Ashewa Technologies @ashewatechnology Channel on Telegram

Ashewa Technologies

@ashewatechnology


We Revolutionize African commerce/business by providing innovative, e-commerce, software development, o,r rmeirslogistics, e-learning, payment, and entertainment to do business easily, affordably, and reliably at any time, and any place through cutting-ed

Ashewa Technologies (English)

Ashewa Technologies is a revolutionary Telegram channel that is changing the face of African commerce. With a focus on providing innovative e-commerce, logistics, e-learning, payment, and entertainment solutions, Ashewa Technologies is making it easier, more affordable, and more reliable for businesses to operate anytime, anywhere through cutting-edge technology. Who is Ashewa Technologies? Ashewa Technologies is a forward-thinking company that is dedicated to transforming the way businesses in Africa operate. By harnessing the power of technology, Ashewa Technologies is helping businesses of all sizes thrive in today's digital world. What is Ashewa Technologies? Ashewa Technologies offers a wide range of services that are designed to streamline the business processes of African companies. From e-commerce solutions that make it easy for businesses to sell their products online, to logistics services that ensure timely delivery of goods, to e-learning platforms that help employees enhance their skills, Ashewa Technologies is a one-stop shop for all your business needs. Whether you are a small start-up looking to expand your reach or a large corporation in need of cutting-edge technology solutions, Ashewa Technologies has the tools and expertise to help you succeed. Join the Ashewa Technologies Telegram channel today and be a part of the revolution in African commerce!

Ashewa Technologies

10 Jan, 15:56


የኮዲንግ ዕውቀት የለዎትም? ምንም ችግር የለም!

ለቢዝነስዎ የሚሆን ፕሮፌሽናል ዌብሳይት ፈልገው ነገር ግን ውስብስብ የሆነውን ቴክኒካል ዕውቀት አለመያዝዎ አሳስቦዎታል? በነሃቢ ማራኪ ድረገጽዎን መስራት እጅግ በፍጥነት እና በቀላሉ የሚያደርጉት ተግባር ነው፡፡

አሁኑኑ ዌብሳይትዎን መገንባት ይጀምሩ፡፡


ለማንኛውም እገዛ በ +251909707870 ይደውሉ፡፡!

#NoCodeWebsite #CodeFreeWeb #WebsiteBuilder #EasyWebDesign #NoCodeNeeded #DIYWebsite #DragAndDropWeb #BuildWithoutCode #SimpleWebDesign #NoTechSkills

Ashewa Technologies

09 Jan, 15:47


Ready to turn visitors into loyal customers?

Build a stunning, optimized website with Nehabi and watch your business grow! Don’t wait—start creating your success story today.

Visit nehabi.com or call 0909707870 to get started!

#StandOutOnline #CreativeWebDesign #GrowWithNehabi #DigitalSuccess #WebsiteThatWorks

Ashewa Technologies

09 Jan, 05:16


የራስዎን ሶፍትዌር በትዕዛዝዎ ያሰሩ!

ቢዝነስዎ ከሌሎች ይለያል፡፡ ተግዳሮቶቹም እንዲሁ፤ የቢዝነስዎን ፍላጎቶች የሚያሟላ ችግሮችዎን የሚቀርፍ እና ከውስጥ አሰራርዎ ጋር የሚጣጣም የራስዎ የሆነ ሶፍትዌር በተመጣጣኝ ዋጋ ያሰሩ፡፡

ለበለጠ መረጃ በ +251909707870 ይደውሉ፡፡!

#ashewatechnology #softwaredevelopment #SmartERP #smartsolution #BusinessModules #Efficiency #EnterpriseResourcePlanning #BusinessTransformation

Ashewa Technologies

06 Jan, 14:38


🎁 አሸዋ ቴክኖሎጂ ለእርስዎና ለሚወዷቸው ሁሉ መልካም የገና በዓል እንዲሆንላችሁ ይመኛል! 🎄

መልካም በዓል! 🎄

#happyholiday #EthiopianChristmas #smarterp #AshewaTechnology

Ashewa Technologies

03 Jan, 11:38


የገና በዓል አስመልከቶ በቄራ የታረዱ ምርጥ ሙሉ የበግ እና የፍየል ሥጋ የያዙ ጥቅሎች ከአሸዋ እነሆ::

በዚህ ሊንክ https://bit.ly/40f3GmQ ወይም 📞0909707890 አሁኑኑ ይዘዙን፤ ካሉበት ቦታ ድረስ በነጻ ትራንስፖርት በታማኝንት እናመጣሎታለን!!!

💡ማሳሰቢያ፡- የሥጋው መጠን ከ14 ኪ.ግ ካነሰ ወይም ከጨመረ በትክክለኛው መጠን ብቻ ታስቦ ክፍያው ይፈጸማል፡፡

#AshewaTechnology #Happyholiday #Discount #MerryChristmas #Ethiopian

Ashewa Technologies

03 Jan, 08:09


መረጃዎችዎን ከስጋት ይጠብቁ ቢዝነስዎን ወደስኬት ያዝልቁ !

የአሸዋ ክላውድን በመጠቀም ወሳኝ መረጃዎችዎን በጥፋት የማይነኩ ያድርጓቸው። እርስዎ ዕድገትዎ ላይ ያተኩሩ የደህንነትዎን ጉዳይ በእኛ ላይ ይጣሉ። 🎄

ለበለጠ መረጃ በ +251909707870 ይደውሉ፡፡! ወይም ashewacloud.com ላይ ይጎብኙን።

#AshewaTechnology #CloudComputing #Holiday #Ethiopia #Innovation #Discount

Ashewa Technologies

02 Jan, 15:00


ቢዝነስዎ ደረጃውን የጠበቀ ዌብሳይት ያሻዋል።!

በአጭር ጊዜ ውስጥ ፕሮፌሽናል፣ውጤታማ እና ለተጠቃሚ ምቹ የሆነ ድረ ገጽዎን በነሃቢ ይገንቡ።!

ለገና በዓል በተደረገው ቅናሽ ይጠቀሙ። 🎁

ለበለጠ መረጃ በ 0909707870 ይደውሉ፡፡!

#WebsiteBuilder #Holiday #Nehabi #CodeFreeWeb #Discount #Ethiopia #AshewaTechnology

Ashewa Technologies

02 Jan, 07:18


3 ሲስተሞችን በ አንዱ ዋጋ አሰርተው ቢዝነስዎን ያዘምኑ

በ ገና ስጦታ 🎁 ለድርጅትዎ የሚያስፈልጉ 3 ሲስተሞችን ኪስ በማይጎዳ ዋጋ በምርጫዎ ያግኙ!

የሚስማማዎትን እዚህ ይምረጡ https://bit.ly/41WxYMk

#AshewaSmartERP #EthiopianChristmasDeals #ERPforTheHolidays #ChristmasERPDiscount #MerryAndEfficient #FestiveERPOffers #JingleAllTheWayToEfficiency #ChristmasSavingsOnERP #EthiopiaERPExcellence

Ashewa Technologies

01 Jan, 14:43


እስከ 30% በሚደርስ ቅናሽ ፕሮፌሽናል ዌብሳይትዎን ያሰሩ!

