ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J @e4jsong Channel on Telegram

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

@e4jsong


ኢትዮጵያን ለኢየሱስ በተመለከተ ማንኛውንም አይነት መረጃ ለማግኘት
ለሀዋሳ E4J
0916623103
0943196205
0919781480

አጠቃላይ E4J @elsa191
@eforj

Channel @e4jsong
Group @e4jesus

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J (Amharic)

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J አስተዳዳሪ ከአንደኛ ጽሑፍ, አገልግሎቶች, መልዕክቶች እና በህክም የተከበከው የቴሌግራም መረጃ መረጃ የምፅዳ ህብረት ነው። በስነ-ሽማግለ የሚገነዘብበት አድራጊ መረጃዎችን እና መዋጮችን ሳይከበረ ሌሎችን ቴሌግራም መረጃዎች እንዳይከብሩ እንረዳለን። የህብረት E4J ማውረድ እና አስተያየቅ መረጃዎች ለመረጃ የሚሰራቀርቅ ቴሌግራም መረጃ ነው። እሱን ማደሻ ከመእኰብ ዘላቂነቶች እና ዜናዎች እንደሚወስዱ ይጠቃል።

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

08 Feb, 16:55


https://youtu.be/aCe_qWIZESk?si=l5vinWGj5CzGFKZO

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

07 Feb, 19:47


https://youtu.be/MvmJzCaCde4

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

07 Feb, 17:41


#ሙሽሮቹ

ሙሽሮቹ Gech እና Medi
በሰርጋቸው ዕለት የሚመጣውን ሙሽራ
ለሕዝቡ ሙሽራው ይመጣል በማለት መልዕክት በዚህ መልክ አስተላልፈዋል።

https://t.me/e4jsong

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

06 Feb, 18:54


ቀጣይ ሳምንት ሐሙስ
ምሽት 3:00 ሰዓት ከሌላ አገልጋዮች ጋር እንገናኛለን።

በፀሎት ጠብቁ
የእግዚአብሔር ጥበቃ ይብዛላችሁ

@e4jsong

@e4jesus

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

06 Feb, 18:50


ምናልባት አዲስ ሰው ካለ
ሕይወቴን ለኢየሱስ መስጠት እፈልጋለሁ የሚል ካለ
@eforj ያግኘን

ጌታ ይባርካችሁ።

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

06 Feb, 18:48


ስለ መጣልን
የእግዚአብሔር ቃል እግዚአብሔር ይባረክ
አገልጋይ ኢያሱን ባርኩት

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

06 Feb, 18:15


↘️  
       ከታላቅ ፍቅሩ የተነሳ
          (ኤፌ 2:1-10)
            ኢያሱ ታደሰ


https://t.me/e4jsong

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

06 Feb, 18:15


አሁን ደሞ
ከአገልጋይ ኢያሱ ጋር ስብከት እንሰማለን።

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

06 Feb, 18:13


ስለ ዝማሬው የእግዚአብሔር ስም ይባረክ
ዘማሪ ቸሬን ባርኩት እስቲ

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

06 Feb, 18:04


ዝማሬ
በዘማሪ ቸርነት

https://t.me/e4jsong

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

06 Feb, 17:59


ፀሎት በወንድማገኝ

https://t.me/e4jsong

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

06 Feb, 17:52


ሰላም ለእናንተ ይሁን
የዛሬውን ፕሮግራም ለመጀመር 7 ደቂቃ ነው የሚቀረው
ገባ ገባ በሉ
ለሌሎችም ሼር አድርጉ

ያላችሁ እስቲ ምልክት አሳዩን
👍

@e4jsong

@e4jesus

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

05 Feb, 07:55


መልካም ዜና
ተቋርጦ የነበረው የE4J መደበኛ ፕሮግራም
ሐሙስ ሐሙስ ምሽት 3:00 local time
በሕብረቱ ቴሌግራም ቻናል ይጀምራል በመቀላቀል ተባረኩ

በዚህ ሐሙስ ጥር 29/2017 የሚያገለግሉ
በስብከት ኢያሱ
በዝማሬ ቸሬ
በፀሎት ወንድማገኝ
ያገለግላሉ

ግሩፕ  @e4jesus
ቻናል @e4jsong

https://t.me/e4jsong

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

04 Feb, 09:04


የምስራች
ከዚህ በፊት በየሐሙሱ ምሽት በE4J ቴሌግራም ይደረግ የነበረው መደበኛ የ Live አገልግሎት ልጀምር ነው።

ለዚህ ፕሮግራም የግራፊክስ ስራ በመስራት ከሕብረቱ ጋር ማገልገል የምትፈልጉ አናግሩን
እንዲሁም በዝማሬና በስብከት እንዲያገለግሉ የምትፈልጉትን እኛም ማግኘት የምንችላቸውን አገልጋዮችን ጠቅሙን

እግዚአብሔር በዚህ ሶሻል ሚዲያ አልፎ ብዙዎችን ይባርካል።

@eforj

+251916781214
0916623103


@e4jsong


ኢትዮጵያን ለኢየሱስ

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

02 Feb, 18:06


ይሄን ለማስተባበር የተመዘገባችሁ እና ሌሎችም ማስተባበር የምትችሉ ጠዋት ከ1:00 ሰዓት እስከ 1:30 ሞቢል ሕይወት ብርሃን ድረሱ

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

02 Feb, 18:04


#ባለአደራ_ትውልድ

አመታዊው የታዳጊ ባለአደራ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል።
በሀዋሳ ያላችሁ ታዳጊ ወጣቶች በየአጥቢያው ተመዝገቡ።

#ቦታ ሀዋሳ ሕይወት ብርሃን ቤ/ያን
#አዘጋጅ ከየአጥቢያ የተወጣጡ የአብያተክርስቲያናት አገልጋዮች (ወጣቶች)


ሌላው ለዚህ ፕሮግራም መስተንግዶ ላይ የሚያስተባብሩ ስለተፈለገ የE4J ቤተሰቦች
ማስተባበር የሚትፈልጉ በ @eforj አሳውቁ
ከሰኞ ጠዋት ከ1:00 ሰዓት ጀምሮ ቸርች መገኘት የምትችሉ።

https://t.me/e4jsong

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ (E4J)

