተያየት !

🗣 " ካይ ሀቨርት በብዙ ርቀት ከ ቪክቶር ዮኬሬሽ የተሻለ ነዉ ። "

🙄

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL

Ethio Arsenal Troll

18 Nov, 17:54


የሁሉንም ጨዋታ በየ ሳምንቱ ስታይ belike 🙂

Ethio Arsenal Troll

18 Nov, 17:47


ፒተር ዱሩሪ🗣፦ማንቸስተር ዩናይትድ በኦልድትራፎርድ በጣም ወጥ የሆነ ቡድን ነው ፤ በነሐሴ አንድ ድል ፣ በመስከረም አንድ ድል ፣ በጥቅምት አንድ ድል በህዳርም በታህሳስም አንድ ድል ይህ ልክ እንደ የወር አበባ ኡደት ነው በጥር አንድ ካላሸነፉ እርጉዝ ሆነዋል ማለት ነው።” የማትረሳ የፒተር ድሩሪ ንግግር ነች😁😂

Ethio Arsenal Troll

18 Nov, 08:33


ካይ ሃቨርትዝ ሲግማ መሆኑ ነው? 😂

Ethio Arsenal Troll

18 Nov, 08:21


🥱🥱

Ethio Arsenal Troll

17 Nov, 19:40


💔

Ethio Arsenal Troll

17 Nov, 18:03


ሀሎ መስፍኔ😍

Ethio Arsenal Troll

17 Nov, 09:59


አምራባት ምሳ በልቶ ይሆን? 🥹

Ethio Arsenal Troll

16 Nov, 19:19


መሃይሞች አይናቸው ትልቅ ነው አለ ሞጣ 😭

Ethio Arsenal Troll

16 Nov, 18:25


ከዚህ በላይ አላዝጋችሁም🙌 Good Night my ppl🫶🏻🤍

Ethio Arsenal Troll

16 Nov, 18:20


Cheers🥂 ከናንተ ጋር ስንበሻሸቅ አልቅሳችሁ ለቤተሰቦቻችሁ የተናገራችሁ የ ሲቲ ደጋፊዎች😂😂

Ethio Arsenal Troll

16 Nov, 18:16


Cheers🥂 ክለባችሁ ሲሸነፍ ተናዳችሁ ለረገማችሁን ስታሸንፉ ለመረቃችሁን የሊቬ ደጋፊዎች😂😂

Ethio Arsenal Troll

16 Nov, 18:10


Cheers🥂 ክለባችሁ ሲሸነፍ እንዳትወጉን ብለን ፈርተናችሁ Dstv ቤት ላሳደራቹን የቼልሲ ደጋፊዎች😭

Ethio Arsenal Troll

16 Nov, 18:05


Cheers🥂 አሰልጣኝ ስለቀየራችሁ በደስታ ብዛት ታክሲ ውስጥ ሂሳብ ማትቀበሉን የሻሼ ደጋፊዎች ለናንተ ትልቅ ፍቅር አለን😂🤍

Ethio Arsenal Troll

16 Nov, 18:04


Let's gooooo🥂🤌🏼

Ethio Arsenal Troll

16 Nov, 17:39


Cheers 🥂 አሰልጣኝ ስትቀጥሩም ስታባረሩም ምትጨፍሩ የሆነ ክለብ ደጋፊዎች😂😂🙌

Ethio Arsenal Troll

16 Nov, 17:30


አይ ሀበሻ 😂

Ethio Arsenal Troll

16 Nov, 15:51


እስኪ አንዴ ለ ቺኮቻችን 👏👏👏

እናርግ 😘

Ethio Arsenal Troll

16 Nov, 12:36


ሳምንቱ ያለ አርሴ 😭

Ethio Arsenal Troll

15 Nov, 17:24


ቴን ሀግ አሞሪምን 5 ስጥት እንዳረጋት የምናውቀው ስንቶቻችን ነን 😂😁😁😁😂😂😁😁😁😁😁😁😁😁😂😂

ajax fc   5       1  sporting lisbon

ቴኑ ሌጀንድ ነው የምንለው በምክኒያት ነው🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡

Ethio Arsenal Troll

15 Nov, 16:52


ይመኙታል እንጂ አያገኙትም መቼም 💯😔

Ethio Arsenal Troll

15 Nov, 16:47


😂🤣

Ethio Arsenal Troll

15 Nov, 16:46


ግም ለግም አሉ 😂😂😂

Ethio Arsenal Troll

15 Nov, 16:38


😘😘😘😔

Ethio Arsenal Troll

14 Nov, 20:45


ለ 24 ሰዓት ብቻ የሚቆይ

ስለተመዘገባችሁ ብቻ 500ETB የሚሰጣችሁ ዌብሳይት

እንዳያመልጣችሁ

ከላይ እኔ ያወጣሁት ነው!!