ገና ደርሷል።! ነሃቢ ደግሞ ለቢዝነስዎ የገና ስጦታ አዘጋጅቷል ውብ፣ደህንነታቸው የተጠበቁ፣ፕሮፌሽናል ዌብሳይቶችን እስከ 30% በሚደርስ የበዓል ቅናሽ አዘጋጅቷል።

ዛሬውኑ ዌብሳይት ያሰሩ ቢዝነስዎን በ ኦንላይን ያሳድጉ

የበለጠ ለመረዳት https://bit.ly/40cADjP ይመልከቱ

#WebsiteBuilder #Holiday #Nehabi #CodeFreeWeb #Discount #Ethiopia #AshewaTechnology

Ashewa Technologies

01 Jan, 05:02


🎇 Cheers to 2025! 🎇

To everyone welcoming 2025, we send warm wishes to everyone near and far—whether you’re home, working abroad, or exploring new places. 🌍 May 2025 be a year of growth, success, and cherished moments with those you love.

Let’s embrace this fresh start with hope and positivity, celebrating the shared dreams that connect us all. 🌟

#HappyNewYear #Welcome2025 #NewAdventures #TogetherInHope

Ashewa Technologies

31 Dec, 13:59


የአሸዋ ቴክኖሎጂ 1ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ተጠናቀቀ!

ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ በ አዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ሲካሄድ የነበረው የአሸዋ ቴክኖሎጂ 1ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ተጠናቋል። በርካታ ባለ አክሲዮኖች እንዲሁም ከንግድ እና ቀጠናዊ ትሥሥር ሚኒስቴር እና ከአዲስ አበባ ውል እና ማስረጃ መስሪያ ቤቶች የተገኙ ተወካዮች በክብር እንግድነት በተገኙበት የተካሄደው ጠቅላላ ጉባኤው ከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት ላይ ፍጻሜውን አግኝቷል።

#ashewatechnology #TechInnovation #EthiopiaTech #Generalassambly

Ashewa Technologies

26 Dec, 09:56


አሸዋ ቴክኖሎጂ በአሁኑ ሰዓት...

እንደሚታወቀው አሸዋ ቴክኖሎጂ 500 የሚሆኑ የተለያዩ ዌብሳይት ዲዛይነሮች፣ባለሙያዎች እና ተማሪዎች የተሳተፉበትን የዌብሳይት ግንባታ ውድድር አካሂዷል። ውድድሩ ፍጻሜውን ካገኘ በኋላ የመጨረሻው ምዕራፍ የሆነው እና ከዛሬ አንስቶ ለ 3 ተከታታይ ቀናት የሚዘልቀው የአሸናፊዎች ምርጫ በይፋ ተጀምሯል።

በዳኝነቱ ላይ ከ ኢኖቬሽን ሚኒስትር፣ከአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፣ከ ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት እና ከአሸዋ ቴክኖሎጂ የተውጣጡ ባለሙያዎች እየተሳተፉ ይገኛሉ።

ለተወዳዳሪዎች መልካም ዕድል!

#NehabiContest #WebsiteBuilder #AshewaTechnology #TechWorkshop #EthiopiaTech #DesignOpportunity

Ashewa Technologies

25 Dec, 14:27


🎄 Merry Christmas to All Who Celebrate! 🎄

To everyone celebrating today—whether you call this home, are here for work, or visiting our beautiful country—we send you warm wishes for peace, joy, and love. 🌟 May this Christmas fill your hearts and homes with happiness.

🎁 No matter the calendar or where you're from, the spirit of togetherness unites us all! 🌍

#MerryChristmas #HolidayJoy #FromEthiopiaWithLove #CelebratingTogether

Ashewa Technologies

25 Dec, 06:52


Are you ready to take the next big step in your career?

we’re building a future fueled by innovation, leadership, and expertise. Are you ready to be part of it?

🎯 Open Positions:

💻 CTO: Tech visionary and innovation trailblazer.
🛍 E-commerce GM: The captain of digital commerce.
🔧 Senior ERP Implementer: The expert delivering seamless ERP solutions for businesses.

Are you ready to be a part of something extraordinary? Apply now 👉[email protected] and join our journey toward greatness

#BoldCareers #InnovatorsWanted #HiringNow #AshewaTechnology #JoinOurTeam

Ashewa Technologies

24 Dec, 09:41


ከተጨናነቀው ገበያ መሃል ልቀው መታየት ይሻሉ?

ዌብሳይትዎን በነሃቢ ያሰሩ፤ዓለም አቀፍ ተደራሽነትን ይዘው ቢዝነስዎ ይምሩ።

ለገና በዓል በተዘጋጀው ልዩ ቅናሽ ይጠቀሙ ለቢዝነስዎ የገና ስጦታን ይሸልሙ!

ለበለጠ መረጃ 👉 ☎️ 0909707870 ይደውሉ።

#Holiday #Nehabi #EcommerceTemplates #NoCodeWebsite #CodeFreeWeb #WebsiteBuilder #EasyWebDesign #NoCodeNeeded #DIYWebsite

Ashewa Technologies

23 Dec, 14:21


የሰነድ መጥፋት እና መብዛት ችግር ሆኖብዎታል?

አያስቡ! ያለምንም ልፋት ጥንቅቅ ላለ ስራ ድንቅ መላ እንካችሁ

የተደራጀ የዲጂታል ሰነድ ማከማቸት
በቀላሉ መረጃ ፈልጎ ማግኘት
መረጃ እና ሰነዶችን ከጥፋት መጠበቅ
ካሉበት ሆነው ሰነዶችዎን ማስተዳደር
በቀላሉ ሰነዶችን ማጋራት

እና ሌሎችንም እረፍት የሚያገኙባቸውን የበዙ ጥቅሞች በ አሸዋ የ ዶክመንት ማኔጅመንት ሞጁል ስር ያገኛሉ

አሁኑኑ ስራዎትን ያዘምኑ!

ለበለጠ መረጃ 👉 ☎️ 0909707870 ይደውሉ።

#AshewaSmartERP #CustomizableSolutions #BusinessModules #StreamlineYourOperations #BoostProductivity

Ashewa Technologies

23 Dec, 05:34


💡 New Week, New Opportunities! 🌟

Mondays are your reset button—a fresh chance to innovate and create. Just like tech, progress takes trial, error, and persistence.

So debug your doubts, code your dreams, and watch your week compile into success! 💻

#HappyMonday #NewWeekNewGoals #AshewaTechnology #TogetherWeBuildOurFuture

Ashewa Technologies

21 Dec, 06:45


ዌብሳይት የለዎትም?ወይስ ዌብሳይትዎ ሳቢ አይደለም?

ችግርዎን ዛሬ እንፍታልዎ!

ለማንኛውም የዌብሳይት ፍላጎትዎ ይህንን ፎርም ይሙሉ https://forms.gle/F4vKhkYdv3MWQ1yW6 ወይም በ 0909707870 ይደውሉ

#Holiday #Nehabi #EcommerceTemplates #NoCodeWebsite #CodeFreeWeb #WebsiteBuilder #EasyWebDesign #NoCodeNeeded #DIYWebsite

Ashewa Technologies

06 Dec, 05:37


Don't let common ERP myths hold your business back from reaching its full potential! Get the facts, unlock efficiency, and drive smarter decisions with the right ERP system. 🚀⚙️

Contact us today at 0909707870 to discover how ERP can transform your business!

#ERPReality #BusinessGrowth #ERPMyths #FactCheck

Ashewa Technologies

05 Dec, 15:54


የቢዝነስ ሃሳብዎ ምንም ይሁን ምን ዕውን ማድረጉ የእኛ ስራ ነው።

ቢፈልጉ

✔️ የታክሲ አገልግሎት መስጫ
✔️ የዴሊቨሪ
✔️ የማህበራዊ ሚዲያ
✔️ የኢኮሜርስ

ቢያሻዎ ደግሞ

✔️ የጌም
✔️ ቴሌ-ሜዲስን
✔️ የቢዝነስ መቆጣጠሪያ
✔️ እና ሌሎችንም አፕሊኬሽኖች

በፍጥነት፣በጥራት እና በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ ዘንድ ያሰሩ።!
ሃሳብዎን አፕሊኬሽን ለማስደረግ ዝግጁ ነዎት? ዛሬውኑ ያነጋግሩን፡፡!

ለበለጠ መረጃ በ 0909707870 ይደውሉ።!


#ashewatechnology #softwaredevelopment #SmartERP #smartsolution #BusinessModules #Efficiency #EnterpriseResourcePlanning #BusinessTransformation

Ashewa Technologies

04 Dec, 13:30


Ashewa Technology Solution at the Forefront of Innovation!

We are excited to announce that Ashewa Technology Solution is a Tech Partner for the Ethiopian Pharmaceutical Association’s (EPA) Golden Jubilee Celebration! 🎉

This landmark event, happening at the Inter Luxury Hotel, Addis Ababa, on December 4-5, 2024, will spotlight new pharmacy initiatives that aim to transform the pharmaceutical sector in Ethiopia and beyond.

Join us as we engage in impactful discussions, presentations, and commemorative programs that pave the way for a brighter, healthier future.

#AshewaTechnology #EPAGoldenJubilee #TechInnovation #PharmacyInitiatives #InterLuxuryHotel #PartnershipForProgress #EthiopiaTech

Ashewa Technologies

04 Dec, 05:52


ከኋላ ቀር የስራ ጫና ወደ ዘመናዊ ቅልጥፍና

ቢዝነስን ያለምንም ማነቆ ማስተዳደር፣ውስብስብ የስራ ሂደቶችን በቀላሉ መቆጣጠር ዕረፍት ይሰጣል።

የአሸዋን ስማርት ERP ሲጠቀሙ

ውድ ጊዜዎትን መቆጠብ
በመረጃ የታገዘ ውሳኔ መስጠት
የድርጅትዎ ዕድገት ላይ ማተኮር
ውጤት አልባነትን መቀነስ እና
ትርፋማነትን መጨመር ይችላሉ።

የዕድገት ጉዞዎን ዛሬውኑ ይጀምሩ

ለበለጠ መረጃ በ 0909707870 ይደውሉ።!

🌐
www.SmarterERP.com.et


#Ashewatechnology #SmartERP #BusinessModules #BusinessTransformation #CommitmentToExcellence #Financial #ashewatechnology

Ashewa Technologies

03 Dec, 15:44


Take Your Business to New Heights with Cloud Power! ☁️ 🚀

Seamless, secure, and scalable solutions designed to transform the way you work. 🌐
Experience the future of productivity today. ☁️

#CloudSolutions #Innovation #DigitalTransformation #SecureAndScalable

Ashewa Technologies

03 Dec, 05:23


ቢዝነስዎ እንዳለሙት ለብዙዎች እየታየ ነው?

ዌብሳይትዎ ቢዝነስዎን፣ብራንድዎን ማንነትዎን እና አገልግሎትዎን የሚያስተዋውቁበት፤ ጥርት ብለው የሚታዩበት እና ታማኝነትን የሚገነቡበት የጊዜው ወሳኝ ስጦታ ነው።

ራስዎን ለዓለም ለማሳየት ዝግጁ ነዎት?

ዛሬውኑ ያነጋግሩን 0909707870

#NoCodeWebsite #CodeFreeWeb #WebsiteBuilder #EasyWebDesign #NoCodeNeeded #DIYWebsite #DragAndDropWeb #BuildWithoutCode #SimpleWebDesign #NoTechSkills

Ashewa Technologies

02 Dec, 14:49


ደንበኞቻችን ይህንን እንዳገኙ ሲመሰክሩ ሰምተናል

ትልቁ ሃሳብዎ ትልቅ እና ባለሙያ ተግባሪን ይፈልጋል ፣ ለዚህም አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አለልዎ።

#AshewaERP #ERPSolutions #BusinessTools #SmartERP #smartsolution #BusinessModules #Efficiency #EnterpriseResourcePlanning #BusinessTransformation #Testimony

Ashewa Technologies

02 Dec, 06:10


💡 New Week, New Opportunities! 🌟

Let’s kick off this Monday with new ideas, a renewed desire, and the courage to face new challenges! 🚀

What’s your goal for this week?

#HappyMonday #NewWeekNewGoals #AshewaTechnology #TogetherWeBuildOurFuture

Ashewa Technologies

30 Nov, 13:18


We're Hiring a Deputy CTO! 🌟

Are you a tech visionary ready to lead and innovate? Join our dynamic team at Ashewa Technology Solution S.C., where we’re transforming the tech landscape in Ethiopia and beyond!

🔍 What We’re Looking For:

A strategic thinker with a passion for technology, leadership experience, and a drive to make an impact. As our Deputy CTO, you’ll play a key role in shaping our tech direction and driving innovation.

💡 Why Join Us?

Be part of a fast-growing company setting new industry standards.
Collaborate with an exceptional team passionate about making a difference.
Lead exciting projects that redefine possibilities.

📩 If you’re ready to take your career to the next level, apply now https://bit.ly/4fW17vp or tag someone who fits the bill!

#WeAreHiring #DeputyCTO #JoinOurTeam #TechLeadership #Innovation

Ashewa Technologies

29 Nov, 12:08


Your Business Deserves More. Here’s How to Get It!

Smart leaders make smarter choices. Ashewa Technology brings:

Affordable Services.
Game-changing Solutions
Guaranteed Business Growth

It’s time to move the needle on your success. Start outsourcing with confidence.

ashewatechnology.com

📞 Call us today at 0909707870 to start your success story!

#OutsourceSmart #DigitalTransformation #TechInnovation #SuccessSimplified #AshewaTech

Ashewa Technologies

29 Nov, 05:42


አሸዋ ቴክኖሎጂ ከኢትዮጵያ ፋርማሲ ማህበር ጋር አብሮ ለመስራት ተፈራረመ።

አሸዋ ቴክኖሎጂ ከኢትዮጵያ ፋርማሲ ማህበር ጋር አብሮ መስራት በሚያስችላቸዉ ጉዳይ የመግባቢያ ሰነድ የፊርማ ስነ- ስርዓት አካሂዷል። የፊርማ ስነ-ስርአቱ የሁለቱም ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት አራት ኪሎ በሚገኘው የኢትዮጵያ ፋርማሲ ማህበር ዋና መስሪያ ቤት ተከናዉኗል። ተቋማቱ በዋናነትም የተፈራረሙት የቴክኖሎጂ ውጤቶችን ለማበልጸግ፣ የገበያ ትሥሥር ለመፍጠር እና በጋራ በመመካከር ስራዎችን ተደጋግፎ ለመስራት ነው።

ሙሉ መረጃውን ለማግኘት 👉 https://bit.ly/3VeZh0e

#ashewatechnology #Partnership #Erp #newthings #Ethiopia

Ashewa Technologies

28 Nov, 15:01


የሃሳብዎን ዘር ወደ ፍሬያማ ዛፍነት ........!

እያንዳንዱ ችግር ፈቺ አፕሊኬሽን በትንሽ የሃሳብ ዘር የተጀመረ ነው። በውጥንዎ ያለውን ዘር ለሌሎች የሚተርፍ ዛፍ የማድረግ ሙያውም ብቃቱም አለን።

ማንኛውንም ዓይነት አፕሊኬሽን በተመጣጣኝ ዋጋ ማሰራት ከፈለጉ በ 0909707870 ይደውሉ።!

#ashewatechnology #softwaredevelopment #SmartERP #smartsolution #BusinessModules #Efficiency #EnterpriseResourcePlanning #BusinessTransformation

Ashewa Technologies

28 Nov, 05:53


ለቢዝነስዎ ማሰቢያ አዕምሮ. . .

የአሸዋን ERP ሲጠቀሙ ሁሉም የስራ ክፍሎችዎ በስርአቱ የተሳሰሩ በግልጽነት የሚሰሩ በአንድነት የሚተባበሩ ይሆናሉ። ያኔ ቢዝነስዎ ማሰብ፣ማደግ እና በቀላሉ የተሻለ ውጤት ማምጣት ይችላል።

ዛሬውኑ የአሸዋን ERP ለድርጅትዎ ይተግብሩ።

ለበለጠ መረጃ በ 0909707880 ያነጋግሩን!

#Ashewatechnology #SmartERP #BusinessModules #BusinessTransformation #CommitmentToExcellence #Financial #ashewatechnology

Ashewa Technologies

27 Nov, 15:35


እሷ ዌብሳይቷን በነሃቢ ሰርታለች ተጨማሪ ሱቋን በኦንላይን ከፍታለች፤ምርቶቿን ለዓለም እያሳየች ሽያጯን አሳድጋለች። እርስዎስ ምን ይጠብቃሉ?

ለብዙዎች የሚደርሱበትን የኦንላይን ሱቅዎን አሁኑኑ ይገንቡ!

ለበለጠ መረጃ በ 0909707870 ይደውሉ፡፡

#NoCodeWebsite #CodeFreeWeb #WebsiteBuilder #EasyWebDesign #NoCodeNeeded #DIYWebsite #DragAndDropWeb #BuildWithoutCode #SimpleWebDesign #NoTechSkills

Ashewa Technologies

27 Nov, 06:42


Let’s make your app idea a reality in 9 steps!

Stop dreaming, start acting. From concept to launch, we’ve got you covered every step of the way. We’ll take your app idea from imagination to marketplace, flawlessly.

For More Information 👉 +251909707870

#ashewatechnology #softwaredevelopment #SmartERP #smartsolution #BusinessModules #Efficiency #EnterpriseResourcePlanning #BusinessTransformation

Ashewa Technologies

26 Nov, 12:58


አሸዋ ቴክኖሎጂ ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በጋራ ለመስራት  ተፈራረመ።

አሸዋ ቴክ ህዳር 16/2017

አሸዋ ቴክኖሎጂ ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርሲቲ ጋር አብሮ መስራት በሚያስችላቸዉ ጉዳይ ላይ ለአምስት አመት የሚቆይ የሰነድ የፊርማ ስነ- ስርዓት አካሂዷል።የፊርማ ስነ-ስርአቱ ላይ የሁለቱም ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተከናዉኗል።


ሙሉ መረጃውን ለማግኘት 👉 https://bit.ly/40Z2WDf

#ashewatechnology #generalassembly #Ethiopia

Ashewa Technologies

26 Nov, 07:31


ፋይናንስዎን በቀላሉ ያስተዳድሩ!

በአሸዋ ERP ከ ምዝገባ አንስቶ እስከ ሪፖርት የተቀናጀ እና የተሻሻለ የፋይናንስ አሰርርን ይከተሉ። ለበለጠ መረጃ ዛሬውኑ በ 0909707880 ያነጋግሩን!

#Ashewatechnology #SmartERP #BusinessModules #BusinessTransformation #CommitmentToExcellence #Financial #ashewatechnology

Ashewa Technologies

25 Nov, 14:29


ለቢዝነስዎ የማይዘጋ ሱቅ ለመክፈት ዝግጁ ነዎት?

የራስዎን የ ኢኮሜርስ ዌብሳይት ሰርተው በማንኛውም ሰዓት በየትኛውም ቦታ ለሚገኙ ደንበኞችዎ ምርቶችዎን ያስተዋውቁ፤ በስፋት ይሽጡ

ዛሬውኑ ዌብሳይትዎን ያሰሩ 24 ሰዐት ክፍት የሆነ ሱቅ ባለቤት ይሁኑ፡፡!

ለበለጠ መረጃ በ 0909707870 ይደውሉ፡፡

#NoCodeWebsite #CodeFreeWeb #WebsiteBuilder #EasyWebDesign #NoCodeNeeded #DIYWebsite #DragAndDropWeb #BuildWithoutCode #SimpleWebDesign #NoTechSkills

Ashewa Technologies

25 Nov, 06:19


አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አ.ማ " የባለአክሲዮኖች 1ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ!

ሙሉ መረጃውን ለማግኘት 👉 https://bit.ly/3V1FVf5 ወይም 👉 ህዳር 11 / 2017 የወጣውን ሪፖርተር ጋዜጣ መመልከት ይችላሉ።

#ashewatechnology #generalassembly #Ethiopia

Ashewa Technologies

22 Nov, 16:00


Stepping Toward Excellence! 🚀

Today, we at Ashewa Technology Solution S.C. achieved an important milestone in our journey toward international standards! Our top and middle management teams from all departments successfully completed the first day of an intensive Three-day training on ISO 9001:2015, the globally recognized standard for Quality Management Systems.

This training is not just about learning—it’s about transforming. It strengthens our commitment to delivering internationally compliant services and positions us to expand our reach beyond Ethiopia while exceeding expectations for both local and global clients.

We’re proud of the progress made today and are energized for tomorrow’s session as we continue building a future driven by quality, innovation, and global excellence.

Stay tuned—big things are ahead!

#ISO9001 #QualityManagement #AshewaTechnology #GlobalStandards #CommitmentToExcellence

Ashewa Technologies

19 Nov, 06:23


ዓለም በለውጥ ጎዳና እየተጓዘ ነው፡፡ ቆመው መመልከትዎን ትተው ጉዞውን ይቀላቀሉ፡፡! አሸዋ ቴክኖሎጂ ለቢዝነስዎ የሚሆኑ

👉 ሳቢ ዌብሳይቶችን
👉 የክላውድ አገልግሎቶችን
👉 የ ድርጅት ሃብት ማስተዳደሪያ ሶፍትዌር
👉 በፍላጎት ላይ የተመሰረቱ ሶፍትዌሮችን

በማቅረብ ለቢዝነስዎ ዕድገት የሚሆኑ መፍትሄዎችን አዘጋጅቷል፡፡ ለእርስዎ የሚስማማውን መርጠው እርምጃዎን አሁኑኑ ይጀምሩ፡፡

#ashewatechnology #softwaredevelopment #SmartERP #smartsolution #BusinessModules #Efficiency #EnterpriseResourcePlanning #BusinessTransformation

Ashewa Technologies

18 Nov, 05:12


Here’s to a Bright New Week! 🌟

A new week, a fresh start, and endless possibilities! 💪 Let's tackle our goals, embrace positivity, and make every moment count.

Here’s to a week full of growth, success, and happiness.

