Al-Misk Online Medresa አል ሚስክ ኦንላይን መድረሳ (official channel) @almiskonlinemedresa Channel on Telegram

Al-Misk Online Medresa አል ሚስክ ኦንላይን መድረሳ (official channel)

@almiskonlinemedresa


አል ሚስክ ኦንላይን መድረሳ በኦንላይን ከቃዒዳህ ከቁርኣን ጀምረን የተለያዩ ኪታቦችን ስልጠናዎችን እንሰጣለን።
በአሏህ ፈቃድ እርስዎም ዲናዊ እውቀትዎን ለማሳደግ ወደመድረሳችን ጎራ ይበሉ።

Al-Misk Online Medresa አል ሚስክ ኦንላይን መድረሳ (official channel) (Amharic)

አል ሚስክ ኦንላይን መድረሳ አማርኛ በከቃዒዳህ ከቁርኣን ጀምረን የተለያዩ ኪታቦችን ስልጠናዎችን እንሰጣለን። ይህ መድረሳ ከአሏህ ፈቃድ ዲናዊና ሜዳቸውን ለማሳደግ ለአል ሚስክ ኦንላይን መድረሳችን ጎራ ይበልሻል። እኛ ላይ ከተላኩ ሰነዶች እና የልጆች ፋውንዳዎች ጋር ሰጠን።

Al-Misk Online Medresa አል ሚስክ ኦንላይን መድረሳ (official channel)

22 Jan, 22:24


🎁አስደሳች ዜና (ረመዷን)

አል-ሚስክ ኦንላይን የቁርኣን ማዕከል ረመዷንን በማስመልከት አዲስ የቂርኣት ምዝገባ ጀምረናል።

☞በመድረሳው ባሉበት ሆነው የእጅ ስልኮትን ብቻ በመጠቀም በኦንላይን የሚሰጡ ቂርኣቶችን በተመለከተ፦

📚•ለጀማሪወች ቃዒደቱል ኑራኒያህ

📚• ቁርኣንን መቅራት ለሚችሉ የአቀራር ማስተካከያ(ተጅዊድ)

📚• አጫጭር የጀማሪ ኪታብ፣እና
ነሕው፣ ሶርፍ፣ የዐረቢኛ ቋንቋና እጅ ፅሑፍ ትምህርቶች ይሰጣሉ።

ለመመዝገብ ከስር የተቀመጠውን ሊንክ በመጫን ለመመዝገብ ብለው ፅፈው ይላኩልንhttp://t.me/Al_Misk_OnlineMedresa

በዋትስአፕ ለመመዝገብ
0945631808
ይህን ስልክ ይጠቀሙ።

ለበለጠ መረጀ!
በ 0945631808

የቴሌግራም ቻናል፣
https://t.me/almiskonlinemedresa

Al-Misk Online Medresa አል ሚስክ ኦንላይን መድረሳ (official channel)

20 Jan, 22:41


3⃣ አል-ኢቅላብ

አል-ኢቅላብ ማለት: በተጅዊድ ምሁራን ገለፃ መሠረት ከኑኒስሳኪና ወይም ከተንዊን በመቀጠል ባ (ب) ሲመጣ ኑኒስሳኪናን ወይም በተንዊን የምትገኘውን ኑኒስሳኪና ጉናህ  (ዜማ) ከማድረግ ከባ( ب) በፊት ወደሚም መቀየር ወይም(መገልበጥ)ማለት ነው።

ኑኒስሳኪናና ተንዊን ሶስተኛው አቀራራቸው ወደ ሚም ተገልብጠው መነበብ ነው።

ኑኒስሳኪናን ወይም በተንዊን አማካኝነት የምትገኘውን ኑኒስሳኪና እንዲገለበጡ የሚያደርግ ፊደል አንድ ብቻ ሲሆን እርሱም (ب) ባ ነው።

ከኑኒስሳኪና ወይም ከተንዊን ቦኃላ የኢቅላብ ፊደል ባ (ب) ከመጣ ኑኒስሳኪናን ወይም በተንዊን የምትገኘውን ኑኒስሳኪና ጉና (ዜማ)  ከማድረግጋ ከባ (ب) በፊት ወደ ሚም ገልብጠን እናነባለን።

