Grade 12 Results | 12ኛ ክፍል መረጃ @grade12results Channel on Telegram

Grade 12 Results | 12ኛ ክፍል መረጃ

@grade12results


𝗪𝗘𝗟𝗖𝗢𝗠𝗘

‼️የ12ኛ ክፍል #ፈጣንና_ትክክለኛ መረጃዎች

🇫𝐀𝐂𝐄𝐁𝐎𝐎𝐊 👇👇👇👇

https://www.facebook.com/Grade12results

ለአስተያየት ፣ ጥቆማ ፣ ለማስታወቂያ እና ለጥያቄዎች በዚህ ያናግሩን።
👇👇👇👇👇👇👇👇
@grade12resultsbot

Grade 12 Results | 12ኛ ክፍል መረጃ (Amharic)

ለበትኛና ወሬስዎን ክፍል 12የሚጠቀሙ መረጃዎችን እናመሰጣችኋለን። በትኛና በሁለተኛው ክፍል ለተጨመመ ተጨማሪ ስልጠና የተፈጠረ እና በሁለተኛው ክፍል ለቀመር ስልጠና እንደወጡ ተዘጋጅቶ የተለያዩ መረጃዎችን በበሽታው ላይ ያናግሩን። ይህን መረጣችሁ ወደፋሲካ ገፅ https://www.facebook.com/Grade12results በማለት ያክላሉ። እናመሰጣችኋለን። @grade12resultsbot

Grade 12 Results | 12ኛ ክፍል መረጃ

27 Dec, 12:34


‼️የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናን በድጋሚ የሚፈተኑ ተፈታኞች በበየነ መረብ (ኦንላይን) መመዝገብ እንደሚችሉ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።

ተፈታኞች በራሳቸው የሚመዘገቡበት አድራሻ https://register.eaes.et/Online እንደሆነ ተገልጿል።

ይህ የበይነ መረብ (አንላይን) ምዝገባ መተግበሪያ ራስ አገዝ (self services ) ሲሆን ተመዝጋቢዎች የሚፈልጉትን ድጋፍ በመጠየቅ ከማዕከል ማግኘት ይችላሉ ተብሏል።

(እንዴት መመዝገብ እንደሚቻል ከላይ ይመልከቱ)

(የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት)

🖥 ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች 🖥
●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬●
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●

Grade 12 Results | 12ኛ ክፍል መረጃ

14 Dec, 18:08


‼️በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና የተፈታኞች የኦንላይን ምዝገባ የፊታችን ሰኞ ይጀምራል፡፡

በከተማ አስተዳደሩ የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች የኦንላይን ምዝገባ ከታህሳስ 7 እስከ ጥር 6/2017 ዓ.ም እንደሚካሔድ የአስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ገልጿል፡፡

🖥 ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች 🖥
●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬●
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●

Grade 12 Results | 12ኛ ክፍል መረጃ

14 Dec, 10:46


‼️የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2017 ዓ.ም የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች ምዝገባ በኦንላይን እንደሚከናወን ገለፀ፡፡

ዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች የኦንላይን ምዝገባ በአስተዳደሩ ስር በሚገኙ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተግባራዊ እንደሚደረግ በቢሮው የትምህርት ምዘናና ፈተና ማስተባበሪያ ገልጿል።

የተፈታኝ ተማሪዎች ምዝገባ ከታህሳስ 7-30/2017 ዓ.ም ይከናወናል ተብሏል፡፡

🖥 ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች 🖥
●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬●
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●

Grade 12 Results | 12ኛ ክፍል መረጃ

14 Dec, 10:45


‼️በአማራ ክልል የ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የተፈታኞች ምዝገባ የፊታችን ሰኞ ይጀምራል፡፡

በክልሉ የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ምዝገባ ከታህሳስ 7/2017 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚካሔድ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገልጿል፡፡

🖥 ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች 🖥
●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬●
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●

Grade 12 Results | 12ኛ ክፍል መረጃ

10 Dec, 22:15


"የ 12ኛ ክፍል ፈተናን የሚወሰዱ ተማሪዎች ምዝገባ ታኅሣሥ 6 ይጀመራል":- ኦ/ት/ቢሮ

በኦሮሚያ ክልል በ 2017 የ 12ኛ ክፍል ፈተናን የሚወስዱ ተማሪዎች ምዝገባ ታህሳስ 6 ቀን 2017 በኢንተርኔት እንደሚጀመር የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል።

▶️ በኦሮሚያ ክልል 1,280 ት/ቤቶች ተማሪዎቻቸውን ለመፈተን እየተዘጋጁ ነው ብለዋል.

▶️የተማሪዎችን ብቃት ግምገማ ለተማሪዎች ግምገማ የሚካሄደው ሞዴል ምርመራ በጥር አጋማሽ ላይ ይካሄዳል.

