2014 HTU Distance Students

@htu2014


2014 HTU Distance Students

22 Oct, 12:53


ማስታወቂያ
ለ   2013 ዓ.ም እና 2014 ዓ.ም የትምርት ዘመን ተማሪዋች  በሙሉ
ከጥቅምት 22-24 2017ዓ.ም  በቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርስቲ የርቀት ትምህርት ኮሌጅ  የገፅ ለገፅ ገለፃ (tutor) እና ፈተና ስለሚሰጥ በርቀት ትመህርት ኮሌጅ ተገኝታችሁ ገለፃውንና ፈተናውን እድትወስዱ ሲል ኮሌጅ ያሳውቃል።

2014 HTU Distance Students

03 Sep, 06:34


ማስታወቂያ
በ2016 ዓ.ም በርቀት ትምህርት ዲግሪ መርሐ ግብር ለመመረቅ የሚያስችላችሁን መመረቂያ ጽሑፍ በድጋሚ እንድትሰሩ አማካሪ የተመደበላችሁ ተማሪዎች አማካሪያችሁ ገምግመው በሰጧችሁ አስተያየት መሠረት አስተካክላችሁ በሁለት ቅጅ በማባዛት እናም አማካሪያችሁን በማስፈረም እስከ ነሐሴ 30 ቀን 2016ዓ.ም ገቢ እንድታደርጉ የርቀት ትምህርት ኮሌጅ ያስታውቃል።
       

2014 HTU Distance Students

15 Aug, 08:18


ማስታወቂያ
በ2016 ዓ.ም በርቀት ትምህርት ዲግሪ መርሐ ግብር ለመመረቅ የሚያስችላችሁን መመረቂያ ጽሑፍ በድጋሚ እንድትሰሩ አማካሪ የተመደበላችሁ እስከ ነሐሴ 30ቀን 2016 ዓ.ም ሥራችሁን አጠናቃችሁ እድታስረክቡ ሰኔ 10ቀን አማካሪያችሁን የያዘ ማስታወቂያ መተላለፉ የታወሳል።
ነገር ግን እስካሁን በአግባቡ እየተከታተላችሁ ያልሆነ ተማሪዎች ለሚፈጠረው ክፍተት ኃለፊነቱን የምትወስዱ መሆኑን እናሳውቃለን።

2014 HTU Distance Students

17 Jul, 09:34


በ 2016 ዓ.ም በርቀት ትምህርት ኮሌጅ ተመራቂ ሆናችሁ የመመረቂያ ጽሑፋችሁ ለግምገማ ለመምህር ጸጋዬ ካሳ ጋር የተመደባችሁ ተመሪዎች በኢሜል አድራሻቸው mailto:[email protected]ማግኘት የምትችሉ መሆኑን መምህሩ ገልጸዋል።

2014 HTU Distance Students

12 Jul, 08:21


https://www.facebook.com/100004268044134/posts/2822900011195573/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v

2014 HTU Distance Students

11 Jul, 14:29


በ2016ዓ .ም ተመራቂ ሆነችሁ የመመረቂያ ጽሑፋችሁን እንዲገመግሙላችሁና እንዲያማክሯችሁ ለመምህር ጌታቸው አበበ የተመደባችሁ ተማሪዎች እስካሁን ምንም አይነት ምክክር ያላደረጋችሁ ተማሪዎች በድጋሚ እናሳስባችዃለን ጌዜአችሁን ተጠቀሙ

2014 HTU Distance Students

05 Jul, 15:04


ውድ የርቀት ትምህርት ኮሌጅ ተመራቂ ደቀመዛሙርት እንደምን ሰነበታችሁ እንኳን አደረሳችሁ።
ለምረቃ ስትመጡ ከተሰጠን መግቢያ ካርድ መካከል ሰማያዊ ከለር ያለው የእኛ የተመራቂዎች መግቢያ ስለሆነ ይዛችሁ መምጣት እንዳትረሱ። ገዋን ስለለበስን ብቻ መግባት አይቻልም።

2014 HTU Distance Students

04 Jul, 10:08


ማስታወቂያ
በ2016 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች የመመረቂያ ጋውን ፎልደር የመግቢያ ወረቅት በመሰጠት ለይ ስለሆነ በዩኒቨርስቲው ንብረት ክፍል በመገኘት እንድትወስዱ ያሳስባል

2014 HTU Distance Students

02 Jul, 09:40


ዶክተር ደሳለኝ እንዲያማክራችሁ የተመደበላችሁ ተማሪዎች መምህሩን ለማግኘት በ0902325722 ስልክ ተጠቀሙ

2014 HTU Distance Students

01 Jul, 09:08


በ 2016 ዓ.ም በርቀት ትምህርት ኮሌጅ ተመራቂ ሆናችሁ የመመረቂያ ጽሑፋችሁ ለግምገማ ለመምህር ግርማ ባቱ የተመደባችሁ ተመሪዎች በኢሜል አድራሻቸው [email protected] ማግኘት የምትችሉ መሆኑን መምህሩ ገልጸዋል።

2014 HTU Distance Students

01 Jul, 06:56


በ2016 ዓ .ም በርቀት ትምህርት ኮሌጅ ተመራቂ ተማሪ ሆናችሁ የመመረቂያ ጽሑፋችሁን ለግምገማ ያላቀረባችሁ ተማሪዎች ለመጨረሻ ጊዜ እሰከ ሰኔ 27 ቀን 2016ዓ.ም የማታቀርቡ ከሆናችሁ በርቀት ትምህርት ኮሌጀ በመገኘት paper Extension ፎርም በሙላት የአንድ ዓመት የጊዜ እንድትወስዱ ያሳስባል።

2014 HTU Distance Students

28 Jun, 19:38


በ2016ዓ,ም ተመራቂ ሆናችሁ የመመረቂያ ጽሑፋችሁን ገቢ ያላረጋችሁ ተማሪ ዎች እስካሁን ስተዘጋጁበት የቆያችሁትን ጹሑፍ እና ዕርስ በአካል ወይም በቴሌግራም እድትልኩና ለግምገማ እንዲቀርብላችሁ