ኑኒስሳኪና ወይም በተንዊን የምትገኘው ኑኒስሳኪና የተገለበጡበት ምክኒያት ኑኒስሳኪናን ወይንም በተንዊን የምትገኘውን ኑኒስሳኪና ከባ (ب) ጋር በምናነብበት ግዜ ለምላሳችን አስቸጋሪና ከባድ ስለሆነ እንዲሁም የኑን አካል የሆነውን ጉናን ስለማያስገኝ ነው ወደ ሚም የተገለበጠበት ምክኒያት ደግሞ ሚም እና ኑን ጉናህ አንዱ አካላቸው ስለሆነ እና ከባ (ب ) ጋር ደግሞ በመውጫ ቦታው አንድ ስለሆኑ ነው። ተጨማሪ በቪድዮ የተጅዊድ ትምህርቶችን ማግኘት ከፈለጋቹ  ከስር የተያያዙትን ሊንኮች በመጫን ገፆቻችንን  ተቀላቀሉ።

በቀጣይ ከአራቱ የኑኒስሳኪናና የተንዊን አሕካሞች የቀረንን ኢኽፋእን የምንመለከት ይሆናል።



የቴሌግራም ቻናል።
https://t.me/almiskonlinemedresa

ፌስቡክ/Fecbook
https://www.facebook.com/profile.php?id=61552061812776&mibextid=ZbWKwL

ዩቱብ/ YouTube
https://youtu.be/J3oL0pLfj7o?si=usbngxL9b1o7_jrQ

ቲክቶክ/ Tiktok
https://vm.tiktok.com/ZM668DkvH/

Al-Misk Online Medresa አል ሚስክ ኦንላይን መድረሳ (official channel)

13 Dec, 20:02


ቂርኣትን አስመልክቶ ብዙዎቻችሁ በውስጥ እየመጣችሁ ምዝገባ መኖር አለመኖሩን እየጠየቃችሁን ትገኛላችሁ።

ምላሽ

አሁን ላይ ከዚህ በፊት ተመዝግበው የጀመሩ ተማሪዎችን ብቻ ነው የምናስቀራው ቦታም ስለሞላብን ምዝገባ የለንም።

ኢንሻ አላህ እኛጋ በተመቻቸ ሁኔታ ጥራቱን በጠበቀ መልኩ ከጀማሪ
(ከቃዒዳህ ጀምሮ፣ተጅዊድ ቁርኣን ተጥቢቅና ተልቂን እንዲሁ ዘርፈ ብዙ የዐረቢኛ ቋንቋና እጅ ፅሑፍ፣የፊቂህ፣
የዐቂዳ፣የሐዲስ፣የተርቢያ፣የነሕውና የሶርፍ ቂርኣቶችን መቅራት የምትሹ ወንድምና እህቶች ከአንድ ወር ቦኃላ ምዝገባ ስለሚኖረን ቦታና እድሜ ሳይገድባችሁ ተመዝግባችሁ በጥራት ቂርኣቶችን በቀጥታ በኦንላይን በበይነ-መረብ መማር ትችላላችሁ።

ከኦንላይን በተጨማሪ የተሟላ መፅሐፍና አጋዥ ቪድዮዎች፣ዘርፈ ብዙ ዲናዊ እውቀቶችን ትቀስማላችሁ ኢንሻ አላህ።በትዕግስት ጠብቁን።ወሰላም።



የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/almiskonlinemedresa

Al-Misk Online Medresa አል ሚስክ ኦንላይን መድረሳ (official channel)

