የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች @yesunawakonjobetwuhidyabebech Channel on Telegram

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

@yesunawakonjobetwuhidyabebech


የሀቅ ዘበኛ የቢደዓ ጥላት
እውነተኛ ቆንጆ አምሳያ የሌላት
አቋሟ ቀጥ ያለ እንደ ወሀ ሙላት💎💎

t.me/yesunawakonjobetwuhidyabebech

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች (Amharic)

በሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች ተዘጋጅቷል። በመንገድ በግንባሩ ውስጥ የተሰኘው የአምሳያ ስህተት ያስፈልጋል። ለሀቅ ዘበኛ የቢደዓ ጥላት እና እውነተኛ ቆንጆ አምሳያ የሌላት አዝናኝ እና ቴሌግራም የማድረግሽ መረጃን አስራላት። በርካታ ማህበረሰብንና ጉልበቶችን ለማስነሳት እና የሳቅ ስልጠናዎችን ለማስፈልግ ብስክላት ይሄን ምላሽ ሳጥን አጣለች። የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች አገልግሎት ለዚህ በማስተማር እና በአስተያየት የፀረ-እንቅ ያሉ ች-ማዕርግቶችን ለማስተዋል ይረዳችኋል።

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

28 Jan, 15:44


ተቀላቀሉ በተለይ የአቂዳ ኪታቦችን የምትፈልጉ ካላችሁ

http://t.me/Online_Eslamawiy_Market

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

22 Jan, 17:49


My ሸጊት🩷
اختاري رجُلًا لا ينسحب عندما يراكِ حزينة....

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

20 Jan, 18:41


ከማንም ምንም ነገር አጠብቅ መልካምና ቆንጆ ነገሮች መምጫቸው ከአሏህ ብቻ ነው።

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

20 Jan, 18:15


የሼይኽ ሙሀመድ ቢን ሒዛም ሙሀደራ
----
📍የተዳሰሱ ነጥቦች
---
- ሱናን መያዝ
- ለዱዓቶች ወሲያ
- ወንድማማችነትና መሰባሰብ
- ሙብተዲዕ በማያስብል ጉዳይ መበደዕ
- በማያከፍር መስኣላ ማክፈር
- ስሜትን መከተል
- ከሱና ወደኋላ ማለት
-ሌሎችም ...

↪️ በአህሉ-ተውሒድ ኢስላሚክ ሴንተር ቻናል የተሰጠ
---
☑️ https://t.me/sefinetunuh

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

19 Jan, 17:36


ተጀመረ

ገባ ገባ በሉ

ሼይኽ ኢብኑ ሒዛም
--
https://t.me/sefinetunuh?livestream=6ffaa9ae321e231359

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

17 Jan, 19:34


🎊ታላቅ  ሙሀደራና ቢሻራ ፕሮግራም🎊
             

【በዕለተ እሁድ ረጀብ 19/1446ھ】

«ታላላቅ ኡስታዞች እና መሻይኾች የሚሳተፉበት»

ከምሽቱ  2:40ጀምሮ የሚተላለፍ ይሆናል !

ተጋባዥ ኡስታዞች እና የክብር እንግዶቻችን
~
🎙ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሒዛም -ከየመን
🎙ኡስታዝ አቡ-ሒዛም - ከሰመራ
🎙ኡስታዝ ኸድር አህመድ _ከከሚሴ
🎙ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሀሰን ኢድሪስ_ከሀርቡ
🎙ኡስታዝ አቡ አብዲረሂም አብዱረህማን  ሹመት_ከጃሚዓቱል-ኢስላሚያህ - መዲና
---
☞እንድሁም የአህሉ ተዉሂድ መርከዝ አሚሮችና ወንድሞችም ይሳተፋሉ! 

በአህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ 💡የሚተላለፍበት አድራሻ↓↓↓↓↓↓
https://t.me/sefinetunuh
https://t.me/sefinetunuh
=

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

17 Jan, 11:44


#ጋብቻ በሸይኽ ሙሐመድ ሀጂ ወሌ አለይሂ ረህመቱሏህ

🔌ርዕሱ ነቅናቂ ነበር የሚነቃነቅ ጠፋ እንጂ"

〽️"ላጤው" ከዚህ ቡኋላ "ፍልጥ" እንጂ "ፈሊጥ" አልገባውም እስከሚያስብል ድረስ!!

*ላጤዎች ቻሉት እንግዲህ"በሌላ ብላችሁ ስላልተግባባን እንዲህ እየገረፉ ልክ ልካችሁን ይንገሩልኝማ¡

አቡ_ዑበይዳ
https://t.me/AbuOubeida
https://t.me/AbuOubeida

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

14 Jan, 06:40


መልካም ዜና
📚መናሩ_ሱና የቁርአን ት/ቤት ቤት።

🗓የምንሰጣቸው ትምህርቶች
>ቃኢዳ ኑራንያ

>ቁርአን ነዞር

>የአዳብ ትምህርትና
ሌሎችም እንደ ተማሪዎች አቅም የኪታብ ትምህርቶችን እንሰጣለን።

📱ማስታወሻ፦ትምህርቱ ክህጻናት እስከ አዋቂ ለሴቶችም ለወንዶችም ነው የሚሰጠው።

📍አድራሻ/ ከዶ/ር ሰኢድ ክሊኒክ ፊት ለፊት ባለው ኮብሊስቶን 2መቶ ሜትር አካባቢ ገባ ብሎ

ለበለጠ መረጃ በቴሌግራም አድራሽ፦@AbuOubeida90_bot
ወይም
በስልክ፡0930827492 ላይ ይደውሉ

አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

13 Jan, 12:13


🏷 ሒጃብ ምክር

=
t.me/SadatKemalAbuMeryem

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

09 Jan, 16:39


ህመም ልክ እንደትምህርት ቤት ብዙ ነገር ያስተምርሻል!

