I have a dream!! @uniqueforworld Channel on Telegram

I have a dream!!

@uniqueforworld


እዚ ቻናል ላይ አስተማሪ ንግግሮችን እንዲሁም ታሪኮችን ማቅረብ ሚችል Admin እንፈልጋለን በፈቃደኝነት እኛን ማገዝ ምትችሉ @Ragedebot ላይ አናግሩን ።

አዲስ ማቅረብ ምትፈልጉትም ሀሳብ ካላችሁም አናግሩን 🙏


For any comment @anigaru

እዚ ቻናል ላይ (Amharic)

እዚ ቻናል ላይ ከምንቅሺት ይወክለዋል! መልእኽት፣ ማቅረብ እና ርሑስ እንጋፊ ነው ለስለሳ ከቻናላችሁ በደኅንነት ይረዳሉ። እባኮቺን እናገባዋለን በካፒትምቲንቲ በመስራቶችና ማግኘት ተመልከቱ ይሆናሉ። ከመጠቆም ሌሎች አድርጉን፣ የሚል በአላህ ቀጥሎ እንኳ ሌላ፣ በ ሪል፦ቴሚ መሳጣታችሁን እለምናለሁ። ህፃናት እና ካልሆነው ህፃን በብክሆዎ ፓትርዎ፣ እናገባለን!

I have a dream!!

16 Nov, 10:05


HARD WORK💪

I have a dream!!

16 Nov, 10:01


★ በዚህ ምድር ሰዉ መሆን ነዉ እንጂ፤ ሰዉ መምሰል ቀላል ነዉ፤ እንዲሉ በፍጹም ራስን ተማመን፣ ሁሌም ራስህንም ሁን፤ በዙሪያህ ላሉ ጩኸቶች ሁሉ ጆሮህን አትስጥ። ሀይቅ ዳር ተሰብስበዉ እንቁራሪቶች አብዝተዉ ስለጮሁ ሀይቁ የእንቁራሪቶች ነዉ ማለት አይደለም:: ለክብራቸዉ ሲሉ ዝም ያሉ ብዙ ዓሳዎች በሀይቁ ዉስጥ አሉና።

I have a dream!!

16 Nov, 09:39


ታላቅን ማክበር ራስን ማስከበር ጭምር መሆኑን የሚያሳይ ምስል!!👏
የተጠበቀው ሆኗል። ታይሰን
ክብሩን ማሰጠበቅ ሳይችል ቀርቷል።

የ58 ዓመቱ አሜሪካዊው የቦክስ ሌጄንጅ ማይክ ታይሰን 31 ዓመት ቢያንሰው ጄክ ፖል ከስምንት ዙሮች በኋላ ተረቷል።

የዩቲዩብ ቦክሰኛው ፖል "40 ሚሊዮን ዶላር ለማግኘትና እና ታይሰን ለመዘረር'' እንደሚመጣ አሰቀድሞ ተናግሮ ነበር እሱም ነው የሆነው።

#በነገራችን ላይ ማይክ ታይሰን አሁን ላይ ያለውን ገቢውን($10) እጥፍ በግጥሚያው ማግኘት ችሏል። ታይሰን ምንም እንኳ ይሸነፍ እንጂ መረጃዎች እንደሚያሳዩት የአሁን ገቢውን እጥፍ 20 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ያገኛል።
###

I have a dream!!

15 May, 06:45


😭😭😭
@uniqueforworld
@sewhunsw

I have a dream!!

14 May, 21:40


My father🙏

I have a dream!!

14 Apr, 22:11


https://t.me/HakimEthio
@sewhunsw
@uniqueforworld

I have a dream!!

14 Apr, 22:10


https://t.me/SPMMC
@sewhunsw
@uniqueforworld

I have a dream!!

14 Apr, 22:09


https://t.me/Ethiopianquora
@sewhunsw
@uniqueforworld

I have a dream!!

14 Apr, 22:09


https://t.me/DrYonasLakew
@sewhunsw
@uniqueforworld

I have a dream!!

14 Apr, 22:08


https://t.me/askyourdoctorethiopia

@sewhunsw
@uniqueforworld

I have a dream!!

14 Apr, 22:07


https://t.me/DrMelihaMedicalCenter
@sewhunsw
@uniqueforworld

I have a dream!!

14 Apr, 22:07


https://t.me/patientstories
@sewhunsw
@uniqueforworld

I have a dream!!

14 Apr, 22:06


https://t.me/Thankyoudoc16
@uniqueforworld
@sewhunsw

I have a dream!!

18 Feb, 18:37


Mother🙏

I have a dream!!

27 Jan, 21:59


ጥሬው እኮ ነው ብስል የሚሆነው 😥

አንድ ዘመን አለ ልክ እንደ ዮሴፍ ህልም ይዛቹ እስር ቤት የምትገቡበት ደግሞ ሌላ ዘመን አለ የንግስና ዘውድ ጭናቹ በአደባባይ የምትነግሱበት.... አንድ ዘመን አለ ልክ እንደ ያዕቆብ ኪዳን ይዛቹ ባሪያ የምቶኑበት ደግሞ ሌላ ዘመን አለ ብቻቹን ሰራዊት ሆናቹ የምትቆሙበት፤ የተወደዳቹ አንድ ጣፋጭ ፍሬ ጣፍጦ የሚበላው ብስል ከሆነ በኃል ነው ከዛ በፊት ግን ያው ፍሬ ጥሬና መራራ ነበረ፤ አስባቹታል  ግን ፍሬ ሁሉ ገና ከጅምሩ ጣፋጭ ቢሆን ኖሮ ወዲያው ነበር ምንም ያህል ሳይጠነክርና መጠኑ ሳይጨምር የምንበላው ነገር ግን ፍሬው ማደግና መስፍት ስላለበት ማንም እንዳይነካው መራራ  እንዲሆን ተደረገ ልክ እንዲሁ ጌታ የእኛንም ህይወት ደስ የሚያሰኝና ለብዙዎች ሰዎች እንዲተርፍ ሊያደርገው ሲፈልግ እድገታችን ደስ በማይል መንገድ ውስጥ ያሳልፈዋል ኃላ ላይ ግን ለተፈለግንበት አላማ ብቁ መሆናችንን ሲያውቅ ህይወታችንን ልክ እንደ ፍሬው ጣፋጭና ውብ አድርጎ በአደባባይ ይገልጠዋል።