13 Dec, 19:49


‼️ሙዱዶች‼️

በተጅዊድ ምሁራን ጥናት ገለፃ መሠረት  ቁርኣን ላይ እንዳጠቃላይ ዘጠኝ አይነት የመድ አይነቶች ይገኛሉ። በጣም የሚገርመው እነዚሁ ሙዱዶች እንዳጋጣሚ ሆኖ፤ “ሱረቱል ሙጃደላ “ላይ ወደ መጨረሻው ኣያዎች ሁላቸውም ተሰብስበው እናገኛቸዋለን።
እንደሚከተለው ተመልከቷቸው።

~~~


1 አል መዱል ጦቢዕ لا تجد                                

2 አል መዱል ዒወድ قوما
 
3 አል መዱል ሊን واليوم

4 አል መዱል በደል  الآخر

5 አል መዱል ዓሪዲ ሊስሱኩን يوادون

6 አል መዱል ላዚም من حاد الله

7 አል መዱል   ሲላ ورسوله

8 አል መዱል ሙንፈሲል ولو كانوا آباءهم

9 አል መዱል ሙተሲል أو أبناءهم أو إخوانهم



የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/almiskonlinemedresa

Al-Misk Online Medresa አል ሚስክ ኦንላይን መድረሳ (official channel)

02 Dec, 16:08


➡️ የቀልቀላ ፊደላት   (قطب جد )

➡️ወፍረው የሚነበቡ ፊደላት ( خص ضغط قظ)

➡️የሚቀጥኑ ፊደላት ከሚወፍሩት ውጪ ሁሉም።

➡️ የሐምስ ፊደላት( فحثه شخص سكت)
ቀሪዎቹ የጀህር ባሃሪ አላቸው።

➡️የኢድጛም ፊደላት  (يرملون )

➡️የኢድጛም ቢጉንና ፊደላት  ( ينمو)

➡️የኢድጛም ቢጛይሪ ጉንና ፊደላት(  ل ر )

➡️ የኢዝሃር ፊደላት (أ ه ع ح خ غ )

➡️የኢቅላብ ፊደል ( ب )


➡️የኢኽፋእ ፊደላት፦

➡️ከኢዝሃር፣ከኢድጛም፣ከኢቅላብ ውጪ የሆኑ ፊደላት ሁሉም የኢኽፋእ ፊደላት ናቸው።(صف ذا ثنا كم جاد شخص قد سما دم طيبا زد في تقى ضع ظالما)


➡️ከላይ ያለው የኢኽፋእ ፊደላት በግጥም የተቀመጠ ሲሆን፤ለብቻ ስንዘረዝራቸው፦

(ص، ذ، ث، ك، ج، ش، ق، س، د، ط، ز، ف، ت، ض، ظ).

ናቸው።

የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/almiskonlinemedresa

Al-Misk Online Medresa አል ሚስክ ኦንላይን መድረሳ (official channel)

03 Oct, 14:07


🎁አስደሳች ዜና

አል-ሚስክ ኦንላይን የቁርኣን ማዕከል አዲስ የቂርኣት ምዝገባ ጀምረናል።

☞በመድረሳው ባሉበት ሆነው የእጅ ስልኮትን ብቻ በመጠቀም በኦንላይን የሚሰጡ ቂርኣቶችን በተመለከተ፦

📚•ለጀማሪወች ቃዒደቱል ኑራኒያህ

📚• ቁርኣንን መቅራት ለሚችሉ የአቀራር ማስተካከያ(ተጅዊድ)

📚• አጫጭር የጀማሪ ኪታብ፣እና
ነሕው፣ ሶርፍ፣ የዐረቢኛ ቋንቋና እጅ ፅሑፍ ትምህርቶች ይሰጣሉ።

ለመመዝገብ ከስር የተቀመጠውን ሊንክ በመጫን ለመመዝገብ ብለው ፅፈው ይላኩልንhttp://t.me/Al_Misk_OnlineMedresa

በዋትስአፕ ለመመዝገብ
0945631808
ይህን ስልክ ይጠቀሙ።

ለበለጠ መረጀ!
በ 0945631808

የቴሌግራም ቻናል፣
https://t.me/almiskonlinemedresa

Al-Misk Online Medresa አል ሚስክ ኦንላይን መድረሳ (official channel)

25 Sep, 04:02


በመድረሳችን በጥራት በምስል በቪድዮ እየተያ በአካል የሚማሩት እስኪመስል ድረስ የሚሰጡ ቂርኣቶችን በመጠኑ ለመግለፅ ያህል፣

☑️የዐረቢኛውን ቃዒደቱል ኑራኒያህ የሸይኽ ኑር ሙሐመድ ሐቃኒ እና በመድረሳችን በአማርኛ በቀላሉ የተዘጋጀው ቃዒዳህ፣

