📚እውቀት📚እና🌹ኢስላም🌹 @abdu2abdu Channel on Telegram

📚እውቀት📚እና🌹ኢስላም🌹

@abdu2abdu


🌷🌷
📲በዚህ ቻናል ምንድነው ሚለቀቀው

አረብኛ ትምህርት📖
ጥያቄና መልሶች 📊
የጀግኖች ታሪክ ⚔️📃
ቁርአን እና ዚክር🎙💡
ፈገግታ ሱና ነው🌻👍
ነሲሃና ደርሶች 🎧 📚
አስተማሪ ፁሁፎች
ፈዋኢዶች ሌሎችም.....


ወደ ግሩፓችን ይቀላቀሉ 🙏
https:w//t.me/Arebick2Group
─────⊱◈🌟◈⊰─────

እውቀት እና ኢስላም (Amharic)

እውቀት እና ኢስላም በአረብኛ ትምህርት, ጥያቄና መልሶች, ማየት የጀግኖች ታሪክ, ቁርአን እና ዚክር, ፈገግታ ሱና, ነሲሃና ደርሶች, አስተማሪ ፁሁፎች, ፈዋኢዶች ያሉትን የፊልም ፁሁፎችን ገጽና ትምህርቶችን ማየት የግሩፓችን ሆነ የአስተማሪ ማህበረሰብ እና ፈዋኢዶችን ማስተማር ይችላሉ። የዚህ ቻናል በተሽከረን ተደምስሶ የሚጠነቀቅቁ፣ ትምህርታቸውን በከፊቱ ያስቀምጡ የትኛውን ሚለቀቅ ባይኖር፣ ምንም ማለት አልነበረም። እባክዎ ለአረብኛ ትምህርት እና ጥያቄዎች የጀግናውን ማስታወቅ እና ከዚህ ገጽ ለዚህ ተከታዮች ማስታወቂያ እና የተያያዘ ማህበረሰብን እና ፈዋኢዶችን ወደ ሚለዋወጡ ግሩፓችን ይከላከላሉ።

📚እውቀት📚እና🌹ኢስላም🌹

14 Oct, 03:11


ለዱንያ ነፍሱን የሰጠ ሰው፤ ዱንያ የሚቀበርባትን መሬት ያክል እንጂ ሌላ አትሰጠውም።
ለአላህ ነፍሱን የሰጠ ሰው ግን፤ ስፋቷ ምድርንና ሰማይን የሚያክልን ጀነት ይሰጠዋል።
🤲አላህ ጀነትን ይስጠን

📚እውቀት📚እና🌹ኢስላም🌹

19 Sep, 18:22



     አንድም ቀን…………

🍀ለክብራቸው ተበቅለውም ይሁን ለስሜታቸው ተምበርክከው በማያውቁት፣

🍀ለተከተላቸውም ይሁን ለተቃወማቸው አዛኝ በነበሩት፣

🍀በማቀፍ እንጂ በመገፍተር ባልተገለፁት፣

🍀ክብር እና ፍቅራቸው ለዘላለም በደጋጎች ልብ ላይ በታተመው

ውዱ ነብይ ላይ ሰላት እና ሰለዋት ይውረድ!!

اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد


https://t.me/hamdquante

📚እውቀት📚እና🌹ኢስላም🌹

11 Sep, 18:02


📮 እንቁጣጣሽ ማን ኣመጣሽ

🔭 "ጳጉሜ" የሚለው ቃል "ኤጳጉሚኖስ" ከሚለው ከግሪክ ቃል የተገኘ ሲሆን ትርጉሙ "ተጨማሪ" ወይም "የተጨመረ" ማለት ነው።

🔜 ጳጉሜ የወር ስም ሲሆን በነባሮች 12 ወራት ላይ የተጨመረ 13ኛ ወር ነው።

🔜 ይህም ወር በነሐሴ እና በመስከረም መካከል የሚገኝ የመጨረሻው ወር ነው።

🔜 ጳጉሜ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር በዘመነ ዮሐንስ ስድስት ቀናት ሲኖሩት በዘመነ ሉቃስ ዘመነ-ማቴዎስ እና በዘመነ -ማርቆስ ደግሞ አምስት ቀናት ይሆናል።

🔜 ልብ በሉ ይህ ወር ከግሪክ ሄለኒዝም ጊዜ ከአሌክሳንድርያ ወደ ኢትዮጵያ የገባ እንጂ በዕብራውያን አቆጣጠር ላይ 12 ወራት ብቻ ነው ያለው።

