ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

@ethio_inter_miamifans


ይህ የኢንተር ሚያሚ ደጋፊዎች ትክክለኛው ቻናል ነው።
ለ ሀሳብ እና አስተያየት

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

21 Jan, 00:25


አንድ የ ሊዮ ደጋፊ ይዞት የገባው ባነር :-

"ወደ ጠፈር ከመመለስህ በፊት ማልያህን ስጠኝ " 👽

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

21 Jan, 00:25


ሊዮ አዲስ በሜዳ ላይ ሚጠቀመው ጫማ በአዲዳስ ዛሬ ይፋ ተደርጓል !😍

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

21 Jan, 00:25


በMLS በዚ ውድድር አመት ከፍተኛ G/A ያስመዘገቡ ተጫዋቾች ፡፡

🥇MESSI 36 G/A
🥈EVANDER 34 G/A
🥉ACOSTA 33G/A

ሜሲ 15 ያክል ጨዋታዎችን አልተጫወተም 🥶

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

21 Jan, 00:24


✔️ ሮናልዶ የቦክስ ውድድር ሊመለከት በሄደበት ወቅት

የሱን ስራ እና ስሙን ሲያስተዋውቁ ዩቱውበር ነበር ያሉት👀

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

21 Jan, 00:23


🇺🇸የሜጀር ሊግ ሶከር golden boot አሸናፊ  ቤንቴኬ በ23 ጎል አሸንፏል ፡፡

🥈ሱዋሬዝ 20 ጎል
🥈ሜሲ 20 ጎል

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

21 Jan, 00:23


Lionel Messi!🐐👇

⚽️ 849 goals
🎯 377 assists 🏅
⚽️ 1226 G/A in 1077 games 🏅
🏆 46 trophies won 🏅
🥇 195 individual awards

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

21 Jan, 00:23


✔️ በዚ የተከላካይ ክፍል የአለም ክለቦች ዋንጫ ላይ አንድም ጨዋታ አናሸንፍም ከየ ሊጉ ጠንከር ጠንከር ያሉ ተጋጣሚዎች ናቸው ሚመጡት ካልተቀረፈ ውሀ በላን፡፡

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

21 Jan, 00:23


በሜጀር ሊግ ሶከር ታሪክ ሁለት ተጫዋቾች በአንድ የውድድር አመት 20 ጎል ሲያገቡ ለመጀመርያ ግዜ ነው፡፡🔥

Lionel Messi🐐 x Luis Suarez 🇺🇾🇦🇷

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

21 Jan, 00:23


#RECORD

ሊዮኔል ሜሲ የኢንተር ሚያሚ የምንግዜም ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ መሆን ችሏል ።❤️

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

21 Jan, 00:23


ዴቪድ ቤካም እና ሊዮኔል ሜሲ ዋንጫውን ከፍ ከማድረጋቸው  በፊት ዋንጫ ሲጠብቁበት የነበረው መንገድ 📸

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

21 Jan, 00:23


የጨዋታው ኮከብ GOAT❤️

SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

21 Jan, 00:23


ፍቅር እስከ መቃብር ❤️

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

21 Jan, 00:23


🗣️ - ጂያኒ ኢንፋንቲኖ (የፊፋ ፕሬዝዳንት)፡  የምነግራችሁ ሶስት ነገሮች አሉኝ! 1ኛው፣ ዋንጫውን ስላሸነፋቹሁ እንኳን ደስ አላቹሁ!

2ኛው፣ ለ2025 የፊፋ የአለም ክለቦች ዋንጫ ብቁ ሆናቹሀል!

እና 3ኛ፣  የመክፈቻ ጨዋታውን ከፊት ለፊት በሚገኘው ሃርድ ሮክ ስታዲየም እናንተው ታደርጋላቹሁ

SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

21 Jan, 00:23


ኢንፋቲኖ😍😁

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

21 Jan, 00:23


መልካም አዳር የጠዋት ሰው ይበለን❤️

ጠዋት በሰፊው እንገናኛለን❤️

SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

21 Jan, 00:23


champion ❤️❤️🔥🔥🔥🔥🔥

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

21 Jan, 00:23


👔 2 ጨዋታ
⚽️ 6 ጎል
👟 2 አሲስት

SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans