ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ትሮል

@man_united_ethio_fans_troll


ይህ የተወዳጇ ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ትሮል ቻናል ነው!!!

Contact @Surared

ዋና ቻነል 👉 @Man_united_ethio_fans

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ትሮል

22 Oct, 13:24


ምንድነው የኔ እህት ምን እንታዘዝ 🫢

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ትሮል

22 Oct, 13:15


ወይ ጥሩ ተናገር ወይም ዝም በል 🙂‍↕️

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ትሮል

22 Oct, 13:12


የፋርጤ ፈገግታ ግን another level 💀

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ትሮል

22 Oct, 13:06


አህያው አሳዘነኝ 💀

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ትሮል

22 Oct, 13:01


ፓልመርን ሲያገኙት 💀

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ትሮል

22 Oct, 12:59


Chela fans after the game 💀

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ትሮል

22 Oct, 12:22


run run 😁

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ትሮል

22 Oct, 10:54


አስቡት ነውጠኛውን ኤሪክ ካንቶና ገላጋይ ሆኖ ስትመለከቱት ? 😁

እንደነዚህ አይነት ታሪካዊ ምስሎችን ለማግኘት እናንተ የሚጠበቅባችሁ ከታች ያለውን ሊንክ መጫን ብቻ ነው። 👇

👉 https://t.me/+X-Evj76PTtwxZGZk
👉 https://t.me/+X-Evj76PTtwxZGZk

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ትሮል

22 Oct, 10:07


Low budget VINI

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ትሮል

22 Oct, 05:10


እሱ በደደበ ቻናሉ ምን በወጣው

የዩናይትድ ደጋፊ አሰዳቢ የክብር ዶክተር ድንጋይ 💪

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ትሮል

21 Oct, 19:40


ሌኒ እንደኔ የናፈቀው 😍😍

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ትሮል

21 Oct, 17:01


እውነትም low IQ 💀

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ትሮል

21 Oct, 16:12


ኒማኒያ ቪዲች 🗣

"የተሰበረ አፍንጫህን ማስተካከል ትችላለህ  አንድ ሰው ጎል እንዲያገባ ከፈቀድክለት ግን ኩራትህን ማስተካከል አትችልም !

2020 ላይ በ200,000 ድምፅ በስካይ ስፖርት አስተናጋጅነት በተደረገ የህዝብ አስተያየት ኔማንያ ቪዲች በፕሪሚየር ሊጉ ታሪክ ምርጡ ተከላካይ ተብሎ ተመርጧል ..... ከጆን ቴሪ፣ ቨርጂል ቫን ዳይክ እና ሪዮ ፈርዲናንድ ልቆ በመብለጥ ነው መመረጥ የቻለው

ከታላላቅ ተከላካዮች አንዱ ዛሬ ልደቱን እያከበረ ይገኛል .......

ቪዲች በማንቸስተር ዩናይትድ ቤት ያለው ቁጥር

🏟 211 ጨዋታ
⛔️ 95 ክሊን ሺት
⚽️ 15 ጎል
🏆 5 ፕሪምየር ሊግ
🏆 3 ሊግ ካፕ
🏆 1 ሻምፕዮንስ ሊግ
🏆ሁለት ጊዜ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል

ዛሬ 4⃣3⃣ ዓመቱ ነው ! 🎂


| @Peasantphilosopher

ቪዲች 🤌❤️

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ትሮል

21 Oct, 15:30


ለቼላ ደጋፒው ጀለስ editing ካሳየሁት በኋላ 💀

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ትሮል

21 Oct, 15:19


ሰንጋው 💀

©️ @Bishawbekel

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ትሮል

21 Oct, 13:54


ካሁን በኋላ ከአርሰናል ደጋፊዎች ጋር ጨዋታ የምናይበት መንገድ 😂

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ትሮል

21 Oct, 12:49


Cole ፋልመር 💀