አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት @anketsetewahido1962 Channel on Telegram

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

@anketsetewahido1962

ይህ የመልእልተ አድባራት ቀራንዮ መድኀኔዓለም እና ቅዱስ ገብርኤል አብያተ ክርስቲያናት አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት ይፋዊ የቴሌግራም ገጽ ነው፡፡
ስልክ ቁጥር ፦ 090 311 1199 ፣ 096 313 2564
ለአስተያየትዎ ፦ @AnketseTewahidoAdmin
አድራሻ ፦ ከጦር ኀይሎች ወደ ቤተል በሚወስደው መንገድ ላይ ከአስፓልቱ በስተቀኝ በኩል 100 ሜትር ከፍ ብሎ፡፡

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት (Amharic)

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት ወደ ቴሌግራም እና ገጽው በሚባለው በአድባራት ቀራንዮ መድኀኔዓለም እና ቅዱስ ገብርኤል አብያተ ክርስቲያናት ያግኙ፡፡ የስልክ ቁጥርዎን 090 311 1199 ወይም 096 313 2564 በመላክ ላይ እንደምንተዳል ይህን አስተያየት አቅርብ፡፡ ለተቀበሩ እና ከለንግስናቱ ጋር በማከብ ከጦር ኀይሎች ወደ ቤተል እንዲደረሳቸው ተጠቀሙ፡፡

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

22 Jan, 20:09

እንኳን ለቅዱስ ቂርቆስ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

ነገ ጠዋት በክብረ በዓሉ ላይ ማገልገል የምትችሉ ወጣትና ማዕከላዊ አባላት ጠዋት 1 : 30 በሰንበት ትምህርት ቤታችን አዳራሽ እንድትገኙ እናሳስበለን።

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

21 Jan, 15:56

ለሰንበት ትምሕርት ቤታችን
ወጣትና ማዕከላዊያን አገልጋይ አባላት

👉 ጥር 15 የሚከበረውን የሕጻን ቅዱስ ቂርቆስ እና እናቱ ብፅዕት ኢየሉጣ ዳግመኛ ለከበረ ሕጻን ቂርቆስ ማኅበር የሆኑ ዐስራ አንድ ሺ አራት ሰዎች የሰማዕትነት መታሰቢያ በዓልን በደብራችን  በቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ
ለመጀመርያ ጊዜ የቅዱስ ቂርቆስ ታቦት
ጥር 15 ይነግሳል  
➤ እኛም የአንቀጸ ተዋሕዶ ሰ/ት/ቤት አገልጋይ አባላት የዝማሬና የወረብ አገልግሎት በዓሉ ላይ በማቅረብ ስለምናገለግል ለጥምቀት የወሰድነውን ልብሰ ስብሐት ይዘን በመገኘት እንድናገለግል እና
👉በነገው ዕለት በ14/05/2017 ረቡዕ የመዝሙር ጥናት ላይ ሁላችንም በመገኘት የጥናቱም ተሳታፊ እንድንሆን መልዕክታችንን እናስተላልፋለን

የሰ/ት/ቤቱ መዝሙርና ማኅሌት ክፍል

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

21 Jan, 06:18

ጥምቀት የከተራ በዓል | ከመልእልተ አድባራት ቀራንዮ መድኀኔዓለም እና ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን |አንቀጸ ተ...
https://youtube.com/watch?v=s7Nlo0yHAnc&si=KtINH47-l41lC0io

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

20 Jan, 16:25

ሰላም እንዴት አመሻችሁ በሰንበት ት/ቤታችን ኦዲዮ ቪዥዋል ክፍል ፎቶ የተነሳችሁ አባላት ነገ ማታ ከ12:30 ጀምሮ 25 ብር በመክፈል መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን ።

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

20 Jan, 15:50

ተወከፍ ለነ እግዚኦ ከመ ቁርባን ጥሉል።

አቤቱ ያቀረብንልህን ምስጋና እንደለመለመ ቁርባን አድርገህ ተቀበለን።

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

19 Jan, 19:09

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት pinned «እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ ነገ ጥር 12 ትምህርት አይኖረንም ጥር 13 ትምህርታችን ይቀጥላል»

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

18 Jan, 08:06

"ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ግን ይፈረድበታል:- (ማር 16÷16 [[፩፮÷፩፮]]
ጥምቀት:- ማለት መነከር : በውሃ ውስጥ ገብቶ መውጣት:መዘፈቅ:መጥለቅ ማለት ነው

ማቴ 3:16-17(፫÷፩፮-፩፯)
" ኢየሱስም ከተጠመቀ በኋላ ወዲያው ከውኃ ወጣ፤ እነሆም፥ ሰማያት ተከፈቱ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንደ ርግብ ሲወርድ በእርሱ ላይም ሲመጣ አየ፤"
" እነሆም፥ ድምፅ ከሰማያት መጥቶ። በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው አለ።"

እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን

የሰ/ት/ቤቱ ግንኙነት ክፍል
ጥር ፰/፳፻፩፯ ዓ.ም

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

18 Jan, 06:38

እንኳን ለከተራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ

አገልግሎታችንን በሰላም አስጀምሮ በሰላም እንዲያስፈጽመን 5 : 30 ላይ ሁላችንም ተገናኝተን ጸሎት እናደርጋለን።

"ያለ ጸሎት ከሚሆን አገልግሎት ያለ አገልግሎት የሚደረግ ጸሎት የበለጠ ነው ..."
አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ

● ድግድጋት ያልወሰዳችሁ ቀሚስ ብቻ የወሰዳችሁ አባላት በጊዜ ተገኝታችሁ ድግድጋቱን እንድትወስዱ
● ጊዜ ካለን የወረብ እና የአጫብር ክለሳ እናደርጋለን።

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

17 Jan, 19:01

የሣልሳይ ክፍል የዮሐንስ ወንጌል አንድምታ አንድ ትምህርት የኅብረት ሥራ (ርዕስ እና ስም ዝርዝር)

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

17 Jan, 12:18

https://youtu.be/beTqO63r6E0?si=grisyYUGkpJws56k

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

16 Jan, 12:22

ተወለደ ፣ ጥምቀትከ አዲስ የልደት እና የጥምቀት መዝሙር በአንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ት/ቤት ሕፃናት
https://youtube.com/watch?v=_47WSBdAJM4&si=IqLe6LG3pxtpnMar

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

16 Jan, 09:08

https://youtube.com/shorts/gpHFOS_OIGU?si=w4tFEM6LvNk3GvOv

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

15 Jan, 13:40

ሰላም ተወዳጆች

ዛሬ(ጥር 07) የመዝሙር ጥናት አለን።

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

15 Jan, 13:35

https://vm.tiktok.com/ZMkmbRTeU/

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

15 Jan, 12:02

https://youtu.be/Oyf1yGiIT9U?si=nRQQOuJIZ3jvUbvg

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

15 Jan, 12:02

https://youtu.be/f1HPaTaLJc0?si=_DaXTclYx_40wXj6

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

14 Jan, 18:38

እንኳን ለአጋእዝተ ዓለም ቅድስት ሥላሴ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ

ለሰ/ት/ቤቱ ወጣትና ማዕከላውያን አባላት ነገ ጠዋት 1:00 ሰዓት ልብሰ ስብሐት በመውሰድ በዝማሬ እንድናገለግል መልእክታችንን ለምስጋና በፈጠረን በሥላሴ ስም እናሳስበለን።

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

14 Jan, 16:19

https://youtu.be/BRojTplSHT4?si=RsjOMDK6eKgwQzHh

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

14 Jan, 13:43

ለሰንበት ትምሕርት ቤታችን
ወጣት እና ማዕከላዊያን አባላት በሙሉ

👉 ከ ረቡዕ /07/05/2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ አርብ
የጥምቀት መዝሙርና ወረብ ጥናት
በሰ/ት/ቤታችን አዳራሽ በመደበኛው የመዝሙር ጥናት ሰዓት ስለሚቀጥል እንድትገኙ መልዕክታችንን እናስተላልፋለን ::