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

07 Jan, 16:04


👉እኒህን የምድር ኮኮቦች ግቡና ተከታተሉ ማሻአላህ!

🎙ሸይኽ ሙሀመድ ዘይን
t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream

🎙ሸይኽ አወል አህመድ
t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed/6161

🎙ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
t.me/IbnuMunewor

🎙ኡስታዝ አቡ ሙስሊም
t.me/AbumuslimAlarsi

👉ተቀላቀሉ ትጠቀማላችሁ ሸር በማድረግም ሌሎችን እናስታዉስ

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

06 Jan, 17:59


☞«የስደቷ እህቴ ጠንካራ ጀግና ነች»  ...!

ጠንካራ ናት  ሰርቶ ማገኘትን የወደደች፣
በወጣትነቷ ከሀገር የወጣች ፣
ልጅነቷን በስራ በሰዉ ቤት ያሳለፈች፣
ክፍንም ደጉንም አንገቷን ደፍታ  የቻለች፣
ለዘላፊ ሁሉ ቦታዋን ያልሰጥች፣
ለዱኒያም ብትወጣ ለአኸራም ሰራች፣
ቁርአን ሀዲሷን አሳምራ ቀራች፣
የስደቷ ልእልት እወቋት ይች ነች፣

☞ስንቱን አሳለፈች ...!

ለቤተሰብ ብላ  ስደት የመረጠች፣
ከችግር ለማወጣት ሌት ከቀን የለፋች፣
በእሷ ጥንካሬ ስንቱን ቤት አቀናች፣
ለራሷ ሳትኖር ለሰዉ እየኖረች፣
ችግርተኛ ሁሉንለጋሽቱ  እሷ ነች፣

☞«አዎ  የስደቷ ልእልት እህቴ ይች ነች» ..!

ቤተሰቧቿን  ጓደኞቿን  ሀገሯን ጥላ የተሰደደች
ሌሎችን የምታስደስት ራሷን እያቃለጠች
ከማታቃቼዉ ሰዎችጋ ህይወትን ለመቀየር ብላ  ተግባብታ የኖረች።

☞«ሁልጊዜም  ለፊ  ነች»...!

  የነገን ተስፋ ለማየት ዛሬን የማትሰለች፣
ሳቋን፣ ልጅነቷን፣ ደስታዋን ፣ለስደት የሰዋች፣
ከአላህ በታች የምትደገፍበት የለላት፣
ናፍቆት መከፋቱ ሲፈራረቅባት፣
ከልቡ  ሰዉ የለም ነይኳ የሚላት፣
ሲኖራት ነዉጂ ካጣች ወዳጅ የላት፣
የጠቀመችዉ ሰዉ መልሶ ሲጎዳት፣
ተሰብራ ስትደን አላህ ሲጠግናት፣
ልቧም አይጨክንም ዛሬም  በመርዳት ናት፣
የስደቷ እህቴ  አዎ ጠንካራ ናት፣

ከሱና እህትሽ ሀያት

=
https://t.me/Asselefya2

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

06 Jan, 04:20


🔖 ቀልብ !!

🎙ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ

||
t.me/Muhammedsirage

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

05 Jan, 15:41


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته.

በሸይኽ አወል ቢን አሕመድ፦
በተከታታይ ሲሰጥ የነበረው የቁርአን ተፍሲር ትምህርት በትላንትናው እለት የተጠናቀቀ በመሆኑ፡ዛሬ"የአቂደቱል ዋሲጥያ" ትምህርት ይጀመራል።ስለሆነም፡በቦታው ተገኝቶ መከታተል የፈለገ፡#አምራች መስጅድ ፎቅ ላይ ስለሚሰጥ መሳተፍ ይችላል።#በአካል መገኘት ለማትችሉ ከስር ያለውን ሊንክ በመጠቀም በቀጥታ ስርጭት መከታተል ትችላላችሁ።
t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed

በእራሳና ምክንያት መልእኩቱን ቶሎ ማድረስ ባለመቻሌ አፍወን።

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

02 Jan, 09:57


የሴቶች ለኮሜንት መሮጥ ምንድነው ..?

🔖 ይህ ፅሁፍ እነዚያ ራቸውን ለሚጠብቁ እና እንቁ የሆኑ እንስቶችን አይመለከትም እልቅስ የሚመለከተው እነዝያን በየፅሁፉ ለማይረባ ኮሜንት የሚሮጡ comentater ብቻ ነው።

🔖እንደሚታወቀው ፦ ሓያእ ለሴት ልጅ ከተላበሰችው እንቁ የምትሆንበት , የምትከበርበት , አሏህ ዘንድ እንዲሁም ፍጡራኑ ዘንድ የምትወደድበት ታላቅ የኢማን ቀንዘል ነው ። ሴት ልጅ እና ሓያእ ከተለያዩ ግን በምድር ላይ ታላቅ ማበላሸትን ይከሰታል ማለት ነው ይህ የሚታወቅ ነገር ነው ..!!