Take a bold gamble and change your destiny! https://www.vivapay.top?id=MjE1MjUyOTQ5ODQ4MDY0MQ==&from=OTA4MTQ3NjY3|MjE1MjUyOTQ1MDMxOTg3Mg==&lang=en&cid=hbcp&channel=web

Ethio Arsenal Troll

14 Nov, 18:45


The GOAT of NNN😭😁

Ethio Arsenal Troll

14 Nov, 15:50


ይመጡና ከዛ bruno maestro እያሉ ልብ ይነካሉ 🙃

Ethio Arsenal Troll

14 Nov, 15:49


በባለፈው የውድድር ዘመን በሊጉ ያለ ፔናሊቲ ያስቆጠሩት ጎል

6 ብሩኖ ፈርናንዴስ
7 ዲክላን ራይስ

ለማስታወስ ያክል ራይስ የተከላካይ አማካይ ነው !

SHARE |
@ETHIO_ARSENAL

Ethio Arsenal Troll

13 Nov, 13:52


ምናልባት ያልገባችሁ

ካላችሁ ጥቁር ኮት ያረገው timber ነው 💯💯


ማለቴ ሁለቱም timber ናቸው


Jurien timber ena Quarantine timber 👏👏

Ethio Arsenal Troll

13 Nov, 13:47


አንዱን የሻሼ ደጋፊ ለምን የርቀት ትምህርት አትማርም ስትለው ይርቀኛል ሲልህ💔

Ethio Arsenal Troll

13 Nov, 10:25


ጥቁር ኮት ያረገው ነው timber 😁

Ethio Arsenal Troll

13 Nov, 03:54


ለገባው ብቻ 😁😁😁

Ethio Arsenal Troll

11 Nov, 14:46


የክለቡ ዲፌንስ ራሱ እንደዚህ አልከፈተም😂😂


ሰው በዚህ ልክ እንዴት አፉን ይከፍታል🙆‍♂😂😂

Ethio Arsenal Troll

11 Nov, 12:45


💯💯💯

Ethio Arsenal Troll

10 Nov, 20:45


ብቻ የሰላም ያርግልን ደና እደሩ ❤️🤍

Ethio Arsenal Troll

10 Nov, 19:27


ሳሊባ. ‼️

Ethio Arsenal Troll

10 Nov, 19:10


የምር ምን እየሆንን ነው ግን ? 🗿

Ethio Arsenal Troll

10 Nov, 18:45


እርጉዝ እንስት ይሄን ጫወታ ብታይ በጭንቀት ብቻ ትወልዳለች ሆስፒታል ሳትሄድ😭😭


አረ በስመአብ😭😭😭

Ethio Arsenal Troll

10 Nov, 18:42


አሁን እኔ እኮ ሚያሳስበኝ መወጋቴ ሳይሆን ኪሴ ዉስጥ ለሻይ ብዬ የያዝኩትን 1 ሚሊየን ብር እንዳይወስድብኝ ነዉ 🥲

Ethio Arsenal Troll

10 Nov, 18:41


ኧረ ወገን አሁን አንዱ የዲቻዉ ደጋፊ ፒራሰር ጠብቀኝ እያለኝ ነዉ ኧረ ምን ተሻለኝ 🥲

Ethio Arsenal Troll

10 Nov, 18:34


ሳሊባ ፓልመርን

Ethio Arsenal Troll

10 Nov, 18:32


ይኸዉ ጨዋታ አልቋል አሁን ሳንወጋ ወደ ቤት Run run 🥲🏃‍➡️

Ethio Arsenal Troll

10 Nov, 18:28


ኧረ ትሮሳርድ ግን 90+5 ላይም ምን አይነት ኳስ ነው የሳተዉ 🫠

Ethio Arsenal Troll

09 Nov, 17:06


የቼላዉ ጌታ 😜🤚

Ethio Arsenal Troll

09 Nov, 16:22


አሰላለፍችን ወጥቷል🫶

Ethio Arsenal Troll

09 Nov, 16:21


የብራይተን አሰላለፍ !

02:30 | ማንቸስተር ሲቲ ከ ብራይተን

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et

Ethio Arsenal Troll

09 Nov, 13:21


አረ እኔስ መከራዬ በዛ🤩

Ethio Arsenal Troll

09 Nov, 13:19


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 26 ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ.

          ተጠናቀቀ

ሊቨርፑል 7-0 ማን ዩናይትድ
⚽️ ጋክፖ 43'    
⚽️ ኑኔዝ 47'.        
⚽️ ጋክፖ 50'
⚽️ ሳላ 65'.         
⚽️ ኑኔዝ 76'
⚽️ ሳላ 83'.            
⚽️ ፊርሚኖ 88

Ethio Arsenal Troll

09 Nov, 12:46


ሳያውቅ ነው እንዳትሉኝ 😂😂😂

Ethio Arsenal Troll

08 Nov, 17:48


ከሰራዋቸው ቪዲዮ ውስጥ የምወደውን ስራዬን ይኸው ለናንት ግብዣ ይሆን ዘንድ ጀባ አልኳችሁ❤️🤍

Ethio Arsenal Troll

07 Nov, 18:26


የዩናይትድ ደጋፊዎች በአመት ዉስጥ 3ጊዜ ነው ሚደሰቱት

ጨዋታ ሲያሸንፉ ፣ ከአርሰናል ካልተጫወቱ እና አሰልጣኝ ሲያባሩ 💀🤣

Ethio Arsenal Troll

07 Nov, 18:16


ኮመንት ላይ ❝እባካችሁ ዩናይትድን ሳትደግፉ እንዳትሞቱ❞ ምትሉ ሰዎች ግን ምንሼ ነው😂😂😂

በሱ ትሞታላችሁ ነው ነገሩ😁😁

Ethio Arsenal Troll

07 Nov, 17:54


የአለማችን ምርጡ አጥቂ 😪🤧🤧

Ethio Arsenal Troll

07 Nov, 17:11


ዩናይትድ ይለወጣል ምትሉ ወንዶች

Ethio Arsenal Troll

07 Nov, 07:34


የኢንተር ተከላካይ መስመር በትላንትናው ዕለት 🫠

Ethio Arsenal Troll

06 Nov, 19:25


የዛሬ ተጠባቂ የቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች

ኢንተር ከ አርሰናል

ማን ዩናይትድ ከ ቼልሲ 🙂

Ethio Arsenal Troll

06 Nov, 19:11


የአሁኑ የሲቲን Back 4 አንቶኒ ተጎድቶ ነው እንጂ ሀትሪክ ይሰራበታል😂😂

Ethio Arsenal Troll

06 Nov, 18:46


🦓👌

Ethio Arsenal Troll

06 Nov, 18:39


አንዱማ ጅንዙን ገርግጮ ነው የገባው

Ethio Arsenal Troll

06 Nov, 18:37


በትላንትናው ቀን የሲቲ የተከላካይ መስመር 👆🫠

Ethio Arsenal Troll

06 Nov, 18:34


ግን ምን ሆነን ነው የሲቲን ሽንፈት የረሳነዉ 🫠💩

Ethio Arsenal Troll

06 Nov, 18:25


ምን አይነት ክበር የሚነካ፣ የሚደብር፣ ንቀት የተቀላቀለበት፣ የጥላቻ እና ዘረኝነት የሞላበት ነገር ነው











ለጦጣዋ 😂😂

Ethio Arsenal Troll

06 Nov, 18:22


ፓልመር እና ጃክሰን 🫂🥹

Ethio Arsenal Troll

05 Nov, 19:27


I don't know 🤣🤣🤣🤣

Ethio Arsenal Troll

05 Nov, 19:23


The King Is back. 😭🔥

Ethio Arsenal Troll

05 Nov, 16:52


ØDE ኡፍፍፍፍፍ ❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥

Ethio Arsenal Troll

05 Nov, 16:52


•|| መድፈኞቹ ወደ ጣልያን ጉዞ ጀምረዋል

SHARE | @ETHIO_ARSENAL

Ethio Arsenal Troll

05 Nov, 14:12


Finally 4-3-3 አሰላለፋችን ተመልሷል😭

Ethio Arsenal Troll

05 Nov, 13:47


Epl አሁን ነው የተጀመረው ❤️‍🔥🤫

Ethio Arsenal Troll

05 Nov, 13:09


ማርቲኔሊ እና ሃቨርት አሁንም ኳስ እየተጫወቱ ነው እንዴ???