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

14 Jan, 07:42

መዝሙር በአንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ት/ቤት ሕጻናት ወደ ዩቲዩብ ገጹ በመግባት ይመልከቱ

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

14 Jan, 07:42

https://youtu.be/BRojTplSHT4?si=vV9bfhn6qdfIepHY

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

13 Jan, 18:22

https://vm.tiktok.com/ZMkaQKYKk/

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

13 Jan, 13:15

ሰላም ተወዳጆች

ዛሬ መዝሙር ጥናት የለንም ፤ የኮርስ ትምህርት ይቀጥላል።

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

12 Jan, 16:43

http://youtube.com/post/UgkxLLhEA4USPs-OXYGWERX2njQHu8PGNtda?si=wq2kEXDK18B3TdiU

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

12 Jan, 16:43

https://youtube.com/shorts/tsIcWBbbXCE?si=b4777BOjjquM9RQ2

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

12 Jan, 16:43

https://youtube.com/shorts/e_Wz9uhZi_U?si=lx75lNlrKTAmXEHI

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

12 Jan, 09:06

ለካልዓይ ክፍል ተማሪዎች

ዛሬ (ጥር 04/2017) ትምህርት ይኖረናል።

ከላይ የተቀመጠው ማስታወቂያ ማለትም ጥር 5 የሚለው ለሌሎች ክፍል ተማሪዎች የተገለጸ ነው።

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

09 Jan, 21:00

የዓርብ ጸሎት

መዝሙረ ዳዊት
ውዳሴ ማርያም
መሐረነ አብ

ነገ ከጸሎት በኋላ የመዝሙር ጥናት ስለሚኖረን ጸሎት 11 : 50 የሚጀምር ይሆናል ፤ በሰዓቱ ተገኝተን የጸሎቱ ተሳታፊ እንሁን።

ማኅበራዊ ሚድያዎቻችንን ይቀላቀሉ👇

👉 Telegram :- https://t.me/AnketseTewahido1962
👉 Youtube :-  https://youtube.com/@anketsetewahidoSenbetT_Bet
👉 TikTok :- https://vm.tiktok.com/ZMYByxMeW/
👉 Facebook :- https://www.facebook.com/113441438279072/posts/490449823188785/?substory_index=490449823188785&app=fbl
👉 Instagram :- https://instagram.com/anketsetewahido?igshid=ZDdkNTZiNTM=

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

09 Jan, 19:56

እንዴት አመሻችሁ ተወዳጆች

እስከ ጥር ወር 2017 ዓ.ም ወርሃዊ ክፍያ ያላጠናቀቃችሁ ወጣት አባላት እስከ ጥር 3-2017 ዓ.ም ግንኙነት ክፍል በመምጣት እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን።

የሰ/ት/ቤቱ ግንኙነት ክፍል

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

09 Jan, 09:58

'' በፍሥሐ ወበሰላም ወረደ ወልድ ውስተ ምጥማቃት ፤ በሰላም እና በደስታ ወልድ ክርስቶስ ሊጠመቅ ወደ ወንዞች ወረደ፡፡ ''

የከተራ እና የጥምቀት በዓላት ጥር 10 እና 11 ለመከበር ጥቂት ቀናት ይቀሩታል። የ2017 የጥምቀት በዓልም በልዩ መልኩ ለማክበር ዛሬ ጥር 1 ቀንም ጥናታችን ይቀጥላል ።

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

08 Jan, 15:40

ዛሬ ታህሳስ 30 ጥናታችን ይቀጥላል ።

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

07 Jan, 10:03

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን

'' ምን እላለሁ ? ምንስ እናገራለሁ ? ከዘመን አስቀድሞ የነበረ እርሱ ትንሽ ሕፃን ሆኗልና እኔ ፈጽሜ አደንቃለሁ ከሰማየ ሰማያት በላይ የሚሆን እርሱ በበረት ተጣለ ከሥጋዌ አስቀድሞ አይዳሠሥ የነበረ አንዱ እርሱ በምድራውያን እጅ ተዳሠሠ ፤ ኃጢአትን የሚያስተሰርይ እርሱን በጨርቅ ጠቀለሉት ይህን ወዶአልና። ''  ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ

እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ አደረሰን እያልን ፣ ዛሬ ከ12 : 30 - 2 : 00 የመዝሙር ጥናት መርሐ ግብር ስላለን በሰዓቱ ተገኝተን እንድናጠና እናሳስባለን።

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

05 Jan, 18:50

እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን ነገ ታህሳስ 28 የትምህርት መርሐ ግብር እንደማይኖር እና ትምህርታችን ጥር 5 እንደሚቀጥል ለመግለጽ እንወዳለን፡፡

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

05 Jan, 15:33

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን

" ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።"
(ት. ኢ ፱፥፮)

እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት አደረሳቹ አደረሰን።

የሰ/ት/ቤቱ ግንኙነት ክፍል

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

05 Jan, 12:36

በቀን 26/04/2017 ዓ.ም የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን አስመልክቶ በሰንበት ት/ቤታችን ኪነ ጥበብ ክፍል የተዘጋጀው የስጦታ መርሐግብር በዚህ መልኩ ተከናውኖ አልፏል።

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

04 Jan, 02:38

ከ11:30 ጀምሮ

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

03 Jan, 04:26

በቀን 13/04/2017 ዓ.ም. በጉባኤ ንሥር ላይ የተሰጠውን የነገረ ቤተክርስቲያን ትምህርት ክፍል አራትን ያድምጡ።

ማኅበራዊ ሚድያዎቻችንን ይቀላቀሉ👇

👉 Telegram :- https://t.me/AnketseTewahido1962
👉 Youtube :-  https://youtube.com/@anketsetewahidoSenbetT_Bet
👉 TikTok :- https://vm.tiktok.com/ZMYByxMeW/
👉 Facebook :- https://www.facebook.com/113441438279072/posts/490449823188785/?substory_index=490449823188785&app=fbl
👉 Instagram :- https://instagram.com/anketsetewahido?igshid=ZDdkNTZiNTM=

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

02 Jan, 15:05

እኔስ እሄዳለው ጥምቀተ ባህር
እንደ ዮሐንስ ጥምቀትን ላከብር

ሁላችንም በጉጉት የምንጠብቀው የጥምቀት ጥናት እየካሄደ ይገኛል ጥናቱን በመገኘት ለአገልግሎቱ እራሳችንን ብቁ እናድርግ።

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

01 Jan, 23:07

ለበዓለ ጥምቀት የሚቀርብ
ወረብ (አመላለስ)

ክርስቶስ ተወልደ
ክርስቶስ ተጠምቀ ክርስቶስ ተወ'ልደ
ወለደነ ዳግመ ፪ እመንፈስ ቅዱስ ወማይ
ትርጉም
አምላካችን ክርስቶስ ተወለደ ተጠመቀ
ዳግመኛም በመንፈስ ቅዱስ በጥምቀት ወለደን
ምንጭ
➦መጸሐፈ ስንክሳር የጥር 11
➦ብዙ የሃይማኖተ አበው ክፍሎች
➦ማቴ 2:-21
➦ሉቃ 2:-26
➦ማቴ 3:-11

የሰ/ት/ቤታችን መደበኛ ወጣትና ማዕከላዊያን አባላት ዜማውን እንድታጠኑት ስንል እናሳስባለን

የሰ/ት/ቤቱ መዝሙርና ማኅሌት ክፍል

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

01 Jan, 23:07

ክርስቶስ ተወልደ
ክርስቶስ ተጠምቀ

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

01 Jan, 08:04

ዛሬ የመዝሙር ጥናት አለ ማዕከላዊያንም ወጣቶች የሁላችንም ጥናት ነውና ሁላችንም እንድንገኝ ።

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

31 Dec, 05:19

የሣልሳይ ኮርስ ጨርሳችሁ ፎርም ለሞላችሁ አባላት በሙሉ
በቅድሚያ በልዑል እግዚአብሔር ስም ሰላምታችንን እያቀረብን ፎርም ሞልታችሁ ፎቶ ያላመጣችሁ አባላት በሙሉ 20-27 ባሉት ቀናት በሰንበት ት/ቤቱ ግንኙነት ክፍል በመምጣት ፎቶ እንድትሰጡን በትህትና እናሳስባለን
የሰ/ት/ቤቱ ግንኙነት ክፍል

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

31 Dec, 05:18

ለሰንበት ት/ቤቱ ወጣት አባላት በሙሉ

በቅድሚያ በልዑል እግዚአብሔር ስም ሰላምታችንን እያቀረብን በሰንበት ት/ቤታችን ወጣት አባላት የሆናችሁ ወርሃዊ ክፍያ ያልከፈላችሁ በሙሉ ወር በገባ 25-30 ባሉት ቀናት በቋሚነት ቢሮ ክፍት እንደሚሆን እያሳሰብን እየመጣችሁ እንድትከፍሉ ስንል በትህትና እንጠይቃለን
የሰ/ት/ቤቱ ግንኙነት ክፍል

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

29 Dec, 03:39

ለማሳወቅ ያህል
ዛሬ ጉባኤ ንሥር አይኖርም።

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

28 Dec, 18:51

ወደ ኢቲሳ ተክላይማኖት ገዳም ጉዞ ለተመዘገባቹ በሙሉ ነገ ጠዋት 11:30-12:00 የቤተክርስቲያን በር ላይ እንገናኝ ጥቂት ቦታ ስላለን ከጉዞ ይሳተፉ።
ከልማት ክፍል

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

27 Dec, 05:46

ሰላም
እንደሚታወቀው የሰንበት ት/ቤታችን ኪነጥበብ ክፍል በየዓመቱ ለገና በዓል የስጦታ መርሐግብር ያዘጋጃል ዘንድሮም ስጦታ ለመስጠት የተመዘገባችሁ ወጣት አባላት ዛሬ አርብ እጣ ስለሚወጣ እንዳትቀሩ እናሳስባለን።
●ለስጦታ የሚሆኑ እቃዎችን የሰንበት ት/ቤቱ ልማት ክፍል አዘጋጅቷል።

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

26 Dec, 17:54

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን

💚💛❤️እንኳን ለመልአኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን💚💛❤️
“የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል፥ ያድናቸውማል።” መዝ. 33፡7፡፡ ይህ ኃይለ ቃል የእግዚአብሔር መልአክ እግዚአብሔርን በሚፈሩት ሰዎች ከእግዚአብሔር ተልኮ በዙሪያቸው ሆኖ ከመከራ እንደሚያድናቸው ያስተምራል፡፡ የመላእክት አንዱ ተግባር መዳንን ይወርሱ ዘንድ ያላቸውን ሰዎች መጠበቅ መሆኑ ተጽፏል፡፡ “ሁሉ መዳንን ይወርሱ ዘንድ ስላላቸው ለማገዝ የሚላኩ የሚያገለግሉም መናፍስት አይደሉምን?” ዕብ. 1፡14፡፡

ታህሳስ 19 ቀን በዚህች ቀን ሠለስቱ ደቂቅ "የምናመልከው አምላካችን ከሚነደው እቶን እሳት ያድነናል" ያሉበት ዕለት እና ቅዱስ ገብርኤል ከእሳት ያዳቸው ዕለት መታሰቢያ በዓል ነው።

የመልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ምልጃና ጸሎት ይጠብቀን!

የሰ/ት/ቤቱ ግንኙነት ክፍል
ታህሳስ /2017

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

06 Dec, 06:47

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት pinned «ሰላም ተወዳጆች እንዴት ናችሁ  የሰ/ት/ቤታችን የማዕከላውያን አባል የሆነችው ማርታ ተካ ወላጅ  እናት  እንዳረፉው  የሚታወቅ ሲሆን ስርዓተ ቀብራቸው ቅዱስ ገብርኤል  ተደርጎል በዚህ የሰንበት ትምህርት ቤት አባላት  በቀብርም እና  በቤታቸው  አገልግሎት የተደረገ ሲሆን  ። ሆኖም አሁን ያለችበት ሁኔታ አንድ የአምስት ወር ህፃን ልጅ የማሳደግ ኃላፊነት በማርታ ተካ ላይ የተጣለ ሆኖል በዚህ ሁኔታ ከሰንበት…»

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

06 Dec, 06:46

ሰላም ተወዳጆች እንዴት ናችሁ 

የሰ/ት/ቤታችን የማዕከላውያን አባል የሆነችው ማርታ ተካ ወላጅ  እናት  እንዳረፉው  የሚታወቅ ሲሆን ስርዓተ ቀብራቸው ቅዱስ ገብርኤል  ተደርጎል በዚህ የሰንበት ትምህርት ቤት አባላት  በቀብርም እና  በቤታቸው  አገልግሎት የተደረገ ሲሆን  ። ሆኖም አሁን ያለችበት ሁኔታ አንድ የአምስት ወር ህፃን ልጅ የማሳደግ ኃላፊነት በማርታ ተካ ላይ የተጣለ ሆኖል በዚህ ሁኔታ ከሰንበት ት/ቤቱ አመራር ጋር በመወያየት  እንደ ሰንበት ትምህርት ቤት አባልነት ለእህታችን ማርታ ተካ  ከወጣትና ማዕከላውያን  እርዳታ ማድረግ ለምትፈልጉ  አባላት በፀሎት ፣በትምህርት እና በመዝሙር ጥናት በኃላ  የመሰብሰቢያ ቅፅ ስለተዘጋጀ በዚህ አቅማችሁ የፈቀደውን እንድታደርጉ በልዑል  እግዚአብሔር ስም በትህትና እንጠይቃለን ።

የእናታችንን ነፍስ በአጸደ ገነት ያኑርልን !

የሰ/ት/ቤቱ ማዕከላዊያን አደራጅ ክፍል

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

05 Dec, 19:04

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን

እንኳን ለቸሩ መድኃኔዓለም ወርኃዊ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን ፤ በማታ የዓውደ ምሕረት ጉባዔ ላይ የሚዘመሩ መዝሙራት

1, ለእኛ ብሎ ተንገላታ
ለእኛ ብሎ ተንገላታ የሁላችን ጌታ/2/
አዳም ቅጠል በልቶ ባመጣው በሽታ/2/
አምላክ ዋለ ቀራንዮ ለብሶ ከለሜዳ/2/
አዳም ሕግ አፍርሶ በጎተተው ዕዳ/2/
ለመስቀሉ ተሰለፈ እየተገረፈ/2/
በዕፅ ሊፈውሰው በዕፅ ላይ ዐረፈ/2/
በመስቀል ላይ የዋለውን እናመስግነው/2/
በዕፅ የሞተውን በዕፅ አዳነው/2/
ምንም በደል ሳይኖርበት የዓለም መድኃኒት/2/ ፍዳን ተቀበለ ለሰው ልጆች ድኅነት/2/
በመሬት ላይ ተንገላታ ሩኅሩኁ ጌታ/2/
አዳም ሕግ አፍርሶ ባመጣው በሽታ/2/
ለእኛ ብሎ ተንገላታ የሁላችን ጌታ/2/
አዳም ሕግ አፍርሶ በጎተተው ዕዳ/2/

2, ኢትግድፈነ
ኢትግድፈነ /2/ ወኢትመንነነ /2/
አምላክ ሰላም ተራድአነ /4/
እግዝእትነ /2/ ነጽሪ ኀቤነ /2/
ሰላመ ወልድኪ የሀሉ ምስሌነ /4/
ትርጉም ፦ አቤቱ አትተወን አትናቀንም የሰላም አምላክ ሆይ ተራዳን ፤ እመቤታችን ሆይ ወደ እኛ ተመልክቺ የልጅሽም ሰላም ከእኛ ጋር ይሁን።
ምንጭ ፦ የሠርክ ጸሎት ፣ መዝ 27 ፥ 9

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

05 Dec, 18:48

ለምኑ ይሰጣችኹማል ፤ ፈልጉ ታገኙማላችኹ ። መዝጊያ አንኳኩ ይከፈትላችኹማል። የሚለምነው ኹሉ ይቀበላልና የሚፈልገውም ያገኛል መዝጊያንም ለሚያንኳኳ ይከፈትለታል። ማቴ 7 + 7

የዓውደ ምሕረት አገልግሎት ስላለን ጸሎት 11 : 50 የሚጀምር ይሆናል ።

ማኅበራዊ ሚድያዎቻችንን ይቀላቀሉ👇

👉 Telegram :- https://t.me/AnketseTewahido1962
👉 Youtube :-  https://youtube.com/@anketsetewahidoSenbetT_Bet
👉 TikTok :- https://vm.tiktok.com/ZMYByxMeW/
👉 Facebook :- https://www.facebook.com/113441438279072/posts/490449823188785/?substory_index=490449823188785&app=fbl
👉 Instagram :- https://instagram.com/anketsetewahido?igshid=ZDdkNTZiNTM=

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

05 Dec, 18:46

በቀን 22/03/2017 ዓ.ም. በጉባኤ ንሥር ላይ የተሰጠውን የነገረ ቤተክርስቲያን ትምህርት ክፍል ሁለትን ያድምጡ።

ማኅበራዊ ሚድያዎቻችንን ይቀላቀሉ👇

👉 Telegram :- https://t.me/AnketseTewahido1962
👉 Youtube :-  https://youtube.com/@anketsetewahidoSenbetT_Bet
👉 TikTok :- https://vm.tiktok.com/ZMYByxMeW/
👉 Facebook :- https://www.facebook.com/113441438279072/posts/490449823188785/?substory_index=490449823188785&app=fbl
👉 Instagram :- https://instagram.com/anketsetewahido?igshid=ZDdkNTZiNTM=

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

04 Dec, 18:21

ማስታወሻ ከቀዳማይ እስከ ኃምሳይ ላላችሁ ተማሪዎች
1. ምዝገባ አከናውናችሁ ለመታወቂያ የሚሆን ፎቶ ያላመጣችሁ እስከ ህዳር 30 ድረስ ብቻ እንድታመጡ

2. መታወቂያ የተሰራላችሁ 30 ብር በመክፈል መታወቂያችሁን እንድትወስዱ

ማሳሰቢያ :-
ከላይ ከተጠቀሰው ቀን አሳልፎ ለሚያመጣ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

02 Dec, 21:15

ሰላም ተወዳጆች እንዴት አመሻችሁ

የሰ/ት/ቤታችን አባል የሆነችው ማርታ ተካ ወላጅ እናት ያረፉ  በመሆኑ ነገ በመኖሪያ ቤታቸው በመገኘት መርሃ ግብሩን እንድንሳተፍ አደራ እንላለን!!! ሰዓት :- ምሽት12:00
ቦታ :- አንቺ አሉ ህንፃ ፊት ለፊት

የእናታችንን ነፍስ በአጸደ ገነት ያኑርልን !

የሰ/ት/ቤቱ ማዕከላዊያን ክፍል

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

02 Dec, 18:54

ምዝገባ ተጀምሯል!!!

በሰንበት ት/ቤቱ ትምህርት ክፍል አልያም ከዚህ በታች በተጠቀሱት ስልክ ቁጥሮች በመደወል ይመዝገቡ::

09 19 32 11 90
09 68 70 61 84
09 89 01 60 11
09 51 06 83 66
09 38 95 69 99

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

01 Dec, 06:18

ሰላም ተወዳጆች እንዴት ናችሁ

የሰ/ት/ቤታችን የማዕከላዊያን አባል የሆነችው ማርታ ተካ ወላጅ እናት ያረፉ ስለሆነ ዛሬ ቅዱስ ገብርኤል ስርዓተ ቀብራቸው 9:00 ሰዓት ስለሚፈፀም ። አገልግሎት ስለሚሰጥ ተገኝተን እንድናፅናና መልዕክታችንን እናስተላልፋለን ። 

የእናታችንን ነፍስ በአጸደ ገነት ያኑርልን !

የሰ/ት/ቤቱ ማዕከላዊያን አደራጅ ክፍል

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

29 Nov, 18:42

ምዝገባ ተጀምሯል!!!

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

28 Nov, 19:25

" አቤቱ ጸሎቴን ስማ ጩኸቴንም አድምጥ ልቅሶዬንም ቸል አትበለኝ ፤ እኔም በምድር ላይ መጻተኛ ነኝና እንደ አባቶቼም እንግዳ ነኝና " መዝ 39

እነሆ በማዕጠንት ሥርዓት የሚከናወን ጸሎት

ልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት እንዳለው እኛም በአንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ት/ቤት እንደ ሐዋርያቱ ተሰብስበን እንጸልይ።

እንዳያረፍዱ አደራ መቅረት አይታሰብምና ።

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

28 Nov, 18:58

🔔🔔🔔

"እርስ በእርሳችሁ ተመካከሩ" [ ፩ተሰ.፭፥፲፩ ]

   ⛪️  ልዩ የምክክር ጉባኤ  ⛪️

በሰንበት ትምሕርት ቤታችን አዳራሽ እሁድ ሕዳር 22/03/2017 ዓ.ም ከምሽቱ [ 12:00 ] ሰዓት ጀምሮ

👉መላው የሰንበት ትምሕርት ቤታችን መደበኛ ወጣት  አባላት በሙሉ
ስለ  መዝሙራዊ አገልግሎቶች እና የጥናት ሁኔታ  በጋራ እንመካከር እንወያይ ስንል
         በፍቅር ጋብዘናችኋል !

➦ይህንን ማስታወቂያ ለሌሎች መደበኛ  ወጣት የሰ/ት/ቤቱ አባላት
👉በማጋራት ( share) በማድረግ  ኃላፊነትዎን ይወጡ !

       ➢ አዘጋጅ
የአንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምሕርት ቤት
     መዝሙርና ማኅሌት ክፍል

🔔🔔🔔

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

28 Nov, 18:10

'' ዕግትዋ ለጽዮን ወሕቀፍዋ ወተናገሩ በውስተ ማኅፈዲሃ ፤ ጽዮንን ክበቧት በዙሪያዋም ተመላለሱ ግንቦችዋንም ቁጠሩ ''

እንኳን ለጽዮን ማርያም በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
ቅዳሜ በበዓሉ ቀን በማኅደረ መለኮት ቅድስት ወይብላ ማርያም እና ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን የመዝሙር አገልግሎት ስለምንሰጥ ማገልገል የምትችሉ ወጣት አባላት ብቻ ( 25 አገልጋይ ይፈለጋል ) እዚህ ላይ አሳውቁን።

@beki1616

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

27 Nov, 12:12

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን

እንኳን ለመልአከ ብሥራት ለቅዱስ ገብርኤል ወርኃዊ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን ፤ በማታ የዓውደ ምሕረት ጉባዔ ላይ የሚዘመሩ መዝሙራት