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

25 Jan, 11:04


እንኳን ደሰ አለን #አጥቢያ_ሆናለች

በ2015 ክረምት በደቡብ ኦሞ አልዱባ ላይ በኢትዮጵያን ለኢየሱስ የወንጌል ጉዞ የተመሠረተችው ሾሼ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን በትላንትናው እሁድ ጥር 11/2017 እራሷን ችላ ሙሉ ለሙሉ አጥቢያ ሆናለች።

በዚች ትንሿ አጥቢያ ለ3ኛ ጊዜ የውሃ ጥምቀት ወስደዋል አሁንም በርካታዎች ወደ እግዚአብሔር መንግስት እየመጡ ነው
ሚሽነሪው የሚገርም ስራ እየሰራ ነው።

በ2016 የኢትዮጵያን ለኢየሱስ ሕብረት ሁለተኛ ዙር የወንጌል ጉዞ በማድረግ ከቅዱሳን ጋር የጋራ ጊዜ በማሳለፍ እግዚአብሔርን አክብረናል።

ለዚህ ታላቅና ፈጣን ለወጥ
#በገንዘብ
#በፀሎትና
#በሚዲያ ሁሉ ከጎናችን በመሆን የወንጌል ዘር የዘራችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ይህ የእናንተ ውጤት ነው ከእግዚአብሔር በታች ::
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።

በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ወንጌል እንዲሰበክ ከፈለጉ:-
0916623103
0911807101

በሰርግ ቢሆን በለቅሶ 
ወንጌል ይሰበካል::

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ 
channel @e4jsong  https://t.me/e4jsong

Group. @e4jesus

https://www.facebook.com/e4j.ethiopea?mibextid=ZbWKwL

   ኢትዮጵያን ለኢየሱስ (E4J)

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

24 Jan, 20:34


Live stream finished (45 seconds)

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

24 Jan, 20:33


Live stream started

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

24 Jan, 18:28


Live stream finished (1 minute)

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

24 Jan, 18:26


Live stream started

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

23 Jan, 11:30


ሰላም ለእናንተ ይሁን
የE4J ቤተሰቦች።

የሕብረቱ የE4J ወራዊ አዳር ከፍታችን ባለው ዓርብ ጥር 16 በመሆኑ የሕብረቱ ልጆች የE4J ቤተሰቦች በመገኘት ለቀጣይ ለአገልግሎታችን ፀሎት እናድርግ።

ቦታው ሀዋሳ ግሬት ኮሚሽን
መገኛ ሰዓት ምሽት 2:00 ሰዓት ተባረኩ

ለበለጠ መረጃ

+251920938752
+251932513481
+251939070298
+251955314185
+251939070298

@e4jsong

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

21 Jan, 17:28


እንኳን ደሰ አለን #አጥቢያ_ሆናለች

በ2015 ክረምት በደቡብ ኦሞ አልዱባ ላይ በኢትዮጵያን ለኢየሱስ የወንጌል ጉዞ የተመሠረተችው ሾሼ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን በትላንትናው እሁድ ጥር 11/2017 እራሷን ችላ ሙሉ ለሙሉ አጥቢያ ሆናለች።

በዚች ትንሿ አጥቢያ ለ3ኛ ጊዜ የውሃ ጥምቀት ወስደዋል አሁንም በርካታዎች ወደ እግዚአብሔር መንግስት እየመጡ ነው
ሚሽነሪው የሚገርም ስራ እየሰራ ነው።

በ2016 የኢትዮጵያን ለኢየሱስ ሕብረት ሁለተኛ ዙር የወንጌል ጉዞ በማድረግ ከቅዱሳን ጋር የጋራ ጊዜ በማሳለፍ እግዚአብሔርን አክብረናል።

ለዚህ ታላቅና ፈጣን ለወጥ
#በገንዘብ
#በፀሎትና
#በሚዲያ ሁሉ ከጎናችን በመሆን የወንጌል ዘር የዘራችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ይህ የእናንተ ውጤት ነው ከእግዚአብሔር በታች ::
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።

በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ወንጌል እንዲሰበክ ከፈለጉ:-
0916623103
0911807101

በሰርግ ቢሆን በለቅሶ 
ወንጌል ይሰበካል::

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ 
channel @e4jsong  https://t.me/e4jsong

Group. @e4jesus

https://www.facebook.com/e4j.ethiopea?mibextid=ZbWKwL

   ኢትዮጵያን ለኢየሱስ (E4J)

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

26 Dec, 04:23


ቀን 17
የሐዋሪያት ሥራ በ28 ቀን
ሰላም ለእናንተ ይሁን በታህሳስ ወር በቀን አንድ ምዕራፍ በ28 ቀን የሐዋሪያትን ስራ አንብበን እንጨርሰዋለን።
ዛሬ በቀን ታህሳስ 17 ምዕራፍ 17 ይነበብ
በመጨረሻ ጥያቄና መልስ ይኖረናል
መልካም ንባብ
የእግዚአብሔር መንፈስ ቃሉን መረዳት የምንችልበትን ፀጋ ያብዛልን።

@e4jsong


ኢትዮጵያን ለኢየሱስ

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

25 Dec, 05:27


በመጽሐፍ ቅዱስ መካን የነበሩ እና የቸጎበኙ ሴቶች
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
1. ሦራ (ሣራ)_ የአብርሃም ሚስት
👉“ሦራም መካን ነበረች፤ ልጅ አልነበራትም(ዘፍ.11:30)።”
👉በኋላም እግዚአብሔር ለአብርሃም ወንድ ልጅ ቃል ገባለት ሣራም ይስሐቅን በእርጅና ወለደች።
📍ፍጻሜ:እግዚአብሔርም እንደ ተናገረው ሣራን አሰበ፤ እግዚአብሔርም እንደ ተናገረው ለሣራ አደረገላት። ሣራም ፀነሰች፥ እግዚአብሔርም በተናገረው ወራት ለአብርሃም በእርጅናው ወንድ ልጅን ወለደችለት(ዘፍ.21:1-2 )።

2. ርብቃ - የይስሐቅ ሚስት
🔑“ይስሐቅም ስለሚስቱ ወደ እግዚአብሔር ጸለየ፥ መካን ነበረችና እግዚአብሔርም ተለመነው፥ ርብቃም ሚስቱ ፀነሰች( ዘፍ. 25፥21)።"
🗝 ርብቃ በኋላ ኤሳውንና ያዕቆብን መንታ ወለደች።

3. ራሔል - የያዕቆብ ሚስት
👉“እግዚአብሔርም ልያ የተጠላች መሆንዋን ባየ ጊዜ ማኅፀንዋን ከፈተላት፤ ራሔል ግን መካን ነበረች(ዘፍጥረት 29፥31)።"
👉ራሔል በኋላ ፀንሳ ዮሴፍን ወለደች እርሱም ከእስራኤል ቁልፍ አባቶች አንዱ ሆነ።
ፍጻሜ፡- "እግዚአብሔርም ራሔልን አሰበ፥ እግዚአብሔርም ተለመናት፥ ማኅፀንዋንም ከፈተላት፤ፀነሰችም፥ ወንድ ልጅንም ወለደችና፦ እግዚአብሔር ስድቤን አስወገደ አለች፤ስሙንም፦ እግዚአብሔር ሁለተኛ ወንድ ልጅን ይጨምርልኝ ስትል ዮሴፍ ብላ ጠራችው(ዘፍ.30:22_24)።"

4. የማኑሄ ሚስት (ስም ያልተጠቀሰ) - የሳምሶን እናት
📕"ከዳን ወገን የሆነ ማኑሄ የሚባል አንድ የጾርዓ ሰው ነበረ፤ ሚስቱም መካን ነበረች፥ ልጅም አልወለደችም።የእግዚአብሔርም መልአክ ለሴቲቱ ተገልጦ እንዲህ አላት፦ እነሆ፥ አንቺ መካን ነሽ፥ ልጅም አልወለድሽም፤ ነገር ግን ትፀንሻለሽ፥ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ(መሳፍንት 13:2_3)።"
📍በኋላም የእስራኤል ፈራጅ የሆነው ሳምሶንን ወለደች።

5. ሐና - የኤልቃና ሚስት እና የሳሙኤል እናት
👉"ሐናንም ይወድድ ነበርና ለሐና ሁለት እጥፍ እድል ፈንታ ሰጣት፤ እግዚአብሔር ግን ማኅፀንዋን ዘግቶ ነበር።እግዚአብሔርም ማኅፀንዋን ዘግቶ ነበርና ጣውንትዋ ታስቆጣት ታበሳጫትም ነበር(ሳሙ.1:5_6)።"
👉 ሐና አጥብቃ ጸለየች፣ እግዚአብሔርም ነቢይ የሆነ ልጅ ሳሙኤልን ሰጣት።
ፍጻሜ:"ማልደው ተነሥተው በእግዚአብሔር ፊት ሰገዱ፥ ተመልሰውም ወደ አርማቴም ወደ ቤታቸው መጡ። ሕልቃናም ሚስቱን ሐናን አወቃት፤ እግዚአብሔርም አሰባት፤የመፅነስዋም ወራት ካለፈ በኋላ ሐና ወንድ ልጅ ወለደች፤ እርስዋም፦ ከእግዚአብሔር ለምኜዋለሁ ስትል ስሙን ሳሙኤል ብላ ጠራችው(1ሳሙ.1:19_20)።"

6. ኤልዛቤት - የዘካርያስ ሚስት እና የመጥምቁ ዮሐንስ እናት
“ኤልሳቤጥም መካን ነበረችና ልጅ አልነበራቸውም፤ ሁለቱም በዕድሜያቸው አርጅተው ነበር(ሉቃስ 1፥7)።"
👉በኋላም መልአክ ወንድ ልጅ እንደምትወልድ ተናገረ እርሱም መጥምቁ ዮሐንስ ሆነ።
👉ፍጻሜ:“ከዚህም ወራት በኋላ ሚስቱ ኤልሳቤጥ ፀነሰችና፦ ነቀፌታዬን ከሰው መካከል ያስወግድልኝ ዘንድ ጌታ በተመለከተበት ወራት እንዲህ አድርጎልኛል ስትል ራስዋን አምስት ወር ሰወረች(ሉቃስ 1፥24-25)።"

🔑🗝እነዚህ ታሪኮች እያንዳንዳቸው የእምነት፣ ትዕግስት እና በጊዜው የሚሆን የእግዚአብሔር ጣልቃ ገብነት ላይ ያለውን እምነት ያመላክታሉ።
👉ልብ በሉ! ከመካንነት በኋላ በመለኮታዊ ጣልቃ ገብነት የተወለዱ ሰዎች ሁሉ እግዚአብሔር ለዓላማው የተጠቀማቸው ሀያል ሰዎች ናቸው።

ከወንጌል ባለአደራ ቴሌግራም የተወሰደ


https://t.me/e4jsong

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

25 Dec, 04:32


ቀን 16
የሐዋሪያት ሥራ በ28 ቀን
ሰላም ለእናንተ ይሁን በታህሳስ ወር በቀን አንድ ምዕራፍ በ28 ቀን የሐዋሪያትን ስራ አንብበን እንጨርሰዋለን።
ዛሬ በቀን ታህሳስ 16 ምዕራፍ 16 ይነበብ
በመጨረሻ ጥያቄና መልስ ይኖረናል
መልካም ንባብ
የእግዚአብሔር መንፈስ ቃሉን መረዳት የምንችልበትን ፀጋ ያብዛልን።

@e4jsong


ኢትዮጵያን ለኢየሱስ

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

24 Dec, 03:50


ቀን 15
የሐዋሪያት ሥራ በ28 ቀን
ሰላም ለእናንተ ይሁን በታህሳስ ወር በቀን አንድ ምዕራፍ በ28 ቀን የሐዋሪያትን ስራ አንብበን እንጨርሰዋለን።
ዛሬ በቀን ታህሳስ 15 ምዕራፍ 15 ይነበብ
በመጨረሻ ጥያቄና መልስ ይኖረናል
መልካም ንባብ
የእግዚአብሔር መንፈስ ቃሉን መረዳት የምንችልበትን ፀጋ ያብዛልን።

