🕌 ዲነል ኢስላም የእስልምና እምነት በሐበሻ ምድር☪🇪🇹 @ethio_muslim_media Channel on Telegram

🕌 ዲነል ኢስላም የእስልምና እምነት በሐበሻ ምድር🇪🇹

@ethio_muslim_media


📚📚 ይህ 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨 𝐦𝐮𝐬𝐥𝐢𝐦 𝐦𝐞𝐝𝐢𝐚
  በሚል የተሰየመ ሲሆን📚

👉ይህ የቴሌግራም ቻናል በሱና ኡለሞች ኡስታዞችና ዳኢዎች ማንኛውም የትምህርትአይነት የሚተላለፍበት ቻናል ነው
እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው!!
🇵🇸
▮ቻናላችንን ጆይን
@ethio_Muslim_media

▮ጉሩፓችንን 𝐚𝐝𝐝

@Ridwan_post

🕌 ዲነል ኢስላም የእስልምና እምነት በሐበሻ ምድር☪🇪🇹 (Amharic)

እባኮትን ለየትኛው ቴሌግራም ቻናል ክፍል ነው። ወደ ዲነል ኢስላም የእስልምና እምነት በሐበሻ ምድር የቴሌግራም ቻናል በሱና ኡለሞች ኡስታዞችና ዳኢዎች ማንኛውም የትምህርትአይነት የሚተላለፍበት ቻናል አለበት። በዚህ ቦታ እናሸጋማለን ወደ እስልምናው አማራጮች ላይ። የሚል መፍትሔ ከዚህ በታች በመመልከት ወደ እስልምና የሚል መፍትሔውን አጠናክሮ እናሸጋማለን። እስልምና እስልምና አይነቱን በአጠቃላይ መልክ እና አክብር በተመታመረ ክህደት በትክክል ማከብና መልኩ ማግኘት እንደሚፈልግ በትክክል ውስጥ እያየ ምንም አይነት አልፈለገም።

🕌 ዲነል ኢስላም የእስልምና እምነት በሐበሻ ምድር🇪🇹

20 Nov, 18:41


ይህ የx(Twitter) ቻናል  ነው በሱና ኡለሞች ኡስታዞችና ዳኢዎች ማንኛውም የትምህርትአይነት ነው

እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው!!
🇵🇸
https://x.com/ridwan_nesre139?s=35

ለቴሌግራም👇
https://t.me/ethio_muslim_media

🕌 ዲነል ኢስላም የእስልምና እምነት በሐበሻ ምድር🇪🇹

19 Nov, 13:50


📍📍ቆየት ካሉ  ሙሐደራዎች⤵️

💥 የቂያማ ቀን ክስተቶች 💥

📮 በሚል ርዕስ ስለ ቂያማ ቀን ክስተቶች በሰፊው የተዳሰሰበት...

📌 ሁሉም ሙስሊም ሊያዳምጠው የሚገባ ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ወቅታዊ ሙሓደራ።

🎙 በኡስታዝ አቡ የህያ ኢብራሂም ቢን አወል አላህ ይጠብቀው።

ረሱል ﷺ እንዲህ ብሏል ወደ መልካም ያመላከተ እንደ ሰሪው ነው ‼️

📡🎉ጆይን ሼር ቢያንስ ለ10 ሰው ብቻ ሼር ያድርጉ

👇👇👇👇👇👇
https://t.me/tewhid_firste1446

🕌 ዲነል ኢስላም የእስልምና እምነት በሐበሻ ምድር🇪🇹

18 Nov, 21:16


ሸይኽ ዑሰይሚን ይህ ጥያቄ ቀርቦላቸው የሚከተለውን ምላሽ ሰጥተዋል።
ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በሚላው ምትክ (ሰ ዐወ) ብሎ መጻፍ እንዴት ይታያል?
አንዳንድ ሰዎች ነቢዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም (ሰ ዐወ) ብሎ ይጽፋል ይህ አይነቱ አጻጻፍ ጸሓፊውን ብዙ መልካም ነገሮችን እንዳያገኝ ይነፍገዋል።
1ኛ_ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ብሎ ቢጽፍ ዱዓ እንዳደረገ ይቆጠርለታል በዚህም አስር ሀሰናት ያገኛል።
2ኛ_ (ሰ ዐወ) ብሎ ቢጽፍ አንባቢው የምህጻረ ቃሉን ማብራሪያ የማያውቅ ከሆነ (ሰ ዐወ) የሚለውን ከነቢዩ ስሞች መካከል አንዱ እንደሆነ አድርጎ ይገነዘባል ይህ ደግሞ ከባድ ስሕተት ነው። 
ያም ሆነ ይህ ዑለማዎች እንዲህ ብሎመጻፍን ጠልተውታል። እንዲህም ብለዋል
"ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ብሎ ይጻፍ አሊያም አለይሂ ሰላት ወሰላም ወይም ከነአካቴው ምንም አይጻፍ አንባቢው በነብዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሰለዋት ያውርድ።"
(ሰ ዐወ) ብሎ መጻፍ የተጠላ ነው።
(ከሸይኽ ዑሰይሚን ሊቃል መፍቱህ ጥያቄ 12 የተወሰደ ፈትዋ)

💥💬ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል ረሱል (ﷺ)

💬💥ቻናላችንን ተቀላቀሉ Shere ጆይን ያድርጉ
https://t.me/ethio_muslim_media

🕌 ዲነል ኢስላም የእስልምና እምነት በሐበሻ ምድር🇪🇹

17 Nov, 08:17


🎙افقارئ محمد الغزالي



💥💬ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል ረሱል (ﷺ)

💬💥ቻናላችንን ተቀላቀሉ Shere ጆይን ያድርጉ
https://t.me/ethio_muslim_media

🕌 ዲነል ኢስላም የእስልምና እምነት በሐበሻ ምድር🇪🇹

16 Nov, 03:08


#✉️

:አንድ ሰው ሱንና ሶላትን እየሰገድ ሳለ ኢቃማ ከተደረገና ሱናውን ሶላት ቢያጠናቅቅ የግዴታው ሶላት
#ተክቢረተል_ኢህራም ኢማሙን ተከትሎ ወዲያውኑ ማለት እችላለሁ ብሎ ካመነ ሱንናውን ያጠናቅቅ። ተክቢረተል ኢህራሙ የሚያመልጠው ከሆነ ግን የሱንናውን ሶላት ያቋርጠው።

ሸይኽ አልባኒ  رحمه الله ፈታዋ ራቢጝ

ይሄ ማድረግ ሶላትን ከማበላሸት ሳይሆን የተሻለውን መልካም ስራ ከመምረጥ ነው የሚቆጠረው።

💌💥💬ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል ረሱል (ﷺ)

💥💬ቻናላችንን ተቀላቀሉ Shere ጆይን ያድርጉ
https://t.me/ethio_muslim_media

🕌 ዲነል ኢስላም የእስልምና እምነት በሐበሻ ምድር🇪🇹

15 Nov, 03:22


اليوم جمعة📿
۩ ከጁምዓ ቀን ሱናዎቸረ
➊ መታጠብ
➋ ሽቶ መቀባት
➌ መፋቂያ(ሲዋክ) መጠቀም
➍ ቆንጆ ልብስ መልበስ
➎ ሱረቱል ከህፍ መቅራት
➏ በጊዜ መስጂድ መግባት
➐ ዱዓ እና ሰለዋት ማብዛት ﷺ

اللَّهُــمَّ صَلِ وَسَـــلِّمْ وَبَارِكْ على نَبِيِّنَـــا مُحمَّد ﷺ


🌸قال رسول الله ﷺ👌الدال على الخير كا فاعله

📮ወደ መልካም ያመላከተ እንደ ሰሪው ነው ረሱል ﷺ‼️

📡🌸ጆይን ሼር ያድርጉ
https://t.me/ethio_muslim_media

🕌 ዲነል ኢስላም የእስልምና እምነት በሐበሻ ምድር🇪🇹

15 Nov, 03:22


ح#يوم_الجمعة مبارك
#የጁምዓ ሌሊት ነው በነቢዩ ላይ ሰለዋት እናብዛ

اللهُم صلِ وسلم على نبينا محمد .



