Unity University Students’ Union @uustudentsunion Channel on Telegram

Unity University Students’ Union

@uustudentsunion


"ትልቅ ነን ትልቅም እንሆናለን" 💪🏾💪🏾

UNITY UNIVERSITY bank Account:

Dashen: 0008904786086

Awash: 01304046370100 (TVET)

P.O.Box: 6722

Email: [email protected]

Website: https://uu.edu.et/

Unity University Students’ Union (Amharic)

የኢትዮጵያ አዲሱ ቡድን ማህበረሰብ ለምትፈልገው ባቡር ማህበረሰብ እና ማህበረሰብ ማህበረሰብ የቻናላችን ተፅዕኖ እንዲያወቀረው የሜንስትሮችን በማካሄድ በተለያዩ መረጃዎች መረጃ ማበረታት ነው። በትክክል አስተባባሪና በአካባቢ ማህበረሰብ ለመግዛትና እንዴት ማህበረሰብ ይችላል ተብሏል። የአካባቢ ዩኲቸኑን የመንግስቱን በማፅዳት ወቅታዊት ያለው በእንቅስቃ እንዴት በመገልገል እና በመሸበሸብ ይሰብስብናል። በUnity University ማህበረሰብን በማገናኘት እና ባቡር ማህበረሰብን ይግቡታል። ስለ ማህበረሰብ የሚያስተላልፉ እርምጃዎችን አስቀድሞ ይግቡታል። ከእርምጃዎች እንደ ድጋፍ የተደረገ በእናንተ በአባልነት ስለሚሆን ስለማህበረሰብ ልበላ ብትልቅም ይችላል። በማህበረሰብ ማህበረሰብ ላይ የደረሱበትን መበገን አስተያየት እና ተዠቃሚ ምንም እንችላለን ማህበረሰብን ይጠብቁን።

Unity University Students’ Union

15 Feb, 10:36


Unity University 42nd batch graduation 🧑‍🎓

“Our Unity in our Diversity”

Unity University Students’ Union

15 Feb, 05:11


ለልዩ ተመራቂዎች



መግቢያ በር:

ተማሪ: በታችኛው በር (በኮሪያ ሆስፒታል በኩል)
ወላጅ: በላይኛው በር (በዋናው በር)


መሆኑን እናሳውቃለን።


____
For Special Graduates,

Entrance Doors:

Students: Bottom gate (near Korea Hospital)
Parents: Main gate (top door)



@UnityRegistrar

Unity University Students’ Union

15 Feb, 03:32


Notice ‼️

Department of Marketing Management and Management student's

Unity University Students’ Union

15 Feb, 03:32


Notice ‼️

Department of Accounting and finance and Economics student's

Unity University Students’ Union

14 Feb, 13:06


የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የ2017 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና ውጤት #እንዳልደረሳቸው የኢትዮጵያ የግል ከፍተኛ ትምህርት እና ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት ማህበር ገለፀ፡፡

የመውጫ ፈተና ውጤት ለኮሌጆች እንደተላከ ትናንት የተገለፀ ቢሆንም፤ የተፈታኞች ውጤት እስካሁን ለግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አለመድረሱን የኢትዮጵያ የግል ከፍተኛ ትምህርት እና ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት ማህበር ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ገልጿል።

የተማሪዎች ውጤት ለግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አለመላኩን ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲን ጨምሮ ከተለያዩ የግል ትምህርት ተቋማቱ ማረጋገጣቸውን የማህበሩ ሥራ አስኪያጅ ተፈራ ገበየሁ ገልፀዋል፡፡

በጉዳዩ ዙሪያ ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር መነጋገራቸውን የገለፁት ሥራ አስኪያጁ፤ "ቴክኒካል የሆኑ ነገሮችን ጨርሰን እንልካለን" መባላቸውን ጠቁመዋል፡፡

በመሆኑም ውጤቱ ተጠናቅሮ ለግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ እስከሚላክ ድረስ የግል ተፈታኞች በትዕግስት እንዲጠብቁ ሥራ አስኪያጁ ጠይቀዋል፡፡

@tikvahuniversity

Unity University Students’ Union

13 Feb, 18:46


ለጥር 2017 የመውጫ ፈተና ተፈታኞች



"ለሁሉም ዩኒቨርስቲዎች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ውጤት ተለቋል" ተብሎ በአንዳንድ ሚዲያዎች የተለቀቀው ዜና የግል ዩኒቨርሲቲዎችን የማይጨምር መሆኑን እያሳወቅን፣ ውጤቱ እንደተለቀቀልን የምናሳውቃችሁ ይሆናል።




@UnityRegistrar

Unity University Students’ Union

13 Feb, 11:39


#Exit_Exam_Result

ሀገር አቀፍ የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ውጤት ተለቋል።

https//:result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት ExitExam የሚለውን በመምረጥና የራስዎን User Name በማስገባት ውጤትዎን መመልከት ይችላሉ።

በ2017 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና ከጥር 26-30/2017 ዓ.ም መሠጠቱ ይታወቃል።

@tikvahuniversity

Unity University Students’ Union

13 Feb, 03:50


ለገርጂ/ ቀራንዮ ካምፓስ ልዩ ተመራቂዎች


ዛሬ ሀሙስ (የካቲት 06፣ 2017)፣ በስራ ሰዓት የመጥሪያ ካርድ መውሰድ ትችላላችሁ።


መታወቂያ መያዝ እንዳትረሱ።

Unity University Students’ Union

12 Feb, 16:19


Take your Entrance Ticket tomorrow ‼️

Unity University Students’ Union

11 Feb, 06:08


The request has been submitted‼️

Unity University Students’ Union

08 Feb, 10:22


Congratulations, we've made it!!🥳

We've conquered tough semesters, late-night study sessions, and countless challenges—now it’s time to celebrate in style! Capture the once in a life time memory with our friends and family while sporting our respective accomplishments on our shoulders.