Ethio Arsenal Troll

05 Nov, 13:09


የክለባችን የወሩ ምርጥ ተጨዋች እጩዎች

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL

Ethio Arsenal Troll

05 Nov, 11:41


ከምሬ ነው ምላችሁ እሄ ልጅ እንዴት ናፍቆኝ እንደነበር 😭 😘

ወደ ልምምድ ተመልሳል እስኪ አንዴ ለ CAPTAIN ØDE እንኳን መጣህ እንበለው በ react😘🙏

Ethio Arsenal Troll

05 Nov, 04:11


CAPTAIN ØDE ተሞሽራል

😘😘😘😘😘😘😘😘😘

Ethio Arsenal Troll

04 Nov, 19:03


ወዮዮዮዮ 😭😁🤣

Ethio Arsenal Troll

04 Nov, 18:54


ኧረ የፓልመር ግፍ 🙉🙈😁

Ethio Arsenal Troll

04 Nov, 12:12


🥹😂

Ethio Arsenal Troll

04 Nov, 08:17


ማነው ግን እሄን ልጅ እንደኔ የናፈቀው 😭😭

አረ በጊዜ ተመለስልን 😭😘😘😘

Ethio Arsenal Troll

04 Nov, 07:36


ባርሳ ላይ አግብተህ እንዳጨፍር ጎሉ ኦፍሳይድ ሊሆን ይችላል😂😂😂

አርሰናል ጎል እንዳይገባበት ይከላከላል🧱⚔️
ባርሳ ኦፍ ያደጋል🚶‍➡️

አሉ ደሞ እነ እከሌ😂😂😂

Ethio Arsenal Troll

03 Nov, 19:10


ገብቻለሁ😂😂

ወደ ቤት የገባሁበት ዘዴ እዩ😉😂

Ethio Arsenal Troll

03 Nov, 19:04


እንደኔ DSTV ያላችሁ ሰዎች ወደ ቤት እንግባ ወይስ እዛው dstv እንደር በአቻ ተከፍተው ይወጉን ይሆን😂😂😂

Ethio Arsenal Troll

03 Nov, 18:58


ዛሬ የሻሼ players

Be like 🤩

Ethio Arsenal Troll

03 Nov, 18:56


አንዱ ሻሼ ፋን ለኛ አቻ ማለት እንደማሸነፍ ነው ሲለኝ አልቻልኩም

Ethio Arsenal Troll

03 Nov, 18:32


ቼላዉን ለመለጥለጥ የግድ አርሰናል መሆን አለብህ!

Ethio Arsenal Troll

03 Nov, 18:06


ኦናና ተልከሰከሰ ካደደደ

Ethio Arsenal Troll

03 Nov, 18:04


ካይሴዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶ ❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥

Ethio Arsenal Troll

03 Nov, 17:27


ፔፕ በትርፍ ጊዜው አዝማሪ ሆነ 😭🥲

Ethio Arsenal Troll

03 Nov, 17:23


ኧረ የቼልሲ አቋም ግን በጣም ወርዷል!

Ethio Arsenal Troll

03 Nov, 16:21


የማንቼ ያለበት ፕሪሚየር ሊግ መቼ ነው ሚጀምረው 😂?

Ethio Arsenal Troll

03 Nov, 15:30


ኧረ የምን መፍዘዝ ነው ቤተሰብ ሞቅ ሞቅ አድርጉት እንጂ 🔥👏🤌

Ethio Arsenal Troll

03 Nov, 15:25


ፓልመር እንደለመደው ትናንሽ ክለቦች ላይ ሊፈነጭ ነው 🥲🥹

Ethio Arsenal Troll

03 Nov, 15:22


አሰላለፋችን 🥲

Ethio Arsenal Troll

03 Nov, 15:20


አራዳነት መልክ ቢኖረዉ...


