👉⭕️ከወሎ ደሴ ለዝያራ በመጡ ወንድሞቻችን የተደረገ ሙሀደራ‼️
👉⭕️ዛሬ እለተ ሀሙስ ከዐሱር ሶላት በኃላ በመስጅደል አንሷር ለሴቶች የተደረገ ሙሀደራ
🔵بعنوان:🔵
إرشاد المسلمين إلى مجالسة الصالحين
👉⭕️አርእስት #ከጥሩ ሰዉ መቀማመጥ ያለው #ኸይርና ዱንያና አኼራን እንደሚያስተካክል እና ከመጥፎ #ከሸረኞች መቀማመጥ ያለው ሸርና አደጋ
🖲️للأخ الفَاضِل الداعي إلى الله أَبِي حاتم سعيد غنتي الحبشي حَفِظَه الله تَعَالى وَرَعاَه🖲️
#በታላቁና ወደ الله ተጣሪ በሆነው ወንድማችን አቡ ሃቲም ሰኢድ ገነቴ አል_ሀበሺይ الله ይጠብቀው
🗓 بتاريخ يوم الخميس ١٤/شعبان/ ١٤٤٦ هجرية
🕰45:53🕰️
((مَنْ يُرِدِ اللَّهُ بِهِ خَيْرًا يُفَقِّهْهُ فِي الدِّينِ، وَإِنَّمَا الْعِلْمُ بِالتَّعَلُّمِ)).
#ከመስጅድ አል_አንሷር الله ይጠብቃት#
https://t.me/AlAnsarmesjed
🎙#ሌሎች አጠቃላይ የሰለፍዮች ፕሮግራሞች ለመከታተል ደግሞ ቀጥሎ ያለዉን አል—ኢማን ቻናል ተቀላቀሉ።
https://t.me/AlEmanhabssha