የሄኖክ አሸብር ግጥሞች እና ወጎች @henokashebir Channel on Telegram

የሄኖክ አሸብር ግጥሞች እና ወጎች

@henokashebir

የሄኖክ አሸብር ግጥሞች እና ወጎች (Amharic)

ሄኖክ አሸብር የሚሆንበት ተጠርጣሪ ምሽት እና የሆነው ትምህርት ከዚህ ሲሆን የፍላጎት እና እንግሊዝኛ በቀጣይዐት እና ፋይናንስ እና አዝናኝ ቀናት በሆነበት ጊዜ የያዘ መዝናኛ ሣሽን ባነሩ ሄክ አሸብር ግጥሞች እና ወጎች መፅሀፍ ነው። ስለዚህ ከሴራዊያዊያዊ ሀይማኖቴስ እና ፊታማቹቴስ በሚገኙበት ሰሞኑበት እና አዝናኝ ቀናት ጊዜ ቢኖር ከሆነው ላይ ሀብት ስፖርት አስፈላጊ ውጤት እንዳለ ሲሆን ለሄኖክ አሸብር ግጥሞች እና ወጎች በእጁ ልንጉሀል ቢሆን በውጭ ይህን ውጤት በቅንፍራፊና ወሬ የሚቆረጥ ውሎ ሰ፡ትና ጥሩ ጊዜም የለም።

የሄኖክ አሸብር ግጥሞች እና ወጎች

04 Nov, 14:53

✍️ እኔ ነኝ ምክንያትህ
*****
ልክ እኔ እንደሌለሁ
ካንተ ጋ እንዳልነበርኩ
ብቻህን ነጥዬ ፣ ተሰቅሏል አልልም
ብቻህን ነጥዬ ፣ ሞቷል ብየ አልልም
ብቻህን ነጥዬ ፣ ተነሥቷል አልልም
ብቻህን ነጥዬ ፣ ከብሯል ብየ አልልም
እኔ ባልኖር ኑሮ ፣ ይሄ ሁሉ አይኖርም

ስቅለትም
መሞትም
ትንሳኤም ፣ የኖረው
ካንተ ተለይቼ
እኔ ሞቼብህ ነው

እናማ ስትመጣ......

አብሬህ ተሰቀልኩ ፣ በሞትህ አበርኩኝ
ስትነሣ ጊዜ ፣ አብሬህ ነበርኩኝ
ለ'ኔ በሰራኸው ፣ ያለ'ኔ ብትሰራም
ያደረከው ሁሉ ፣ ያለ'ኔ አይወራም
እኔ ነኝ ምክንያትህ ፣ እኔ ነኝ አላማህ
በሞት ተበክሎ ፣ ደሜ ነው ያደማህ
ቁስሌ ነው ጅራፉ ፣ ገርፎ ያቆሰለህ
አንተማ እንኳን ቁስል ፣ መች ገላ ነበረህ

#ሄኖክ_አሸብር

የሄኖክ አሸብር ግጥሞች እና ወጎች

04 Nov, 11:53

#ሀገር_ውስጥም ሆነ #ከሀገር_ውጭም ላላችሁ

ባላችሁበት ሀገር ሆናችሁ መማር ትችላላችሁ!!

✍️ የመዝሙር ግጥም አጻጻፍ #የኦንላይን_ክላስ ምዝገባ

ለ 3 ወር በሳምንት 3 ቀን
በእያንዳንዱ Online ክላስ ተጨማሪ ትምህርቱን
👉 በቪዲዮ
👉 በኦዲዮ
👉 በPdf ያገኛሉ!!

ለበለጠ መረጃ እና ለመመዝገብ
+251906114984
+251934001968  በቴሌግራም ያግኙኝ

የመዝሙር ግጥም አጻጻፍ online Class

#ሄኖክ_አሸብር

የሄኖክ አሸብር ግጥሞች እና ወጎች

04 Nov, 06:07

#ሀገር_ውስጥም ሆነ #ከሀገር_ውጭም ላላችሁ

ባላችሁበት ሀገር ሆናችሁ መማር ትችላላችሁ!!

