ኢማም አል ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን//Imam al-bukhari islamic association @ethiobukhari2020 Channel on Telegram

ኢማም አል ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን//Imam al-bukhari islamic association

@ethiobukhari2020

ኢስላማዊ ዕውቀትን ከምንጩ !

ለበለጠ መረጃ +251930491483

ኢማም አል ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን//Imam al-bukhari islamic association (Amharic)

ለእኛ በትክክለኛ ዕውቀት ነው እና እንዴት እንደሚጠቀምበት ለካሶ አለቃም ለእኛ ባለችው መልካም ዕውቀት ላይ ማወረድ ለመነሻ የሚደረግ እና ለካሶ ምንም ድርጅት አይከናወንም። ለበለጠ መረጃ በ+251930491483 ይደውሉልን። ኢማም አል ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን በዕውቀታቸው በኢስላም እና በሴሬክ እንደገና ይሆናል።

ኢማም አል ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን//Imam al-bukhari islamic association

15 Dec, 06:19

https://quranpedia.net/am/translations/1

ኢማም አል ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን//Imam al-bukhari islamic association

23 Nov, 13:23

بسم الله الرحمن الرحيم

በፌዴራል ደረጃ የተዋቀረው የኢትዮጵያ ሙስሊም ወጣቶች አመራር ልዑክ ኢስላማዊ ተቋማትን በመጎብኘት ሥራውን ጀምሯል::
በዚሁ መሠረት ኢማም አል_ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን ቢሮ በመገኘት በዘርፉ ሊሰሩ ስለሚገቡ ስትራቴጂካዊ ሥራዎች ከአመራሩ ጋር ሰፊ ውይይት አድርጓል::

ውይይቱ ለወደፊቱ በጋራ ለመሥራት የሚያስችል መሠረት የጣለ እና ፍሬያማ ነበረ::

والحمد لله!

ኢማም አል ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን/imam albukhari islamic association

https://t.me/ethiobukhari2020

ኢማም አል ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን//Imam al-bukhari islamic association

15 Nov, 18:08

📘እስልምናን ለመገንዘብ አጭር ሥዕላዊ ማስረጃ PDF 📖☝️

ኢማም አል ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን//Imam al-bukhari islamic association

15 Nov, 12:06

በዛሬው ዕለት (ጁምዐ ህዳር 06/2017) የሀሚልተን ቲቪን ጎብኝተናል:: ባየነውም ነገር ተደስተናል:: በጉብኝታችን ሀሚልተን ዘመናዊ እና የተደራጀ ጣቢያ መሆኑን ለመረዳትም ችለናል::

ለወደፊቱ በሚዲያ መስኩ ላይ ማኅበራችን ከጣቢያው ጋር በጋራ ልንሠራቸው ስለሚገቡ የሚዲያ ፕላት ፎርሞች ላይ በሰፊው ተነጋግረናል::

ኢማም አል ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን/imam albukhari islamic association

Hamiltan TV قناة هملتن Group

ኢማም አል ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን//Imam al-bukhari islamic association

15 Nov, 12:05

https://www.facebook.com/share/p/1CUKJbGfve/

ኢማም አል ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን//Imam al-bukhari islamic association

09 Nov, 15:03

ሙልተቃ አል-አኢማ ወልሙዐሊሚን ከኢማም አል-ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን ጋር በመተባበር "መሠረታዊ የአስተሳሰብ ክሕሎት" በሚል ርዕስ ለኢማሞች ሥልጠና ተሰጥቷል::

ጥቅምት 30/2017

https://t.me/ethiobukhari2020

ኢማም አል ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን//Imam al-bukhari islamic association

25 Oct, 07:14

▫️🎧▫️

🎙️በትክክል እንዲያነቡና እንዲያውቁ ማስቻል..

አጫጭር የሆኑ የቁርአን ምዕራፎችንና ትክክለኛ የሆኑ አዝካሮችን ምንም ችግር በሌለበት ዘዴ እንዲያነቡ የሚያስችልዎትን የምናቀርብልዎ አገልግሎት ነው፡፡

🔹  በተደጋጋሚ በደንብ ማጥናትንና በትክክል ቃሉን ማንበብ ለማረጋገጥ ማስቻል

🔹 የድምጽ ፋይሎችን እጅግ ውብ የሆኑ ድምጽ ባለቸው አንባቢዎች እናቀርብልዎታለን

መማርዎትን ይጀምሩ
🔗
http://sonan.org/am/talkeen/index

📎📗
የመፅሐፉ ሊንክ
https://sonan.org/am/home/DownloadBook

التلقين..
#اللغة_الأمهرية

📎
https://t.me/islam_101/824

▫️▫️▫️

ኢማም አል ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን//Imam al-bukhari islamic association

