Hawaasi Quchumi Gashshooti Rosu Biddishsha/ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ/Hawassa City Administration Education Department @hawassaeducation Channel on Telegram

Hawaasi Quchumi Gashshooti Rosu Biddishsha/ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ/Hawassa City Administration Education Department

@hawassaeducation

Educational website

Hawaasi Quchumi Gashshooti Rosu Biddishsha (Amharic)

ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ (Hawassa City Administration Education Department) በትምህርት መምር ከፈትተ አደር እና አዳያለህ! በዚህ መሰረታዊ ባህል ስለ ቼናልስና አስመረጣቸው ለአስተባባሪው በፊት የቼናልስ ቪዲዮ እና የቼናልስ መምሪያ የሚሰጥ ችግር እንደሆነ እያወመናኙ ነን! ይህ ቦታ አሁን መተወዝያ አዘንጋ፡ ነገር ግን መረጠው እዚህ ከባትክ ይበልጥን! አሁንም ይመረጣሉ!

Hawaasi Quchumi Gashshooti Rosu Biddishsha/ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ/Hawassa City Administration Education Department

05 Jan, 16:38

ማስታወቂያ!

1 :- የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ምዝገባ ጥር 6 /2017 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል። ስለሆነም ምዝገባ ያላጠናቀቃችሁ ከቀነ ገደቡ አስቀድማችሁ እንዲታጠናቅቁ እናሳስባለን።

2:- የ2017 የትምህርት ዘመን ፈተናዎች ይዘት የሀገር አቀፍ 12ኛ ክፍል ፈተና በአጠቃላይ ሁኔታ ከ 9 - 12ኛ ክፍሎች እንዲሁም የ 8 ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከ7- 8ኛ ክፍሎች የሚሸፍን ይሆናል።

3:- እያንዳንዱ ተማሪ በተማረበት የክፍል ደረጀ የተማረውን የተማሪ መጽሐፍን መሠረት አድርጐ ሊዘጋጅ ይገባል። ፈተናዎቹ ተማሪዎቹ የተማሩትን መሠረት አድርገው የሚዘጋጁ ይሆናል።

የፈተና ስርቆትንና ኩረጃን በጋራ እንከላከል ።

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

(ታህሳስ 27/2017 ዓ.ም)

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!

https://linktr.ee/aacaebc

Hawaasi Quchumi Gashshooti Rosu Biddishsha/ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ/Hawassa City Administration Education Department

30 Dec, 13:28

ማስታወቂያ ለ2017 ዓ.ም 12ኛ አገር አቀፍ ፈተና ድጋሚ ተመዝጋቢዎች

https://bit.ly/3Dz0qd9
ከላይ የቀረበው የድጋሚ ተፈታኞች የመመዝገቢያ መተግበሪያውን አጠቃቀቀም የተመለከተ በምስል (video) የተደገፈ መግለጫ ስለሆነ በግል ተፈታኝነት የምትፈልጉ በሙሉ መግለጫውን ተከታትላችሁ ምዝገባውን ጊዜው ሳያልፍ እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን፡፡

Hawaasi Quchumi Gashshooti Rosu Biddishsha/ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ/Hawassa City Administration Education Department

27 Dec, 09:59

https://www.facebook.com/100064180623390/posts/pfbid02DGYsWHNJEApTPbsuCQcgsuKQ5sWHvhFPLq9JhWuBfqf4Cm9zjXNgXJXauagQ7uy8l/?app=fbl

Hawaasi Quchumi Gashshooti Rosu Biddishsha/ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ/Hawassa City Administration Education Department

27 Dec, 07:11

https://www.facebook.com/100067640477472/posts/pfbid05Ue6N6p9uNHAd8Tsm6T1yBTiqVKCcqgdhUf95bMxnxhBMNigcjgauGTK2i3fRdNHl/?app=fbl

Hawaasi Quchumi Gashshooti Rosu Biddishsha/ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ/Hawassa City Administration Education Department

24 Dec, 14:21

Channel photo updated

Hawaasi Quchumi Gashshooti Rosu Biddishsha/ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ/Hawassa City Administration Education Department

24 Dec, 08:37

ለግል ተፈታኞች
https://register.eaes.et/Online

Hawaasi Quchumi Gashshooti Rosu Biddishsha/ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ/Hawassa City Administration Education Department