♻️ አላህም የወሮች ቁጥር በእርሱ መጽሐፍ በለውሀል መህፉዝ ማለትም በጥብቁ ሰሌዳ ሰማያትንና ምድርን በፈጠረበት ቀን አሥራ ሁለት ወር ነው፦

📖 قال الله تعلى:- ﴿ ﺇِﻥَّ ﻋِﺪَّﺓَ ﭐﻟﺸُّﻬُﻮﺭِ ﻋِﻨﺪَ ﭐﻟﻠَّﻪِ ﭐﺛْﻨَﺎ ﻋَﺸَﺮَ ﺷَﻬْﺮًۭﺍ ﻓِﻰ ﻛِﺘَٰﺐِ ﭐﻟﻠَّﻪِ ﻳَﻮْﻡَ ﺧَﻠَﻖَ ﭐﻟﺴَّﻤَٰﻮَٰﺕِ ﻭَﭐﻟْﺄَﺭْﺽَ ﻣِﻨْﻬَﺂ ﺃَﺭْﺑَﻌَﺔٌ ﺣُﺮُﻡٌۭ ۚ ﺫَٰﻟِﻚَ ﭐﻟﺪِّﻳﻦُ ﭐﻟْﻘَﻴِّﻢُ ۚ ﻓَﻠَﺎ ﺗَﻈْﻠِﻤُﻮﺍ۟ ﻓِﻴﻬِﻦَّ ﺃَﻧﻔُﺴَﻜُﻢْ ۚ ﻭَﻗَٰﺘِﻠُﻮﺍ۟ ﭐﻟْﻤُﺸْﺮِﻛِﻴﻦَ ﻛَﺂﻓَّﺔًۭ ﻛَﻤَﺎ ﻳُﻘَٰﺘِﻠُﻮﻧَﻜُﻢْ ﻛَﺂﻓَّﺔًۭ ۚ ﻭَﭐﻋْﻠَﻤُﻮٓﺍ۟ ﺃَﻥَّ ﭐﻟﻠَّﻪَ ﻣَﻊَ ﭐﻟْﻤُﺘَّﻘِﻴﻦَ ﴾
سورة التوبة [ 9:36]

📖  አላህ ዘንድ የወሮች ቁጥር በአላህ መጽሐፍ ዉስጥ ሰማያትንና ምድርን በፈጠረበት ቀን  አሥራ  ሁለት # ወር ነው፤ ከነሱ አራቱ የተከበሩ ናቸው፤ይህ ቀጥተኛው ሃይማኖት ነው፤ በነርሱ ውስጥም ነፍሶቻችሁን አትበድሉ፤
[ሱረቱ ተውባህ 9፥36]

🔜 ይህ የሚያሳየው የኢትዮጵያው ዘመን መለወጫ በልምድ ከግሪክ የመጣ ሰርጎገብ እንጂ አገር በቀል አይደለም።

🔜 ከዚያም ባሻገር መለኮታዊ ትእዛዝ ያለው ሳይሆን ሰው ሰራሽ ቢድዓ ነው ዓመተ-ምህረትን ያማከለ ዘመነ-ሉቃስ ዘመነ-ዮሐንስ ዘመነ-ማቴዎስ እና ዘመነ -ማርቆስ ሰው ሰራሽ ትምህርት ነው።

♻️ በዛ ላይ የባእድ አምልኮ የሚፈፀምበት ቀን ነው።

🔭 በጳጉሜ ቀናት ማልዶ የወጣ ሰው እንዲራመዳቸው ታስቦ በጎረቤት መተላለፊያ እና ህዝብ በሚያዘወትራቸው መንገዶች ላይ ፍየሎች ዶሮዎች ድመቶች ጥንቸሎች ወዘተ... ታርደው ይጣላሉ።