🔖እኔስ ይገርመኛል በአላህ ይሁንብኝ የፕሮፋይል ስማቸው በሰለፍይነት የሚከፍቱ ግን ግር ብሎ በሆነው ባልሆነው coment ለመፃፍ ግን ሓያቸው ተራግፎ ሰለፍይነታቸው ይራቆታል ... !

إِنَّا لِلّهِ وَإِنَّـا إِلَيْهِ رَاجِعونَ

🔖ሲመከሩም አይሰሙም ; የነሱን ብሶት የሚነካ ነገር ካለ ግን በኮሜንት ለማለቃቀስ አንደኛ ናቸው ምንድነው ግን ጉዱ እናንተየ እኔ አልገባኝም ...??

🔖አንዳንዶችማ ከወንዶች ጋር በኮሜንት ግብግብ ይገጥማሉ ይህ ነው እንዴ ሓያእ ..? ይህ ነው እንዴ ሰለፍይነት ..?? ፕሮፋይልን ብቻ ማሰማመር ምን ጥቅም አለው እህቶች ..??

🔖ፅሁፉን ወይም ድምፁን ሳያዳምጡ ነው ለcoment የሚሮጡት ታዲያ ይህ ስራ ማጣት ነውን ..? እንደዛ ከሆነ ስራ።ማፈላለግ እንጅ ለኮሜንት መሯሯጥ የጤና አይመስለኝም ወላሂ ..!!

🔖አንዳንዶቹማ ማንም ሳይጠይቃቸው ; አሏህ የደበቀላቸውን ጥፋት , በኮሜንት ዝርግፍ አድርገው ቁጭ ... ኢናሊላህ .. ዝም እንዳትይ ማን አስገደደሽ እህቴ ..?

🔖የቤተሰብን ሚስጥር የባሏን ሚስጥር , .... ወዘተ በሚዲያ እየወጡ መለፍለፍ የጤና አይደለም ቶለ ብለን ወደ አእምሮ ህክምና ብንሄድ ይሻላል ...!!

إِنَّا لِلّهِ وَإِنَّـا إِلَيْهِ رَاجِعونَ

🔖 ሚዲያ ስንቱን አሳየን እናንተየ ብቻ ጤናን ግዙ ውድ ቢሆንም እንደምንም ግዙ ለማለቃቀስ እና ለኮሜንት ከመሮጥ ይልቅ #ቁርአንን ለመቅራት እና ዒልምን ለመማር እንሩጥ እንፍጠን ...!!

🔖 የደጋግ ቀደምት ሴቶችን ታሪክ እወቁና እስኪ ሓያእን እንማር #ማፈር የሚባለው ትልቁ ዒባዳ ከሴት ልጅ ላይ ከተገፈፈ ልክ እንዳበደ ውሻ አላፊ አግዳሚውን መናደፏ አይቀርም ...!!

🔖 ስለዝህ እህቶቼ ሆይ እስኪ ትእግስት ይኑረን ዝም ብሎ መለፍለፍና በባዶ መሮጥ መጨረሻው መሰበር ነው ስለዝህ ተውት ... ይቅርባችሁ ኪሳራ እንጅ ጥቅም የለውም ...

አሪፍ ንግግር ማለት አጠር ብሎ ጥሩ መልክትን ያስተላለፈ ነው

والله أعلم

አብዱረሕማን ... አልጀበርቲ

=
t.me/abuUseyminabdurehman

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

02 Jan, 09:48


ጥላትማ መቼም አንዴየ ጥላት ነዉ
አስቀድሞ መግደል አሾክሿኪዉን ነዉ።

🔖ሸይኽ ሙሀመድ ወሌ ረሒመሁላህ ራህመተን ዋሲዓ ።

=

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

01 Jan, 09:22


የብዙዎች ጥያቄ የነበረው ተመልሷል
ገብተው ያዳምጡ

ሼር አድርጉ ባረከላህፊክ
ቀንድ አውጣ snail ቅባት መጠቀም ይቻላል ወይስ አይቻልም ???

በሸይኽ አወል አሕመድ አል ከሚሴ
https://youtu.be/kzR-dYckrGg?si=OGGLxoMkZdUUOgiy

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

01 Jan, 05:22


🔻ስራ ፈት'ቶ መቀመጥ እንኳን ለአንድት ሴት ልጅ አይደልም ለወንድም ከባድ ነው ያውም በሰው ሀገር፤ሀገሩም ሰውም አድስ በሆነበት።ቢርብህ እራበኝ አትል ቢቸግርህ ቸገረኝ የማትልበት።ብቻ ከባድ ነው።በየትኛውም ሀገር ሁነው በስራ ማጣት እየተንገላቱ ያሉ እህት ወንድሞችን አላህ የተሻለ ስራ ይስጣቸው።

➡️ታዳ ለብዙ ጊዜያት በስራ ማጣት ከተንገላቱት ውስጥ አንዷን "ኳተር" ላይ ያለች እህታችንን በጀመአችህ ስራ አፈላልጋችሁ ታስገቧት ዘንዳ ትብብራችሁን እንሻለን።

➡️ኳተር ላይ የትኛውም አካባቢ ይሁን ተሸፍኖ"ኒቃብ"ለብሶ፡ መስራት የሚፈቅዱ የሁኑ ስራ ያለበትን ካገኛችሁ ከስር ባለው
Username አሳውቁን ምንዳ ከፋዩ አሏህ ነው።

=>@Umu_Abdillah

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

29 Dec, 14:02


መልካም ዜና

የ"تنبيهات تختص على أحكام بالمؤمنات"
የተሰኘ ሴቶችን"ልዩ ያደረጉና የሚመለከቱ ህግጋቶችን የያዘ የሆነን ሪሳላ ዘወተር ከ 11፡30በኋላ እንማማራለን።በመሆኑም የድምጽ ጫጫታ የማይረብሽ ከሆነ በዚሁ በቀጥታ ስርጭት አጋራችኋለሁ።

ሊንኩን ተጠቀሙት፡
t.me/AbuOubeida

pdf
t.me/AbuOubeida/5929

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

28 Dec, 19:35


https://t.me/abuabdillahjemal
https://t.me/abuabdillahjemal

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

28 Dec, 08:49


🛑 አላህ ነብያትን ይረዳል !