🌸قال رسول الله ﷺ👌الدال على الخير كا فاعله
📮ወደ መልካም ያመላከተ እንደ ሰሪው ነው ረሱል ﷺ‼️

📡🌸አሁኑኑ ጆይን ሼር ያድርጉ

👌👌Join
https://t.me/ethio_muslim_media/1689

🕌 ዲነል ኢስላም የእስልምና እምነት በሐበሻ ምድር🇪🇹

15 Nov, 03:22


🎁 የጁምዓ ግብዣ 🎁

۝ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى
النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا
عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ۝ ﷺ

🌟🌟اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم في العالمين إنك حميد مجيد🌟

💥💬ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል ረሱል (ﷺ)

💬💥ቻናላችንን ተቀላቀሉ Shere ጆይን ያድርጉ
https://t.me/ethio_muslim_media

🕌 ዲነል ኢስላም የእስልምና እምነት በሐበሻ ምድር🇪🇹

14 Nov, 18:35


اللهم صلِِّ وسلم على نبينا محمد

https://t.me/ethio_muslim_media/1865

🕌 ዲነል ኢስላም የእስልምና እምነት በሐበሻ ምድር🇪🇹

14 Nov, 14:13


وعن أبي ه‍ريرة رضي الله عنه، أن رسول الله صلى الله عليه وسلم، قال:((الملاإكة تصلي على أحدكم مادام في مصلاه الذي صلى فيه، مالم يحدث، تقول: اللهم اغفر له، اللهم ارحمه))
رواه البخاري


አቡ ሁረይራ رضي الله عنه እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል :- "ከናንተ አንዳችሁ የሰገደበትን ቦታ እስካልለቀቀ ድረስ፣ ውዱዕ ካላፈረሰ በቀር፣ መላዕክት :- "አላህ ሆይ! ማረው። አላህ ሆይ! እዘንለት" እያሉ ምህረትን ይለምኑለታል።"    
                                                     (ቡኻሪ)

💥💬ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል ረሱል (ﷺ)

💬💥ቻናላችንን ተቀላቀሉ Shere ጆይን ያድርጉ
https://t.me/ethio_muslim_media

🕌 ዲነል ኢስላም የእስልምና እምነት በሐበሻ ምድር🇪🇹

11 Nov, 20:12


ቁርዓን ማራኪ በሆነ ድምጽ

۞   قُلْ يَا عِبَادِيَ الَّذِينَ أَسْرَفُوا عَلَى أَنْفُسِهِمْ لَا تَقْنَطُوا مِنْ رَحْمَةِ اللهِ إِنَّ اللهَ يَغْفِرُ الذُّنُوبَ جَمِيعًا إِنَّهُ هُوَ الْغَفُورُ الرَّحِيمُ ۞

🇵🇸من سورة الزمر- آية (53)  📖 


🎉🎙القارئ|  بلال دربالي

🎉قال رسول الله ﷺ🎉الدال على الخير كا فاعله

💥💬ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል ረሱል (ﷺ)

💬💥ቻናላችንን ተቀላቀሉ Shere ጆይን ያድርጉ
https://t.me/ethio_muslim_media

🕌 ዲነል ኢስላም የእስልምና እምነት በሐበሻ ምድር🇪🇹

09 Nov, 13:15


መከራ በሚያገኘን ግዜ መታገስና የአላህን ውሳኔ መውደድ!


ነቢዩﷺእንዲህ ብለዋል
    ﴿إنَّ عِظمَ الجزاءِ مع عِظمِ البلاءِ، وإنَّ اللهَ إذا أحبَّ قومًا ابتَلاهم، فمَن رَضي فله الرِّضى، ومَن سخِط فله السَّخطُ﴾

“ትልቅ ምንዳ (አጅር) የሚገኘው ትልቅ የሆነ መከራ ሲገጥም ነው። የላቀው አላህ ህዝቦችን (ሰዎችን) በሚወዳቸው ግዜ ይፈትናቸዋል። ፈተናውን የወደደ አላህ ይወደዋል። ፈተናውን የጠላ አላህ ይጠላዋል።”
     ቲርሚዚ (2396) እና ኢብኑ ማጃህ (4031) ዘግበውታል

💥💬ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል ረሱል (ﷺ)

💬💥ቻናላችንን ተቀላቀሉ Shere ጆይን ያድርጉ
https://t.me/ethio_muslim_media

🕌 ዲነል ኢስላም የእስልምና እምነት በሐበሻ ምድር🇪🇹

08 Nov, 06:37


اليوم جمعة📿
۩ ከጁምዓ ቀን ሱናዎቸረ
➊ መታጠብ
➋ ሽቶ መቀባት
➌ መፋቂያ(ሲዋክ) መጠቀም
➍ ቆንጆ ልብስ መልበስ
➎ ሱረቱል ከህፍ መቅራት
➏ በጊዜ መስጂድ መግባት
➐ ዱዓ እና ሰለዋት ማብዛት ﷺ

اللَّهُــمَّ صَلِ وَسَـــلِّمْ وَبَارِكْ على نَبِيِّنَـــا مُحمَّد ﷺ


🇵🌸قال رسول الله ﷺ👌الدال على الخير كا فاعله

📮ወደ መልካም ያመላከተ እንደ ሰሪው ነው ረሱል ﷺ‼️

📡🌸ጆይን ሼር ያድርጉ
https://t.me/ethio_muslim_media

📡🌸አድድ ያድርጉ
https://t.me/eslam_sunneh3901

🕌 ዲነል ኢስላም የእስልምና እምነት በሐበሻ ምድር🇪🇹

07 Nov, 19:55


🎁 የጁምዓ ግብዣ 🎁

۝ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى
النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا
عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ۝ ﷺ

🌟🌟اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم في العالمين إنك حميد مجيد🌟🌟
📢የጁምኣ ሌሊት ነው በነቢዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን እናብዛ🎉

💥💬ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል ረሱል (ﷺ)

💬💥ቻናላችንን ተቀላቀሉ Shere ጆይን ያድርጉ
https://t.me/ethio_muslim_media

🕌 ዲነል ኢስላም የእስልምና እምነት በሐበሻ ምድር🇪🇹

07 Nov, 13:42


የነብዩላህ ዩሱፍ ወንድሞች አባተቸው ጋር ጥቅም በነበራቸው ጊዜ ወንድማችን አሉ ለአባታቸው።

ጥቅማቸው ሲያልቅ ልጅህ አሉት!

በርካቶች ጋር ንግግሮች ይቀየራሉ
ጥቅሞች ሲቀያየሩ!
💥💬ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል ረሱል (ﷺ)

💬💥ቻናላችንን ተቀላቀሉ Shere ጆይን ያድርጉ
https://t.me/ethio_muslim_media

🕌 ዲነል ኢስላም የእስልምና እምነት በሐበሻ ምድር🇪🇹

06 Nov, 17:51


የጥያቄ እና መልስ ፕሮግራም ሊጀመር ስለሆነ ሼር አድርጉ ገባ ገባ በሉ
ሁላችሁም አድድ በማድረግ ተሳተፉ ኢንሻአላህ የአጅሩ ተቀዳሽ ትሆናላችሁ

ላይክ (like) share እያደረጋቹህ አትርሱ

♡ㅤ   ❍ㅤ     ⎙ㅤ     ⌲ 
ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ
🫵🎉j🎉o🎉i🎉n👇

👉
@tewhid_firste1446

🕌 ዲነል ኢስላም የእስልምና እምነት በሐበሻ ምድር🇪🇹

06 Nov, 03:23


˚˚
‏﴿ وَذَكِّرْ فَإِنَّ الذِّكْرَىٰ تَنفَعُ الْمُؤْمِنِينَ ﴾
‏- سُبحان الله .
‏- الحَمد لله .
‏- لا إله إلا الله .
‏- الله أكبر .
‏- لا حَول و لا قوة إلا بالله .
‏- سُبحان الله و بِحمده .
‏- سُبحان الله العَظيم .
‏- أستغفِرُ الله الْعَلِيُّ الْعَظِيم وَأَتُوبُ إِلَيْهِ.
-لا إِلَهَ إِلا أَنتَ سُبْحَانَكَ إِنِّي كُنتُ مِنَ الظَّالِمِينَ.
-اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ.
-يا مقلِّبَ القلوبِ ثَبِّتْ قلبِي على دينِك .
https://t.me/ethio_muslim_media

🕌 ዲነል ኢስላም የእስልምና እምነት በሐበሻ ምድር🇪🇹

05 Nov, 20:36


🚨የእሁድ ሙሓደራ⤵️

♻️ ወደ አላህ ሽሹ!

🔁 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።

🎙️ በኡስታዝ አቡ አማር አብድልአዚዝ ቢን ፈረጃ አላህ ይጠብቀው።

📅 እሁድ 17/02/2017E.C 📅

🕌 በአንዋር መስጂድ {አዲስ አበባ}

💥💬ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል ረሱል (ﷺ)

💬💥ቻናላችንን ተቀላቀሉ Shere ጆይን ያድርጉ
https://t.me/ethio_muslim_media

1,815

subscribers

462

photos

199

videos