1, በእምነታቸው ዳኑ
በእምነታቸው ዳኑ ከዚያ ነበልባል/2/
አናንያ አዛርያ ሚሳኤል/2/
ናቡከደነፆር ጨካኙ ንጉሥ
በባቢሎን አገር ጣዖት የሚያነግሥ
እያለ ስገዱ አማኙን ሲያምፅ
ወጣቶች ተነሡ በቅንዓት መንፈስ
አናንያ አዛርያ ሚሳኤል/2/
ላሠራኸው ጣዖት አንሰግድም እያሉ
በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ልባቸውን ሞሉ
የፈጠረን አምላክ ያድነናል ሲሉ
አናንያ አዛርያ ሚሳኤል/2/
ነበልባሉ ነዶ እንዲያቃጥላቸው
በጭካኔ መንፈስ አስወረወራቸው
ገብተው ሲጸልዩ ዕቶን ሳይነካቸው
መልአኩን ልኮ አበረደላቸው
ገብርኤል/2/በመስቀል/2/
እንደ ሦስቱ ሕፃናት በእምነት ለሚቆም
መልአኩን ይልካል እግዚአብሔር ሊረዳው
እሳቱም ይበርዳል መልአኩን ሲልከው
ገብርኤል/2/ በመስቀል/2/
ምንጭ ፦ ዳን 3፥1-26 ፣ የታኅሣሥ 19 ስንክሳር ፣ የግንቦት ወር ድርሳነ ገብርኤል

2, ለጌታዬ ለእግዚአብሔር
ለጌታዬ ለእግዚአብሔር ስላደረገልኝ ምን እከፍለዋለሁ/2/
ምሥጋና ነው እንጂ /2/ ሌላ ምን እላለሁ/4/
ለእመቤቴ ለድንግል ማርያም ስለውለታዋ ምን እከፍላታለሁ/2/
ላመስግናት እንጂ/2/ ሌላ ምን እልላለሁ/4/
ለመልአኩ ለቅዱስ ገብርኤል ስላደረገልኝ ምን እከፍለዋለሁ/2/
ላመስግነው እንጂ/2/ ሌላ ምን እላለሁ/4/
ምንጭ ፦ ነግሥ ፣ ሰዓታት (ተፈሥሒ ማርያም)

ኅዳር 19 /2017 ዓ.ም.

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

26 Nov, 07:21

ለሰ/ት/ቤቱ አገልጋይ አባላት በሙሉ

ከዚህ ቀደም በነበሩ ዓመታዊ እና ወርኀዊ በዓላት ላይ አገልግላችሁ ልብሰ ስብሐት ያልመለሳችሁ አባላት
ስም ዝርዝር ከመለጠፉ በፊት
በሰ/ት/ቤቱ ንብረት ክፍል የንብረት ምዝገባ እየተካሄደ ስለሆነ
ከዛሬ ኅዳር 17 /2017 ጀምሮ
እስከ ቅዳሜ 21/03/2017 ዓ.ም ➦ከምሽቱ 12:00 ጀምሮ በሰ/ት/ቤቱ መዝሙር ክፍል በመምጣት እንድትመልሱ ስንል እናሳስባለን ::

ሰላመ እግዚአብሔር ሁላችን ጋር ይሁን

ማኅበራዊ ሚድያዎቻችንን ይቀላቀሉ👇
👉 Telegram :- https://t.me/AnketseTewahido1962
👉 Youtube :-  https://youtube.com/@anketsetewahidoSenbetT_Bet
👉 TikTok :- https://vm.tiktok.com/ZMYByxMeW/
👉 Facebook :- https://www.facebook.com/113441438279072/posts/490449823188785/?substory_index=490449823188785&app=fbl
👉 Instagram :- https://instagram.com/anketsetewahido?igshid=ZDdkNTZiNTM=

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

25 Nov, 11:43

ምዝገባ ተጀምሯል!!!

በሰንበት ት/ቤቱ ትምህርት ክፍል አልያም ከዚህ በታች በተጠቀሱት ስልክ ቁጥሮች በመደወል ይመዝገቡ::

09 19 32 11 90
09 68 70 61 84
09 89 01 60 11
09 51 06 83 66
09 38 95 69 99

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

25 Nov, 09:26

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን

እንኳን ለእመቤታችን የኪዳነ ምሕረት ወርኃዊ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን

በማታ የዓውደ ምሕረት ጉባዔ ላይ የሚዘመሩ መዝሙራት

1, ደስ ይበልሽ
ደስ ይበልሽ/2/ ማርያም ንጽሕት ድንግል
ደስ ይበልሽ ከሴቶቹ ሁሉ የተባረክሽ ነሽ
አዝ
ሰላም እልሻለሁ ማርያም ድንግል
እንደ ብሥራታዊው እንደ ገብርኤል
ለአንቺ የተሰጠሽ ሁለት ድንግልና
አንደኛው በሥጋ ሌላው በሕሊና
አዝ
ከዓለም ሁሉ ሴቶች ንጽሕት በመሆንሽ
ሰማያዊው ምሥጢር የተገለጸብሽ
የልዑል ማደሪያ ለመሆን የበቃሽ
የጌታችን እናት በጣም ደስ ይበልሽ
አዝ
የተነበየላት ሕዝቅኤል ነቢዩ
የተዘጋችው በር ብሎ በራእዩ
ሳይከፍት ገብቶ ወጣ የእስራኤል ጌታ
ደሞ ከዚያ በኋላ ኖራለች ተዘግታ
አዞ
ማርያም ስትጎበኛት ወደ ቤቷ ገብታ
ኤልሳቤጥ ዘመረች በመንፈስ ተሞልታ
በማኅፀኗ ያለው ዘለለ በደስታ
እኛንም ትጎብኘን ከጧት እስከ ማታ

ምንጭ ፦
ሉቃ 1 ፥ 26- 45
'' በስድስተኛው ወር .....መልአኩም ወደርስዋ ገብቶ ደስ ይበልሽ ጸጋን የተመላሽ ሆይ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው፤ ከሴቶች መካከል አንቺ የተባረክሽ ነሽ"አላት።..''

ሕዝ 44 ፥ 1 '' ወደ ምሥራቅም ወደሚመለከተው በስተውጭ ወዳለው ወደ መቅደሱ በር አመጣኝ ተዘግቶም ነበር። እግዚአብሔርም ይህ በር ተዘግቶ ይኖራል እንጂ አይከፈትም ሰውም አይገባበትም የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ገብቶበታልና ተዘግቶ ይኖራል። ''

2, ኢየኃድጋ
ኢየኃድጋ/6/
ለሀገሪትነ ኢትዮጵያ/4/
ትርጉም ፦
አይተዋትም/6/
አገራችንን ኢትዮጵያን/4/

ኅዳር 16 /2017 ዓ.ም.

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

23 Nov, 11:45

በቀን 08/03/2017 ዓ.ም. በጉባኤ ንሥር ላይ የተሰጠውን የነገረ ቤተክርስቲያን ትምህርት ክፍል አንድን ያድምጡ።

ማኅበራዊ ሚድያዎቻችንን ይቀላቀሉ👇

👉 Telegram :- https://t.me/AnketseTewahido1962
👉 Youtube :-  https://youtube.com/@anketsetewahidoSenbetT_Bet
👉 TikTok :- https://vm.tiktok.com/ZMYByxMeW/
👉 Facebook :- https://www.facebook.com/113441438279072/posts/490449823188785/?substory_index=490449823188785&app=fbl
👉 Instagram :- https://instagram.com/anketsetewahido?igshid=ZDdkNTZiNTM=

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

21 Nov, 18:55

ሌሎች ማስተካከያዎች

1, ጸሎተ ሃይማኖት ላይ

ከአብ ጋር የሚተስተካከል
ከአብ ጋር የሚካከል ✔️ ( እኩል መሆንን ያሳያል)

2, የቅዳሜ ውዳሴ ማርያም ላይ
ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ የውዳሴ ማርያም ደራሲ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በሰባቱ ዕለታት እየተገለጠችለት በሰባቱ ዕለታት ከፋፍሎ ምስጋናዋን አዘጋጅቷል። ኢትዮጵያዊው ሊቅ ቅዱስ ያሬድ በዕለት በዕለት ብቻ የተከፈለውን ውዳሴ ማርያም ሰአሊ ለነ ቅድስት (ቅድስት ሆይ ለምኝልን) በማለት በእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የእድሜ ዘመን በ64 ከፍሎታል። የእያንዳንዱ ቀን ውዳሴ ማርያም ቆጥረው ቢደምሩት 64 ይሆናል። ይኸውም የሰኞ 9 ፣ የማግሰኞ 15 ፣ የረቡዕ 8 ፣ የሐሙስ 7 ፣ የዓርብ 6 ፣ የቅዳሜ 10 ፣ የእሑድ 9 ነው።