🎙Usetaz muhammed sirage

=
http://t.me/Muhammedsirage

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

27 Dec, 16:17


ዛሬ የዐቂደቱል ዋሲጢያ ደርስ ይኖራል ኢንሻአላህ። ቦታው ላይ መገኘት የማይችል በዚህ የቴሌግራም ቻናል መከታተል ይችላል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

* የኪታቡን pdf ፋይል የሚፈልግ በዚህ ማግኘት ይችላል፦
https://t.me/IbnuMunewor/6718

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

26 Dec, 11:46


📌ክፍል ①

📚رحلة في حياة أهل القرآن

ወደ ቁርኣን ሰዎች የ ህይወት ጉዞ

🎙አቡ ዐኢሻ ሙሐመድ ሰዒድ

https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

23 Dec, 19:55


ዛሬ አንድ ነገር  እንተዋወስ ልብ ያለዉ ልብ ይበል ።
ምንመሰላችሁ እዚህ ሚዲያ ላይ በርካታ አስተማሪዎች አሉ  አልሀምዱሊላህ  አላህ የምንጠቀምባቼዉ ያድርገን ።
ዋናዉ ገር እነሱ በሚያስተምሩት ነገር ላይ ሌሎች ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ፣ ደርሳቼዉን   ሊንካቼዉንስ እያስተዋወቅንላቼዉ ነዉ ወይ❗️ደርስ ሲሰጡስ ገብተን እየተከታተልን ነዉ❗️ በተለይ  እዚህ ሚዲያ ላይ ደንቅ አሊም አሉ ከነሱም መካከል    «ሸይኽ አወል አህመድ አቡ አማር ሀፊዘሁላህ »   ሁሉም የሚያቃቼዉ ናቼዉ ። ታዲያ  በደንም በሚሰጡን ደርስ እየተጠቀምንባቼዉ ነዉ?  

የሚገርማችሁ  ሊቭ ገብተዉኳ  ።።20 or30 አይበልጡም  ገብተዉ የሚከታተሉት  ለምን❗️ ሊንካቼዉ  ካንድ ወንድም ቻናል በቀር ሸር የሚያደርግ የለም።ለምን❗️

ራሳችንን እንፈትሽ  የእወቀት ባልተቤቶችን  እናገልግል።  የአንዱ ዳኢ ቻናል ሲገባ ደግሞ የያዘዉ ተከታይ አሊሞች ከያዙት በላይ ።

👉ዑልሞችኮ ለዱኒያ ጉዳይ አይደለም የሚለፉት
العلماء ورثة الأنبياء
ዑልሞች የነብያት ወራሾች ናቼዉ
الأنبياء لم يُورِّثوا شيئاً من الدّنيا،
ነብያቶች ደግሞ ከዱኒያ ምንም ነገር አላወረሱም ።

وذلك مصداقاً لما جاء في الحديث الذي رواه أبو الدرداء عن رسول الله- صلى الله عليه وسلم- حيث قال: (إنَّ الأنبياءَ لم يورِّثوا دينارًا ولا درْهمًا إنَّما ورَّثوا العلمَ فمَن أخذَ بِهِ فقد أخذَ بحظٍّ وافرٍ)

  =የትሌግራም ቻናልቼዉ፦↴↴

t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed
t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

23 Dec, 19:15


لا حول ولا قوة إلاّ بالله العلي العظيم.

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

23 Dec, 14:29


تعامل مع زوجتك وأنت مراعي لهذه الحالة وهذه الطبيعة...

