English For Ethiopia - በቀላሉ

@english_ethiopian


A place to learn English easily.

Owner - @Samson_G

Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian

English For Ethiopia - በቀላሉ (Amharic)

እርስዎ ላይ የእንግሊዝኛን መማር የሚመለከተው ቦታ ነው - በቀላሉ! ይህ ፖስት በተጨማሪ አባል የእንግሊዝኛን መማር ውስጥ እንዴት በተለያዩ መረጃዎች ንግግርና ውብ የሆነው እንዲሁም የሚያዳብር መረጃዎች እንዴት በእንግሊዝኛ ወደሚቀርብና በአረጋይና በማህበራዊ ምክሲ መማር ፈቃድ እንዴት የምንችል ነው። በተጨማሪ አባል ለመረጃ መልእክት፣ እና መረጃ የተጠቀሰውን መሳሪያዎች እንዴት ያግኙታል። በቀላሉ ላይ ያሉትን ገጽታዎች በማስገባት እና ማክበር ሊቻለው የመመዝገቢ መሰረት ነው። የተጨማሪ አባል - @Samson_G ለመሆኑ በመጫን ሊይዝን ያስፈልገና ዘግተህ የባንክ በርት ማስፋፋት ማሻሻል ብለዋል። በስልክ የተያዯችበት ለዳይሬክተን እና በሳቅ ላይ መረጃ ለዋጋ ይኖራል: https://telega.io/c/English_Ethiopian

English For Ethiopia - በቀላሉ

22 Oct, 14:34


#Advertisement

በፍፁም ሊያመልጣችሁ የማይገባ የቴሌግራም ኤርድሮፕ ነው። ኖትኮይን እና ዶግስ ለብዙዎች ብዙ ዶላር መክፈላቸው ይታወሳል። አሁን ደግሞ የራሳቸው የኖትኮይን አባላት ያሉበት #boinkers ነው። በቅርቡ ሊስት ይደረጋል።

እንዲሁም በየሳምንቱ አንዴ ከ500- እስከ 82,000 ብር የሚያሸልም ውድድርም አላቸው።

ለመጀመር ከታች ያለው ሊንክ ይጠቀሙ
👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/boinker_bot/boinkapp?startapp=boink472564792

English For Ethiopia - በቀላሉ

22 Oct, 04:33


It's near • ቅርብ ነው ለማለት

✔️ It's close by.
✔️ It's just around the corner.
✔️ It's a stone's throw away.
✔️ It's just a breath away.
✔️ It's with in walking distance.
✔️ It's right here.
✔️ It's within easy reach.
✔️ It's in spitting distance.
✔️ It's nearby.
✔️ It's in the vicinity.

❤️ @English_Ethiopian
🌐 Follow Us

English For Ethiopia - በቀላሉ

21 Oct, 05:48


🎂It's my birthday • ልደቴ ነው ለማለት

✔️ I'm marking the day I was born.
✔️ I'm celebrating another trip around the sun.
✔️ It's my personal holiday.
✔️ It's the day I came into this world.
✔️ I'm enjoying my annual milestone.
✔️ I'm the honored birthday guest!
✔️ Here's to another amazing year of my life, happy birthday to me!

በነገራችን ላይ ዛሬ የተወለድኩበት ቀን ነው - Wish me a happy birthday! 🕯🎁

❤️ @English_Ethiopian
🌐 Follow Us

English For Ethiopia - በቀላሉ

20 Oct, 04:32


Vocabulary • መዝገበ ቃላት

Perplexing • ፐርፕለክሲንግ [adjective]
      ግራ የሚያጋባ ፣ የሚያደናግር

Diligent • ዲሊጀን' [adjective]
      ትጉህ

Mitigate • ሚቲገይት [verb]
      መቀነስ ፣ ማቅለል (ስቃይን ፣ ችግርን)

