Ethiopian Entrepreneurs ኢንተርፕርነር @ethiopreneure Channel on Telegram

Ethiopian Entrepreneurs ኢንተርፕርነር

@ethiopreneure


Contact @mayirameteb

Ethiopian Entrepreneurs ኢንተርፕርነር (Amharic)

ኢትዮጵያ አቅምኦናል የሚኖረው ሙሉ እና የተለያዩ መረጃዎች መነሻ የሚከናወኑ ቡድን ነው። የሚለያዩ አገልግሎቶችን ለመቀየር ማን ወደእዚህ የሚገኘውን አድራሻ ቪዲዮዎችን ጨምረው የልብ ነው። እና የተለያዩ ቦታዎችን አሁን ይጠቀሙ የምንልበሱም ቡድን አልባ በትክክለኛ በመሆን እና ተጨማሪ ሪፖርት እንደገባህ ልሆን ሁሉንም የምንጠቀሱም የአገልግሎቶች አማካኝ በተከታታይ የሚጠቀሙ ወገኖች ፤ እና ተወዳጅ ዛሬ ትክክል ቡድኑ ይመልሱ እዚህ ይገኛሉ። የአገልግሎቶች አማካኝ ለማድረግ አዎ እንደገባህ ተጠቀሙ። ከዚህ በኋላ በትክክለኛ መሳጭ ቡድኑ ይኖሮታል፤ ስለ ኢትዮጵያ አቅምእዚህ ገሌ የሚፈልግ ወንጀል ክፍል ልጆቿ ዌብ ላቭ በናቀ።

Ethiopian Entrepreneurs ኢንተርፕርነር

08 Nov, 18:33


👛 Wallet: Where to start?

Your Wallet in Telegram is a quick and convenient way to get involved with cryptocurrency. With it, you can buy and sell crypto, exchange one coin for another, send TON to other Telegram users with no fees, and more! To help you get you started, we’ve collected all the most important guides in one place:

Looking to get started? Wallet, where to start and Security measures

Detailed FAQ: Here

💎 Buying, selling or exchanging cryptocurrency in Wallet:

Buy crypto with a bank card
Sell crypto
Exchange crypto

💱 What is the P2P Market?

P2P Market, where to start and P2P Market rules
P2P: General safety measures
Buy on the P2P Market
Sell on the P2P Market

📚 Additional information:

How to spot scammers?
Fees, rates and limits
What is TON Space?

As you start using Wallet, you’ll quickly find that the process of buying and selling crypto is easy and straightforward. If you have any questions, join our community chat – we’re always happy to help!

Wallet Twitter | Wallet Community

Ethiopian Entrepreneurs ኢንተርፕርነር

06 Nov, 06:17


#Breaking_News

Donald J. Trump has been elected the 47th president of the United States.

In what can be dubbed as a 'nail-biting' election, the former president stretches into his second reign.

What will this bring unto the newly restructured Ethiopia's macroeconomy. We shall see.

Ethiopian Entrepreneurs ኢንተርፕርነር

27 Oct, 16:46


የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ስታርት፡አፕ ፖሊሲ

ለምክረ፡ሃሳብ የቀረበ የመጀመሪያ ሪቂቅ
@ethiopreneure

Ethiopian Entrepreneurs ኢንተርፕርነር

10 Oct, 03:13


Registration is @ https://alx-ventures.com/ :


Application Proceeding:
Step 01: Basic Info. (1 min)
Step 02: Two 2/3 sentenced motivational essays. (10 min)



Reg'. Deadline : 21st October, 2024. (12 days Remaining)

©️ Source: ALX VENTURES

__
#EthiopreneurRecommended

For more like this, JOIN US @ethiopreneure

Ethiopian Entrepreneurs ኢንተርፕርነር

20 Sep, 06:56


#ክፍል_ሁለት

መጽሃፉ የገበያ ቅቡልነት(ማረጋገጫ/ Market Validation) ለማግኘት ሶስት መሰረታዊ ደረጃዎች አሉ ፥ እነርሱም:

1) የዝግጅት (Ready!) ፣
2) የማነጣጠር (Aim!) እንዲሁም
3) የ"መተኮስ" (የድርጊት ፣ ኢላማን የመምታት፣Fire!) ናቸው።

ደራሲው #የዝግጅት ጊዜ በሚለው ውስጥ የሚከተሉትን ሶስት ዋና ነጥቦች አካትቷል።

1. 🔖 ወደ አዕምሮአችን የመጣው የቢዝነስ ሃሳብ መነሻው ምን እንደሆነ ማወቅ። ይህ ሃሳብ ጥንስሱ የስራ እና የእውቀት ልምድ ከሆነ የተሻለ የመሳካት እድል አለው ይለናል።

2. 🔖ትርፍ ያስገኛል ያልነው ገበያ ምን ያክል ተመሳሳይ ተፎካካሪዎችን አቅፎ መያዝ የሚችል ነው? እያደገ እና እየሰፋ የሚሄድ ገበያ ነው ወይ? ከሆነ የእድገት ፍጥነቱ ምን ያህል ነው? የተፈለገው ገበያ ከአጠቃላይ ኢኮኖሚው እድገት የተሻለ ፍጥነት ላይ ያለ እንደሆነ ለኢንቨስትመንት መልካም እድል ያለው ነው ሲል ይጠቁማል።

3.🔖 የገበያውን ዑደት መረዳት መቻል።

Rob Adams የገበያ ዑደት (Market Life-Cycle) ሲል እነዚህን 4 ደረጃዎች እያመላከተ ነው።

3.1. ጀማሪ ገበያ፥ (Early Adopters / Introductory)
- አዲስ ነው ፣ ጥቂት ተፎካካሪዎች ፣ ብዙ የስጋት ምጣኔ (risk) እና አቅም ያለው ነው

3.2. በማደግ ላይ ያለ ገበያ (Early Growth)
- ፍላጎት እየጨመረ ነው ፣ አዳዲስ ተፎካካሪዎች በፍጥነት እየተፈጠሩ ነው ፣ የመሰረቱ ንግዶች እያደጉ ነው ፥

3.3. የበሰለ ገበያ (እድገቱን ያገባደደ ገበያ / Late Majority)
- የገበያው የእድገት ፍጥነት የሚገታበት ፣ ከፍተኛ የተፎካካሪዎች የንግድ ሽኩቻ የሚበረታበት ደረጃ ነው።

3.4. በማሽቆልቆል ላይ ያለ ገበያ (Laggards)
- የፍላጎት መቀነስን ተከትሎ ገቢ እና ትርፍ የሚቀንስበት ፣ ተፎካካሪዎች ዋጋ በመቀነስ ከገበያው ጨርሰው ላለመውጣት ራሳቸውን ለማበርታት የሚሞክሩበት



4.🔖 ተፎካካሪዎችን በአግባቡ መገምገም እና አንዳች ጠቃሚ መደምደሚያ ላይ መድረስ

5.🔖 ገበያውን በደንብ ከሚያውቁት የዘርፉ ባለሙያዎች ጋር ግንኙነት መፍጠር

__

#BookReview
#Ethiopreneur_Recommended

Join us @ethiopreneure

Ethiopian Entrepreneurs ኢንተርፕርነር

19 Sep, 07:09


#ክፍል_1

በሮብ አዳምስ ተጽፎ ተወዳጅነትን ያተረፈው ‘If you build it will they come?:Three Steps to Test and Validate Any Market Opportunity’ የተሰኘውን መጽሃፍ ለእናንተ እያቀረብን ፥ ከመጽሃፉ ሊገኙ የሚችሉ ዋና ጭብጥ ሃሳቦችን ፥ የመጽሃፉን ትሩፋት ይጠቁም ዘንድ እነሆ ፥

