ETHIO ARSENAL

@ethio_arsenal


–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.

–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________

📥 ለማስታወቂያ ስራ : @Mex_classic

https://telega.io/c/ETHIO_ARSENAL

ETHIO ARSENAL (Amharic)

ኤቲዮ አርሰናል ስነስር ድርጅት በኢትዮጵያን ማውጣት ነው። ይህን የሚገኝለት የሆሻን እርምጃዎች እና ጥራት የምንወዳደር ስለ አርሰናል በመረጃዎች እና በልብ እንዲናገኝ ነው ተጠናቂዎችን የመረጡ መንገዶች ናቸው። የቴሌግራም ኣፕ በዓለም ብርሃንን እና ስነስር መረጃዎችን መመልከት የምንችልበትን ሁኔታ አገኛለሁ። ለማስታወቂያ ስራ እባኮትን @Mex_classic ይመልከቱ።

ETHIO ARSENAL

22 Oct, 12:16


ኦፕታ የዘንድሮው የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የማሸነፍ ቅድመ ግምቱን ሲያስቀምጥ ለአርሰናል 11% ግምት ተሰጥቶታል ።

ኦፕታ ከአርሰናል የተሻለ የማሸነፍ ንፃሬ የሰጠው ለማንቸስተር ሲቲ ብቻ ነው ።

SHARE'  @ETHIO_ARSENAL

ETHIO ARSENAL

22 Oct, 11:44


ዛሬ የሚደረጉትን የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎችን በነፃ  ለመመልከት ከስር start ወይም LIVE ሚለውን ይጫኑ።

ETHIO ARSENAL

22 Oct, 11:44


የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️

ETHIO ARSENAL

22 Oct, 11:40


🚨 ጃክ ዊልሸር በኖርዊች ሲቲው ዋና አሰልጣኝ ዮሃንስ ሆፍ ቶረፕ ሰር በመሆን ለመስራት ከአርሰናል U18 አሰልጣኝነት ይሰናበታል።

ነገ የአርሰናል U18 አሰልጣኝ ሆኖ የመጨረሻ ቀኑን የሚያሳልፍ ሲሆን ሃሙስ የኖርዊች ሲቲ አሰልጣኝ ስታፍ አባል በመሆን ስራውን ይጀምራል።[David Ornstein]

"SHARE"   @ETHIO_ARSENAL

ETHIO ARSENAL

22 Oct, 11:17


ከቴይለር ድንቅ ውሳኔዎች መካከል 🤌

SHARE @ETHIO_ARSENAL

ETHIO ARSENAL

22 Oct, 10:01


▪️|| fotmob ያወጣዉ ግምታዊ አሰላለፍ !

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL

ETHIO ARSENAL

22 Oct, 09:40


#OFFICIAL

ክለባችን አርሰናል በመጪው እሁድ በኤምሬትስ ሊቨርፑልን የሚገጥምበት ጨዋታ የማንችስተር ከተማ ተወላጁ አንቶኒ ቴይለር በዋና ዳኝነት ይመሩታል።

SHARE @ETHIO_ARSENAL

ETHIO ARSENAL

22 Oct, 09:05


#ኦርጅናል

ARSENAL AWAY KIT  2024/25
Player Version

በሁሉም ሳይዝ እኛው ጋር ያገኛሉ ! ይደውሉ 0922121794

አድራሻ : መገናኛ ከዘፍመሽ ዝቅ ብሎ  ዋች ህንፃ ፊት ለፊት በሱፍቃድ የገበያ ማዕከል ውስጥ ያገኙናል ።

ETHIO ARSENAL

22 Oct, 08:19


•|| ከማንችስተር ሲቲ ጋር ስለነበረው የ 2-2 ጨዋታ ዚኒ ! 🗣

"ከጨዋታው ቡሃላ ግሩፕ ውስጥ 'እናንተ ተዋጊዎች! ፤ ተዋጊዎች ናችሁ' ብዬ ተናግሬ ነበር። ምክንያቱም ሁለተኛው አጋማሽ የማይታመን ነበር። ከአለም ምርጥ ከሆነው ቡድን ጋር መጫወት ከባድ ነበር"