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

23 Dec, 05:09


አይቶ መለፍ እጅግ በጠም ይከብደል፡፡
እባካቹ እናንተ ደጋጎች ሼር ሼር አድርጉላቸው

ወዳጆቼ በዚ ከበድ ወቅት የበረከት ስራ እንስራ መርዳት ቢያቅተን ሼር ማድረግ እራሱ ትልቅ እርዳታ ነው:: ይህ የምትመለከቱወት ህፃን የሁለት አመት ከሶስት ወር ህፃን ነት የካንሰር ታማሚ ነት ካንሰር በሽታ የያዘውት ከተወለደች ከሶስ ወር  ጀመሮ የካንሰር ታማሚ ነት ይሄው እሷም እናቱወም አባቱወም ሁለት አመት ሙሉ አሚን አጠቀለይ ሆስፒተል ንብረታቸውን ሸጠው እሷን በማስታመም ላይ ይገኛሉ ህፃኑወን ካንሰሩ አይንወን አሳውሮታል አንደኛው አይንወ በቀዶ ጥገና ወጥቶለት አንደኛውንም አይኑወ ከሰሞኑ እንደሚወጣ ከዶክቶሮቹ ሰምቻለው በዚያ ላይ አንድ አፍንጫወን ደፍኖታል እናትና አባትወ  ለሁለት አመት ከልጃቸው ጋ ስቃይ ውስጥ ይገኛሉ አሁን ላይ ከስቃዩም በላይ የህክምና እና የመድሀኒቱ ወጪ ሌላ ስቃይ ነው የሆነባቸው  ለመድሀኒቱና ህክምና ለአስራ አምስት ቀን ሰባ ሺ ብር ይፈልጋሉ አሁን ላይ ውጪ ሄደ የመታከም እድልም አለት ለህክምናወ ወጪ ከአንድ ነጥብ አምስት ሚሊዮን ብር በላይ ይፈልጋልጋሉ እና ልጅቷም በስቃይ ውስጥ እናትና አባትም በስቃይና ጭንቀት ውስጥ ናቸው እንድረስላቸው ለወገን ደራሽ ወገን ነው የቻልነውን  አነሰም በዛ ሳንል እጃችንን እንዘርጋላቸው ስል በፈጠሪ   ስም እንማፀናለን መርዳት ለምትፈልጉ
ንግድ ባንክ 1000603332346 እስማኢል ሀሠን አብደላ (Ismail Hassen)
ስልክ ቁጥር 0960067157

የማትችሉ በፀሎትና ሼር ሼር ሼር በማድረግ እንርዳቸው
ሼር ሼር ሼር በማድረግ አይከፈልበትም


☞ ሁለችንም 5 ብር ብንረደት ልነሰክመት እንችለለን፡፡




☞ ሁለቹም ለፈጠሪ ብለቹ  ሲትረዱ የረደቹበትን መረጀ በዚ  profile  አስቀምጡልን፡፡

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

06 Dec, 12:44


ማስታዎሻ

ደረጃችሁ ለሒፍዝ ሳይደርስ ሒፍዝ አትጀምሩ ቡሀላ ትቸገራላችሁ ; ስለሆነም የሚሻለው መጀመሪያ ቁርአንን በደንብ አድርጎ መቅራት ያስፈልጋል የተጅዊድን ህግጋት በመጠበቅ ማለት ነው ...!!

ስለዝህ ሓፍዞ ተጅዊድ ባዶ ከመሆን መጀመሪያ ቁርአንን አስተካክሉ ..!!

والله أعلم

t.me/abuUseyminabdurehman

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

04 Dec, 14:54


ቤተሰቦቻችሁን በክህደት  በኩፍር ላይ እንዳሉ እያወቃችሁ ችላ ብላችሁ የለት ጉርሳቼዉ  አልባሶቻቼዉ  ጎደለባቼዉ እያላችሁ የምታስቡ የምትጨነቁላቼዉ 
እህት ወንድሞች ሆይ አረተዉ ንቁ የት ናችሁ  ወደ እስልምና ጥሪ አቅርቡላቼዉ  ለዘብ ባለ ንግግርም ምከሯቼዉ

ጌታቼዉ ጋር ሳይተዋወቁ ለአላህ አንድ ቀን ሳይሰግዱ  የፈጠራቼዉን ረስተዉ ሁሌ  ፍጡር አምላኪ ሁነዉ     ሞት መጥቶ ቢወስዳቼዉ ሊዳማዉን ፀፀቱን  ትችሉታላችሁ ? የሚጠብቃቼዉን ቅጣት እያወቃችሁት

  👉አትድከሙ ተነሱ አላህ ያግዛቹሀል ብቻ እናንተ ስበብ አድርሱ።
አብዛኞቹ ቤተሰቦቻችን ሀቁን የሚያስረዳቼዉ ካገኙ  አላህ አንድ እንደሁ  እርሱ ብቻ ተመላኪ  ከሱ ላሌ  በሀቅ የሚገዙት ፈጣሪ እንደለለ ጠንቅቀዉ ያቃሉ  ችግሩ  ከኛ ነዉ።  እነሱን ስናስረዳ ሶብር የለም  የማስረዳቱ ጥበብ  የለንም።    አንድ ጊዜ ከስተዉ ከመለሱን ተስፋ ቆርጠን  እርግፍ አድርገን እንታዋቼዋለን ለምን ?
=
http://t.me/asselfya

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

04 Dec, 05:24


≺≺ኢብኑ ተይምያ የሱናው አንበሳ≻የእውቀት ማእድ የዋትሳፕ ግሩፕ

«ኮድ ➀   ⇓⇓
https://chat.whatsapp.com/Gq46QQFVlQKG4Jv77eAwOC

«ኮድ  ➁  ⇓⇓
https://chat.whatsapp.com/H1N5Ugqz9O6GwIBtCOnxZ4

«ኮድ ➂  ⇓⇓
https://chat.whatsapp.com/JZsJJcYkgSnLpFNhqinRCY

=

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

02 Dec, 18:29


🖊️ማንኛውም የሱና ኪታቦችንም ምትፈልጉ አናግሩን 🌐+971556288945

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

01 Dec, 18:31


🪶ዛሬ በህይወት ካለህ
ወደ አሏህ ለመመለስ ትልቅ እድል ነው ያለህ… 
ነገ ድረስ ለመኖርህ ቃል እንዳልተገባልህ አስታውስ ።

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

01 Dec, 10:42


አንዲት ሴት ክባሏ ተገቢ ፍቅርነ እንክብካቤ ማግኘት መብቷ ነው በምንም መልኩ ሊጨቁናት ወይም ሊያስክፍት አይገባም።

=

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

28 Nov, 07:44


ሴቶች

🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

t.me/Achachir_mkroch

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

23 Nov, 19:18


🔖አዲስ ሙሀደራ


📮ርእስ፦ እኛ እና ስልካችን ❗️

ቢላዋ ለመልካም ከተጠቀምከዉ መልካም እንደሚሆነዉ ሁሉ ለመጥፎ ለሸር ከተጠቀምክበት እንደዛዉ እንደሚሆነዉ ሁሉ ስልክ ማህበራዊ ሚድያም ልክ እንደቢላዋ ነዉ ከተጠቀምክበት ትጠቀምበታለህ ካልተጠቀምክበት ከባድ ነዉ ይቆርጥሀል !