23 Sep, 04:19

اللَّهُ لَطِيفٌ بِعِبَادِهِ يَرْزُقُ مَن يَشَاءُ ۖ وَهُوَ الْقَوِيُّ الْعَزِيزُ

አላህ በባሮቹ ሩህሩህ ነው፡፡ ለሚሻው ሰው (በሰፊው) ሲሳይን ይሰጣል፡፡ እርሱም ብርቱው አሸናፊው ነው፡፡
ሱረት ሹራ
===============
=======================

#ኢማም አልቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን

ከታች ባሉት አድራሻዎቻችን ያግኙን

Telegram
========
T.me/ethiobukhari2020

Facebook
========
https://www.facebook.com/profile.php?id=100064834087042

Website
=======
www.ethiobukhari.org

ኢማም አል ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን//Imam al-bukhari islamic association

19 Sep, 13:27

ኢማም አል-ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን
በአዲስ አበባ ለሚገኙ ኢማሞች ተሰጥቶ በነበረው የአቅም ግንባታ ስልጠና ላይ ላደረገው እገዛ ይህ የምስጋና የምስክር ወረቀት ከአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ተበርክቶለታል::

እናመሰግናለን!

https://t.me/ethiobukhari2020

ኢማም አል ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን//Imam al-bukhari islamic association

19 Sep, 13:25

Channel photo updated

ኢማም አል ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን//Imam al-bukhari islamic association

11 Sep, 06:08

አሰላሙ ዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ

ይህ መፅሐፍ ጦሀራን: ሶላትን: ዘካን: ጾምን እና ሐጅን አስመልክቶ ያሉ አሕካሞችን የሚዳስስ ነው::
https://t.me/ethiobukhari2020

ኢማም አል ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን//Imam al-bukhari islamic association

03 Sep, 09:40

ከአማኞቹ በእርሱ ላይ ለአላህ ቃል ኪዳን የገቡበትን በእውነት የፈጸሙ ወንዶች አልሉ፡፡ ከነርሱም ስለቱን የፈጸመ (ለሃይማኖቱ የተገደለ) አልለ፤ ከነርሱም ገና የሚጠባበቅ አልለ፡፡ (የገቡበትን ቃል) መለወጥንም አልለወጡም፡፡

አላህ እውነተኞችን በውነተኛነታቸው ሊመነዳ መናፍቃንንም ቢሻ ሊቀጣ ወይም (ቢመለሱ) በእነርሱ ላይ ጸጸታቸውን ሊቀበል (ይህን አደረገ)፡፡ አላህ መሓሪ አዛኝ ነውና፡፡

ሱረት አሕዛብ 23-24
=======================

#ኢማም አልቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን

ከታች ባሉት አድራሻዎቻችን ያግኙን

Telegram
========
T.me/ethiobukhari2020

Facebook
========
https://www.facebook.com/profile.php?id=100064834087042

Website
=======
www.ethiobukhari.org

ኢማም አል ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን//Imam al-bukhari islamic association

23 Aug, 12:00

﴿ يُدَبِّرُ الْأَمْرَ ﴾

يدبر أمرك بينما أنت تحارب قلقك، بينما أنت غارق في أفكارك، ومخاوِفك،
يدبر أمرك لأنه أعلم منك بحالك♥️

تدابيره أكبر من أمانيك، فإﺫﺍ ﺃﺭﺍﺩ الله ﺷﻴﺌﺎً ﻫﻴﺄ له ﺃﺳﺒﺎﺑﻪ ﺑﺸﻜﻞ ﻻ ﻳﺨﻄﺮ ﻋﻠﻰ بالك

قال سبحانه (ﻻ ﺗﺪﺭﻱ ﻟﻌﻞ ﺍﻟﻠﻪ ﻳﺤﺪﺙ ﺑﻌﺪ ﺫﻟﻚ ﺍﻣﺮﺍ)
ستمضي أيامك المُثقلة وتحتضنك البشائر من كُل مكان 💚

فيا رب لك الحمد كله ولك الشكر كله سبحانك أنت وليي ومولاي ونصيري 🤲

ኢማም አል ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን//Imam al-bukhari islamic association

21 Aug, 11:04

ማስታወሻ

=======

ተፍሲር የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ትምህርት የሚጀምረው ዛሬ ከቀኑ 10 ሰአት መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን።

ኢማም አልቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን

ኢማም አል ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን//Imam al-bukhari islamic association

19 Aug, 17:19

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው

እኛ በጣም ብዙ በጎ ነገሮችን ሰጠንህ፡፡
ስለዚህ ለጌታህ ስገድ፤ (በስሙ) ሰዋም፡፡
ጠይህ (የሚጠላህ) እርሱ በእርግጥ (ዘሩ) የተቆረጠው ነው፡፡