We've prepared graduation Rivans for each department with the respective color code of each discipline.

Natual Science - Red 🔴
Social Science - Yellow 🟡
Health Science - White ⚪️

Any interested graduate can contact us through the addresses below and request their desire.

NB- Designs are customizable.

Class representative and representatives of groups can contact
@Dan0792
@BirukDT

+251912358106
+251928162010

Unity University Students’ Union

08 Feb, 07:38


Notice‼️

Graduation Update – Administration’s Decision & Our Efforts

Hello Everyone

We understand how important graduation is for all of you, and as the Student Union, we have been working hard to ensure your concerns are heard. While the administration has considered some of the questions raised, they have ultimately stood by their decisions.


#Graduation Date Issue

We initially asked for the graduation to be held on February 22, 2025, but the administration refused. They provided their reasons for not considering that date. First, they proposed March 8, 2025, which we strongly disagreed with because it falls on a fasting day. After raising our concerns, the administration decided on February 15, 2025.

We want to make it clear that the graduation date will not be changed. The administration has confirmed that February 15, 2025 is final, and no further adjustments will be made. Any decision regarding the date has been made solely by the administration.


#Exit Exam & Walking Graduates

At first, the administration insisted that students must complete all their courses and pass the exit exam to graduate. We pushed back on this, and after much effort, we were able to convince them that students only need to be registered for the exit exam to be eligible for graduation.

We also made a strong push to allow students with pending courses to still be allowed to walk at the ceremony, but unfortunately, this request was denied by the
administration . All decisions regarding graduation requirements, including the eligibility for walking, are entirely in the hands of the administration.

#Our Efforts Moving Forward

We want to assure you that we are still working hard to find a solution for walking graduates. We know how much this matters to many of you, and we deeply understand your frustration. Please know that we have been doing everything possible to secure the best outcome, and we won’t stop pushing until we explore all options.

Even though all decisions regarding graduation are being made by the administration, we will continue to advocate for your rights and keep you updated on any progress. Thank you for your patience and support during this time
.

#Students' Union

Unity University Students’ Union

01 Feb, 14:18


ለጥር 2017 የመውጫ ፈተና ተፈታኞች

"AASTU" የተመደባችሁ የፈተና ፕሮጋራም @AASTU_Registrar በመግባት መከታተል ትችላላችሁ።

Adis Ababa University እና ሌሎች ዩኒቨርስቲዎች የተመደባችሁ @aauGAT ይለቀቅላችኋል።

Civil Service University የተመደባችሁ፣ @ecsu_exit_exam_2016 መከታተል ትችላላችሁ።



==
@UnityRegistrar

Unity University Students’ Union

01 Feb, 14:17


ለጥር 2017 የመውጫ ፈተና ተፈታኞች

"AASTU" የተመደባችሁ የፈተና ፕሮጋራም @AASTU_Registrar በመግባት መከታተል ትችላላችሁ።

Adis Ababa University እና ሌሎች ዩኒቨርስቲዎች የተመደባችሁ @aauGAT ይለቀቅላችኋል።

Civil Service University የተመደባችሁ፣ @ecsu_exit_exam_2016 መከታተል ትችላላችሁ።



==
@UnityRegistrar

Unity University Students’ Union

01 Feb, 14:16


ለ2014 እና 15 ባች ተማሪዎች

በኦንላይን ለመመዝገብ Username እና Password ስለሚያስፈልጋችሁ ከዚህ በታች በተቀመጡት ሊንኮች፣ ፎቷችሁ፣ ስማችሁና ID number እንዲታይ አድርጋችሁ የመታወቂያችሁን ፎቶ በመላክ password በነገው እለት ማስላክ ትችላላችሁ።

1. ከፎቶው ስር ሙሉውን ID number ጽፋችሁ ላኩ። ለምሳሌ: UUxxxxR

2. ID number የሚያገለግለው እንደ Username በመሆኑ፣ UU እና R መዘለል የለበትም።

3. Password ሲላክላችሁ sis.uu.edu.et ላይ በመግባት ቀይሩ። የምትቀይሩት በመመሪያው መሰረት ይሁን።

4. ምዝገባ የምታከናውኑት የ2017 የመጀመሪያ ሴሚስተር ውጤት ሲገባላችሁ ብቻ ነው።

5. ውጤት እስኪገባ Dashboard - Academic Profile በመግባት ውጤት ማየት ትችላላችሁ።

Password ለማግኘት

1. Management @YetemworkS

2. Marketing = @AMYINIAD & @abrishhhhh (ለአንዱ ብቻ)

3. Accounting = @Maru1054

4. Economics = @Sole1919

5. Computer = @MD8431

6. Architecture & Civil = @meriatnafu

7. Health &Sociology = @yohannes005


==
@UnityRegistrar

Unity University Students’ Union

01 Feb, 13:14


👆Exit Exam Room Assignment for Saint Paul Millinium Medical College (Paulos) (Day 1)

Unity University Students’ Union

01 Feb, 12:13


👆👆EXIT EXAM ROOM ASSIGNMENT FOR AASTU (ADDIS ABEBA SCIENCE AND TECHNOLOGY  UNIVERSITY

Unity University Students’ Union

01 Feb, 12:03


Monday February 03, 2025 (Tir 26, 2017) Accounting Exit Exam full Day Schedule

Unity University Students’ Union

01 Feb, 12:03


👆Exit Exam Room Assignment for Addis Ababa University (Day 1 and 2)