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

=
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

22 Nov, 19:16


ሊንኩን ሸር አድርጉት እስኪ ጓዶች

🌐 t.me/Hadi_Online_Shopping

ከቻላቹ አድም አድርጉልኝ❤️🌸

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

21 Nov, 18:31


🎧 إذا اشتدت الأمور بين الزوجين
بيت الله عز وجل فيه السكينة والطمأنينة...🫀

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

21 Nov, 15:44


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ዛሬ የሠላሠቱል ኡሱል ኪታብ ደርስ ይኖራል፣ ኢንሻአላህ።

* ቦታ :- አሸዋ ሜዳ፣ ጉቱ ሪል እስቴት፣ መስጂደል ዋሊደይን
* ጊዜ :- ከመግሪብ እስከ ዒሻ
* የኪታቡ ሶፍት ኮፒ በpdf:- https://t.me/IbnuMunewor/6487
* ቦታው ላይ መገኘት ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል ይተላለፋል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

21 Nov, 14:22


የኩን ሰለፍየን..ደርስ

የስርጭት ሊንክ

t.me/AbuOubeida?livestream=1cd62a939198ecde7a

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

21 Nov, 08:47


🔖አዲስ የቂርአት ማስታወቂያ

የአላህ ፍቃድ ከሆነ ዘወትር ምሽት በሳኡዲ ሰአት አቆጣጠር 9:00 ጀምሮ የሪሳለቱል ሂጃብ ኪታብ ቂርአት የምንጀምር ይሆናል።

🛑👉በኒቃብ ዙሪያ ለሚነሱ ሹብሀዎች አንድ በአንድ መልስ የሚሰጥ ከመሆኑ ጋር

ኒቃብ ያለበሱ እንዲለብሱ
√ የለበሱት ደግሞ እንዲፀኑ
የፀኑት ደግሞ እንዲጀግኑ የሚያግዝ ወሳኝ ኪታብ ነው።

«የሚጀመርበት ቀን ቅዳሜ ሕዳር 14/3/2017 ነዉ» ከምሺቱ 9:00 ስአት በሳዑድ አቆጣጠር
በኢትዮ 3:00 ስአት! ይጠብቁን !

ቀጥታ ስርጭት የሚሰጥበት ቻናል፦
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

21 Nov, 03:40


https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed?livestream=47dd9ae13e1ffb30e3

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

20 Nov, 19:20


🎙በሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም  «ሀፊዘሑላህ»
📄እየተቀራ ያለ የተከበረው ቁርኣን ቃል በቃል  ትርጉም በቀላሉ ለማገኘት ....!

⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼
  ↹ክፍል «❶»⥥⤸                          
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10242

↹ክፍል «➋»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10266

↹ክፍል «❸»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10288

↹ክፍል➍»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10290

↹ክፍል «➎»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZain/2986

↹ክፍል «➏»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10352

↹ክፍል «➐»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10384

↹ክፍል «➑»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10426

↹ክፍል «➒»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10448

↹ክፍል «➓»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10455

↹ክፍል «➊➊»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10471

↹ክፍል «➊➋»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10512

↹ክፍል «➊❸»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10553

↹ክፍል «➊⓸»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10631

↹ክፍል «➊⓹»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10654

↹ክፍል «➊⓺»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10690

↹ክፍል «➊⓻»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10696

↹ክፍል «➊⓼»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10726

↹ክፍል «➊➒»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10763

  🔖ይቀጥላል ኢንሻ  አላህ ...........!!

     👉የቴሌግራም ቻናል፡-↓↓
     =
t.me/Sheikhmuhammedzainadam
 
t.me/Sheikhmuhammedzainadam

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

20 Nov, 12:35


✏️ መልካም ዜና

ከ"አል_ሁዳ"የሩቃ አገልግሎት መስጫ፦

የአላህ ፈቃድ ሁኖ ሸሪአውን በጠበቀ አሰራር፡የሩቃ አግልግሎት ጀምረናል።ከየትኛውም ቦታ ለሚመጡ አገልግሎት ፈላጊዎች፡ቤታችን ክፍት ነው።ከምንሰጣቻው አገልግሎቶች ውስጥ፦

የሲሕር     
የቡዳ
የጅን
የዛር=>እና ሌሎችም
ከህጻናት እስከ አዋቂ በህመሙ ለተጠቁ ሁሉ አገልግሎቱን እንሰጣለን።

📍አድራሻ ኬሚሴ ከዶ/ር ሰኢድ ክልኒክ ፊት ለፊት ባለው ኮብሊስቶን #300ሟ አካባቢ ገባ ብሎ።

#⃣0930827492
1⃣ላይ በቦት መረጃ ለመጠየቅ ከፈለጋችሁ፡@AbuOubeida90_bot

የቴሌግራም ቻነል፦
t.me/AbuOubeida

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

20 Nov, 02:55


🛑አሁን ቀጥታ ስርጭት

📚 رياض الصالحين
ክፍል - 112

(50) باب الخوف

رقم الحديث 404

🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ

የላይቩ ሊንክ
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

19 Nov, 02:51


🛑አሁን ቀጥታ ስርጭት

📚 رياض الصالحين
ክፍል - 111

(50) باب الخوف

رقم الحديث 401

🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ

የላይቩ ሊንክ
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

17 Nov, 09:33


🪟እንደምናውቀው ነፍሳችን ሁሌ አስታዋሽ ትፈልጋለች ይህ ቻናል ደግሞ  ከቁርአን እንዳንርቅ በየቀኑ ያስታውሰናል  ነባር ቤተሰቦች ታቁታላችሁ  ለጀማሪዎችም ሆነ ለሑፋዞች በሚያመች መልኩ ግማሽ ግማሽ ሶፍሃ በሚያምር አቀራር ይለቀቃል።

📸ብዙዎቻችሁ እንደተጠቀማችሁበትና ቂርአታቹን እንዳስተካከላችሁበትም ተስፋ አለኝ
ስለዚህ አማኝ ለራሱ የወደደውን ለሌሎችም ይወዳልና ሊንኩን  ለምታውቋቸው ጓደኞቻቹህ ሼር በማድረግ እንዲጠቀሙ አድርጓቸው  በእናንተ ሰበብ ቁርአን በቀሩ ቁጥር ምንዳውን እኩል ታገኛላቹህ።
📒واعلموا أن "الدَّالُّ عَلَى الْخَيْرِ كَفَاعِلِهِ".
🌐✈️ t.me/AhlulQurann

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

15 Nov, 10:19


እንደዚህ አይነት ቀላል ነገርን እንኳን አስተካክለው መጻፍ የማይችሉ ደንቆሮች ናቸው፡እንደዚህ እናደገኙ የሚራገጡት።ወገንተኝነት ልብን ሲያውር እንዲህ ነው።በተአሱብ ስካር የተመታ ልብ ምን ሊያይ ይችላል።ለዛውም "ሴትዮዋ"ስለ ሩቅም እየገመተች ነው¡ በእርግጥ እንዲህ አይነት ግምቶችን ችግራላቸው ብየ አላምንም።እናንተ ሰፈር እንዲህ አይነት ነገርን በግምት ማስቀመጥ ከኢልመል "ጘይብ" ስለሆነ፡አቂዳችሁን እንዳይነካባችሁ ብየ ሰግቼ እንጂ! እንዲህ አይነቱን እያዩ "ኑቃዶቹስ" እንዴት ዝም ሊሉ ቻሉ¡ ¿ ነው ወይስ የእናንተን መታወቂያ የያዘ ከሆነ የፈለገውን ቢል ችግር የለውም? ለራሳችሁ ሲሆን በሸንከሎ ለሌላው በኩባያ የምትሰፍሩ ሆይ! ከአቅላችሁ ናችሁን?

ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ስሙም ሆነ ጽሁፉ የእግር እሳት የሆነባችሁ ሆይ ቻሉት እርሱ ለእናንተ፡ አለብላቢት(ሳ*ም*ማ*ችሁ) ነው።በየትኛውም የሰውነት ክፍላችሁ ብትነኩት የቃጥላችኋል።

አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

15 Nov, 05:09


قل خيرا

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

14 Nov, 14:10


የኩን ሰለፍየን..ደርስ

የስርጭት ሊንክ

t.me/AbuOubeida?livestream=a4f9175f56a3d66fdc

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

12 Nov, 17:55


ራስህን አክብር!

ሰዎች ላንተ የሚሰጡህ አክብሮት አንተ ለራስህ ከምትሰጠው ቦታ እና ከሁኔታህ ተነስተው ነው። ስለዚህ ሰዎች እንዲያከብሩህ ከፈለክ መጀመሪያ አንተ ራስህን አክብረው፤ ግድ የለሽ አትሁን፤ ለራስህ ቦታ ስትሰጥ ልበ ሙሉ ስለምትሆን አንተን ማወቃቸው ብቻ ያስደሰታቸዋል!

=

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

12 Nov, 14:18


የኩን ሰለፍየን..ደርስ

የስርጭት ሊንክ

t.me/AbuOubeida?livestream=b72cd00edee2b870db

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

09 Nov, 05:18


"ላንተ የሚጨነቁልህን ተንከባከብ ለቀሪው ግን ሰላምታ በቂው ነው"
 
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

08 Nov, 18:28


https://t.me/nuredinal_arebi?livestream

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

07 Nov, 04:39


ሁላችን ጉዞ ላይ ነን፣ ወደ ኣኺራ!
ሟቾች እንደሆንን ሁላችንም በርግጠኝነት እናውቃለን። የማናውቀው የቀጠሮውን ቀን ነው።

ሸይኽ ሙሐመድ ወሌ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ፦

"ሁሉም ይጓዛታል - ያቺን የሩቅ ጉዞ
የሌለው ባዶውን - ያለው ስንቁን ይዞ።"
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

06 Nov, 18:13


قُلْ يَٰعِبَادِىَ ٱلَّذِينَ أَسْرَفُوا۟ عَلَىٰٓ أَنفُسِهِمْ لَا تَقْنَطُوا۟ مِن رَّحْمَةِ ٱللَّهِ

በላቸው «እናንተ በነፍሶቻችሁ ላይ ድንበር ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ! ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ፡፡【አዝ-ዙመር 53 】

ጥቅምት 24/2017 አዲስ አበባ ሑዘይፋ መስጂድ የቀረበ ምክር።

🎙በኡስታዝ ኸድር አህመድ ሓፊዘሁላህ

t.me/Darutewhide

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

04 Nov, 02:55


🛑አሁን ቀጥታ ስርጭት

📚 رياض الصالحين
ክፍል - 102

(42) باب  ...