🔜 በደም የተነከሩ ሳንቲሞች ብሮች ጌጣ-ጌጦች እና የተለያዩ ቁሳቁሶች እዚህም እዚያም ወድቀው ይታያሉ።

♻️ ይህ ቀን ሲያልቅ የቀኑ መጨረሻ በጉጉት ስለሚጠበቅ "እንቁ" ተባለ።

♻️ የሚያመጣው ጣጣና መዘዝ ደግሞ "ጣጣሽ" ተባለ በጥቅሉ "እንቁ-ጣጣሽ" ተባለ።

📌 ጥንቆላና ድግምት ከትልቁ ሽርክ የሚመደቡ የፈጣሪያችንን የአላህን ሃቅ የሚነካ ትልቅ በደል ነው።

📖 قال الله تعلى:- ﴿ واتبعوا ما تتلو الشياطين على ملك سليمان وما كفر سليمان ولكن الشياطين كفروا يعلمون الناس السحر وما أنزل على الملكين ببابل هاروت وماروت وما يعلمان من أحد حتى يقولا إنما نحن فتنة فلا تكفر فيتعلمون منهما ما يفرقون به بين المرء وزوجه وما هم بضارين به من أحد إلا بإذن الله ويتعلمون ما يضرهم ولا ينفعهم ولقد علموا لمن اشتراه ما له في الآخرة من خلاق ولبئس ما شروا به أنفسهم لو كانوا يعلمون ﴾ .
سورة البقرة [2:96]

📖 አላህም እንዲህ አለ:- በነብዩ ሱለይማን (ዐለይሂሰላም) ዘመነ-መንግስት ሸይጧኖች የሚያነቡትንም ድግምት ተከተሉ ሱለይማን ግን አልካደም ድግምተኛ አልነበረምና ግን ሸይጧኖች ሰዎችን ድግምት የሚያስተምሩ ሲሆኑ ካዱ.....

📖 قال الله تعلى:- ﴿ قال فإنا قد فتنا قومك من بعدك وأضلهم السامري ﴾
سورة طه [20:69]

📖 አላህም እንዲህ አለ:- ድግምተኛም በመጣበት ስፍራ ሁሉ አይቀናውም አልን  ይላል። ሱረቱ ጧሀ [20፥69]

📌 እንቁጣጣሽን ማክበር አቆጣጠሩ አገራዊ ሳይሆን እምነታዊና ባህላዊ መሰረት ያለው ሲሆን ከእርሱ ጋር የተያያዙት ባእድ አምልኮ አስበን ከዚህ ሰው ሰራሽ በአል እራሳችንን እንጠብቅ።

💻 አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ
              የሰለፍዮች ልሳን!!

📎
https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio

📚እውቀት📚እና🌹ኢስላም🌹

02 Sep, 04:46


☀️رَبَّنَا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً وَفِي الْآخِرَةِ حَسَنَةً وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ

📱ዛሬ 2016 ነሐሴ 27

*┄༻💥🌷💥༺┄*
https://t.me/abdu2abdu

📚እውቀት📚እና🌹ኢስላም🌹

15 Aug, 07:35


🌹ዱንያ እንደ ጥልቅ ባህር ነች
 በእሷም ውስጥ ከሰዎች ብዙዎች
ሰጥመዋል ስለዚህ በሷ ላይ መንሳፈፍ ከፈለክ
ጀልባህን የአላህ ፍራቻ
መቅዘፊያህን ኢማን
መንገድህን ደግሞ አላህ ላይ መመካት አድርግ
                   ጠቢቡ ሉቅማን

📚እውቀት📚እና🌹ኢስላም🌹

30 Jul, 20:26


የዱኒያ ህይወት የምታምረው ከጌታህ ጋር ያለህ ግንኙነት ሲያምር ነው ።

اللهم اغفِر لنا ذنوبَنا واعفُ عنّا ويسِّر لنا ما يُرضيك

📚እውቀት📚እና🌹ኢስላም🌹

12 Jul, 08:48


👆
ለልጆቻችን…………

أ - ب - ت - ث ج - ح - خ - د ذ - ر

ز - س ش - ص -ض - ط ظ - ع

غ - ف ق - ك - ل - م ن - هــ 
و - ي


👆 👆👆هذه حروف الهجاء👆👆👆

ዘና እያሉ በጥሩ ነገር አፍ እንዲከፍቱ እና እንዲሃፍዙም ይረዳቸዋል!!

👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇
https://t.me/hamdquante

📚እውቀት📚እና🌹ኢስላም🌹

09 Jul, 20:06


ተውሂድ የሌለው

እስልምና የለውም

📚እውቀት📚እና🌹ኢስላም🌹

07 Jul, 17:24


"በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ" እንደ ሚባለው አሁን ያለንበት ወር የሙሀረም ወር ነው የሙሀረም ወር ፆም ከሌላ ወራት ፆም እንደሚበልጥ ነብዩ ﷺ ሲናገሩ እንዲህ ይላሉ:

﴿أفضلُ الصِّيامِ بعدَ رمضانَ شَهْرُ اللَّهِ المُحرَّمُ﴾
“ከረመዳን በመቀጠል በላጩ ፆም የአላህ ወር የሆነው የሙሐረም ወር ፆም ነው”