#HappyWeek #MotivationMonday #FreshStart #KeepPushing #AshewaVibes

Ashewa Technologies

16 Nov, 08:00


የነሃቢ ዌብሳይት ግንባታ ውድድር ምዝገባ ተጠናቀቀ

በአሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን የሚዘጋጀው እና በመቶዎች የሚቆጠሩ ተወዳዳሪዎችን የሚያሳትፈው የነሃቢ ድረ-ገጽ ግንባታ ውድድር ምዝገባ በትናንትናው ዕለት ፍጻሜውን አግኝቷል፡፡ የዚህን ውድድር ምዝገባ መጨረሻ መቃረብ አስመልክቶ ባለፉት ሁለት ቀናት በ አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ እንዲሁም በአዲስ አበባ 5ኪሎ ካምፓስ ዩኒቨርሲቲዎች የሚገኙ የቴክኖሎጂ ተማሪዎችን ያሳተፈ የምዝገባ ዝግጅት ተደርጓል፡፡

በውድድሩ ላይ የሚሳተፉ ተማሪዎች እና ሌሎች ዴቨሎፐሮች

👉 አሸናፊዎች እስከ መቶ ሺህ ብር ድረስ ይሸለማሉ
👉 ከትምህርት ዓለም ውጭ መሬት ላይ ያለውን የስራ ሁኔታ ይረዳሉ
👉 ያላቸውን ብቃት እና ክህሎት ያወጣሉ
👉 በዘርፉ ላይ ከሚገኙ ባለሙያዎች ጋር የመገናኘት ዕድል ያገኛሉ
👉 የፈጠራ ችሎታቸውን ያሳድጋሉ

ማስታወሻ፦ ለየት ያሉ እና ከ ሰው ሰራሽ ልህቀት(AI) ጋር የተገናኙ ፌቸሮችን የሚያካትቱ ተወዳዳሪዎች የተሸላሚነት ዕድላቸው ከፍተኛ ነው፡፡

ከ ዩኒቨርሲቲዎቹ ጋር የተፈጠረው ትብብር ለወደፊቷ ኢትዮጵያ የቴክኖሎጂ ፈጣሪዎች ምቹ ሁኔታን ከመፍጠሩ ባሻገር ይህ ውድድር ተማሪዎች፣ዴቨሎፐሮች እና የቴክኖሎጂ ባለሙያዎች አዳዲስ ሃሳቦችን የማፍለቅ፣ክህሎታቸውን የማዳበር እና በዘርፉ ካሉ ዕውቅ ባለሙያዎች ጋር የሚኖራቸውን መተባበር ያሳድጋል ተብሏል፡፡

Ashewa Technologies

15 Nov, 13:37


የ ኦንላይን ኮርስ ለመስጠት ዕቅድ ላይ ነዎት?

ዕቅድዎ ይፈጸማል፡፡!

ተመራጭ የሆነ የ ኦንላይን ኮርስ ለመስጠት በቀዳሚነት የተማሪዎችን ቀልብ የሚገዛ ቀላል እና ሳቢ ዌብሳይት መኖሩ የግድ ነው፡፡ ነሃቢ የፍላጎትዎን ለማሟላት የተዘጋጀ ቦታ ነው፡፡ ዛሬውኑ ያናግሩን፡፡

ለበለጠ መረጃ በ +251909707870 ይደውሉ፡፡!

#NoCodeWebsite #CodeFreeWeb #WebsiteBuilder #E-learning #learningwebsite #DIYWebsite #DragAndDropWeb #BuildWithoutCode #SimpleWebDesign #NoTechSkills

Ashewa Technologies

15 Nov, 08:02


የአዳማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በነሃቢ የድረ ገጽ ግንባታ ውድድር ላይ ሊሳተፉ ነው።

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አሸዋ ቴክኖሎጂ ባዘጋጀው የነሃቢ የድረ-ገጽ ግንባታ ውድድር ላይ በመሳተፍ የዌብሳይት ግንባታ ብቃታቸውን ለማሳየት ተዘጋጅተዋል፡፡ የምዝገባ ሂደቱ አዳዲስ የቴክኖሎጂ ተሰጥኦዎችን እና ልምድ ያላቸውን የኢንዱስትሪ ባለሙያዎች በትላንትናው ቀን በአዳማ ያገናኘ ሲሆን እምቅ የፈጠራ ችሎታን ለማውጣት እና በኢትዮጵያ እያደገ በሚገኘው የቴክኖሎጂ ምህዳር ውስጥ የራሱን አሻራ ለማኖር ያለመ እንደሆነ ተገልጿል።

ይህ ውድድር ከችሎታ ምዘና ባለፈ ተማሪዎች የወደፊት የሙያ እርምጃቸውን የሚጀምሩበት እንደሆነም ተመላክቷል። የዌብሳይት ባለሙያዎች ፈጣን እና ቀላል በሆነ መንገድ ድረገጾችን መስራት የሚችሉበትን ዕድል የሚያቀርበው ነሃቢ ተማሪዎችን፣ አዳዲስ እና ልምድ ያላቸው የዌብሳይት ግንባታ ባለሙያዎችን ለማበረታታት የተነዘጋጀ መድረክ መሆኑ ተጠቁሟል፡፡

ከ ዩኒቨርሲቲው ጋር የተፈጠረው ትብብር ለወደፊቷ ኢትዮጵያ የቴክኖሎጂ ፈጣሪዎች ምቹ ሁኔታን ከመፍጠሩ ባሻገር ይህ ውድድር ተማሪዎች፣ዴቨሎፐሮች እና የቴክኖሎጂ ባለሙያዎች አዳዲስ ሃሳቦችን የማፍለቅ፣ክህሎታቸውን የማዳበር እና በዘርፉ ካሉ ዕውቅ ባለሙያዎች ጋር የሚኖራቸውን መተባበር ያሳድጋል፡፡

በውድድሩ ላይ የሚሳተፉ ተማሪዎች እና ሌሎች ዴቨሎፐሮች

👉 አሸናፊ ለሆኑ 5 ሰዎች ጠቀም ያለ ሽልማት
👉 ከትምህርት ዓለም ውጭ መሬት ላይ ያለውን የስራ ሁኔታ ይረዳሉ
👉 ያላቸውን ብቃት እና ክህሎት ያወጣሉ
👉 በዘርፉ ላይ ከሚገኙ ባለሙያዎች ጋር የመገናኘት ዕድል ያገኛሉ
👉 የፈጠራ ችሎታቸውን ያሳድጋሉ

ይህ የውድድር ምዝገባ ዛሬ ህዳር 6 በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 5 ኪሎ ካምፓስ ቀጥሎ ተጨማሪ ተማሪዎችን እና ባለሙያዎችን እንደሚያሳትፍ ተነግሯል፡፡

Ashewa Technologies

15 Nov, 05:34


ብክነትን ይቀንሱ፤ትርፋማነትን ይጨምሩ

እንደእርስዎ ያሉ በቀጥታ ለተጠቃሚ የሚሸጡ ነጋዴዎች የ ኢንቨንተሪ ሲስተምን ባለመጠቀማቸው ምክንያት ከ 10-15% የሚደርስ ኪሳራ እንደሚያጋጥማቸው ያውቃሉ?

የአሸዋን ኢንቨንተሪ ሞጁል ሲጠቀሙ

👉 የደንበኛን ፍላጎት መተንበይ
👉 አላስፈላጊ የምርት ክምችትን መከላከል
👉 ተፈላጊ ምርቶችን በጊዜው ማወቅ
👉 ጊዜዎትን መቆጠብ እና
👉 ምርቶችዎን ባሉበት ሆነው በቀላሉ መቆጣጠር ይችላሉ

ለበለጠ መረጃ በ 0909707870 ይደውሉ፡፡

#InventoryManagement #RetailSolutions #ProfitProtection

Ashewa Technologies

14 Nov, 05:56


ጎብኚዎችዎን ወደ ገዢነት ይቀይሩ!