Unity University Students’ Union

30 Jan, 14:01


ለጥር 2017 የመውጫ ፈተና ተፈታኞች


1. መፈተኛ ቦታ የተቀየረ ስላለ ከላይ የተለቀቀው ፋይል ላይ በትክክል ተመልከቱ።

2. የምትወስዱትን "username" እና "password" በጥንቃቄ ያዙ።

3. ለፈተና መታወቂያ መያዝ ግዴታ ነው።

Unity University Students’ Union

30 Jan, 12:14


Mid 2017 Exit Exam Schedule‼️

Unity University Students’ Union

21 Jan, 07:39


#ይመዝገቡ

የመውጫ ፈተና (Exit Exam) በድጋሜ ለመውሰድ ፍላጎት ያላቸው አመልካቾች ምዝገባ ነገ ረቡዕ ጥር 14/2017 ዓ.ም ያበቃል፡፡

ለመመዝገብ 👉
https://exam.ethernet.edu.et

➫ የመፈተኛ User Name እና Password በመመዝገቢያ ፖርታል በኩል የሚላክ ይመዝገቡ፡፡

Unity University Students’ Union

20 Jan, 09:30


በ2017 አንደኛ ሴሚስተር ነባር ተማሪዎች እ.ኤ.አ በጃንዋሪ 20 እና 21 /2025 ከ10-12 ሠዓት ፈተና ተጋጭቶባችሁ ያመለከታችሁ አንዱን ተፈትናችሁ አንዱን ለማካካሻ / Make-up/ ፈተና እንድታመለክቱ እናሳቃለን፡፡

Unity University Students’ Union

19 Jan, 19:02


ማስታወቂያ ‼️

ለነገ ተፈታኞች በሙሉ ፣ የታቀደው የፈተና መርሀግብር ነገ የሚካሄድ መሆኑን እያሳወቅን ፣ በመንገድ መጨናነቅ ምክንያት መዘግየቶች እንዳይፈጠር በተለይም የከሰአት ተፈታኞች በጠዋት ተገኝታችሁ በትግስት የከስአት ፈተናችሁን እንድትጠብቁ ሰንል ልናሳስብ እንወዳለን፡፡

Unity University Students’ Union

19 Jan, 13:05


Notice ‼️

Due to a planned road closure, kindly request all afternoon session students to arrive in the morning and wait on campus until your exam begins.

# Vp of Acadamics

Unity University Students’ Union

19 Jan, 05:28


ለመላዉ ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጥምቀት በዓል   በሰላም አደረሳችሁ።
         
               የተማሪዎች ህብረት
                   ፕሬዚደንት 
                      ያቤፅ ወርቁ

Unity University Students’ Union

17 Jan, 04:13


በ2017 ዓ.ም አጋማሽ የሚሰጠውን የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተናን ዳግም ለመውሰድ ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች ይህንን ሊንክ https://exam.ethernet.edu.et በመጫን መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

Unity University Students’ Union

16 Jan, 14:34


Attention 🚨
Cheating is strictly prohibited and will end up in an automatic dismissal of the exam.

We’re witnessing so many earpods under the head scarf wearing women so random checking with women invigilators will proceed tomorrow so be aware and make sure you follow exam Rules.

Students’ Union
President
Jabez worku

Unity University Students’ Union

16 Jan, 10:12


ታላቅ የስልጠና እድል በነጻ በኦንላይን ከቤትዎ ከኢንተርናሽናል ሰርተፍኬት ጋር

✔️ መጀመርያ እዚጋ መመዝገብ 👉 ሊንክ
✔️ ኮርሶቹን እዚጋ መፈለግ 👉 ሊንክ
✔️ የምትፈልጉትን ኮርስ መርጣችሁ ENROLL ማድረግ
✔️ ኮርሱን ስትጨርሱ MARK COMPLETE ሚለውን መጫን
✔️ IBM ሰርተፍኬት የሚሰጠው CREDLY ላይ ስለሆነ አካውንት እዛ ላይ ማውጣት ከዛ ኮርስ በጨረሳችሁ በ 1 ቀን ውስጥ በኢሜይል ይላክላቿል
✔️ የተለያየ ከ ኮርሶቹ ጋር የተያያዙ ጥያቄዎች ካላቹ ይሄን ግሩፕ ይቀላቀሉ 👉 ግሩፕ
📝 ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም


🔗መመዝገብያ ሊንክ | 💻 ኮርሶቹን መውሰጅያ ሊንክ

✉️ ቴሌግራም | 🌐 ዌብሳይት | 🌐 ሊንክድን

Unity University Students’ Union

16 Jan, 07:43


Representative of Marketing management (Bk1R1N6/14) contact the Students Affairs office as soon as possible or call(0912103000)

Unity University Students’ Union

15 Jan, 09:44


ለሁሉም ተማሪዎች


የፋይናንስ ክፍል (Finance Office) ከ11 ቁጥር ወደ 5 ቁጥር የተዛወረ መሆኑን እናሳውቃለን።

Unity University Students’ Union

14 Jan, 13:46


ለመጀመሪያ አመት የዲግሪ ተማሪዎች
(በ2017 ዓ.ም ለገባችሁ)



መለያ ቁጥር (ID number) በመጠቀም፣ አካውንታችሁ ውስጥ በመግባት ቢላችሁንና ምዝገባችሁን እንድታረጋግጡ እናሳስባለን።

1. ለመግባት: https://sis.uu.edu.et/users/login

2. በመቀጠል: መላያ ቁጥር (ID number) ና የሚስጥር ቁጥር (password) ማስገባት

3. ፓስዎርድ: ስትመዘገቡ ሲስተም ላይ የሞላችሁት የእናት ስም፣ ለምሳሌ የእናት ስም "Mother" ቢሆን Mother2017 ብሎ ማስገባት

