کانالهای مشابه ETHIOPIAN HUMAN RIGHTS COUNCIL : የኢትዮጵያ ሰበዓዊ መብቶች ጉባኤ

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ - ኢሰመጉ መስከረም 29 ቀን 1984 ዓ.ም በአባላት የተመሰረተ የመጀመሪያው መንግስታዊ ያልሆነ ኢትዮጵያዊ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ተቋም ነው፡፡
ኢሰመጉ በበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራ አዋጅ ቁ. 621/2001 መሰረት “ኢትዮጵያዊ የበጎ አድራጎት ማህበር” ሆኖ በምዝገባ ቁጥር 1146 ዳግም ተመዝግቦ በሕጋዊነት በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኝ ድርጅት ነው፡፡
ኢሰመጉ
ኢሰመጉ በበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራ አዋጅ ቁ. 621/2001 መሰረት “ኢትዮጵያዊ የበጎ አድራጎት ማህበር” ሆኖ በምዝገባ ቁጥር 1146 ዳግም ተመዝግቦ በሕጋዊነት በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኝ ድርጅት ነው፡፡
ኢሰመጉ
6,125 مشترک
1,604 عکس
83 ویدیو
آخرین بهروزرسانی 01.03.2025 03:48