ሁሉም ሰው በአንድ ጊዜ የግዢ ውሳኔ ላይኖረው ይችላል፤ ዌብሳይትዎ ደንበኞችዎ ባሉበት ሆነው ስለ ምርት እና አገልግሎትዎ የበለጠ እንዲያውቁ፣ለውሳኔ እንዲበቁ ያደርጋል፡፡

ዌብሳይትዎን አሁኑኑ ይገንቡ ቢዝነስዎን የማይረሳ ያድርጉ፡፡

ለበለጠ መረጃ በ 0909707870 ይደውሉ፡፡

#NoCodeWebsite #CodeFreeWeb #WebsiteBuilder #EasyWebDesign #NoCodeNeeded #DIYWebsite #DragAndDropWeb #BuildWithoutCode #SimpleWebDesign #NoTechSkills

Ashewa Technologies

09 Nov, 11:07


የምስጋና እና የዕውቅና ቀን!

እያንዳንዱ ውጤት ለሚቀጥለው ዕድገት መሰረት መሆኑን እናምናለን፡፡ ዛሬ በአሸዋ ቴክኖሎጂ ቢሮ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት እቅዳቸውን ያሳኩ፣ በእጅጉ የቀረቡ እና ጥሩ የአፈጻጸም ብቃትን በየደረጃው ላስመዘገቡ ሰራተኞች የዕውቅና፣የምስጋና እና የሽልማት ፕሮግራም ተዘጋጅቷል፡፡

የአሸዋ ቴክኖሎጂ ዋና ስራ አስፈጻሚ የሆኑት አቶ ዳንኤል በቀለ

👉 አሸዋ ቴክኖሎጂ ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ጊዜ ጋር ሲነጻጸር የ 1700% በላይ ዕድገት ማሳየቱን
👉 የመጀመሪያውን ሩብ ዓመት ዕቅድ 86% መሳካቱን
👉 ድርጅቱ ከተመሳሳይ ዓመት ጋር የያዛቸው ፕሮጀክቶች በ 4 እጥፍ ማደጋቸውን እና ሌሎች ስኬቶችን ከዘረዘሩ በኋላ ከዕቅዳቸው በላይ ያሳኩ ሰራተኞች እንዲሁም አጠቃላይ የድርጅቱ ቤተሰቦች ምስጋና እንደሚገባቸው ገልጸዋል፡፡

ዕውቅና፣ሽልማት እና ምስጋና ለተቸራችሁ ጠንካራ ሰራተኞቻችን እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ድርጅቱን ወደፊት በማራመድ ወደ ግቡ እንዲቀርብ ላደረጋችሁት ጥረት ሁሉ ምስጋና ይገባችኋል፡፡

 
#AshewaTechnologies #EmployeeAppreciation #PerformanceMatters #TeamSpirit #EmployeeRecognition #TeamSuccess #CelebrateExcellence #CompanyCulture

Ashewa Technologies

08 Nov, 13:18


ያለሙትን ዌብሳይት በቀላሉ ይገንቡ!

ነሃቢን ሲጠቀሙ ዌብሳይት ለመስራት የሚያስፈልግዎትን ሁሉ ያገኛሉ፤ለቢዝነስዎ እና ብራንድዎ የሚመጥን ፕሮፌሽናል ድረ ገጽ በተመጣጣኝ ዋጋ ይሰራሉ፡፡

አሁኑኑ የዌብሳይት ባለቤት ይሁኑ!

ለበለጠ መረጃ በ 0909707870! ይደውሉ፡፡

#NoCodeWebsite #CodeFreeWeb #WebsiteBuilder #EasyWebDesign #NoCodeNeeded #DIYWebsite #DragAndDropWeb #BuildWithoutCode #SimpleWebDesign #NoTechSkills

Ashewa Technologies

07 Nov, 14:19


ወርቃማ ደንበኞችዎ አያምልጡዎ!

ሁሉም የዌብሳይትዎ ጎብኚዎች ምርትዎን ለመግዛት የታጩ ናቸው፡፡ ባዶ እጃቸውን እንዲወጡ ግን አይፍቀዱ፤ ውብ እና ቀላል ዌብሳይትዎን በነሃቢ ገንብተው ጎብኚዎችዎን ገዢ ያድርጉ፡፡!

ዌብሳይትዎን ዛሬውኑ ይገንቡ! 👉 Nehabi.com
ለበለጠ መረጃ በ +251909707870 ይደውሉ፡፡

#NoCodeWebsite #CodeFreeWeb #WebsiteBuilder #EasyWebDesign #NoCodeNeeded #DIYWebsite #DragAndDropWeb #BuildWithoutCode #SimpleWebDesign #NoTechSkills

Ashewa Technologies

07 Nov, 05:47


ሊንኩን ተጭነው ቲክቶክ ላይ የአሸዋ ቤተሰብ ይሁኑ!

🔗 https://www.tiktok.com/@ashewatechsolution

በቴክኖሎጂው ዙሪያ ያሉ አዳዲስ ጉዳዮች እና መረጃዎችን ያገኛሉ፡፡

join us today #AshewaTechnology #DigitalEmpowerment #Technology #Innovation #TechTips #DigitalTransformation #TechSolutions #BusinessGrowth #Tiktok

Ashewa Technologies

06 Nov, 06:08


የቢዝነስዎን ውጤታማነት አሁን ይወስኑ!

በየዲፓርትመንቱ ያለውን ክፍተት ያስወግዱ፤ ከፋይናንስ እስከ ሽያጭ ከ ሰው ሃብት እስከ ኢንቨንተሪ ያሉ የስራ ክፍሎችዎን በአንድ ወጥ ሲስተም በቀላሉ ያስተዳድሩ፤የዕድገት ጉዞዎን ዛሬውኑ ይጀምሩ፡፡!

አንድ ሲስተም ገደብ አልባ ውጤታማነት!
ለበለጠ መረጃ በ 0909707870! ይደውሉ፡፡


#AshewaSmartERP #CustomizableSolutions #BusinessModules #StreamlineYourOperations #BoostProductivity

Ashewa Technologies

05 Nov, 13:12


አሸዋ ቴክኖሎጂ ከኢፌድሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በጋር ለመስራት ተፈራረመ።

አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አክሲዎን ማህበር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ አብሮ ለመስራት የሚያስችለውን ስምምነት ከኢፌዲሪ ቴክኒክ እና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ጋር በዛሬው እለት ተፈራርሟል። በዋናነትም ስምምነቱ የተደረገው የቴክኖሎጂ ውጤቶች ላይ፣ ጥናትና ምርምር ፣ ችግር ፈቺ ሃሳቦች ተደራሽ ማድረግ ፣ ስልጠና መስጠት ፣ ማርኬቲንግ፣ የስራ እድል መፍጠርና ለወጣቶች ስልጠና መስጠት ላይ ነው

በስምምነቱም ወቅት የኢትዮጵያ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ጀነራል ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ከድር "አሸዋ ቴክኖሎጂ ተጽዕኖ መፍጠር የቻለ፣ ለብዙ ሰዎች የሥራ እድል የፈጠረ፣ ከዚህ በፊት ሲደረግ ከነበረው ወጣ ባለ መንገድ እያመጣ ያለው ለውጥ የሚበረታታ ነው" በማለት ተናግረዋል። " ከእናተ ጋር መስራታችን እንፈልገዋለን። የሁለታችንን ግንኙነት እንዲዳብር ሃላፊነት ወስዳችሁ የሰራችሁ በሙሉ ምስጋና ይገባችኋል፤ ከአሸዋ ጋር ብዙ የምንሰራቸው ስራዎች አሉ " በማለት ገልጸዋል።

የአሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ዳንኤል በቀለ በበኩላቸው " አሸዋ ቴክኖሎጂ ለመንግስትና እና ለግል ተቋማት እየሰራቸው እና እያቀረባቸው ያለው የዌብሳይት ማበልጸጊያ (ነሃቢ)፣ ስማርት ኢአርፒ ፣ ሃይብሪድ ለርኒንግ፣ አስተማማኝ ክላውድ እና ሌሎች በርካታ ዌብ እና ሞባይል አፕ መፍትሄዎች አሰራርን ከዝልማዳዊ አካሄድ ወደ ዘመናዊ የቀየሩ ናቸው" ብለዋል።