4. የሚስጥር ቁጥር (Password) መቀየር: ለመቀየር (8 character, capital and small letter, number) መጠቀም

5. የሚስጥር ቁጥር ከቀየራችሁ ቦሀላ "Dashboard - Academic profile - billing" በመግባት ማየት። Total unpaid = 0 ከሆነ ልክ ነው። ካልሆነ ቢሮ ቁጥር 11 ማስተካከል።

6. በቀጣይ የምትመዘገቡት በራሳችሁ አካውንት በመሆኑ የሚስጥር ቁጥራችሁን በጥንቃቄ ያዙ።

Unity University Students’ Union

14 Jan, 13:45


ለሁሉም ተማሪዎች


የፕሮግራም ክፍል (Programming Office) ቢሮ ወደ ዋናው ግቢ፣ ቤተ-መጻሕፍት ያለበት ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ላይ የተዛወረ መሆኑን እናሳውቃለን።

Unity University Students’ Union

13 Jan, 15:31


አስቸኳይ!!!
አዳራሽ የሚል ላይ የተመደባችሁ ተማሪዎች የሚገኝበት ስፍራ ዋና ቢሮው መሆኑን እንሳውቃለን፡፡
We would like to inform the students assigned to Hall you that the location is main office.

Unity University Students’ Union

10 Jan, 13:55


Attention!!!

Unity University Students’ Union

10 Jan, 13:51


ማስታወቂያ
የድህረምረቃ ፕሮግራሞች (NGAT) የመግቢያ ፈተና ለመውሰድ የተመዘጋባችሁ በሙሉ ይህንን ሊንክ ( https://ngat.ethernet.edu.et) በመጫን መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ።

Unity University Students’ Union

07 Jan, 07:43


ለመላዉ ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለገና በዓል  በሰላም አደረሳችሁ።
         
               የተማሪዎች ህብረት
                   ፕሬዚደንት 
                      ያቤፅ ወርቁ

Unity University Students’ Union

06 Jan, 15:21


🏃‍♂‍➡️🏃‍➡️🏃‍♀‍➡️ አስቸኳይ!

ስለ መውጫ ፈተና (2017 አጋማሽ)

1. በዛሬው ዕለት ትምህርት ሚኒስቴር የመውጫ ፈተና ለመውሰድ ተመዝግበው "Username" ወስደው ፈተና ያልተፈተኑ ተማሪዎች ዝርዝር፣ በኛ በኩል እንዲላክ ስለጠየቁ፣ እስከ ረዕቡ ታህሳስ 30 ድረስ በአካል ቢሮ ቁጥር 02 እንድታመለክቱ እያሳወቅን፣ ጥር 01 ዝርዝሩ ስለሚላክ፣ በወቅቱ ላላመለከተ ተማሪ ሀላፊነት የማንወስድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን።

2. ፈተናውን ወስዳችሁ አሁን ድጋሚ ለመፈተን እየተጠባበቃች ያላችሁ በቅርቡ መመዝገቢያ ሊንክ ስለሚለቀቅ እንድትጠባበቁ እናሳስባለን።


Urgent Announcement: Exit Exam (Mid-2017)

1. The Ministry of Education has requested the list of students who registered for the exit exam, received a "Username," but did not take the exam. If this applies to you, please visit Office No. 02 in person by Wednesday, January 08, 2025. Please note, the list will be sent on January 09, 2025, and the university will not be responsible for students who fail to apply on time.


2. For those who have taken the exam and are waiting to retake it, please remain patient as the registration link will be released soon.

Unity University Students’ Union

03 Jan, 18:41


Today was an electrifying day at Unity University as the Marketing Management students hosted The Brand Exhibition! 🎉 The event was a vibrant celebration of creativity, innovation, and teamwork. From stunning brand displays to captivating ideas, the students truly showcased their talent and passion for marketing. 🌟💡

These unforgettable moments are proof of the energy and enthusiasm that makes Unity University shine brighter every day. Stay tuned for more amazing events like this! 🚀👏

Unity in action, innovation in progress! 🙌

#Students' Union

Unity University Students’ Union

02 Jan, 10:38


‼️ለ2016 እና ለ2017 ተማሪዎች

በአካውንታችሁ በመግባት "Academic profile - billing - Total unpaid =0" መሆኑን እንድታረጋግጡ እናሳስባለን።


"Total Unpaid = 0" ካልሆነ፣
⛔️ ማጠቃለያ ፈተና ላይ ስማችሁ አይተላለፍም፤

⛔️ መምህራኖቻችሁም ውጤት አያስገቡላችሁም።

Unity University Students’ Union

02 Jan, 06:01


🎄 This year, as always, we’re bringing the spirit of Christmas to the incredible kids at Tikur Anbessa Hospital's pediatric ward,! 💖 Join us ( Rotaract Club of Debo and Rotaract Club of Fanos) on January 5th for a special celebration filled with love, laughter, and hope. 🌟 You can support in so many ways—donate cash, choose how you'd like to contribute through our poll, or simply be there to spread the joy. Let’s make this Christmas unforgettable together! 🎅🏼🎁

📅 Date: Sunday, January 5th
🕚 Time: 4:00 LT 
📍 Where: Tikur Anbessa Hospital
📞 Hanan: +251954998968
Betslot: +251961187288

#RotaractDebo #racdebo #Interact #Rotaract  #Rotary #RotaractEthiopia #District9212 #believeinthemagicofrotary #100yearsofservice #Legacyofleaders
#christmas

Stay Connected👇
Facebook | Twitter | Instagram | Threads | Telegram | Linkedin | TikTok

Unity University Students’ Union

01 Jan, 19:57


The Exhibition - A Huge Success!

