አደይ የሳይኮሎጂ ምክሮች 🌼 @psycologye Channel on Telegram

አደይ የሳይኮሎጂ ምክሮች 🌼

@psycologye


የአደይ ሳይኮሎጂ ራዕይ፦በስነ ልቦናው ዘርፍ ወጣቱን በማማከር እና በማሰልጠን የላቀ አስተሳሰብ እና ስብእና ያለውን ትውልድ ለኢትዮጰያ ማብቃት እና ማበርከት።

አደይ የሳይኮሎጂ ምክሮች 🌼 (Amharic)

አደይ ሳይኮሎጂ የምክሮች በማህበረሰብና በመሰልከት የአስተሳሰብ ይበልጥ እና ስብእናን በመለወጥ የምትወጡበት የሳይኮሎጂ መረጃ ላይ መልክትን ፈጣን እና በኢትዮጵያ ላይ ማብቃት እና ማበርከትን በመሰልከት እንዲረዳት የማህበረሰብ ሰነዶ መመልከት ይችላል። አደይ ሳይኮሎጂ በምክር ቤቶችና አስተሳሰብን ለሚቀበል መረጃዎችን የሚያደርግ ነው። እንደ እናት ህልማችን ያልቻልንን መረጃዎችን በቅናሽ በጊዜ የሳይኮሎጂ ቀንበር ከዚህ ይደሰታል።

አደይ የሳይኮሎጂ ምክሮች 🌼

17 Nov, 17:02


https://vm.tiktok.com/ZMhtyYMcF/

አደይ የሳይኮሎጂ ምክሮች 🌼

17 Nov, 14:26


https://vm.tiktok.com/ZMhtSA6VW/

አደይ የሳይኮሎጂ ምክሮች 🌼

01 Oct, 09:17


https://vm.tiktok.com/ZMhrVVTk6/

አደይ የሳይኮሎጂ ምክሮች 🌼

27 Sep, 16:37


https://vm.tiktok.com/ZMh69WgYn/

አደይ የሳይኮሎጂ ምክሮች 🌼

26 Sep, 21:50


https://vm.tiktok.com/ZMh68Jobe/

አደይ የሳይኮሎጂ ምክሮች 🌼

20 Sep, 03:18


በሆኑ ሰዎች ላይ ለመፍረድ ልክ ስናስብ አስቀድመን እራሳችንን ልንጠይቅ የሚገባው ነገር ይህ ነው፦ እኔ በማደርጋቸው የህይወት ነገሮቼ ላይ ፍፁም ( perfect ) ነኝ ?። ነገሮችን እንደተናገርኩዋቸው እና እንዳሰብኩዋቸው ሁል ጊዜ እፈፅማለሁኝስ ?። ህይውቴ ላይስ ሰዎች መተው ቢመረምሩ የሚፈርዱበት ጥፋት አይገኝብኝምስ ?

👉ሁሌም ቢሆን አይኖቻችንን እና እጆቻችንን ከሌሎች ሰዎች ላይ በማንሳት እራሳችንን በመመልከት ህይወታችንን ለመለወጥ እና ለማሳደግ መትጋት አለብን። የሌሎች ሰዎች ህይወት ላይ ትኩረት በማድረግ መቆየት የራስን ችግር በህይወት ላይ ከመጨመር ውጪ ሌላ ሚፈይደው ነገር የለውም።
Its Me Jonah 🙏🙏🙏

አደይ የሳይኮሎጂ ምክሮች 🌼

14 Sep, 18:28


ዛሬ በአዲስ አበባ በተለያዩ ቦታዎች ስልጠናዎችንን ስሰጥ ቆይቻለው በዚህም በጣም ደስተኛ ነበርኩኝ።😍😍😍

Its Me Jonah🙏🙏🙏

አደይ የሳይኮሎጂ ምክሮች 🌼

09 Sep, 17:09


አካውን ቁጥር ፦1000262065662 ዮሀንስ ወሳኝ።

አደይ የሳይኮሎጂ ምክሮች 🌼

09 Sep, 17:07


ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ የአደይ ሳይኮሎጂ ቤተሰቦች። የጀመርነውን የ100 ብር ቻሌንጅ እየተቀላቀላችሁ በመሆኑ ከልብ አመሠግነለው። አሁንም እባካችሁ የአቅባችንን በማድረግ የዚህችን ህፃን ህይወት እንታደግ🙏🙏🙏

👉 የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በውስጥ መስመር ላኩልኝ

Its Me Jonah🙏🙏🙏