"SHARE". @ETHIO_ARSENAL

ETHIO ARSENAL

22 Oct, 08:09


Original Puma futsal boots 😮‍💨
40 ቁጥር #ብቻ
አድራሻ 👉🏽አዳማ , ወደ ሌሎች ከተሞች እንልካለን
Inbox @meinboxme

ETHIO ARSENAL

22 Oct, 07:59


💬ቶኒ አዳምስ ( የቀድሞ የክለባችን ተጨዋች)

"በ2005 የቻምፒዮንስ ሊግ ሊቨርፑል ማንም ሳይገምተው ቻምፒዮንስ ሊግን አሸንፏል ቶተንሀም በ2019 ፍፃሜ ደርሷል ቶተንሀም ይሄን ካደረገ ማንም ማድረግ ይችላል ማለት ነው የዘንድሮ አርሰናል የቻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ ማሸነፍ ይችላል::"

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL

ETHIO ARSENAL

22 Oct, 07:48


ጠያቂ ፦ አርሰናል ተጫዋቾች ቀይ ካርድ ከማየት ለማስቆም አትሞክርም ፦

አርቴታ ፦ " በየሳምንቱ እነግራቸዋለሁ ፤ እናም ተነጋግረን ጨርሰን ልክ ወደ ሜዳ ሲገቡ ቀይ ካርድ ያያሉ ፤ ከዛም መልሼ አስጠንቀቅቻለሁ እሺ ብለውኝ በሳምንቱ ቀይ ካርድ ያያሉ ።":ሲል ተናግሯል ። 😂

SHARE" @ETHIO_ARSENAL

ETHIO ARSENAL

22 Oct, 07:44


ኤምሬት ስታዲየምን ለማደስ መመርመር የጀመሩት በአሜሪካ ሚገኘውድ ሶፊያ ስታዲየም የሰሩት ድርጅት ሲሆኑ ኤምሬትስ ከታደሰ አሁን ካለው 62,000 አካባቢ ወደ 75,000 ደጋፊዎችን መያዝ እንዲችል ተደርጎ ለመስራት እቅድ ተይዟል ስታዲየሙን ለማደስ እስከ 900M£ ሊፈጅ ይችላል::

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL

ETHIO ARSENAL

22 Oct, 07:36


10 ቀናት ብቻ የቀሩትን Tomarket አሁኑኑ ጀምራችሁ ጥሩ ገንዘብ መስራት ትችላላችሁ 👇

https://t.me/Tomarket_ai_bot/app?startapp=0001ieXD

ETHIO ARSENAL

22 Oct, 07:34


ክለባችን ማርቲን ኦዴጋርድ ከመጪው የሀገራት ጨዋታ በፊት እንደሚመለስ ተስፋ አድርገዋል

ከጉዳቱ ማገገሚያ ጊዜ ጀምሮ በጥቅምት መጨረሻ ላይ ወደ ሜዴ እንዲመለስ እቅድ ተይዟል ነገርግን ተጨዋቹ በደንብ ሳያገግም ወደ ሜዳ አስገብተው በድጋሚ እንዳይጓዳ ሪስክ መውሰድ አይፈልጉም::

- CHARLES WATTS

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL

ETHIO ARSENAL

22 Oct, 07:27


ክለባችን በሳምንቱ መጨረሻ ከሊቨርፑል ጋር በሚያደርገው ጨዋታ ላይ ሳካ እንዲኖር የተቻላቸውን ሁሉ ያደርጋሉ::

- Charles watts

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL

ETHIO ARSENAL

22 Oct, 07:05


በመርካቶ በተፈጠረው ነገር ሁሉ በቻናላችን ስም ከልብ ማዘናችንን እንገልፃለን 😔💔

SHARE| @ETHIO_ARSENAL