Dear Unity University Family,

Happy New Year! 🎉
Today marked the exciting start of our much-awaited Brand Exhibition, and what an amazing kickoff it was! 🌟

Highlights from Day 1

The exhibition will continue tomorrow, January 2, and the day after, January 3. Make sure to visit and experience this incredible opportunity! Entry is FREE, and there’s still so much to explore.

See you all at the Unity University cafeteria—don’t miss out!


#Students' Union

Unity University Students’ Union

31 Dec, 16:51


⚽️Booking for the Futsal field has started

Join us with your Team 🏟️

Contact:@UUfutsal1
☎️:+251900006167

@UUfutsal

Unity University Students’ Union

09 Dec, 10:26


‼️ለነባር ተማሪዎች

ከላይ የምትመለከቱት የፈተና ፕሮግራም ማስተካከያ የተደረገበት ስለሆነ አፅንኦት ሠታችሁ ተመልከቱ.
For non fresh Students,
The Final Exam program above has been updated, so please pay close attention and stay alert!





====================

Unity University Students’ Union

08 Dec, 09:48


ይህ ከላይ የተለጠፈው ፕሮግራማችሁን እንዴት እንደምታነቡት የምትረዱበት ነው

Unity University Students’ Union

08 Dec, 09:48


2017 A.Y Remedial Class Schedule

Unity University Students’ Union

07 Dec, 11:09


Clarification Regarding Exit Exam Tutorial‼️

This is to inform you that the Exit Exam tutorial is not mandatory. However, attending the tutorial is highly encouraged as it provides valuable guidance and preparation for the Exit Exam. Additionally, a model exams will be conducted as part of the tutorial to help you familiarize yourself with the exam format and improve your performance.

The schedule and further details regarding the tutorial and model exam will be shared with you soon.


#Students' Union

Unity University Students’ Union

07 Dec, 10:54


በ2017 ዓ.ም ጥር ወር የመውጫ ፈተና ለምትወስዱ ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲው የቲቶሪያል ፕሮግራም ያዘጋጀ ስለሆነ መጪው ሰኞ እና ማክሰኞ በባንክ 500 ብር ገቢ በማድረግ ካሸሮች ጋር ደረሰኝ ካስቀየራችሁ በኋላ ሬጅስትራር ቢሮ ቁጥር 04 በመቅረብ ለቲቶሪያል ፕሮግራሙ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን።

Unity University Students’ Union

06 Dec, 07:04


ለ2017 ዓ.ም የሬሜዲያል ተመዝጋቢ ተማሪዎች


ነገ ቅዳሜ ህዳር 28፣ 2017 ዓ.ም የትውውቅ ፕሮግራም ስለሚኖር ከታች ባለው ፕሮግራም መሰረት ዋናው መስሪያ ቤት ያለው አዳራሽ እንድትገኙ እያሳወቃለን፡፡


ሰዓት፡ ጧት 4፡00
ቦታ፡ ዋናው መስሪያ ቤት ያለው አዳራሽ

Unity University Students’ Union

05 Dec, 17:31


ማሳሰቢያ
የ2017 ዓ.ም የ አቅም ማሻሻያ(Remedial) የ ማህበራዊ ሳይንስ(social science) ተማሪዎች ከላይ ባለዉ ፋይል ላይ ስማችሁ እና ክላሳችሁ ተያይዟል ስለሆነም አንድ 2 x 3 ጉርድ ፎቶ በመያዝ አርብ ህዳር 27 እና ቅዳሜ ህዳር 28 2017 ዓ.ም ብቻ መታወቂያችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

ስትመጡ የከፈላችሁበትን ደረሰኝ መያዝ አትርሱ።

Unity University Students’ Union

04 Dec, 06:51


Keraniyo GC Students

This is to inform you that the photo shoot for students will take place from Wednesday, December 4, to Friday, December 6, 2024.

- Only students who have completed their payments will be eligible for the photo shoot during these days.

- Students from other departments who have not yet taken their photo or written their final words are also encouraged to participate.

#Please note that Friday, December 6, 2024, will be the final day for the photo shoot.

Unity University Students’ Union

04 Dec, 05:21


Clarity ‼️

For those students registered for the January intake, the exit exam is scheduled to take place in January 2025. The timetable, along with details regarding placements, departmental schedules, and room assignments, will be announced as soon as they are provided by the Ministry of Education.

Unity University Students’ Union

03 Dec, 11:44


Accounting TVET Name list with Section

Unity University Students’ Union

03 Dec, 09:34


To New Project Management Students (Postgraduate)

Unity University Students’ Union

03 Dec, 09:34


2017 A.Y First Semester Final Exam for Non fresh Students

Unity University Students’ Union

30 Nov, 08:20


Due to unforeseen circumstances, our 16 Days of Activism activities were briefly suspended yesterday. We apologize for any inconvenience. Our events are back in full swing today, [Saturday Nov 30], at [5:30-8:00 local time ]. Join us!🧡📢‼️

Unity University Students’ Union

28 Nov, 14:10


ለ2017 አዲስ ለቴክኒክና ሙያ ትምህርት ተመዝጋቢ ተማሪዎች

ነገ አርብ ህዳር 20: 2017 ዓ.ም የትውውቅ ፕሮግራም ስለሚኖር ከታች ባለው ፕሮግራም መሰረት ዋናው መስሪያ ቤት ያለው አዳራሽ እንድትገኙ እያሳወቅን ከትውውቅ ቦሀላ መታወቂያ ስለምትወስዱ አንድ ፎቶ 2x3 ይዛችሁ እንድትመጡ፡፡ ትምህርት ሰኞ ህዳር 23፣ 2017 ዓ.ም ይጀምራል።




ሰዓት፡ ቀን 7፡30
ቦታ፡ ዋናው መስሪያ ቤት ያለው አዳራሽ

Unity University Students’ Union

28 Nov, 10:33


Lost And Found 🚨

➡️ Student Who Lost their Car key can come to the students Affairs office and claim your property ‼️

Unity University Students’ Union

20 Nov, 08:32


Notice ‼️

To All Students, we are pleased to inform you that professional counseling services are now available at the Main Campus. A psychologist is providing support in Room N-2 at the Students' Affairs Office.

