✥ማኅሌት ዘቅዱስ ያሬድ✥ @mahilet_ze_kidus_yared Channel on Telegram

✥ማኅሌት ዘቅዱስ ያሬድ✥

@mahilet_ze_kidus_yared


✥"ያሬድ ማኅሌታይ ለእግዚአብሔር ካህኑ፤ስብሐተ ትንሣኤሁ ዘይዜኑ፤ኦሪት ቶታኑ ወወንጌል አሣዕኑ፤ትርድአነ ነዓ በህየ መካኑ፤ከመ ፀበል ግሁሣን ፀርነ ይኩኑ"✥
የዓመቱን ሙሉ👉 ❖ወረብ❖
👉 ❖ዚቅ❖
👉❖መዝሙር ❖
👉 ❖ምስባክ ወምንባባት❖
ለጥያቄና አስተያየት 👇 @Mahilet_ze_kidus_yared_bot

✥ማኅሌት ዘቅዱስ ያሬድ✥ (Amharic)

ያሬድ ማኅሌታይ ዘቅዱስ ያሬድ ለእግዚአብሔር ካህኑ፤ስብሐተ ትንሣኤሁ ዘይዜኑ፤ኦሪት ቶታኑ ወወንጌል አሣዕኑ፤ትርድአነ ነዓ በህየ መካኑ፤ከመ ፀበል ግሁሣን ፀርነ ይኩኑ፤የዓመቱን ሙሉ ወረብ ዚቅ መዝሙር ምስባክ ወምንባባት፡ለጥያቄና አስተያየት እና መዝሙር፣ ማኅሌት ዘቅዱስ ያሬድ የገና እውቀት እና መስተዋድ ዘለና ወርቃማ መናትን እና መስምሩን እንደሚጠቁሙ እንዲረጋገጥ ለማኅሌት ዘቅዱስ ያሬድ ወዳጄ መቀበል ይሠራል። እናንተም ግን ስለመዝሙር እና ከቀጥታ እና ድሃማን እንደሚረቅሱ፣ ማኅሌት ዘቅዱስ ያሬድ የሚውቀውና የሚሰማው በአንድ ቅናሽ በመለያየት ዓላማዊ መስለያ ላይ በተመለከተ ቁጥር ማጋጠም ነው።

✥ማኅሌት ዘቅዱስ ያሬድ✥

11 Sep, 09:45


🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ሥርዓተ ማኅሌት ዘመስከረም ምትረተ ርእሱ ለቅዱስ ዮሐንስ "መስከረም ፪"
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ "ሥርዓተ ነግሥ"
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፤ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኀቤየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፤ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፤ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፤ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፤ በአሐቲ ቃል።

ነግሥ
ሰላም ለአብ ገባሬ ኲሉ ዓለም፤ ለወልድ ሰላም ወለመንፈስ ቅዱስ ሰላም፤ ለማርያም ሰላም ወለመላእክት ሰላም፤ ሰላም ለነቢያት ወለሐዋርያት ሰላም፤ ለሰማዕታት ሰላም ወለጻድቃን ሰላም።

ዚቅ
ዛቲ ይእቲ ትንቢቶሙ ለነቢያት፤ ስብከቶሙ ለሐዋርያት፤ እሞሙ ለሰማዕት ወእኅቶሙ ለመላእክት።

ዓዲ
ዚቅ
ዛቲ ይእቲ እኅተ ትጉሃን መላእክት፤ ወለተ ኄራን ነቢያት፤ እሞሙ ለሐዋርያት፤ ሞገሶሙ ለጻድቃን ወሰማዕት።

ነግሥ
ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤ ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤ መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ።

ዚቅ
ንትፈሣሕ ኲልነ በዝክረ ስምኪ ጥዑም፤ ወበደመ ዮሐንስ መዓድም፤ ቅድስት ማርያም ቤዛዊተ ኲሉ ዓለም።

መልክአ ዮሐንስ
ሰላም ለሥእርተ ርእስከ እንተ ደለዎ እኳቴ፤ ወለርእስከ ሰላም ዘተመትረ ከመ ናቡቴ፤ ርእሰ ዓውደ ዓመት ዮሐንስ ወላዴ መጥቅዕ ወአበቅቴ፤ መብልዕ ዜና ፍቅርከ ወነገረ ጽድቅከ ስቴ፤ ያስተፌሥሕ መላእክተ ወሰብአ መዋቴ።

ዚቅ
አመ ይገብር ሄሮድስ በዓለ ዘዕለተ ልደቱ፤ መጽአት ወለተ ሄሮድያዳ ወዘፈነት ሎቱ፤ አሥመረቶ ወትቤሎ ሀበኒ በፃህል ርእሰ ዮሐንስ ወንጌላዊ።

ወረብ
አመ ይገብር ሄሮድስ በዓለ ዘዕለተ ልደቱ መጽአት ወለታ ለሄሮድያዳ/፪/
አሥመረቶ ወትቤሎ ሀበኒ በጻሕል ርእሰ ዮሐንስ ወንጌላዊ/፪/