በአንዳንድ የአማርኛ ውዳሴ ማርያም መጻሕፍት ላይ ይኽ ተዛብቷል። በቅዳሜ ውዳሴ ማርያም ላይ ለብቻቸው በቅድስት ሆይ ተከፍለው መቀመጥ የነበረባቸውን የመጀመሪያዎቹን ሁለቱን ክፍሎች በአንድ አስቀምጠዋቸዋል  (በአንድ ቅድስት ሆይ ለምኝልን) ፤ እንዲህ በመኾኑ ብዛቱ 63 ይሆናል

ትክክለኛ መሆን ያለበት ግን
'' ንጽሕት ነሽ ብርህትም ነሽ ጌታን በመኻል እጅሽ የያዝሽው ሆይ በሁሉ የተቀደስሽ ነሽ ፤ ፍጥረት ሁሉ ቅድስት ሆይ ለምኝልን ብለው እየጮኹ ከአንቺ ጋር ደስ ይላቸዋል ''
ካለ በኋላ '' ቅድስት ሆይ ለምኝልን'' መግባት አለበት።

'' ጸጋን የተመላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ( ብሎ ጀምሮ )..... ወደ አባቱ ወደ እግዚአብሔርም አቀረበን ፤ ቅድስት ሆይ ለምኝልን ''

ሁለቱም ጋር ቅድስት ሆይ ለምኝልን በማስገባት እናስተካክል።

3, ይዌድስዋ ላይ

እንዴት ከድሀ ቤት አደረ እንደ ምስኪን የሚለውን አንድ ላይ እናንብብ። ከሰማያት ወርዶ የሚለውን ለብቻው እናንብብ ፤ከሰማይ የወረደ ምስኪን የለምና

4, ይዌድስዋ ላይ

ይህ እንዴት ይሆንልኛል ካለ በኋላ ወንድ አላውቅም (ወንድ ስለማላውቅ) የሚለውን በግዕዝ ቃል ተጠቅሞ '' እንዘ ኢየአምር ብእሴ'' ይላሴ መጽሐፉ ፤ አላውቅም ለማለት '' ኢ '' አፍራሽ ስለሆነች  እንዘ የአምር ሳይሆን ኢየአምር ብለን እናስተካክል።

እንዘ የአምር ብእሴ
እንዘ ኢየአምር ብእሴ ✔️

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

20 Nov, 11:49

" አቤቱ ጸሎቴን ስማ ጩኸቴንም አድምጥ ልቅሶዬንም ቸል አትበለኝ ፤ እኔም በምድር ላይ መጻተኛ ነኝና እንደ አባቶቼም እንግዳ ነኝና " መዝ 39

እነሆ በማዕጠንት ሥርዓት የሚከናወን ጸሎት

ልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት እንዳለው እኛም በአንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ት/ቤት እንደ ሐዋርያቱ ተሰብስበን እንጸልይ።

እንዳያረፍዱ አደራ መቅረት አይታሰብምና ።

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

19 Nov, 10:09

በቀን 08/03/2017 ዓ.ም. በጉባኤ ንሥር ላይ የተሰጠውን የነገረ ቤተክርስቲያን ትምህርት ክፍል አንድን ያድምጡ።

ማኅበራዊ ሚድያዎቻችንን ይቀላቀሉ👇

👉 Telegram :- https://t.me/AnketseTewahido1962
👉 Youtube :-  https://youtube.com/@anketsetewahidoSenbetT_Bet
👉 TikTok :- https://vm.tiktok.com/ZMYByxMeW/
👉 Facebook :- https://www.facebook.com/113441438279072/posts/490449823188785/?substory_index=490449823188785&app=fbl
👉 Instagram :- https://instagram.com/anketsetewahido?igshid=ZDdkNTZiNTM=

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

19 Nov, 05:36

accounting degree yalew 2016 temeraki 09 38 61 76 41 yedewel

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

17 Nov, 08:19

ሐሙስ በ12 ጥናቱ ይጀመራል።

ማኅበራዊ ሚድያዎቻችንን ይቀላቀሉ👇

👉 Telegram :- https://t.me/AnketseTewahido1962
👉 Youtube :-  https://youtube.com/@anketsetewahidoSenbetT_Bet
👉 TikTok :- https://vm.tiktok.com/ZMYByxMeW/
👉 Facebook :- https://www.facebook.com/113441438279072/posts/490449823188785/?substory_index=490449823188785&app=fbl
👉 Instagram :- https://instagram.com/anketsetewahido?igshid=ZDdkNTZiNTM=

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

16 Nov, 18:55

● ጉባኤ ንሥር ከካልዓይ ክፍል ጀምሮ ያሉ ኮርሰኞች እንዲሁም መደበኛ ወጣት አባላትን የሚያቅፍ ጉባኤ ነው ።

ስለሆነም በ2017 ዓ.ም. በካልዓይ ፣ በሣልሳይ ፣ በራብዓይና በኃምሳይ ክፍል ያላቹ ኮርሰኞች ትምህርቱን እንድትከታተሉ እናሳስባለን።

ዘወትር እሑድ ከጠዋቱ 3 :15

ጉባኤ አደራጅ ክፍል

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

14 Nov, 21:13

13 Nov, 18:46

ሰላም ተወዳጆች እንዴት አመሻችሁ

የሰ/ት/ቤታችን አባል የሆነችው ሰላም ኃይሉ ባለቤት አባት ያረፉ በመሆኑ ነገ በመኖሪያ ቤታቸው በመገኘት መርሃ ግብሩን እንድንሳተፍ አደራ እንላለን!!! ሰዓት :- ምሽት12:00
ቦታ ቀራንዮ አደባባይ ቡና ቦርድ ጀርባ

የአባታችንንን ነፍስ በአጸደ ገነት ያኑርልን !

የሰ/ት/ቤቱ ግንኙነት ክፍል

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

12 Nov, 20:09

ሐሙስ በ12 ጥናቱ ይጀመራል።

ማኅበራዊ ሚድያዎቻችንን ይቀላቀሉ👇

👉 Telegram :- https://t.me/AnketseTewahido1962
👉 Youtube :-  https://youtube.com/@anketsetewahidoSenbetT_Bet
👉 TikTok :- https://vm.tiktok.com/ZMYByxMeW/
👉 Facebook :- https://www.facebook.com/113441438279072/posts/490449823188785/?substory_index=490449823188785&app=fbl
👉 Instagram :- https://instagram.com/anketsetewahido?igshid=ZDdkNTZiNTM=

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

12 Nov, 12:02

ሰላም እንዴት ናችሁ የአንቀጸ ተዋሕዶ
    ሰ/ት/ቤት የማዕከላዊያን
አባላት

የማዕከላዊያን አባላት የሆናችሁ  ሁላችሁም ነገ እና
የባሉን ጥናት ዕለታት

ዕሮብ እና ሃሙስ የቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል ጥናት እንደተጀመረ እናሳውቃለን :: በዚህም ተያይዞ የጥምቀት ጥናት የሚቀጥል ይሆናል።

ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን።

የማዕከላዊያን ክፍል

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

11 Nov, 13:01

ለራብዓይ እና ለኃምሳይ ተማሪዎች ብቻ
ዛሬ ሕዳር 02 ትምህርት አይኖርም

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

11 Nov, 11:39

● ጉባኤ ንሥር ከካልዓይ ክፍል ጀምሮ ያሉ ኮርሰኞች እንዲሁም መደበኛ ወጣት አባላትን የሚያቅፍ ጉባኤ ነው ።

ስለሆነም በ2017 ዓ.ም. በካልዓይ ፣ በሣልሳይ ፣ በራብዓይና በኃምሳይ ክፍል ያላቹ ኮርሰኞች ትምህርቱን እንድትከታተሉ እናሳስባለን።