#Students' Affairs Unit

Unity University Students’ Union

19 Nov, 10:02


Notice🚨

You can register for the National ID in the Exit Hall

N.B The National ID is Free of charge

Unity University Students’ Union

19 Nov, 01:37


Attention‼️

To all GC students of Keraniyo Campus


Participation in the yearbook with Gerji campus is mandatory. Please be prepared for your photoshoot, which is scheduled from December 2, 2024, to December 6, 2024.

#StudentsUnion

Unity University Students’ Union

18 Nov, 01:45


Reminder‼️

To All Graduating Management and Accounting and Finance Students( including Extensions & Distance)

The photoshoot Start's today, November 18, and continue until November 22. Please make sure to attend on time and complete any pending payments beforehand.

#Students' Union

Unity University Students’ Union

18 Nov, 01:45


Students' Union Office Hours‼️

Unity University Students’ Union

18 Nov, 01:45


Attention Unity University Football Players! 🎉

If you've already taken the registration form, please return it till Wednesday, November 20, 2024—that’s the final deadline! 🗓️

For those who haven’t registered yet, don’t miss your chance! 🏃‍♂️ Pick up a registration form from the Student Union.

Let’s gear up for an exciting football season! 🚀🔥



#Unity_University_Student_Union

Unity University Students’ Union

16 Nov, 03:07


📢 Important Announcement for All Students

On Tuesday, November 19, 2024, you have the opportunity to register for your National ID at Unity University. Registration will take place in the i-1 room (formerly the clinic room) on campus.

#What You Need to Bring:

- Your Unity University ID card

- Or any other valid ID (passport, driving license, etc.)

Unity University Students’ Union

12 Nov, 14:55


ማሳሰቢያ
የ2017 ዓ.ም አዲስ ገቢ ማርኬቲንግ የማታ ተማሪዎች ክላስ  ቀድሞ ስለተጀመረ ክላስ ያልጀመራቹ ተማሪዎች ከላይ በምስሉ ላይ በሚታየው ፕሮግራማችሁ መሠረት  እንድትገቡ እናሳስባለን።

Unity University Students’ Union

12 Nov, 12:20


📣 Attention Unity University Students!

Join the excitement of the upcoming Unity University Football Tournament! 🏆 Starting tomorrow, grab your registration forms from the Student Union. Whether you're a seasoned player or a first-timer, all are welcome
. 📝

Note‼️
Registration will only be from Nov13 - Nov 18/2024.

Let's unite and make this tournament a success! 🤝 See you on the pitch! 🔥

#Unity_University_Student_Union

Unity University Students’ Union

11 Nov, 03:50


Reminder‼️

To All Graduating Marketing Management Students( including Extensions & Distance)

The photoshoot Start's today, November 11, and continue until November 15. Please make sure to attend on time and complete any pending payments beforehand.

#Students' Union

Unity University Students’ Union

09 Nov, 04:32


Fight Till the Last Blood 🩸
📅 Coming Soon


#Students' Union

Unity University Students’ Union

07 Nov, 20:05


Library Notice‼️

Unity University Students’ Union

07 Nov, 16:49


ለተመራቂ ተማሪዎች (ውጤት ላልጸደቀላችሁ)


ካሁን በፊት የመውጫ ፈተና ወስዳችሁ ያለፋችሁና ኮርስ ያጠናቀቃችሁ፣ ውጤታችሁ በሴኔት እንዲጸድቅላችሁ እስከ እሮብ ህዳር 04/2017 ዓ.ም ድረስ ብቻ ቢሮ ቁ.04 እንድታመለክቱ እናሳስባለን።

Unity University Students’ Union

05 Nov, 02:43


Notice‼️

To All GC Extension Computer Science Students,


We would like to remind you that it is essential to use the correct account when making your payments. Some students have mistakenly deposited funds into the wrong account, so please double-check to ensure accuracy.


Payment Details:

#Amount: 1,980 Ethiopian Birr (ETB) — spelled out as "One Thousand Nine Hundred Eighty Ethiopian Birr."

#Bank: Commercial Bank of Ethiopia (CBE)

#Account Name: Michael Biazen and Yabets Worku

#Account Number: 1000628668969


Please ensure that you use the correct account information to avoid any inconvenience.


#Students' Union

Unity University Students’ Union

05 Nov, 01:31


To All Fresh Students,

Additional Class
1.UG1 2017 AR 3 R
2.UG1 2017 BAM 3 R
3.UG1 2017 ECO 2 R
4.UG1 2017 MKT 10 R
5.UG1 2017 MKT1E
6.UG1 2017 NURS 2 R

Note: Classes will begin on Monday, October 28, 2024.

====================

Unity University Students’ Union

03 Nov, 19:18


Reminder‼️

To All Graduating Computer Science Students( including Extensions)

The photoshoot will begin tomorrow, November 4, and continue until November 8. Please make sure to attend on time and complete any pending payments beforehand.

#Students' Union

Unity University Students’ Union

03 Nov, 14:13


41ST BATCH YEARBOOK DESIGN

#Students' Union

Unity University Students’ Union

01 Nov, 18:56


Notice‼️

To All Graduating Economics and Sociology Students
,

Please be informed that there will be no photo shoot on November 2 and 3, 2024, as you have already used three days for previous photoshoot sessions. This announcement is for those who missed their photo shoot.

