Ethiopian exporters page/የ ኢትዮጵያ ላኪዎች @ethiopianexporters Channel on Telegram

Ethiopian exporters page/የ ኢትዮጵያ ላኪዎች

@ethiopianexporters


This Ethiopian Exporters page is created just to promot Ethiopian exporters, inform on updates, exchange information and contacts... Please add any ethiopian exporter here

Ethiopian Exporters Page/የ ኢትዮጵያ ላኪዎች (English)

Are you an Ethiopian exporter looking to connect with others in the industry and promote your products? Look no further than the Ethiopian Exporters Page on Telegram! This page is dedicated to showcasing the best of Ethiopian exports, providing updates on the latest industry news, and facilitating communication between exporters. Whether you are a seasoned exporter or just starting out, this page is the perfect platform to share your products and connect with potential buyers.nnThe Ethiopian Exporters Page aims to create a community of exporters who can support each other, exchange valuable information, and collaborate on business opportunities. By joining this channel, you will have access to a network of like-minded individuals who share a passion for promoting Ethiopian exports on the global stage.nnIf you are an Ethiopian exporter, this page is for you. Join now to showcase your products, stay informed about industry trends, and connect with other exporters. Let's work together to elevate Ethiopian exports and showcase the incredible products that our country has to offer. Don't miss out on this valuable opportunity to grow your business and expand your network in the export industry! Add your name to the list of Ethiopian exporters on this page and start reaping the benefits today.

Ethiopian exporters page/የ ኢትዮጵያ ላኪዎች

21 Nov, 04:02


https://youtu.be/_-g17NiTkHo?si=Qk92mGLxnL-Mdvnm

Ethiopian exporters page/የ ኢትዮጵያ ላኪዎች

21 Nov, 04:01


የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኢንቨስትመንት ባንክ እያቋቋመ ነው፣ ዘመዴነህ ንጋቱ ምስረታውን እያስተባበሩ ነው። ዝርዝሩን ከዋዜማ ያንብቡት- https://cutt.ly/QeKnrq79

Ethiopian exporters page/የ ኢትዮጵያ ላኪዎች

20 Nov, 03:48


Good morning friends.

Currently, port inventory for sesame is around 160000 tons, and local demand is stable. and for Ethiopia sesame in Qingdao price is about 13600-13800 RMB/mt.

The soybean market in China is a little weak this week, and the demand price for African soybeans is around $500/ton CIF price. And as this year the big production of soyabean in China and China will open the market for Togo soyabean, may be the market price will decrease.

And for GMB, there is less stock is the port, but the demand prirce is about 1150 usd -1200 usd CFR qingdao, but need good quality.

How about your side, do you have any offer now for soyabean please leave us a comment below.

Ethiopian exporters page/የ ኢትዮጵያ ላኪዎች

20 Nov, 03:02


የቡና ዋጋ እየጨመረ ነው።
በኒውዮርክ ገበያ
NYCE Market Closing
Date: 20/11/2024
284.17 US cents lb.   
ዋጋ ላይ ይገኛል።
ካለፈው ወር ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር ከ 12% በላይ የጨመረ ሲሆን፣
ካለፈው አመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ደግሞ የ 70% ጭማሪ አሳይቷል።

Ethiopian exporters page/የ ኢትዮጵያ ላኪዎች

13 Nov, 22:50


የማኑዋል ደረሰኝ አጠቃቀምን በተመለከተ QR code እንዲያካትት የወጣ መመሪያ። የሽግግር ጊዜው ሶስት ወር ስለሆነ ተጨማሪ ደረሰኝ ከማሳተማችሁ በፊት ጥንቃቄ እንድታደርጉ።

Ethiopian exporters page/የ ኢትዮጵያ ላኪዎች

13 Nov, 22:46


Share 4_5884252036156889322.pdf

Ethiopian exporters page/የ ኢትዮጵያ ላኪዎች

04 Nov, 02:42


ባሳለፍነው ሳምንት እንዲሁ የቡና ዋጋ የመቀነስ አዝማሚያ አሳይቷል።
በኒውዮርክ ገበያ
NYCE Market Closing
Date: 2/11/2024
242.95 US cents lb.   
ዋጋ ላይ ይገኛል።

Ethiopian exporters page/የ ኢትዮጵያ ላኪዎች

04 Nov, 02:28


የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባንኮች እርስ በርሳቸው የሚበዳደሩበት የገንዘብ ገበያ ይፋ አደርገ

ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መግለጫ ስደስት ነጥቦችን በዋነኝነት ዘርዘሯል፣ እነሱም:-

ንግድ ባንኮች የአጭር ጊዜ ማለትም
ለአንድ ቀን ወይም ለሰባት ቀናት መቆየት የሚችሉ ገንዘብ መበደርና ማበደር የሚችሉ መሆናቸውን፡፡

በባንኮች መካከል የሚደረግ የገንዘብ ግብይት በኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋይ ገበያ የግብይት መድረክ ላይ ብቻ እንደሚካሄድ።

በባንኮች መካከል የሚደረግ የገንዘብ ግብይት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው የገንዘብ ገበያ መመሪያ እና የሥነ ምገባር ደንብ መሠረት ይከናወናል። ማለትም ሁሉም የንግድ ባንኮች ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ፍቃድ ማግኘት እና የሚጠበቅባቸውን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው።