@e4jsong


ኢትዮጵያን ለኢየሱስ

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

23 Dec, 17:37


የእግዚአብሔር ጸጋ እና የድነት መንገድ
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
በክርስትና ሕይወት ውስጥ እጅግ አስፈላጊ የሆኑ ነጥቦችን እንደሚከተሉት እንመልከት።
1.ንስሓ፡- በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ከኃጢአት መራቅንና ወደ እግዚአብሔር መመለስን የሚያካትት ማዕከላዊ ጭብጥ ነው። ጌታ ኢየሱስ ንስሓ  ያለውን አስፈላጊነት አጽንዖት ሰጥቷል (ሉቃስ 13:3፤ 24:47)።

2.ኑዛዜ:- ኃጢአታችንን ለእግዚአብሔር የማሳወቅ ተግባር ነው። በ 1ኛ ዮሐንስ 1፡9 እግዚአብሔር ታማኝና ጻድቅ እንደ ሆነና ስንናዘዝ ይቅር እንደምለን ቃል ገብቷል።

3.ከኑዛዜ በላይ ያለው የእግዚአብሔር ጸጋ:-
  👉መዝሙር 103፡8-12 እግዚአብሔር መሐሪ፣ ይቅር ባይ እና ፍቅሩም የበዛ እንደሆነ ይገልጻል።
  👉ይቅርታ ከመደበኛ ኑዛዜ በላይ ነው።
📕የእግዚአብሔር ፍቅር መተላለፋችንን ያስወግዳል።

4.መዳን እና መጽደቅ
  📍አማኞች በእምነት ይጸድቃሉ (ሮሜ 5፡1)።
  📕የክርስቶስ መሥዋዕትነት  ኃጢአትን አንድ ጊዜ አስወግዶ ቀድሶናለሰ (ዕብ 10፡10)።

5.ክርስቶስ እንደ አማላጅ:-
👉ክርስቶስ አማኞችን ወክሎ ይማልዳል (ሮሜ 8፡33–34)፣ እርሱ ሊቀ ካህናችን ነው።

6.መዳን በጸጋ:-
  📍መዳን በእምነት የሚገኝ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ በስራ ላይ የተመሰረተ አይደለም (ኤፌሶን 2፡8-9)።

7.በክርስቶስ ለሆኑት ምንም ኩነኔ የለም:-
  👉ሮሜ 8፡1 አማኞች በክርስቶስ ቢሆኑ ምንም ኩነኔ እንደሌለባቸው ያረጋግጣል።
📍 ለዘላለም ሕይወት በክርስቶስ ማመን
  👉ዮሃንስ 3፡16 የዘላለም ሕይወት የሚመጣው በክርስቶስ በማመን እንደሆነ ይናገራል።
።።።ለበረከት ሁኑ!!!!!

ከወንጌል ባለአደራ ቴሌግራም የተወሰደ

@e4jsong


ኢትዮጵያን ለኢየሱስ

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

23 Dec, 04:01


ቀን 14
የሐዋሪያት ሥራ በ28 ቀን
ሰላም ለእናንተ ይሁን በታህሳስ ወር በቀን አንድ ምዕራፍ በ28 ቀን የሐዋሪያትን ስራ አንብበን እንጨርሰዋለን።
ዛሬ በቀን ታህሳስ 14 ምዕራፍ 14 ይነበብ
በመጨረሻ ጥያቄና መልስ ይኖረናል
መልካም ንባብ
የእግዚአብሔር መንፈስ ቃሉን መረዳት የምንችልበትን ፀጋ ያብዛልን።

@e4jsong


ኢትዮጵያን ለኢየሱስ

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

22 Dec, 18:21


#ወንጌል_ተሰበከ

በሞኖፖል መካን ኢየሱስ ቤተ ክ/ያን  በዘፀአት ካይር የተመሠረተበትን አመት ም/ት በማድረግ በተዘጋጀው ወንጌል ተሰብኳል።

ታህሳስ 12/2017 ቅዳሜ

በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ወንጌል እንዲሰበክ ከፈለጉ:-
0916623103
0911807101

በሰርግ ቢሆን በለቅሶ 
ወንጌል ይሰበካል::

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ 
channel @e4jsong  https://t.me/e4jsong

Group. @e4jesus

https://www.facebook.com/e4j.ethiopea?mibextid=ZbWKwL

   ኢትዮጵያን ለኢየሱስ (E4J)

  https://youtube.com/@meazatadesse-zi?si=6CKXsA9MCUPk4SCz

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

22 Dec, 17:54


https://youtu.be/wVxyIPgWrGI?si=GaWaZc0gUGUcw0Cr

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

22 Dec, 05:04


#Day2
#strategy_2

⭕️Sharing Continuous post

በዚህ ደግሞ ስለ ወንጌል የሚናገር ተከታታይ ፅሁፍ  ባለቸው Photo-ኦች Telegram, Facebook & Instagram stroy እናደርጋለን።     

@Hufellow
@GCMHAWASSA
#Digital_Gospel_Week
#HOREB_DS

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

03 Dec, 17:05


#ወንጌል_በታቦር_ፌሎ_ተሰበከ

ተማሪዎች እየተማሩ የእግዚአብሔርንም መንግስት በማስፋት ላይ ናቸው።

የሀዋሳ ታቦር ሃይስኩል ክርሰቲያን ተማሪዎች በጎዳና ላይ ወንጌል ሰብከዋል።

ሁሉም ለሁሉም ወንጌል ይሰብክ ዘንድ ይገባል።

በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ወንጌል እንዲሰበክ ከፈለጉ:-
0916623103
0911807101

በሰርግ ቢሆን በለቅሶ 
ወንጌል ይሰበካል::

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ 
channel @e4jsong  https://t.me/e4jsong

Group. @e4jesus

https://www.facebook.com/e4j.ethiopea?mibextid=ZbWKwL

   ኢትዮጵያን ለኢየሱስ (E4J)

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

02 Dec, 19:00


#በቀብር_ላይ_ወንጌል_ተሰብኳል

በእማማ ወ/ሮ ዳሹከ ኪያሞ ወደ ጌታ በመሄዳቸው በቀብራቸው ላይ ወንጌል ተሰብኳል።

ኢየሱስ ትንሳኤና ሕይወት ነው።
ከሞት በኃላ ሕይወት አለ።

መጽናናት ይሁን ለመላው ቤተሰብ

ህዳር 23/3/2017


በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ወንጌል እንዲሰበክ ከፈለጉ:-
0916623103
0911807101