☑️ ቁርኣንን በመጠኑ ለሚያነቡ
ከተለያዩ ጥራዝ ኩቱቦች የተሰበሰበ የተጅዊድ(የአቀራር ህግጋት) ትምህርቶች በአጭሩ ተጨምቀው በመድረሳው ተዘጋጅቶ ለተማሪ ይሰጣል።

☑️ ከላይ ያሉ ትምህርቶችን ላጠናቀቁ
ተማሪወች የተማሩትን ተጥቢቅ በማድረግ የተጅዊድ ትምህርትን በተግባር የሚያሳዩበትና ጎንለጎን ከኡስታዙ የአቀራር የአወጣጥ ነቅል( አነሳስ, አቀራር) ተምረው በሰነድ በኢጃዛ(ስለ አቀራራቸው የማረጋገጫ ሰነድ) የሚያገኙ ይሆናል።

☑️በተጨማሪም አጫጭር ወሳኝ ወሳኝ የሆኑ ሸሪዓዊና የዐረቢኛ ቋንቋ ኪታቦችን በሁሉም ዘርፍ የምናስተምር ይሆናል።

የምናስተምርበት ሂደት በቪድዮ ተማሪውም ሆነ ኡስታዙ ሳይተያዩ ለሁሉም ተማሪ በስልኩ ስክሪን ላይ ልክ ዋይት ቦርድ ላይ እንደሚሰጠው ትምህርቱ ቀጥታ ይመጣለታል።
ያንን በቀጥታ እያየ ከተከታተለ ቦኋላ ከትምህርቱ ቦኋላ ያልገባውን ነገር ጥያቄ መጠየቅ ይችላል።ከገባው ጥያቄ ከኡስታዙ ሲነሳለት ደሞ ይመልሳል።

ከዛ በመቀጠል ትምህርቱ ለተማሪወች በቀጥታ ሲሰጥ የነበረው በቪድዮ ስክሪን ሪከርድ ተደርጎ ለጥናት ተማሪው የተረሳውን እያስታወሰ ሙራጀኣ እንዲያደርግበት ከነ ፒዲኤፉ ቪድዮው የሁሉም ትምህርቶች ሁሌም ግሩፕ ላይ ይቀመጣል።የትምህርት ጊዜ ገደቡ ቢጠናቀቅ እንኳን ግሩፖቹም ለአመታት አይዘጉም በዚህም ተማሪወች እጅግ ተጠቃሚ ይሆናሉ በየ ጊዜው የተማሪ ቁጥጥርና ፈተና አሣይመንቶችም ይኖራሉ።

ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ በመጫን
ለመመዝገብ ብለው ፅፈው ይላኩልን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
http://t.me/Al_Misk_OnlineMedresa

Al-Misk Online Medresa አል ሚስክ ኦንላይን መድረሳ (official channel)

20 Sep, 19:09


‼️Attention‼️

➡️አዲስ የደርስ ማስታወቂያ

የ2017 ምዝገባችን እንደቀጠለ ነው መመዝገብ ለምትፈልጉ አሁንም በራችን ክፍት ስለሆነ መመዝገብ ትችላላችሁ። በተቻለ መጠን የምንሰጠው የቂርኣት አሰጣጥ፤ ከልጆች ጀምሮ እስከ አዋቂ ድረስ  የዘለቀ፣ሴቶችንም ሆነ ወንዶችን ያገናዘበ ጀማሪንም ሆነ መካከለኞችን የመጠነ፣በቀላል አቀራር የሚሰጥና ሙሉ ለትምህርቱ በቂ የሆነ ግባኣቶችን ያሟለ ነው።ስለሆነውም ማንኛው ተማሪ ከዜሪ ጀምሮ ያለምንም መቸገር በቀላሉ ቁርኣንን የመቅራት፣ ኪታቦችን የመማር ደረጀ መድረስ ይችላል።
በአሏህ ፈቃድ።

በመድረሳችን በኦንላይን ባሉበት ሆነው የእጅ ስልኮትን ብቻ በመጠቀም በሚመቾት ሰአትና ቀናት የሚሰጡ ትምህርቶች እነሆ!

√ ለቁርኣን ጀማሪወች ቃዒደቱል ኑራኒያህ

√ ተጅዊድ፣የቁርኣን አቀራር ህግጋት ትምህርትና፣የአቀራር ማሻሻያ

√ የቁርኣን ንባብ

√ ዐረቢኛ ቋንቋና፣የዐረቢኛ እጅ ጽሑፍ፣

√ አጫጭር የዐቂዳና የፊቂህ ኪታቦች!

√ ሶርፍ፣ነሕው፣ኡሱለል ፊቂህና፣ወ,ዘ,ተ


ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ በመጫን
ለመመዝገብ ብለው ፅፈው ይላኩልን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
http://t.me/Al_Misk_OnlineMedresa

በዋትስአፕ ለመመዝገብ
0945631808
ይህን ስልክ ይጠቀሙ።

ለበለጠ መረጀ!
0945631808

Al-Misk Online Medresa አል ሚስክ ኦንላይን መድረሳ (official channel)

11 Sep, 05:34


አል-ሚስክ ኦንላይን የቂርኣት መድረሳ !
========
================

ምዝገባ ተጀመረ!
============

በመድረሳችን በኦንላይን ባሉበት ሆነው የእጅ ስልኮትን ብቻ በመጠቀም በሚመቾት ሰአትና ቀናት የሚሰጡ ትምህርቶች እነሆ!


√ ለቁርኣን ጀማሪወች ቃዒደቱል ኑራኒያህ

√ ተጅዊድ፣የቁርኣን አቀራር ህግጋት ትምህርትና፣የአቀራር ማሻሻያ

√ የቁርኣን ንባብ

√ ዐረቢኛ ቋንቋና፣የዐረቢኛ እጅ ጽሑፍ፣

√ አጫጭር የዐቂዳና የፊቂህ ኪታቦች!

√ ሶርፍ፣ነሕው፣ኡሱለል ፊቂህና፣ወ,ዘ,ተ


እነዚህ ትምህርቶች ለተማሪወች በዘመናዊና በቀላል አቀራረብ የሚዘጋጁና የሚሰጡ ሲሆን፤ትምህርቱ በቀጥታ በዙም የሚሰጥ ይሆናል።ምናልባት ተማሪው/ዋ በሰአት አለመመቻቸት ምክኒያት በቀጥታ ተገኝቶ/ተ መከታተል ባይችል/ባትችል እንኳን ሌሎች አማራጮችን አዘጋጅተናል።

መቅራት ለሚፈልጉ በየትኛውም የእድሜ እርከን ላይ የሚገኙ ወንድምና እህቶች ወደ መድረሳችን ጎራ ብለው በአሏህ ፈቃድ ጊዜና ቦታ ሳይገድባቸው ሃገር ውስጥም ሆነ ከሃገር ውጪ የሚገኙ በሚመቻቸው ሰአትና ባሉበት ቦታ ሆነው በተዘጋጀው ፕሮግራም መሠረት
በበይነ መረብ የምዝገባ ጊዜው ከመጠናቀቁ በፊት እህቶች፣ወንድሞች፣እንዲሁም ልጆችንም ስለሚያካትት ተመዝግባችሁ ዲናዊ እውቅትን እንድትቀስሙ እንጋብዛለን።

በቴሌግራም ለመመዝገብ ከታች ያለዉን ዩዘር ኔም በመጫን መመዝገብ እንደሚፈልጉ ጽፈው ወደኛ በመላክ ሙሉ መረጀ ማግኘት ይችላሉ።
👇👇👇👇👇
http://t.me/Al_Misk_OnlineMedresa

በዋትስአፕ ለመመዝገብ ከታች ያለዉን ቁጥር  ይጠቀሙ።👇👇👇
09 45 63 18 08

የቴሌግራም ቻናል፣
https://t.me/almiskonlinemedresa


ለበለጠ መረጀ፣ በስልክ ቁጥር  በ 0945631808 ላይ እንገኛለን።

Al-Misk Online Medresa አል ሚስክ ኦንላይን መድረሳ (official channel)

31 Jul, 18:17


አሰላሙ ዓለይኩም ወረሕመቱሏሂ ወበረካቱህ



➡️ኢዚህ ቻናል ላይ የተለቀቁ የተጅዊድ አስተማሪ ጽሑፎችን ከዚህ በታች ባሉ ሊንኮች እየገባቹ ማግኘት ትችላላቹ።
ጽሑፉ ኢንሻ አሏህ ቀጣይነት ይኖረዋል።



👉ሐረካዎች
https://t.me/almiskonlinemedresa/978



👉ፈትሓ
https://t.me/almiskonlinemedresa/981



👉ከስራ
https://t.me/almiskonlinemedresa/987



👉ዷምማ
https://t.me/almiskonlinemedresa/991




👉ሱኩን
https://t.me/almiskonlinemedresa/992




👉የኑኒስ-ሳኪናና የተንዊን ህግጋት
https://t.me/almiskonlinemedresa/995



👉አል ኢዝሃር
https://t.me/almiskonlinemedresa/1005



👉አል ኢድጋም
https://t.me/almiskonlinemedresa/1008



👉ኢድጋም ቢጉንናህ
https://t.me/almiskonlinemedresa/1014


👉አል ኢቅላብ
https://t.me/almiskonlinemedresa/1021



👉አል ኢኽፋእ
https://t.me/almiskonlinemedresa/1027



👉ኑኒስ-ሳኪናና “ተንዊን ኢኽፋእ የሚሆኑበት ሰበብ!
https://t.me/almiskonlinemedresa/1035

👉ቀልቀለህ
https://t.me/almiskonlinemedresa/1091



የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/almiskonlinemedresa

Al-Misk Online Medresa አል ሚስክ ኦንላይን መድረሳ (official channel)

31 Jul, 18:16


የአል-ሚስክ ኦንላይን መድረሳ የማኅበራዊ ትስስር ገፆችን ይቀላለቀሉ።

የተለያዩ የተጅዊድ አሕካሞች የሚለቀቀብት የቴሌግራም ቻናል  ለመቀላቀል ይህንን ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/almiskonlinemedresa
https://t.me/almiskonlinemedresa



የዋትስአፕ ቻናል
https://whatsapp.com/channel/0029VaJH0Ly65yDBqlBQqV1j



ፌስቡክ/Fecbook
https://www.facebook.com/profile.php?id=61552061812776&mibextid=ZbWKwL



ለጀማሪዎች በቀላሉ የቀረበ ቃዒዳህ የቁርኣን ፊደላት ትምህርቶችን በቪድዮ ለማግኘት  የዩትዩብ ቻናላችንን በመቀላቀል ሰብስክራይብ በማድረግ ተከታተሉ። 👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/@AlMiskOnlineMedressa



ለጀማሪዎች በቀላሉ የቀረበ ቃዒዳህ የቁርኣን ፊደላት ትምህርቶችን በቪድዮ ለማግኘት
የቲክቶክ አካውንታችንን ፎሎ በማድረግ ተከታተሉ። 👇👇👇👇👇👇👇👇
http://tiktok.com/@almiskonlinemedresa

Al-Misk Online Medresa አል ሚስክ ኦንላይን መድረሳ (official channel)

30 Jul, 20:12


🙏🔒አጠቃላይ የክረምት ኮርስ ምዝገባችን ከዚህ ሰአት ጀምሮ ተዘግቷል።ከአሁን ቦኋላ ምዝገባ እስኪለቀቅ ድረስ ላልተወሰነ ጊዜ ምዝገባ የለንም ማመልከት አይቻልም።🙏🔒


🙏🔒Our general summer course registration is closed as of this time. We do not have an indefinite registration period until registration is released🙏🔒


👍የቴሌግራም ቻናል።
https://t.me/almiskonlinemedresa

Al-Misk Online Medresa አል ሚስክ ኦንላይን መድረሳ (official channel)

30 Jul, 19:39


🔒ምዝገባ ሊጠናቀቅ 30 ደቂቃወች
ብቻ ይቀሩታል።🔒

🔒Only 30 minutes left for
registration🔒



to register
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
http://t.me/Al_Misk_OnlineMedresa

Al-Misk Online Medresa አል ሚስክ ኦንላይን መድረሳ (official channel)

30 Jul, 12:02


🔐 ዛሬ ምሽት 5:00 ሰአት ላይ ሙሉበሙሉ ምዝገባ ይዘጋል።
በመቀጠል ተመዝግባችሁ ግሩፕ ለገባችሁ ከነገ ጀምሮ በቀጥታ ትምህርት ስለሚጀምር እዛ ላይ ተከታተሉን።🔐

በተቀሩት ሰአታት ለመመዝገብ የምትሹ ከታች በተቀመጠው ሊንክ በመግባት መመዝገብ ትችላላችሁ።


ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ በመጫን ለመመዝገብ ብለው ፅፈው ይላኩልን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
http://t.me/Al_Misk_OnlineMedresa

ለበለጠ መረጀ!
0945631808

Al-Misk Online Medresa አል ሚስክ ኦንላይን መድረሳ (official channel)

30 Jul, 05:21