ዘወትር እሑድ ከጠዋቱ 3 :15

ጉባኤ አደራጅ ክፍል

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

10 Nov, 11:34

ጥቅምት 27 መድኃኔዓለም የአጫብር ወረብ #christiandenomination
https://youtube.com/shorts/GD_nKCXtMQE?si=WpLOpVqgY0p4a9iu

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

09 Nov, 17:48

''እነሆ የእግዚአብሔርን ፈቃድ አደረግን ፤ በቤቱ ውስጥ ተክሎችን መላን ይህችውም ቅድስት የእግዚአብሔር ቤተክርስቲያን የምዕመናን ጉባዔ ናት። ''

ማኅበራዊ ሚድያዎቻችንን ይቀላቀሉ👇

👉 Telegram :- https://t.me/AnketseTewahido1962
👉 Youtube :-  https://youtube.com/@anketsetewahidoSenbetT_Bet
👉 TikTok :- https://vm.tiktok.com/ZMYByxMeW/
👉 Facebook :- https://www.facebook.com/113441438279072/posts/490449823188785/?substory_index=490449823188785&app=fbl
👉 Instagram :- https://instagram.com/anketsetewahido?igshid=ZDdkNTZiNTM=

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

09 Nov, 17:36

ለካልዓይ ክፍል ተማሪዎች ብቻ
ነገ (ኅዳር 01/2017) የግእዝ ቋንቋ ትምህርት ስለሚቀጥል 10:30 ላይ እንድትገኙ።

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

09 Nov, 11:47

ሰላም ውድ የሰ/ት/ቤታችን አባላት

መደበኛ የወጣቶች የመዝሙር ጥናታችን ቅዳሜ እና እሁድ ይቀጥላል
ዛሬም በሰዓታችን በመገኘት የጥናቱ ተሳታፊ እንሁን ::

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

07 Nov, 18:26

የዓርብ ጸሎት

መዝሙረ ዳዊት
ውዳሴ ማርያም
መሐረነ አብ

12 : 00 ይጀምራል በሰዓቱ ተገኝተን የጸሎቱ ተሳታፊ እንሁን።

ማኅበራዊ ሚድያዎቻችንን ይቀላቀሉ👇

👉 Telegram :- https://t.me/AnketseTewahido1962
👉 Youtube :-  https://youtube.com/@anketsetewahidoSenbetT_Bet
👉 TikTok :- https://vm.tiktok.com/ZMYByxMeW/
👉 Facebook :- https://www.facebook.com/113441438279072/posts/490449823188785/?substory_index=490449823188785&app=fbl
👉 Instagram :- https://instagram.com/anketsetewahido?igshid=ZDdkNTZiNTM=

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

05 Nov, 17:05

እንኳን ለአባታችን ለቸሩ መድኃኔዓለም ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

ነገ ጥንግ ድርብ በጠዋት ስለሚሰጥ ሁላችንም በአጫብርም ሆነ በመዝሙር የምናገለግል አባላት 12:30 በመገኘት እንድንለብስ እና እንድናጠና በቸሩ መድኃኔዓለም ስም እናሳስባለን።

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

03 Nov, 18:57

ለኃምሳይ ክፍል ተማሪዎች
ነገ (ጥቅምት 25/2017) ኦርቶዶክሳዊ ፍልስፍና ትምህርት ስለሚጀመር በሰዓቱ እንገኝ።

በሌሎች ክፍልም (ከቀዳማይ እስከ ራብዓይም) የምትገኙ ተማሪዎች በሰዓታችሁ እንድትገኙ።

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

02 Nov, 18:07

ለካልዓይ ክፍል ተማሪዎች ብቻ
ነገ (ጥቅምት 24/2017) የግእዝ ቋንቋ ትምህርት አይኖርም።

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

02 Nov, 16:41

ሰላም ወድ የአንቀጸ ተዋሕዶ
ሰ/ት/ቤት አባላት

እንኳን ለአምላካችን ለመድኃኔዓለም ዓመታዊ በዓል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ እያልን

የወጣት አባላት የሆናችሁ ሁላችሁም
ከዚህ በኋላ ባሉት የጥናት ዕለታት

እሁድ ሰኞ እና ማግሰኞ
የአጫብር ወረብ እና የመዝሙር ጥናታችን ስለሚቀጥል ሁላችንም በመደበኛው የጥናት ሰዓታችን እንድንገኝ እና በአንድነትና በፍቅር እንድናገለግል ስንል መልእክታችንን እናስተላልፋለን::

ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን

የሰ/ት/ቤቱ መዝሙርና ማኅሌት ክፍል

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

31 Oct, 17:50

ለምኑ ይሰጣችኹማል ፤ ፈልጉ ታገኙማላችኹ ። መዝጊያ አንኳኩ ይከፈትላችኹማል። የሚለምነው ኹሉ ይቀበላልና የሚፈልገውም ያገኛል መዝጊያንም ለሚያንኳኳ ይከፈትለታል። ማቴ 7 + 7

ነገ ከጸሎት በኋላ ጥናት ስለሚኖረን ጸሎት 11 : 50 የሚጀምር ይሆናል ።

ማኅበራዊ ሚድያዎቻችንን ይቀላቀሉ👇

👉 Telegram :- https://t.me/AnketseTewahido1962
👉 Youtube :-  https://youtube.com/@anketsetewahidoSenbetT_Bet
👉 TikTok :- https://vm.tiktok.com/ZMYByxMeW/
👉 Facebook :- https://www.facebook.com/113441438279072/posts/490449823188785/?substory_index=490449823188785&app=fbl
👉 Instagram :- https://instagram.com/anketsetewahido?igshid=ZDdkNTZiNTM=

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

30 Oct, 09:16

ሰላም ተወዳጆች

በመደበኛ የጥናት ዕለታት ለጥቅምት መድኃኔዓለም የሚዘመሩ መዝሙራትንና በዕለቱ የሚቀርበውን ያሬዳዊ ዜማ ማጥናት እንደጀመርን ይታወቃል። ከዛሬ ጥቅምት 20 ጀምሮ ጥናቱ ተከታታይ እንደሆነ ልናሳውቅ እንወዳለን።

መዝሙር ክፍል

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

30 Oct, 05:27

https://vm.tiktok.com/ZMhxpgAsq/

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

25 Oct, 18:41

ሰላም ተወዳጆች እንዴት አመሻችሁ..

ነገ ቅዳሜ የደብራችን ልብሰ ተክህኖ ስለሚታጠብ እና ቄሰ ገበዝ አደራ አደራ ስላሉን ሁላችንም ወንድሞች እና እህቶች በመገኘት በረከቱን እንድንወስድ በቸሩ መድኃኔዓለም ስም እናሳውቃለን

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

25 Oct, 18:07

https://youtu.be/h_DU-kr2arI?si=gdCEIM0FzDO-cRqz

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

25 Oct, 09:22

ሰላም ተወዳጆች እንዴት ዋላችሁ

የወንድማችን የዘማሪ ይትባረክ ተገኝ ወንድም ያረፈ በመሆኑ እና ስርዓተ ቀብሩም ዛሬ 8 ሰዓት በወይብላ ማርያም ቤ/ክ የሚፈጸም በመሆኑ ተገኝተን አገልግሎት እንድንሰጥ እና እንድናጽናና አደራ እንላለን።

የወንድማችንን ነፍስ ከቅዱሳን ጎን ያሳርፍልን።

ግንኙነት ክፍል

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

24 Oct, 17:33

ለምኑ ይሰጣችኹማል ፤ ፈልጉ ታገኙማላችኹ ። መዝጊያ አንኳኩ ይከፈትላችኹማል። የሚለምነው ኹሉ ይቀበላልና የሚፈልገውም ያገኛል መዝጊያንም ለሚያንኳኳ ይከፈትለታል። ማቴ 7 + 7

