*1, ኖክ ቁ-1 ፦ ተመዝግቦ ያደረ ባጃጅ ብቻ!
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ።
ማሳሰቢያ
* የትኛውም ለህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የምሰጥ ተሽከርካር ታርፍ ካልለጠፈ ነዳጅ መቅዳት እንደማይችል መምሪያው ያሳስባል።
*ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደርገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በዲጂታል ክፍያ ብቻ መሆኑን መምሪያው ያሳስባል ።*የትኛውም ማደያ ከተመደበለት ተሽከርካሪ ውጪ መቅዳት እንደማይችል እናሳስባለን ።
*ታርጋ የሌላቸው የመንግስትም ሆነ የግል ተሽከሪካሪዎች ቤንዚን መቅዳት እንደማይችሉ እና ታርጋ ኖሯቸው ከተመደቡበት ማዲያ ውጭ የሚንቀሳቀሱ ማንኛውም ተሽከሪካሪ እርምጃ እንደሚወሰድባቸዉ እናሳስባለን!!
Join Channel
👉 https://t.me/hawassa1