SKY ስፖርት ET

@skysport_ethiopia


ይህ SKY ስፖርት ET በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው !
_______________________
👉 አስተያየት ካሎት ☞ @SkySportETH_bot
____________________________

ለማስታወቂያ ስራ በ➜ @Abe_Esuba ወይም
@utopia1a ላይ አናግሩን

website: www.eskaysportet.com

SKY ስፖርት ET™ (Amharic)

ይህ SKY ስፖርት ET™ በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው! አስተያየት ካሎት ለማስታወቂያ ስራ በ @SkySportETH_bot ላይ ወይም @Abe_Esuba ወይም @utopia1a ላይ አናግሩን! በትምህርት በሚፈልጉ ውይይቶችና ስፖርታዊ መረጃዎችን በተመለከተ እንዲረዱ ለማድረግ እና ለእርስዎ ህይወት ስለሚፈልጉ በትኩሳቸው በተመለከተ እንዲረዱ ለማግኘት የቻናሉ ማህበረሰብዎን ይጠቀሙ! በትምህርት መረጃዎችን ለመረጋጋት በአማርኛ፣ በእንግሊዝኛ ወይም በእንግሊዝኛ መካከል ይጠቀሙ፡፡ ከዚህም በታች ዜናዎችን ለማስታወቅ ምን ማስገንባት አለበት፡፡ ለምሳሌ ለአዲስ መረጃ ሃላፊነትንና ትምህርትን እና መልስን አሳስባለን! በትኩስ ቻናሉ ላይ በመረጃዎች ላይ እንዴት ማሰናፍ እንዳለበት ለአገልግሎቱ እና ለበለጠ ህይወት እንዲደረስን ይፈልጋል፡፡ SKY ስፖርት ET™ በተፈለገው በአማርኛ ለመረጃዎትን ለመግዛት ለግለሰበት ድምፅ፣ በግለሰበት እና በመብራት መዝገበ ስራ ምን ማለት ነው ይህም አድራሻ ምን ማለት ነው እና መረጃዎቹን ለማግኘት ለሌላው ስራ ምን ማለት ነው አለብዎት ፡፡

SKY ስፖርት ET

22 Oct, 12:01


⚪️ ቶኒ ክሮስ አሰልጣኝ እንደማይሆንና አሰልጣኝ የመሆን እቅድም እንደሌለው ለዘአትሌቲክስ ተናግሯል።

(ፋብሪዚዮ ሮማኖ)

@SkySport_Ethiopia
@SkySport_Ethiopia

SKY ስፖርት ET

22 Oct, 11:50


ኑኖ ኢስፕሪቶ ሳንቶ የኖቲንግሃም አሰልጣኝ ከሆነ ጊዜ ጀምሮ ከክሪስ ዉድ በላይ ግብ ያስቆጠሩት ኤርሊንግ ሀላንድ እና ኮል ፓልመር ብቻ ናቸው።

@SkySport_Ethiopia
@SkySport_Ethiopia

SKY ስፖርት ET

22 Oct, 11:40


➢ የውድድር ዘመኑ ከመጀመሩ በፊት ኑኖ ኢስፔሪቶ ሳንቶ በፕሪምየር ሊጉ ቀድመው ይሰናበታሉ ተብለው ከታሰቡት አሰልጣኞች 2ኛ ደረጃ ተሰጥቶት ነበር። ነገር ግን አሰልጣኙና ቡድኑ ኖቲንግሀም ፎረስት በመጀመሪያዎቹ ስምንት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች፡-

■ 8 ጎሎች ተቆጥሮባቸዋል
■ በሊጉ ምርጥ የተከላካይ ክፍል በመገንባት 2ኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ
■ የተሸነፉት አንድ ጨዋታ ብቻ ነው
■ በሁሉም ውድድሮች የሊጉ መሪ ሊቨርፑልን ያሸነፈ ብቸኛ ቡድን ናቸው

Respect 👏

@SkySport_Ethiopia
@SkySport_Ethiopia

SKY ስፖርት ET

22 Oct, 11:36


#Infinix_TV

አዲሱ ኢንፊኒክስ TV X5 ከጥግ እስከ ጥግ ያለምንም የስክሪን ገደብ እየተመለከቱ እስኪመስሎት ድረስ ፍሬም አልባ ወይም Bezel Less ተደርጎ ተመርቷል ይህም በቴሌቭዥኖት የሚያዩት ምስልን ከዕውነታ መለየት እሰኪያቅት ድረስ ልዩ ያደርገዋል፡፡

@Infinix_Et | @Infinixet

#InfinixTVX5 #Infinix #ElevateYourSpace #Perfectview #tvx5

SKY ስፖርት ET

22 Oct, 11:30


ክርስቲያን ቤንቴኬ የ2024 MLS ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ መሆን ችሏል።👏