🖥 ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች 🖥
●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬●
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●

Grade 12 Results | 12ኛ ክፍል መረጃ

14 Nov, 15:15


🛒 አዲስ ኤርድሮፕ 🛒

⭐️አሁኑኑ ጀምሩ 🔽🔽🔽🔽

https://t.me/blombard_com_bot

Grade 12 Results | 12ኛ ክፍል መረጃ

04 Nov, 21:53


⚠️የREMEDIALፕሮግራም ምደባ ይፋ ሆነ።

በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የREMEDIAL ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ተደርጓል።

ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ተማሪዎች ምደባቸውን ፦

🌐 Website: https://placement.ethernet.edu.et 

✈️ Telegram: https://t.me/moestudentbot ላይ መመልከት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

🖥 ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች 🖥
●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬●
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●

Grade 12 Results | 12ኛ ክፍል መረጃ

26 Oct, 10:45


⚠️ጥንቃቄ

ሰሞኑን በቴሌግራም እንደዚህ አይነት መልዕክት ከጓደኞቻችሁ ከደረሳችሁ በፍፁም ሊንኩን እንዳትነኩት።

ይህ የ #Phishing_Attack ሲሆን ሊንኩን ነክታችሁ Login ካደረጋችሁ የቴሌግራም አካውንታቹ በሌላ ሰው ቁጥጥር ውስጥ ይሆናል። ሀከሮቹ አካውንታችሁን ከተቆጣጠሩ በኋላ ለጓደኞቻችሁ ተመሳሳይ መልዕክት በመላክ የወዳጆቻችሁንም አካውንት ይሰርቃሉ።

▶️ ለጓደኞቻችሁ በሙሉ ሼር አድርጉላቸው።

🖥 ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች 🖥
●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬●
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●

Grade 12 Results | 12ኛ ክፍል መረጃ

24 Oct, 13:11


⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️

🌐 ምደባ ይፋ ሆኗል

ለማየት እነኚን አማራጮች ተጠቀሙ

▶️https://placement.ethernet.edu.et

▶️ @moestudentbot🖥 ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች 🖥
●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬●
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●

Grade 12 Results | 12ኛ ክፍል መረጃ

22 Oct, 05:09


ℹ️MoE

በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ምደባ በቅርቡ እንደሚገለፅ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡

የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች፣ ምደባው ይፋ እስከሚደረግ በትዕግስት እንዲጠብቁ ሚኒስቴሩ ጠይቋል፡፡

🖥 ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች 🖥
●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬●
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●

Grade 12 Results | 12ኛ ክፍል መረጃ

22 Oct, 05:09


‼️የ2017 ስልጠና ዘመን የቴክኒክና ሙያ የመደበኛ ስልጠና የመቁረጫ ነጥብ:

የተፈጥሮ ሳይንስ የመግቢያ ውጤት

🛡 የስልጠና ደረጃ 1 እና 2

➡️ ወንዶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥብ 141 እና ከዚያ በታች፣
➡️ ወንዶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥብ 137 እና ከዚያ በታች፣
➡️ሴቶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥብ 138 እና ከዚያ በታች፣
➡️ ሴቶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥብ 134 እና ከዚያ በታች፣
➡️ ለሁሉም የአካል ጉዳተኞች የመቁረጫ ነጥብ 124 እና ከዚያ በታች፡፡

🛡 የስልጠና ደረጀ 3 እና 4

➡️ ወንዶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥብ 142 ከዚያ በላይ፣
➡️ ወንዶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥብ 138 እና ከዚያ በላይ፣
➡️ ሴቶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥብ 139 እና ከዚያ በላይ፣
➡️ ሴቶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥብ 135 እና ከዚያ በላይ፣
➡️ ለሁሉም የአካል ጉዳተኞች የመቁረጫ ነጥብ 125 እና ከዚያ በላይ፡፡

🛡 የስልጠና ደረጀ 5

➡️ ወንዶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥብ 179 ከዚያ በላይ፣
➡️ ወንዶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥብ 167 እና ከዚያ በላይ፣
➡️ ሴቶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥብ 170 እና ከዚያ በላይ፣
➡️ ሴቶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥቡ 162 እና ከዚያ በላይ፣
➡️ ለሁሉም የአካል ጉዳተኞች የመቁረጫ ነጥብ 154 እና ከዚያ በላይ፡፡


የማህበራዊ ሳይንስ የመግቢያ ውጤት

🛡 የስልጠና ደረጃ 1 እና 2

➡️ ወንዶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥቡ 139 ከዚያ በታች፣
➡️ ወንዶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥብ 135 እና ከዚያ በታች፣
➡️ ሴቶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥብ 134 እና ከዚያ በታች፣
➡️ ሴቶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥብ 124 እና ከዚያ በታች፣
➡️ ለሁሉም የአካል ጉዳተኞች የመቁረጫ ነጥብ 124 እና ከዚያ በታች፡፡

🛡 የስልጠና ደረጀ 3 እና 4

➡️ ወንዶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥብ 140 ከዚያ በላይ፣
➡️ ወንዶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥብ 136 እና ከዚያ በላይ፣
➡️ ሴቶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥብ 135 እና እና ከዚያ በላይ፣
➡️ ሴቶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥብ 125 እና ከዚያ በላይ፣
➡️ ለሁሉም የአካል ጉዳተኞች የመቁረጫ ነጥብ 125 እና ከዚያ በላይ፡፡

🛡 የስልጠና ደረጀ 5

➡️ ወንዶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥብ 172 ከዚያ በላይ፣
➡️ ወንዶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥብ 164 እና ከዚያ በላይ፣
➡️ ሴቶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥብ 165 እና እና ከዚያ በላይ፣
➡️ ሴቶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥብ 160 እና ከዚያ በላይ፣
➡️ ለሁሉም የአካል ጉዳተኞች የመቁረጫ ነጥብ 154 እና ከዚያ በላይ፡፡

🖥 ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች 🖥
●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬●
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●

Grade 12 Results | 12ኛ ክፍል መረጃ

22 Oct, 05:09


‼️የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደረገ።

የ2017 የቴክኒክና ሙያ የመደበኛ ስልጠና ዘመን መቁረጫ ነጥብ ዛሬ ይፋ ተደርጓል።

የመቁረጫ ነጥቡ ዝርዝር ከላይ ተያይዟል።

🖥 ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች 🖥
●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬●
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●

Grade 12 Results | 12ኛ ክፍል መረጃ

15 Oct, 18:42


🎙ማስታወሻ

በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች #በመደበኛ እና #በሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች፣ የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እንድትሞሉ ትምህርት ሚኒስቴር ያራዘመው የመሙያ ጊዜ ነገ ጥቅምት 6/2017 ዓ.ም ይጠናቀቃል፡፡

የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን በቀሩት ጊዚያት ይሙሉ!

🖥 ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች 🖥
●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬●
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●

Grade 12 Results | 12ኛ ክፍል መረጃ

15 Oct, 18:21


‼️ትምህርት ሚኒስቴር መስማት ለተሳናቸው የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የመቁረጫ ነጥብ ይፋ አድርጓል፡፡

በዚህም በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ወስደው በመንግስት ተቋማት (ወጪያቸው ተሸፍኖ) የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል የመቁረጫ ነጥብ ያመጡ መስማት የተሳናቸው ተማሪዎች የማለፊያ ውጤት እንደሚከተለው ይሆናል፦

► የተፈጥሮ እና የማኅበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች ከስድስት መቶ 192
► የተፈጥሮ እና የማኅበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች ከስድስት መቶ 186
በፕሪፓቶሪ ፕሮግራም የተፈጥሮ እና የማኅበራዊ ሳይንስ ወንድ ከሰባት መቶ 224
► በፕሪፓቶሪ ፕሮግራም የተፈጥሮ እና የማኅበራዊ ሳይንስ ሴት ከሰባት መቶ 217 እና ከዚያ በላይ መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳውቋል፡፡
via_atc

🖥 ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች 🖥
●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬●
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●

Grade 12 Results | 12ኛ ክፍል መረጃ

14 Oct, 15:42


‼️የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ የሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ልዩ ትምህርት ቤት ሦስት ተማሪዎች ሽልማቶችን አበርክቷል፡፡

በኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ ሆኖ የተመዘገበውን 568 ያመጣው ተማሪ ራጂ ተስፋዬ ዘመናዊ ላፕቶፕ እና 💵30,000 ብር ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡

በተመሳሳይ 545 ያመጣው ተማሪ ሁንዴሳ ፈይሳ እና 535 ያስመዘገበው ተማሪ ቶልቻ ቦጃ ዘመናዊ ላፕቶፕ እና የ20,000 ብር ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡

🖥 ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች 🖥
●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬●
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●

Grade 12 Results | 12ኛ ክፍል መረጃ

10 Oct, 15:02


ተራዝሟል

በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች በመደበኛ እና በሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች፣ የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ መስከረም 30/2017 ዓ.ም ድረስ እንድትሞሉ መባሉ ይታወቃል፡፡

ይሁን እንጂ "አንዳንድ ትምህርት ቤቶች በሲስተም ችግር ምክንያት የተማሪዎቻቸውን የትምህርት መስክ እና የዩኒቨርሲቲ ምርጫ መሙላት በመቸገራቸው" የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫ መሙያ ጊዜው እስከ ረቡዕ ጥቅምት 6/2017 ዓ.ም ድረስ መራዘሙን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