📌 ገበያውን በማጥናት መጀመር።

ሰዎች ወደ ንግዱ ዓለም ለመግባት ሲያስቡ ፥ አልያም በተሰማሩበት የንግድ መስክ ውስጥ አዲስ ምርት ወይም አገልግሎት ለመንደፍ ሲዘጋጁ ፥ በቅድሚያ አዕምሮአቸው ላይ መምጣት ያለበት ገበያው ነው ይለናል ሮብ አዳምስ።

በጅምር ያሉ ቢዝነሶች (start-ups) 90% ምጣኔ ያለው ውድቀት ያለው ከሚያስመዘግቡባቸው ዋና ምክንያቶች ውስጥ አንዱ በሚፈጥሩት ምርት እና አገልግሎት ላይ እንጂ በገበያ ላይ መሰረት ያደረገ ትኩረት ስለማያደርጉ እንደሆነ መጽሃፉ ያትታል።

የገበያ ቅቡልነት(ማረጋገጫ / Market Validation) ከምርት ሂደት መቅደም አለበት።

📍ይህንን የገበያ ጥናት ማድረግ እና የገበያን ማረጋገጫ ማግኘት (በሌላ ቋንቋ ምርቱን እና አገልግሎቱን አቅራቢው ለገበያ በሚያቀርብበት ዋጋ ፣ የጥራት እና የስርጭት ደረጃ የመፈለግ ምጣኔው ምን ያህል ነው ፣ . . .) ጊዜን እና ሃብትን እንደሚቆጥብ ይነግረናል።


📌ከምርቱ ወይም ከአገልግሎቱ የይዘት ገላጮች (features) ይልቅ ምርቱ/አገልግሎቱ መሬት ላይ ወርዶ ስለሚፈታው ተጨባጭ ችግር ማሰብ የገበያን ትክክለኛ ስሜት እንድናዳምጥ እንደሚያግዝ ያስረዳናል።


📍ውስን ደንበኞች በምርት ሂደት ውስጥ ተሳታፊ እንዲሆኑ እና አስተያየታቸውን በአጽንዖት መውሰድ እና አሰተያየታቸውን ተከትሎ በፍጥነት እርምጃ የመውሰድ ባሕልን ማዳበር (አዎንታዊ ምላሽ በሚኖርበት ጊዜ ትክክለኛ መንገድ ላይ የሚገኝን ሂደት ጠቋሚ በመሆኑ ምርትን (የአገልግሎትን ተደራሽነት) መጨመር ፥ በተቃራኒው ከሆነም ማስተካከያ ማድረግን ያካትታል)


📌 የመለየት ሃይል

ተመሳሳይ ምርት/አገልግሎት በመስጠት ገበያው ላይ የሚገኙ ተፎካካሪዎችን እና ምርታቸውን/አገልግሎታቸውን በመረዳት ገበያው ላይ አዎንታዊ ልዩነትን መቀዳጀት አስፈላጊ እንደሆነ። ከተፎካካሪዎች ጠንካራ ጎኖች በመማር ፥ ድክመታቸውን በማሻሻል ይህንን ማሳካት ይቻላል።



#BookReview
#Ethiopreneur_Recommended

Join us @ethiopreneure

Ethiopian Entrepreneurs ኢንተርፕርነር

04 Sep, 08:43


የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለጥቃቅንና አነስተኛ ቢዝነሶች እንዲሁም ለወጣት ስራ፡ፈጣሪዎች ድጋፍ ይውላል ያለውን የ 43 ሚሊዮን ዶላር ዋጋ እቅድ ከስራና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር በመሆን ይፋ አድርጓል።

ድጋፉን የመተግበር ሂደት በቀጣዩ ዓመት እንደሚጀምር የባንኩ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ዮሃንስ አያሌው ገልጸዋል። በግብርና እና ተያያዥ መስኮች ላይ የተሰማሩ ወጣት ስራ ፈጣሪዎች በትኩረት የሚበረታቱበት አካሄድ እንደሚኖር የጠቆመ የመግባቢያ ስምምነት ባንኩ ፣ ከስራና ክህሎት ሚኒስቴር እና ከአፍሪካ ልማት ባንክ ጋር ተፈራርሟል።