رقم الحديث 385

🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream

👉ሱነኑ አቢ ዳዉድ

🎙በሸይኽ አወል አህመድ ሀፊዘሑላህ
t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed?livestream=24c03a1dd1d5b32c9d

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

02 Nov, 20:01


ጠቃሚ የቴሌግራም ቻናሎች፦

🍃 ኢብኑ ሙነወር
🍃 አብዱረዛቅ ባጂ
🍃 በሕረዲን ከማል
🍃 አቡ ዘከሪያ ሰዒድ
🍃 አቡ ዑበይዳ ሰዒድ
🍃ሙሐመድ ሱልጣን
🍃 አብዱረሕማን አማን
🍃 አቡ ዑበይዳ አልዋን
🍃 አቡ ሱፊያን አልበናን
🍃 አንዋር ሙሐመድኑር
🍃 አቡ ሂበቲላህ ሑሰይን
🍃 ሸይኽ አወል አሕመድ
🍃 አብዱልአዚዝ አሕመድ
🍃 አቡ ሐሳን ዐሊይ ዩሱፍ
🍃 አቡ መርየም ሳዳት ከማል
🍃 አቡ አመተ ረሕማን ሑሴን 
🍃 አቡ ሙዐዝ ሐሰን ኢድሪስ
🍃 ኸዲር አሕመድ አቡ ሓቲም
🍃 ሙሐመድ ዐብዲላህ ባቲ
🍃 አቡል ቡኻሪ ሰዒድ ሙሳ
🍃 ሸይኽ ሙሐመድ ሑሰይን
🍃 አቡ ሙሐመድ አብዱናስር
🍃 አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰዒድ
🍃 ሙሐመድሲራጅ ሙድኑር
🍃 ሸይኽ ሙሐመድዘይን አደም
🍃 ዐብዱልጀባር ሙሐመድኑር
🍃 አቡል ዐባስ ናስር ሙሐመድ
🍃 አብዱ ሸኩር አቡ ፈውዛን
🍃 ዐብዱሶመድ ሙሐመድኑር
🍃 አቡ ዐብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
🍃 አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም
🍃 አቡ ዑሠይሚን ዐብዱረሕማን
🍃 አቡ ሒዛም ዐብዱረሕማን ሰዒድ
🍃 አቡ ሙስሊም ዑመር አልአሩሲ

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

01 Nov, 18:12


እኛ ምን ጎደለን

⭕️  ሂወት በሆስቤታሎች ውስጥ ውጪ ካለው ሂወት የተለየ ነው

👌 እዛ ያለው ምኞት ስለ ሀብት ወይም ስለ ትዳር ወይም ስለ ጨዋታ ድራማ ፊልም ወይም ስለ እከሌ ክለብ ማሸነፍ ምናምን እነዚህ ሁሉ መከራ መንደር ውስጥ ቦታ የላቸውም

እዛ ውስጥ ያሉ ምኞቶች👇

👉ቆሞ መሄድ የሚመኝ
👉ትንሽ እድሜ ተሰጥቶት ልጆቹን ማሳደግ የሚመኝ
👉በራሱ መፀዳዳት የሚመኝ
👉ሀብት ሳይሆን ከካንሰር መዳን የሚመኝ
👉ያለ ማሽን በራሱ መተንፈስ የሚመኝ
👉ኩላሊቱ ከማሳጠብ ተገላግሎ በኩላሉቱ መጠቀም የሚመኝ
👉ጭንቅላቱ ውስጥ ካለው እጢ መዳን የሚመኝ

👉ጊዜ አግኝቶ አላህን ፈርቶና ተገዝቶ መሞት መሚመኝ

👉በብርቱ ህመም ምክንያት ሞትን የሚመኝ

የሚመኝ የምትመኝ የሚመኙ ምኞታቸው
ግን ከሀኪም ቤቶች ውጪ ካሉ ሰዎች ምኞች እጅግ በጣም የተለየ ብዙዎች አሉ

እኛ እኮ የተሰጠንን ብናስብ የጎደለን ነገር የለም

፡ الحمد لله لك الحمد يا ربنا
🔻🔻🔻🔻
ኮፒ

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

31 Oct, 18:14


የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
"ከቂያማ (ከትንሳኤ) መቃረብ ምልክቶች ውስጥ
* የእውቀት መነሳት፣
* የመሀይምነት መንሰራፍት፣
* የአስካሪ መጠጥ በብዛት መጥጠጣት እና
* የዝሙት መብዛት ናቸው።"

[ሶሒሑል ቡኻሪይ፡ 80]
=
የቴሌግራም ቻናል:-
https://t.me/IbnuMunewor

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

30 Oct, 03:33


ምክር

የቀልቦቻችን ድርቀት

መርከዝ ኢማም አህመድ ላይ የተሰጠ ምክር

ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
https://t.me/MedrestuImamuAhmed

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

28 Oct, 15:38


ከቀልብ መሞት በላይ ትልቅ ሞት የለም!

4,107

subscribers

974

photos

280

videos