ቼላዉ ፋንስ 🙂‍↔️🫶

Ethio Arsenal Troll

03 Nov, 13:18


የሙዚቃ ግብዣ😂🥂

Ethio Arsenal Troll

02 Nov, 18:35


❤️🤍

Ethio Arsenal Troll

02 Nov, 18:01


Efootball ምትጫወቱ ይህን የመሰለ ምርጥ አካውንት ለመግዛት ከፈለጉ

@Reiss_nelsonn ያናግሩን

Ethio Arsenal Troll

02 Nov, 17:57


በአርሴ ስቀዉ ሳይጨርሱ ቦርንማዉዝ አስለቀሳቸዉ 🙂‍↔️😁🤌

Ethio Arsenal Troll

02 Nov, 17:50


ኧረ ኢትዮጵያ ዉስጥ ዲ*ላ በዝቷል! 💀

Ethio Arsenal Troll

02 Nov, 17:17


.
.
.
𝐀𝐫𝐬𝐞𝐧𝐚𝐥. ❤️‍🔥

Ethio Arsenal Troll

02 Nov, 17:09


🤩🤩

Ethio Arsenal Troll

02 Nov, 17:07


አሟሙቀዉ ተሸነፉ 🥲😁

Ethio Arsenal Troll

02 Nov, 17:06


ሲቲም ተሸንፏል 🥲😌

Ethio Arsenal Troll

02 Nov, 17:05


ምን ማድረግ ይሻላል 🤩

Ethio Arsenal Troll

02 Nov, 17:02


ፔፕ : #አኩኩሉ 🗣


ዶኩ : #አልነጋም 🙇‍♂

Ethio Arsenal Troll

02 Nov, 16:58


ዉረድ ችግርህን መንግስት ያይልሀል

Ethio Arsenal Troll

02 Nov, 16:56


እስቲ አንዴ ለቦርንማዉዝ 👏👏👏

Ethio Arsenal Troll

02 Nov, 16:54


ቦርንማዉዝ 🕺🕺🕺🕺🕺🕺

Ethio Arsenal Troll

02 Nov, 16:48


ዛሬ ሲቲ የዳኛው ጉቦ አልከፈለም ለካ 🥲

Ethio Arsenal Troll

02 Nov, 16:41


ኧረ ቋጥሩ እንጂ ቤተሰብ 🥲

Ethio Arsenal Troll

02 Nov, 16:38


.
.
.
የ20 ብር ቆቀር የመሰለ ፊት 💩

Ethio Arsenal Troll

02 Nov, 16:30


አስተሳሰበ ቆማጣ ልክስክሳም
.
.
.
አሁን ይሄ ይሳታል 💀

Ethio Arsenal Troll

02 Nov, 16:26


ምን ማድረግ ይሻላል...... የዉነት

ማልቀስ ይሻላል እንዴ 🥲😁

Ethio Arsenal Troll

02 Nov, 16:23


ምን ይሳንሀል ፈጣሪዬ 🤲

Ethio Arsenal Troll

02 Nov, 16:21


ይሄኔ ነጥብ እናጠብ ነበር ይበልጥ ነው የደበረኝ😭😭😭

Ethio Arsenal Troll

30 Oct, 18:43


We already miss you Erik 😭

Ethio Arsenal Troll

30 Oct, 18:00


ምን ማድረግ ይሻላል.... የዉነት

ማልቀስ ይሻላል እንዴ 🥲

Ethio Arsenal Troll

30 Oct, 17:29


😭😭😁😁

Ethio Arsenal Troll

30 Oct, 16:52


ኧረ የሰው ልጅ ጭካኔ በEdit 💀🤌

Ethio Arsenal Troll

30 Oct, 16:31


ቴኑ 🥲

Ethio Arsenal Troll

30 Oct, 09:48


BREAKING NEWS 💯💯

Tenhag የሄደው ወደ france ነበር የ goat antony ባላንዶር ለመቀበል ነበር 😂

Ethio Arsenal Troll

30 Oct, 09:42


አባታችን አዲስ ሥራ አግኝቷል 😭😭😁

Ethio Arsenal Troll

30 Oct, 09:26


& saka vs robertson 😂

Ethio Arsenal Troll

30 Oct, 09:21


EMOTIONAL DAMAGE 😂😂

Ethio Arsenal Troll

29 Oct, 18:38


እኔ ምላቹ ትላንት ጋርናቾ የማንን ሱፍ ነው ያረገዉ ? 😁🤧

Ethio Arsenal Troll

29 Oct, 17:06


እንኳን ደስ አላችሁ የዩናይትድ ደጋፊዎች ለናንተ ደስ ብሎናል🥰🥰


ለአሰልጣኙ ግን አዝነናል ደህና የነበረውን ሰውዬ በሽተኛ ልታረጉት ነው በቃ እንደ ቀልድ🥹😂😂😂

Ethio Arsenal Troll

29 Oct, 16:48


አንዱ የቼላዉ ደጋፊ መቶ ባላንዶሩ ለፓልመር ነበር ሚገባው ሲልህ... 💀

Ethio Arsenal Troll

28 Oct, 20:51


ከአያክስ ወደ ዩናይትድ ሲዘዋወር ውላቸው ላይ ባሎንዶርን ካሸነፈ ማንቼ 10m£ ይጨምራል የሚል አንቀጽ ውሉ ላይ እንደነበረ ስታስታዉስ🤩

