እውነትም ሰሚነሽ ኪዳነ ምሕረት

@ewnetim_seminesh


የሰሚነሽ ኪዳነ ምሕረት ገዳም ትክክለኛ ገጽ
ዘወትር እሁድ ከአዲስ አበባ የደርሶ መልስ ጉዞ እናዘጋጃለን
✟ ጉዞ ለመመዝገብ
0921137805
0912162878
ጉዞ ለመመዝገብና ፀሎት ለማስያዝ በእነዚህ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ

እውነትም ሰሚነሽ ኪዳነ ምሕረት

22 Oct, 12:42


ጥቅምት 16 በፍፁም አይቀርም!!
#ለደጇ_ታብቃቹ

እውነትም ሰሚነሽ ኪዳነ ምሕረት

20 Oct, 14:47


የ2017 የመጀመሪያው ማር ፀበል ጥቅምት 16 ይሰጣል የአዳር እና የደርሶ መልስ ጉዞ አዘጋጅተናል

እውነትም ሰሚነሽ ኪዳነ ምሕረት

16 Oct, 14:32


#ለደጇ_ታብቃቹ
#እዉትም_ሰሚነሽ_ኪዳነምህረት

እውነትም ሰሚነሽ ኪዳነ ምሕረት

09 Oct, 00:16


የገዳሙ ትክክለኛ የቲክቶክ አካዉንቱን copy link share በማድረግ እንድትተባበሩን በእናታቸው በሰሚነሽ ኪዳነምህረት ሰም እንጠይቃለን።

እውነትም ሰሚነሽ ኪዳነ ምሕረት

08 Oct, 09:35


ጥቅምት 03 የደርሶ መልስ ጉዞ አዘጋጅተናል ለመመዝገብ 0912162878 0921137805

#እዉነትምሰሚነሽኪዳነምህረት
#ለደጇ_ታብቃቹ

እውነትም ሰሚነሽ ኪዳነ ምሕረት

28 Sep, 10:56


ወለተ ፃዲቅ እባላለው ሁለቱም ኩላሊትሽ ደክሞዋል ዲያሌሲስ መጀመር አለብሽ እና ንቅለተከላም ማድረግ አለብሽ ተብዬ ለኪዳነምህረት አልቅሼ ነገርኳት እና ጎረቤታችን ከሰሚነሽ ኪዳነምህረት ያመጣችውን ቅባቅዱስ እና ማር ሰታኝ በአንድ ቀን ህመሙ ቀንሶልኛል ፀበሉን ልጠመቅ ልሄድ ስለሆነ የበረታችሁ ከልብ ፀልዩልኝ ለኪዳነምህረት ሚሳናት የለም

እውነትም ሰሚነሽ ኪዳነ ምሕረት

25 Sep, 03:09


#ለደጇ_ታብቃቹ
#እዉነትም_ሰሚነሽ_ኪዳነምህረት

እውነትም ሰሚነሽ ኪዳነ ምሕረት

24 Sep, 15:37


#ለደጇ_ታብቃቹ
#እዉነትም_ሰሚነሽ_ኪዳነምህረት

እውነትም ሰሚነሽ ኪዳነ ምሕረት

18 Sep, 07:01


#ለደጇ_ታብቃቹ
#እዉነትም_ሰሚነሽ_ኪዳነምህረት

እውነትም ሰሚነሽ ኪዳነ ምሕረት

16 Sep, 15:41


መስከረም 12 በአባቶች ፀበል የመርጨት ስርአት ስለሚያከናውን የደርሶ መልስ ጉዞ አዘጋጅተናል ፈጥነዉ ይመዝገቡ

እውነትም ሰሚነሽ ኪዳነ ምሕረት

14 Sep, 19:58


እናቴ ሰሚነሽ ኪዳነ ምህረት ምን ይሳናታል
ስለሷ ለመመስከር ሁሌም መፃፍ እጀምርና ምንም ብፅፍ ምንም ብመሰከርላት ቃላቶቼ ምንም ለእሷ አይበቃም ብዬ እተዋለው ግን ያደረገችልኝን ደጇም ሄጄ ብመሰክርም ኖሮ በሚዲያው ብቻ የምታቋት ለደጇ ታብቃችቹ እኔን የጡት ካንሰር ተብዬ ጡትሽ ይቆረጥ ስባል በፋፁም እናቴ ሰሚነሽ ታድነኛለች ብዬ እደጇ ሄጄ ወደኩኝ እዛ ያለው የሚነገረውን በተባለው መሠረት ተጠቀምኩ የማር ፀበሏን ቅባ ቅዱስ ትሸርቷን ገዝቼ ለበስኩ ፀበል ተፀበልኩ 21ቀን ቆይቼ መጣው ትሸርቷን ለብሼ እምነቷን ተቀብቼ አኪም ቤት ሄድኩ ስመረመር ነፃ ነሽ ግን ክትትል እንደሚያስፈልገኝ ነገሩኝ የደስታ እባ አልቅሼ ወደቤቴ ገባው ለኔ የደረሰች ለናተም በጠራችኃት ሰዓት ትድረስላችው የሰሚነሿ ንግስት በአጠቃላይ ለኔ ትለያለች🙏🙏🙏 ቃላቶቼ ባይገልጿትም ከብዙ ብጥቂቱ ይሄን ካልኳቹ እግዚአብሔር ቢረዳኝ ባገኛሁት ሚድያ ታሪኳን መናገር እፈልጋለው እናተም በፀሎታችሁ ፅጌ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ ፍፁም ጤነኛ እንድሆን🙏🙏🙏

እውነትም ሰሚነሽ ኪዳነ ምሕረት

13 Sep, 19:04


#እዉነትም_ሰሚነሽ_ኪዳነምህረት #ለደጇ_ታብቃቹ

እውነትም ሰሚነሽ ኪዳነ ምሕረት

13 Sep, 09:43


የአዲሱ ዓመት የመጀመሪያ ሳምንት ጉዞ መስከረም 05 አዘጋጅተናል ሁላቹም ተጋብዛችኋል 

#ለደጇ_ታብቃቹ
#እዉነትም_ሰሚነሽ_ኪዳነምህረት

እውነትም ሰሚነሽ ኪዳነ ምሕረት

12 Sep, 05:04


በሰሚነሽ ኪዳንምህረት ምልጃ ፓጉሜ2 ወንድ ልጅ ታቅፊያለው እኔን የሰማች እናንተንም ትስማችሁ ታሳድግልሽ በሉኝ

እውነትም ሰሚነሽ ኪዳነ ምሕረት

11 Sep, 06:05


#እዉነትም_ሰሚነሽ_ኪዳነምህረት

እውነትም ሰሚነሽ ኪዳነ ምሕረት

08 Sep, 10:24


#ለደጇ_ታብቃቹ
#እዉነትም_ሰሚነሽ_ኪዳነምህረት

እውነትም ሰሚነሽ ኪዳነ ምሕረት

04 Sep, 10:39


ወርኃ ጳጉሜን በሰሚነሽ ኪዳነምህረት ገዳም ያሳልፉ ዘንድ አባቶች ጥሪ አቅርበዉላቹሀል ።

እውነትም ሰሚነሽ ኪዳነ ምሕረት

03 Sep, 09:24


#ለደጇ_ታብቃቹ
#እዉነትም_ሰሚነሽ_ኪዳነምህረት

እውነትም ሰሚነሽ ኪዳነ ምሕረት

03 Sep, 06:42


#ለደጇ_ታብቃቹ
#እዉነትም_ሰሚነሽ_ኪዳነምህረት