✍️ የመዝሙር ግጥም አጻጻፍ #የኦንላይን_ክላስ ምዝገባ

ለ 3 ወር በሳምንት 3 ቀን
በእያንዳንዱ Online ክላስ ተጨማሪ ትምህርቱን
👉 በቪዲዮ
👉 በኦዲዮ
👉 በPdf ያገኛሉ!!

የመዝሙር ግጥም አጻጻፍ በ online መማር የምትፈልጉ ዘማሪዎችና ገጣሚዎች መመዝገብ ትችላላችሁ!!

ኑ ወዳጃችን ኢየሱስ በውስጣችን ያስቀመጠውን የግጥምና የዝማሬ ጸጋ እንዴት በመጽሐፍ ቅዱሳዊ እውነትና በስነጽሑፋዊ እውቀት ለመግለጥና ለማገልገል ፤  ስለኢየሱስ ያማረ ቅኔ እንድንቀኝና እንድንጽፍ እንማር።

👉 ሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጭ ያላችሁበት ቦታ ሆናችሁ የመዝሙር ግጥም አጻጻፍ መማር ትችላላችሁ!!

ለበለጠ መረጃ እና ለመመዝገብ
+251906114984
+251934001968  በቴሌግራም ያግኙኝ

የመዝሙር ግጥም አጻጻፍ online Class

#ሄኖክ_አሸብር

የሄኖክ አሸብር ግጥሞች እና ወጎች

03 Nov, 20:30

03 Nov, 12:06

Pen art 🖌️ 👨‍🎨

🎨📍
:
:
@Beki_ABAY
https://t.me/Beki_Paint🎨

የሄኖክ አሸብር ግጥሞች እና ወጎች

02 Nov, 06:07

አይነጥፍም ዜማዬ | aynetfim zemaye | ዘማሪ ሃብታሙ ሽብሩ | 2024
https://youtube.com/watch?v=0zqdsS-mSJY&si=Q9JSzpNpJllL_rMU

የሄኖክ አሸብር ግጥሞች እና ወጎች

17 Oct, 17:24

አይነጥፍም ዜማዬ
በዘማሪ ሀብታሙ ሽብሩ

ወዳጆቼ ለብዙዎች እንዲደርስ ሼር አድርጉ

የሄኖክ አሸብር ግጥሞች እና ወጎች

14 Oct, 20:11

#የመጽሐፍ_ቅድመ_ሽያጭ

ኤል-ሃሌል
ግጥምና አጫጭር ጽሑፎች

ለእኔ 8ኛ መጽሐፍ ለሃኒታ የመጀመሪያ መጽሐፍ የሆነ "ኤል-ሃሌል" የተሰኘ የግጥምና አጫጭር ጽሑፎች መድብል በቅድመ ሽያጭ ለመሸጥ ወስነናል....በመሆኑም ልታበረቱን የምትወዱ ፣ እግዚአብሔር በእኛ ባስቀመጠው ጸጋ የተጠቀማችሁና በብዙ እንድንዘረጋ የምትወዱ ሁሉ መጽሐፉን ቀድሞ በመግዛት ከማተሚያ ቤት እንዲወጣ ታግዙን ዘንድ ጥሪያችንን በአክብሮት እናቀርባለን🙏🙏🙏

መጽሐፉ ታትሞ እንደወጣ ይደርሳችኋል🙏🙏🙏

✍️ የመጽሐፉ ዋጋ = 350 ብር 
                           = 30 $

📌 ክፍያ ለመፈጸም

👇👇👇👇👇

1000401587407   CBE   👉Henok Ashebir

ወይም

97903317   አቢሲኒያ ባንክ

የከፈላችሁበትን ደረሰኝ inbox አድርጉልኝ🙏🙏🙏

የሄኖክ አሸብር ግጥሞች እና ወጎች

12 Oct, 10:44

👉 የድምጽ ማስታወቂያ ለማሰራት ከፈለጉ

በ 0906114984/0934001968 ይደውሉ!!

