DREAM SPORT

@dream_sport


ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #DREAMSPORT ነው።

- የሀገር ውስጥ ዜናዎች
- የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች
- ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች
- ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ
- የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ

ለማስታወቂያ ስራ @Abuki_S ላይ አናግሩን።

DREAM SPORT ™ (Amharic)

የDREAM SPORT ™ እናትን እና አዋቂዎችን ለመቀበል አብዛኞችን ይፈልጋሉ። ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን ከፍጥነት በተያያዘ መረጃዎች፣ ሀገርና አውሮፕ መረጃዎችን አልተቀበልም። በትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎችን እንዲያጋኙ ለመብራት እና ለመረጃለም፣ ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ ለማስታወቂያ ለአምላክዎ @Abuki_S ተዘጋጁ። እናትን ይጎበኙ።

DREAM SPORT

22 Oct, 12:34


የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሳምንቱ ምርጥ ቡድን !

[ Who Scored ]

@DREAM_SPORT

DREAM SPORT

22 Oct, 10:50


⚪️ ቶኒ ክሩስ የእቅዱ አካል ስላልሆነ አሰልጣኝ አልሆንም ብሏል።

@DREAM_SPORT

DREAM SPORT

22 Oct, 10:42


🚨 𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆:

ፈርሚን ሎፔዝ በባርሴሎና እስከ ሰኔ 2029 የሚቆይ አዲስ ኮንትራት ሊፈራረም ነው! 🔐

ፌርሚን ከማርክ በርናል በኋላ አዲስ ኮንትራት የሚፈራረም ሲሆን ባርሳም የእድሳት እቅዳቸውን ይቀጥላል።

↪️ ቀጣዮቹ፡ ጋቪ፣ ፔድሪ እና ንግግሮች ከዴ ዮንግ እና አራውሆ ጋርም ይቀጥላሉ… በጁላይ ላሚን በመጠበቅ ላይ ናቸው

@DREAM_SPORT

DREAM SPORT

22 Oct, 07:15


በዚ ሳምንት በተደረጉ ጨዋታዎች የትኛው ተጫዋች ያሳየው አቋም አስደነቃቹ ?

ለኔ ላቪያ ለናንተስ ? 👇🏾

@DREAM_SPORT

DREAM SPORT

22 Oct, 06:17


ባየር ሙኒክ እና ማርሴ ማርከስ ራሽፎርድን ከማንችስተር ዩናይትድ ለማስፈረም የሚደረገውን ፋክክር ተቀላቅለዋል። ፒኤስጂም ቢሆን አሁንም እንግሊዛዊውን የክንፍ መስመር ተጫዋች የማስፈረም ፍላጎት አላቸው።

[TEAMTALK]

@DREAM_SPORT

DREAM SPORT

22 Oct, 06:07


"በአሁኑ ሰአት የአለማችን ምርጡ ተጫዋች ማነው?

ሀሪ ኬን 🗣

ሊዮኔል ሜሲ በድጋሚ ድንቅ ኮፓ አሜሪካን አሳልፏል አሁንም በከፍተኛ ደረጃ እየተጫወተ ይገኛል።" 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏆

@DREAM_SPORT

DREAM SPORT

22 Oct, 05:52


Lionel messi X Bad bunny 😮‍💨

@DREAM_SPORT

DREAM SPORT

22 Oct, 05:43


በአርሳናል የ እግርኳስ ክለብ የምንግዜም ምርጥ አሰልጣኞች የሚመደቡት አርሴን ቬንገር ዛሬ የልደት ቀናቸው ነው።

🫱🏾‍🫲🏼 1235 ጨዋታዎች
☑️707 ጨዋታዎችን አሸነፈ
3x 🏆 ፕሪምየር ሊግ ዋንጫ
7x 🏆 ኤፍኤ ዋንጫ
7x 🏆 ኮሚኒቲ ሺልድ
1 x 🥈 ዩሮፓ ሊግ

LEGEND 🇫🇷

@DREAM_SPORT

DREAM SPORT

22 Oct, 05:31


ጫማ ልሰቅል ስትል የገጠመህ ነገር ?

ቶኒ ክሩስ 🗣 በጣም ከባዱ ነገር ለአንቾሎቲ እና ለልጄ ጡረታ ልወጣ እንደሆነ መንገር ነበር በጊዜው በጣም ከብዶኝ ነበር።

[MARCA]

@DREAM_SPORT

DREAM SPORT

22 Oct, 05:12


በፈረንሳይ አዲስ ሂወት የጀመሩት ሜሰን ግሪንውድ እና ሀሪኤት ሮብሰን ሁለተኛ ልጃቸውን እየጠበቁ እንደሆነ ይፋ አድርገዋል።

ግሪንውድ በፈረንሳይ ሊግ 1 በ 8 ጨዋታ 8 የግብ ተሳትፎ ማረግ ችሏል።

ON FIRE 🔥

@DREAM_SPORT

DREAM SPORT

22 Oct, 05:06


🤗 ሮናልዶ በመጨረሻ በብስክሌት 13,000 ኪሎ ሜትር ከ6 ወር ከ20 ቀን የተጓዘውን ሰው አግኝቶታል…

ለክርስቲያኖ ሮናልዶ ሲል ነው በብስክሌይ ከቻይና ወደ ሳውዲ አረቢያ የመጣው።

@DREAM_SPORT

DREAM SPORT

22 Oct, 03:56


BREAKING

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ኢትዮጵያ የ2029ኑ የአፍሪካ ዋንጫ ለማዘጋጀት ይፋዊ ጥያቄ አቀረቡ!

#AFCON

(EBC)

@DREAM_SPORT

DREAM SPORT

22 Oct, 03:52


🇪🇺 ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች

01:45 | ኤሲ ሚላን ከ ክለብ ብሩጅ
01:45 | ሞናኮ ከ ሬድ ስታር ቤልግሬድ
04:00 | አርሰናል ከ ሻካታር
04:00 | አስቶን ቪላ ከ ቦሎኛ
04:00 | ጅሮና ከ ስሎቫን ብራቲስላቫ
04:00 | ጁቬንቱስ ከ ስቱትጋርት
04:00 | ፒኤስጂ ከ ፒኤስቪ
04:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ዶርትሙንድ
04:00 | ስትሩም ግራዝ ከ ስፖርቲንግ ሊዝበን

@DREAM_SPORT

DREAM SPORT

22 Oct, 03:43


ትላንት የተድረጉ ጨዋታዎች

🇬🇧 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ኖቲንግሀም 1-0 ክሪስታል ፓላስ

🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ወላይታ ድቻ 2-1 ኢትዮጵያ ቡና
አዳማ ከተማ 1-1 ፋሲል ከነማ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

ቫሌንሲያ 2-3 ላስ ፓልማስ

🇮🇹 በጣልያን ሴሪ ኤ

ቬሮና 0-3 ሞንዛ

@DREAM_SPORT

DREAM SPORT

22 Oct, 03:41


በ 15% ቅድመ ክፍያ ብቻ

የ ቨርቹዋል ባለቤት ይሁኑ

አቦል ቤት ሁሉንም ያገኛሉ

abolbet.com
Telegram | Facebook | Instagram | Tiktok

DREAM SPORT

21 Oct, 21:02


8ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ!

    ተጠናቀቀ

ኖቲንግሀም 1-0 ክሪስታል ፓላስ

#ውድ 65'

🏟ሲቲ ግራውንድ

@DREAM_SPORT