ኢማም አል ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን//Imam al-bukhari islamic association

19 Aug, 04:23

የእስልምና ሀይማኖት ደረጃዎች

:ዓብደላህ ኢብን ዑመር የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ሲሉ ሰምቻቸዋለሁ አለ። የአላህ መልእክተኛ እንዲህ አሉ። “ እስልምና አምስት ነገሮች ላይ ተገንብቷል ፦ በእውነት የሚመለክ ጌታ አንድ አላህ ብቻ ነው ብሎ እና ሙሓመድም የአላህ መልእክተኛ ናቸው ብሎ መመስከር፣ ሶላትን በወቅቱና ቀጣይነት ባለው መልኩ መስገድ፣ ዘካን ማውጣት፣ ረመዳንን መጾም፣ የአላህ ቤትን ከቻልን መጎብኘት።”

ቡኻሪና ሙስሊም

#ኢማም አልቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን

ከታች ባሉት አድራሻዎቻችን ያግኙን

Telegram
========
T.me/ethiobukhari2020

Facebook
========
https://www.facebook.com/profile.php?id=100064834087042

Website
=======
www.ethiobukhari.org

ኢማም አል ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን//Imam al-bukhari islamic association

17 Aug, 13:47

ኢብን መስዑድ (ረድየሏሁ ዐንሁ) እንዳወሱት ነቢዩ (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) ትምህርት (ተግሳጽ) ሲሰጡን እጅግ ይጠነቀቁ ነበር፡፡ የማንሰላችበትን ተስማሚ ጊዜም ይመርጣሉ ፡፡ (በሁሉም ጊዜና ቦታ ሃይማኖታዊ ተግሳጽ አይሰጡም ነበር፡፡ ሰዎች የሚሰላቹበትን መንገድ አይክተሉም)፡፡›› 

(ቡኻሪ )

#ኢማም አልቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን

ከታች ባሉት አድራሻዎቻችን ያግኙን

Telegram
========
T.me/ethiobukhari2020

Facebook
========
https://www.facebook.com/profile.php?id=100064834087042

Website
=======
www.ethiobukhari.org

ኢማም አል ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን//Imam al-bukhari islamic association

17 Aug, 07:02

https://youtu.be/56L8-fMqxmE

ኢማም አል ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን//Imam al-bukhari islamic association

17 Aug, 05:45

አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱላሁ ወበረካቱሁ
ተፍሲር እና ዐረበኛ ለመማር የምትፈልጉ መዝገባ ሊጠናቀቅ ውስን ቀናቶች ብቻ ስለቀሩት ቤተል በግተራ ፊት ለፊት በመምጣት እንድትመዘገቡ በድጋሚ ለማስታወስ እንወዳለን፡፡

ማሳሰቢያ ፡ለተመዘገባችሁ ተማሪዎች
ወድ የ7ኛ ዙር ተፍሲር ተማሪዎች
ነሐሴ 15/2016 ዕለት ረቡዕ ቁርኣንን ለመረዳት የሚያግዙ የዐረበኛ ቀመሮች በሚል ርዕስ በኡስታዝ አቡ ያሲር ይቀርባል
ከቀኑ 10፡30 እስከ 12፡00

ኢማም አል ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን//Imam al-bukhari islamic association

16 Aug, 04:49

የጁምዐ ቀን ሱናዎች

-ሱረቱል ከህፍን መቅራት
-ገላን መታጠብ
-በጊዜ ወደ መስጅድ መሄድ
-ሰለዋት ማብዛት
-ሽቶ መቀባት(ለወንዶች)

اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد

#ኢማም አልቡኻሪ ኢስላምን አሶሴሽን

ከታች ባሉት አድራሻዎቻችን ያግኙን

Telegram
========
T.me/ethiobukhari2020

Facebook
========
https://www.facebook.com/profile.php?id=100064834087042

Website
=======
www.ethiobukhari.org

ኢማም አል ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን//Imam al-bukhari islamic association

16 Aug, 04:34

﷽ ﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّـذِينَ آَمَنُـوا صَلُّـوا عـَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾

ኢማም አል ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን//Imam al-bukhari islamic association

12 Aug, 11:46

https://youtu.be/9JltgTpaZdc

ኢማም አል ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን//Imam al-bukhari islamic association

10 Aug, 14:47

https://youtu.be/1LincGm3Oh8?feature=shared

ኢማም አል ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን//Imam al-bukhari islamic association

05 Aug, 06:17

እናመሰግናለን

4,872

subscribers

327

photos

45

videos