Ambition • አምቢሽን [noun]
      ጥልቅ ፍላጎት ፣ ምኞት

Fortitude • ፎርትቱድ [noun]
      ጠንካራነት ፣ ፅናት

❤️ @English_Ethiopian
🌐 Follow Us

English For Ethiopia - በቀላሉ

19 Oct, 04:11


❤️ @English_Ethiopian
🌐 Follow Us

English For Ethiopia - በቀላሉ

18 Oct, 04:14


🐱 Tip of the day

በእንግሊዘኛ መዝገበ ቃላት ከ አንድ ወይም ሁለት ቃላት ውጪ (Spiv) በ "V" የሚጨርስ ምንም ቃል የለም። "ቭ" በሚል ድምፅ የሚያልቁ ቃላት ሁሉም "Ve" ብለው ነው የሚጨርሱት።

Eg:
Love, Dove, Glove, Give, Sleeve, Drive, Save, Move, Live, Leave, Believe, Wave, Serve ...

❤️ @English_Ethiopian
🌐 Follow Us

English For Ethiopia - በቀላሉ

17 Oct, 05:11


❤️ @English_Ethiopian
🌐 Follow Us

English For Ethiopia - በቀላሉ

16 Oct, 04:18


🐱 Tip of the day

Adjectives Vs Adverbs

⭐️ Adjectives (ቅፅል) : የምንጠቀምባቸው nouns ወይም pronouns ለመግለፅ ነው።

🟢 ብዙ ጊዜ የሚመልሱት ጥያቄም ምን አይነት ፣ የትኛው ፣ ስንት የሚሉትን ነው።

Eg:
✔️ She is a careful driver. (Careful ይአሚለው ቅፅል Driver የሚለውን noun ይገልፃል።)

✔️ That's an easy task. (Easy የሚለው ቅፅል task የሚለውን noun ይገልፃል።)

⭐️ Adverbs (ተውሳከ ግስ) : የምንጠቀምባቸው verbs, adjectives እና ሌሎች adverbs ለመግለፅ ወይም ለማስተካከል ነው።

🟢 ብዙ ጊዜ የሚመልሱት ጥያቄ እንዴት ፣ መቼ ፣ የት ፣ ለምን ፣ መጠን (very, extremely, too, hardly...) ፣ ድግግሞሽ የመሳሰሉትን ነው።

🟢 Adverbs አብዛኞቹ -ly ብለው ነው የሚያልቁት ነገር ግን ሁሉም አይደሉም።

Eg:
✔️ She drives carefully. (Carefully የሚለው ተውሳከ ግስ drives የሚለው verb ይገልፃል።)

✔️ He completed the task easily. (Easily የሚለው ተውሳከ ግስ completed የሚለውን verb ይገልፃል።)

❤️ @English_Ethiopian
🌐 Follow Us

English For Ethiopia - በቀላሉ

14 Oct, 04:51


You should watch this...

❤️ @English_Ethiopian
🌐 Follow Us

English For Ethiopia - በቀላሉ

13 Oct, 05:41


❤️ @English_Ethiopian
🌐 Follow Us

English For Ethiopia - በቀላሉ

12 Oct, 04:23


ትክክለኛው መልሱ

❤️  It's its responsibility.

It's - it is ወይም ደሞ It has ለሚለው ነው ለማሳጠር የምንጠቀምበት።

Its - የሚለው ደሞ ዋንነት ለመግለፅ ነው ለነገር ወይም የእንስሶች ሆኖ የሱ ለማለት (ለወንዶች his ለሴቶች ደሞ her) እንደምንጠቀመው ማለት ነው።

It's its responsibility.
It is its responsibility.
እሱ (ነገሩ) የሱ (የነገሩ/እንስሳው) ሀላፊነት ነው።

❤️ @English_Ethiopian
🌐 Follow Us

English For Ethiopia - በቀላሉ

11 Oct, 04:11


React to the correct answer:

💡which sentence is correct?

❤️ It's its responsibility.

👍 Its it's responsibility.

😍 Both sentences are wrong.

English For Ethiopia - በቀላሉ

10 Oct, 04:32


❤️ @English_Ethiopian
🌐 Follow Us