For Sociology students who requested an additional session, a final photo shoot will be held on Monday, November 4/2024. This will be strictly for those who have arranged it in advance.

Students in both departments who have not completed any pending payments must settle them by the end of the day tomorrow to participate in the Monday session.

Students' Union
President
Yabets Worku

Unity University Students’ Union

01 Nov, 11:14


ለ2017 አዲስ የቴክኒክና ሙያ ተመዝጋቢዎች


ምዝገባችሁን እንዳጠናቀቃችሁ ከታች ያለውን ፎርም እንድትሞሉ እናሳውቃለን፡፡


ፎርም: {ይህንነ ይጫኑ!}
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSe-ZxP0Yk5AVW9pJpPEcIuKuN8jFXowvrL4Nw8NK9ephdZPRQ/viewform?usp=pp_url

Unity University Students’ Union

31 Oct, 18:28


To All Fresh Students,

Additional Class
1.UG1 2017 AR 3 R
2.UG1 2017 BAM 3 R
3.UG1 2017 ECO 2 R
4.UG1 2017 MKT 10 R
5.UG1 2017 MKT1E
6.UG1 2017 NURS 2 R

Note: Classes will begin on Monday, October 28, 2024.

====================

Unity University Students’ Union

31 Oct, 03:58


Notice‼️

For those who haven’t filled out the exit exam tutorial today, please complete it by 6:30 LT, as the link will close after that.

#Students' Union

Unity University Students’ Union

30 Oct, 18:46


Announcement ‼️

Some of you have made payments to the wrong account. Please take note of the correct payment details below:

#Bank: Commercial Bank of Ethiopia (CBE)
#Account Name: Michael Biazen and Yabets Worku
#Account Number: 1000628668969

Please make sure to use these details for future payments.

Students' Union

Unity University Students’ Union

30 Oct, 11:48


Coming Soon ‼️

Unity University Students’ Union

30 Oct, 06:17


Photo Shoot Announcement

📸 Name: RAMAEL Pictures
📍 Location: In front of Gerji St. Mariam Church, 40/60 Condominium, 2nd Floor
🕒 Time: Starts at 3:00 LT

For students in Sociology & Economics (Regular, Extension, and Distance programs).

#Students' Union

Unity University Students’ Union

29 Oct, 18:16


Notice‼️

Keranio GC representatives, please contact me as soon as possible with this user name @JAZJR

Unity University Students’ Union

29 Oct, 13:02


Remider‼️

Photo shoot starts tomorrow & Finalize your payment's

Here is your Schedule☝️☝️

Unity University Students’ Union

28 Oct, 04:36


Internship Opportunity for GC Students

Attention Social Science students in Marketing Management, Management, Accounting & Finance, Economics, and Sociology!

Don’t miss this chance to gain valuable experience. Register by going to Student Affairs till Wednesday, October 30,2024. Spaces are limited, so act quickly!


#Students' Union

Unity University Students’ Union

28 Oct, 04:12


ለጥር 2017 የመውጫ ፈተና ተፈታኞች በሙሉ


ለ መውጫ ፈተና የተመዘገባቹ ተማሪዎች የማጠናከሪያ ትምህርት (Tutorial) መሰጠት ሊጀምር ሲሆን ከታች ያለውን ፎርም እስከ ዕሮብ ጥቅምት 20፣ 2017 ዓ.ም ድረስ ብቻ  እድትመዘገቡ እያሳሰብን፣ ፎርሙን ያልሞላ ተማሪ የማጠናከሪያ ትምህርቱን (Tutorial) የማይወስድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

https://forms.gle/ZcS3KxWaKpaJ2oEPA


#የተማሪዎች ህብረት

Unity University Students’ Union

27 Oct, 16:28


List's of assigned Advisors‼️

Unity University Students’ Union

26 Oct, 17:15


Today’s orientation was amazing! 🎉 Both Natural and Social Science students showed up with so much energy in the morning and afternoon sessions, and it was so great seeing everyone get to know each other! 😊🌟

I’ve attached a photo 📸— of the awesome vibes we’re building here at Unity University. Let’s keep this positive energy going as we dive into an unforgettable year together!

Big thanks to everyone who helped make today such a success! 🙏


Students' Union
President
Yabets Worku

Unity University Students’ Union

25 Oct, 10:47


To All Fresh Students,

Please be informed that the class schedule for the first semester of the 2024/2025 academic year (2017 E.C.) is provided above.

Note: Classes will begin on Monday, October 28, 2024.

Unity University Students’ Union

25 Oct, 09:21


Update Sections:

UG1 2017 ACC - Accountin and finance
UG1 2017 MGT - Management
UG1 2017 MKT - Marketing Management
UG1 2017 SOSA - Sociology
UG1 2017 ECO - Economics

Unity University Students’ Union

25 Oct, 09:20


Update Sections:

UG1 2017 AR - Architecture
UG1 2017 CCS Computer Science
UG1 2017 NURS 1 - Nursing
UG1 2017 CE - Civil Engineering

Unity University Students’ Union

25 Oct, 09:20


ለመጀመሪያ አመት አዲስ ተማሪዎች
ፕሮግራማችሁን ከላይ በለው የሠዓት ማሳወቂያ መሠረት አንብቡ!!

Unity University Students’ Union

24 Oct, 07:51


To All Fresh Students (2017 E. C. Entry's),

A warm welcome to Unity University! 🌟 We’re excited to invite you to an important orientation session to help you begin your journey with us. This event, helps to introduce you to the university community and provide essential information for a smooth transition.

The orientation will take place on Saturday, October 26, 2024, at Unity University Main Office Hall. Please join us according to the following schedule:

🕒 Shift: Morning
Time: 2:30 AM
Department: Social (Marketing, Management, Accounting, etc.)