በሰርግ ቢሆን በለቅሶ 
ወንጌል ይሰበካል::

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ 
channel @e4jsong  https://t.me/e4jsong

Group. @e4jesus

https://www.facebook.com/e4j.ethiopea?mibextid=ZbWKwL

   ኢትዮጵያን ለኢየሱስ (E4J)

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

02 Dec, 17:10


በመገኘት ተባረኩ
ነገ ማክሰኞ ህዳር 24/2017 ሀዋሳ

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

28 Nov, 18:35


#ወንጌል_ተሰብኳል ::
በአቶ ዱካሞ ኮርማ በቀብራቸው ላይ እጅግ በርካታዎች በመቶ ሺዎች በላይ ሕዝብ ባሉበት ወንጌል ተሰብኳል።
#ሞት_ሞተ_በክርስቶስ ::

ከሞት በኃላ ሕይወት አለ።
መጽናናት ለመላው ሕዝብና ቤተሰብ ይሁን።

በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ወንጌል እንዲሰበክ ከፈለጉ:-
0916623103
0911807101

በሰርግ ቢሆን በለቅሶ 
ወንጌል ይሰበካል::

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ 
channel @e4jsong  https://t.me/e4jsong

Group. @e4jesus

https://www.facebook.com/e4j.ethiopea?mibextid=ZbWKwL

   ኢትዮጵያን ለኢየሱስ (E4J)

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

21 Nov, 06:01


#የወንጌል_ስልጠና

የምስራች በሀዋሳ ያላችሁ የወንጌል እና የፀሎት አገልጋዮች የሁለት ቀን ስልጠና ተዘጋጅቷል።
ጊዜ ከየትኛው ጊዜ በላይ በመንፈሳዊ ስልጠና እራሳችንን የሚናዳብርበት በመሆኑ ህዳር 13 ዓርብ ከሰዓት እና ህዳር 14 ቅዳሜ ቀን ሙሉ ስለ ደቀመዝሙር እና የወንጌል ስልጠና ተዘጋጅቷል።
ይሄ የስልጠና ጥሪ በሀዋሳ ላሉ ቤተክርስቲያን ተበትኗል ምናልባት በተለያዩ አጋጣሚዎች በአጥቢያ ቤተክርስቲያን መመዝገብ ላልቻላችሁ ለ #E4J ሕብረትም የጥሪ ደብዳቤ ስለ ደረሰው ከታች ባሉ ስልኮች
የምሳ 200 ብር ከታች ባለው አካውንት በማስገባት እስከ ሕዳር 13 ዓርብ ምሳ ሰዓት መመዝገብ ትችላላችሁ።

screenshot በነዚህ ስልክ ይላኩ
0916623103 @eforj
+251926306021
+251920938752

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ የወንጌል ስርጭት ሕብረት።

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ 
channel @e4jsong  https://t.me/e4jsong

Group. @e4jesus

https://www.facebook.com/e4j.ethiopea?mibextid=ZbWKwL

   ኢትዮጵያን ለኢየሱስ (E4J)

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

19 Nov, 05:21


links / via

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

17 Nov, 18:11


#እንፀልይ
በወንጌል ስላልተደረሱ ህዝቦች እንፀልይ

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

14 Nov, 18:56


ወንጌል ተሰብኮ
የእናት መካነ ኢየሱስ 63ኛ የምስረታ አመት ምክንያት በማድረግ ወንጌል ተሰብኳል በሀዋሳ ከተማ

ኮንፈረንስ ከህዳር 6_8/2017 ተዘጋጅቷል ሁላችሁም በመገኘት ተባረኩ።

ወንጌል ይቀጥላል

በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ወንጌል እንዲሰበክ ከፈለጉ:-
0916623103
0911807101

በሰርግ ቢሆን በለቅሶ 
ወንጌል ይሰበካል::

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ 
channel @e4jsong  https://t.me/e4jsong

Group. @e4jesus

https://www.facebook.com/e4j.ethiopea?mibextid=ZbWKwL

   ኢትዮጵያን ለኢየሱስ (E4J)

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

14 Nov, 09:58


ወንጌል ይሰበካል
8:00 ሰዓት እንገናኝ ሁላችሁም
በእናት መካነ ኢየሱስ ግቢ

@e4jsong

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

13 Nov, 17:02


#ዛሬ_ሐሙስ
አብረን ወንጌል እንስራ የወንጌል ጥሪ ለE4J
የእናንተ መካነ ኢየሱስ ማህበር  ምዕመናን ሀዋሳ 63ኛ የምስረታ አመት ምክንያት በማድረግ የወንጌል ዘመቻ ተዘጋጅቷል በዚህ ወንጌል ዘመቻ ለኢትዮጵያን ለኢየሱስ የወንጌል ስርጭት ሕብረት የአብረን እንስራ ጥሪ ደርሶናል ስለዚህ በሀዋሳ ያላችሁ ጊዜ ያላችሁ ህዳር 5 ሐሙስ ከቀኑ 8 ሰዓት በእናት መካነ ኢየሱስ አጥቢያ እንገናኝ።
በሀዋሳ ከተማ በመዞር ይሰራል መኪና ተዘጋጅቷል

እንዲሁም ከህዳር 6_8/2017 ኮንፈረንስ  አለ ተጋብዘዋል።
በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ወንጌል እንዲሰበክ ከፈለጉ:-
0916623103
0911807101

በሰርግ ቢሆን በለቅሶ 
ወንጌል ይሰበካል::

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ 
channel @e4jsong  https://t.me/e4jsong

Group. @e4jesus

https://www.facebook.com/e4j.ethiopea?mibextid=ZbWKwL

   ኢትዮጵያን ለኢየሱስ (E4J)

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

13 Nov, 08:11


#ያድናል_ኢየሱስ_ያድናል

ዘማሪት ሃና ተክሌ
track 7
ተመለሱ በሉት ያንን ከርታታ

ተመለሽ በሏት ያችንን ከርታታ በጨለማው.....

