Daily With Amanuel @dailywithamanuel Channel on Telegram

Daily With Amanuel

@dailywithamanuel


"የልጁን መልክ እንድንመስል አስቀድሞ ተወስኖአል።"

Daily With Amanuel (Amharic)

በ"ወርቅዬ እናመሰግናለን" በማለት ገንዘብ ላይ ያለው Daily With Amanuel በእርስዎ ላለ እናቶችን በጣም በተማሪዎች በሚሊኒያዎች ላይ የምናቀርበው በቧሊዮጵያና በሌሎች ሰዎች በበርበሮችና በመታየታችን በዝርዝሩ ላይ የምንተን እናቶችን በመመልከት እንከብርለን። Daily With Amanuel ለሚሊኒያዎች እና ለቧሊዮጵያዊዎች በሙሉ የሚያስብ ማህበረሰብ ነው። ስለዚህም በዝርዝሩ ላይ ያቅርቡን የቧሊዮጵያና፣ ሌሎች አለም ታላቁ ሰዎች በመላክ ማዝንት እንችላለን። Daily With Amanuel ወደምንከፍት ወደምንፈውስ እናቹ ድጋፍ ምን ዓይነት መረጃዎች እንናገራለን። በሚሊኒያዎችና ቧሊዮጵያዊዎች ላይ ያሉት ሀይለኛ ሞልት አለበት።

Daily With Amanuel

11 Jan, 02:20


“ ... ሳትለምኑት አባታችሁ የሚያስፈልጋችሁን ያውቃልና።”
ማቴዎስ 6፥8
የሚያስፈልጋቹ ይቅረባቹ 🙏

Daily With Amanuel

26 Dec, 08:44


አትፍሩ ጌታ ቀድሟ.... ዛሬ ሐሙስ በኢትዮጲያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 4:00 ላይ በቀጥታ ልዩ ጸሎት ጊዜ ይኖረናል ለመመዝገብ ከዚህ በታች ባለው የWhatsApp ቁጥር መልእክትዎን በፅሁፍ ወይም በድምጽ ያስቀምጡ.. Only WhatsApp +256743819939

Daily With Amanuel

10 Dec, 18:13


አንድ ዓመት ሆነን እግዚኣብሔር ታማኝ ነው🙏

ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ መዝሙር 23:6

Daily With Amanuel

29 Nov, 22:46


እግዚኣብሔር ያደረገላችሁን አስቡና አመስግኑ... ከፊታችሁ ክብር አለ🙏

https://t.me/DailywithAmanuel

Daily With Amanuel

09 Oct, 21:04


Live stream started

Daily With Amanuel

13 Aug, 18:26


በሕይወት ፈተና ውስጥ ላላቹ ነገሮች በጣም ለከበዳቹ ወዳጆቼ🙏 ለሰው ሁሉ ከሚሆነው በቀር ምንም ፈተና አልደረሰባችሁም፤ ነገር ግን ከሚቻላችሁ መጠን ይልቅ ትፈተኑ ዘንድ የማይፈቅድ እግዚአብሔር የታመነ ነው፥ ትታገሡም ዘንድ እንድትችሉ ከፈተናው ጋር መውጫውን ደግሞ ያደርግላችኋል። 1 ቆሮንቶስ 10:13፤

Daily With Amanuel

28 Jul, 16:46


እርሱ ይፈልጋችኃል 🔥

Daily With Amanuel

27 Jul, 00:22


ከፊታችሁ ድል አለ
እግዚኣብሔር ያደረገላችሁን አስቡና ስላደረገላቹ ነገር ሁሉ አመስግኑ 🙏

Daily With Amanuel

02 Apr, 07:47


ወደ ኤፌሶን 2
4፤ ነገር ግን እግዚአብሔር በምሕረቱ ባለ ጠጋ ስለ ሆነ፥
5፤ ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥
6-7፤ በሚመጡ ዘመናትም በክርስቶስ ኢየሱስ ለእኛ ባለው ቸርነት ከሁሉ የሚበልጠውን የጸጋውን ባለ ጠግነት ያሳይ ዘንድ፥ ከእርሱ ጋር አስነሣን በክርስቶስ ኢየሱስም በሰማያዊ ስፍራ ከእርሱ ጋር አስቀመጠን።
8፤ ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤
9፤ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።
10፤ እኛ ፍጥረቱ ነንና፤ እንመላለስበት ዘንድ እግዚአብሔር አስቀድሞ ያዘጋጀውን መልካሙን ሥራ ለማድረግ በክርስቶስ ኢየሱስ ተፈጠርን።

Daily With Amanuel

21 Feb, 17:08


ትንቢተ ኢሳይያስ 40
31፤ እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።. Isaiah 40:31 But those who wait for the Lord [who expect, look for, and hope in Him] shall change and renew their strength and power; they shall lift their wings and mount up [close to God] as eagles [mount up to the sun]; they shall run and not be weary, they shall walk and not faint or become tired. [Heb. 12:1-3.]

Daily With Amanuel

20 Feb, 08:57


The Pastor came down from the pulpit to the first bench of the front, where the little angel was sitting; he took his son in his arms and cried uncontrollably.
-
-
-
Don't let this message die of cold; after reading it, pass it on to others.

Remember, God's message can make a big difference in someone's life, never be afraid to spread it.

Daily With Amanuel

05 Nov, 18:55


" ሸወደኝ 1ኛ ቆሮንቶስ ብሎ…አስደንጋጭ ትንቢት.... || Prophet Suraphel Demissie || PRESENCE #GospelMission" on YouTube
https://youtu.be/PbX5MT2NUQk

Daily With Amanuel

18 Sep, 21:43


"ጴንጤዎች ብቻ ሊያዩት የሚገባቸው ድንቅ መልዕክት በነብይ ሱራፌል ልጅ... || Prophet Suraphel Demissie || PRESENCE #GospelMission" on YouTube
https://youtu.be/w9uUsT0o43E

Daily With Amanuel

02 Sep, 19:48


" #ላብድ_ነበር ....እግዚአብሔር ሲናገር ...|| Prophet Suraphel Demissie || PRESENCE #GospelMission" on YouTube
https://youtu.be/nefFAyUFRR4

Daily With Amanuel

01 Sep, 17:14


"ጓደኞቼ ሸጡኝ.... || Prophet Suraphel Demissie || PRESENCE #GospelMission" on YouTube
https://youtu.be/pQ0s77t2KGQ

Daily With Amanuel

30 Aug, 22:00


😱

https://youtu.be/q1uA1wZjkWM

Daily With Amanuel

27 Aug, 00:14


"ቆመን ሳይሆን ተንበርክከን እናገለግላለን..… // Prophet Suraphel Demmsie AUG 27,2019 @ PRESENCE GOSPEL MISSION CHANNEL" on YouTube
https://youtu.be/05xFxNZc38E

Daily With Amanuel

26 Aug, 00:03


"አዲስ የተነሳው አነጋጋሪው ነብይ….......ነብይ ሱራፌል ደምሴ ፕረዘንስ ቲቪ ቻናል AUG 25,2019" on YouTube
https://youtu.be/dhJtTvucRbM

Daily With Amanuel

01 Jul, 20:24


Channel name was changed to «PRESENCE GOSPEL MISSION»

Daily With Amanuel

18 May, 16:42


Channel name was changed to «PRESENCE TV CHANNEL»