Ethio Arsenal Troll

28 Oct, 20:47


በስተመጨረሻም 👍

Ethio Arsenal Troll

28 Oct, 18:37


ቪኒ እና ሮድሪ በአሁኑ Goat አንቶኒ ባላንዶሩን እንደሚበላው ትዝ ሲላቸዉ 🥲

Ethio Arsenal Troll

28 Oct, 18:30


ሰበር መረጃ 🚨

- ቴኑ አልተባረረም የባላንዶር ሽልማቱን ሊወስድ ሄዶ ነው! 🤧

Ethio Arsenal Troll

28 Oct, 18:25


ኧረ ኢትዮጵያ ዉስጥ ዲ*ላ በዝቷል! 💀



Manchester Is Bleu - ምናለ Blue ብለህ በስርአቱ ብትፅፍ አይይ የደደብ ነገር 🥲

Ethio Arsenal Troll

28 Oct, 18:20


No No No Saka is the best player in the world! 🤴🏿💎

Ethio Arsenal Troll

28 Oct, 18:14


ቀይ ቢሆን እኮ ይሄኔ
ለሱ ነበር ሚሰጡት 😭😭😭😭😭😭



Vini the best player in the world 🙌

Ethio Arsenal Troll

28 Oct, 18:06


#ከርዕስ_ዉጪ







ወይኔ ዉርደት 🙇‍♂🙆‍♂

Ethio Arsenal Troll

28 Oct, 17:43


ሾልኮ የወጣ😍😍

Ethio Arsenal Troll

28 Oct, 17:40


አረ በቃ ጀግናችንን ተውት 😡

Ethio Arsenal Troll

28 Oct, 17:26


King kai 👑😁

Ethio Arsenal Troll

28 Oct, 17:03


ቴኑ በዚ ሰዓት .......


- ዘበኛ ልሁን ሊስትሮ ?🤔

Ethio Arsenal Troll

28 Oct, 16:42


.
.
.
ለእስከ ዛሬ ድረስ ላሳየኸን የመሸነፍ
ችሎታ ፣ ዉርደት ፣ ሳክስ


ከልብ እናመሰግናለን 👏

Ethio Arsenal Troll

28 Oct, 15:59


የሻሼዉ ደጋፊዎች 🗣: ሮበርትሰን የት ነው ?



ሮበርትሰን ፖፖ ላይ 💩

Ethio Arsenal Troll

28 Oct, 12:08


FACT😭😭

Ethio Arsenal Troll

28 Oct, 12:07


ከአሁን በኃላ የአሰልጣኞችን interview ለምኔ አያለሁ🥹?