⭐️ በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሠረት አንድ ቀን ይጨመርልን ስላላችሁ ኢንሻ አላህ እኛም ዛሬ ይጀመር የነበረውን ትምህርት ነገ እንዲጀመር አድርገን ዛሬ ማክሰኞ july 30 እስከ ምሽት 5:00 ድረስ የመጨረሻ ምዝገባችንን የምናጠናቀቅ ይሆናል።

በተለይ የምዝገባ ፕሮሰሱን ጀምራችሁ ያልጨረሳችሁ ማታ አንድ ቀን ይጨመርልን ብላችሁ ስለነበር ዛሬ እስከ ምሽት በተጠቀሰው ሰአታ ማጠናቀቅ ይኖርባችኋል።


በመድረሳችን አጠቃላይ የሚሰጡ ትምህርቶችን በተመለከተ፣

√ለቁርኣን ጀማሪወች ቃዒደቱል ኑራኒያህ፣

√ቁርኣንን ማንበብ ለሚችሉ የተጅዊድ(የቁርኣን አቀራር ህግጋት)ትምህርት፣

√በተጅዊድና በተልቂን ቁርኣን ንባብ

√መሠረታዊ አጫጭር ኪታቦች


ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ በመጫን ለመመዝገብ ብለው ፅፈው ይላኩልን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
http://t.me/Al_Misk_OnlineMedresa

ለበለጠ መረጀ!
0945631808

Al-Misk Online Medresa አል ሚስክ ኦንላይን መድረሳ (official channel)

29 Jul, 17:57


🔐ምዝገባ ሊጠናቀቅ 1,ሰአት ብቻ ይቀረዋል።

Only 1 hour left for registration.



ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ በመጫን ለመመዝገብ ብለው ፅፈው ይላኩልን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
http://t.me/Al_Misk_OnlineMedresa

ለበለጠ መረጀ!
0945631808

Al-Misk Online Medresa አል ሚስክ ኦንላይን መድረሳ (official channel)

29 Jul, 17:56


🔐ምዝገባ ሊጠናቀቅ 1,ሰአት ብቻ ይቀረዋል።

Only 1 hour left for registration.



ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ በመጫን ለመመዝገብ ብለው ፅፈው ይላኩልን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
http://t.me/Al_Misk_OnlineMedresa

ለበለጠ መረጀ!
0945631808

Al-Misk Online Medresa አል ሚስክ ኦንላይን መድረሳ (official channel)

29 Jul, 14:54


🔐 ምዝገባ ሊጠናቀቅ 5 ሰአታት ብቻ ይቀሩታል።ለመመዝገብ ፕሮሰሱን ጀምራችሁ ያልጨረሳችሁና አዲስ ለመመዝገብ ፍላጎት ያላችሁ በእነኚህ ሰአታት ምዝገባ ከመዘጋቱ በፊት ማጠናቀቅ ይኖርባቹኋል።




ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ በመጫን ለመመዝገብ ብለው ፅፈው ይላኩልን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
http://t.me/Al_Misk_OnlineMedresa

ለበለጠ መረጀ!
0945631808

Al-Misk Online Medresa አል ሚስክ ኦንላይን መድረሳ (official channel)

29 Jul, 07:51


🔒ምዝገባ ዛሬ ምሽት 4:00 ሰአት ላይ ይጠናቀቃል።ከዛ ሰአት ቦኋላ ምዝገባ አይኖረንም።በተጠቀሱት የቂርኣት አይነቶች መመዝገብ ወይም ማስመዝገብ የምትፈልጉ ሰአቱን ተጠቀሙበት።

Registration ends at 4:00 pm tonight. After that time, we will not be available for registration. If you want to register or register for the mentioned types of Education, use the time.



☑️ ምዝገባችን የሚያጠቃልለው
√ ወንዶችን፣ ሴቶችን፣ ልጆችን፣ ሁሉ   አቀፍ ስለሆነ ያለምንም እድሜና የቦታ ገደብ መመዝገብና ዱሩሶችን መከታተል ይቻላል።

Al-Misk Online Medresa አል ሚስክ ኦንላይን መድረሳ (official channel)

27 Jul, 21:46


➡️ቀልቀለህ

ቀልቀለህ ማለት፦በዐረቢኛ ቋንቋ ገለፃ መሠረት፤ አንድ ነገር ባለበት ማንጠር ማለት ሲሆን፤በዘርፉ በተሰማሩ በተጅዊድ ምሁራን ማብራሪያ መሠረት፤5ቱ የቀልቀለህ ፊደላት ስኩን ሆነው በሚመጡበትጊዜ ከመውጫ አንፃር ያለውን የመቸገር በሀሪ ለመላቀቅ ሲባል እነኚህን ፊደላት ከቦታቸው በስኩን ሲዮጡ እያነጠሩ ማንበብ ማለት ነው።

➡️ለምን እነዚህ ፊደላት ብቻ ከ28ቱ ፊደላት ተለይተው የማንጠር በሀሪ ተሰጣቸው⁉️
ከዚህ በታች ባለው ፅሑፍ የሚመለስ ይሆናል።በቅድሚያ ግን የቀልቀለህ ፊደላት
እነማን እንደሆኑ እንመልከት።የቀልቀለህ ፊደላት ب ج د ط ق አንድ ላይ ሲሰበሰቡ
قطب جد  በማበል ይሰበሰባሉ።

▶️እነዚህ ፊደላት በስኩን ጊዜ ብቻ ይሆናል የማንጠር በሀሪ የሚኖራቸው ምክኒያቱም በሐረካ ጊዜያት በፈትሓና፣ በከስራ፣ በዷምማ ጊዜ ከአወጣጥ አንፃር ምንም አይነት የማስቸገር በሀሪ የላቸውም።

▶️የማስቸገር በሀሪ የሚኖራቸው በስኩን ጊዜ ብቻ ነው።እርሱም፦እነኚህን ፊደላት በስኩን በምናነባቸው ጊዜ ከመውጫ አንፃር የድምፅ መውጫውን  ጅማት እጅጉን ዝግት አድርገው ስለሚይዙትና በስኩን ጊዜ ከአወጣጥ አንፃር ከበድ ስለሚሉ፤ በዘርፉ ሊቅ በነበሩ ቀደምት ዑለማዎች ጥናት በማድረግ የማንጠር በሀሪ ተሰጣቸው።


ማሳሰቢያ‼️

➡️በሐረካ ጊዜ ቀልቀለህ «ያለ» የሚመስላቸው ብዙ ወገኖች ስላሉ ይህ ሊታረም ይገባል።

➡️ቀልቀለህ የሚለው ቃል ከየት መጣ?
ቀልቀለህ ከሐረካዎችና ከስኩንጋ ያለውንና የሚገናኙበትን ነጥብ፤እንዲሁም ራሱን የቻለ በሀሪ ስለመሆኑ እነዚህንና መሰል ሰፋ ያሉ ነጥቦችን በቀጣይ በዝርዝር የምንመለስባቸው ይሆናል።ኢንሻ አሏህ።



የቴሌግራም ቻናል።
https://t.me/almiskonlinemedresa

Al-Misk Online Medresa አል ሚስክ ኦንላይን መድረሳ (official channel)

27 Jul, 10:40


የምዝገባ ጊዜያችን የፊታችን ሰኞ july 29 ይጠናቀቃል። ማክሰኞ july 30 በቀጥታ በሁሉም ዘርፍ ለተመዘገቡ ተማሪወች ትምህርት ይጀመራል።መመዝገብ የምትፈልጉ እስከ ሰኞ ምሽት 4:00 ድረስ ብቻ መመዝገብ ትችላላችሁ።ከዛን ሰአት ጀምሮ ምዝገባ ዝግ ይሆናል።

☑️ ምዝገባችን የሚያጠቃልለው
√ ወንዶችን፣ ሴቶችን፣ ልጆችን፣ ሁሉ   አቀፍ ስለሆነ ያለምንም እድሜና የቦታ ገደብ መመዝገብና ዱሩሶችን መከታተል ይቻላል።


በመድረሳችን አጠቃላይ የሚሰጡ ትምህርቶችን በተመለከተ፣

√ለቁርኣን ጀማሪወች ቃዒደቱል ኑራኒያህ፣

√ቁርኣንን ማንበብ ለሚችሉ የተጅዊድ(የቁርኣን አቀራር ህግጋት)ትምህርት፣

√በተጅዊድና በተልቂን ቁርኣን ንባብ

√መሠረታዊ አጫጭር ኪታቦች


ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ በመጫን
ለመመዝገብ ብለው ፅፈው ይላኩልን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
http://t.me/Al_Misk_OnlineMedresa

በዋትስአፕ ለመመዝገብ
0985215350
ይህን ስልክ ይጠቀሙ።

ለበለጠ መረጀ!
0945631808

2,471

subscribers

128

photos

33

videos