🚨 በመሆኑም ነገ ዕለተ ሰኞ ከመሆኑ አንፃር ያለንበት ወር ደግሞ የሙሀረም ወር እንደመሆኑ የነገን ፆም ሁላችንም በመፆም እንደሚባለው "በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ" በአንድ ቀን ፆም ሁለት አጀርን እንቅሰም።
ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
📎 https://t.me/mesjidalsunnah/14385

📚እውቀት📚እና🌹ኢስላም🌹

06 Jul, 17:10


ለሴት ልጅ ትልቅ ክብር የሰጠው ሀይማኖት ኢስላም ብቻ ነው በሂጃብ ውስጥ ሁሉም ሴቶች ቆንጆ ናቸው።

📚እውቀት📚እና🌹ኢስላም🌹

06 Jul, 09:20


🌹ሱረቱል ቃፍ ደስ በሚለው ቃሪእ ተጋበዙ 🌹


*┄༻💥🌷💥༺┄*
https://t.me/abdu2abdu

📚እውቀት📚እና🌹ኢስላም🌹

05 Jul, 09:50


🌹سُبْحَانَ اللهِ وَالْحَمْدُ لِـلّٰـهِ وَلَا إِلٰهَ إِلَّا الله وَاللهُ أَكْبَرُ 🌹

« ሱብሃናላህ ወልሃምዱሊላህ ወላኢላሀ ኢለላህ ወሏሁ አክበር » . . . . . . . . .

📚እውቀት📚እና🌹ኢስላም🌹

03 Jul, 14:38


🌹ለፈገግታ

✍️ባለሙያ ያገባህ መስሎህ ሚስትህን   እንዳገባህ  ለመጀመሪያ ግዜ  ሽሮ ስሪ ብለሀት ስትሰራልህ እንድህ ነው አሉ¡
አይይ
እዚህ ውስጥማ ቦምብ ወይም ፈንጅ ነገር አለ ሽሮ ብቻውንማ እንድህ አይሆንም¡
ኡሙ ፉላኖች ግን ሙያ እየለመዳችሁ ሴት ልጅ ሙያ ከሌላት አስቸጋሪ ነው።

እንግዳ ሲመጣ የአንችምቤተሰብ ይሁን የባል ቤተሰብ ተደስቶ በሙያሺ  መሄድ ነው ያለባቸው። እንጅ  ከዚህ ውጭ እዳትሆኝ  ሙያ በደንብ እንልመድ ስላችሁ ነው!!
ግን የመዳምን ዶሮ ለ4ራት እየገነጠልሺ ዶሮ መገንጠል እችላለሁ እዳትይ ክ.... የምር
ኢትዮ 12ነው የምትገነጠለው መላላጫ፣ መቋደሻ፣ ፈረሱላ  ምናምን እሚባል ተደማምሮ 12ለቷም መገኘት አለባት  አንዷ ከጎደለች ችግር ነው አሉ!
ከእናቶቻችን  የተማር ነው ነው!!
ሙያ+ንፅህና ለሴት ልጅ አኸስ አስፈላጊ ነው!!
እናማ ልመዱ ዋ¡?

📚እውቀት📚እና🌹ኢስላም🌹

03 Jul, 14:15


🎯የጁመዓ ኹጥባ ከአማርኛ ትርጉም ጋር 🎯

🔖 ዝምድናን መቀጠል።

🔜 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ የጁመዓ ኹጥባ።

🎙 للأخ الفاضل الداعي إلى الله سهيل بن توفيق الحبشي حفظه الله تعالى


🗓️ سجلت في يوم الجمعة في ٢٣ من شهر ذو القعدة ١٤٤٥هـ في مسجد الشيخ خليل{قلطو غمرو} حرسها الله تعالى