መልክአ ዮሐንስ
ሰላም ለጒርኤከ ወለክሣድከ ዓዲ፤ እምዓጸደ ሞት በሊህ ዘኢያጎነዲ፤ እመ ይሄሉ ሕያወ ዮሐንስ አስካለ ጋዲ፤ ጊዜ ቀሠመከ ንጉሠ ዓመፃ ረዋዲ፤ እምበከየ እፎ አቡከ ወላዲ።

ዚቅ
ዘሕማማተ እግዚኡ መዋቅሕተ ፆረ፤ ወርእሶ አምተረ ዓቢያተ ተናገረ፤ አስተምህር ለነ ዮሐንስ ዘአጥመቀ ቃለ።

አመላለስ
ዘሕማማተ እግዚኡ መዋቅሕተ ፆረ/፪/
ወርእሶ አምተረ ዓቢያተ ተናገረ/፪/

ወረብ
ዘሕማማተ እግዚኡ መዋቅሕተ ፆረ ወርእሶ አምተረ/፪/
ዓቢያተ ተናገረ አስተምሕር ለነ ዮሐንስ ዘአጥመቀ ቃለ/፪/

መልክአ ዮሐንስ
ሰላም ለመከየድከ በአስተሐምሞ ወጻሕቅ፤ ወለአጻብዒከ ሰላም ዘአእዋመ ሥጋ አዕጹቅ፤ ለመንግሥተ ሰማይ ዮሐንስ በእንተ ኪዳንከ ጽድቅ፤ ብዙኃን ይትመሐፀንዋ እንበለ ብሩር ወወርቅ፤ በሕፍነ ማይ ወክልኤ ጸሪቅ።

ዚቅ
ግፉዓን ይትመሐፀንዋ፤ ለመንግሥተ ሰማያት፤ አንተ ውእቱ ዮሐንስ ምስለ ኲሎሙ ሰማዕት።

ወረብ
ግፉዓን ይትመሐፀንዋ ለመንግሥተ ሰማያት/፪/
አንተ ውእቱ ዮሐንስ ምስለ ኲሎሙ ሰማዕት/፪/

ዓርኬ
ተዘኪረከ ምትረተ ርእሱ ለዮሐንስ ግዩር፤ በቅናተ ዓዲም ዘዔለ ወበሠቀ ጸጒር፤ ማዕበለ ጌጋይየ አቅም እግዚአብሔር፤ በከመ አቀምከ ተከዜ ዮርዳኖስ ባሕር፤ እስከ ካህናት ዐደዉ በእግር።

ዚቅ
መጽአት ወለተ ሄሮድያዳ ወዘፈነት ሎቱ፤ አሥመረቶ ወትቤሎ፤ ሀበኒ በፃህል ርእሰ ዮሐንስ ወንጌላዊ።

አመላለስ
መጽአት ወለተ ሄሮድያዳ ወዘፈነት ሎቱ/፪/
አሥመረቶ ወትቤሎ/፪/

ወረብ
መጽአት ወለተ ሄሮድያዳ ወዘፈነት ሎቱ/፪/
ሀበኒ በፃሕል ርእሰ ዮሐንስ ወንጌላዊ ወንጌላዊ ክቡር (መጥምቅ)/፪/

ምልጣን
እምሄሶ ለሄሮድስ ይብላዕ መሐላሁ፤ እምያምትር ርእሶ ለዮሐንስ፤ ዓቢይ ነቢይ ሰባኬ ጥምቀት ለንሥሐ ከመ ይእመኑ ሕዝብ በብርሃኑ።

ወረብ
እምኄሶ ለሄሮድስ ይብላዕ መሐላሁ ይብላዕ መሐላሁ እምያምትር ርእሶ ለዮሐንስ/፪/
ዓቢይ ነቢይ ዓቢይ ነቢይ ሰባኬ ጥምቀት/፪/

ወረብ
እምኄሶ ለሄሮድስ ይብላዕ መሐላሁ እምያምትር ርእሶ ለዮሐንስ/፪/
ዓቢይ ነቢይ ሰባኬ ጥምቀት ለንሥሐ ሰባኬ ጥምቀት/፪/

ቅንዋት
መጽአ ዮሐንስ ሰማዕተ ይኩን በእንተ ብርሃን፤ መጽአ ዮሐንስ በፍኖተ ጽድቅ ወኢአምንዎ፤ ወንሕነኒ እለ አመነ፤ በመስቀሉ ድኅነ።

አመላለስ
ወንሕነኒ እለ አመነ/፪/
እለ አመነ በመስቀሉ ድኅነ/፪/

ወረብ
መጽአ ዮሐንስ ሰማዕተ ይኩን በእንተ ብርሃን በእንተ ብርሃን/፪/
በፍኖተ ጽድቅ ወኢአምንዎ ወንሕነኒ እለ አመነ በመስቀሉ በመስቀሉ በመስቀሉ ድኅነ/፪/


🌼 መልካም አዲስ ዓመት 🌼


2,405

subscribers

82

photos

2

videos