✝️ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳቹ!!!
✝️ መልካም የከተራ በዓል✝️
ይኸው የጥበቃዎችን ቋንቋ እና ሰሞኑን መረጃዎች ለማኅበረሰብ በመጠቀም የተከበረው ስለኛው ቅርብ እና ሀዳብ፣ ለበለጠውና ሕግ አሳቅህበታለሁ። የሚጠብቅ ፈልጌ ዳትክ ከሚስጥር የመተንፈሻ ቦታ በመስራት በከናንቴ መጋበዝ ላይ መታተል እና ከሚከተለው እንቅስቃሴ ታርሞ በሚስጥር ይዞታል። ስለዚህም ምንም በዚህ የሚስጥር ቦታ ለባለስሏልህ።
18 Jan, 18:25
16 Jan, 21:13
የላክሁልሽን ቴክስቶች ፧
ሁሉንም አጠፋኋቸው
ድሮም ምኞት ሳይሆኑ፧
የእብደት ምልክት ናቸው።
ማለቴ...
ካስታወሽ
'ናፍቀሺኛል 'ብየሽ
ነበር..
ታዲያ ይህ እብደት ካልሆነ
እንደምን ይናፍቀኛል
አይቼው ማላውቀው ሀገር::
ካየሽው
ካስታወሽዉ...
'ወድሻለሁ' ብየሽ ነበር፧
ከኔ ራሴ አስበልጬ
አሳይቼሽ ነበር ልቤን
ሽፋኑን እፊትሽ ልጬ።
አልወድህም ሚል መልክሽን
ስንጥር መሳይ አቋምሽን
እያለ የለም የሚባል
ሽምብራ አካይ ዳሌሽን
ወዘተና ወዘተሽን
እያወኩ ወድሻለሁ ካልኩ
ለዛውም ከራሴ በላይ፧
ማበዴን ለመመልከቻ
ከዚህ በላይ ማስረጃ አለወይ?
ወድጄ ከልብ ላልወድሽ
ብወድሽ ላትቀበይኝ
ሌሊት ላይ ግጥም ፅፌልሽ
ግጥሙ ውስጥ እኔን ላታይኝ
(አታላይ ሌባ ልትይኝ...)
በቴክስት ውዱን ስልክሽን
ስለምን ላጨናንቀው
መንቻካ ደረቅ መሆንሽን
( ጨቅጫቃ እብድ መሆኔን)
ዱሮውን ቀድሜ ሳውቀው....
16 Jan, 21:10
04 Jan, 04:23
02 Nov, 15:23
29 Sep, 03:35
27 Sep, 06:52
30 Aug, 16:33
26 Jun, 10:04
04 Jun, 11:40
12 May, 15:47
05 May, 06:33
02 May, 17:50
13 Apr, 19:44
09 Apr, 18:48
13 Mar, 14:16
14 Feb, 08:16
01 Feb, 04:39
28 Jan, 23:40