የበለጠ ለማንበብ https://bit.ly/3YRQFiw

#Ashewatechnology #Partnership #SmartERP #WebsiteBuilder #CloudComputing #Softwaredevelopment

Ashewa Technologies

05 Nov, 07:28


🚀 Join Our Team! We’re Hiring! 🚀

Are you ready to take your career to the next level? We’re looking for talented individuals to fill the following positions:

🔹 Hybrid Learning Business Unit Manager
🔹 Senior Software Engineer (Full stack)
🔹 Senior Software Engineer (Mobile App)

If you’re passionate about innovation and want to make an impact, we want to hear from you! Click the link to apply and learn more about each role. 💼

👉 Apply Now https://bit.ly/48EpYkM

#JobOpportunities #Hiring #CareerGrowth #JoinUs

Ashewa Technologies

04 Nov, 14:02


ቢሮዎትን የገቡበት ይዘው ይግቡ!

የትኛውም ዓለም ላይ ቢጓዙ ካሉበት ሆነው ወሳኝ ፋይሎችዎን ማግኘት፣ ስራዎችዎን ካሉበት ሆነው መከወን እና በቅልጥፍና መስራት ይችላሉ፡፡ አሸዋ ክላውድ ለቢዝነሶች ሁነኛ መላ!

ለበለጠ መረጃ በ +251909707870 ይደውሉ፡፡

#AshewaCloud #CloudComputing #Ethiopia #WebsiteBuilder #website

Ashewa Technologies

04 Nov, 06:55


🌟 Happy Monday, everyone!

Let’s kick off the week with a burst of positivity! 💪

Embrace the challenges ahead and shine your brightest. Here’s to a fantastic week!

#MotivationMonday #effort #success #Ashewatechnology #Nehabi #SmartERP #Softwaredevelopment #CloudComputing

Ashewa Technologies

02 Nov, 10:35


በዚህ ዘመን ራስዎን ለማስተዋወቅ ዌብሳይት የግድ ነው፡፡ ድረ-ገጽዎ ደግሞ የእርስዎ ብቻ የሆነ የመጠሪያ ስም (ዶሜን) ያሻዋል ፡፡ በእነዚህ ቀላል ሂደቶች የዌብሳይትዎን ስያሜ ይምረጡ

ለበለጠ መረጃ Ashewacloud.com ን ይጎብኙ ወይም በ +251909707870 ይደውሉ፡፡!

#AshewaCloud #CloudComputing #Ethiopia #WebsiteBuilder #website

Ashewa Technologies

01 Nov, 05:15


Take Your Business to New Heights—Anytime, Anywhere!

Access all you need with just a tap. From finance to inventory, manage it all with confidence. Get ready for your business transformation with Ashewa Technology. Reach out at 0909707870.

#AshewaSmartERP #CustomizableSolutions #BusinessModules #StreamlineYourOperations #BoostProductivity

Ashewa Technologies

31 Oct, 06:31


ምን የሚሸጥ አላችሁ? 👇🏼

ለበለጠ መረጃ በ 0909707870! ይደውሉ፡፡

#NoCodeWebsite #CodeFreeWeb #WebsiteBuilder #EasyWebDesign #NoCodeNeeded #DIYWebsite #DragAndDropWeb #BuildWithoutCode #SimpleWebDesign #NoTechSkills

Ashewa Technologies

30 Oct, 15:50


በራስዎ ሃሳብ የተሰራ ሶፍትዌር ይፈልጋሉ?

ቴክኖሎጂ በፍጥነት እያደገ ባለበት ጊዜ እንደ ፍላጎትዎ የተሰራ ሶፍትዌር በተመጣጣኝ ዋጋ ማግኘት ስኬት ነው፡፡ ቢያሻዎ ለቢዝነስዎ አሊያም በክፍያ አገልግሎት የሚሰጡበት አፕሊኬሽን ማሰራት ከፈልጉ አሸዋ ቴክኖሎጂ ትክክለኛው ቦታ ነው፡፡

አሁኑኑ በ 0909707870 ያነጋግሩን፡፡

#ashewatechnology #softwaredevelopment #SmartERP #smartsolution #BusinessModules #Efficiency #EnterpriseResourcePlanning #BusinessTransformation

Ashewa Technologies

30 Oct, 05:53


Get the website your business deserves!

Every entrepreneur knows the hustle—late nights, big dreams, and endless passion. Your website should match that energy. With Nehabi, you can make your business shine online effortlessly.

👨‍💻 No coding needed, just results.
🚀 Launch faster, attract more.
🌍 Perfectly designed for your unique brand.
Available 24/7 to bring in new opportunities.

Start building your high-impact website with Nehabi now!

For More Information Call 0909707870 Or Visit Nehabi.com

#NoCodeWebsite #CodeFreeWeb #WebsiteBuilder #EasyWebDesign #NoCodeNeeded #DIYWebsite #DragAndDropWeb #BuildWithoutCode #SimpleWebDesign #NoTechSkills

Ashewa Technologies

29 Oct, 11:05


ተጽዕኖ ፈጣሪነትን ለማህበረሰባዊ ስኬት መጠቀም!

አሸዋ ቴክኖሎጂ በዋናው ቢሮ የማህበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ከህብረተሰቡ ጋር ያላቸውን ጥብቅ ቁርኝት እየተጠቀሙበት ካለው በጎ ዓላማ በተጨማሪ እንደ ሃገር ማህበረሰቡ ላይ መፍጠር በሚችሉት የዕውቀት፣የቴክኖሎጂ ተላማጅነት እና ተራማጅነት ዙሪያ ከተለያዩ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ጋር ፍሬያማ ውይይትን አድርጓል፡፡

#ashewatechnology #Nehabi #WebsiteBuilder #SmartERP #Softwaredevelopment

Ashewa Technologies

29 Oct, 07:30


ቢዝነሶች ከ ERP ያገኙትን ፋይዳ የበለጠ መገንዘብ ይሻሉ?

ይኸውልዎ! ጥናቶች እንደሚያሳዩት በዓለም አቀፍ ደረጃ ERP የሚጠቀሙ ድርጅቶች የ ኢንቨንተሪ፣የአስተዳደር፣የስራ ወጪያቸውን ብሎም የሚባክን ጊዜያቸውን በዚህ መጠን ቀንሰው፤ በአንጻሩ ደግሞ የአሰራር ቅልጥፍናቸውን አሳድገው መስራት ችለዋል፡፡

ታዲያ እርስዎስ ወጪ ቀንሰው፣ጊዜዎን ቆጥበው በትርፍ መስራት አይገባዎትም?

እንዴታ ይገባዎታል እንጂ!

ለበለጠ መረጃ ይህንን ቅጽ ይሙሉ https://forms.gle/h7zy4PbRusurPPxw7 ወይም በ +251909707870 ያግኙን፡፡

#AshewaSmartERP #CustomizableSolutions #BusinessModules #StreamlineYourOperations #BoostProductivity

Ashewa Technologies

28 Oct, 06:10


🌟 Happy Monday, everyone!

Let’s kick off the week with a burst of positivity! 💪

Embrace the challenges ahead and shine your brightest. Here’s to a fantastic week!