በባንኮች መካከል የሚደረግ የገንዘብ ግብይት የወለድ ተመን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባስቀመጠው የፖሊሲ የወለድ-ተመን ክልል ውስጥ እንደሚሆን ይጠበቃል። ይህም ማለት ይህ የወለድ ተመን ክልል የብሔራዊ ባንክ ፖሊሲ ነክ የወለድ ተመንን መሠረት ያደረገ ሆኖ ከዚህ የፖሊሲ የወለድ ተመን በ3 በመቶ ከፍ ወይም በ3 በመቶ ዝቅ ሊል የሚችል ነው።

ሁሉም ንግድ ባንኮች በባንኮች መካከል በሚደረግ የገንዘብ ግብይት ላይ ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርጉ እና አዲሱን የንግድ መድረክ እንዲጠቀሙ ብሔራዊ ባንክ ምክሩን ይለግሳል፡፡

#Ankuaru
@ethcoffeecommunity

Ethiopian exporters page/የ ኢትዮጵያ ላኪዎች

24 Oct, 01:28


ጅቡቲ የደረሰው ስንዴ ያለ ተጨማሪ ታክስ ክፍያ ወደ ሀገር እንዲገባ መንግስት ፈቀደ

ኢትዮጵያበ2015 ዓ.ም 30 ሚሊየን ኩንታል ወደ ውጪ የመላክ እቅድ የነበራት ቢሆንም በአመት ከ20 ሚሊየን ኩንታል በላይ ወደ ሀገር እየገባ መሆኑን መረጃዎች ይጠቁማሉ-
ዝርዝሩን ያንብቡት-
https://cutt.ly/AeSJ5XIo

Ethiopian exporters page/የ ኢትዮጵያ ላኪዎች

16 Oct, 15:42


ኢትዮ ቴሌኮም “ለመጀመሪያ ዙር” 100 ሚሊዮን አክሲዮኖችን ለሽያጭ ማቅረቡን አስታወቀ

መንግስታዊ የቴሌኮም አገልግሎት አቅራቢው ኢትዮ ቴሌኮም፤ “ለመጀመሪያ ዙር” እያንዳንዳቸው 300 ብር ዋጋ ያላቸውን 100 ሚሊዮን መደበኛ አክሲዮኖች ለሽያጭ አቀረበ። ተቋሙ ይህንን የገለጸው 10 በመቶ የባለቤትነት ድርሻውን በይፋ ለህዝብ መሸጥ መጀመሩን ዛሬ ረቡዕ ጥቅምት 6፤ 2017 ባስታወቀበት መርሃ ግብር ላይ ነው።

በካፒታል ገበያ በኩል ለሽያጭ የቀረበውን የኢትዮ ቴሌኮምን አክሲዮን መግዛት የሚፈልግ ኢትዮጵያዊ፤ እስከ 3,333 አክስዮን ድረስ መግዛት እንደሚችል ተገልጿል። (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)

[በዚህ ዘገባ ላይ ተጨማሪ መረጃ ይታከልበታል]

@EthiopiaInsiderNews

Ethiopian exporters page/የ ኢትዮጵያ ላኪዎች

15 Oct, 12:08


መንግሥታዊው ባንክ የዶላር መሸጫ ዋጋ ቀነሰ።

በመንግሥታዊው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዶላር ከብር አንጻር ያለው ምንዛሬ በመሸጫው ቅናሽ አስመዝግቧል። ባንኩ በመሸጫ ዋጋ ላይ ቅናሽ ሲያደርግ በመግዣው ላይ መጠነኛ ጭማሪ አድርጓል።
ባንኩ የባለፈውን ሳምንት ቀናት እንዲሁም ትናንት ጥቅምት 4/2017 ድረስ አንድ የአሜሪካን ዶላር በ112.39 ሲገዛ የነበረ ሲሆን፣ መሸጫው 123.63 ነበር።

ዛሬ ማክሰኞ ጥቅምት 5/2017 ባወጣው አዲስ ዋጋ የመግዣ ዋጋው ላይ መጠነኛ ጭማሪ በማድረግ አንድ ዶላር 113.13 እንደሚገዛ አሳውቋል። በአንጻሩ ባንኩ በመሸጫ ዋጋ ላይ ቅናሽ በማድረግ ለአንድ ዶላር 115.39 ዋጋ አስቀምጧል። በመሸጫ ዋጋ ላይ የተመዘገበው ቅናሽ 8.24 ብር ነው።

Ethiopian exporters page/የ ኢትዮጵያ ላኪዎች

10 Oct, 03:50


ባሳለፍነው ሳምንት እንዲሁ የቡና ዋጋ የመጨመር አዝማሚያ አላሳየም።
በኒውዮርክ ገበያ
NYCE Market Closing
Date: 10/10/2024
248.98 US cents lb.   
ዋጋ ላይ ይገኛል።

Ethiopian exporters page/የ ኢትዮጵያ ላኪዎች

03 Oct, 06:30


ሰሞኑን የቡና ዋጋ የመቀነስ አዝማሚያ እያሳየ ነው።
በኒውዮርክ ገበያ
NYCE Market Closing
Date: 2/10/2024
Arabica = ባለፈው ሳምንት ሲሸጥ ከነበረበት 275.39 cents lb
ወደ 
256.2 US cents lb.   
ወርዷል።

Ethiopian exporters page/የ ኢትዮጵያ ላኪዎች

21 Aug, 04:38


የአለም የቡና ዋጋ የመጨመር አዝማሚያ ላይ ነው። ካለፈው አመት የዚህ ወቅት ዋጋ ጋር ሲነፃፀር ከ $1.43/lb ወደ 2.53/lb ደርሷል። 66% በላይ ጨምሯል ማለት ነው።

1,136

subscribers

1,128

photos

9

videos