https://youtu.be/amIwt6UojWE?si=FUm6pAhhAySAyiN_

በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ወንጌል እንዲሰበክ ከፈለጉ:-
0916623103
0911807101

በሰርግ ቢሆን በለቅሶ 
ወንጌል ይሰበካል::

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ 
channel @e4jsong  https://t.me/e4jsong

Group. @e4jesus

https://www.facebook.com/e4j.ethiopea?mibextid=ZbWKwL

   ኢትዮጵያን ለኢየሱስ (E4J)

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

12 Nov, 07:38


#የወንጌል_ዘመቻ_ህዳር 5
በሀዋሳ እናት መካነ ኢየሱስ ማህበረ ምዕመናን 63ኛ የምስረታ ክብረ በዓል ምክንያት በማድረግ
ህዳር 5/201/17 ሐሙስ ከሰዓት ከ8:00 ሰዓት ጀምሮ የወንጌል ዘመቻ ተዘጋጅቷል።

መሰባሰቢያ ቦታ እናት መካነ ኢየሱስ ማ/ም (ቤተ/ያን) አሮጌ ገበያው ጋር ከገብረክርስቶስ ሆቴል ፊትለፊት ባለው መግቢያ ላይ ይገኛል።
ጊዜው የወንጌል ነው በሀዋሳ ያላችሁ ወንጌል ሰባኪዎች በሰዓት በመገኘት አብረን ወንጌል እንስራ።

በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ወንጌል እንዲሰበክ ከፈለጉ:-
0916623103
0911807101

በሰርግ ቢሆን በለቅሶ 
ወንጌል ይሰበካል::

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ 
channel @e4jsong  https://t.me/e4jsong

Group. @e4jesus

https://www.facebook.com/e4j.ethiopea?mibextid=ZbWKwL

   ኢትዮጵያን ለኢየሱስ (E4J)

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

11 Nov, 18:55


ወንጌል ተሰበከ

በቱሎ ጋልጃኖ ወጣቶች ወንጌል በዳሬ ባፋኖ ከተማ ተሰበከ
ኢየሱስ ያድናል ይታደግማል !

በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ወንጌል እንዲሰበክ ከፈለጉ:-
0916623103
0911807101

በሰርግ ቢሆን በለቅሶ 
ወንጌል ይሰበካል::

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ 
channel @e4jsong  https://t.me/e4jsong

Group. @e4jesus

https://www.facebook.com/e4j.ethiopea?mibextid=ZbWKwL

   ኢትዮጵያን ለኢየሱስ (E4J)

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

04 Nov, 18:37


ቨርቹዋል ኦቲዝም ምንድነው?

👉🏽 ቨርቹዋል ኦቲዝም ከሁለት ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናት በብዛት ስክሪን እንደ ቴሌቪዥን፣ ስልክ ፣ ታብሌት የመሳሰሉትን በብዛት በመጠቀም የሚፈጥረ ሁኔታ ነው።

👉🏽 ከሶስት አመት በታች የሆኑ ስክሪን እንደ ቴሌቪዥን፣ ስልክ ፣ ታብሌት የመሳሰሉትን በብዛት የሚጠቀሙ ልጆች የተለያዩ የባህርይ እክሎች እና የተግባቦት እክሎች ያጋጥማቸዋል።

የቨርቹዋል ኦቲዝም ምልክቶች

🧩 ከፍተኛ እንቅስቃሴ (እረፍት የለሽ መሆን)
🧩ትኩረት ማድረግ አለመቻል
🧩 ጨዋታዎች ላይ ፍላጎት መቀነስ
🧩ማህበራዊ መስተጋብር ወይም ተግባቦት አለመኖር
🧩ተለዋዋጭ ስሜት
🧩 የመረዳት እክል
🧩 የንግግር እና ቋንቋ መዘግየት
🧩 የተገደበ የአይን ግንኙነት እና ማህበራዊ መስተጋብር
🧩ተደጋጋሚ ባህሪያት ወይም የተገደበ ፍላጎት
🧩ስሜትን የማቋቋም እክል
🧩ለነገሮች ስሜታዊነት (sensitive)

የቨርቹዋል ኦቲዝም መንስኤ

👉🏽ቨርቹዋል ኦቲዝም ህፃናት በሞባይሎች፣ በታብሌት፣ በቴሌቭዥን፣ በኮምፒውተሮች እና በላፕቶፕ ስክሪን ላይ የረዘመ ጊዜ ሲያሳልፉ የሚፈጠር ሁኔታ ነው።

የቨርቹዋል ኦቲዝም ቴራፒዎች

👉🏽በዋነኛነት የባህርይ ቴራፒ እና የስፒች ቴራፒ
👉🏽የስክሪን ጊዜን ማቆም ወይም መገደብ
👉🏽የአካል እንቅስቃሴዎችን መጨመር
👉🏽ፊት ለፊት የሚናገሩበትን መንገድ መፍጠርና ማስተዋወቅ
👉🏽 ምቹና ደጋፊ አካባቢ መፍጠር

በማህሌት አዘነ
ስፒች ላንጉጅ ቴራፒስት

🔁 @MAHLETSPEECHTHERAPY

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

03 Nov, 13:09


ከሞት በኃላ ሕይወት አለ
#በለኩ_ከተማ_በቀብር ላይ #ወንጌል_ተሰብኳል።
የለኩ ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን መሪ አስፍው አንከሌ ወደ ጌታ በመሄዳቸው ምክንያት የቤተክርስቲያንቱ አባላት እና የመጋቢው ልጆች ሳይቀሩ የተሰቀለውን ኢየሱስን ሰብከዋል።

መጽናናት ለመላው ቤተሰብ ይሁን።

በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ወንጌል እንዲሰበክ ከፈለጉ:-
0916623103
0911807101

በሰርግ ቢሆን በለቅሶ 
ወንጌል ይሰበካል::

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ 
channel @e4jsong  https://t.me/e4jsong

Group. @e4jesus

https://www.facebook.com/e4j.ethiopea?mibextid=ZbWKwL

   ኢትዮጵያን ለኢየሱስ (E4J)