07 Dec, 00:45

(27/03/17)
የትምህርት ቤቶቻችንን ደረጃ ለማሻሻል ለእያንዳንዱ ትምህርት ቤት በእንስፔክሽን የተሰጠ ግብረ መልስ መነሻ በማድረግ የግብ ስምምነት ተፈራርመናል። በዚሁ መሰረት በየደረጃው ያለ የትምህርት አመራርና ደጋፊ የትምህር ቤቶችን ደረጃ የማሻሻል ስራ ቁልፍ አጀንዳው አድርጎ እንዲሰራ የጋራ መግባባት ተፈጥሯል።

Hawaasi Quchumi Gashshooti Rosu Biddishsha/ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ/Hawassa City Administration Education Department

23 Nov, 04:06

በኢት/ትቅ/ት/ቤት የተማሪዎችን ምገባ መ/ራን የሳምንቱን ሙሉ ወጭ በመሼፈን ሲያስተናግዱ የሚያሳይ ምስል፡፡

Hawaasi Quchumi Gashshooti Rosu Biddishsha/ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ/Hawassa City Administration Education Department

20 Nov, 18:07

ኢትዮጵያ ከጃፓን መንግሥት ጋር የ11 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረመች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሲዳማ ክልል የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን ለማሻሻል ለሚተገበረው ፕሮጀክት የሚውል የ11 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ከጃፓን መንግሥት ጋር ተፈራረመች፡፡

ስምምነቱን የተፈራረሙት የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ እና በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ሺባታ ሂሮኖሪ ናቸው፡፡

ፕሮጀክቱ በሲዳማ ክልል የሚገኙ 3 ሺህ 600 ተማሪዎችን ተጠቃሚ እንደሚያደርግ መገለጹን የገንዘብ ሚኒስቴር መረጃ አመላክቷል፡፡

በዚህም ለመማር ማስተማሩ አጋዥ የሆኑ ቁሳቁሶች የተካተቱላቸው አምሥት አዳዲስ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እንደሚገነቡ ተገልጿል፡፡

አቶ አሕመድ በስምምነት ፊርማው ላይ÷ የጃፓን መንግሥት በድህንት ቅነሳ፣ ሰላም እና መረጋጋት ዘርፎች ለሚያደርገው ያልተቋረጠ ድጋፍ ምሥጋና አቅርበዋል፡፡

ኢትዮጵያ ዘላቂ ኢኮኖሚን ለመገንባት እያደረገች ያለችውን የሪፎርም ሥራዎች አብራርተው÷ እንደ ጃፓን ዓይነት አጋር ሀገራት የማይቋረጥ ድጋፍ እንዲያደርጉ ጠይቀዋል፡፡

አምባሳደር ሺባታ ሂሮኖሪ በበኩላቸው÷ በድጋፉ የሚገነቡት ትምህርት ቤቶች በሲዳማ ክልል የሚገኙ ተማሪዎችን ተጠቃሚ እንደሚያደርጉ ተናግረዋል፡፡

ድጋፉ በኢትዮጵያ እና ጃፓን መካከል ያለውን ዘርፈ-ብዙ ግንኙነት በይበልጥ እንደሚያጠናክረውም ገልጸዋል፡፡

Hawaasi Quchumi Gashshooti Rosu Biddishsha/ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ/Hawassa City Administration Education Department

25 Oct, 02:29

https://placement.ethernet.edu.et
https://t.me/moestudentbot

Hawaasi Quchumi Gashshooti Rosu Biddishsha/ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ/Hawassa City Administration Education Department

10 Oct, 11:11

Dear All.

As we are having issue with the main electric supply, we will let you know once we are reconnected and ready to upload the data in the mean time:

1. Please collect student band and institution preference offline
2. Preference data should be collected both for freshman and remedial studnets.
3. We will extend the duration to upload the data.

Thank you for your patience and understanding

Hawaasi Quchumi Gashshooti Rosu Biddishsha/ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ/Hawassa City Administration Education Department

04 Oct, 06:37

https://ee.kobotoolbox.org/x/mzCN0H8D

ሁሉም ትምህርት ቤት መረጃውን ዛሬ ማለትም 24/01/2017 ዓ.ም ብቻ ሞልቶ ማጠናቀቅ አለበት።

Hawaasi Quchumi Gashshooti Rosu Biddishsha/ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ/Hawassa City Administration Education Department

03 Oct, 04:52

የ 6ኛ እና 8ኛ ክፍል ውጤት ከ System ላይ አውርዳችሁ ሳታጠናቅቁ  የተዘጋባችሁ አሁን System ስለተከፈተ እንድታጠናቅቁ ይሁን።

Hawaasi Quchumi Gashshooti Rosu Biddishsha/ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ/Hawassa City Administration Education Department

11 Sep, 19:29

እንኳን ለ2017 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ! እያልን የ2017 ዓ.ም ትምህርት የሚጀመርበት ቀን ማስተካከያ መደረጉን እንገልጻለን።
ቀደም ሲል የ2017 ትምህርት የሚጀመረው መስከረም 6/2017 እንደነበረ ይታወቃል። ይሁን እንጂ በክልሉ ት/ቢሮ በኩል ከመስከረም 6-10/2017 ትምህርት ቤቶች የትምህርት ሳምንትን በልዩ ልዩ መርሃ ግብር እንዲያከብሩ የተወሰነ ስለሆነ በከተማ አስተዳደሩ ስር የምትገኙ የመንግስትና የግል/መያድ ትምህርት ቤቶች በተቀመጠው አቅጣጫ መሰረት የ2017 የትምህርት ዘመን የሚጀመረው መስከረም 13/2017 መሆኑን አውቃችሁ ለወላጆችና ለተማሪዎች በማሳወቅ ቀሪ ስራዎችን በማከናወን አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳውቃለን።
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ
መስከረም 2/2017 ዓ.ም

Hawaasi Quchumi Gashshooti Rosu Biddishsha/ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ/Hawassa City Administration Education Department

09 Sep, 16:34

የ12ኛ ክፍል የፈተና ውጤት መግለጫ አድራሻ ይፋ ሆነ
*****

የ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት እና የውጤት መግለጫ አድራሻ ይፋ ሆኗል፡፡

ተፈታኞች ውጤታቸውን በሚከተሉት የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የውጤት መግለጫ አማራጮች ከጳጉሜ 4 ቀን ከሌሊቱ 6፡00 ሰዓት ጀምሮ ማወቅ እንደሚችሉ ተገልጿል።

በዚህ መሰረት

1. ፖርታል፡- https://result.eaes.et

2. በቴሌግራም ቦት (Telegram Bot):- https://t.me/EAESbot

3. በአጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS)፡- 6284 ላይ ‘R’ን በማስቀደም የመለያ ቁጥር በማስገባት (ምሳሌ R1234567) መልዕክት በመላክ ተፈታኞች ውጤታቸውን ማወቅ እንደሚችሉ ተገልጿል። ይህ አማራጭ ኢትዮ ቴሌኮም የሚያስከፍለው መደበኛ የSMS ክፍያ እንደሚኖረውም ተጠቅሷል።

ተፈታኞች ከውጤት መግለጫ ፖርታልና ቴሌግራም ቦት ላይ ጊዜያዊ ሰርቲፊኬት ማውረድና ማታም እንደሚችሉም የአገልግሎቱ መረጃ ያመለክታል፡፡

በተጨማሪም ተፈታኞች በውጤት እና ተያያዥ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ቅሬታ ካላቸው ወደ አገልግሎቱ ቢሮ በአካል መምጣት ሳያስፈልግ ከSMS በስተቀር በውጤት መግለጫ አማራጮቹ ላይ (Compliant) የሚለውን በመጫን የቅሬታቸውን ዓይነት በተዘጋጀ የቅሬታ ፎርም ላይ በትክክል በመሙላት ማቅረብ ይችላሉ ተብሏል።

አገልግሎቱ የቅሬታቸውን ምላሽ ቅሬታቸውን ባቀረቡበት ተመሳሳይ አድራሻ የሚያሳውቅ መሆኑንም አስታውቋል።

Hawaasi Quchumi Gashshooti Rosu Biddishsha/ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ/Hawassa City Administration Education Department

08 Sep, 12:49

ሁሉም ትምህርት ቤት ይህንን መረጃ በትክክል መሙላት አለበት።

Hawaasi Quchumi Gashshooti Rosu Biddishsha/ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ/Hawassa City Administration Education Department

08 Sep, 12:45

https://ee.kobotoolbox.org/x/mzCN0H8D