የአርቴታን ራሱ ደውላችሁ ንገሩኝ🤕😂😂

Ethio Arsenal Troll

28 Oct, 12:05


እነሱ መች አዘኑ 😭😭

አሁን በዚህ ሰዓት ጭፈራ ላይ ናቸው 😁😁

Ethio Arsenal Troll

28 Oct, 11:58


ከማን ዩናይትድ ደጋፊዎች በላይ በመሰናበቱ አዝኛለው የእውነት ያማልል 😢

Ethio Arsenal Troll

28 Oct, 11:57


በመሰናበቱ ምን ተሰማችሁ ቤተሰብ

ባይመለከተንም 😭😭😁😁

Ethio Arsenal Troll

26 Oct, 05:08


ለካ እንዛም ትሮል ቻናል አላቸው 😥

Ethio Arsenal Troll

25 Oct, 19:42


አንዱ ዩናይትድ ደጋፊ " ዘንድሮማ Ucl Final ላይ እኛ ጋር በደረሳቹ ቅጥቅጥ አርገናቹ ዋንጫውን እንወስዳለን ሲልክ " 😭💔

Ethio Arsenal Troll

25 Oct, 19:20


አረ የአርሰናል ደጋፊዎች አንድ በሉ ሌስተር ካሸነፈ 13ተኛ መሆኔ ነው ። 😥

Ethio Arsenal Troll

25 Oct, 19:19


ሰው ሲናገር ለነገ አያውቅም 🤣

ስሙን እዩትማ ፣ 12ኛው ዩናይትድ 💀

Ethio Arsenal Troll

25 Oct, 19:15


ሳካ ከ አድናቂዎቹ ጋር 😍

Ethio Arsenal Troll

25 Oct, 18:53


ሄደ ወደ አምላኩ ሄደ 😭

Ethio Arsenal Troll

25 Oct, 18:50


ማርቲኔዝ ( ሊቻ ) 🗣 - በሰደፍ መታኝ

- በሰደፍ ሲመታኝ ሰደፉ ተሰበረ

- ሰደፉ ሲሰበር ሞትኩበት... 💀

Ethio Arsenal Troll

25 Oct, 16:57


ኧረ ዲቻዎች Edit ላይ አልተቻሉም 😭🤌

Ethio Arsenal Troll

25 Oct, 16:31


የዩናይትድ ባለስጣኖች ቴኑን ሲያገኙት 🧑‍🦲🥲👊

Ethio Arsenal Troll

25 Oct, 15:21


ሁሌም በልባችን ትኖራለህ Goat አንቶኒ 🐐🥲

Ethio Arsenal Troll

25 Oct, 14:58


ኮንታ መጣልሽ 🤌😁

Ethio Arsenal Troll

25 Oct, 14:43


Goat አንቶኒ በጨዋታ ብዛት የእግር ጉዳት አጋጠመው 🥲

Ethio Arsenal Troll

25 Oct, 13:50


ሊቻ በአሁኑ ሰዓት 😭🥲

Ethio Arsenal Troll

25 Oct, 13:47


ፍትህ ለሊቻ 😭

Ethio Arsenal Troll

25 Oct, 11:53


Looking for Betting Tips?👀

We provide:
📈High efficiency
🧮Different markets
All tips are FREE

🤑Join today and win with us!🤑

➡️CLICK HERE TO JOIN NOW!!!
➡️CLICK HERE TO JOIN NOW!!!
➡️CLICK HERE TO JOIN NOW!!!

Ethio Arsenal Troll

25 Oct, 08:00


አውሬው በጨዋታ ብዛት ተጎዳብን
Goatony 🥹

Ethio Arsenal Troll

25 Oct, 06:19


ጉድ MORNING😍

Ethio Arsenal Troll

25 Oct, 02:49


ኡኡኡኡኡ 🥲🤣🤣🤣

Ethio Arsenal Troll

24 Oct, 18:00


ቃሌን ያዙት ፌነርባቼ ካሸነፈ ፍሬድ ወይም አምራባት ያገባሉ!!!😉

Ethio Arsenal Troll

21 Oct, 18:48


እማማን ብናስፈርማቸዉ ምን የመስላቹሀል
ቤተሰብ ? 👀


◉ እማማ ወደ አርሰናል!

◉ Here we go!

Ethio Arsenal Troll

21 Oct, 18:39


የሻሼዉ ሳንቾ እየተመለሰ ነዉዉዉ 🫶🫶🫶

Ethio Arsenal Troll

21 Oct, 18:21


እና ጃክሰን ኢትዮጵያዊ አይደለም ነው ምትሉኝ 💩

Ethio Arsenal Troll

21 Oct, 18:11


ጃክሰን 🥲

Ethio Arsenal Troll

21 Oct, 17:51


ሸምሱ is Back

Ethio Arsenal Troll

21 Oct, 11:19


ከሻሼ ፋኑ ጀለሴ ps እየተጫወትኩ ሳሊባ እንዴት ገባ ቀይ ተሰጥቶት አልነበር እንዴ ሲለኝ በቃ አልቻልኩም 🗿

Ethio Arsenal Troll

21 Oct, 10:36


ሚኬል አርቴታ ፦

" አርሰናል አንድ ጨዋታ ለመሸነፍ 6 ወር ይፈጅበታል ።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE" @ETHIO_ARSENAL

Ethio Arsenal Troll

20 Oct, 19:23


ልክ ከDSTV ቤት ስትወጣ

የቼላዉ ደጋፊዎች :-

Ethio Arsenal Troll

20 Oct, 19:18


ልክ የፕሪሚየር ሊግ ደረጃ ካየህ በኋላ
.
.
.
ሻሼ 😭

የት ነሽ የት ነሽ የት ነሽሽሽ 🎶💔

Ethio Arsenal Troll

20 Oct, 19:14


ወንድም ወንድሙ ላይ ሚጨካከንበት ጊዜ 😩🤧

Ethio Arsenal Troll

20 Oct, 19:09


◉ ወይኔ ሰለሞን ቆመ

◉ ሰለሞን ቆመ ቆመ

◉ ቆመ ሰለሞን

Ethio Arsenal Troll

20 Oct, 19:05


ምናለ የቼልሲ ሎጎ ባረገኝ 🥹

Ethio Arsenal Troll

20 Oct, 18:14


አያትህ ጋር ሄደህ ልክ ሳር ይዘህ ወደ በሬዉ ስትሄድ...