🕕 Shift: Afternoon
Time: 07:00 PM - 09:00 PM
Department: Natural (Architecture, Computer, Civil, Health, etc.)

We encourage all students to participate, and be punctual and ready to engage. We’re really looking forward to meeting you 😊
See you there! 🎉


Students' Union
President
Yabets Worku

Unity University Students’ Union

23 Oct, 11:25


To all 2nd year and above Students


Special class

Unity University Students’ Union

23 Oct, 08:01


Notice ‼️

If you haven’t yet filled out the exit exam form, the submission link has been reopened for today only. Please take this opportunity to complete it as soon as possible to avoid any further inconvenience.

Here is the link: Exit Exam Form https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeSTJAGof1anOudoEpP3aBsQeW5sOfq_NzYRuqgIDH-sKMR-Q/viewform?usp=pp_url


Students' Union
President
Yabets Worku

Unity University Students’ Union

20 Oct, 15:18


GC Yearbook ‼️

As you all know our graduation Ceremony is around the corner,our preparation for the yearbook has started make sure you all be part of this yearbook.

N.B
-Walking graduates (students who are left with 1-3course)make sure you all participate in the yearbook as it will help us to organize the ceremony and convince the University management🙏🏽

-Account number :1000628668969 Michael Bizen and Yabets Worku

-Deadline will be over soon

Students’ Union
President
Yabets Worku


@UUstudentsunion

Unity University Students’ Union

19 Oct, 19:29


https://youtu.be/_1NuNJNQ6kg?si=hQcOFkLMwGbjnhUI

Unity University Students’ Union

18 Oct, 05:36


ማሳሰቢያ‼️

ለጥር 2017 የመውጫ ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ ተፈታኞች በሙሉ ፣ ፎርሙን ለመሙላት ዛሬ የመጨረሻ ቀን መሆኑን እናሳስባለን፡፡

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeSTJAGof1anOudoEpP3aBsQeW5sOfq_NzYRuqgIDH-sKMR-Q/viewform?usp=pp_url

Unity University Students’ Union

15 Oct, 10:58


ለጥር 2017 የመውጫ ፈተና ተፈታኞች - (ለመጀመሪያ ጊዜ)

ሁሉንም ኮርስ የተመዘገባችሁና የመመረቂያ ውጤት (>=2.0) ያላችሁ ተማሪዎች ከታች ያለውን ፎርም እስከ አርብ ጥቅምት 08፣ 2017 ዓ.ም ድረስ ብቻ እንድትሞሉ እያሳሰብን፣ በጠቀመጠው ጊዜ ፎርሙን ያልሞላ ተማሪ ፈተናውን የማይወስድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeSTJAGof1anOudoEpP3aBsQeW5sOfq_NzYRuqgIDH-sKMR-Q/viewform?usp=pp_url

Unity University Students’ Union

14 Oct, 15:38


ለ2017 የመጀመሪያ ዲግሪ ተመዝጋቢዎች



በቢዝነስ አድሚንስትሬሽን (Business Administration) ዲፓርትመንት መማር የምትፈልጉ ካላችሁ፣ ቢሮ ቁ04 በመምጣት መቀየር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን

Unity University Students’ Union

14 Oct, 11:17


ለነባር ተማሪዎች
ቁጥራቸው የሞላ ስፔሻል ክፍሎችን የከፈትን መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

Unity University Students’ Union

12 Oct, 16:28


To All GC(including qeranyo transfer students)🎓

I hope this Message finds you well,as you all know you’re left with 4 months to graduate as a GC student with should cherish our moment and leave our marks and history we should be partying and having fun by now,the students union is working on events so stay tuned beside the events the photoshoot and yearbook preparation will be scheduled in no time.

NB:

-walking graduate won’t be allowed(we as a students union is working to convince the management,to all walking graduates your participation in the yearbook will help us in the process so make sure you participate)

- The price for this round yearbook will be 1980 ETB

Account number: yabets worku and Michael biazen
Account Number: 1000628668969
Branch: Gerji Unity( the payment deadline will be over in no time settle your payment ASAP)

Students’ Union
President
Jabez Worku

@UUstudentsunion

Unity University Students’ Union

12 Oct, 11:35


For Fresh and 2nd year Student's

Unity University Students’ Union

12 Oct, 03:43


THANK YOU FOR YOUR PARTICIPATION

2nd Year Social Science Students,

We extend our deepest gratitude for your participation in yesterday’s orientation! Your engagement played a key role in the success of the event.

We hope that the valuable insights shared by our department heads, faculty deans, and academics Vice President have provided you with a clear understanding of your department’s structure, the academic opportunities available to you, and the expectations set for your success. The session aimed to equip you with essential tips to excel in your field and navigate your academic journey with confidence.

This orientation was designed to help you unlock your potential, and we trust that you now have a stronger sense of direction and the tools needed to thrive in your studies.


A special thank you goes out to our Academics Vice President, faculty of business and economics deans, and department heads for their invaluable guidance and support.

#STUDENTS' UNION

Unity University Students’ Union

11 Oct, 08:07


REMINDER ‼️

TO ALL 2ND YEAR SOCIAL SCIENCE STUDENTS,

This is a quick reminder about the orientation session happening today! 🎉

You will officially join your respective departments, and it's a great opportunity to meet your department heads, faculty deans, and our academic vice president.

Details of the Orientation:

Date: Today (Friday, Oct 11, 2024)
Time: Afternoon, 2:00 PM
Venue: Unity University Main Office Hall

Make sure to attend, as we'll cover important topics like the structure of your department, key academic opportunities, and department expectations. You'll also get helpful tips on excelling in your chosen field of study.

Note: This orientation is for students in the Social Science Departments: Marketing Management, Management, Economics, Accounting, and Sociology.

#STUDENTS' UNION