Ethiopian Entrepreneurs ኢንተርፕርነር

14 Aug, 08:00


ለመመዝገብ ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ፦ https://forms.gle/ArtHvGNn2YxuDBst9

©️ Mesirat

@Ethiopreneure
#EthiopreneurPicks
#Recommendations

Ethiopian Entrepreneurs ኢንተርፕርነር

29 May, 12:13


#ጥቆማ

በነገው እለት ፥ በአሜሪካ ኤምባሲ SATCHMO CENTER ፥ "Aligning Business Ideas with Funding" በሚል ርዕስ ውይይት የሚካሄድ ሲሆን ፥ መሳተፍ የምትፈልጉ ሁሉ ተጋብዛችኋል።

በውይይቱ
⚡️የኦርቢት ሄልዝ መስራች ፓዚኦን ቸርነት
⚡️የጠብታ አምቡላንስ መስራች ክብረት አበበ
⚡️የእናት ባንክ ማርኬቲንግ ዳይሬክተር አክሊል ግርማ እንዲሁም
⚡️የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የቀጠና መሪ የሆኑት መአዛ ወልዴ

የሚሳተፉ ይሆናል።

ፕሮግራሙ ከ ቀትር 08:00 ሰዓት ጀምሮ ይካሄዳል።

ለውይይቱ ለመመዝገብ ፦ https://forms.gle/1UdAHBJ3kqvyMTTo7


ወደ ሳችሞ ማዕከል ለመግባት አባልነት መሰረታዊ በመሆኑ በቅድሚያ አባል ለመሆን ፦ https://bit.ly/SatchmoCenterMembership

©️ US EMBASSY ADDIS ABABA

#Ethiopreneur_Picks
#Events

#Share @ethiopreneure

Ethiopian Entrepreneurs ኢንተርፕርነር

24 May, 04:20


Calling all Ethiopia Entrepreneurs: Join #SEEDSparkProgram Africa 2.0

OIH is thrilled to announce the Africa Cohort of the Seed Spark Program!
This exclusive program is your chance to be one of only 50 entrepreneurs from across the continent to:
-Gain invaluable training from international industry experts.
-Develop your business with a proven curriculum focused on growth.
-Network with a vibrant community of like-minded founders.
Are you a good fit?
1. You have an officially registered business with traction.
2. Your annual revenue is under USD 250,000.
3. You're committed to attending virtual program sessions and mentorship.
4. You can cover the program fee of USD 150 (convertible to ETB).
5. Most importantly, you possess a global entrepreneurial mindset and a hunger to scale your business!
Don't miss this incredible opportunity!                                                                               
Deadline: 23 May 2024
Program Starts: 07 June 2024
Apply: https://forms.gle/xWMu4VGgycoHSZ1A7

Ethiopian Entrepreneurs ኢንተርፕርነር

22 May, 04:23


አነስተኛ ቢዝነሶን ለማሳደግ የMESIRAT'ን "Gig Innovate" ፕሮግራም ይሞክሩ

በተለይ ቁርጥ ስራ ላይ ላሉ ለወጣቶች ስራ የሚፈጥር ቢዝነስ ካላችሁ ይህ ፕሮግራም ለእናንተ ነው።

የበለጠ መረጃ ለማግኘት አና ለመመዝገብ ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ :-

MESIRAT-ETHIOPRENEUR

Ethiopian Entrepreneurs ኢንተርፕርነር

04 May, 07:29


CLICK HERE TO REGISTER


#Share #EthiopreneurRecommended

@ethiopreneure

Ethiopian Entrepreneurs ኢንተርፕርነር

16 Apr, 02:05


የማስተርካርድ ፋውንዴሽን ከሰሃራ፡በታች ላሉ በግብርና እና ተያያዥ ቢዝነሶች ውስጥ ለተሰማሩ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራዞች ድጋፍ የሚውል እና ስራ፡ፈጠራን ያበረታታል ያለውን ፈንድ አስተዋውቋል።