ሄኖክ አሸብር

#ሄኖክ_አሸብር

የሄኖክ አሸብር ግጥሞች እና ወጎች

12 Oct, 08:20

#ሀገር_ውስጥም ሆነ #ከሀገር_ውጭም ላላችሁ

ባላችሁበት ሀገር ሆናችሁ መማር ትችላላችሁ!!

✍️ የመዝሙር ግጥም አጻጻፍ #የኦንላይን_ክላስ ምዝገባ

ለ 3 ወር በሳምንት 3 ቀን
በእያንዳንዱ Online ክላስ ተጨማሪ ትምህርቱን
👉 በቪዲዮ
👉 በኦዲዮ
👉 በPdf ያገኛሉ!!

የመዝሙር ግጥም አጻጻፍ በ online መማር የምትፈልጉ ዘማሪዎችና ገጣሚዎች መመዝገብ ትችላላችሁ!!

ኑ ወዳጃችን ኢየሱስ በውስጣችን ያስቀመጠውን የግጥምና የዝማሬ ጸጋ እንዴት በመጽሐፍ ቅዱሳዊ እውነትና በስነጽሑፋዊ እውቀት ለመግለጥና ለማገልገል ፤  ስለኢየሱስ ያማረ ቅኔ እንድንቀኝና እንድንጽፍ እንማር።

👉 ሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጭ ያላችሁበት ቦታ ሆናችሁ የመዝሙር ግጥም አጻጻፍ መማር ትችላላችሁ!!

ለበለጠ መረጃ እና ለመመዝገብ
+251906114984
+251934001968  በቴሌግራም ያግኙኝ

የመዝሙር ግጥም አጻጻፍ online Class

#ሄኖክ_አሸብር

የሄኖክ አሸብር ግጥሞች እና ወጎች

10 Oct, 14:39

#ውጭ_ሀገር ያላችሁ ወንድምና እህቶቼ እርዳታችሁን ስለምፈልግ በቴሌግራም አውሩኝ🙏🙏🙏

0906114984
0934001968

#ሄኖክ_አሸብር

የሄኖክ አሸብር ግጥሞች እና ወጎች

19 Sep, 11:34

Channel photo updated

የሄኖክ አሸብር ግጥሞች እና ወጎች

17 Sep, 06:32

#ሀገር_ውስጥም ሆነ #ከሀገር_ውጭም ላላችሁ

ባላችሁበት ሀገር ሆናችሁ መማር ትችላላችሁ!!

✍️ የመዝሙር ግጥም አጻጻፍ #የኦንላይን_ክላስ ምዝገባ

ለ 3 ወር በሳምንት 3 ቀን
በእያንዳንዱ Online ክላስ ተጨማሪ ትምህርቱን
👉 በቪዲዮ
👉 በኦዲዮ
👉 በPdf ያገኛሉ!!

የመዝሙር ግጥም አጻጻፍ በ online መማር የምትፈልጉ ዘማሪዎችና ገጣሚዎች መመዝገብ ትችላላችሁ!!

ኑ ወዳጃችን ኢየሱስ በውስጣችን ያስቀመጠውን የግጥምና የዝማሬ ጸጋ እንዴት በመጽሐፍ ቅዱሳዊ እውነትና በስነጽሑፋዊ እውቀት ለመግለጥና ለማገልገል ፤  ስለኢየሱስ ያማረ ቅኔ እንድንቀኝና እንድንጽፍ እንማር።

👉 ሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጭ ያላችሁበት ቦታ ሆናችሁ የመዝሙር ግጥም አጻጻፍ መማር ትችላላችሁ!!