በሬዉ be like 🐂 :- ... 👆

Ethio Arsenal Troll

20 Oct, 18:09


ለካስ የቼልሲ ደጋፊ ሆኖ ቆንጆ አለ 💀🥲

Ethio Arsenal Troll

20 Oct, 18:04


እናት ክለብ ቼልሲ መጣሁልሽሽሽሽ! 😌
🏃‍➡️🏃‍➡️🏃‍➡️

Ethio Arsenal Troll

19 Oct, 18:16


This Moment 🥹

Ethio Arsenal Troll

19 Oct, 17:06


🧱🐐


😞😞😞

Ethio Arsenal Troll

19 Oct, 17:02


ሳሊባ 😓😥

Ethio Arsenal Troll

19 Oct, 16:51


አንዱ ጀለስ መቶ ዩናይትድ ወደ አቋሙ ተመልሷል ሲለኝ...


Me: አንተ ንፍጥ ቆሻሻ ልክስክሳም 💀

Ethio Arsenal Troll

19 Oct, 16:22


ጃክሰን 🥹

Ethio Arsenal Troll

19 Oct, 16:12


ለካ ማሸነፍ እንዲህ ደስ ይላል 😐

Ethio Arsenal Troll

19 Oct, 16:04


በሰደፍ መታኝ

በሰደፍ ሲመታኝ ሰደፉ ተሰበረ

ሰደፉ ሲሰበር ሞትኩበት... 💀

Ethio Arsenal Troll

19 Oct, 15:45


ኧረ አእምሮም ይጎላቸዋል! 🫠

Ethio Arsenal Troll

19 Oct, 15:34


ዩናይትድ አሸነፈ ተሸነፈ እኛ ምን አገባን
.
.
.
ዋናው አርሴ ማሸነፉ ነው 😌🤝

Ethio Arsenal Troll

19 Oct, 15:30


እግር ኳስ ቻናል...


የአሽቃባጮች ስብስብ...

Ethio Arsenal Troll

19 Oct, 15:19


😈🔥

Ethio Arsenal Troll

19 Oct, 15:18


ኧረ ኢትዮጵያ ዉስጥ ደደብ በዝቷል! 🥲


የጉንዳን ስብስብ 🐜🐜🐜

Ethio Arsenal Troll

19 Oct, 15:16


ማነዉ ግርማ ? 💀

Ethio Arsenal Troll

19 Oct, 15:13


ኧረ አትለኝም 😁😂

Ethio Arsenal Troll

19 Oct, 15:13


አረ ተዉ ከነ ግርማዉ😁

Ethio Arsenal Troll

19 Oct, 15:11


ኧረ ቤተሰብ ምንሸት Reaction እኮ ቀነሳቹ 🫣


ኧረ ሞቅ ሞቅ አድርጉት 🕺🕺🕺

Ethio Arsenal Troll

19 Oct, 15:10


ጫወታው ያለቀ ይመስላል ክሪስካቫና አሁንም አልነፉም ኦዴጋርድ ሚያሻማ ይመስላል አሻማማማማ መለሰ ኔልሰን ኦልክሳንደር ዚንቼኮኮኮ ወይኔ አመለጣቸው ወይኔ አመለጣቸው የመጨረሻ ሙከራቸው ማርቲን ኦዴጋርድ የመኣዘን ምቱን መታ መታታታ መልሶ ኔልሰንንንንንንንንንን ውይ ነቀነቀው ነቀነቀው ነቀነቀው ምን አይነት ተኣምር ነው ምን ይነት ተኣምር ነው ያምላክ ያለህ እንዴት ያለ እግር ኳስ ምናልባት በሊግ ደረጃ በዘንድሮው አመት ተመልከተን እናቅ ይሆን ወይ አርሰናል አርሰናል ውዱ ብቻ ሳይሆን ከውድም በላይ ሆነ ❤️ላንረሳው ሸምድደነዋልው 😭

Ethio Arsenal Troll

19 Oct, 15:09


ሻሼ ከኮንታ አልፋ ለገጣፎ ገባች 🥲

Ethio Arsenal Troll

19 Oct, 15:08


ቫዝሊን ቀብተው አስገቡት

Ethio Arsenal Troll

19 Oct, 15:07


በቂጥ ማሰብ ስተጀምር... 💀👆