ድጋፉ በሶስት ዓመታት ጊዜ ውስጥ ከ 500,000 - 2.5 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ምጣኔ እንደሚኖረው የተገለጸ ሲሆን ፥ የተመረጡ አመልካቾች ቢዝነሳቸውን ለማሳደግ የሚያስችል ሙያዊ ድጋፍም ጭምር ይደረግላቸል ተብሏል።

አመልካቾች እስከ ሕዳር 13/ 2017 ዓ.ም. ድረስ ፕሮፖዛላቸውን ማስገባት የሚችሉ ሲሆን ፥ በየ12 ሳምንቱ የተላኩ ፕሮፖዛሎች ግምገማ እና ምዘና ይደረጋል።

ለማመልከት እንዲሁም ለበለጠ መረጃ ይህንን ድረ፡ገጽ ይጎብኙ -> https://www.frp.org -> https://www.frp.org/apply/


#Mastercard #share
@ethiopreneure

Category: #Agribusiness

Ethiopian Entrepreneurs ኢንተርፕርነር

16 Apr, 01:38


Don't forget to Register - only one day to go!

Wondering what's in store at #AACOSE7? Get exclusive insights & exciting previews in our pre-conference webinar!

We will be exploring the crucial role of legal frameworks in empowering social enterprises across the continent! 🌍 Dive deep into discussions on navigating current legal challenges, harnessing the power of legal recognition, and learning from successful models worldwide. Discover how collaboration between governments, legal experts, investors, and social entrepreneurs can drive systemic change and foster sustainable social innovation in Africa.
Don't miss out on this opportunity to be part of the solution!

Register at https://bit.ly/3J75CEs

This webinar is a must for social entrepreneurs, policymakers, lawyers, impact investors, and anyone passionate about African innovation. Secure your spot now for a glimpse into the future of social impact!

Tangaza University College
Kibret Tuffa

@ethiopreneure
Category: #Social_Entrepreneurship

Ethiopian Entrepreneurs ኢንተርፕርነር

05 Apr, 03:17


#ኢትዮጵያ

መንግስት ጀማሪ ስራ ፈጣሪዎች/startups እንዲያብቡ በርካታ የፖሊሲ ለውጦችን ለማድረግ መወሰኑን " ካፒታል ጋዜጣ " ዘግቧል።

ከነዚህም መካከል ፦
- ከስራ ፈቃድ፣
- ከግብር፣
- ከቢሮ ኪራይ፣
- ከፋይናንስ አቅርቦት፣
- ከጉምሩክ አሰራር ጋር በተያያዘ ወሳኝ ለውጥ የሚደረግባቸው ይሆናሉ ተብሏል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ በተገኙበት ዛሬ ይፋ የተደረጉ ለውጦች በተለይ ስራ ፈጣሪዎች ከውጭ ለሚኖራቸው ግዥ የቀጥታ ክፍያ መፈፀም እንዲችሉ እንዲሁም ያገኙትን የውጭ ምንዛሪ ሙሉ ለሙሉ መጠቀም እንዲችሉ የሚፈቅድ መሆኑን ካፒታል ጋዜጣ አስነብቧል።

@tikvahethiopia

Ethiopian Entrepreneurs ኢንተርፕርነር

21 Mar, 07:04


Calling all Agritech businesses!

The 2nd Annual Agritech Stakeholders Symposium is coming this April in collaboration with Orbit Innovation Hub, the International Trade Centre's NTF V Ethiopia projects, funded by the Netherlands, and American College of Technologies.

Showcase your products and services, participate in the pitch competition, and connect with key players in the Agritech ecosystem. Don't miss this opportunity!

Application Link: https://lnkd.in/eM8SXY59

Limited spaces available. Apply by April 7th, 2024!