ለበለጠ መረጃ እና ለመመዝገብ
+251906114984
+251934001968  በቴሌግራም ያግኙኝ

የመዝሙር ግጥም አጻጻፍ online Class

#ሄኖክ_አሸብር

የሄኖክ አሸብር ግጥሞች እና ወጎች

03 Sep, 11:26

03 Sep, 05:05

ድሌ | Dele | ዘማሪ ሀብታሙ ሽብሩ | Singer Habtamu Shibru | አዲስ ዝማሬ | new Song | ...
https://youtube.com/watch?v=5WPoMRRzg0A&si=_4Z5uJO49Olm71S2

የሄኖክ አሸብር ግጥሞች እና ወጎች

03 Sep, 05:03

ሐብትሽዬ በጣም ድንቅ መዝሙር ነው......ክርስቶስን በሰው ልብ ውስጥ አድምቆ የሚስል የማያባራ የዝማሬ ዝናብ.....የተነደለ የዜማ ቀላይ.....ከእርካታ የጀመረ ዳርቻ ያልተበጀለት ክርስቶስን የመግለጥ ጥማትና ትጋት ባንተ ውስጥ ስላለ ጌታን አመሰግናለሁ.....ጸጋ ይብዛልህ!! በዚህ የመዝሙር ቪዲዮ ላይ የተሳተፋችሁ ሁሉ ድንቅ ነገር ስለሰራችሁ ትመሰገናላችሁ🙏🙏🙏

ወዳጆቼ ይሄ ድንቅ መዝሙር ለብዙዎች ይደርስ ዘንድ ሼር በማድረግ ታገለግሉ ዘንድ በፍቅር እጠይቃችኋለሁ🙏🙏🙏

የሄኖክ አሸብር ግጥሞች እና ወጎች

03 Sep, 05:03

https://www.facebook.com/100009844687929/posts/2268474586824009/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v

የሄኖክ አሸብር ግጥሞች እና ወጎች

21 Aug, 08:59

✍️ በአዲሱ የመዝሙር አልበም ፕሮጀክት አዳዲስ ዘማሪያንን ማካተት ስለምፈልግ መዝሙር መስራት የምትፈልጉ ዘማሪያን እንድታናግሩኝ እፈልጋለሁ!!

0906114984
0934001968

#ሄኖክ_አሸብር

የሄኖክ አሸብር ግጥሞች እና ወጎች

20 Aug, 09:31

"#በክርስቶስ" የግጥም #Challenge
የ30 ቀን ቻሌንጅ ለራሴ

በእያንዳንዱ ቀን 15 ግጥም ለ30 ቀን ያህል

በ 1 ወር 450 ግጥም ለመጻፍ ራሴን ቻሌንጅ አድርጌአለሁ!!

✍️ ከምጽፍባቸው ሃሳቦች ጥቂቶቹ

📌ስለክርስቶስ ኢየሱስ የመስቀል ሥራ

📌ስለጸጋው ብርታት

📌 ስለደሙ ኃይል

📌ስለዳንበት መዳን

📌ስላገኘነው እረፍት

📌ስለውዳችን ውበት

📌እኛን ስለወደደበት የዘላለም ፍቅር

📌በክርስቶስ ኢየሱስ ውስጥ ስለው የእግዚአብሔር ቸርነት

📌እንዲያው ስለተሰጠን የዘላለም ሕይወት

📌 ስለተረጋጋንበት ሰላም

📌ስለመልካም እረኝነቱ

📌በእርሱ ስለመጽደቃችን

📌ስለሊቀካህናትነቱ

📌ሥራውን ሁሉ ፈጽሞ በአብ ቀኝ ስለመቀመጡ

📌እኛም በእርሱ ውስጥ ስለመሆናችን

📌በክርስቶስን ስላገኘነው ማንነት

📌በክርስቶስ ያገኘነውን ማንነት ስለመግለጥ

(ቢጻፍበት የምትሉትን ሃሳብ በመስጠት መሳተፍ ትችላላችሁ🙏🙏🙏)

👉 እስክርቢቶ
👉 የግጥም መጻፊያ አጀንዳ
👉 አንገቴ ላይ የምጠመጥመው ስካርፍ 😂😂😂
👉 አሪፍ ቡና እና ቆንጆ ዕጣን ገዝቶ የሚሰጠኝ ሰው ባለውለታዬ ነው (አብሮኝ የጻፈ ያህል ነው የምቆጥረው)

ዋናው ጉዳይ ይሄን ቻሌንጅ የሚቀበለኝ ገጣሚ ከወዴት አለ?