#MotivationMonday #effort #success #Nehabi #SmartERP #Softwaredevelopment #CloudComputing

Ashewa Technologies

25 Oct, 11:43


እስከ 100 ሺህ ብር የሚገኝበት ውድድር ላይ ማብራሪያ ይሰጣል፡፡!

ዛሬ ከቀኑ10:00~12:00 ኤፍኤም አዲስ 97.1ላይ በሚቀርበው ጣፋጭ ህይወት የሬዲዮ ፕሮግራም የድርጅታችን መስራች እና ዋና ስራ አስኪያጅ የሆኑት አቶ ዳንኤል በቀለ አሸዋ ቴክኖሎጂ ይፋ ባደረገው የ 500 ዌብሳይት ዲዛይነሮች ውድድር ዙሪያ ማብራሪያ ይሰጣሉ፡፡

እንድታዳምጡ ከወዲሁ እንጋብዛለን፡፡

#WebsiteDesigners #CreativeTech #OpportunityToWin #CampaignLaunch #WebsiteDevelopmentContest #Nehabi

Ashewa Technologies

24 Oct, 14:25


እስከ መቶ ሺህ ብር የሚያሸልመው ውድድር ምዝገባ በይፋ ተጀምሯል፡፡

500 የሚሆኑ ዌብሳይት ዲዛይነሮች፣ዴቨሎፐሮች እና ፍሪላንሰሮች የሚሳተፉበት ይህ የዌብሳይት ግንባታ ውድድር 5 አሸናፊዎች እንደሚኖሩት እና 1ኛ ለወጣው እስከ 100 ሺህ ብር ድረስ እንደሚያሸልም ተገልጿል፡፡

ውድድሩ

🏆 እንደየደረጃው እስከ 100,000 ብር ድረስ የሚደርስ ሽልማት
👥 500 የሚሆኑ ተሳታፊዎች
15-ቀናት የምዝገባ ጊዜ
🏅 5 ምርጥ አሸናፊዎች

ይኖረዋል፡፡

የውድድሩ ዝርዝር ቅድመ ሁኔታዎች ለማወቅ እና ለመመዝገብ በ https://nehabi.ashewa.com/contest/ ይመልከቱ፡፡


#WebsiteDesigners #CreativeTech #OpportunityToWin #CampaignLaunch #WebsiteDevelopmentContest #Nehabi #AshewaTechnologies #TechInnovation #OpportunityToWin

Ashewa Technologies

24 Oct, 08:29


ትርምስምስ አሰራርን ይሰናበቱ !

ኋላ ቀር በሆነ መንገድ ቢዝነስዎን መምራት የሚፈለገውን ውጤት አያመጣም፡፡ በስማርት ERP ስራዎትን በቅልጥፍና፣በትክክለኛ እና ውጤታማ መንገድ ይስሩ፡፡!

የፈለጉትን ሞጁል መርጠው አሰራሩን ለመመልከት በ 0909707870 ቀጠሮ ያስይዙ::!

#AshewaERP #ERPSolutions #BusinessTools #SmartERP #smartsolution #BusinessModules #Efficiency #EnterpriseResourcePlanning #BusinessTransformation

Ashewa Technologies

23 Oct, 06:54


Launch your online store with these simple e-commerce tips:

Building an online store doesn't need to be overwhelming. Discover how you can launch a profitable e-commerce site without touching a line of code. Platforms like Nehabi make it easier than ever.

Click 👉 https://bit.ly/4eSp3PD to learn the secrets of building your store today!

#EcommerceTips #OnlineBusiness #NoCodingNeeded #LaunchYourStore #BuildWithNehabi #EcommerceSuccess #WebsiteBuilder #BusinessOnline #SellOnline #EasyWebsiteSetup #OnlineStore

Ashewa Technologies

22 Oct, 12:41


እስከ መቶ ሺህ ብር የሚያሸልመው ውድድር ምዝገባ በይፋ ተጀምሯል፡፡

ዛሬ በአሸዋ ቴክኖሎጂ ቢሮ በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ይፋ የተደረገው የ ዌብሳይት ግንባታ ውድድር ምዝገባ በይፋ ተጀምሯል፡፡ 500 የሚሆኑ ዌብሳይት ዲዛይነሮች፣ዴቨሎፐሮች እና ፍሪላንሰሮች እንደሚሳተፉበት የሚጠበቀው ይህ ውድድር 5 አሸናፊዎች እንደሚኖሩት እና 1ኛ ለወጣው እስከ 100 ሺህ ብር ድረስ እንደሚያሸልም ተገልጿል፡፡


ውድድሩ

🏆 እንደየደረጃው እስከ 100,000 ብር ድረስ የሚደርስ ሽልማት
👥 500 የሚሆኑ ተሳታፊዎች
15-ቀናት የምዝገባ ጊዜ
🏅 5 ምርጥ አሸናፊዎች

እንደሚኖረው ተጠቅሷል፡፡

የውድድሩን ዝርዝር ቅድመ ሁኔታዎች ለማወቅ እና ለመመዝገብ በ https://nehabi.ashewa.com/contest/ ይመልከቱ፡፡

#WebsiteDesigners #CreativeTech #OpportunityToWin #CampaignLaunch #WebsiteDevelopmentContest #Nehabi #AshewaTechnologies #TechInnovation #OpportunityToWin

Ashewa Technologies

22 Oct, 08:15


በቴክኖሎጂ አካባቢ የምትገኙ ዴቨሎፐሮች🧑‍💻፣ተማሪዎች እንዲሁም ዌብሳይት ዲዛይነሮች ተዘጋጁ፡፡ ትልቅ ሽልማት የምታሸንፉበት ዕድል ከፊታችሁ መጥቷል፡፡ ከጋዜጣዊ መግለጫው በኋላ ዝርዝሩን የምታገኙ ይሆናል፡፡ ነቃ ብላችሁ ተጠባበቁ፡፡

#Innovativeideas #websitebuilders #ashewatechnology #tech

Ashewa Technologies

21 Oct, 08:37


የአሸዋ ቴክኖሎጂ ቆይታ በቢሾፍቱ!

አሸዋ ቴክኖሎጂ ጥቅምት 9 እና 10 ድርጅቱ ያሳየውን የሩብ ዓመት የተሻለ አፈጻጸም ምክንያት በማድረግ የስልጠና እና የመዝናኛ ጉዞን አዘጋጅቷል፡፡ ሁሉም የተቋሙ ሰራተኞች እንዲሁም የማኔጅመንት አባላት በተገኙበት የተካሄደው ይህ ፕሮግራም በድርጅቱ ውስጥ የሚገኙ ሰራተኞችን አለም አቀፍ ቁመናን የተላበሱ ማድረግን ያለመ ስልጠና በቢሾፍቱ ከተማ በሚገኘው ጎልደን ማርክ ሆቴል በመስጠት የጀመረ ሲሆን ስልጠናው ከ 20 ዓመት በላይ ልምድ ባላቸው አሰልጣኞች ተሰጥቷል፡፡

ፕሮግራሙን በንግግር የከፈቱት የአሸዋ ቴክኖሎጂ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ዳንኤል በቀለ የሰራተኞች ብቁ መሆን ለድርጅቱ ስኬት ያለው ሚና የጎላ መሆኑ አንስተው "ሰራተኞቻችን የድርጅቱ ስኬት ዘዋሪዎች ናቸው" ሲሉ ገልጸዋል፡፡

ዝግጅቱ ማሳረጊያውን በተለያዩ አዕምሮን በሚያድሱ መዝናኛዎች እና ጉብኝቶች አድርጎ ተመልሷል፡፡

#SelfTransformation #TeamSuccess #EmotionalIntelligence #HealingJourney #BishoftuRetreat #StayTuned