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

03 Nov, 09:52


#መልካም_ዜና_በሀዋሳ_የምትገኙ_ቅዱሳን #ኪዳኑን_የምትጠበቅ_አምላክ_ለሪቫይቫል #እንድጸልይ_እግዚአብሔር_እድል ሰጠን!🗣🗣

🗝የሪቫይቫል ጸሎት በከተማችን ሀዋሳ ጥቅምት 12 መጀመራችን ይታወቃል

🔥ጥቅምት 26 ማክሰኞ ይቀጥላል🔥🔥

🧭ከእኛ ጋር መጸለይ የምትፈልጉ ከታች ባለው ስልክ በመደወል ተቀላቀሉን
0927161858/0968612453
አድራሻ፦ ከሞቢል ካንፋስ በሚወስደው አስፋልት በመኩሪያ ሆቴል በፊት ለፊት ባለው የቀድሞ ኮሮና ገበያ ሳትደርሱ (መርጆይ ፊትለፊት)
👉 የኢትዮጵያ ቤተሳይዳ የወንጌል አማኞች ቤ/ያን
@gospelmissionminisstery
☝️🏿shear 100%
#የትጋት_አመታችን_ነው🏃‍➡️

በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ወንጌል እንዲሰበክ ከፈለጉ:-
0916623103
0911807101

በሰርግ ቢሆን በለቅሶ 
ወንጌል ይሰበካል::

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ 
channel @e4jsong  https://t.me/e4jsong

Group. @e4jesus

https://www.facebook.com/e4j.ethiopea?mibextid=ZbWKwL

   ኢትዮጵያን ለኢየሱስ (E4J)

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

02 Nov, 11:12


#ወንጌል_ተሰብኳል
#ከሞት_በኃላ_ሕይወት_አለ

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ
ቄስ ኃይሉ ዮሐንስ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ በማዕከላዊ ደቡብ ኢትዮጵያ ሲኖዶስ 2 ዙር በፕሬዝደንትነት ያገለገሉ ነበሩ።

ቄስ ኃይሉ ወደ ጌታ በመሄዳቸው ምክንያት ዛሬ ጥቅምት 23 የቀብር ስነስርዓት ላይ
ከሞት በኃላ ሕይወትን የሚሰጠውን እና ተመልሶ የሚመጣውን ኢየሱስ ተሰብኳል
የመካነ ኢየሱስ ቄሶች ተገኝተው በዝማሬ እና ወንጌልን በመስበክ የቀብር ስነስርዓት ፈጽመዋል።

ለእኛ ለአማኞች ተስፋ አለን ከሞት በኃላ ሕይወት አለን ደስ ይበላችሁ::

ለመላው ቤተሰብና ወዳጆች መጽናናት ይሁን።

በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ወንጌል እንዲሰበክ ከፈለጉ:-
0916623103
0911807101

በሰርግ ቢሆን በለቅሶ 
ወንጌል ይሰበካል::

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ 
channel @e4jsong  https://t.me/e4jsong

Group. @e4jesus

https://www.facebook.com/e4j.ethiopea?mibextid=ZbWKwL

   ኢትዮጵያን ለኢየሱስ (E4J)

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

02 Nov, 05:46


#ከሞት_በኃላ_ሕይወት_አለ

ቄስ ኃይሉ ዮሐንስ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ በማዕከላዊ ደቡብ ኢትዮጵያ ሲኖዶስ 2 ዙር በፕሬዝደንትነት ያገለገሉ ነበሩ።

ቄስ ኃይሉ ወደ ጌታ በመሄዳቸው ምክንያት ዛሬ ጥቅምት 23 የቀብር ስነስርዓት ላይ የቤተክርስቲያን መሪዎች ወንጌል እንዲሰበክ ስለተባለ 5:00 ሰዓት ሪፌራል መካነ ኢየሱስ በመገኘት ወንጌል በጋራ እንሰራለን።

መጽናናት ለመላው ቤተሰብ እና ወዳጆች እንዲሁም ቤተክርስቲያን ይሁን።

በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ወንጌል እንዲሰበክ ከፈለጉ:-
0916623103
0911807101

በሰርግ ቢሆን በለቅሶ 
ወንጌል ይሰበካል::

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ 
channel @e4jsong  https://t.me/e4jsong

Group. @e4jesus

https://www.facebook.com/e4j.ethiopea?mibextid=ZbWKwL

   ኢትዮጵያን ለኢየሱስ (E4J)

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

28 Oct, 17:36


#ፀሎት
ሰላም ለእናንተ ይሁን
ጥቅምት 22 ዓርብ ጠዋት 1:00 ስአት ጉዞ ወደ አፖስቶ እንደ ሚደረግ ይታወቃል።

ይሄን ም/ት በማድረግ ሐሙስ ምሽት 11:00 ሰዓት በሀዋሳ ግሬት ኮሚሽን ግቢ እስከ ምሽት 1:00ሰዓት ብቻ ይደረጋል።

ጉዞውን የምትሄዱም የማትሄዱም ጊዜ ያላችሁ ተገኙ።

@e4jsong


ኢትዮጵያን ለኢየሱስ

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

28 Oct, 07:14


#Happy_anniversary E4J
እንኳን አደረሳችሁ
ከሀዋሳ መሄድ የምትፈልጉ
ጠዋት 1:00 ሰዓት ሞኖፖል መካነ ኢየሱስ  እንገናኝ።

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ሕብረት የተመሰረተበት 6ያኛውን  አመት ምክንያት በማድረግ ጥቅምት 22/2017 ዓርብ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ በአፖስቶ ከተማ ወንጌል ይሰበካል።

በዕለቱ ጠዋት ላይ
የስልጠና እና የአንድነት የፀሎት ጊዜ በአፖስቶ ሕይወት ብርሃን
ከሰዓት በኃላ ከአፖስቶ ከተማ አብያተክርስቲያናት ጋር በመተባበር በጎዳናዎች ላይ ወንጌል ይሰበካል።

የየራሳችሁን ትራንስፖርት እና የምሳ ወጪ የምትችሉ ከታች ባሉ ስልክ በመደወል ተመዝገቡ
+251943196205
0916623103
+251920938752
+251955314185
+251932513481

#ማሳሰቢያ ይሄን ፕሮግራም ም/ት በማድረግ ሐሙስ ጥቅምት 21 ከሰዓት በኃላ 11:00 ሰዓት ለዚህ ጉዞ የፀሎት ጊዜ አለ ቦታ ሀዋሳ ግሬት ኮሚሽን ግቢ።

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ 
channel @e4jsong  https://t.me/e4jsong

Group. @e4jesus

https://www.facebook.com/e4j.ethiopea?mibextid=ZbWKwL

   ኢትዮጵያን ለኢየሱስ (E4J)

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

28 Oct, 04:05


ታላቅ የወንጌል ስርጭት በሀዋሳ ዙሪያ በምትገኘው በዶሬ ከተማ ጥቅምት 30/2/17 አ/ም ከ7 :00 ሰዓት ጀምሮ

በቱሎ ጋልጃኖ አጥቢያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን በወጣቶች ዘርፍ በኩል በተዘጋጀው የወንጌል ስርጭት በኢትዮጵያን ለኢየሱስ ሕብሬት ውስጥ የምታገለግሉ ወንድሞች ና እህቶች እንዲሁም በዶሬ ከተማ ያላችሁ ቅዱሳን ና የወንጌል ስርጭት ብድኖች በእለት እዛው ከተማ ላይ በመገኘት ከእኛ ጋር ወንጌል እንድትሰሩ ጥር እናቀርባለን ።
ለበለጠ መረጃ ፦ 0986028402/መልካሙ ሳሙኤል
በተለይ የዶሬ ከተማ ልጆች የሆናችሁ አራችሁን ማገልገል የምትፈልጉ ደውሉልን

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

27 Oct, 16:30


ወንጌል ተሰበከ
በሀዋሳ በታቦር ሕይወት ብርሃን የ "ቢ" #B ኳየር መዘምራን ከተመሰረተ 30ኛ አመታቸውን ምክንያት በማድረግ አንዳንዶች ከኔ ልጆቻቸውን በመገኘት ከትንታግ የወንጌል ስርጭት ጋር በመሆን በጎዳና ላይ ወንጌል ሰብከዋል።

ይሄን ሁሉ አመት የመራችሁ እግዚአብሔር የታመነ ነው በቀሪ የሕይወት ዘመናችሁም ይሄን ወንጌል ታስቀጥሉ ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
#ወንጌል_በሁሉም_ለሁሉም_የሚሰበክ #የምስራች_ዜና_ነው::

በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ወንጌል እንዲሰበክ ከፈለጉ:-
0916623103
0911807101

በሰርግ ቢሆን በለቅሶ 
ወንጌል ይሰበካል::

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ 
channel @e4jsong  https://t.me/e4jsong

Group. @e4jesus

https://www.facebook.com/e4j.ethiopea?mibextid=ZbWKwL

   ኢትዮጵያን ለኢየሱስ (E4J)

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

27 Oct, 04:45


ዛሬ እሁድ ጥቅምት 17
ከአንድ ከቤተክርስቲያን ኳየር ጋር በመሆን በጎዳና ወንጌል ይሰበካል
መሰብሰቢያ ቦታ ታቦር ሕይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን
11:00 ስዓት እንገናኝ

@e4jsong

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

25 Oct, 17:57


#Happy_anniversary E4J
እንኳን አደረሳችሁ
ከሀዋሳ መሄድ የምትፈልጉ
ጠዋት 1:00 ሰዓት ሞኖፖል መካነ ኢየሱስ  እንገናኝ።

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ሕብረት የተመሰረተበት 6ያኛውን  አመት ምክንያት በማድረግ ጥቅምት 22/2017 ዓርብ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ በአፖስቶ ከተማ ወንጌል ይሰበካል።

በዕለቱ ጠዋት ላይ
የስልጠና እና የአንድነት የፀሎት ጊዜ በአፖስቶ ሕይወት ብርሃን
ከሰዓት በኃላ ከአፖስቶ ከተማ አብያተክርስቲያናት ጋር በመተባበር በጎዳናዎች ላይ ወንጌል ይሰበካል።

የየራሳችሁን ትራንስፖርት እና የምሳ ወጪ የምትችሉ ከታች ባሉ ስልክ በመደወል ተመዝገቡ
+251943196205
0916623103
+251920938752
+251955314185
+251932513481

#ማሳሰቢያ ይሄን ፕሮግራም ም/ት በማድረግ ሐሙስ ጥቅምት 21 ከሰዓት በኃላ 11:00 ሰዓት ለዚህ ጉዞ የፀሎት ጊዜ አለ ቦታ ሀዋሳ ግሬት ኮሚሽን ግቢ።

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ 
channel @e4jsong  https://t.me/e4jsong

Group. @e4jesus

https://www.facebook.com/e4j.ethiopea?mibextid=ZbWKwL

   ኢትዮጵያን ለኢየሱስ (E4J)

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

25 Oct, 17:02


ሰላም ለእናንተ ይሁን
አሁን 3:00 ሰዓት ላይ
የአፖስቶ የወንጌል ዘመቻ ፖስተር ፖስት ይደረጋል በዚህ ግሩፕ
እና በዚህ ሕብረት የፌስቡክ ፔጅ ላይ ስለዚህ ተመሳሳይ ሰዓት ሁላችንም በየፌስቡኮቻችን ከፔጁ ሼር እናደርጋለን
ተባረኩ።

E4J page link
https://www.facebook.com/e4j.ethiopea?mibextid=ZbWKwL


@e4jsong

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

25 Oct, 14:47


ስሙት በጌታ

በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ወንጌል እንዲሰበክ ከፈለጉ:-
0916623103
0911807101

በሰርግ ቢሆን በለቅሶ 
ወንጌል ይሰበካል::

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ 
channel @e4jsong  https://t.me/e4jsong

Group. @e4jesus

https://www.facebook.com/e4j.ethiopea?mibextid=ZbWKwL

   ኢትዮጵያን ለኢየሱስ (E4J)

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

25 Oct, 08:24


ፀጋው እና ችሎታው ያላችሁትን ዕድሉን ተጠቀሙ

@e4jsong

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J

24 Oct, 18:35


ነገረ ክርስቶስ በተመለከተ የትኛውንም ጥያቄ በ @tberhanu እና @Tesega አጋሩን።

Follow GCMEHawassa on:
Telegram | Facebook