እኔ ከሚስቴ ጀምሬአለሁ #Hani_Kurabachew ጣፋጯ ያዥ እንግዲህ!!

#ሄኖክ_አሸብር

የሄኖክ አሸብር ግጥሞች እና ወጎች

17 Aug, 11:25

#Speak_English_Fluently_Like_a_Native_American!!

#Online_Class    #ኦንላይን
#American_Spoken_English

እንግሊዝኛ ቋንቋ ባላችሁበት ቦታ ሆናችሁ በቀላሉ በኦንላይን መማር ለምትፈልጉ ሁሉ

በሳምንት 3 ቀን ለ 3 ወራት

መመዝገብ ለምትፈልጉ

👇👇👇👇👇

0906114984
0934001968 Henok Ashebir

የሄኖክ አሸብር ግጥሞች እና ወጎች

13 Aug, 10:43

✍️ በአዲሱ የመዝሙር አልበም ፕሮጀክት አዳዲስ ዘማሪያንን ማካተት ስለምፈልግ መዝሙር መስራት የምትፈልጉ ዘማሪያን እንድታናግሩኝ እፈልጋለሁ!!

0906114984
0934001968

#ሄኖክ_አሸብር

የሄኖክ አሸብር ግጥሞች እና ወጎች

11 Aug, 14:20

#Speak_English_Fluently_Like_a_Native_American!!

#Online_Class    #ኦንላይን
#American_Spoken_English

እንግሊዝኛ ቋንቋ ባላችሁበት ቦታ ሆናችሁ በቀላሉ በኦንላይን መማር ለምትፈልጉ ሁሉ

በሳምንት 3 ቀን ለ 3 ወራት

መመዝገብ ለምትፈልጉ

👇👇👇👇👇

0906114984
0934001968 Henok Ashebir

የሄኖክ አሸብር ግጥሞች እና ወጎች

09 Aug, 08:14

✍️ ሃሌል የመዝሙርና የስነጽሁፍ አገልግሎት

#የወንጌልን_እውነት_በውብ_ስነጽሑፍ_እንቀኝ!!

📌 ከእኛ ጋ ሕብረት ማድረግና ማገልገል የምትፈልጉ ሁሉ

1, ዘማሪ
2, ገጣሚ
3, የግጥም አራሚ
4, ዜመኛ
5, አብሮ ሠራተኛ(በሚችለውና በሚፈለግበት መንገድ)

ስለምንፈልግ መመዝገብና አብራችሁን ማገልገል ትችላላችሁ🙏🙏🙏

👇👇👇👇👇

0906114984
0934001968
ወንድማችሁ ሄኖክ አሸብር

📌 በአካል ለመምጣት አያት የገበያ ማዕከል ከድልድዩ ፊት ለፊት ያለው ህንጻ!!

#Share በማድረግ ለብዙዎች እንዲደርስ አድርጉልኝ🙏🙏🙏

#ሄኖክ_አሸብር

የሄኖክ አሸብር ግጥሞች እና ወጎች

08 Aug, 11:41

✍️ በአዲሱ የመዝሙር አልበም ፕሮጀክት አዳዲስ ዘማሪያንን ማካተት ስለምፈልግ መዝሙር መስራት የምትፈልጉ ዘማሪያን እንድታናግሩኝ እፈልጋለሁ!!

0906114984
0934001968

#ሄኖክ_አሸብር