@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia

SKY ስፖርት ET

22 Oct, 11:16


በአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ብዙ ሀትሪክ መስራት የቻሉ ተጨዋቾች!🇪🇺📈

[via Transfermarkt]

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia

SKY ስፖርት ET

22 Oct, 11:01


90 MIN'S በዚህ ሳምንት የሚደረጉ የሶስተኛ ዙር የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ጫወታዎችን ውጤት በዚህ መልኩ ተይብየዋል!

@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia

SKY ስፖርት ET

22 Oct, 11:00


በ1 የፕሪሚየር ሊግ ቡድን ብዙ የግብ አስተዋፅኦ ያደረጉ ተጫዋቾች...

@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia

SKY ስፖርት ET

22 Oct, 10:30


🗣️ ሰር አሌክስ ፈርጉሰን፡ "ትልቁ አላማዬ ሊቨርፑልን ከእንግሊዝ ንግስናቸው ማውረድ ነበር ፤ እና ያንንም አድርጌ አሳይቻለሁ"

@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia

SKY ስፖርት ET

22 Oct, 10:15


ኔይማርን ወደ ፒኤስጂ ከመሄዱ በፊት ሜሲ እና ሱዋሬዝ የነገሩት ንግግር:

"ኔይማር ሁሉን ነገር ማሸነፍ ከፈለክ እዚህ ከኛ ጋር ቆይ ወይም ወደ እንግሊዝ ሄደህ ለማንችስተር ሲቲ ፈርም እዛ የተሻለ እግር ኳስ አለ! በባርሴሎና ከቆየህ በእርግጠኝነት ባላንዶር ታሸንፋለህ!"

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia

SKY ስፖርት ET

22 Oct, 10:07


🗣|| ዴቪድ ኦርነስታይን የፔፕ በማንቺስተር ሲቲ መቆየት እና አለመቆየት በማንቺስተር ሲቲ የጥፋተኛነት ውሳኔ ላይ ይመረኮዝ እንደሆነ:

" ባደረኩት ማጣራት ያገኘሁት ነገር ቢኖር ማንቺሰተር ሲቲ ጥፋተኛ ቢባል እንኳን እንደውም  ፔፕ ጋርድዮላ በክለቡ ለረጅም አመታት የመቆየታቸው እድል እንደሚሰፋ ነው።"

@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia

SKY ስፖርት ET

22 Oct, 09:50


የLive Score የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሳምንቱ ምርጥ 11 !

@SkySport_Ethiopia
@SkySport_Ethiopia

SKY ስፖርት ET

22 Oct, 09:40


➢ ሮበርት ሌዋንዶውስኪ ዘንድሮ በስፔን ላሊጋው ከተከታዮቹ አዮዜ ፔሬዝና ኪሊያን ምባፔ በእጥፍ የሚበልጡ ጎሎችን አስቆጥሯል!👏🔝

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia

SKY ስፖርት ET

22 Oct, 09:20


የፈረንሳይ ሊግ 1 ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች !

@SkySport_Ethiopia
@SkySport_Ethiopia

SKY ስፖርት ET

22 Oct, 09:05


በዚህ አመት(እስካሁን ባለው) በጣም ያበሳጫቹ ተጫዋች ማነው?🤔👇🏻

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia

SKY ስፖርት ET

22 Oct, 08:24


ሄክተር ቢለሪን:

"ከአርቴታ ጋር ትንሽ ጊዜ ነበረኝ ፤ ለኔ እሱ የተካነ አሰልጣኝ ነበር!የፔፕ ቀኝ እጅ ከመሆኑ በፊትም ቢሆን እግርኳስን የሚረዳበት መንገድም አስደናቂ ነበር! ከኔ በተሻለ በተለያዩ እይታዎች እግር ኳስን ይመለከታል!"🧠

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia

SKY ስፖርት ET

22 Oct, 08:13


ውዝግብ ለፈጠረባቹ ሰዎች የኮል ፓልመር ንግግር ዘንድሮ ባሎንዶርን አሸንፋለሁ ሳይሆን በምስሉ ላይ እንደምታዩት👆:

"ጠንክሬ ከሰራሁኝ አንድ ቀን (ባሎንዶርን) እንደማሳካው አምናለሁ"

ሲል ነው የተናገረው።

(Via TNT SPORTS)

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia

SKY ስፖርት ET

22 Oct, 08:01


🇮🇹 የጣሊያን ሴሪ ኤ የ8ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ውጤትና የሊጉ የደረጃ ሠንጠረዥ!

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia