ስልክዎ ላይ Google meet app በመጫን በምንክልዎት scheduled link በመግባት መማር ይችላሉ፡
ሰኞ ፤እሮብ ፥አርብ ከምሽቱ ሁለት ሰዓት እስከ ሶስት ሰአት ተኩል
አንድ ክላስ አራት ተማሪዎችን ብቻ ያካትታል፡፡
አልችልም ብለው በተደጋጋሚ አቁመው ከነበረ ችግሩ እናንተ ሳትሆኑ አስተማሪው ነው፡፡
ይህ እድል ለእናንተ ነው፡፡
ፈጥነው ይመዝገቡ ፤ ይሞክሩ
Inbox for registration