*┄༻💥🌷💥༺┄*
https://t.me/abdu2abdu

📚እውቀት📚እና🌹ኢስላም🌹

02 Jul, 07:35


👉 መጥፎው ፀባይሽ ቁንጅናሽን ያበላሽብሻል

👉 በጥሩ አኽላቅ ካላኖርካት ሰፊው ቤትህ ይጠባታል

👉 ስጦታህ ትንሽ ቢሆንም ፈገግታህ ያተልቀዋል

👉 የሰጠሀው ብዙ ቢሆንም መኮሳተርህ ያሳንስዋል

👉 ለፈገግታህ ዋጋ አለው ኢባዳ ነው
ፈገግ በል 🔀 ፈገግ በይ

፡  ( تبسمك في وجه أخيك لك صدقة )
ለወንድምህ ፈገግ ማለትህ ሰደቃ ነው ነብያችን ﷺ

ከፍትፍቱ ፊቱ ❗️




*┄༻💥🌷💥༺┄*
https://t.me/abdu2abdu

📚እውቀት📚እና🌹ኢስላም🌹

29 Jun, 14:27


ብዙ ግዜ የምንጠቀማቸው ተቃራኒ አረብኛ ቃላቶች 🅰 🅱

🅰 وَسَخ               ቆሻሻ              ወሲኽ
            
🅰 نَظِيْف                ንፁህ             ነዚፍ
            

🅱 قَرِيْب                ቅርብ            ቀሪብ

🅱 بَعِيْد                  ሩቅ              በኢድ
          

🅰 مَغْلُوْق            የተዘጋ          መግሉቅ

🅰 مفتوح             የተከፈተ       መፍቱህ       
           

🅰 جَدِيْد                 አዲስ          ጀዲድ

🅰 قَدِيْم                  አሮጌ         ቀዲም
              

🅱 طَوِيْل            ረጅም              ጠዊል
             
🅱 قَصِيْر            አጭር               ቀሲር


🅰 غَنِيّ                ሀብታም          ገኒይ
                 
🅰 فَقِيْر                ደሃ                 ፈቂር


🅱 ثَقِيْل        ከባድ          ሰቂል      

🅱 خَفِيْف               ቀላል            ኸፊፍ


🅰 دِيْك አውራ ዶሮ ዲክ

🅰 دجاجة ሴቷ ዶሮ ደጃጀህ


🅱 بَارِد ቀዝቃዛ ባሪድ

🅱 የዚህ ተቃራኒ👆 ቃል ኮሜንት ላይ አስቀምጡልኝ👇👇

📚እውቀት📚እና🌹ኢስላም🌹

17 Jun, 06:15


ኢድ ነው ብሉ ጠጡ
ከከትፎው ከቁርጡ
ዚክሩንም አትርሱ
አሏህ አስታውሱ
ለሙስሊሞች ምክሬ
ልዩ ቀን ነው ዛሬ
ወንጀልን እራቁ
በደስታ ቦርቁ
የአረፋ በዓል
ድምቀቱ ይለያል


      ኡመር
https://t.me/hamdquante

📚እውቀት📚እና🌹ኢስላም🌹

14 Jun, 14:45


🎁
    በ1 ቀን ጾም የ2 ዓመት ወንጀል⁉️

✍️የእዝነቱ ነብይ ነብዩ ሙሐመድﷺ በተከበረው ሓዲሳቸው እንዲህ ይላሉ፦
 📚«صيام يوم عرفة، أحتَسِب على الله أن يكفِّر السنة التي قبله والسنة التي بعده.»
«የዐረፋ ቀን ጾም አላህ ዘንድ ያለፈው ዓመትና የሚመጣውን ዓመት ወንጀል እንደ ሚምርልኝ አስባለሁ (እከጅላለሁ)።»

    [ክጃሎታቸው እውን ነው!!]


ላ ኢላሃ ኢለላህ
የአንድ ቀን ጾም የሁለት ዓመት ወንጀል ያስምራል??


ምን ዓይነት እድለ ቢስ ሰው ነው ይህንን ጾም የሚያስመልጠው??



💫ሁላችንም እንፁም፤
💫ሁላችንም ቤተሰቦቻችንን እናስታውስ፤
💫ሁላችንም ይህንን መልእክት ወደ ሌሎች ሼር እናድርግ!!



📞ተደዋወሉ;
   📲ተዋወሱ;
     🤝ሁላችሁም ጹሙ!!



🛑እውነቱን ለመናገር: በነገው ቀን መጾም እየቻለ የሚበላ ሙስሊም ማየት ከነውርም በላይ ነውር ነው።


🛑በድጋሚ ያስተውሉ!!
   የነገው ዕለት ማለት በየትኛውም ቀን ከሚደረገው ዱዐ የበለጠ  በነገው ዕለት የሚደረገው ዱዐ ተቀባይነቱ የሚከጀልበት ቀን ነው።
እንዲሁም………
  ከየትኛውም ቀን በበለጠ አላህ ባሮቹን ከእሳት ነጃ የሚልበት ቀን ነው።


በጭራሽ በጭራሽ አንዲትም ደቂቃ በከንቱ ማለፍ የለባትም!!


*┄༻💥🌷💥༺┄*
https://t.me/abdu2abdu

2,073

subscribers

307

photos

124

videos