🖥 ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች 🖥
●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬●
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●

Grade 12 Results | 12ኛ ክፍል መረጃ

08 Oct, 18:50


🆕 ምደባ

በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በመደበኛ እና በሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫቸውን በየትምህርት ቤታቸው በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ መስከረም 30/2017 ዓ.ም ድረስ መሙላት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

በምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ የሚሹ ተማሪዎች ማመልከቻቸውን በ
➡️ https://student.ethernet.edu.et በኩል ብቻ እንዲልኩ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።

🖥 ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች 🖥
●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬● 
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬● 

Grade 12 Results | 12ኛ ክፍል መረጃ

08 Oct, 18:50


‼️Remedial

የRemedial መቁረጫ ነጥብ ላይ ግርታ ለተፈጠረባቹህ ተማሪዎች

⛔️ በክፍያ የመንግስት ወይም የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ ለመማር

✔️ ከ600 ለተፈተናቹህ 600×0.31=186

ከ600 ተፈትናቹህ 186እና ከዚያ በላይ ያመጣቹህ ተማሪዎች በግል(በክፍያ) የመንግስት ወይም የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ የማካካሻ ትምህርት መማር ትችላላችሁ።

✔️ ከ500 ለተፈተናቹህ 500×0.31=155

ከ500 ተፈትናቹህ 155እና ከዚያ በላይ ያመጣቹህ ተማሪዎች በግል(በክፍያ) የመንግስት ወይም የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ የማካካሻ ትምህርት መማር ትችላላችሁ።

✔️ ከ700 ለተፈተናቹህ 700×0.31=217

ከ700 ተፈትናቹህ 217እና ከዚያ በላይ ያመጣቹህ ተማሪዎች በግል(በክፍያ) የመንግስት ወይም የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ የማካካሻ ትምህርት መማር ትችላላችሁ።

🌐 ከዚህ ውጭ በመንግስት ዩንቨርሲቲዎች ተመድባቹህ በመንግስት ወጪያቹህ ተሸፍኖ የRemedial ፕሮግራም ለመማር ምስሉ ላይ በተቀመጠው ዝርዝር መስፈርት መሰረት ይሆናል።

🖥 ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች 🖥
●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬● 
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬● 

Grade 12 Results | 12ኛ ክፍል መረጃ

08 Oct, 18:11


⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️

የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ ‼️

በያዝነው አመት በሪሚዲያል ፕሮግራም ለመማር የ12ኛ ክፍል ውጤት የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆኗል።

ለተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች የሪሚዲያል መግቢያ ውጤት 204 ሲሆን ለተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች የሪሚዲያል መግቢያ ውጤት 192 ነው።

ሙሉ መረጃው ከላይ ተያይዟል።


🖥 ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች 🖥
●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬● 
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬● 

Grade 12 Results | 12ኛ ክፍል መረጃ

06 Oct, 22:20


⚠️ ትኩረት

የመሬት መንቀጥቀጥ በሚያጋጥም ጊዜ መደረግ የሚገባቸዉ የጥንቃቄ ርምጃዎች ምን ምን ናቸዉ?

✔️ ከቤት ውጭ ከሆኑ - ከዛፎች፣ ከሕንፃዎች፣ ከኤሌትሪክ ምሶሶዎችና ሌሎች ወድቀው ጉዳት ከሚያደርሱ መራቅ፣

✔️ በቤት ውስጥ ከሆኑ - በበር መቃኖች፣ በኮርነሮችና ኮሪደሮች ተጠግቶ ማሳለፍ፣

✔️ ከእሳት ምድጃዎች፣ ከተሰቀሉ ፍሬሞችና የግድግዳ ጌጦችና ከመስኮት አካባቢ መራቅ፣

✔️ ከሕንጻዎች ለመውጣት አለመሞከር፣ ሊፍት በፍፁም አለመጠቀም፤ ከደረጃዎች አካባቢ መራቅ፣

✔️ መኪና እያሽከረከሩ ከሆኑ- የኤሌትሪክ መተላለፊያ ምሶሶዎችን፣ ዛፎችና ሽቦዎች አካባቢ አለመቆም፣

✔️ የኤሌትሪክ መስመር ምሶሶዎችና ሽቦዎች ተሽርካሪው ላይ ከወደቁ ከመኪናው ለመውጣት አለመሞከር፣

✔️ ገላጣ ወደሆነ አካባቢ መኪናን መቆም እንደሚገባ ዳጉ ጆርናል ከአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ያገኘው መረጃ ያመላክታል።

ለእሳትና ለሌሎች ድንገተኛ አደጋዎች እንዲሁም ለአንቡላንስ አገልግሎቶች 939 የስል መስመርን ይጠቀሙ።

🖥 ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች 🖥
●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬● 
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●