ማኅበራዊ ሚድያዎቻችንን ይቀላቀሉ👇

👉 Telegram :- https://t.me/AnketseTewahido1962
👉 Youtube :-  https://youtube.com/@anketsetewahidoSenbetT_Bet
👉 TikTok :- https://vm.tiktok.com/ZMYByxMeW/
👉 Facebook :- https://www.facebook.com/113441438279072/posts/490449823188785/?substory_index=490449823188785&app=fbl
👉 Instagram :- https://instagram.com/anketsetewahido?igshid=ZDdkNTZiNTM=

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

23 Oct, 18:53

የጥቅምት መድኃኔዓለም
የአጫብር ቀለም
▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰
ሃሌ ሉያ በመስቀልከ ይባርኩከ
ጻድቃኒከ መድኃኔዓለም

ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ስብሐት ይብሉ ለመንግሥትከ ስብሐት ይብሉ ለመንግሥትከ

▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰

▫️በደብራችን ከሚከበሩ ታላላቅ በዓላት መካከል የአምላካችን የመድኃኔዓለም ጥንተ ስቅለት ጥቅምት ❷❼የሚከበረው በዓል ዋነኛው ነው
ለዚህ በዓል የሚሆነንን የመዝሙር እና የወረብ ጥናት መጀመራችን ይታወቃል
በመሆኑም የሰ/ት/ቤታችን የወጣት አባላት በሙሉ ሁላችንም ከዚህም በኃላ ባሉት የጥናት ዕለታት በሰዓታችን በመገኘት እንድናጠና ስንል መልዕክታችንን እናስተላልፋለን

ማስታወሻ
በነገው ዕለት ሐሙስ ጥናቱ ይቀጥላል

መዝሙር እና ማኅሌት ክፍል

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

20 Oct, 01:37

ለካልዓይ ክፍል ተማሪዎች ብቻ

የግእዝ ቋንቋ ትምህርት ዛሬ (ጥቅምት 10/2017 ዓ.ም) 10:30 ላይ ይጀመራል።

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

18 Oct, 17:07

መሥዋዕተ አበው

መሥዋዕተ አበው ዕጣነ ዘካርያስ የተቀበልክ አምላክ/2/
የእኛንም ተቀበል ምሥጋናና ጸሎት/2/

እንደ ዓይን ብሌን የምትጠብቀን
ከክፉ መከራ ሠውረህ ያዳንከን
ይህን ምሥጋናችን በፊትህ ይድረስህ
ሁሌም ከእኛ ጋር ሁን ፊትህን አትመልስ
አዝ
የደካሞች አባት ለተገፉ ዳኛ
ለእስራኤል ዘነፍስ ጠባቂ እረኛ
ለቀደሙት አበው በገባኸው ቃል
ይህንን ዝማሬ ጌታ ተቀበል

ዘማሪ ፦ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

17 Oct, 18:29

እነሆ በማዕጠንት ሥርዓት የሚከናወን ልዩ የዓርብ የጸሎት መርሐ ግብር!

ማኅበራዊ ሚድያዎቻችንን ይቀላቀሉ👇

👉 Telegram :- https://t.me/AnketseTewahido1962
👉 Youtube :-  https://youtube.com/@anketsetewahidoSenbetT_Bet
👉 TikTok :- https://vm.tiktok.com/ZMYByxMeW/
👉 Facebook :- https://www.facebook.com/113441438279072/posts/490449823188785/?substory_index=490449823188785&app=fbl
👉 Instagram :- https://instagram.com/anketsetewahido?igshid=ZDdkNTZiNTM=

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

14 Oct, 03:46

04/02/2017

የስብሰባ ጥሪ

ለሰ/ት/ቤታችን ወጣት አባላት በሙሉ ጥቅምት 10/ 2017 ዓ·ም በመደበኛው የወጣት መርኃግብር ላይ ከትምሕርት በኃላ አጠቃላይ ስብሰባ ስላላ ሁላችሁም የሰ/ት/ቤታችን ወጣት አባላት እንድትገኙ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።

በዕለቱም፦

፦የ2016 ዓ·ም የሰ/ት/ቤታችን አጠቃላይ የሥራ ሪፖርት ይቀርባል
፦የ2017 ዓ·ም የክፍላት ኃላፊዎች ድልድል ይደረጋል

የሰ/ት/ቤቱ ጽ/ቤት

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

11 Oct, 05:11

https://youtube.com/shorts/0fTqZRZW0pU?si=B9O4QNX47JIuPlsS

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

10 Oct, 12:09

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት pinned «ሰላም የአንቀጸ ተዋህዶ ልጆች እንደምን ሰንብታችኋል?.....   በ14 /01/2017 ዓ.ም በሰንበት ትምህርት ቤታችን ላይ በደረሰው ክስተት ምክንያት  ወንድማችን ሰይፉ ግዛው ጉዳዪ እስከሚጣራ ድረስ ላለፉት 15 ቀናት በቀራንዮ አካባቢ ፖሊስ መምሪያ የቆየ መሆኑን ይታወቃል። በዚህ ምክንያትም በነዚህ ቀናት ውስጥ በስራ ገበታው ባለመገኘቱ እና በሌሎች ተያያዥ ነገሮች ምክንያት እገዛ ስለሚያስፈልገው አቅማችን…»

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

10 Oct, 09:33

ሰላም የአንቀጸ ተዋህዶ ልጆች እንደምን ሰንብታችኋል?.....
  በ14 /01/2017 ዓ.ም በሰንበት ትምህርት ቤታችን ላይ በደረሰው ክስተት ምክንያት  ወንድማችን ሰይፉ ግዛው ጉዳዪ እስከሚጣራ ድረስ ላለፉት 15 ቀናት በቀራንዮ አካባቢ ፖሊስ መምሪያ የቆየ መሆኑን ይታወቃል። በዚህ ምክንያትም በነዚህ ቀናት ውስጥ በስራ ገበታው ባለመገኘቱ እና በሌሎች ተያያዥ ነገሮች ምክንያት እገዛ ስለሚያስፈልገው አቅማችን በፈቀደው ሁሉ ያለንን ድጋፍ በመስጠት የእህትነት እና ወንድማዊነት ኃላፊነታችንን እንድንወጣ በልኡል እግዚአብሔር ስም እናሳስባለን።
   ለበለጠ መረጃ እና ድጋፍ ለመስጠት:-
#0912965544
#0941884472
#0932094803
ላይ ብቻ ይደውሉልን
             የሰ/ት/ቤቱ ጽ/ቤት

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

06 Oct, 16:49

እንደምን አመሻችሁ?

ከቀዳማይ እስከ ኃምሳይ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ

የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ጥቅምት 04/2017 ዓ.ም 12:30 ሰዓት ላይ የሚጀመር ይሆናል።

ምዝገባ ያላከናወናቹ ተማሪዎች የመጨረሻ ቀናት ከመድረሳቸው በፊት አስቀድማችሁ እንድታጠናቅቁ

'ከምንም በላይ የትምህርት ሰዓት ይከበር'

አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት

03 Oct, 17:42

የዓርብ ጸሎት

መዝሙረ ዳዊት
ውዳሴ ማርያም
መሐረነ አብ

12 : 10 ይጀምራል በሰዓቱ ተገኝተን የጸሎቱ ተሳታፊ እንሁን።

ማኅበራዊ ሚድያዎቻችንን ይቀላቀሉ👇

👉 Telegram :- https://t.me/AnketseTewahido1962
👉 Youtube :-  https://youtube.com/@anketsetewahidoSenbetT_Bet
👉 TikTok :- https://vm.tiktok.com/ZMYByxMeW/
👉 Facebook :- https://www.facebook.com/113441438279072/posts/490449823188785/?substory_index=490449823188785&app=fbl
👉 Instagram :- https://instagram.com/anketsetewahido?igshid=ZDdkNTZiNTM=

1,321

subscribers

3,223

photos

51

videos